✨ከሰማይ | Kesemay | Pastor Teddy Tadesse | ፩ ምዕራፍ concert 2024
Вставка
- Опубліковано 14 жов 2024
- Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
/ @pastorteddytadesseoff...
You can find my Album Wa! on iTunes
itunes.apple.c...
Follow Me On Instagram / tedddytadessse
Follow Me On FACEBOOK / gospel-singer-teddy-ta...
#kesemay #Newsong #concert #መዝሙር #mezmur #livemusic #habesha #melkamwetat
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/
I was at your concert and I'm speechless about your ability to captivate the audience and lead worship. It was a complete package. People were praying, crying, and experiencing profound worship. I'll pray that God continues to bless you in your ministry and uses this platform to exalt Jesus and impact the next generation.
@@TesfaTemesgen Thank you beloved Man of God Tesfesh …. You are blessed .
🕊🙏❤Amen!!❤🙏🕊
ከሰማይ
ሌላ አላይም እኔ እየሱስ ገብቶኛል *2
ፍቅሩ እንደ መልህቅ ላይለቀኝ ይዞኛል *2
ልቤ እርፍ አለ በቃ ተረጋጋ
ስሆን ከሱ ጋር *2
ከአንተ ወዴት እሄዳለው
ምን ተሽሎኝ እመርጣለው
የህይወት ቃል አለ አንተጋር
ወዶ ፈቅዶ ለተጠጋው
አለ የገባው የተረዳው
የእየሱስ ፍቅር ልቡን የነካው
ከሰማይ የሆነ ሰላም
ከሰማይ የሆን ደስታ
በልቤ ፈሶ አረስርሶኛል
ሁለንተናዬን ተቆጣጥሮታል
ከሰማይ
አሳ ወጥቶ ከውሀ ውስጥ እንደማይኖር ስፍራ ቢለቅ
እኔም መኖር የምችለው ባለህበት ስገኝ ነው
መገኛዬ ነህ የኔነቴ የህይወቴ ዋና መሰረቴ *2
ከሰማይ የሆነ ሰላም......
አንተ የወደድከው ብቻ ይሁን በህይወቴ *2
ፍቃድህ በኔ ላይ ደሞ ልክ እንደ ፀሎቴ *2
ይሄ ነው መሻቴ
አምና ና ካቻምናን እንዲሁ እንደዋዛ
እንዳልተሻገርኩኝ ሆነህልኝ ታዛ
ምስክር አልሻም እኔ አለው እራሴ
ከስንቱ እንዳመልጥኩ እትረሳውም ነፍሴ
ያውቀዋል ልቤ ይሄን ውለታ
እንደከለልከኝ ከጥፋት ቦታ
......... መሆኑን በጎ
ስለተረዳ ጥንቅቅ አድርጎ
ሁለንተናዬ አንተን አምኖሀል
ወዶና ፈቅዶ ተገዝቶልሀል
ቤቴ ሙሉ ነው በረሀው ገነት
ሸለቆ ይመቻል መንፈስህ ባለበት
ካንተ ጋር የሱስ ካንተ ጋር
ኑሮ ከጌታ ከየሱስ ጋራ
በሸለቆ ቢሆን በተራራ
አመቺ ነው ደስ ያሰኛል
እርካታን ይሰጣል
😊😊😊😊😊
የዛሬዋን እሁድ ማለዳ በዚህ ድንቅ ዝማሬ ጀመርኩት . ይህ መዝሙር የእውነት ላዳመጠው የሆነ መንፈሳዊ አለም ውስጥ ያስገባናል እግዚአብሔር ወዳለበት . መዝሙሮችህ ሁሌም ድንቅ ናቸው ቴዲዬ ተባረክ .. ሁለንተናችን እግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏
The same here . I started my day with song.
የዚ ቀን በመገኘቴ እድለኛ ነኝ የእግዚአብሔር ክብር ያየሁበት ተባረክ ቴዲዬ 🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ይባረክ በደም ዉስጥ እየፈሰሰ ሰላም የሚሰጥ የእየሱስ የህይወት ዉሃ ምንጭ መዝሙር መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ሌላ መዝሙር ይስጥህ ያብዛልህ !!!!!
Can’t get enough of this song! Mayategib mezmur. Egzhbr yetabareka yehun. 🙏🏿
የተባረክንበት ቀን ዋው መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ደስስስስስ የሚል ጊዘ ቴዲዬ ተባረክልኝ በብዙ ይደገም ❤❤❤❤❤❤
What a song!
❤❤❤❤ ❤❤❤❤ ❤❤wow I Love this song Teddy God bless you and I love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ተባረክልን ቴዲዬ
አሜን ያለ ኢየሱስ መኖር ከቶ አይቻልም አሳ ከውሃ ወቶ መኖር እንደ ማይችል እኔ ያለ ኢየሱስ መኖር አልችልም ተድ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዙቶ ይባርክህ❤
Be Blessed ቴዲዬ
Teddy zemenih yibarek in zis song too much touch with holy sprit my encounter.
Fav worship God bless you teddy😢❤🎉
Ere ye video ena audio trat wow 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Endegena studio gebto record yideregal leza nw
❤❤❤❤❤
ነፍስ አልቀረኝም ይሔን መዝሙር ስሰማው 😢😢😢❤❤❤ፓስተር ቴዳ ብሩክ ነህ
Ameen❤❤❤❤tebark
Video lay ❤ wow betam gerami sera nw yemetseraw berta eyanedadu yemeteserachew zemarewochuh betam yetedekemebet ende hone yastawkalu. Beterefe eyesu yidemek ante lay tekenawen
Wow
ቁም ነገር ውስጥ ቁም ነገር አለ ቁም ነገር ውስጥም መከራ አለ
በጣም የተባረክንበት ደስ የሚል የጌታ መንፈስ የነበረበት ቀን ተባረክ ቴዲዬ እንወድሃለን❤❤❤❤
ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ
የሕይወት ቃል አለ እንተጋ ።
Tedayee blessing ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bless you Teddy‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
Konjo Dimtsih Konjo Zema Yihun Le Iyesus Bicha.!!!!
Teddy you are blessed and you are a blessing for your generation.
🔥🔥🔥
Wow amennnnnnnnn❤❤❤❤❤
ምርጥ💙❤ ከድምፅ - ምስል👌👌👌👌
እሚንንንን ጌትይባርክህ ትድዩ ❤🙏🗣️🤗🤗
Amenአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተበርክ በብዙ ፀጋ❤❤❤
:)Amen .A blessed song😍❤️🙏
wow tebareklen ❤❤
Teddye miwedih bemikniyat new❤❤❤❤
Ameeen Ameeeee 📖📖❤❤❤
Amen
Wow it’s amazing God bless you ❤❤❤❤
ኢየሱስ ያድናል
ሀሌሉያ በፍቅሩ የጎበኘን እርሱ ድንቅ ነው❤❤
God bless u Teddy ✞
❤❤❤❤❤❤tebark beruk
ለእግዚአብሔር ክብር የሚሰጥ ለእግዚአብሔር የተገዛ ለእግዚአብሔር ሚዘምር ሁሌም ቢሆን ደስ ይለኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ተባርኬበታለሁ ቴዲዬ
tebark 🔥🔥🔥🔥
God bless you. 🙏 🙏 🙏 🙏 Amen.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you and your family Teddy I love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤
tebarek tedye🕊🕊
God bless you teddy ❤❤❤
in tears🥺🥺😭
Teda i love alaways kewedekubet yanesagn ye miheret eju zemerelen live 🙏
አሜንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣ኢየሱስ ጌታነውውው፣ጌታ ይባርክ ተባረክ በርካታችን ነህ ቴዲዬዬዬ ሌላ አላይም ከኢየሱስ ወጪ ኦኦኦ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤🤚🤚🤚🤚🤲🤲🥰✊🤲📖📖📖
What a beautiful song ❤
ቴዲያችን❤❤❤❤🙌🙌🙌❤❤❤
Wow❤❤❤ Teddy amazing song! Bless you brother❤❤❤
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ሌላ አላይም እኔ ኢየሱስ ገብቶኛልልልልል🙏🙏🙏
You are BLESSED Teddo❤
Amazing wawuuu 🙌🙌🙌
God bless you abundantly.
Tedy ur such a blessing.
Keep shining 🙏
God bless you Teddy ❤
❤❤ ❤❤
Woww ❤️ ameeeen ameeeen ebbifamaa ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
"በማይቻል በሚመስለው የሚቻል መሆኑን ጌታ አሳየኝ "😊
Tebarki kale Eyesuse badoo nagne❤❤❤
Amen Amen 🙏🙏🙏💞💞💞
Pastor. tedaaaaa God bless you
Ohh I love this song❤❤
wow waa amen amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ameeenn❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Wow you are blessing pastor 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Hallelujah ❤❤❤❤
❤Amen
Amen tabarake❤
❤❤❤❤
Amen You are Blessed You look so Awesome Singer Teddy Tadesse I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ✨ከሰማይ | Kesemay |Pastor Teddy Tadesse Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏🔥🔥😍😍
God bless you tedo ❤
Wow this is so beautiful 🥹🙏🏻🙏🏻🔥🔥🔥
Ameeeeeeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉን እየሱስ አይከብድም።(በማክበር ብቻ አልጓዝም በማሸነፍ ጨምሮ)
Teda u r blessed
Ameeennnn 🙏🏻🙏🏻✝️✝️💞🎉🎉🤲🤲👈🪴💞
Pastor Teddy, you are so actually blessed and gifted man for this generation. 🙏 ❤ love you so much, dear ♥️
Be blessed
You can't even imagine how I love this song ❤❤❤
Amenn worship God blessed teddy🎉🎉🎉🎉🎉
🕊🙏🌹❤AMEN HALLELUJAH!❤🌹🙏🕊
አሜን
Amen 🙏 amen 🙏God bless you 🙏🙌
Biruk nh ❤❤❤
More blessing tedye our blessing
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤❤
Ammmeeennn!! My God bless you my bro ❤❤
Wow Tedye siwadik ❤👏
Ameeeeeeeeeeen
Wowoowowowow
የመጀመርያዬም የመጨረሻዬም ኢዬሱስ
❤1❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢jesus
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Teddiachen❤❤❤❤
Teda bruk neh ante ❤
TEBAREK🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
sound quality altra🥰🥰🥰🥰