ምግብ ያለመፈጨት ችግር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024
  • ምግብ ከተመገብን በኋላ ያለመውረድ (ያለመፈጨት) ችግር ምንድነው? መነሻው፣ ምልክቶቹን በተመለከተ ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን ተከታዩን አዘጋጅቷል። መልካም ቆይታ።

КОМЕНТАРІ • 11

  • @እኖራለሁበተስፉ
    @እኖራለሁበተስፉ Рік тому +1

    ዶክተረ በጣምተቸግሬለሁ መልስልኝ ከሆደውሀ የተቆጠረተብየ ነበረ ከኒን መረፌሠጡን አልተሻለኝም። አረምንይሻለኝንድአረጉልኝ😢😢😢😢

  • @Fatima-cp5th
    @Fatima-cp5th 3 місяці тому

    ወድም እኔ ያሁት አረብ ሀገረ ሆደን በጣምነዉ የሚነፋኝ ሀክምቤት ብሄድምአልሻለኝአለ ምን ይሻላል

  • @meryemyoutobe7814
    @meryemyoutobe7814 4 місяці тому

    አሠላሙአለይኩም አህለን ዶክተር የትናችሁ ኢቶጵወያን ላይክ አርጉት ኡፍ ሰቡ የት ነው ላኩና ቪው አሁን ስበር ቢል 😢😢😢😢

  • @yaredadamu5276
    @yaredadamu5276 Місяць тому

    Ue me wendm ebakh eme ke 3 amet befit merz tetche meber ya effect ynorewal ebakh ngeregn

  • @berhanuengda732
    @berhanuengda732 2 місяці тому

    ማታ የስንዴ ዳቦ ከፓስታ ጋር በልቼ አልፈጭ አለኝ?

  • @ሐሴት-ጘ8ጸ
    @ሐሴት-ጘ8ጸ 6 місяців тому

    ሠላም ዶክተር የኔየምግብ አለመፈጨት ችግር አልፎ አልፎ ሲሆን ተመሳሳይ ምግብ ወስጄ አንድቀን ይፈጫል አድቀን አይፈጭም በብዛት ሆዴይነፋል በተደጋጋሚ ያስገሳኛል ምንም ተጓዳኝ በሽታ የለብኝም ሥለልስህ አሥቀድሜ አመሠግናለሁ

  • @نونوبينتبابا
    @نونوبينتبابا Рік тому

    aselamealeyikum werahmetulahi weberekatu doctor ለቤትሕ አድስ ነኝ 💐💐
    tyake alegn hoden yamegnal ena ergbgbte/ከጡቴ ዝቅብሎ በጣም ያመኛል ግንበስ ቀጥ ሥል
    ሐኪም ቤት ሕጀ ነበረ የአንጀት ቁስለትና የአሲድ መርጨት ነዉ ብለዉ ክኒን ሠተዉኝ ተሽሎኝ ነበረ አሑን ስደት ከመጣሑ ዳግም እያመመኝ ነዉ ምን ማድረግ አለብኝ❓❓ታጥፌ መቀመጥ አልቺልም ጎበስቀጥ ሥልም የግድ ነዉ እባክሕ እዳታልፈኝ ምክርሕንእጠብቃለሑ

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 Рік тому

    Enmsginlen docter

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Рік тому +1

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ይህንን ጠቃሚ ትምህርት ስላስተማርከን።