ቤተሰብ + | ዉርስ ፍለጋ | የአቶ ጌጤ ፊልም ዳይሬክተር ሱራፌል ዳንኤል ሌላ አነጋጋሪ ፊልም | Amharic Movies Full Length Films 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 156

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +37

    ጋጋ ገራገር አድናቂህ ቤተሰብ እንኳን በደና መጣችሁ

  • @semutube8222
    @semutube8222 4 роки тому +45

    ፊልም ነዉ ተከታታይ ድራማ
    በነገራችን ላይ አቶ ጌጡ በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ያላያችሁ እዩት

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ምርጥ አስተማሪ ነው👍 ወይኔ ጋጋ እዚም ጋ ያስፈራል 😀😀😀😀

  • @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
    @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 4 роки тому +6

    ዋው በርቱ ደሥ ይላል ክላሢካሉን ቀንሡት ሌላው አሪፍ ነው

  • @cutenoob8331
    @cutenoob8331 4 роки тому

    Woow mirt new bartu Endat Akwrtu Bart 👌👌❤❤

  • @SelamAbebe-mt8do
    @SelamAbebe-mt8do 5 місяців тому

    ልጁ የወንድ ቆንጆ ነው በጣም መቼም ከቀረፃ ቡሀላ አትለቀውም

  • @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ

    ደስ ይላል በርቱ 😀😀 እያዝናና ያስተምራል

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому +9

    እንዲህ ያለ ፍጹም ጋጠ ወጥ የሆን ድራማ ከኢትዮጵያ ባህልና ስርዓት የወጣ! ምነው ቤተሰብ+ ሲባልኮ በህጻናት ፊት የሚነገሩ፣ታላቅን ማክበርና መደማመጥ ያደግንበት ነበር። ገና በመግቢያው ላይ ሚስት በባሏ ላይ በይፋ ስትማግጥ ማየታችን ገርሞን ሳንጨርስ ባሏ ሲመጣ ግን ወጠጤውን ወንድ ዲሽ ሰሪ ነው ብላ ታስተወውቅና ጨርሶ በሚያሳፍር ሁኔታ ያሸረጠውን አንሶላ ፊታቸው ከመቀየርም አልፎ ለአባ ወራ መሰሉ ሰው ...ውይ ብቻ በጣም አስቀያሚ ነው። XXXXX

    • @amiratube3467
      @amiratube3467 4 роки тому +1

      በትክክል

    • @marefiyabizuneh5520
      @marefiyabizuneh5520 4 роки тому

      You are absolutely right. I just feeling embarrassed eventhough watching alone, please people think about generation, kids............

  • @የኡሚናፍቂነኝ
    @የኡሚናፍቂነኝ 4 роки тому +5

    አያምርም የምትሉ ደነዞች
    በጣምምም ደስስስስስ የሚል ነውውውው በርቱቱ

    • @Kidus346kidus
      @Kidus346kidus 4 роки тому

      ዝሙት እያያቹ ያምራል ማለት በሽታ ነው እሺ አይቶ መመኘት ሀጥያት መሆኑን አታውቂም

  • @selamawitayane1888
    @selamawitayane1888 4 роки тому

    ስንቴ ምርጥ ጋደኛሄ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +4

    ወይኔ ጋጋን ስፈራዉዉ ግን ምርጥ አክተር ነዉ

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 4 роки тому

    ከምር አሪፍ ድራማ ነው ተመችቶኛል ደብሮኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ በርቱ ጎበዞች😘😘💕

  • @ጥበብቲቪ
    @ጥበብቲቪ 4 роки тому +3

    i loved it keep up the good work

  • @enatannafaki920
    @enatannafaki920 4 роки тому +2

    ምርጥ ፊልም እኮ ነው

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 роки тому +20

    አር ጋጋ እዚህም መጣህ ወይኔ ያኔ ልጆች ሆነን ስርየት ቀን አይተን ማታ እየቃዥን ምናድረው ነገር መቼም አይረሳም 🙆🤣🤣🤣🤣🤣

  • @addasd262
    @addasd262 4 роки тому

    ዋው በርቱ

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 4 роки тому +2

    እንኳን ደህናመጣችሁ 👍👍

  • @ሀና-ኸ9ጘ
    @ሀና-ኸ9ጘ 4 роки тому +2

    መጀመሪያ ያየሁት ፊልም ጋጋነው በጣም ነበር የሚያሥፈራው ሀቤት እደት እደተጨነኩ በቸም አረሳውም

  • @yohannesyb496
    @yohannesyb496 4 роки тому

    ሚገርም ነው 👍👍

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 4 роки тому +10

    ትላልቅ ሤቶች ግን እንደ እናት ሥትሠሩ ነዉ እሚአምርባችሁ የምን አልጋ ነዉ😏

    • @bettyfasil4229
      @bettyfasil4229 4 роки тому

      Hahahahaha

    • @apirashmamo1148
      @apirashmamo1148 4 роки тому

      ትክክል

    • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
      @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 4 роки тому

      እዉነት ነዉ ግን በዚ ብዙ ሰዉ ይማርበታል ለብር ብለዉ ሹገር ዳዲ ሹገር ማሚ የሚጠብሱ ሰዎች ስት ከድምያቸዉ ከሚያሱና ከሚበልጡ ጥቅም ለሚወዱ ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @Yanet-ne3dl
    @Yanet-ne3dl 6 місяців тому

    Gn mech new mkitayew pls

  • @timesigntimesigne9228
    @timesigntimesigne9228 4 роки тому

    ሰለሞን እኛ ኢትዮጵያን በጣም እንወዳለን ኑርልን ወንድማችን

  • @ምሬሀለውበለኝስለድን-ዸ5ጰ

    እንኳን ደህና መጣችው በጉጉትስንጠብቅ ነበረ እናመሰግናለን

  • @deribhana7436
    @deribhana7436 4 роки тому

    Wowww 💐💐❤❤

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 4 роки тому

    በጣም ምርጥ comedi ነው 😁😁😁😁

  • @yeemamabet6256
    @yeemamabet6256 4 роки тому

    Keep up the good work

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 роки тому

    Wow!

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 роки тому

    ምርጥ ስራ

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    ሰላም

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 3 роки тому

    እእእእእ። ይቾቤት ጉዳዱዳ እደጁታው። ትርምስምሳ የወጣነወ። አይይይይይ😂😂😂😂😂😂👈

  • @bluesticker3762
    @bluesticker3762 4 роки тому

    ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ

  • @SaraLima-u1f
    @SaraLima-u1f 7 місяців тому

    😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤wow

  • @Abinetze
    @Abinetze 4 роки тому

    Welcome😀😀

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 4 роки тому +1

    ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤🙏🙏🙏👍

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 4 роки тому

    ጋጋየ ምርጥ ፊልም ስራና ልክ እንደስርየት አደነባብረን እባክህ ስወድህ

  • @mituyedegelmaryamlij7138
    @mituyedegelmaryamlij7138 4 роки тому

    woww wednewal

  • @antonellavitale7264
    @antonellavitale7264 4 роки тому +2

    አሪፍ ነው።😂

  • @fregeremew7463
    @fregeremew7463 4 роки тому

    የእማማ ቤት ድራማ ሰሪዎች እና ዳይሪክተር ጎበዝ ግን በቲቪ እንያችሁ

  • @zedzed9196
    @zedzed9196 4 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @ሢርቅመኮነን
    @ሢርቅመኮነን 4 роки тому +4

    ምኑም አልጣመኝ ብቻ ተከታታይ ድራማ ነገር መሣይ ነው ልበል ?

  • @monicalove4162
    @monicalove4162 4 роки тому

    Betam yemideber new uffffff setasetelu azeg! Gaga ezeh menor yelbetem

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 4 роки тому +2

    ሙኑ ላይ ኖው ኣነጋጋሪ። ይሄ ኮ ግሎብላይዜሽን ኖው በየ ኣህጉሩ ኣለ በተለይ አሮፕ። እዉነት እማ ኣንጥላ ቁስል መደበቅ መድሃኒት እንደ መደበቅ ኖው።

  • @علیتلج-ث9ر
    @علیتلج-ث9ر 4 роки тому

    በጣም ያስጠላል ደህሞ ህፃናት ከማይደርሱበት ቦታ ይቀመጥ

  • @amg6560
    @amg6560 4 роки тому

    በርቱ
    እኛም እናያለን

  • @timesigntimesigne9228
    @timesigntimesigne9228 4 роки тому

    ሰላሞንዬ ኑርልን ኑርልን ወንድማችን

  • @sarasisayi6631
    @sarasisayi6631 4 роки тому

    ፊልም ነዉ ወይስ ተከታታይ ድራማ ነዉ የኢትዮ ፊልም ደግሞ ሁሌም አጨራረሱ አያምርም

  • @አይንዬየባቷልጅ
    @አይንዬየባቷልጅ 4 роки тому

    thanks

  • @fafiyasin7259
    @fafiyasin7259 4 роки тому +1

    አልገባኝም መጨረሻዉ ለመሖኑ ተከታታይ ድራማ ነው ደ?????

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 4 роки тому

    ሠላም እንኩአን ደህና መጣችሁ ሠላም ላገራችን ፍቅር ለወገናችን💙💛❤🙏

  • @lameboroheyila4261
    @lameboroheyila4261 4 роки тому

    እነታ የድረመዉን ነዉ በታግበር ሂወታቹ ለይ የምትፈፅሙት እዉነትም ጋርቤጆች ነችዉ።

  • @PhareTube
    @PhareTube 4 роки тому

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    😂😂😂😂 በጣም ያሥቃል

  • @allenibrahim3361
    @allenibrahim3361 4 роки тому

    ጋጋ እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @wabneganzwab6330
    @wabneganzwab6330 4 роки тому

    Gaga berta ere aftenew

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 роки тому

    ቤዛዊት ቆንጆ ጠፍታ ናፍቃኝ ነበር ስላየዋት ደስ ብሎኛል ጋጋ አንተ ግን መቼ ነው መላክ ሆነው የሚተውኑት እንቢ በሉዋቸው ለደራስያን

  • @medahanitlema7692
    @medahanitlema7692 4 роки тому +1

    Enakuwan besalam metachulen Gaga techalalek unat

  • @kikoadido2316
    @kikoadido2316 4 роки тому +2

    Ye yakob lijoch kemilew film gar characterochu yimesaselalu tarikum endezaw

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 4 роки тому +5

    እዚህ ሰፈር የምትመጡ ውድ ኢትዮጵይውያን
    በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ የኔ ምላሽ ከብርሀን የፍጠነ ነው:: ከሁሉም በላይ :-
    ሀገራችንን ሰላምና ጤና ያድርግልን 💚💛❤️🙏

    • @HA_TUBER_OFFICIAL
      @HA_TUBER_OFFICIAL 4 роки тому

      እሽ ሰኒ አንችም ብቅ በይ ወደኒ ቤት

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 роки тому

      Cored ኩኩ ቱዩብ ምግብ ቤት sub አድርጌሻለው ዛሬ የለቀቅሽውን ኩኪስ አብሬሽ ሰርቻለው በርቺ

    • @HA_TUBER_OFFICIAL
      @HA_TUBER_OFFICIAL 4 роки тому +1

      @@PeacefromJesus እሽ ማሬ በጣም አመሰግናለሁ

    • @HA_TUBER_OFFICIAL
      @HA_TUBER_OFFICIAL 4 роки тому +1

      @@PeacefromJesus ሰኒ ክፋችው ኢንተርናሽናል እሚለውን ፕላይሱን ቤሪ ፋይፍ አርጊው

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 роки тому

      Cored ኩኩ ቱዩብ ምግብ ቤት እሺ የኔ መልካም ተባረኪ እኔን ብትረጂኝ ላንቺ እንደማይጎድልብሽ አምነሻል ምርጥ ዜጋ ይሄ ነው ወገን 💚💛❤️

  • @yaredtesfaye1025
    @yaredtesfaye1025 4 роки тому

    Arrr btm yasetelal arrr ega Ethiopian lay Edezi ayent film ayamerebenem

  • @tsedeytube5148
    @tsedeytube5148 4 роки тому

    ድራማ ከሆነ አሪፍ ነው ቀጥሉበት❤ፊልም ከሆነ ግን ምንም ጥሩ ነው ሊባል አይችልም ምክንያቱም ጀመረጅ የተጨረሰ ነገር የለውም

  • @sinoranarda5762
    @sinoranarda5762 4 роки тому +1

    when will be the next episode released?

  • @abrakadabra611
    @abrakadabra611 4 роки тому +1

    Carry on with these episodes hahahah very interesting and funny 🤣🤣

  • @yosephgirma7324
    @yosephgirma7324 2 роки тому

    Where is chubiti

  • @madinahomar8494
    @madinahomar8494 4 роки тому +1

    ክክክክክክክክክ ወይ ዲራማ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 роки тому +2

    ፐ ጋጋ የትወና ፊዚካል አለው በራሱ
    ሆሊውድ ቢሰራ በጣም ይችላል

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 роки тому +1

    አለን አለን መተናል ቤተሰብ
    መች መች ነው ምትለቁት

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 4 роки тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 роки тому

      ሰብስክራይብ እንደራረግ ምአዛ?

    • @ethiomeaza4176
      @ethiomeaza4176 4 роки тому

      @@PeacefromJesus እሺ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 роки тому

      EthioMeaza ኢትዮ ምአዛ 84ኛ ሰብ አድርጌሻለው ብድርሽን መልሽ🙏

  • @hemi5174
    @hemi5174 4 роки тому

    አሮጊቶች ፊልም ላይ ሲቆሉ ሳይ በጣም ነዉ የሚያስጠሉኝ

  • @comment1375
    @comment1375 4 роки тому

    የታል እማማ ቤት🤔

  • @tenatube6865
    @tenatube6865 4 роки тому +1

    ውድ የSeven Tv ቤተሰቦች፣ ጤና ትዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ የጤና እና የውበት መረጃዎችን ያግኙ። አመሰግናለሁ!

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 роки тому

    ግራ አጋባኝ እንዴት ነው ድራማው

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 роки тому

    ክክክክ አቺ ፍቅር ክክክክ አለመሳቅ አይቻልም

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 4 роки тому +1

    ጋጋ ከጋጋነቱ መችነው ሚወጣው🙄 ጋጋን ብፈራውም ልዬው እስኪ

  • @junior_fantahun
    @junior_fantahun 4 роки тому

    ሰላም ሰላም ጓደኞቼ ፠፠፠ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ፠፠፠ አሜን ማለት እንዳትረሱ
    በመቀጠል በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ , ቆየት ያሉ እና አዳዲስ
    ሙዚቃወችን ከነግጥሞቻቸው በዚህ ቻናል ዉስጥ ታገኛላችሁ ፣ አመሰግናለሁ

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 4 роки тому +1

    ምነዉ ዳዉይ የለም ማለቴ ሻሩክ

  • @አዩሽፍቅር
    @አዩሽፍቅር 4 роки тому

    እሱ የሰራውን አንተ ደግሞ ቸክ ታደርገዋለህ አላለችም ባለየ ኧረ ባልዮው ንቃ በሀገር እና በሚስት ቀልድ የለም

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 роки тому

    የኢትዮጲያ ሰው እስከ ጫማቸው
    ምጣፉ ላይ ሶፋው ላይ ሲወጡ
    ቅር አይላቸውም
    እረ አርብ በጣም ጎበዝ
    ናቸው

  • @yannetadane5338
    @yannetadane5338 4 роки тому

    Ye asola dish 😆😆😆😆😆🤭🤭

  • @lilitube4018
    @lilitube4018 4 роки тому

    የሀም ከአስር ፖርት ባሃላ እንዳይዛጋ እንጅ

  • @mustafaalashoor6427
    @mustafaalashoor6427 4 роки тому +2

    Teketataye new weys endat new??

  • @birkineshtamiru4884
    @birkineshtamiru4884 4 роки тому

    Woowowowowowowowow

  • @mitaaster2462
    @mitaaster2462 4 роки тому +4

    ድምጽ አስተካክሉ ክላክሲዉን ቀንሱ

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 4 роки тому

    Yamgerma damem new enmasgenlen ketalubat

  • @azizatowfik6707
    @azizatowfik6707 4 роки тому

    No comment 🤐

  • @mimitube6615
    @mimitube6615 4 роки тому

    Araa Bee Dirimaa Yee Emabetani Simi Zim Bilachu Atixiruu

  • @yonatan_hailemichael8914
    @yonatan_hailemichael8914 4 роки тому +4

    Mert comdey 😂😂drama nw betley gaga yaskal😂😂😂

  • @hayathassen78
    @hayathassen78 4 роки тому

    ባሌ ግን ሲሰራ week signal ነው ሚለው አላለችም

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 4 роки тому +2

    ቧሏነህ 😂😂😂😂😂😂አይምጣድ ሠሪዋነው አላለም😂😂😂😂😂###

  • @እማሀገርኢትዮጵያ
    @እማሀገርኢትዮጵያ 4 роки тому

    Gaga bexam new misekew🤣

  • @bereketnigatu7216
    @bereketnigatu7216 4 роки тому

    አልጋው አሁን አሁን አለኝ

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 4 роки тому

    እሱ የሰራውን አንተ ቼክ ታረገዋለህ😳🙄😂

  • @fekadulmenta7737
    @fekadulmenta7737 4 роки тому

    የደነዞች ስብስብ ጋጋ ምን ነካህ ከነዚህ ጋር እራስህን አረከስክ

    • @sabere6758
      @sabere6758 4 роки тому

      Yerekesewu yanchi asteyayet newu

  • @tesfhikonjotesfhikonjo5030
    @tesfhikonjotesfhikonjo5030 4 роки тому

    ጋጋዬ

  • @sarateensy3086
    @sarateensy3086 4 роки тому

    ከጅምሩው ሽርሙጥና ስታስጠሉ

  • @najatmo5853
    @najatmo5853 4 роки тому

    የማማ ቤት ተቀየረንዴ

    • @7seventv21
      @7seventv21  4 роки тому +3

      are befetsum semonune esume melekek yejemeral

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 роки тому

    ቆይ በየድራማዉ በየፊልሙ የናተ መቀለጃ አደለችም ለጨነቀዉ አማላጅ ናትጅ በማርያም በማርያም የመሀላ ብዛል ለምን

  • @እግዚአብሔርታላቅነውM

    አረ ተው መላችሁ ጠፋ ሆሆይ አታምላክ አይ መላ ማጣት ሥት የሚያሥተምር እያለ ???

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 роки тому

    ወይ ጉድ ጋጋን ሰፈራው

  • @banchibeyene7221
    @banchibeyene7221 4 роки тому

    😁😁😁

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 4 роки тому

    ምነው የኢትዮጵያ ፓርላማ አስመሰላችሁት