ከዝንጀሮ ተወለደ የተባለው ልጅ!!በመጨረሻም ፊቱን አሳየ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ከዝንጀሮ ተወለደ የተባለው ልጅ!!
    በመጨረሻም ፊቱን አሳየ!!

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @Dukashow33
    @Dukashow33  4 дні тому +172

    ua-cam.com/video/Tie07c2cP3c/v-deo.htmlsi=DL2RyVJX5HX8YNk3 ክፍል 1

    • @HaregAmHaregAm
      @HaregAmHaregAm 4 дні тому +5

      ዞላዬ እግዛቤሄር ይባርክህ

    • @ነኝተማሪዋጀግና
      @ነኝተማሪዋጀግና 4 дні тому +5

      በጣም አሳዘነኝ የሃገራችን ህዝብ ምላስ እኮ ከባድ ነው ዘሌ ምን ደረሰ ቀጣዩን ቶለ ልቀቅልን ቸኮልኩኝ 😢😢😢😢

    • @asnakech1destwi1
      @asnakech1destwi1 4 дні тому +3

      ተባረክ ዘሌ በጣም አሳስቦኝ ነበር እሩጦ ሲያመልጥህ ሲያሳዝን😢😢

    • @sintahyudebela6535
      @sintahyudebela6535 4 дні тому +1

      በምን ላግኝክ የበረከት አጋሮ ፉቶ አለኝ

    • @FetyMohammed
      @FetyMohammed 4 дні тому

      ቨቨ​@@asnakech1destwi1

  • @sisyaneshwoldgiorgis451
    @sisyaneshwoldgiorgis451 4 дні тому +385

    ልጅቷ ና አናቷን ፈጣሪ ይባርካቸው አንተ ጎበዝ ተባረከ።

    • @yemesirachbelachew2218
      @yemesirachbelachew2218 4 дні тому +3

      ውንደሟ ልሆን የችላል

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው 4 дні тому +1

      አሜን፫ እህቴ ተጋብዘሻል ቤት ለእንግዳ ነይ ቤተስብ እንሁን

    • @buruktawit
      @buruktawit 4 дні тому +1

      ክርስትና እንደዚህ ነው ይበል ያስብላል ሀሁላችንም ብንረዳዳ በእውነት እናድግ ነበር እግዚአብሔር ይርዳን

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm 4 дні тому

      ዘሌ ማየት እንፈልጋለን

  • @bontuubonsa8530
    @bontuubonsa8530 4 дні тому +79

    ልጂቷ እና እናቷ ስብናቸው ይገርማል በዝህ ዘመን እንደዝህ ለማያውቁት ፊቱን እንኳን ላላዪት እንደዝህ መጨነቅ በጣም ይገርማል ዘራቹ ይባረክ !!! አንተም እነሱን አምነህ መሄድ አንተም ትለያህ ተባረክ!!

  • @meseretmulugeta-g5m
    @meseretmulugeta-g5m 4 дні тому +526

    ልጅቷን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ናት ❤❤

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 4 дні тому +26

    የሰው ልጅ እንዴት እስከመቼ በዚህ ቦታ ይኖራል? ለእናትና ልጅ ክብር ይስጥልን ተባረኩ ላደረጋችሁት ሁሉ ❤🎉 እግዚአብሔር ውለታውን ይክፈላችሁ! ይቆያችሁ ዶክተር ፣ ዘሌ መልካም ነገር እጠብቃለን 😊 ፈጣሪ ይራዳን አሜን!

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane2426 4 дні тому +158

    ምርጥ፡ፐሮግራም፡፡የነዚህ፡እናትና፡ልጅ፡ደግነታቸዉ፡አስለቀሰኝ፡ሐቀኛ፡እምነት፡ሃይማኖት፡፡እንዲህ፡ነዉ፡መድሃኒዓም፡ይርዳቹ፡አሜን፡፡

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 4 дні тому +36

    እናትና ልጅ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ።ዘለና ዶክተሩም ተባረኩ ልጁንም እግዚአብሔር ይርዳው ከሰዉ ጋር ይቀይጠዉ።

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 4 дні тому +329

    ልጂቷ ግን የ2017 ምርጥ ሴት☕🍫

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 дні тому +51

    ልጁታን መሸለም በጣም ትደነቃሌች ዘርሽህ ይባረክ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 4 дні тому +845

    አንደኛ ነኝ ከ13 አመት ቡሀላ ከስደት መልስ 3 መታ አርግዣለሁ ብያችሁ ሁላችሁም ለሰጣችሁኝ አስተያየት ኮሜት አመሰግናለሁ ክበሩልኝ እናተም መታ መታዉን ያሳቅፋችሁ🎉😢😢😢

  • @SameraRose
    @SameraRose 4 дні тому +7

    ሱባን አላህ እደፈለገሁ ይፈጥራል አያሉ አምላካችን ዜለዬ ኡላችንም የምንችለሁን ብንረዳሁ በሰርጀሪ መስተካአከል ከቻለ 🙏 ልጅቶ ሳላደቃት አላአልፍም ወጣትነትሽ ይባረክ ውብ ልብ ነው ያለሽ እናትሽም እድሜ ይስጣቸሁ 🫶🫶🫶

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 дні тому +122

    በእውነት የልጅቷን ቅንነት እና መልካምነት አለማድነቅ ይከብዳል ልጁ ግን በጣም የሚሳዝን ሚስኪን ነው እግዚአቤሔር አምላክ ይርዳው

  • @EmebetZ-si2pd
    @EmebetZ-si2pd 3 дні тому +5

    እጅግ የሚለዩ እናት እና ልጅ እውነት ይህን ልጅ እንድት ታደጉት እግዚአብሔር የላካችሁ ስሞች ናችሁ ተባረኩልኝ ዘሌ አንተም ትለያለህ ተባረክልኝ ዶ/ር ምሳላመስግንህ አላልፍም ሁላችሁም እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልን ዮሴፍም እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 4 дні тому +75

    እስከ ዛሬ በማንኛውም ክፉም መጥፎም ቀኖች ከሠው ጎን ሆነው ካየዋቸው ሰዎች ይቺ ልጅ አንደኛ ናት ማንም የማያደርገውን ነው ያደረገችው አስተሣሠባ አነጋገራ ስርአታ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ያላሠብሽውን ጥሩ እንጀራ የስጥሽ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 дні тому +16

    አስተዋይነቷ ቅንነቷ ስብእናዋ
    በጣም ሲበዛ መልካም
    የልባም ሴት ምሳሌ ነሽ
    ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @Kalkidan-r5c
    @Kalkidan-r5c 4 дні тому +122

    ዎይኔ እንዴት እንዳሳዘነኝ 😢❤
    ልጅቷ ግን የእውነት ሰው ነሽ እማምላክ ዬልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ከነእናትሽ❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ዶክተር ዬሱፍ እና ምርጥ ኢትዬጵያዊ ጋዜጠኛ ዘላለም ምርጥ ኢትዬጵያዊት እህታችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እኔ እንዴት እንደጨነቀኝ እናንተ ደግሞ ምን ይሰማችሁ ይሆን ???

  • @WassihunGetu
    @WassihunGetu 4 дні тому +138

    እናት እና ልጂቷ ግን ለሰውልጅ ያላቸው ሪስፔክት ሚገርም ነው።ሰው ጠፍቶ ሰው ሆነው የተገኙ ናቸው።ፈጣሪ እድሜ ይስጣቸው።

  • @SihayA-v9g
    @SihayA-v9g 4 дні тому +32

    ልጅቷና እናቷን ፈጣሪ ይባርካቸው አንተ ጎበዝ ተባረከ።❤❤❤❤

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 4 дні тому +68

    ልጅቱን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ተባረኪ ዞላየ እናትየው ግን የሚያውቁት ነገር እንዳይኖር ምናልባት ብትመረምር በዚህ ልክ ጫካ ውስጥ ያለን ስው ማመናቸው በነሱ አክባቢ መኖሩ በዚህ ልክ ምግብ መስጠታቸው የናትየው ሁኔታ ምንአልባትየሚያውቁት ነገር እንዳይኖር ለሁሉም ምርጥ ሰዎች ናቸው ሁላችሁም ተባረኩ ዞላየ ምርጥ ስው ❤

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 4 дні тому +4

      ይቅር ይበለን ግን ምን ይታወቃል የነሱ ልጂ ቢሆንስ

    • @AbebaWorku-c8y
      @AbebaWorku-c8y 4 дні тому +2

      እንግዲህ እግዘብሔርን መጠየቅ ነው ጌታ ይጠብቀን

    • @ንማጀውገነና
      @ንማጀውገነና 4 дні тому

      አይ አበሻ

    • @Menelik27
      @Menelik27 4 дні тому +2

      ማሰብህ መጥፎ ነው ማለት አልችልም።ሰው ማለት ኢትዬጵያ ውስጥ በጣም ከባድ እየሆነ ስለመጣ

  • @NeimaOumer-p3h
    @NeimaOumer-p3h 4 дні тому +8

    እናትና ልጁ ሳላደንቅ አላልፍም በጣም
    የተባረኩ የተመረቁ ናቸው መልካም ስራ
    ለራስ ነው በርቱ ፈጣሪ መልካም ነገር ይለግሳቺሁ
    እጂግ በጣም መልካም ሠወቺ ናቺሁ

  • @kamilakamila2144
    @kamilakamila2144 4 дні тому +68

    እኔ በግልፅ ማየት ፈልጌ ያፈጠጥኩትስ ነገር ቀጣይ ምን እንደሚመስልና ህክምና ሲሰጠው መርዳት ከቻልንም እንዲንረዳው አሳውቀን በርታ ካንተ ብዙ ነገሮዎችን ተመረናል የማናውቃቸውን አውቀናል ይሆናሉ የማይባሉ እውነታዎቹን አሳይተህናል ❤❤❤

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 4 дні тому +7

    የኔ አባት ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናትና ልጅ በእውነት ይሄ የጽድቅ ስራ ነዉ

  • @b.6015
    @b.6015 4 дні тому +159

    😢😢😢😢😢😢😢😢 የሡ ስራ ሱብሀን አላህ ዘሌ እባክህ ተረዳድተን ሰርጀሪ ይሠራ እባክህ አካውት ይከፈትና ይዋጣለት የኔ አባት የኛ ሠው ለየት ያለ ፍጥረት ሲያዩ በሱ ሥራ አውቆ የተፈጠረ ይመስል ያሸማቅቃሉ እህህህህህህ አጀቴን በላው እናትና ልጅ ግን አላህ ይጠብቃችሁ መልካም ሰው ናቸው

  • @denkneshwondmu
    @denkneshwondmu 4 дні тому +6

    ልጅቷ መልካም ሴት ናት ተባረኪ ልጁ ሲያሳዝን 😢😢😢😢 የቅዳሴ ድምፅ ደስሲል❤❤❤❤❤❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 4 дні тому +220

    የኔ ወንድም ስያሳዝን😢😢😢
    ልጅቱ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ተባረክ❤❤❤❤❤

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 4 дні тому +3

      አንቺ የተባረክሽ ወጣት ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ ከነ እናትሽ❤

    • @SamsungA24-l4b
      @SamsungA24-l4b 4 дні тому +1

      አሜን አሜንአሜን

    • @SamsungA24-l4b
      @SamsungA24-l4b 4 дні тому +1

      ሲየሳዝን😢😢😢😢😢😢

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 4 дні тому +1

      ❤❤❤❤😢😢😢

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 4 дні тому

      ​@SamsungA24-l4b በጣም😢❤

  • @YeshiMekonnen-q3v
    @YeshiMekonnen-q3v 4 дні тому +7

    ብዙ ደግ ሰዉ አለ ሩቅመንገድ የሚያደክ የተባረከች ልጅ እናቷም ደግ ዘላለም ቅን ለሁሉምእድሜ ጤና ይስጣቺሁ አሰፋልት መንገድ ዳር ተቀምጠዉ ለመስጠት እንቸገራለን እግዚአብሔር ያደለዉ እንዲህ ይሰራል

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ

    የቅዳሴው ድምፅ ደስ ሲል የናፈቀው የማዳም ቅመሞቼ 😢❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 дні тому +9

    ያንተ ቻናል አሰተማሪነቱ
    በጣም የላቀ ነው በርታ
    ተበረታ ዘልዬ እግዚአብሔር
    ስራህን በሙሉ ይባርክልህ🙏

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 4 дні тому +38

    ጀግናዋ እንኳን በስላም መጣህ ልጅቷ አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ችግር እንደፈታ ትጥራለህ ❤❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 4 дні тому +9

    በጣም የሚገርሙ ቤተሰቦች ናቸው ማንም የማያደርገውን ነገር ነው የተጋፈጡት ስንት አይነት መልካም ሰው አለ ዘላለም ዘገየ በርታ ያለ ችግር እማ የሰው ልጅ ጫካ ውስጥ አይኖርም ብቻ ለማወቅ ለማየት ጓጉቻለሁ እውነት የዝንጀሮ ልጅ ነው?ወይስ ፌክ ነው?

  • @aynalemtilahunadem7089
    @aynalemtilahunadem7089 4 дні тому +68

    እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን 🙏🏽 ልጅታ ግን ጥሩ ልጅ ናት ችግሩን እንዲፈታ ጥረት ማድረጋ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @AsterEthd
    @AsterEthd 4 дні тому +10

    የልጅቷ ቅንነት ❤❤❤ ለዚህ ሁሉ ዜሌም የምትራዱት ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 4 дні тому +40

    በስመአብ ልጅና እናት የተባረኩ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰዉ ሆኖ መገኘት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዱካ ሾ እነኝህን ሰዎች በተመልካች ስም አመስግንልን ጋዜጠኛዉም ጉበዝ ጠንካራ ነህ በርታ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ለሃገራችን ለዓለም ሁሉ ሰላሙን ያምጣልን 😢😢😢 እንደእናንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን🎉❤❤❤

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 4 дні тому +5

    የእግዚያብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ::አትፊራ እውነት እስክላምዲ ነው እንጂ ሰዎችም አይፈሩህም ዬሲ ❤❤❤

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 4 дні тому +35

    እናትና ልጅ በጣም ቀና: ቅን አሳቢ: ደፋር: ትጉህ: አስተዋይና መልካም ሰዎች ናቸው:: ምስጋናዬ የላቀ ነው:: እግዚአብሄር ይባርካችሁ::
    ዘላለም በርታ ብዙ ሰዎችን እየረዳህ ነው
    አምላክ የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 4 дні тому +5

    ዘላለምየ አንበሳ ተባረክ እነዚህ ቤተሰብ አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ይርዳቹ 🙏🙏

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec 4 дні тому +95

    ዘልየይ ጅግና እንወድሃለን በርታ ።እህት ወንድሞቼ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ❤የማታ እንጀራ ይስጣቹ ፣ያሰባቹ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላቹ ።

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 3 дні тому +5

    እናት እና ልጅ እግዚአብሔር ጠጋውን ያበዛላችሁ ❤❤❤መልካም ሰዎችን ያብዛልንን❤❤❤

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 4 дні тому +23

    ጀግናዉ ወንድማችን ዘላለም ዘገዬ ፈጣር ይባርክህ እናትና ልጅ ተባረኩ የእግዚአብሔር ሥራ ድቅ ነዉ

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 4 дні тому +5

    ልጅቷን አለማድቅ ንፉግነት ነው ሁላችውንም ከዶክተር ጀምሮ አላህ ይባርካችው

  • @FikerFiker-k2v
    @FikerFiker-k2v 4 дні тому +78

    የኔ አባት ሲያሳዝን ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልክ መገለል በጣም ከባድ ነገር ነዉ እኛ ሰወች እንኳን ይህን አግኝተን ዝምብለንም ሰዉን ማሸማቀቅ ስራችን ሁኖአል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ልጅቱ ግን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጥሽ

  • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ

    እሕታችን ተባረኪልን እናም ወድሞቻችን ኑሩልን ፈጣሪ ከክፉነገርሁሉ ይጠብቃቹሕ ❤❤❤❤❤❤

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 4 дні тому +22

    ዘላለም የዘመኑ ጀግና ነህ ለተበደሉ፣ ለተከፉ የምትደርስ ዜጋ ነህ ሁሉም ከአንተና ከመሰል የሥራ ባልደረቦችህ ትምህርት ወስደው ለትውልዱ እንዲደርሱ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

  • @EthioStar-z4v
    @EthioStar-z4v 4 дні тому +4

    ልጁቷ እና እናቷ እግዚአብሔር ይስጣቸ በጣም አስደናቂ ታሪክ ነው ይህ እኔ ከምኖርበት ሀገር ቢሆን የአለም መነጋገሪያ ይሆንነበር እናም ምርጥ ታሪካዊ ፊልም እሰራበታል እናንተም እሰቡበት

  • @nadaQatar-u1j
    @nadaQatar-u1j 4 дні тому +40

    እግዚያቤሄር ቀን አለው ሊያድንህ ሲፈልግ ሰው ያስነሳል እናትና ልጅ ተባረኩ ዘሌ ጀግና ነህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addis5495
    @addis5495 4 дні тому +6

    ፈጣሪ በምረቱ ይዳብስህ ወንድሜ በመቀጠል እናትና ልጅቷን በጣም ነው ማመስገን ያለብን ይህን ልጅ የሰው ዘር ነው ብለው ስላከበሩት ፈጣሪ የተከበረውን ይስጣቸው ቀጣይ ዘሌ በርታ ዘመንህ ይባረክ ማመን እሰኪያቅተኝ ድረስ ነው የምከታተልክ በርታልኝ ቀጣዩ ምን ይሆን

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 4 дні тому +33

    አይ ዶክተር ዲያግኖሲሰ የት ያውቃል ከዚህ በተረፈ በጣም የሚመሰገን ቤተሰብ ነው የሰው ህመም ህመማቸው የሆነ ምርጥ እናትና ልጆች ናቸው ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን እንደዚህ ነው❤❤❤❤❤

  • @abebayemamo3951
    @abebayemamo3951 3 дні тому +14

    ይህች ልጅ ትልቅ ሐገራዊ ጉዳይ እንኳን ቢሰጣት መፍታት የምትችል አንበሳና ብልሕ ሴት ናት❤

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 4 дні тому +26

    ዘላለም ከዝንጀሮ ሰዉ ይወለድ አይዉለድ እርግጠኛ ባልሆንም ድሮ እናቴ በልጅነቷ እረኛነት ሲሄዱ ትልልቆቹ ዝንጀሮዎች ሴቶቹን እረኞች እንደሚተናኮሉ እና እንዲጠነቀቁ ቤተሰቦቿቸዉ ይነግሯቸዉ እንደነበር ስታወራ እሰማት ነበር። እናም ሴቶችን ይደፍራሉ ስትል እሰማታለሁ። እናም እዉነት ነዉ ብዬ አምናለሁ።
    ይህንን ምስኪን ልጅ በህክምና ተረድቶ ከሰዉ ጋር ቢቀላቀል ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🏽

    • @MedinaEbrahim-ql9vs
      @MedinaEbrahim-ql9vs 11 годин тому

      እኔምእሰማነበር ብቻልጁያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 4 дні тому +25

    ማርያምን እሚደነቁ እናትና ልጅ ናቸው ዘራችው ይባረክ ልጁ በጣም ያሳዝናል

  • @ZebibaAbdela-to5pi
    @ZebibaAbdela-to5pi 4 дні тому +56

    የልጅቷ ድፍረትና ደግነት ከሚባለው በላይ ገርሞኛል።ለሁላቹም አላህ ምርጡን ሂዳያ ይስጣችሁ። አሚን።

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 4 дні тому

      አረማርያምን ትክክል በጣም ገርሞኛን ድፍረታ ጎበዝናት እኔ ብሆን ደግጨ እሞት ነበር ክው ብየ እደነግጥነበር

    • @MelkamShimelis-e3c
      @MelkamShimelis-e3c 4 дні тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 3 дні тому +1

    በስማም በዚጊዜ እዲአይነትሰውማግኝት ምንመታደልነው በማርያም እናትናልጁ ተባረኩ እመብርሀን ከልጆጋ አትለያችሁ በውነት ዘሌም ተባረክ እውነት አተንና ነስርን በገባችሁበት በወጣችሁበት እናትናልጅ ይጠብቆችሁ 💞💞💞🙏🙏🙏

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 4 дні тому +15

    ጀግናችን እኔ ቃላት የለኝም አንተም ዶክተሮም ሰላማቹ ይብዛ ፈጣሪ ይጠብቅህ የምር አንተ ትለያለህ ብዙ ሰዎችን ከጉዳታቸዉ አድነሀል የኛ መልካም ሰላምህን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 4 дні тому +5

    ትክክል ነው ዶክተር እናመስግናለን

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 4 дні тому +18

    ፈጣሪ ህይወትሽን ሙሉ ይባርክሽ ሰው ሲጎዳ ሰው ሲቸገር መርዳት መልካምነት ነው ፈጣሪ ይባርክሽ። ዘላለም አንተም ሳትፈራ የራሱ ጉዳይ ሳትል ጉዳዩ ጉዳዬ ነው ብለክ እዚህ ደረጃ ድረስ ስለተከታተልከው ድሮም የተባረክ ነክ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅክ።እሱም ስነልቦናው ታክሞ ቀዶ ጥገናም ቢሆን ተደርጎለት ህይወቱን እንዲቀጥል ፈጣሪ ይርዳው።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 дні тому +1

    እናት እና ልጅ ምን አይነት ::
    መልካም ስብእና ነው ያላችው
    እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጣችው ::
    እንደነዚህ ያሉትን መልካም ስዎች ያብዛልን ፈጣሪ ::
    እነዚህን ቤተስቦች ያለማድነቅ
    ያለ ማመስገን ፍፁም ንፉግነት
    ነው :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @AddisKassa-g9h
    @AddisKassa-g9h 4 дні тому +29

    እናትና ልጅ ኝግዚአብሔ ይስጣችሁ ዘላለም እንተም ተባረክ ክዶክተር ማገናኘትህ ተባረክ

  • @zaytunazaytuna9751
    @zaytunazaytuna9751 3 дні тому +2

    አብሽሪ ወንድሜ አንተ ወደህ አለመጣክ የ አሏህ ስጦታ ነው እኛ ኢትዮጵያኖች ችግር አለብን እኮ ትንሽ ነገር ከየን ሰውን መግለል አይዞኝ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 4 дні тому +90

    ውይ ሲያሳዝን ወዶ ባላመጣው ነገር እንዲህ መሳቀቅ 😢 እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይርልህ

    • @yoditdemissie1112
      @yoditdemissie1112 3 дні тому +1

      Amen! Amen! Amen!

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 3 дні тому +1

      በጣም.ያሳዝናል.ሃራም.ወላ.የወለዱት.እናት.ያሳዝናሉ

    • @birtukanabebe5148
      @birtukanabebe5148 3 дні тому +2

      ብርቱካን፣
      እውነትን፣ፈልፍለህ፣ስለምታቀርብ፣
      እግዚአብሔር ፣ይባርክህ።

  • @Sara-q8b3d
    @Sara-q8b3d 3 дні тому +1

    ዘላለም አንድ ነገር ልንገርህ እኔና በረከት ዝንጀሮ የሚባለው በአገር ከተማ ውስጥ በጤና ጣቢያ በደቂቃ ልዩነት ነው የተወለደ ነው እና የበረከት ፋጥረት ከፈጣሪነው ሌላ ታሪክ የለውም ሰው ነው ጓበዝ ጀግና ዘናጭ እንደማንኛውም አይነት ሰው ነው ትንሽ ፌቱ ወደዝንጀሮ የመምሰል ነገር አለው በተረፈ የከባድ መኪና ሹፌር ነው አሁን ላይ ወይም ምርጥ የተዋጣለት ደላላ አሰፋ ከሚባሉ ሰዎች ጋ የሚውል የሚያድር ምርጥ የአራድዬ የአጋሮ ልጅነው

  • @كالكيدانكالكيدان
    @كالكيدانكالكيدان 4 дні тому +70

    የምር ልጂቷ ጀግና ናት የተባለከች ቅመም የሁነች ልጂ አቦ ተባረኪ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 дні тому +6

    የተባረከች ልጅ እድሜ ይስጣት ዋው

  • @AzebKidanemariam-x6l
    @AzebKidanemariam-x6l 4 дні тому +22

    ልብ ይሰብራል በማያውቀዉ ነገር ወደዚህ አለም መጥቶ ተሰቃየ ወይኔ ጌታየ መፍትሄ ስጠው🙏🏼❤

  • @AsAs-s5p
    @AsAs-s5p 4 дні тому +18

    ወንድማችን ጎበዝ ነህ በርታ ልጁን ጸበል ዉሰዱት ጸበል ይጠመቅ ❤❤❤❤😢😢😢

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 4 дні тому +11

    በጣም ይገርማል ።እናትና ልጅ በእውነት በጣም የተባረኩ ናቸው።በ እውነት መታደል እንድዝህ ቅን ልብ ያላቸው ያስቀናል።ሳይ ፈሩ እንደ ሰው መታገዝ አለበት ብለው ጫካ ውስጥ እየገቡ መርዳት በጣም በጣም እግዛብሄር ያደላቹ ናቸው።
    ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ።
    ዘለአለምየ ደግሞ ጅግና ጉልበትህ ይጠንክር
    የተናገርክበት ቀለም የረገጥክበት ሁሉ ለምለም ያድርግልህ።እድሜና ጤና ይስጥህ።❤❤❤❤❤

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 4 дні тому +3

    ልጅቷ ና አናቷን እግዚአብሔር ይባርካቸው አንተ ጎበዝ ተባረከ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BLove-dt3lm
    @BLove-dt3lm 4 дні тому +22

    ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ይሰውረን ልጁ ያሳዝናል በጣም ልጅቷ እና እናቷ ፈጣሪ ይባርካቸው ዞላ አንተንም በየሄድክበት እመቤቴ ትከተልክ

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 4 дні тому +4

    ተባረኪ ጅግና የእግዚአብሄር ሰው ናት

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 дні тому +16

    በእውነት ልጅቷን አለማድነቅ ይከብዳል እግዚአቤሔር ይባርክሽ እህቴ ልጁ ግን እግዚአቤሔር አምላክ ይርዳው በጣም ነው የሚሳዝነው

  • @ማማእናቴ-ዐ6ጸ
    @ማማእናቴ-ዐ6ጸ 4 дні тому +3

    እንዲያው ዘልየ በሰርጄሪ የሚስተካካልበት ነገር በኖር እላለሁ በጣም ነው ያሳዘነኝ እናትና ልጅ መመስገን አለባቸው

  • @kidistabraham8757
    @kidistabraham8757 4 дні тому +22

    ምናለ ሁላችንም እንደልጂቱዋ ብንሆን ታድላ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 дні тому +2

    ልጁ በጣም ነው የሚያስዝነው አስለቀሰኝ 😢😢😢😢እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይባራካቹ ❤❤❤❤

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 4 дні тому +8

    እቺን ልጅና እናትዋን አለማድነቅ በእውነት ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይባርካችህ❤❤
    ዘሌ ሁሌም እንደምትለዉ እዚህ አገር ያልተሰማና ያልታየ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም በትክክል ፈጣሪ ከእንደዚህ ነገር ይሰዉር😢😢

  • @umuabdellah-k2n
    @umuabdellah-k2n 4 дні тому +2

    እርጉዝ የሆነች ሴት አዘውትራ የምታየዉን ሰዉ አይነት ነዉ የምትወልደዉ ምናልባት እናቱ እሱን እርጉዝ ሆና ያለችበት አካባቢ እንጨት ለቀማ ስትሄድ በየ ቀኑ ዝንጀሮ ስለምታይ እሱን የሚመስል ወልዳ ሊሆን ይችላል እንጂ በተአምር የዝንጅሮ ልጅ ሊሆን አይችልም ፈረንጆች የሚቀባጥሩትን እኛ አንቀበልም ዬሴፍ አንጀቴን ነዉ የበላዉ አላህ ይርዳዉ ልጅታን በጣም ነዉየማደንቃት ተባረኪ ዘሌጀግናዉ ያሰብከዉ ሁሉ ይሳካልህ 🎉

  • @KasechAbaba-vk4wz
    @KasechAbaba-vk4wz 4 дні тому +20

    ወይኔ ስጠብቅ ነበር እንኳን በሰላም መጣቹ ዘሌ በርታ እህቴ መልካምነትሽ በዚው ቀጥዪ

  • @netsanetabera1936
    @netsanetabera1936 4 дні тому +2

    እናትና ልጅ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እውነት ምን እንደምል አላውቅም ❤

  • @hirut8456
    @hirut8456 4 дні тому +9

    ዞላዬ የተውደድክ ወንድማችን ቅን ልብ አለክ ሁሌም እንደምትለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ያልከው ሁሌም እየሆነ እያየን ነው ዛሪ ግን በደብ ቦታውን አግኝቷል እግዚአብሔር ይርዳው ያማል ምን ይባላል ይከብዳል ዞላዬ ኑርልን❤
    ልጅቷ ግን so smart

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 2 дні тому

    አቤት ስንት ዓይነት ቅን ሰዎች አሉ እኔ ይህችን ወጣት ልጅ ከእናትዎ ጋር ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ለዚህ ልጅ የመኖር ትርጉምን ስላሳዩት ፈጣሪ ይባርካቸው አሜን !!!

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 4 дні тому +29

    እመቤቴ ከእናትሽ ጋር ትባርክሽ እሱ መድሀኔያለም እድገት አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 4 дні тому +2

    ድምጽ ደስሲል እረ ፌመስ ትሆናለክ ውጣ ውዳችን አሁን ዘሌ አለ ልጅቷ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዳችን 👏🇪🇹🇪🇹💕💕💕💯💯💯

  • @EteFhse
    @EteFhse 4 дні тому +8

    እህት አለምዬ አግዚአብሔር ያልታሰበዉን ፀጋ ያልብስሽ ከእነ እናትሽ ፈጣሪ የመረቃችሁ ናችሁ ተባረኩ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤አይዞህ ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ😢

  • @GenetBekele-b1v
    @GenetBekele-b1v 4 дні тому +1

    በጣም ያሳዝናል እናትና ልጅዘሌአንተም ልትመሰገኑ ይገባል ፈጣሪ ይርዳችሁ ከዚህ ነገር እንድታወጡት በርቱ

  • @AllFah-r5x
    @AllFah-r5x 4 дні тому +34

    ልጂቷ ግን እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካም ልብ ነዉ ያለሽ❤❤❤❤❤

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 4 дні тому +2

    ዘላለምዬ ወንድሜ ተባረክ 🙏 በጣም የሚያሳዝን ሰው 😭😭😭

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 4 дні тому +14

    ዘሊይ አንዠ ጀግና ምንም ቃል የለኝም ልጀታ ከነ እናታ አላህ ጤናና እድሜ ይስጣቹ

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 4 дні тому

    ይህን የሰው ልጅ ከሰው ተቀላቅሎ እንዲኖር ጥረት ላደረገችው ወጣት ሴት እጅግ አድርጌ አደንቃታለሁ ።መልካም እናት አሳድጋሻለች።መልካም ሥራ

  • @abhudhabiuas7419
    @abhudhabiuas7419 4 дні тому +15

    ጎበዝ ናቸው እናትና ልጅ ቀርበው ማውራታቸው

  • @ZinetYasin-l7j
    @ZinetYasin-l7j 4 дні тому

    ሡብሀን አላህ ሢያሣዝን ሠው ሥንባል አሥቸጋሪዎች ነው ለየት ያለ ፍጥረት ሥናይ ትሪት ከማድረጉ ይልቅ ማግለል እና ማሣዘን ነው የሚቸኩለን ይሄ ልጅ እሥከዛሬ የተሠቃየው ይበቃዋል እንርዳው ከሠውጋ መኖር ይቸምር ዘሌ አላህ ይጠብቅህ ልጂቱ ምንም ቃል የለኝም በምንም ልገልፃት አልችልም በጣም ልበ ንፁህ ልጅ ነሽ ካሠብሽበት ያድርሥሽ

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 4 дні тому +22

    ምን አይነት እግዚአብሔር የተባረከች ልጅ ነች!!❤❤❤❤

  • @habsha2529
    @habsha2529 4 дні тому +2

    አላህ ያቆይህ አቦ ያቆያችሁ እንኳንም ቀላቀላችሁት እንደት እዳሳዘነኝ እራሡ ፈልጎ አላመጣውም እንዲህ መሳቀቁ እፉፉፉ አደራ አሁንም ወደፊት እዳርቀው ከሠው ጋ መኖር አለበት ከቻልክ ለራስህ/ለጓደኞችህ ዘበኛም ቢሆን አስቀጥረው በሥበቡ ከሠውጋ መኖር እድችል👍👍👍👍👍

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 4 дні тому +8

    ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል በዝህ ሁሉ የተሣተፋችሁ በሙሉ አላህይርዳችሁያርብ❤❤❤❤

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 4 дні тому

    ይች ልጅ አና አናቶ አንዲት የተባረከ ናቸዉ. አድሜና ጤና ይስጣቻሁ. ወንድሜ ዘላለም ቃላት የለኝም ተባረክ. አግዚያብሔር ብድራትን ይክፈልህ.

  • @Emebet-xe4fb
    @Emebet-xe4fb 4 дні тому +20

    ልጅቱን አለማድነቅ ነፉግነት ነው በእውነት ❤❤❤❤❤❤

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 4 дні тому +1

    ሰላም ሰላም ዘሌ እደምን አለህ አሪፍ ስራነው ምትሰራው በርታልን አላህ ይድረስለህ አይዞህ ወድሜ❤❤❤

  • @መሪሁንአጌና-merihunagenatub

    *ወንድሞቼ ከዘሌ ጋር ቤሰሰብ መሆን ግድ ነው ባለ መፍትሔ ነው ለብዙ ሰው ደራሽ ጀግና ወንድማችን ነው*

  • @MakdesLekehu
    @MakdesLekehu 4 дні тому

    ሰው ከፍቷል ይባላል እንደዚህ አይነት መልካም ሰው አሉ የእናትና ልጅቷም በዚህ መልኩ በጣም ግለፁ ደግ የሰውን ቸግር የተረዱ ፈጣሪ የጠብቃችሁ

  • @Elisamazret
    @Elisamazret 4 дні тому +15

    ሲያሳዝን በፈጣሪ
    እግዝሀብሄር ይስጣችሁ እህቴ እስከናትሽ መልካም ሰው ናችሁ ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ

  • @samrawitabera3381
    @samrawitabera3381 3 дні тому

    ለእናትና ልጂቱ ቃላት ያንሰኛል እውነት የእግዚአብሄር ሰው መኖሩን ያሳዩን ስው አውሬ በሆነበት ሰአት ዝመን እኝክን የመሳሰሉ ሰዎች ብመኖራቸሀው ተመስገን……….

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 4 дні тому +31

    በጣም እምትገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር እናትና ልጁን እግዚአብሔር ይባርካቸው ለዚህ ያበቁት ሰዎች መሸለም አለባቸው።