✨፩ ምዕራፍ | 1 Miraf | Pastor Teddy Tadesse | ፩ ምዕራፍ concert 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
    / @pastorteddytadesseoff...
    You can find my Album Wa! on iTunes
    itunes.apple.c...
    Follow Me On Instagram / tedddytadessse
    Follow Me On FACEBOOK / gospel-singer-teddy-ta...
    #፩ምዕራፍ #Newsong #concert #habesha #music #mezmur #መዝሙር #livemusic #melkamwetat
    Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
    Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/

КОМЕНТАРІ • 70

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL  Місяць тому +16

    ፩ ምዕራፍ
    አንድ ምዕራፍ ላልመጣ እልፍ እርምጃ አልፈህ ትቀርባለህ
    ኧረ አንተስ ቸር ነህ ኧረ አንተስ ቸር ነህ ኧረ አንተስ ቸር ነህ
    በርግጥ ፈልጎ ለቀረበህ ደጅ አታስጠናም ታገኛለህ
    የሁሉ ወዳጅ የሁሉ ጌታ የቅርብ አምላክ ነህ
    የልቤ ነህ አዎ የልቤ
    ከእስትንፋሴ ይልቅ ነህ የቅርቤ
    ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ
    ብቸኛዬ ነህ
    አይተህ ቤቴን የዘመመውን
    ቀና አረከው የወደቀውን
    ሳትንቀኝ ገብተህ ጓዳዬ
    ወዳጅ ሆንከኝ መወደጃዬ
    እንዳንተ ለኔ ማንም የለም
    ውዴ ነህ በቃ ለዘለዓለም
    የፍቅርን ትርጉም ያወኩብህ
    ኢየሱስ ብዬ የዳንኩብህ
    ይኸው ዛሬ ያ ሁሉ አልፎ
    ደስታዬ ሞልቶ ትረፍርፎ
    የጩኸቴን የእልልታዬን ዜማ
    አደባባይ ወጣሁ ላሰማ
    ዕድል ፈንታዬን ካረከው የክብር የደስታ
    በሙሉ አቅሜ ላምልክህ ላክብርህ የኔ ጌታ
    ተምችና ኩብኩባ የበላው
    እነዚያን አመታት መለስካቸው
    ውርደቴን ሲጠብቅ የነበረ
    አንተ ስትጎበኘኝ አፈረ
    እንዳለፈ ውሃ ሄደ
    አንደ ሩቅ ዘመን ነጎደ
    ዛሬ የትላንቱ የታል
    ትዝታ ሆኗል
    ስንት ዘመን ቆመህ ደጃፌ
    እንዳትገባ በሬን ቆልፎ
    ታግሰኸኝ ግን የቆየኸው
    እንዲያው እስኪ ምኔ ስቦህ ነው
    ሳልወድህ እኔን የወድከከኝ
    ከጠፋሁበት የፈለከኝ
    የነፍሴ ወዳጅ እረኝዬ
    እንደ አይንህ ብሌን ጠባቂዬ

  • @dgdehdhd6277
    @dgdehdhd6277 Місяць тому +1

    Ammmeen ammmeen 🙏🙏🙏💗💗💗✅✅✅💯💯💯

  • @user-ih9wn6gw6q
    @user-ih9wn6gw6q Місяць тому +4

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏😢😢😢😢እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @mokonenabate6456
    @mokonenabate6456 Місяць тому +1

    God bless you more and more

  • @Getamessay_t_28
    @Getamessay_t_28 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌ተባረክልን

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 Місяць тому +9

    ስራ ቦታ ነበርኩ እና ስራየን ትቼ ስያማልክ Customeሮቼ ሁሉም ቆማው እያፋጠጡብኝ ነው🥰😂

  • @WubalemTakiso
    @WubalemTakiso Місяць тому +4

    እስይ ትበረክ 😇❤😇❤🙏 ትድዩ ❤እሜን ❤️🙏

  • @user-tr4hf1uv6m
    @user-tr4hf1uv6m Місяць тому +1

    Tedeye tebarek amen

  • @Ela3.885
    @Ela3.885 Місяць тому +1

    Teddye tebarek ❤❤❤❤❤

  • @nebiyatkebede1218
    @nebiyatkebede1218 Місяць тому

    Tebarek teddiye Geta Eyesuse Yebarekehe

  • @tinbetpro
    @tinbetpro Місяць тому +4

    A beautiful Worship Worthy of jesus ,let it shine, but in public

  • @EdenDamene
    @EdenDamene Місяць тому +1

    Teddye tebarekeln🥰

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 7 днів тому

    This song lifts my soul, and takes me a different levels ❤❤❤❤

  • @derejedegu6369
    @derejedegu6369 9 днів тому

    Woo grace grace 🎉🎉🎉,,what kind of great song ❤❤❤❤❤

  • @user-om3pi8si5u
    @user-om3pi8si5u Місяць тому

    ተመስገን አሜን ክብር ለእስረሰኤል አምላክ

  • @LifebychristJoye
    @LifebychristJoye Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ቴድዬ

  • @user-ov3ue6jl6h
    @user-ov3ue6jl6h Місяць тому +1

    Teddy you are so blessed ❤😍

  • @MatewosBelete
    @MatewosBelete Місяць тому +1

    tebrk

  • @ronycell1590
    @ronycell1590 Місяць тому

    በኢየሱስ ስም👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @TsegayeNigatu-h9m
    @TsegayeNigatu-h9m Місяць тому

    ኢየሱስ አይተህ ቤቴን የዘመመውን ቀናረከው የወደቀውን ሳትንቀኝ ገብተህ ጓዳዬ ወዳጅ ሆንከኝ መወደጃዬ። አሜን
    ኢየሱስ ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ ብቸኛዬ ነህ።
    ኢየሱስ ሳልወድህ እኔን የወደድከኝ ከጠፋሁበት የፈለከኝ የፍሴ ወዳጂ እረኛዬ አንዳይንህ ብለን ጠባቂዬ። አሜን
    ኢየሱስ እንዳንተ ለእኔ ማንም የለም ውዴኔ ለእኔ ለዘላለም። አሜን
    ቴዲ ሁል ጊዜ እወድሃለሁ ተባረክልኝ ቴድዬ። በመዝሙሮችህ እጂግ ተባርኪያለሁ ተጽናንቻለሁም ። ጌታዬ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ይቀባህ ያብዛህም።
    አንተን የሰጠን ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ።

  • @Johnbore14
    @Johnbore14 Місяць тому +1

    Amazing 😍🤩😍😍

  • @HabKok78
    @HabKok78 Місяць тому +3

    ፓስተር ቴዳዳዳ ተባረክልን!🙌 ፀጋው ይብዛልህ!!!!

  • @ComCell-pi8ed
    @ComCell-pi8ed 6 днів тому

    አሜን 🥰🥰💜💜💜

  • @Qonjiit
    @Qonjiit Місяць тому +9

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏 Ameen 🙏 God bless you and your family all

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 Місяць тому +2

    ዉብ የሆነ አምልኳ ለኢየሱስ የሚገባ እሰይ ይድምቅ ይግነን በአደባባይ

  • @dassalechdassalech1910
    @dassalechdassalech1910 Місяць тому +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen good wowo 🙏🙏💔💔💔🤲💞

  • @samiMan68
    @samiMan68 Місяць тому +1

    ሃለሉያ! ቸሩ አባተ ተባረክልኝ: ክብር ማደርያህን ይሙላው 🥰🥰🥰

  • @Jrweandi
    @Jrweandi Місяць тому +3

    For real, you gave me a blessed day

  • @AmanShalamo-hz4lp
    @AmanShalamo-hz4lp Місяць тому

    Ameeen God bless you

  • @neogivensesioshe6880
    @neogivensesioshe6880 Місяць тому

    Amennn blessing 🥰🥰

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Місяць тому +2

    አሜንንን ተባረክ ፓስተር ተዲሻ 😍😍😍

  • @DamuEyamo
    @DamuEyamo Місяць тому

    Amennnnnnnnnnn❤❤❤❤❤❤

  • @SaraBharu
    @SaraBharu Місяць тому +2

    waw 1unit waw tbark egzybher tgawn ycmrlk ❤❤❤❤❤ 2:35

  • @MisganaHundito
    @MisganaHundito Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉five my Lev

  • @netsanetnegusa
    @netsanetnegusa Місяць тому +2

    አሜንንን ተባረክ🎸💘🎸🙌🙏🙏

  • @AmeenaKonju-eg4xg
    @AmeenaKonju-eg4xg Місяць тому +1

    ❤🥰🙏

  • @newleveltubeofficial208
    @newleveltubeofficial208 Місяць тому +1

    የልቤ ነህ አዎ የልቤ ❤
    በጣም የምወዳቸው ቃሎች ያሉበት አልበም ❤

  • @Mehret-un6yh
    @Mehret-un6yh Місяць тому

    Geta yibarkh tedaye

  • @MatewosBelete
    @MatewosBelete Місяць тому

    ተባረክ

  • @yaredyohannes610
    @yaredyohannes610 Місяць тому +2

    Be Blessed Man Of God

  • @MeleseAshuro-gq7uu
    @MeleseAshuro-gq7uu 16 днів тому

    Amen

  • @amanuelgeremew1304
    @amanuelgeremew1304 Місяць тому +2

    Teddye you're blessed

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Місяць тому

    Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Abate Buruki z.T Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem Wow Hulachum Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu ❤❤❤❤❤😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉

  • @user-ik9xf7nr1o
    @user-ik9xf7nr1o Місяць тому +1

    Ameeeen❤❤❤🙌🙌tabaraki🔥🔥

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Місяць тому +1

    Wow😮😢😢ምን አይነት አምልኮ ነው ደስ ስሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @EsraelTadele-cm7ic
    @EsraelTadele-cm7ic Місяць тому +1

    እንዳንተ ለኔ ማንም የለም❤❤❤

  • @getachewliyeh1484
    @getachewliyeh1484 Місяць тому +1

    My favorite 🥰🥰

  • @gemachutesfayeofficial7790
    @gemachutesfayeofficial7790 Місяць тому +2

    Pastor ❤❤❤

  • @DamuEyamo
    @DamuEyamo Місяць тому

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿👍👍👍👍👍

  • @EyasuDesta-vx8sc
    @EyasuDesta-vx8sc Місяць тому +1

    አሜን ብሩክ ነህ❤

  • @Abyot1-l3s
    @Abyot1-l3s Місяць тому

    አ ል ልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YOSIFErsado-lu4hf
    @YOSIFErsado-lu4hf Місяць тому +1

    Tabarik wude eniqu pastor tedeye

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Місяць тому +1

    አሜንንንንንንንንንንንንን ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @HaleemaNene-ev7io
    @HaleemaNene-ev7io Місяць тому +1

    amne.tabarki.zimare.la.izgaberi.kibiri.yhuni.amne❤❤❤❤🎉

  • @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
    @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x Місяць тому +1

    አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-pw4tn5et3k
    @user-pw4tn5et3k Місяць тому +1

    Our blessings teddye

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Місяць тому +1

    Amen amen God bless you

  • @sih-z3u
    @sih-z3u Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xx1vd9bb3s
    @user-xx1vd9bb3s Місяць тому +1

    Esey elellelelele

  • @brukti_
    @brukti_ Місяць тому +1

    🙏❤

  • @etenashetenshheregto4597
    @etenashetenshheregto4597 Місяць тому

    Amen Amen Tanaraki❤❤❤ ❤🎉🎉🎉🎉🎉😅😂

  • @abelabraham1988
    @abelabraham1988 Місяць тому +1

    First

  • @yengatsisay4771
    @yengatsisay4771 Місяць тому

    😂Amen nnnn

  • @MeleseAshuro-gq7uu
    @MeleseAshuro-gq7uu 25 днів тому

    Amen

  • @amentvethiopia
    @amentvethiopia Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @MeleseAshuro-gq7uu
    @MeleseAshuro-gq7uu Місяць тому

    Amen

  • @MeleseAshuro-gq7uu
    @MeleseAshuro-gq7uu Місяць тому

    Amen

  • @SphaShusha-lg1op
    @SphaShusha-lg1op Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤