Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 49 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 49

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 756

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 4 роки тому +29

    ስንቶቻቹ ናቹ እንደኔ ዘጠነኛው ሺ ድራማን በየሳምንቱ በጉጉት የምትጠብቁት❤️❤️
    በጣም ነው ምንወዳቹ ከናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን፡፡

  • @Prophetsolomonhaile
    @Prophetsolomonhaile 4 роки тому +73

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም ለፍልሰታ ፃም ፍትህ በግፍ ለተገደሉት ንፁሃን ፍትህ ፍትህ ባላጠፉት በማያቁት ለምን ይሞታሉ ፈጣሪ ፈራጅ ነዉ

    • @firdoseahmed2504
      @firdoseahmed2504 4 роки тому +3

      Beka yihe sim mekeyer mud hone aydel!😁
      Egnas nektenal yiblagn lalneka! 👎

    • @natenaelmekonen1335
      @natenaelmekonen1335 4 роки тому

      ሜላት ዩቱብ ቻናል አልሽ እንዴ

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 роки тому

      አይታችሁ አትለፋ በማርያም ይዣችሁሀለው comment ላይ ያለውን profile አንዴ በመንካት subscribe አርጉኝ
      በሁሉም በማርያም አይታችሁ አትለፋ🥺
      subscribe ካረጋቹ ፈጣሪ ይስጣችሁ

    • @temesgenargaw1043
      @temesgenargaw1043 4 роки тому

      meluye mee too

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому

      #Ethiopia : ላንቺ ስል ነው ምርጥ ምርጦቹ የሀገራችን አጫጭር ኮሜዲዎች
      ua-cam.com/video/G3HTPf5xMR4/v-deo.html

  • @leyuetesfaye5663
    @leyuetesfaye5663 4 роки тому +31

    ማነው እንደኔ እድለኛ ታላቅ እህቴ እርጉዝ መሆንዋን ዛሬ ነገረችኝ የሰው ደስታ እሚያስያደስተው

  • @ኤርሚያስበየነ
    @ኤርሚያስበየነ 4 роки тому +209

    እስኪ የጩቢቲ አድናቂዎች እጅ ወደላይ💋💋

  • @khloditv8000
    @khloditv8000 4 роки тому +50

    I am from Yemen 🇾🇪 and I got a lot of words are similar with Yemeni . Cuz we were in one land in the past
    Respect to all Ethiopian people 🇪🇹🇪🇹 love you from Yemen 🇾🇪

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 роки тому +6

    ሁሌም አንደኞች ናቹ ቲና ፎዬ ፀናብሽ 😂😂😂😂😂😂

  • @mitaaster2462
    @mitaaster2462 4 роки тому +182

    በዚህ ጊዜ እኛን ፈታ ለማድረግ የምጥሩት እናንተ ብቻ ናቹ

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 роки тому

      @ጉደኛው ቤተሰብ እንሁን

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 роки тому

      @Lucy Tube ሉሲ ቲዩብ ቤተሰብ እንሁን

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 роки тому

      mita ቤተሰብ እንሁን

    • @zweeky5976
      @zweeky5976 4 роки тому

      eyoha entertainment ዘጠነናዉ ሺህ - አስቂኘ ነገሮች

    • @hesanaytbe9017
      @hesanaytbe9017 4 роки тому

      @@zweeky5976 በቅንነት በተሠብ እንሁን

  • @tewededgmikael627
    @tewededgmikael627 2 роки тому +11

    እስቲ የአቡ አድናቂዎች እጅ ወደላይ 😍❤😍❤😍❤

  • @bemnetassefa347
    @bemnetassefa347 4 роки тому +6

    በጣም የገረሙኝ ይህንን ድራማ 👎 የሚያደርጉት ናቸው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሳሚየገብርኤልልጅ
    @ሳሚየገብርኤልልጅ 4 роки тому +15

    ዘጠነኛው ሺ ምርጥ ናችሁ እኔማ እየገረብኩ እራሱ እያየሁ ነው እንዳታቋርጡት ቀጥሉ 👍

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 4 роки тому +19

    ምርጥ ቤተሰብ ዉድድ ነዉ የማደርጋችሁ!!!

  • @kidustube
    @kidustube 4 роки тому +9

    ጩቢቲ ምርጥ ሰው😂😂😂😁😁😁 ፈጣሪዬ አገራችንን ሰላም አርግልን

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 4 роки тому +1

      ውድ ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሃለሁ፡፡ Subscribe አድርገኝ፡፡

  • @esayasaragaw2660
    @esayasaragaw2660 4 роки тому +2

    ጆሮ እየተቆነጠጡ እሚሳቀው ዘጠነኛው ሺ ላይ ብቻ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Prophetsolomonhaile
    @Prophetsolomonhaile 4 роки тому +53

    ሁላቹም በጣም ጎበዝ ተዋኒያን እናመሰግናለን ይመቻቹ

    • @werotube6325
      @werotube6325 4 роки тому +4

      Thanks

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому

      #Ethiopia : ላንቺ ስል ነው ምርጥ ምርጦቹ የሀገራችን አጫጭር ኮሜዲዎች
      ua-cam.com/video/G3HTPf5xMR4/v-deo.html

  • @mahmudfozifozi9533
    @mahmudfozifozi9533 2 роки тому +2

    ጩቢቲ ይመችስ 🥰🥰

  • @nahomnahom5947
    @nahomnahom5947 4 роки тому +5

    አቡን የምትሉ እስኪ

  • @ናርዲነኝየቱርኮችአፍቃሪ

    ቤሩት በተፈጠረው የሞቱትን እህት ወንድሞቻችን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን የተጎዱትንም ጨርሶ ይማርልን

  • @hayuahmed196
    @hayuahmed196 4 роки тому +1

    እንኮን ደህናመጣችሁ በጉጉት ነውየምጠብቃችሁ ውድየሀገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @bbella8552
    @bbella8552 2 роки тому +8

    The best sitcom ever descover

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 4 роки тому +5

    የዛሬው ደሞ ተመችቶኛል😂😂😂
    ጩባው ድንግልናሽ እስካሁን አለ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @tenatitytena5427
    @tenatitytena5427 4 роки тому +5

    Love it keep it up.

  • @selita5539
    @selita5539 4 роки тому +11

    "ምንድነው መቀማመል...ኧረ ተይ የዝንጀሮ ፍቅር አታርጊብኝ ተይ!" 🤣🤣🤣

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 4 роки тому

      ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡tnx

  • @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
    @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 4 роки тому +25

    እርዱየ የኔ ማር አቃጠሉሽ 😂😂😂 ሁላችሁም በጣም ነው ደስ እምትሉት 👍👍👍

  • @haftamhaftam7216
    @haftamhaftam7216 4 роки тому +3

    በጣም ሃርፍ ነው በርቱ

  • @ethiotiktok1608
    @ethiotiktok1608 4 роки тому +7

    ኮሮና ከአለም ጠፍቶ ፣ ዘረኝነት ወድሞ ፣ በስደት አለም ያሉት በሰላም ለሀገራቸው በቅተው
    በደስታ ለመኖር ያብቃን
    ሰላም ፤ ፍቅር ፤ ደስታ ቤታችሁ ይሙላ
    1 ላይክ = አሜን

  • @ሔዋንጎሹ
    @ሔዋንጎሹ 4 роки тому +4

    በየሳምንቱ ወገቤ እስኪቀጠቀጠ እኮ ምጠብቃቹ😍😘😂

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 роки тому +4

    ጎበዞች ናቹ በርቱ ተባረኩ እናመሰግናለን

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 роки тому +3

    አቦ ብሪ አሪፍ ሺባ ነው ይመችክ ሁላቹም ትችላላቹ
    ምርጥ እሁድ ይሁንላቹ 🌹🌹🌹

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 роки тому +1

    የድህነት ዋና ጠላት ዘረኝነት ብቻ ነው እሽ

  • @ትግስትያደርጋልንግስት

    ወዬ ጩባው በሳቅ አቡ ሁልሽም ውድድ💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @kababoushfilik5205
      @kababoushfilik5205 4 роки тому

      ❤❤yessss wusxe nawu Cubawu

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 роки тому

      አይታችሁ አትለፋ በማርያም ይዣችሁሀለው comment ላይ ያለውን profile አንዴ በመንካት subscribe አርጉኝ
      በሁሉም በማርያም አይታችሁ አትለፋ🥺
      subscribe ካረጋቹ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @tesfabelayenehtesfa7537
    @tesfabelayenehtesfa7537 4 роки тому +5

    አቤት ስወዳቹ ክምር

  • @dagiadmassu312
    @dagiadmassu312 2 роки тому

    Wow ነፍስ eko nachu betam new mewedachu

  • @yonihile7813
    @yonihile7813 6 місяців тому +7

    እስቲ የውሮ ድድብና የሚመቸው👍👍👍👍👍👍👍

  • @yahyaawol5519
    @yahyaawol5519 4 роки тому +3

    9 shi baga nagan dhuftaan💚💚💚

  • @omarzaid9451
    @omarzaid9451 4 роки тому +2

    ምርጦቺ እንኩዋን በሰላም መጣችሁ

  • @tezetateze7862
    @tezetateze7862 4 роки тому +4

    የመጨ ነው የምትመቹኝ አቦ ❤

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    ወይኔ ድግልናዬን ልሰጠዉ ፈልጊአለሁ ጩባዉ በሳቅ 😃😃😃😃

  • @salmaahmed7550
    @salmaahmed7550 4 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ 🌹🌹🌹🌹

  • @ewnetabiy2612
    @ewnetabiy2612 4 роки тому +9

    አቦ ይመቻቹ ሁላችውም አንደኞች ናችው ::❤❤

  • @glow3407
    @glow3407 4 роки тому +25

    ጩቢቲ እንደ እኔ የሚመቸው እስኪ ሰለም ሰለም አድርጉኝ

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 4 роки тому

      ሀይ ውድ ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሃለሁ፡፡ Subscribe አድርገኝ፡፡

    • @glow3407
      @glow3407 4 роки тому

      @@Tikuret_Media እሺ

  • @samuelsamuel5226
    @samuelsamuel5226 4 роки тому +1

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን በሽታውም ጠፍቶ ምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 4 роки тому +1

    ክክክክክክክክ ቲና ካቡ ጎን ስታድሪ ውበቱን ደፋብሽ ጩቢቲ የኔ ማኛ

  • @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
    @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 4 роки тому +14

    ይችን ኮመት ለምታነቡ ሁሉ እግዚሔርር ሀገራችን ስላም ያድርግልን አሜን

  • @heemh7690
    @heemh7690 4 роки тому +3

    ዋው ደስስስስይላል በርቱጨምሩበት

  • @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ

    ኑሩልን እኛ ፈታ የምታደርጉን በዙህ ግዜ ስወዳቹ ❤

  • @amantube9784
    @amantube9784 4 роки тому +3

    እንኳን ደና መጣችሁ ድምቀቶች
    ውድ የተዋህዶ እንኳን ለፆመ ፍስለታ በስላም አደረሳችሁ መልካም ፆም ይሁንልን አሜን

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 4 роки тому +2

    አይዞሽ ኢትዮጵያ እጠፍም ኢትዮጵያን እጠፍለሁ ያለ ነው ቀድሞ የሚጠፍው ለማንኛውም በጣም እወዳችሁአለሁ ።

  • @mariyamawitamaha3673
    @mariyamawitamaha3673 4 роки тому +7

    I am loving this thanks you guys you are the best ❤️😍😘😘😘😘😘😘😍😘😍😘😍

  • @slassianentertainment2992
    @slassianentertainment2992 4 роки тому +2

    ደረጄ ሀይሌ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ በሳቅ አንጫወት 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Dr.bereket
    @Dr.bereket 4 роки тому

    Guys be tv drama ley dinglena selemastet mawuret tinsh ayekebedem? Endezh ayinet negerochin batetekemu tru yemeslegnal Coz betesab andi ley yemiyayew drama selehona 🙏

  • @danebog3433
    @danebog3433 4 роки тому +15

    Pic ዛሬ እንዴት አባቱ እንዲታምሩ አንደኛችህ ናችሆ 🤩

    • @firdoseahmed2504
      @firdoseahmed2504 4 роки тому

      Ere minshe new pic aybalim peace new wey k amharic wey k english sathon!😏

    • @werotube6325
      @werotube6325 4 роки тому

      Thanks

    • @firdoseahmed2504
      @firdoseahmed2504 4 роки тому

      @@werotube6325 chanelshn visit adrigew neber gin video malet enquan besireat yematchiy lij wuro negn bity man yamnshal new Ke ewket netsa negn blesh new lol!👎😹😁😆demo tankes aybalim thanks new yemibalew wuy wurdet🙉😫

    • @werotube6325
      @werotube6325 4 роки тому

      Betame amesegenalew seteteme selaremachwo addis new gen yetekefetewe ok
      .........

    • @werotube6325
      @werotube6325 4 роки тому

      @@firdoseahmed2504 thankes amesegenalew

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 4 роки тому +1

    ወሮ የኔ መር በቂ ገደሺኚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 роки тому +6

    ዉይ አቡ ቲና ዉሮዬ ዉድድ ሁላችሁንም ሣላደንቅ አላልፍም በርቱ

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 4 роки тому

      ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡tnx

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 4 роки тому +2

    አንደኛ ናችሁ ልክ ልጃቸውን ነው የነገራችሁልን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samiwoldgbral7728
    @samiwoldgbral7728 4 роки тому +10

    ወይኔ ውሩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ

  • @mix-pk9hn
    @mix-pk9hn 6 місяців тому +1

    አቡ አሪፍ ነው

    • @mix-pk9hn
      @mix-pk9hn 6 місяців тому

      ረዱ ምትሉ እጅ ከፍ ❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤ረዱ

  • @djcoolethiopia6503
    @djcoolethiopia6503 4 роки тому +5

    ወንድማገኝ ለማ(ባርዬ) እና ሙሉው ክሩው እርጅም እድሜ እናመስግናለን የልባችንን ስለመትናገሩልን

  • @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
    @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 роки тому +8

    ውሮ እና ቲና ሁላችሁም ደሥ ሥትሉ

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 4 роки тому

      ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡tnx

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 4 роки тому +15

    Who else watches the drama and reads comments at the same time😄

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 4 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል እያሳቀ ያሰተምራል በርቱ ላይክክ

  • @jamilamohamed1577
    @jamilamohamed1577 4 роки тому +3

    አሪፍ ስራ ነው በርቱ በተራ በያለንበት በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን 🙏 welcome የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች 😍😍

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 4 роки тому +1

    አረ ኡ ጩቢቲ 😂😂😂 ኢትዮጲያዬ ሰላምሽ ብዝት ብሎ ለማየት ያብቃን ኢትዮጲያችን እንወድሻለን 😘💖💐

  • @bizuyat450
    @bizuyat450 4 роки тому +2

    😂😂😂😂😂አረ የውሮ ነገር ስወድሽ ከእውቀት ነፃ😍😍😍😍😍ሁላችሁንም ውድድድ አረጋችኋለሁ በርቱ 1ኛ ናችሁ👍👍👍👍👍

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 4 роки тому

      ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡

  • @ምስርልጄንናፋቂ
    @ምስርልጄንናፋቂ 4 роки тому +55

    በአሁን ሳዓት ዉሮን መሆን ይሻላል

  • @pscoanteneh1
    @pscoanteneh1 2 роки тому +2

    ሑላችሁንም እወዳችኅለው

  • @toentertainment9635
    @toentertainment9635 4 роки тому

    Ethiopian movies and music

  • @ymone2777
    @ymone2777 4 роки тому +1

    አይ ቲናየ ድንግል ነን ሲሎቸው አያምኑም
    እኔም ስንት አመት መፀዋት የከፈልኩበት ድንግሌን ለሀላሌ ለባሌ ልሰጠው ነው አላህ ብሎ ተተገኘልኝ ደስ ይለኛል እሱንም ደስ አስብለዋለሁ

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 4 роки тому

      ኢንሻ አላህ እኔም እሱ ፍቃድ ካሆና

  • @natia2216
    @natia2216 4 роки тому +2

    Why so many ads?

  • @NatinaelFilate-uq2kl
    @NatinaelFilate-uq2kl Рік тому

    ere abu, ena tina temechitechihugnal ❤❤❤❤❤

  • @HamadaOmer-g9h
    @HamadaOmer-g9h 4 місяці тому

    ቪድዬው ትራት የለውም ለምንድን ነው??

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 роки тому +8

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ሁለት ወንድማማቾች ወደ ትምህርት ቤት እየሄዱ ነበር፤ ትናንሾች ናቸው፤ ከሁለቱ አንዱ በእጁ ሳንቲም ይዟል፤ ሳንቲሙን
    በፍቅር ይዞ እንዳይጠፋበት ተጠንቅቆ ወደ ትምህርቱ እየሄደ ቢሆንም ያለመታደል ነገር ሆኖ ሲሮጥ 50 ሳንቲሟ ከእጁ አመለጠች።
    ልጁ ደንግጦ የጠፋበትን ሳንቲም ፍለጋ ኳተነ። ወንድሙ ግን ያቺ ሳንቲም የት እንዳለች ያውቅ ነበር። ሳንቲሟንም እንዳያት ሄዶ በእግሩ ቆመባት። ለወንድሙ "ደብተርህን ልያዝልህ
    ሳንቲሟን አንተ ፈልግ" ብሎት በሳንቲሟ ላይ እንደቆመ ለብዙ ጊዜ ተገትሮ
    ቀረ፤ ወንድሙ ለአንድ አፍታ ዘወር እንዲልለት ቢፈልግም ወንድምየው ግን ሳንቲሟ የወደቀችው እዚያው አካባቢ
    እንደሆነች ስለሚያውቅ ፍለጋውን ቀጠለ። በዚህ የተነሳ ለብዙ ሰዓት
    እቆሙበት ቦታ ከባድ ፀሐይ መታቸው። ትምህርት ቤትም ረፈደባቸው፤ ፈተናውም አመለጣቸው።
    ሁለቱ ወንድማማቾች የሆኑት ነገር በአሁኒቷ ኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው። ችግራችን ምን እንደሆነ እናውቀዋለን።
    የጠፋብንን ነገር እናውቀዋለን። ግን አንዳችን ለሌላችን መፍትሄ ከማፈላለግ ይልቅ በችግሩ መፍትሄ ላይ ቆመንበታል። በዚህ የተነሳ አንዳችን ለሌላው መሰል ወንድማችን ብቻ ሳይሆን ለራሳችን እንቅፋት ሆነናል። ለዚህም ነው ቅንነት በማጣት በሽታ ታውረን በመንገዳገድ ዘመናችንን እየጨረሰን ያለነው፡፡
    ✍እመኑኝ የተፈጠርንው ብቻችንን አይደለምና ሁሌም ለሌሎች እናስብ፡፡ ብቻውን እሩጦ አንደኛ የወጣ የለም፡፡ እናም ወዳጄ ወገንከን በመልካም አበርታው እንጂ በክፉ አትነሳበት፡፡
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

    • @zweeky5976
      @zweeky5976 4 роки тому

      eyoha entertainment ዘጠነናዉ ሺህ - አስቂኘ ነገሮች

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 роки тому

      አይታችሁ አትለፋ በማርያም ይዣችሁሀለው comment ላይ ያለውን profile አንዴ በመንካት subscribe አርጉኝ
      በሁሉም በማርያም አይታችሁ አትለፋ🥺
      subscribe ካረጋቹ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 4 роки тому +1

    እረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @nasatnasat1663
    @nasatnasat1663 4 роки тому +1

    የጩቢቲ ቤተሰቦች እንኳን ደና መጣቹ😘😘😘

  • @ShibireBekele-e6k
    @ShibireBekele-e6k 10 місяців тому +2

    wow adnakiyachu
    neg

    • @ShibireBekele-e6k
      @ShibireBekele-e6k 10 місяців тому +1

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow wow

  • @myhopegod332
    @myhopegod332 4 роки тому +4

    አክራሪ አፍቃሪ ለሐገር ጠንቅ ነው !! ተመችቶኛል

  • @ketelejammohammad9816
    @ketelejammohammad9816 4 роки тому

    Welcome to come back chubiti

  • @fikertade1020
    @fikertade1020 4 роки тому

    Lemndenaw k friends mekorjut ?

  • @medhanittaddesse8227
    @medhanittaddesse8227 4 роки тому +10

    ደጋግሜ 3ግዜ ነው ያየሁት በጣም አዝና ኝ ነው

    • @TegestTg-o7f
      @TegestTg-o7f 5 місяців тому

      Hjgh g g😊vgn💕vnchlgnovhkh

  • @betytaye9500
    @betytaye9500 4 роки тому

    My best chubaw

  • @እማአልቀርምጠብቂኝ
    @እማአልቀርምጠብቂኝ 4 роки тому +1

    ማሮቸ እንኳን ሠላም መጣችሁልን በጉጉት ነው የምንጠበቃችሁ
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ፍቅር ሠላም ይብዛላችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 4 роки тому +4

    ሰዎች ክፉ አንሁን መልጃን ልብና መልካም አስተሳሰብ ከልባችን ይደር አገራችን ሰላም ያርግልን እድገትዋ እንጂ ውድቀትዋ አያሳየን።

    • @kab7764
      @kab7764 Рік тому

      ዟነጀዐነጀዐከኘዐነጀዠኘከኀኘከዘጀፈጸደገጰኘገነአገጨኘገጰጀነጸ,ደጸደ,ጸገአዠጀ.ጰገኘጸ.ጀጸደዠደ ዠ አጰኘየየዠከ

  • @maryam4875
    @maryam4875 4 роки тому +1

    የኔ መዳኒቶች

  • @InspireEthiopia
    @InspireEthiopia 4 роки тому +1

    መናደድ ማቆም ለሚፈልግ ብቻ...አሪፍ ህይወት ቀያሪ ቪዲዮ ሰርተናል Inspire Ethiopia እንባላለን። አነቃቂ ቪዲዮዎቻችንን በመመልከት ደስተኛ ሆነው እያንዳንዱን ቀን ያሳልፉ

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 4 роки тому +1

    የቲና ትወና ተመችቶኛል

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ለኔ ምርጥ አዝናኝና ቁምነገረኛ ድራማ #ዘጠነኛው #ሺ እና #ቤቶች ብቻ ናቸው

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 4 роки тому +1

    ውሮ ክክክክ ቃላል መሰለቻቹ! ከ ሹገር ያመሽህሁ መሰለህ። ኣቡ ደነገጠ። ሁሉም ይመቻሉ።

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ

    ዘጠንኛውሽን እንደኔ የሚውድማነው እውነት የሳቄ ምንጭ ናችሁ እውነት እናንትስ

  • @MmMm-km7ff
    @MmMm-km7ff 4 роки тому +47

    ውሮ ውርዬ እዴት ነሽ

    • @kababoushfilik5205
      @kababoushfilik5205 4 роки тому

      Kkkkk 😁😁

    • @Kerodtech
      @Kerodtech 4 роки тому +1

      አይታችሁ አትለፋ በማርያም ይዣችሁሀለው comment ላይ ያለውን profile አንዴ በመንካት subscribe አርጉኝ
      በሁሉም በማርያም አይታችሁ አትለፋ🥺
      subscribe ካረጋቹ ፈጣሪ ይስጣችሁ

    • @werotube6325
      @werotube6325 4 роки тому +3

      Alew

    • @walledabdo8851
      @walledabdo8851 2 роки тому

      Kbzktl?

    • @madinamohammed1832
      @madinamohammed1832 2 роки тому

      ክክክክ

  • @fetiyashfa3101
    @fetiyashfa3101 4 роки тому +2

    ሀገራችንን ሰላም አድርጋት
    ከልባችን የምንስቅበት ቀን ያምጣልን🙏

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 4 роки тому +2

    ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ

  • @kiyaviva1663
    @kiyaviva1663 4 роки тому +2

    ስወዳችሁ እኮ❤❤❤

  • @beleteworku8307
    @beleteworku8307 4 роки тому

    ere mnew betam bigina eyebezabet meta ahun lay. Ende egnako ke family gar honen nw mnayew

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 роки тому +30

    ውይይይ ውሮ ልብ አውልቅ ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው አንችን ማውራት😂😂

    • @hawuletwolloyewa2306
      @hawuletwolloyewa2306 4 роки тому

      ቀላል ክክክ

    • @werotube6325
      @werotube6325 4 роки тому

      Kkkkk

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 4 роки тому

      ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡tnx

  • @shmengamengustushmengameng2327
    @shmengamengustushmengameng2327 4 роки тому

    zenna blenal thanks mor

  • @ሂወትይቀጥላል-የ3ከ
    @ሂወትይቀጥላል-የ3ከ 4 роки тому +4

    ክክክክክ ናፍቃችሁኝ ነበር እፍፍ

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 4 роки тому

    Wowww betam aref new beretu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❣❣😂😂😂

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos 4 роки тому +2

    ለዘመኑ የሚመጥን ድንቅ ኮሜዲ

  • @Fekaduy1
    @Fekaduy1 4 роки тому

    abuye nice nice!

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ

    ስላም ናችሁ ዘመዶች ውሮ ስላም ነሽ😆