አባወራ ማለት? " ጨጓራ ማለት ነው " ( ድንቅ ልጆች 62 ) -

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 521

  • @lijnattytube2922
    @lijnattytube2922 2 роки тому +11

    የኔ ጣፋጭ እድግ በል እሼ አቦ ኑርልን ፈጣሪ ከትምኪተኛ ከተኮለኛ ይጠብቅህ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 роки тому +104

    እባክህ ፈጣሪየ ለእነዚህ ህፃናቶች ብለህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የኔ ጌታ እድግ በልልን ❤️❤️❤️

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ውይይይ ልጆችጋ መዋልኮ ነፃ የሆነ ደስታ ርካታ አለው እሼ አንተኮ ትለያለክ የኔ ሠው አንተም ወልዴክ ሳም ባባዬ❤

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm

    ዛሬኮ እናቴ ጭቃውን አልፋለሁ ብላ ወደቀች ወይኔ በሳቅ አይ ልጅነት ንጹህ ወረቀት እኮ ናቸው የኔ ጣፋጭ 😍😍😂😂

  • @destinagasd5186
    @destinagasd5186 2 роки тому +11

    በጣም እምወደው ኘሮግራም ነወ እሸቱዬ እንዳንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን ፈጣሪ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር💚💛❤🙏🙏🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +10

    ወይ ልጅነት???? እንደፈለጉ የሚሆኑበት ግዜ😁👍🌺♥️

  • @ኢማንኢማን-ቨ5ዠ
    @ኢማንኢማን-ቨ5ዠ 2 роки тому +2

    ወላሂ እጂግ ድቅና አዝናኝ የሆነ ፕሮግራም ነዉ እሸ ቀጥልበት አገራችንን ኢትዮጲያንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልን 💚💛💗💚💛💗💚💛💗ለዘላለም ትኑር

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 роки тому +3

    እሹ ምርጥ ሰው ኑርልን እናመስግናለን ለምታደርገው ነገር ሁሉ ከልጅ ልጅ ከአዋቂ አዋቂ
    ወላ ትለያለክ

  • @moges1151
    @moges1151 2 роки тому +1

    እሸ በጣም አዝናኝ መድረክ ነው እንወድሀለን እናከብርሀለን

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 роки тому +1

    Eshe enkan dehina metah 💚💚💚💚 yene wedochi egziabher yasadgachihu💖💖💗💗💝💞💟💟

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 2 роки тому +32

    ይህ ፕሮግራም መቼም ቢሆን መቆም የለበትም♥️

  • @hqs8057
    @hqs8057 2 роки тому

    እሸቱ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው አንተ ለህፃናቶቺ የተፈጠርክነህ

  • @genetbarango9938
    @genetbarango9938 2 роки тому +1

    እውነትም ድንቅ ልጆች የኔ ጣፋጭ

  • @ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ

    ድቅ ልጆች የሁል ጊዜ ምርጫየ ልጂነቴን ያሰታዉሱኛል ንፅሆች ነጭ ወረቀት አቤት ልጂነት እደት ደሰ ይል ነበር

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya 2 роки тому +2

    ወይኔ እሸቱ ሆዴ በሳቅ ቆሰለኮ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ 🤣🤣🤣🤣

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay 2 роки тому +18

    ልጆች የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬወች የኢትዮጵያ ተስፋወች ❤🥰🥰

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ

    አፉ ሲጣፍጥ እድግ በል👌😍😍😍😍😍

  • @salome5498
    @salome5498 2 роки тому +6

    በጣም የምወደው መርሀግብር ነው:: ግን ልጆችን ከፍቅርና ትዳር ጋር የተያያዘ ጥያቄ ባይጠየቁ እመርጣለሁ:: በግልፅ የሚተላለፍ ስለሆነ ለሌሎች እንደ ጥሩ ነገር እንዳይወስዱት እፈራለሁ

  • @heliyoutube7282
    @heliyoutube7282 2 роки тому

    🤣🤣🤣ወይኔ አሼ ዬኔ ምርጥ💝💝💝👌🤣🤣

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 роки тому +17

    ትልቅ ክብር አለኝ ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸው።

  • @getanehshiferaw2262
    @getanehshiferaw2262 2 роки тому

    ejig betam new feta yakut. Thank you Abenether.

  • @fhfvhb1002
    @fhfvhb1002 2 роки тому +6

    እሼቱ ንፁህ ኢትዮጲያዊ ወንድማችን ነው የድንቅ ልጆችን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው!!

  • @s.m.749
    @s.m.749 2 роки тому +5

    ዶንኪ ቲዩብ 1ሚልየን ሰብስክራይበር ሊሞላ 187 ሺ ብቻ ቀረው!! 👏🏽👏🏽 ጎበዞች!!!

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 роки тому +9

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እሸ በጉጉት እየጠበቅሁ ነበር እግዚብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ ደስ ሲሉ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 2 роки тому +66

    እሼ እንኳን ደህና መጣህ! የኔ ቆንጆ እንደዚህ ጥፍጥ ብለህ እደግ በል 🥰🥰🤣🤣🤣🤣😘😘😘

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ዶኬ ዮቱብ የሁልጊዜ ምርጫዬ👌

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 роки тому +2

    እንኴን ደና መጣችሁ እግዚአብሔር ያሳድግህ አፉ ጣፋጭ ነው 💖💖💋💋

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 роки тому

    Egzabehir yasadgachw &Thanks Eshe Abesaw

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 2 роки тому +1

    Well come Ashu
    ወይኔ በማርያም ደስ ስትሉ አሁንስ ልጅ መውለድ እያማረኝ ነው 😂😂😂😍😍😍

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 роки тому +2

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @bernitube8363
    @bernitube8363 2 роки тому +1

    እሼ ምርጥ ሰው በጣም ድንቅ መርሃግብር ነው የምታዘጋጀው ...ትልቅ መሰረት እየጣልክ ነው ያለኸው በርታልን

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 роки тому +5

    እሽዬ ሁሌም ደስ ይበልህ አባቴ❤️ ድንቅ ልጆች በጣም ደስ የሚል ነዉ እናመሰግናለን

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 роки тому +2

    የኔ ማር እግዛብሔር ያሳድጋቹ አይ ልጅነት 😂😂😂ከልጅ ጋር መዋል ምንኛ ደስ ይላል ምወደው ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን እሸቱ እንደዚ ዘና ስለምታረገን 🙏🏼

  • @munamuna8297
    @munamuna8297 2 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ 👍👌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ቤቲነኝ
    @ቤቲነኝ 2 роки тому +2

    ዛሬማ በሳቅ ሆዴን አመመኝ 🤣🤣🤣🤣🤣 ድርቅ ብለው ቁጭ 🤣🤣🤣🤣

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 2 роки тому

      ክክክክክክክክክክክወላሂ እንባየ እስከሚፈስነው የሳኩት

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 роки тому +10

    እሸት እንኳን ደህና መጣህ እውነትም ድንቅ ልጆች አወጣጥ ትችላለህ መልካም ዛፍ ሁነን መልካም ፍሬ እንናፈራ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን ከስደት መልስ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 роки тому

    እሼ!! እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ!
    ልጆች በዚህ እድሜ ነው "መቀረጽ" ያለባቸው የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ!!

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 роки тому +1

    ጣፋጪ የሆነ ልጂ አሏህ ያሣዲግህ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ ለነዚህ ሕጻናት ሲል አገራችንን ሰላም ያርግልን::💚💛❤️🇪🇹

  • @askiitube2927
    @askiitube2927 2 роки тому +3

    እባክህ ጌታ ሆይ ለእነዚህ ህፃናት ብለህ ሰላም አንድነት ፍቅር መልስለን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 💒🙏💝💛💚

  • @rahatube4249
    @rahatube4249 2 роки тому +41

    እሽ እንኳን ሰላም መጣህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን 💔💔 ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኑ አድሱን ቻናል ተቀላቀሉ ዉዶቸ😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 2 роки тому +1

    እሼ ምርጥ ሰዉ እዉይ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግክ😘😘😘

  • @kemalaman8163
    @kemalaman8163 2 роки тому

    ባጣም አሪፍ ነው በርቺ እህቴ ዳስ ሚል ጊዜ ነባራን 💋

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    አበት ደስ ሲሉ ቅመሞች ፈጣሪ ያሳድጋጅሁ

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ 2 роки тому +1

    ጣፋጭ ልጅ እድግ በልልኝ የኔ ውድ

  • @gloriascott5089
    @gloriascott5089 2 роки тому +3

    እሼ እረረ በሳቅ ነፈረኩ 😂😂

  • @sabamogessabi329
    @sabamogessabi329 2 роки тому

    እድግ በሉ😆😆😆😆😂😂😂😂😍

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 роки тому

    Eshetu enkuwan be selam metake, egizabher yexabeqhe tebarke, betam yemegarem lijoche nachu egizabher yebarkachu, esu yexabeqachu 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈edge tabarku

  • @fozihabsha3616
    @fozihabsha3616 2 роки тому +2

    ኧረ እሼ ቅንብር ትጠላለህ😅😅😅

  • @weynitube4121
    @weynitube4121 2 роки тому +1

    እፉ የእኔ ጣፍጭ. አፌ ቁርጥ ይበል. አፉ ሲጣፍጥ

  • @fatumayoutube8794
    @fatumayoutube8794 2 роки тому

    እሸቱ ግን ምን አስበህ ነው ከአይምሮየ በላይ ሆንክብን እኮ ኑርልን 1000 አመት ኑርልን እኔም ኢን ሻ አላህ ስመጣ ከልጀጋ እመጣለሁ በርታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታ

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret270 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde3426 2 роки тому +1

    ቅዱስ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው

  • @hagoseassefa9918
    @hagoseassefa9918 2 роки тому +1

    ይምችህ አድናቂክ ነኝ ይምችህ በርታ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 роки тому +2

    በኡነት እሸ አተ የምትወልደው ልጂ አይቸው እዳተ በቀልድ የተዋሀደ ቁምነገረኛ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ልጂ ይስጥህ በጣም ነው የማገብርህ እሽየ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому +3

    ክክክክክክክክ ባባዬ ፀሀይ እኔን ብቻ ነው የምታቃጥለኝ አላለም

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 роки тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኢትዮጵያ ልጆች ልጆች ንፁህ ልብ ነዉ ያላቸዉ !!

  • @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም

    ያሳድግህ የኔ ጣፉጭ 😘😘💋💋እሺዬ ክበርልኝ እኔና አንተ መቼ ነዉ የምንወልደዉ 😋🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድግህ 😘😘😘 ሆዴ ነፈረ🤣🤣🤣🤣🤣 እድግ በል😘🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 роки тому +12

    አምስተኛ ነኝ በፋኖ ይሁንባችሁ ሳሙኝ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 роки тому +1

    PURPOSE BLACK ETHIOPIA ☑️

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ

    የኔ ማሮች እድግ በሉ እሼ ምርጥ ሰው
    👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ጌታ ያሳድግ 😍😍😍😍😂😂😂😂

  • @Ekru22513
    @Ekru22513 2 роки тому +10

    ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ በሰርቤት ለሚገኙ እስረኞች

    • @Ekru22513
      @Ekru22513 2 роки тому

      @@ewnettube2001 እሺ

  • @tarikferita9067
    @tarikferita9067 2 роки тому +1

    እውነት ልጆች እኮ ፍቅር ናቸው አሹ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn 2 роки тому +2

    እሰይ የኔ ጣፋች ፈጣሪ ያሳድግህ🥰🥰🥰🥰🥰 ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑደመ ለእስረኞች😭😭😭😭

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 роки тому +1

    Yene marrrrr ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 роки тому +1

    Tilobign wonid lij betam new yemiwodew uuuuffffffff kedusye egzabiher yasadigek ❤️❤️😘😘😘😘

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    እሼ እንኳን ሰላም መጣህልኝ የኔቆንጆዎች አላህ ያሳድጋቹ የኔ ማአር አደበቶች ያረብ ለናተ ለህፃናት ሲል ላገራችን ሰላሙን አምጣልን ያረብ

  • @rejoicejedidiah2049
    @rejoicejedidiah2049 2 роки тому

    ጣፋጭ ህጻን! እድግ፡ ብርክ በልልኝ የኔ ጣፋጭ

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 роки тому +1

    እፍፍ ልጆችኮ ልዩናቸዉ እመቤቴ ታሳድጋቹህ እሼ አተኮ ትለያለህ ወልደህ ለመሳም ያብቃህ

  • @nuredinsheger7919
    @nuredinsheger7919 2 роки тому

    እድግ በል የኔ ጣፍጭ

  • @aregashgebr344
    @aregashgebr344 2 роки тому +2

    አረ የዛሬው ይለያል በሳቅ ሞትኩ እሼቱ መለሰ እናቴ ጭቃውን አልፋለሁ ብላ ወደቀች አላለም የኔ ጣፋጭ የኔ ኮፍጣና😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤👌👌👍👍👍👍👌👌

  • @Hagos1018
    @Hagos1018 2 роки тому

    ደስ ስትሉ ተባረኩ 😀😀😀😀አቤላዘርየ 🤣🤣🤣

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 2 роки тому

    በጣም ጣፍጭ ልጅ

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz 2 роки тому

    😁😂😂😂😂😂መፈቀለ እስቲዲዮ ወይኔ ጌታ ፍቅር የሆኑ ልጆች

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 роки тому

    Welcam eshetu babye yen denbusbush fetri ysdeghe 😁😁😁😁😁😍😍😍💚💛❤🙏

  • @hiwet6014
    @hiwet6014 2 роки тому

    የኔማር እግዛብሄር አምላክ ያሳድግህ

  • @talakfilm28
    @talakfilm28 2 роки тому +1

    ቅዱስዬ አንደበቱ ሲጣፍጥ ❤❤❤

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому +1

    ሁለተኛ ነኝ
    እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @tigistgetenete3139
    @tigistgetenete3139 2 роки тому +1

    እሼ የኔ ውድ የማልሰለችህ የምር ኑርልን

  • @fafibam3819
    @fafibam3819 2 роки тому

    Yene tafach edeg belelegn habibi 😍🙏❤❤🙏

  • @bilalbest9604
    @bilalbest9604 2 роки тому +1

    እሸቱዬ እኔን ደግሞ መቸ ነው የምጋብዘኝ እኔም እኮ ልጅ ነኝ 😂😂😂

  • @gygggsjejjdjd3910
    @gygggsjejjdjd3910 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰Tebareki

  • @italemhaylu4868
    @italemhaylu4868 2 роки тому

    Wowowow😂😂😂😂😂😂😂😂❤ woye yelije negere 😘😘😘😘😘😘😂😂😂😂😂😂😂

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ወይ እሼ የዛሬ እግዶችክ ልዮ ናቸዉ አባወራ ማለት ጨጋራ ነዉ አላለም ትንሹ በጣም ያስቃል ወይ ማን እደልጅነት ምናለ ተመልሶ ቢመጣ ዉድድድድ ነዉ የማረጋቹ ፈጣሪ ያሳድጋቹ💕❤❤❤🙏

  • @oneeritrea725
    @oneeritrea725 2 роки тому

    Aseye konjeye👌

  • @genetlobe8506
    @genetlobe8506 2 роки тому +1

    በጣመ ደስ የሚል ኘሮግራም ነው በተለይ ከልጆች ጋር ማሳለፍ ዘና ያደርጋል በዚሁ ቀጥሉበት

  • @hayutiabdu26
    @hayutiabdu26 2 роки тому

    allah yasadgk yene tafach allah hagerachn Ethiopian selam adrglim

  • @lulu-ld1di
    @lulu-ld1di 2 роки тому +2

    ስወድው ይሄን ፕሮግራም

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 2 роки тому

    ክክክክክቅ አባወራ ጨጎራ ደስ ይላል ::ክክክክክቅ ወይ ልጀነት ::

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 2 роки тому

    የማልወደው ምግብየለም አላለም kkkkkkk

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 2 роки тому

    የእኔ ቆንጆ ደስ ሲል አላህ ያሳድግክ

  • @nuraliis7du7jk8u
    @nuraliis7du7jk8u 2 роки тому +4

    በጉጉት ነበረ የጠበኩት 😁😁😁 በጣም ነው የሚስቁት ልጆቹ

  • @suzanayemane9740
    @suzanayemane9740 2 роки тому

    MARYAMAWIT daniel betam dess tilal.she is cuteeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

  • @mass_tube2740
    @mass_tube2740 2 роки тому

    eshtu #1👍

  • @minasmidea
    @minasmidea 2 роки тому +1

    በርታልን እሼ ብዙ ከአንተ እየተማርኩ ነው

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 2 роки тому +2

    ክክክክክክ ኡፍፍፍፍፍፍ ደስስስ የሚሉ ህፃናቶች እሽ አየህ የአፍሪካ መሪዎች ጊዜው ሲደርስ ሙጭጭ የሚሉት ወደው አይደለም ምርጫ ብትል ሰላማዌ ሰልፍ አይሰሙም ክክክክክ

  • @easyandtastyrecipes4512
    @easyandtastyrecipes4512 2 роки тому

    ልጅ እኮ አይዋሽም “እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።”
    - መዝሙር 127፥3

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 2 роки тому

    ወይይይይስወዳችሁ ድንቅልጆች እሸቱዬ እወድሀለሁ