አንድ መንገድ - Ethiopian Movie Aned Menged 2020 Full Length Ethiopian Film Aned Menged 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • አንድ መንገድ - Ethiopian Movie Aned Menged 2020 Full Length Ethiopian Film Aned Menged 2020
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @محمدسالم-ي6ي2ع
    @محمدسالم-ي6ي2ع 4 роки тому +366

    ይችን እምታነቡ ሁሉ ያገሬ ልጆች ክፉ አይንቃችሁ

    • @samsungduos2780
      @samsungduos2780 4 роки тому +3

      Aman aman

    • @aninmohammef65
      @aninmohammef65 4 роки тому +2

      አሚን

    • @saadamohamed7390
      @saadamohamed7390 4 роки тому +1

      አሚንንንን

    • @hanayirga4132
      @hanayirga4132 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +991

    ይችን የምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ይሰጣችሁ🤲🤲🤲👍

  • @ጋልቶምጁንታዝተባሃሉጀጋኑ

    እንቅልፍ እንቢ ሰለ አለኝ ለማየት መጣሁ አንደኛ ነኝ
    በስደት ያላችሁ ያግሬ ልጆች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን🙏እስኪ ላይክ

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 4 роки тому +4

      አሜን ጥበቃው አይለየን ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 роки тому +1

      በቅንነት እንደመር እህት ወንድሞቼ

    • @chetube2020
      @chetube2020 4 роки тому +1

      በጣም ቀላል የማስክ አሰራር ua-cam.com/video/BTcL58rvLeI/v-deo.html ቤተሰብ እንሁን

    • @teshome7160
      @teshome7160 4 роки тому +1

      አሜን

    • @santaaldu756
      @santaaldu756 4 роки тому +1

      አሜን

  • @tubehayettube2882
    @tubehayettube2882 4 роки тому +183

    ይችን ፁሁፍ ምታነቡ ፈጠሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃቹ 🤲🤲

    • @ሚዬሚዬ
      @ሚዬሚዬ 4 роки тому

      አሜን

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

    • @tewabechadam1507
      @tewabechadam1507 4 роки тому

      Ameen

    • @azizizi5302
      @azizizi5302 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @MinchFilms
      @MinchFilms 4 роки тому

      ወለፈንዲ New Amharic Sitcom Drama COMING SOON በምንጭ ፕሮዳክሽን የተዘጋጀ ua-cam.com/video/75E1BZajKig/v-deo.html

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 4 роки тому +250

    ያረብ አዲሱን አመት ይህ በሽታ ጠፍቶ አለም ሰላም ሁና እኛ ስደተኞችም ለሃገር በቅተን ልየው ምኞቴነው
    ያረብ
    ያረብ
    ያረብ
    እኔ ደክሞኛል እኔን ለኔ ብቻየን አትተወኝ
    አላሁምአሚን

  • @habetameydenglljinew3525
    @habetameydenglljinew3525 3 роки тому +64

    በስደት ያላችሁ እህትወንድሞቸ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +167

    ከስራ ቦኋላ አየዋለሁ የዛሬው ዑራኤል ለተጨነቁ እሱ በምልጃው ደርሶ ከጭንቅ ይገላግላችሁ ለታመመው ጤናን ላጣ ማግኘትን ስደተኞችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን። አይቼው ስጨርስ እኮሜንታለሁ ከስራ መልስ ሰላም ያውለን መልካም ቀን

    • @uyt5469
      @uyt5469 4 роки тому +3

      መልካም ቀን ለሁላችንም እደሁሉም ስው የደወል ምልክት ተጫን ሳትል ወይም ስትይ ደስ የመጀመረያ ካመንት ስይ

    • @maroonali6314
      @maroonali6314 4 роки тому +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @lemlembirassa3618
      @lemlembirassa3618 4 роки тому +1

      አሜን

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 роки тому

      Amiiiiiiin amiiiiiiiin Ya Rabbbii

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን 🙏 ስራዬን እዩልኝ አብረን እንዝናና

  • @ልዩውበትበጌታ
    @ልዩውበትበጌታ 4 роки тому +165

    ሄኖክ ድንቁ ልዩ ፐርፎርማንስ ነው ይህንን ድንቅ የሆነውን ታለንት እንዳትቀብር።ሊቀብርህ በተወረወረው ድንጋይ የግንብ ቤት ስራበት።አናቱ ላይ ቁመህ ወደ ታች ተመልከት..ደስ ይልሃል!!

    • @mekdshiril7563
      @mekdshiril7563 4 роки тому

      True.

    • @ሰላሜነሽድንግል-ቸ9ሐ
      @ሰላሜነሽድንግል-ቸ9ሐ 4 роки тому

      👍👍👍😛😛👌

    • @rutatsege3057
      @rutatsege3057 4 роки тому +1

      ግንብ ቤት ካካካካ

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 роки тому +1

      ቤተሰብ እንሁን 🙏 ስራዬን እዩልኝ አብረን እንዝናና

    • @ruthandmoses3341
      @ruthandmoses3341 4 роки тому

      አዲስ ቪድዮ - የምንጣፍ ጨዋታና አሌ ቡም
      ሩትና ሙሴ እንባላለን የ12 እና የ8 አመት ታዳጊዎች ነን:: ወላጆች ቤት ውስጥ ከልጆች ጋር ሊጫወቱ የሚችሏቸው በጣም አዝናኝ ጨዋታዎችን ይዘን መተናል
      ቪድዮዎች ተመልክታቹ አስተያየት ፃፉልን:: እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
      👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/HsgQ1j5Meag/v-deo.html

  • @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ

    በስደት ያላችሁ እህት ውድሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ሀገራችሁ ያብቃችሁ ❤❤💞💞💞💞💞

  • @tsiontibebe457
    @tsiontibebe457 4 роки тому +45

    አስተማሪ ፊልም ነው ሀገራችንን እግዚአብሔር አንድ ያርግልን 💚💛❤️

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

  • @nejatmohamed4489
    @nejatmohamed4489 3 роки тому +20

    በጣም መሳጭና በጣም አስተማሪ ነው እኔ የራሴን ህይወት ነው ያየሁበት ዋው በርቱ አላህ ሰላም ያርገን

  • @ethiopiaethiopia6050
    @ethiopiaethiopia6050 4 роки тому +32

    እስኪ እንደኔ የመፀሀፉ ደራሲ ጎበዝ ተዋንያን ነው የምትሉ

    • @MinchFilms
      @MinchFilms 4 роки тому

      ወለፈንዲ New Amharic Sitcom Drama COMING SOON በምንጭ ፕሮዳክሽን የተዘጋጀ ua-cam.com/video/75E1BZajKig/v-deo.html

    • @zeytunasan456
      @zeytunasan456 3 роки тому

      Uuhhhh

  • @abduahmd6487
    @abduahmd6487 4 роки тому +131

    ፊልሙ በጣም ወጣ ያለ ትምህርት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 роки тому +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ፕልስ

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን 🙏 ስራዬን እዩልኝ አብረን እንዝናና

    • @woyini2675
      @woyini2675 4 роки тому

      ❤❤❤😘

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @firokebede6239
      @firokebede6239 4 роки тому

      @@zewditube9689 eshi wude

  • @እናትቲዩብ-ኈ5ለ
    @እናትቲዩብ-ኈ5ለ 4 роки тому +138

    ኤጭ የኛ ሀገር ሰው አድ ነገር ከያዘ አይለቅም እደሱ ሚድያ ላይ ስላልተበተነ ነው እጂ እናንተ የምሰሩት ስራ ከሄኖክ ቢበዛ እጂ አይበልጥም ምድረ ምቀኛ ለቀቅ አርጉት እስኪ

  • @znashworekwo5026
    @znashworekwo5026 4 роки тому +160

    ሄኖኬ ግን ምርጥ ሰው ነው እኔ አድናቂህ ነኝ

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን 🙏 ስራዬን እዩልኝ አብረን እንዝናና

    • @fiilmiioromoo1309
      @fiilmiioromoo1309 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @muluneh8618
      @muluneh8618 4 роки тому +3

      ሄኖክ በሴት ቀልድ አያቅም ያገኘውን ነው የሚወጋው ጠብቂ ቀጥርሽን ነው የሚጠይቅሽ

    • @kirarmedia6915
      @kirarmedia6915 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Yf4S-_2MiqQ/v-deo.html letaYEw yegbale

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 4 роки тому +42

    ሀብሻ ግን ምንም ነገር አይርሳም አይድል ሄኑክ በቃ ተውት

  • @ድንግልእናቴ2
    @ድንግልእናቴ2 4 роки тому +82

    ሀሪፍ ነዉ በርቱ ዉድ የኢትዮ ልጆች በስደት ላይ ጉሮሮየን አሞኛል በፀሎታችሁ በዱአችሁ አስቡኝ

    • @enyishzewudu3625
      @enyishzewudu3625 4 роки тому +1

      ወይ የእኔ ቆንጆ ይህ በሸታ በጣም ከባድ ነው እና አይዞሽ ትኩስ ትኩስ ነገሮችን ተጠቀሚ በተለይ ዥንጅብል እሽ

    • @ድንግልእናቴ2
      @ድንግልእናቴ2 4 роки тому

      @@enyishzewudu3625 እሽ ማር አመሰግናለዉ እብጠቱ አልጎልልኝ አለ ሀኪም ቤት ሔድኩ ሙሉ ምርመራ አደረጉልኝ ግን ምንም የሉም አትፍሪ አሉኝ

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @emamaeyloe669
      @emamaeyloe669 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

    • @FatiFati-qh3xq
      @FatiFati-qh3xq 4 роки тому

      abseri enenm abgale

  • @amentube6132
    @amentube6132 4 роки тому +68

    ሄኖክ ድንቁ አሪፍ ተውነህበታል ።በነገራችን ላይ ከነ ሙሉ ስህተትህ አድናቂህ ነኝ ።በርታ የሰው ልጅ ፍፁም አይደለም።

    • @fiilmiioromoo1309
      @fiilmiioromoo1309 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @ሀይማኖትአሥየ
      @ሀይማኖትአሥየ 4 роки тому +1

      ግረም ይለኛል የኛ ነገር ካይናችን ያለውን ምሰሶ ሴናይ የሰውን እንጠቋቆምአለን ይቅር ይበለን

  • @absirahabtish2454
    @absirahabtish2454 4 роки тому +11

    ይችን የምተነቡ ሁሉ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላምና ጤና የብዘለችው ፈጣሪ

  • @kalkidanalie6758
    @kalkidanalie6758 4 роки тому +94

    ኤደን እና ሄኖክን የምትወዱ እስክ እንያችሁ

    • @abrahamadane2431
      @abrahamadane2431 4 роки тому

      Kal

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

    • @محمدحمد-ظ5ت
      @محمدحمد-ظ5ت 4 роки тому

      እኔሆኖክንእወደዋለሁ ከነሰስተቱ

    • @kirarmedia6915
      @kirarmedia6915 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Yf4S-_2MiqQ/v-deo.html letaYEw yegbale

  • @geeztube7Tube
    @geeztube7Tube 4 роки тому +9

    ይህችን መልእክት የምታነቡ ሁላችሁም የኢትዮጵን ትነሳኤ ያሳያችሁ

  • @rahelakileluretafikri9003
    @rahelakileluretafikri9003 4 роки тому +19

    ለዚህ ዘመን የሚገባ ትክክለኛ ፊልም ነው ለሚገባው ሰው እኛ የማያገባን እየገባን የማናውቀውን እንዳወቀ ለመምሰል ስልጥር ሀገር ልናፈርስ ነው እስቲ እናስተውል ስንቶቻችን ነን ፖለቲካ ገብቶን እምናወራ ትርጉሙን እንኳን ሳናውቅ እያወራን ሀገር እያፈረስን ነው ልብ እንበልና እንመለስ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው ሲቀጥል ደሞ ፊልም ስታዩ ስላያችሁትና ፊልም ምን ያህል እውቀት እንዳገኛችሁበት እና እንደተማራችሁበት ለመናገር ሞክሩ ዝም ብላችሁ ሌላ ኮተት ባታወሩ ጥሩ ነው

    • @mekdesmekdes5180
      @mekdesmekdes5180 4 роки тому

      እውነት ብለሻል ውዴ

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @ermiaseshetu9114
      @ermiaseshetu9114 2 роки тому

      ሒሒሑተተሐሐዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠ...ፈ

  • @ሳራየማርያምልጅ-ቸ2በ
    @ሳራየማርያምልጅ-ቸ2በ 4 роки тому +31

    ሀሪፍ ነው እኔ እደ ነፀብራቅ የሚመቸኝ የለም ነፀብራቆች ሰላማችሁን እመኛለሁ ይመቻችሁ💚💛❤️🇪🇹

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @mariammahi3618
      @mariammahi3618 4 роки тому

      Btam mastkakel yel menzlazel yel ewentem netsbrak

  • @noryasani6232
    @noryasani6232 4 роки тому +46

    እቺልጅ እብደቷ ሁሉነገሯ ይመቸኛል በርቺ ፍሪህይወት

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ፕልስ

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን 🙏 ስራዬን እዩልኝ አብረን እንዝናና

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

  • @etuamilku797
    @etuamilku797 4 роки тому +27

    ሰላማችሁ ይብዛ ውዲ የሀገሬ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁላችሁም እደየ ሀይማኖታችሁ በጣም የምወዳት አክስቴ ታማብኛለች እና ሌቤ ፈርቶል 😭😭😭

    • @tube4569
      @tube4569 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

    • @etuamilku797
      @etuamilku797 4 роки тому

      አሜን የኔ ውዲ

    • @fiilmiioromoo1309
      @fiilmiioromoo1309 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይማራት ማማየ አይዛን

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 4 роки тому +77

    ይችን ልጅ ስወዳት ስራዋ ደግሞ ሀሪፍ ነው

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን 🙏 ስራዬን እዩልኝ አብረን እንዝናና

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @kirarmedia6915
      @kirarmedia6915 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Yf4S-_2MiqQ/v-deo.html letaYEw yegbale

    • @MinchFilms
      @MinchFilms 4 роки тому

      ወለፈንዲ New Amharic Sitcom Drama COMING SOON በምንጭ ፕሮዳክሽን የተዘጋጀ ua-cam.com/video/75E1BZajKig/v-deo.html

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 3 роки тому

      አፏ ይጣፍጣል መልኳም ያምራል

  • @b.b3665
    @b.b3665 4 роки тому +80

    ውድ የኢትዮጵያ ልጅችለቅዱሣ ውራኢል እንኳን በሰላም አደርሳቹ

    • @adisb5125
      @adisb5125 4 роки тому +1

      Astekaklesh tafi

    • @የማርያም-ነኝ
      @የማርያም-ነኝ 4 роки тому

      Amen amen amen

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @meloveethiopia
      @meloveethiopia 4 роки тому

      ኡራኤል **

    • @Frehiwet-li4tv
      @Frehiwet-li4tv 2 місяці тому

      አሚን

  • @ዜድነኝየእናቴናፍቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፍቂ 4 роки тому +20

    ምንም ሳያቁ ሁሉን እናውቃለን ባይወች በዝተው ነው መግባባት ያቃተን

    • @aninmohammef65
      @aninmohammef65 4 роки тому +1

      ትክክል

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 4 роки тому +28

    ላወቀበት ትልቅ መልክት አለው በተለይ ለሀገራችን ፖለቲከኞች

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 роки тому

      Tekekel😍👍👍👍

    • @hayathassen78
      @hayathassen78 4 роки тому

      ትክክል

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

  • @Genettube
    @Genettube 4 роки тому +16

    የ 2012 የመጨረሻው ምርጥ ፊልም ያየሁት ሶስተኝው አይን የሚለው ፊልም ነው

    • @tube4569
      @tube4569 4 роки тому

      በቅንነት ቤተስብ እንሁን

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @seidmohammed1984
      @seidmohammed1984 4 роки тому

      @@tube4569 እንደማመር

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ

    የተዋህዶ ልጆች እኩአን ለቅድስት ድንግል ማአርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳአቹ አደረሰን

  • @hannahanna9082
    @hannahanna9082 8 місяців тому +2

    ዋው በጣም እሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ መተሳሰቡን ፍቅሩን አንድነቱን ያድልን የሀገራችን ሰላሟን ያምጣልን

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 роки тому +26

    ሰላም ዘመዶቼ ማነው እንደእኔ ኮሮና ጣፍቶ ዘራኝናት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆኔን በስደት ያሉ ወጋኖቻችን አገራችው ገብተው መያት የናፈቀው በቅንነት ሰይብ አድርጉኝ

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 4 роки тому +20

    እስኪ የመዳምን ስራ ከጨርስኩ እንቅልፌን አጥች ልይ

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 4 роки тому

      ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @DubaiDubai-iw6co
      @DubaiDubai-iw6co 4 роки тому

      Kkkkkkkk madamin aseriyatna filemshn comcumi

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

  • @tsioncoffee5525
    @tsioncoffee5525 4 роки тому +15

    ሄዱ ዛሬ ሴት መሰልሽ የፊልሙ አሳብ መሬት ጠብ አይልም አሪፍ ነው

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment !

  • @abdiadot9999
    @abdiadot9999 4 роки тому +11

    ጥሩ ሀሳብ የያዘ ፊልም ነው! ምስል ጥራቱ ቆንጆ ነው! ድምፅ ላይ ግን የወረደ ስራ ነው ።

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

  • @tsigetenadeg6586
    @tsigetenadeg6586 4 роки тому +17

    ለተመልካቾች ደግሞ የአስተያየት ቦታ የተሰጣችሁ ስለፊልሙ ያላችሁን አስተያየት አድናቆት ወይም ጥላቻ መግለፅ ሲገባችሁ የራሳችሁን ስራ ማስተዋወቅ ይደብራል አንዳንዴም እንወቅ

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን 🙏 ስራዬን እዩልኝ አብረን እንዝናና

    • @እሌኔየማርያምልጅk
      @እሌኔየማርያምልጅk 4 роки тому +1

      @@ezzertrailer4007 አሆን የራሳችሆን ነግረ ትታችሆ ስል ፊልሙ አስትየይት ስጡ እያልች አች ደሞ ቤተስብ እንሆን ትይልሽ ክክክክክክ

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l 8 місяців тому

      ተያቸዉጅ ፍታ ይበሉበት አብዛኛዉን ብሶተኛና ነዉ❤❤❤😢😢😢

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 роки тому +13

    ሽቃሊት ስሚኝማ መዳም ስትናደድ የስጣችሁትን እቃ ትወሳደለች እንዴ ውይ አሳፈርችኝ ።ትናትና የስጠችኝን ልብስ እኔ ምሄድ ነይ ወደ ሀገሬ ብላት አንጭው የስጠሁሽን ልብስ አትልየም ጉድ እኮ ነው

    • @ልጄእወድሻለው
      @ልጄእወድሻለው 4 роки тому

      Hahah

    • @mohammad5957
      @mohammad5957 4 роки тому +2

      የምርሽን ነው ?

    • @amiratube3467
      @amiratube3467 4 роки тому

      Hhhh

    • @Tube-du7rj
      @Tube-du7rj 4 роки тому

      @@mohammad5957 ማርያምን የምሬ ነው አንች ቀልድ መስሎሻል

    • @mohammad5957
      @mohammad5957 4 роки тому

      @@Tube-du7rj ምን ጉድ ናት ታዲያ የሰጠችውን ነገር የምትቀበለው ሀይዋን በያት

  • @ማስተዋልይስጠን
    @ማስተዋልይስጠን 4 роки тому +6

    የልጅቷ እስፖርት አሰራርና እና አብሯት ሊተኛ የነበረው ልጅ ከተባረረ በኋላ የተናገረው ነገር እጅግ በጣም ፀያፍ እና አስነዋሪ ነው ለወደፊት አርሙ

  • @ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ

    ቆይ ግን ስለፊልሙነው ስለራሳችን የግል ጉዳይ እናውራ?

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 роки тому +27

    Wowww this is amazing move❤❤❤ ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ባልሆነ ብየ ሁሌም እመኛለሁ !!! በግሀዱ አለምም እንደዚህ አይነት ፍቅር ቢኖር ማንም የማንንም ልብ ባላደማ ባልተሰበረ ነበር ? አዎ የሚአዋጣን ባንድ መንገድ መሄዱ ነው ።።

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @heatyuns8660
      @heatyuns8660 2 роки тому

      እኔም

  • @ethiopianmoviecritic5319
    @ethiopianmoviecritic5319 4 роки тому +29

    Henok’s really a good actor👍🏻 keep doing the good job you’re doing. I am glad you’re back in the game. But the girl on other hand I don’t like her acting plus her voice irritates me. No chemistry between them🤦🏽‍♀️

    • @mimiayalew
      @mimiayalew 4 роки тому +2

      Ethiopian Movie critic 😄 I got you , imagine if kalkidan tibebeu plays the role of this character wow

    • @ethiopianmoviecritic5319
      @ethiopianmoviecritic5319 4 роки тому

      @ only God judge me H.A. Aygermeshem🤦🏽‍♀️ they have to check the chemistry between them when they cast them. but that’s not how they do it in ethiopia. they have to have auditions and see if they have a connection. But this two are very uncomfortable when they touch each other, and that makes the audience uncomfortable 😣 all of those scenes were cringing to say the least🤦🏽‍♀️ But truly surprised by him I thought they put him in movies just for his look 👀 he’s tall, light skin and no borche😂 ( big a..s Bally) what more do you need to be an actor in ethiopia🤦🏽‍♀️

    • @mimiayalew
      @mimiayalew 4 роки тому +1

      Ethiopian Movie critic 😂😂😂😂 I know you feel that too ?? I was like please don’t touch each other. They have no chemistry or passion together.
      He is a good actor I saw some movie of him...

    • @ethiopianmoviecritic5319
      @ethiopianmoviecritic5319 4 роки тому +1

      @Only God can Judge me H.A I took your advice and I fixed it🤦🏽‍♀️ thank you 😊 kalkidan and Henok would have been fire🔥so many good actress and actor out there but it’s not what you know it’s who you know🤔 it’s not helping the industry🤷🏿‍♀️ it’s getting worst everyday😮 the acting, the content and the story line is irrelevant to people’s everyday life🤷🏿‍♀️

    • @mimiayalew
      @mimiayalew 4 роки тому

      Ethiopian Movie critic Sorry my dear I don’t do trash talk!! Don’t believe everything what media says this day they’re crazy !!!!!!
      But I think when she took a roll to play any character she takes it to the next level👍🏾
      Like Grum , Engdasew, Grum, Tariku, Solomon, Edlework , yetnayet,
      And Other Great actors and actor too!!!! I feel everything the love the pain, The sadness & anger The joy.... you know what I mean????
      Ps. I hear you I know what you’re saying, about it’s not what you know it’s who you know, that’s not only in Ethiopia that’s everywhere!!! Not only in The film industry, in every Sector......
      But I have to say that is not everyone / everywhere like that.

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    ሄኖክ በርታ👍👍👍 👍ለወረኛ ጆሮ አዳሠጥ ፊልሙ ያሥተምራል አብሶ ለኛሀገር ወጥ ረገጥ ያለ አዋቂ ሣሚ ንፍጥ ለቅላቂ 😏ፖ😡ለ😡ቲ😡ከ😡ኞ😡ች😬👈👈👈

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

  • @ethiopiatikedem8719
    @ethiopiatikedem8719 4 роки тому +13

    ክክክአቶ ብሩክ ይህ መተሻሸት ግን አልተመቸኝም ዮኒ ማኛው ካየህ እንደለመደ ይዘረጥጥሀል ተናግሬአለው

    • @tsiyonetesema8832
      @tsiyonetesema8832 4 роки тому

      😂😂😂😅😅😅😅😅

    • @fiilmiioromoo1309
      @fiilmiioromoo1309 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

    • @ሀይማኖትአሥየ
      @ሀይማኖትአሥየ 4 роки тому

      ሰው ፍጵም

  • @abeba5164
    @abeba5164 4 роки тому +38

    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ። ሰላምና መርጋጋትን ያድለን። 2013 የሰላም የፍቅር የጤና ያድርግልን አሜንን

    • @aninmohammef65
      @aninmohammef65 4 роки тому

      አሚን

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 4 роки тому +6

    አሪፍ ነው ትምህርት አለው ግን ምክሩ በቀልድ መልክ ቢሆን ይበልጥ ያምር ነበር ።የኔ ፍቅር አንቺን ከማጣ እራሴን ባጣ ይሻለኛል አለ ክክክክ ይሄ ተረተረት መቼ ይሆን የሚያበቃው በውኑ አለምም እንዲህ ነው የሚሉት በፊልሙም ይሄ ነው ግን አንዱን አቶ አንዱ ቆሞ ቀር ሲሆን አይተን አናውቅም ግን ለምን እራሳችንን እንሸውዳለን ??? በስደት ያላችሁ ፍቅርና ሰላም ለናተ ይሁን አሳባችሁ ተሳክቶ ወደሀገራችሁ ያብቃሁ ።

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment !

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 роки тому +11

    ነፀብራቆች እናመሰግናለን ዋው ፊልሙ አሪፍ ነው ፍሬ ስወድሽ እኮ

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment !.

  • @edenguale9041
    @edenguale9041 4 роки тому +26

    እሄ ባግራውንድ ሙዚቃ በጣም ነው የሚያስጠላው ከሚያወሩት ይልቅ ሙዚቃው ነው የሚሰማው 😡

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment !

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 4 роки тому +17

    ወጣ ያለ አስተማሪ ነው ተመችቶኛል

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

  • @tsigetenadeg6586
    @tsigetenadeg6586 4 роки тому +33

    በጣም አስተማሪ እና የአባቶችን ብልህነት የሚያሳይ ስራ ነው የሰራችሁት ደራሲውንም ተዋናዮቹንም ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ እንደዚህ ለትውልድ የሚያልፍ ነገር ማስቀመጥ ይበጃል ተባረኩ

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን 🙏 ስራዬን እዩልኝ አብረን እንዝናና

    • @ሀሉሚቤተሰቦቿንናፍቂ
      @ሀሉሚቤተሰቦቿንናፍቂ 4 роки тому

      ተባርኩ
      ሌሎቹማ ስለ ፊልሙ ሳይሆን ስለ ግል ሀተታ ያወራሉ
      እኔ ፊልም ከማየቴ
      እሮጨ ኮሜንት ነው
      ኮሜንት ከተመቼኝ አያለሁ
      እናም የምሳሳልሽ ሳሳልሽ ስላለ ደስ ይላል

  • @heranheran4112
    @heranheran4112 4 роки тому +16

    I love you so much from eritrea

    • @s.7751
      @s.7751 4 роки тому +1

      ከኢትዮጵያ እየሄዳችሁ from eritrea from american በሉእንግዳስ😒😒😒😏

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 роки тому +2

      ቤተሰብ እንሁን 🙏 ስራዬን እዩልኝ አብረን እንዝናና

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +27

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ጌታን አጉል አወኩኝ አወኩኝ የሚለው መግባባት የተሳነው ጓደኛዬ ፍቅረኛዬ ይሄንን ፊልም ቢያየው ጥሩ ነበር ለቀጣዩ ትውልድ አሪፍ ፊልም ነው። ዋው

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 роки тому +46

    እኔ ግን ፍቅረኛዬ ከኔ በኋላ ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ከጀመረ መቼም ይቅር አልለውም በቃ ደስ አይለኝም አሎድማ😌

  • @romanmuze3236
    @romanmuze3236 4 роки тому +7

    ፊልሙ አሪፍ ሆኖ ሳለ እኔ ግን 1የታዘብኩት ነገር አለ እራት እንቁላል የሚበሉበት ፓርት የጸሀዩ ብርሀን ወገግ ብሎ ይታያል ከእራቱ ቡሀላም ሲደንሱ እንደዛው ትንሽ ስተት ብዙ ስራን ታበላሻለች እና አስቡበት ከተሳሳትኩ ሶሪ

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 роки тому +11

    ኤዱዬ ዉድድድድድ😍😍😍

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment !

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 4 роки тому +17

    ይችልጂ ስወዳት የኔቀበጥ

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx 4 роки тому +10

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሰወች በጌታ ምከሩኝ አንድን ሀጢያት ሀጢያት መሆኑን እያወኩ ደጋግሜ እሰራለሁ ከሰራሁ በሗላ ዕፀፀታለዉ ከዚህ ሀጢያት ለመገላገል ምን ላድርግ በተለይ በጌታ የሆናችሁ ክርስቲያኖች አትለፉኝ😭😭😭😭

    • @rutatsege3057
      @rutatsege3057 4 роки тому +1

      ሀይማኖተኛ አደለወም ግን ስህተት ስሪ እሚል ሀሳብ በዉስጥሽ ሲመጣ እግዛቤርን አስቢ ወይም ሌላ ሀሳብ ወስጥ ግቢ ወይም ፊልም, መዝሙር, ወይም ሙዚቃ አዳምጪ እንደኔ ሀሳብ ነዉ

    • @mareyamenatnatdegle8209
      @mareyamenatnatdegle8209 4 роки тому +1

      እኔም እንዳንች ነኝ ማርያምን ግን አንድ ቀን ስልክ ቁጥር ከስው ተቀብየ ለአንድ ቂስ አዉራኃችው እሳችውም ሁሊ እድፀልይና እንድስግድ ነገሩኝ እንዳውም ስትፀልይ የበለጠ ይፈታተንሻል ነገር ግን አትሽነፊለት አሉኝ እሂው ትንሽ ቀን ሁኖኛል ተመስገን

    • @phone4862
      @phone4862 4 роки тому +1

      እኔም እንዳንቺ ነኝ እህቴ ግራ ገብቶኛል በቃ ካደረኩት በሓላ ይጸጽተኛል በቃ

    • @georgebejjani1769
      @georgebejjani1769 4 роки тому

      @@phone4862 ehtoche xelu

    • @AlmazeAc
      @AlmazeAc 4 роки тому

      ንስሀ ጉቡ

  • @wlkmwlkm4407
    @wlkmwlkm4407 4 роки тому +5

    እዉነት ነዉ በጣም የሚዋደድ ሰዉ ይጨቃጨቃል

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 4 роки тому +6

    ይህ ፍቅር እሚባል እፊልም ና እሙዚቃ ላይ ተንጠልጥሎ እኛ ሺቃሎች ብፈልገው ጠፋ ክክክክክ

  • @መደኔስገርመኝልጁአደራገኝ

    ትደራቹንም እንዴ ፍልም ብታከብሩት ምንኛ ደስ በላኝ ምድራ አስመሰይ ሁላ አትሲማስሉ ::

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому +4

    በጣም ሃሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው። ኤዱና ሄኒ ነሚገባ ሰርታችሁታል። ብቻ የሚገርም ክሩ ነው እናመሰግናለን።

  • @astertube5406
    @astertube5406 4 роки тому +31

    ሰላም ለናተ ይሁን የስደት ጎደኞቸ ዘመኑን የስላም መልካም ፍሬ ምናፍራበት ያርግልን ኮሮና ይጥፍልን

    • @chetube2020
      @chetube2020 4 роки тому +1

      አሜን አሜን በጣም ቀላል የማስክ አሰራር ua-cam.com/video/BTcL58rvLeI/v-deo.html ቤተሰብ እንሁን

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን 🙏 ስራዬን እዩልኝ አብረን እንዝናና

    • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
      @አለምቻናል-ቐ4ፀ 4 роки тому

      አሜን። አሜን አሜን

    • @aninmohammef65
      @aninmohammef65 4 роки тому +1

      አሚን

    • @chetube2020
      @chetube2020 4 роки тому

      @@aninmohammef65 መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ 150 ዓመት ተሰቅሎ የቆየው የብራና መፀሀፍና የወራሾቹ ህይወት ua-cam.com/video/ZaxsYWsCsVI/v-deo.html ቤተሰብ እንሁን

  • @helina_210
    @helina_210 4 роки тому +36

    እንደው እባካችሁ ከፊልሙ ውጪ ስለሌላ ነገር እንዳታወሩ 🙏
    ወደ ፊልሙ ስንመጣ የፊልሙ ሀሳብ ደህና ነው : ነገር ግን የልጆቹ ፍቅር አላሳመነኝም ማለት አብረው አይሄዱም መሰለኝ ወይም እኔንጃ ብቻ ግን ስሜት የለውም

    • @ajufix9320
      @ajufix9320 4 роки тому +1

      TEBAREKI......

    • @zelagirma875
      @zelagirma875 4 роки тому +1

      ትክክል እኔም እደዛ፡ነዉ የተሰማኝ

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

  • @kalkidanalie6758
    @kalkidanalie6758 4 роки тому +15

    ነፀብራቅ በጣም እናአመሰግንአለን

    • @ezzertrailer4007
      @ezzertrailer4007 4 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን 🙏 ስራዬን እዩልኝ አብረን እንዝናና

    • @johntagele7745
      @johntagele7745 4 роки тому

      Hi

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment !

  • @edenweldesenbet4910
    @edenweldesenbet4910 4 роки тому +15

    6 min through the movie and I already know the ending....

    • @BeLLa-eo9xr
      @BeLLa-eo9xr 4 роки тому +1

      Hahahah I guess so

    • @abigealzenebe4212
      @abigealzenebe4212 4 роки тому +1

      yo exactly 😂

    • @fiilmiioromoo1309
      @fiilmiioromoo1309 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 4 роки тому +13

    እኔ እኮ ኮሜንታተሮች ግርም ነው እምትሉኝ የራሳቹን ችግር ነው እምታወሩት ፊልሙ እኮ ኮሜንት እንዲሰጠው ነው ሚዲያ ላይ እሚለቀው እረ ምን ጉድ ናችሁ 🙄🙄🙄 በነገራችን ላይ ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው 😘😘

    • @anshaa5057
      @anshaa5057 4 роки тому +1

      በትክክል

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

  • @haymanotdesta3131
    @haymanotdesta3131 2 роки тому +4

    በጣም ጥልቅ ደራሲነው ሐገር ወዳድ ነው በእውነቱ በጣምነው የወደድኩት ብዙ ትምህርት ወስጀበታለሑ በርቱ

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 4 роки тому +5

    እኔና ፍቅረኛየም እዲህ አይነት መካሪ ያስፈልገናል እሱም እርጥብ እኔም እርጥብ።

    • @tahahseen8007
      @tahahseen8007 4 роки тому

      😅😅😅

    • @tube4569
      @tube4569 4 роки тому

      ክክክ

    • @እኔማለትያውእኔነኝ
      @እኔማለትያውእኔነኝ 4 роки тому

      ወይኔ በሳቅ ሁለት እርጥብ ናችሁ አ 😂😂😂

    • @dghjfghh6500
      @dghjfghh6500 4 роки тому +1

      @@እኔማለትያውእኔነኝ ምንም አልተገባባንም ውይ። ክክክክክክክ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 роки тому +6

    Omg ፒያኖው ግን በጣም በዛ ይረብሻል ምንአለ ቀነስ ብታደርጉት🙈

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

  • @fatumaside7888
    @fatumaside7888 4 роки тому +6

    አፍርብሉ ግራኝ አህመድ ሳይሆን ኢማሙ አህመድ ናቸው

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 4 роки тому +8

    ነፀብራቆች በጣም ደስ ትላላቹ አመሰግናለው አዳዲስ ፊልሞችን ቶሎ ስለምትለቁ ይልመድባቹ ።

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

  • @mxmax9419
    @mxmax9419 2 роки тому +3

    ያረብ አገራችንን ሰላም አርግልን በጣም አስተማሪ ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይላል

  • @misraktasfey7202
    @misraktasfey7202 4 роки тому +6

    ሄኔከ በራታ ለወራኛ ጆሮ አትስጥ

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

  • @ቤቲዮቶብ
    @ቤቲዮቶብ 4 роки тому +7

    ነፀብራቆች በማስታውቄያ አስልችታቹሁን ነበር ዛሪየ ግን ሙሉውን ስለለቀቃቹህልን እነ መስግን አለን

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,

  • @yabetsega3647
    @yabetsega3647 4 роки тому +3

    ዉዷ ሀገራችን ኢትዮጵያ እጅግ በጣም ውብ ና ሚስጥር ናት። ማንም ሰው አውቃታለሁ እያለ ቢያወራም ፣ በፍፁም ማንም አያውቃትም። የኔ እንቁ ሀገር ፈጣሪ ይጠብቅሽ።

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 роки тому +4

    Wowww this is amazing move❤❤❤ ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ባልሆነ ብየ ሁሌም እመኛለሁ !!! በግሀዱ አለምም እንደዚህ አይነት ፍቅር ቢኖር ማንም የማንንም ልብ ባላደማ ባልተሰበረ ነበር ? አዎ የሚአዋጣን ባንድ መንገድ መሄዱ ነው ።።

    • @aninmohammef65
      @aninmohammef65 4 роки тому

      ልክነሺ

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment !

  • @ኣይጦነኝድመቴንፈላጊ

    ትክክልኛ የሄኖክን ሂወት የሚገልፅ ድራማ ነው የስራው ከምር

  • @yamraki9426
    @yamraki9426 4 роки тому +6

    እንደው ስወዳቹ ሰብስክራይብ ተባበሩኝ እህታቹ ነኝ ከ ኤሬ

  • @ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ

    አርቲስት ሆኘ ተጨማልቄ ከማገኝ ሸቃላ ሆኘ ከመዳም ጋር ተዳርጌ ዝቅ ብየ የማገኘዉ ገዘብ ይበልጣል

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Рік тому +1

    we need to learn what Love is from Jesus the Lord. loveing some body makes you vunerabel!

  • @ሊዲያሀበሻ
    @ሊዲያሀበሻ 4 роки тому +3

    ምርጥ ፊልም ወድጄዋለው ተባረኩ ትልቅ መልእክት አለው ከልቡ ፊልም ነው 😘😘😘👏👏👏👏

  • @MuammadIndrees
    @MuammadIndrees 7 місяців тому +1

    በጣምምርጥ ፊልምነዉ👍👍👍👍

  • @medinaarega2482
    @medinaarega2482 4 роки тому +4

    Agerachinin Allah yitebikilin selamwan yabzalin

  • @إيمانأحمد-ذ5م
    @إيمانأحمد-ذ5م 4 роки тому +2

    እኔ ግራ ገባኝ ለውርስ ብለው አንድ እህትና ወንድም አንድቤት እንድቀመጡ ኑዛዜው ተናገረ ከየት የመጣ ፍቅር ነው የሄኖክና የልጅቱ ፍቅር ግራ አጋባኝ ፍቅረኛው ከሆነች ለምን ኑዛዜው ላይ ተፃፈች። እህቱ ስለሆነች ካላችሁኝ እንደት ፍቅረኛሞች ሆኑ። አረ አብራርሉኝ ማሮች

    • @rahelalye5749
      @rahelalye5749 4 роки тому

      Yehuletum abatochi derejet neberachew ena huletum tesmamtew endiseru nuzaze setetewachew new ahuns gebashi?

    • @إيمانأحمد-ذ5م
      @إيمانأحمد-ذ5م 4 роки тому

      @@rahelalye5749 አገባኝ የሁለቱም አባቶች አንድ ቤት ምን ወሰዳቸው። ለምሳሌ ጎረቤቶች ናቸው ወይስ ምን አባቶቻቸው።

  • @askuethiopiawit2817
    @askuethiopiawit2817 4 роки тому +3

    መተባበር፣መደማመጥ፣ማሰብ፣መፍጠን ለሁላችንም ሚያዋጣን ይህ ነው

  • @rozateklay3150
    @rozateklay3150 3 роки тому +2

    ርእሱ በጣም ነው የወደድኩት ኣንድ መንገድ
    በጣም ደሰ ይላል እትዮጵያ ሃገራችንን ኣንድ ያርግልን የድንግል ልጅ እግዚአብሄር ኣምላክ ኣሜን አሜን አሜን🇪🇹❤️

  • @borntodie6459
    @borntodie6459 4 роки тому +20

    ረጋ ለስለስ ያለ አስተማሪ ድራማ ነው እውነት እናመሰግናለን

    • @اكرام-و3ح
      @اكرام-و3ح 4 роки тому

      Hl

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment !

  • @እናቴንስወዳት
    @እናቴንስወዳት Рік тому

    ቅማላምድሀ የሴት ቅልብልብ ያስጠላኛል ፈሪሂወት ያለችበትን አድቀንም ወድጀዋለሁ

  • @genetwezam2921
    @genetwezam2921 4 роки тому +5

    wow what a nice and interesting movie is this? Really I like it more coz it have a new and unique idea so tnx all we expect more from u

    • @emuye032
      @emuye032 4 роки тому

      ዜሮ ዘጠኝ **09** - Ethiopian New Amharic Movie ZERO ZETEGN 2020 Full Length Ethiopian Film 2020 ua-cam.com/video/WlMya2NWcjU/v-deo.html #HumanityEntertainment ,.

  • @betipk1213
    @betipk1213 3 роки тому

    ውይ በናትሽ የሚነግርሽ አጣሽ በጣም ነው።የምታናድጂው ቀርቶ ፊልም ልትሰሪ ስታወሪም አሰልቹ ነሽ በግድ ጥበብ አይሆንም ይሄኔ የአንድ እውቀት ሳይኖረው ብር ብቻ ያለው ሰው ልጅ ነሽ የሆንሽ ማፈርያ ነሽ በአጠቃላይ የምትሰሪው ፊልም ደስ አይልም በናትሽ ከአሁን በሀላ ፊልም እንዳትሰሪ የሆንሽ ነገር

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 4 роки тому +8

    ደህና አደራችሁ ምን ግዜ ተነሳችሁ

  • @maki3043
    @maki3043 4 роки тому +2

    20 አመት በሴጋ ሱስ 🙆🏿‍♂️😱 ኸረ ስሙት ይህን ልጅ። ወይ ጉዳችሁ ወንዶች- ምነው ቢቀርባችሁ ይሄ ነገር!
    ua-cam.com/video/3yYeIlSw9Ds/v-deo.html

  • @hanna9502
    @hanna9502 4 роки тому +14

    እናመሰግናለን ስታስታውቁ የነበረውን ሁሉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ታድያ.

  • @እሙኢምራንየሀይቅልጅ

    ዉድ ያሀጌሬ ልጆች በሠላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @fatimaowal9399
    @fatimaowal9399 4 роки тому +8

    የዚህን ፈልምደራሴ ወድጀዋለሁ ለምን ብትሉኝ ጀግናዉን ይማምአህመድን ስላካተተ

  • @ጦይባአህመድ-ዐ1ቀ

    የኛ ፊልም እማ ወደ ሂዶች እየሂደ ነው የምር በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂 እዳሱላይ 😂😂😂😂😂

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +10

    ክክክክ ሄኒየ አሣቅከኝ ስታዝላት የዘበኑ ጉርድ ለማዘልክዋ አያመች አይ ሴቶች

  • @በትዝታህ
    @በትዝታህ 3 роки тому +1

    ይመቻችሁ ምርጥነው💛💚💓ተመስጨነው ኢየሁት💛💚💓💓

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 роки тому +3

    ዋው ደስ እሚል ፊልም ነው በርቱ 💞💞💞💞

  • @foziali5709
    @foziali5709 4 роки тому +4

    Henokin idane yamiwod ☝️😭💗