ለሊቃነ ጳጳሳት መልእክት አለኝ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Рік тому +761

    እንደዚህም አይነት እግዚአብሔር የባረከው ድንቅ ልጅ አለ😮 ወይ ጉድ እኔ በ27 አመቴ የሱን ያህል እውቀት የለኝም!እግዚአብሔር ሆይ ከሰጠኸኝ እንደዚህ አይነት ልጅ ባርከህ ስጠኝ ካልሆነ ይቅርብኝ! ጌታ በቤቱ አፅንቶ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ ሚናስዬ የኔ ጨዋ የነገ ፍሬ🥰 እናትና አባቱ በዚህ መልኩ እየቀረፃችሁ ለምታሳድጉት ወላጆች ምስጋና ይገባችኃል! ቤታችሁ በበረከት ይሙላ! ❤️🙏🥰

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Рік тому +553

    _እናት በስነመግባር በሐይማኖት በኢትዮጵያዊነት ልጆቻችሁን የምታሳድጉ ቤተሰቦች ክብር ለእናንተ ይሁን❤❤❤❤_

    • @mamakonjo7972
      @mamakonjo7972 Рік тому

      እሸቱ ቨ😊አንዳድ ባለሐብቶች ዳንኪራ ጨፋሪከሚረዱ ይሕንን ልጅ ያሣድጉት።፡

  • @tewodroswoldesemayat7299
    @tewodroswoldesemayat7299 Рік тому +1116

    በጣም ድንቅ ልጅ ነውና ከተቻለ ባለፈው ለመሱድ እንዳዘጋጀኸው አንዱ ገዳም ወስደህ የመነኮሳትን ወይንም የሊቃነ ጳጳሳት መኖሪያ ወስደህ ለየት ያለ መርሐ ግብር ንታዘጋጅ ጥሩ ይመስለኛል። በርቱ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Рік тому +14

      በትክክልልል

    • @myoutube6311
      @myoutube6311 Рік тому +45

      ሳህ❤❤❤❤እንድህ አይነት ልጆች ናቸው ለወዴፊት ያገር ተስፋ አላህ አገራችንን ሰሏሟን ይመልስልን

    • @RahelRahel-bv3ii
      @RahelRahel-bv3ii Рік тому +6

      Takalal❤❤❤❤❤

    • @fantayebara8435
      @fantayebara8435 Рік тому +6

      በትክክል

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku Рік тому +3

      Betekekel

  • @እማፍቅርሶልያናእናቴ

    በስላሴ ስም ምን አይነት ልጅ ነው ጀግና

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 Рік тому +19

    የሰማእቱ የህፃን ቅዱስ ሚናስ ልጅ ነህ አንተ ሳትሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው አንተ ላይ ሆኖ ሚናገረው የሚይስተምረን 😢😢😢 በረከትህ ትድረሰን ፍፃሜህ በቤቱ ይለቅ 😢❤

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Рік тому +217

    ጀግና ፈጣሪ ለነዚህ ህፃን ስትል ሰላሙን አምጣልን😢😢😢

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Рік тому +119

    አላህ ያሣድገው እያዝናና የእምነት መልክቶችን አሥተላልፏል
    ከሙሥሊሞችም ከክርሥቲያኖችም የእምነቶቻችነን
    መልክት የሚያሥተላልፉ አቅርቡልን
    ምርጥ ትውልዶችን የምንተካ ያድርገን አሚን

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 Рік тому +29

    ወንድም እሸቱ እስከ አሁን ካቀርብካቸው ድንቅ ልጆች ይህንን ታዳጊ የሚስተካከል የለም በእውነት ይገርማል እግዚአብሄር እንደሚፈልገው ፍላጎቱን ያሳካለት ዓሜን !!!!!

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 Рік тому +51

    እናንተን የመሳሰሉ ልጆች ስላሉልን በኢትዬጵያ ተስፋ አንቆርጥም እግዛብሄር ይባርክሕ

  • @mekdiyekidyelij4233
    @mekdiyekidyelij4233 Рік тому +15

    እንደ ሚናስ ያለ ልጅ ያድለን🙏🙏🙏
    አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቀው አምላክ ፈቃዱ ሆኖ ያሰበውን ያሳካለት

  • @silvanasilvana3189
    @silvanasilvana3189 Рік тому +296

    የዛሬዉ ይለያል ላሳደጉህ እናትና አባቶች ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል🙏

  • @yeshiwlijetube
    @yeshiwlijetube Рік тому +600

    ፈጣሬ ሆይ ሐይማኖታችንን ጠብቅልን ባአሁኑ ሰአት የተጨነቃችሁ ተከለ ሐይማኖት ጨንቀታችሁን ይፈታላችሁ🙏

  • @asni4265
    @asni4265 Рік тому +160

    ያባቶችን ልብ ለልጆች የሚባለው ይሄ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግክ ያቆይክ

  • @TsegeySeyoum
    @TsegeySeyoum Рік тому +3

    የሚናሥ ወላጆች እንዴት የታደሉ ናቸው ክብር ለናንተ ይሁን ሚናሥ ጎበዝ ልጅ በተለይ የሐይማኖታችንን. ጉዳይ አጥብቀህ. ይዘኽዋል እንዴት እንዳሥደሠትከኝ. ተባረክ እድግ በልልን ጥሩ ትምሕርት ነው ያሥተማርከን ሚናሥ። እሼ ድንቅ ልጆችን በማቅረብህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ ።

  • @heralassefa8955
    @heralassefa8955 Рік тому +1

    በጀመሪ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲክ ያሉ ልጆች ስላላሳጣን በመቀጠል ልጆች የወላጆች ውጤቶች ናቸው ተባረኩ እውነት እግዚአብሔር የፍሬአችውን ውጤት እድሜና ጤና ሰታችው ያሳያችው እግዚአብሔር በቤቱ አንፅ ፈተናውን ሁሉ ጉልበት ሆኖ ጠብቆ ያሳድግክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ Рік тому +207

    ፐ እመብርሀን በቤቱ ታፀናህ ❤ የሀሳብህን መሻት ትሙላልህ አባቴ❤🙏🙏🙏

  • @kalekidanamare7193
    @kalekidanamare7193 Рік тому +82

    ቅዱስ አማኑኤል ያሳድግ ድንግል ማርያም የልብህ መሻት ትሙላልህ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ🙏🙏🙏

  • @demewezkefelegn7890
    @demewezkefelegn7890 Рік тому +145

    እውነት ለባትና ለናቱ ትልቅ ክበር ይገባችሆል ነገን በናንተ ውስጥ እናያለን❤❤❤

  • @medinamohammed9813
    @medinamohammed9813 Рік тому +98

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ልጁ በእምነቱ ላይ ያለው ፅናት ሳላደንቅ አላልፍም ወላጆች ሊመሰገኑ ይገባል

  • @sindukonjo
    @sindukonjo Рік тому +26

    ጌታ ሆይ ይህን ብላቴና በጥበብና በሞገስ በቤቱ አሳድገው❤

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 Рік тому +131

    አቦ ይሄ ልጅ ከዚህ በላይ መድሃኔአለም ይባርክህ ሀሳብና ምኞትህን ያሳካልህ በቤቱም ያቆይህ።❤❤

  • @ትግራይዓደይመዓረይ

    😢የመጨረሻ መልእክቱን ስስማ 😢 እንባዬ እህህህህ። እንደ አፍህ ያድርግልን ድንቅ ልጅ

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 Рік тому +67

    የኔ አባት አላህ ያሳድግህ እንዴ እንዳተ ታንፀዉ የሚያድጉበትን ቤተ እምነት ነው እያፈረሰ ያለዉ ምን አይነት ትዉልድ ልያፈራ እንደሆነ አላዉቅም እንግዲ ፍርድ ከላይ ነው የምንጠብቀዉ 😢

  • @maharigebrehiwet1810
    @maharigebrehiwet1810 Рік тому +1

    ዬኔ ጠፋጭ ምጡቅ አእምሮ እግዚኣብሄር በጥበብ እና በሞጎስ ያሳድግህ ኤርትራዊ ነኝ በጣም ነው ምወዳችሁ ክብር ለእግዚአብሄር ለድንግል ማርያም ልኢየሱስ አባቱ እና ለእናቱ ና አሽዬ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Рік тому +3

    ድንግል ማርያም ታሳድግክ የኔ ውድ አንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይለምልም እሰኪ ይህ ልጅ ገዳም ሔዱ አባቶችን ይይ የምትሉ በላይክ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Рік тому +188

    ኢትዮጲያ ማለት ረቂቅ ሚስጥር የሆነች አገር ናት !!wow የሚገርም ልጅ እድግ በል!!💚💛❤

    • @nurushafi
      @nurushafi Рік тому

      ሀሀሀሀሀሀሀ ረቂቅ ማለት በአይን የማይታይ ማለት ነው 😅😅 ሌላ ወርድ ቢጠቀም ይሻለው ነበር😅😅😅

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Рік тому +2

      ​@@nurushafi ምን አሳቀሽ😮

  • @yeabadefris3703
    @yeabadefris3703 Рік тому +105

    በስመአብ ቃላት ጠፋብኝ ማርያምን!!!!!
    ሀገሬ የኔ እናት ዛሬም ተስፋ አለሽ 🙏🇪🇹✝️😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥እግዚአብሔር ለናንተ ሲል ይማረን

  • @firehiwottilaye4413
    @firehiwottilaye4413 Рік тому +62

    እናትና አባትህ ምንኛ ስራ እንደሰሩብህ ከእግዚአብሔር የተሰጣቸውን ሀላፊነት እየተወጡ ያሉ ብርቱ ክርስቲያኖች እንደሆኑያሳየህ ብሩክ ልጅ እግዚአብሔር አሁንም በቤቱ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ አንተ ለቤተክርስቲያን ተስፋዋ ነህ።

  • @AlemayehuAbera-yn1kf
    @AlemayehuAbera-yn1kf Рік тому +1

    ልብ ያለው ልብ ይበል እግዝአብሄር በዚህ ልጅ የፈለገውን መልዕክ ተናገሯል፡፡ እውነትም የታሪክ ተወቃሽእንዳንሆን፡፡

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb Рік тому +1

    ህፃኑ ቅዱስ ሚናስ ታሪክ ና ተጋድሎውን ደጋግመ ያየሁትና የምወደው ነው
    አሁን ኢትዮጵያዊ ሚናስ ህፃኑ ቅዱስ ሚናስ ያሰብከውን ይስጠህ በቤቱ ያፅናህ ወላጆችህ ይባረኩ

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 Рік тому +87

    😢😢😢😢😢 እመብርሐን በጥበብና በሞገስ ታሳድግህ የመጨረሻው መልክት ልብ ይነካል አቤቱ የሠራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ለነዚህ ህፃን ስትል ሐገራችነን ማርልን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Рік тому +51

    እመብርሐን ከልጇ ከወዳጇ ጠብቃ ተሳድግ ምርጥ ህፃን

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Рік тому +207

    እግዚአብሔር ስለ እኛ ለእኛ በልጆች በኩል ይናገራል ወገኖቼ🙏🙏🙏

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Рік тому +3

      በጣም በአንድም በሌላም ያስተምረናል ምን ዋጋ አለው ልባችን ተሸፍኖ አምጠን የለን😢😢😢😢😢😢

    • @fantayebara8435
      @fantayebara8435 Рік тому +2

      በጣም በትክክል

    • @jerrybeshah0721
      @jerrybeshah0721 Рік тому

      በትክክል …!!!

    • @afrahsuleiman4880
      @afrahsuleiman4880 Рік тому

      ❤❤❤❤

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Рік тому +9

    የኔ አባት እድግ በል የዝህ ልጅ ፕሮግራም እየሳኩኝ ሳይሆን እያለቀስኩኝ ነዉ ያየሁት ያሰብከዉ ሁሉ ይሁን እግዚአብሔር ይርዳህ እምገርም ቤተሰብ ነዉ እንዳለዉ ያስታዉቃል ❤❤❤❤

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 Рік тому +2

    እሼ ይህንን ልጅ ሳይ ከዚህ በፊት አሜን የሚባል ልጅ አቅርበህ ነበር የድጓ ትምህርት መማር እፈልጋለሁ ያለው ልጅ በመድሃኔአለም በድጋሚ ብታቀርበው ደስ ይለኛል በጣም ድንቅ የሆነ ልጅ ነው አባቱንም ለማግኘት መልእክት አስተላልፎ ነበር ይሄንን የምልህ ልጁን እንድታስታውሰው ብዬ ነው እና እባክህ በድጋሚቢቀርብ ይሄ የኔ ሀሳብ ነው ።ከተስማማህ ተቀበለው ካልሆነም ምንም ችግር የለውም ።
    እሼ ክበርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ደስ ይሉኛል።

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Рік тому +11

    አላህ ይጠብቅህ ያሳድግህ
    ሀሰብህን ፈጣራ ህልምህን ያሳካልህ
    ድስ የሚል ልጅ🎉❤🎉❤

  • @hiwot7004
    @hiwot7004 Рік тому +89

    እሼ ትክልለኛ እና የሚዲያህ ሞገስ የሆን ልጅ ነው ያቀረብከው !! ❤❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    የዘመናችን ድንቅ ልጂ አላህይጠብቅህያረብ እድግበል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 Рік тому +1

    እኔ ሙሰሊም ነኝ ግን ማሻ አላህ የዚህ ልጂ ቤተሰብ በጣም ጎበዝ ናቸው የናትና የአባት ነው ይህ ውጤት አላህ ተክፍ ይጠብቅህ በምታምንበት እምነት እደዚህ ጠካራ መሆን ያኮራል

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Рік тому +6

    አላህ ያሳድግክ በኢትዮጲያዊነት ስነምግባር ማሳደግ ማለት ልክ እዳንተ ነው ሁላችንም በእምነትም ሆነ በኢትዮጲያዊነት ልጆቻችንን እናሳድግ 💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰🥰💞🥰💞💞🥰🥰

  • @zekirahayat2384
    @zekirahayat2384 Рік тому +69

    እድሜ ይስጣችሁ የዚህ ልጅ ቤተስብ የእውነት ኢትዮጵያ በእንደዚህ አይነት ልጆች ተስፍ አለት ተመስግን ❤

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 Рік тому +23

    የዶንኪ ቱዩብ የመጀመርያም የመጨረሻውም ብሩህ አእምሮ ባለቤት እንግዳ ነው ። እግዚአብሔር ምኞትህን ከፍፃሜ አያድርስልህ።

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 Рік тому +44

    የኔ ውድ እመቤቴ ያሰብከውን ታሳካልህ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤❤

  • @tewahedohaymanote2819
    @tewahedohaymanote2819 Рік тому +2

    ከወለዱ አይቀር እግዚ አብሔር የባረከው ልጅ ሲሆን እንደት ደስ ይላል።የልብህን መሻት እግዚ አብሔር ይፈፅምልህ🙏

  • @ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ

    በእውነት የሚደነቅ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እሁንም አብዝቶ ይባርከው የወላጅ እናቱ ምስክርነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር ጥበቡን ሚስጥሩን ጸጋዉን ከሙሉ ጤና ጋር የማቱሳላን እድሜም ያድልህ መድኃኔዓለም የልብህን መሻት ይሙላልህ በዉነት ምን እንደምል ቃል እረኝ እግዚኣብሄር የመስገን በናተ ብህጻናት ተስፋ አለን❤❤❤❤

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 Рік тому +23

    እኔ ቃላት አጠረኝ ለዚ ልጅ ለቤተሰቦች እዲይ ላሳደጉክ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +19

    መስቀሉ❤ በአዛኝትዋ❤ ሚናስ❤ ታማኝ የእግዚአብሔር አገልጋይ👏 ክርስቶስን በማገልገል ለፍፃሜ ያድርስህ ጎበዝ መልካም ልጆች መሰረታቸው ቤተሰብ ናቸውና ወላዲተ አምላክ ትባርካቹ እኛንም ለዚ ክብር ያብቃን ልጆቻችንን በክርስቶስ ክርስትያን አድርገን እንድናሳድግ አምላከ ቅዱሳን ያግዘን መልካም የውሀ አጋር ያድለን አሜን❤

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ Рік тому +27

    እናትና አባትህ ምስጋና ይገባቸዋል እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልን አሰብክበት ድረስ ወላዲተ አምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ በሃይማኖት ታፅናህ ❤ ውድድድ ነው የማደርግህ የኔ ጌታ

  • @enat245
    @enat245 Рік тому +6

    በየሲስ ስም ቃላት አጠርኝ ምን እደምል ጌታ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እደምናይ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግህ ❤በድጋሚ ይቅርብልን🙏❤

  • @አማንበአማን-ዀ1ዐ
    @አማንበአማን-ዀ1ዐ Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ድንቅ ልጆች ስላለቻት ኢትዮጵያ እሚገርም ልጅ ነው::እመብርሀን ያሰብከውን ሁሉ ታሳከልህ!!

  • @meskeremmenelik1128
    @meskeremmenelik1128 Рік тому +43

    😍😍😍😇😇😇 ልዑል እግዚአብሔር እና እናቱ ድንግል ማርያም ጠብቀው ፣ ከልለው ያሳድጉህ❤❤❤

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Рік тому +55

    በእዉነት የዛሬዉ ልዩ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግህ በተለይ መጨረሻ ላይ ያስተላለፈዉ 😢 አባቶች ቢሰሙ የሁላችንም መልእክት ነበር አምላከ ቅዱሳን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Рік тому +34

    አምላኬ ሆይ እምዬ ተዋህዶ ጠብቃት ከክፉ መከራ እንዴት ደስ የሚል ልጅ ሀሳብክን እግዚአብሔር ያሳካልክ 🙏🙏🙏🙏

  • @zeharahassenzeharahassen9220
    @zeharahassenzeharahassen9220 Рік тому +4

    አቤት እንደዚህ ሆኖ ከቀጠለ ደስ ሲል እናትና አባት ብሎ ዝም ናቸው አላህ ይጨምርላችሁ ልጆቻቸሁን ቀልጣፋና በነፃነት እንድናገሩ የምታደርጉ ቅን አስተሳሰብን የምታዳብሩ በርቱ

  • @asterjahni3083
    @asterjahni3083 Рік тому

    በስመአብ እሼ ምን አይነት ድቅ ልጅ ነው የእግዝያብሔር ፀጋ የደረሰበት ተበረክ

  • @sofanitgirma8734
    @sofanitgirma8734 Рік тому +8

    እንደዚህ አይነት ልጅ ሳይ እንደገና ስለ ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳደርግ ያደርገኛል። እግዚአብሔር አምላክ በጥበቃው አይለይህ። በጥበብ አትረፍርፎ ያሳድግህ።

  • @የክርስቶስባርያ-ቀ1ዀ

    ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ🤲

  • @samerameme750
    @samerameme750 Рік тому +11

    እባካችኡን ይኤ ድንቅ ልጅ ብዙ ላይክ አርጉትና ተመልሶ ሌላ ታሪክ ያስተምረናል እደዚ አይነቱን ድንቅ ልጆች ያብዛልን ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏❤❤❤👌👌👌👌

  • @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ

    ኢትዮጵያ ወደፊት ታላቅ ተስፋ አላት እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ያሉትን ልጆዎች ያብዛልን ቤተሰቦቻቸውን ይባርክልን

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 Рік тому +2

    እመብርሀን የልቦናህን መሻት ትፈፅምልህ በእውነት ድንቅ ልጅ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ እድግ በል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እውነት እኔ ቃል ያጥረኛል አንተን ለመመረቅ ለዚህ ሁሉ መመስገን ያለባቸው ከአምላክ በታች እናትና አባትህ ናቸው ፍሬው የሚያምረው ዛፉ መልካም ሲሆን ነው ፍፃሜውን ያሳምርልን የነገ የቤተ ክርስቲያንና የሀገር ተስፍ ነህ እድግ በል አሜን አሜን አሜን

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Рік тому +25

    ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነው? እግዚአብሔር ያሰብከው ቦታ ያድርስህ እመቤቴ ታሳድግህ 🙏🏽

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ Рік тому +42

    😂ወይኔ ህጻኑ የኔ ማር ድግ በል እስኪ ድምጥ ሁነን ለቤተምነቶች

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Рік тому +6

    እሼ ለዚህ ልጅ የተለየ መንፈሳዊ የሆነ ነገር ማዘጋጀት አለብህ በእውነት ትልቅ ሰው የማያውቀውን ነገር ነው እሱ የሚያውቀው የዚህ ልጆች ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይሄ ለሀገር የሚጠቅም ልጅ ነው እድግ በልልኝ

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Рік тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ የልብህን መሻት ትሙላልህ የኔ ጣፍጭ የተዋህዶ ልጅ ❤❤❤❤

  • @alemuisraelfikru6598
    @alemuisraelfikru6598 10 місяців тому +1

    "ኢየሱስም በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት አደገ።" እግዚአብሔር አምላክ ሁሉጊዜ ከእሱ ጋር ይሁን፤ ድንቅ የኢትዮጵያ ወንድ ልጅ አምላክ ህልሙን ያሳካለት።

  • @hdhfgdgs8898
    @hdhfgdgs8898 Рік тому +43

    ወላዲት አምላክ በጥበብ በሞገስ ታሳድግህ አቤት አስተዳደግ ክብር ላሳደጉህ እናትና አባት ኡፍ❤

  • @ትግራይዓደይመዓረይ

    ይህ የእሼ ስጦታ ነው ቅዱስ ሚድያ √√√❤እሰይይይ ከኛ ከትላልቆች ተስፋ ባይኖርም በህፃናቱ ተስፋ እናደርጋለን በእውነት እግዚአብሔር ስለነዚህ ህፃናት ብሎ ይማረን ይታረቀን አሜን። ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ልጅ እድግ ምንድግ በል ❤ላሳደጉ ቤተሰብ ምስጋና ይገባቸዋል በእውነት።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Рік тому +37

    ለዝህ ልጅ ቤትሰብ ክብር ይግባችዋል ❤እንድህ ነው ልጅ ማስድግ ❤

  • @BatseMasfin-gj3xf
    @BatseMasfin-gj3xf Рік тому +2

    የዛሬውስ ይለያል እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ለእናትና አባትህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ቃላት አጣውለት

  • @tewabechabebe5919
    @tewabechabebe5919 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህ ያሣምርል እድግ በልልኝ፡፡

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ

    የሚገረም ልጂ እመ ብረሐን ፍጻሜህን ታሳምረልህ ❤

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +22

    ቸሪቱ እማምላክ ይዙ ማን ይፈራል ዘ ሚናስ ቸሩ እግዚአብሔር ያሳድግህ ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ይጠብቅህ ለአባቱቻችን መልዕክት ሲያስተላለፍ አንጀቴን በላው😢😢😢

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Рік тому +33

    እፍፍ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያሳድግህ አምላከ ቅዱሳን መጨረሻህን ያሳምረው❤❤❤❤እንዲህ በሐይማኖት ጠንካራ አርጋችኹ ከእግዚአብሔር በታች ወላጆች በእውነቱ ጎበዞች ፈጣሪ ይስጣችኹ❤❤❤❤❤

  • @tsgiegalhageretigrey1192
    @tsgiegalhageretigrey1192 Рік тому +3

    በስመኣብ በጣም የሚገርም ልጅ ኣብዝቶ ይባርከህ እግዛብሔር እመቤትየ ማርያም ታሳድገህ የኔ ልዩ እኔ እን ስሜ ክርስትያን

  • @tibebualmaz2577
    @tibebualmaz2577 Рік тому +5

    እግዚአብሔር በቤቱ አፅንቶ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ ሚናስዬ የኔ ጨዋ የነገ ፍሬ🥰 እናትና አባቱ በዚህ መልኩ እየቀረፃችሁ ለምታሳድጉት ወላጆች ምስጋና ይገባችኃል! ቤታችሁ በበረከት ይሙላ! ❤🙏🥰

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Рік тому +11

    ይሄ ድንቅ ልጅ ደግሞ ይቅረብልን 👍👍👍 የምትሉ 👍👍 አድረጉ

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 Рік тому +28

    የሚገርም ነው ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ህጻን ሚናስ

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ Рік тому +17

    ሚናስዬ በቤቱ ያፅናህ አድገህ ጥሩ እረኛ አገልጋይ ለመሆን እግዚአብሔር ይርዳህ እመ አምላክ ትጠብቅህ ፍትህ ለቤተ ክርስቲያናችን ለሚታረዱት አባቶቻችን 😢😢😢😢

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa Рік тому +4

    ቤተሰቦቹ እግዚያአቤሄር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ እሚገርም ልጅ እግዚያአቤሄር ፍጻሜህን ያሳምረዉ በቤቱ ያጽናህ❤❤❤❤❤

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Рік тому

    እግዚአብሔር ያሣድግህ እደግ በእግዚአብሔር ቤት መጨረሻህ ይመር
    በዚህ አጋጣሚ እሸን ማመሰገን እፈልጋለዉ እደነዚህ አይነት ልጆች አምጣልን🌹🌺🌺🌺🌺💐🌾🌾🌾

  • @samirasamira7080
    @samirasamira7080 Рік тому +16

    😂😂😂😂😂😂😂😂 የነጌው ቲክቶክ ታየኝ ሀሀሀሀ ማነው እንደኔ የሆነ ነገር የሰማ አላህ ያሳድግህ ቤቢየ

  • @togadalgie4430
    @togadalgie4430 Рік тому +17

    ይህ ልጅ ካየሁዋቸው ሁሉ ኣስገራሚ ኣዕምሮ የተለግሰው ይመስላል::❤❤❤

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +30

    ባባባዬ እድግ በል የልቤን ነገርከኝ ቤትክርስትያን ፈተና ላይ ነች ትክክልል😢😢😢😢 ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይባርክ እንዴህ ነው😢

  • @tsigemariambeyeneali7590
    @tsigemariambeyeneali7590 Рік тому

    የሚደንቅ ልጅ ነው ። አውቀቱን ፈጣሪ አብዝቶ ሰጥቶት ወደ አሰበው አላማ የድርሰው። ተባረክ ለወላጆችህ ደገፊ ለሀገርህ ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ያድርግህ።

  • @bizualemtesfa6882
    @bizualemtesfa6882 Рік тому

    እግዚአብሔር ያሳድግህ! የልብህንም ሀሳብ ይፈጽምልህ።
    ዶንኪ ቲዩብም ድጋሜ እንደሚያቀርበው ገዳማትንም እንደሚያስጎበኘው ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Рік тому +13

    በጣም የተባረከ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ቤቱ ያሳድግህ ወላጆቹ የተባረኩ ናቸው ሌሎች ልጆችን ማስተማር አለበት የኔ አባት❤❤❤❤

  • @msfatama9308
    @msfatama9308 Рік тому +25

    ፈጣሪ እደዚህ የተባረከ ልጅ ይስጠን አሜን ይስጠን በሉ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +21

    እውነትም ድንቅ ልጅ እግዚአብሄር የተመኘኸውን በሙሉ ያሳካልህ::

  • @mimia7202
    @mimia7202 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ቤተስብህን ይባርክልህ አቦ ምን አይነት እናትና አባት ነው ያሳደገህ ተባረኩ🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @sewnetdemesew5566
    @sewnetdemesew5566 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤❤❤❤

  • @KidistHabte-m5e
    @KidistHabte-m5e Рік тому +19

    እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ አሜን

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    አሰይ የኔ ጌታ ከብር ለእናት ለአባትህ አንፀው ላሳደጉህ አውይ አፈህ መጣፈጡ እግዚአብሔር በቅፉ ያሳድግህ❤

  • @ሠብለ-አወቀ
    @ሠብለ-አወቀ Рік тому +14

    እመብርሃን የልብህን መሻት ከሃፂያት በስተቀር ታስፈፅምልህ እድግ ምንድግ በል❤❤❤❤

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 Рік тому

    እጅግ በጣም ድንቅ ልጅ ሁለት በኩል የተሰየፈ ሰይፍ
    እግዚአብሔር ያሳድገው
    እሼ ለአንተም ጤና እድሜ ይስጥህ

  • @wellogondergojamshewaamahr570

    በጣም ገራሚ ልጅ ነው በቤቱ ያፅናህ ላንተ ቃልየለኝም እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሣድግህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @birhanmosisa3570
    @birhanmosisa3570 Рік тому +29

    እመቤቴ ትጠብቅኽ እድግ በልልን 🥰🥰🥰 እንደአንተ አይነቱን ትውልድ ያብዛልን እግዚአብሔር ✝️✝️✝️🥰

  • @Sepira63
    @Sepira63 Рік тому +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ከእግዚአብሔር በታች ወላጆች በሚገባ ኃላፊነታቸውን እየተወጡ ያሉ መልካም አረያ ናችኹ ክበሩልን 😍🙏

  • @gig9732
    @gig9732 Рік тому +24

    ሰላም ለሃገራችን
    ፍቅርና አንድነት ለሕዝባችን💚💛❤
    ገረምከኒ አሉ አባ ጰንጠሌዎን❤የኔ ጌታ አምላከ ቅዱሳን መሻትሕን ያስፈጽምሕ!❤❤❤

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Рік тому +3

    ❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ አንተ አይነቱ ብሩህ አእምሮ ያላቸውን የወድፊት ሀገርና ሃይማኖታችንን የሚጠብቁልን ህጻናትን ያበርክትልን በቤት በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግልን

  • @asefumoges2997
    @asefumoges2997 Рік тому +4

    በስመ ክርስቲየን አሁን እኔ 😢😢😢 ጌታ ሆይ ወደ ቤትህ መልሰን የጠፋነውን ልጆችህን ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ለወላጆቹ❤ 🙏