#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 129

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  День тому +13

    Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7

  • @abebekesete
    @abebekesete 17 годин тому +5

    ትንታኔው ተመችቶኛል

  • @teklaymekonen2461
    @teklaymekonen2461 21 годину тому +5

    እስታሊን ጀግና ናይ ጀ/ፃድቃን ዘረባ ከዕብደኒ እሉ አሎ። TDF እንታይ ኮይኖም ሐደ ኮይኖም መስተካከሊ ነገር ዘይገብሩ። ሐደ ነገር ይበሉና። ከመይ ገይሩ ፀላእ ወፅዩ እዩ ይብለና? እንታይ ማለቱ እዩ? በዙይ ልክዕ ድዩ ንህዝቢ ትግራይ ዝንዕቆ? የሕዝን!! ዛራ ሚድያ በርትዑ❤❤❤

  • @temesgenberhane
    @temesgenberhane День тому +6

    ይመችህ ስታሊን ቕጭን

  • @mulu4495
    @mulu4495 День тому +4

    መርከብ በባህር ነው የሚሄደው የሚል "ሊቅ" ደግሞ መጣ ጎበዝ

  • @gamlak1
    @gamlak1 17 годин тому +2

    ስታሊን ጭደድ ❤❤❤❤❤

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 17 годин тому +1

    Thank you !

  • @TesfayeTt-h4x
    @TesfayeTt-h4x 18 годин тому +1

    ተጋዳላይ ወድነይ❤❤❤❤❤

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 День тому +2

    Thank you bro.

  • @TeweldeZeray-j4n
    @TeweldeZeray-j4n 22 години тому +3

    ዕድመ ነዓኻ

  • @CalebAbera-b1o
    @CalebAbera-b1o 23 години тому +4

    ይአክል ትግራይ ኤርትራ ዶብ ይከፈት ! ትግራይ ናቅፉ ካረንሲ ትጠቀም ግዝአታ ትምለስ !
    ናይ ትግራይ መከራ ምስ ኢትዮጵያ ምፈታሕ ጥራይ እዩ ዘወጽአና ።
    ጻድቃንን በየነ በክሩን ኢትዩጵያ ተ ደልዮም ይዉጹልና ።

  • @SelamawitTsegaye
    @SelamawitTsegaye 20 годин тому +1

    That's right .I'm not reconciled for this people.

  • @iam4all2
    @iam4all2 День тому +3

    ምንድነው ችግሩ ይሄ ሰዉ, አንዴት ግራ ገብቶታል

    • @MahariBrihane
      @MahariBrihane День тому +1

      Enet new watew

    • @iam4all2
      @iam4all2 День тому

      @@MahariBrihane ምኑን፣ ያው፣ ትግራይ ህዝብን ነው እንደ፣ሹራብ ፣ውል የሚተለትለው፣ ይልቁንስ፣ እውነታውን፣ ዋጥ' አርጎ ወድፊት ፣ ማሰቡ፣ ሳይሽል፣ አይቀርም፣ አሁን የትግራይ ፣ህዝቡ ነቅቷል ፣ለህዋሃት፣ የባህልና የክብር ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ ፣እንኳን ይህ፣መሃል ሰፋሪው፣ካድሬ፣ቀርቶ ፣የህወሃትም መዥገሮች፣ የምታመጣው ፣ለውጥ የለም፣ ጌታቸውን፣ እየወቀሰ፣ ስብሃትንና ፣ ኢሳያስን ሰያወድስ ፣ይውላል. ሳስበው ኢሳያስ የሚወቀጠበት ጊዜ ደርሷል፣ ይህን ፣መሀል ሰፋሪ ካድሬ፣ ቀን በቀን የሚጠላው ፣ ጨምሯል. ግባና ፣አንብብ. ምናለ በለኝ፣ እነዚህ የህዋሃት መዥገሮች ሲሄዱ፣ዓባይ ትግራይ ትፈጠራለች፣.

  • @HahaHahaha-if1ih
    @HahaHahaha-if1ih 21 годину тому +1

    ዛራ ሚድያ ሽመይ ይፅናሕ እሞ ክትሕልፈለይ ዝደልይ እዞም ናትግራይ መርሓቲ ክቅተሉ አለወም

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 20 годин тому

      ህጊ እዩ ዝፈርዶም መጀመርያ ግን ህዝቢ እዩ ዝፈርድ።

    • @TDF16
      @TDF16 17 годин тому +1

      ብትኽክል 🙏 ብስሩ መሕፈርትና ብጀጋኑና ደም ቐሊዶም ኽሞቱ ኢሎማለው

  • @mizanarefane9818
    @mizanarefane9818 12 годин тому

    Thank you stalin ❤❤❤❤❤

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m День тому +3

    7ኛጨ አቢይ አህመድ

  • @Gebretekle-j4y
    @Gebretekle-j4y 21 годину тому +1

    Nice ❤❤❤

  • @anehadegtitetsba5054
    @anehadegtitetsba5054 9 годин тому +1

    ሀይስኩል ያልጨረሰ ኣብዪስ ?

  • @GereGeru
    @GereGeru 13 годин тому +1

    ata jegina wedi hizbi

  • @GeberMekonon
    @GeberMekonon 16 годин тому

    ዝምታ ነው መልሴ የማህሙድ ዘፈን ወ/ሮ ሳህለ ወርቅ ደግመወታል ፈና ማን ይሰማል

  • @asliassefa3442
    @asliassefa3442 15 годин тому

    ሓደንስካ ኢካ ዘለካና ሞ
    ስታሊን ሓዉና ሰላም ኩነልና

  • @iam4all2
    @iam4all2 День тому +1

    መልሰ ግብጽን ለመ በቀል ነው አባይን የገነባው, ብሎ,ትግራይን ለማስጨፍጨፍ, አንጂ በንሻንጉል, አይደልም ልርምን አይቆረቁርህም
    ,

  • @ChentoDire-v5o
    @ChentoDire-v5o 10 годин тому

    ስዩም መስፍን የባህር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኢንስቲቱዩት በአድቫንስ ዲፕሎም የተመረቀ ወርቅ ነወ !!

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 12 годин тому

    በማስረጃ ጎንደር አንድ ሆቴል አለ ብዙ ጊዜ አድሬበታለሁ በመከላከያ ሚጠበቅ።
    ሌላው ቀልድ ግን ያሳቀኝ 6ኛ ክፍል ያፈነገጠው university የተጫረው ሲተቸው ነው😂😂😂😂😂

  • @negussiegebrekidan2716
    @negussiegebrekidan2716 8 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @abebekesete
    @abebekesete 17 годин тому

    ፋኖን አለማድነቅ እውነታውን አለማወቅ ነው

  • @aregawigidey9364
    @aregawigidey9364 16 годин тому +1

    መቼም አብይ እና ኢሳያስ የሚያወዳድር ሰው ምናልባት ፊደል ያልቆጠረ ካልሆነ።
    ዶክተር ተብሎ ምን እንደሚፈለግ እንደመሪ ሀሳቡ በእንግሊዝኛ መግለፅ የማይችል በዓለም የመጀመሪያ ሰው አብይ አሕመድ (ከተማረ ማወቅ አለበት)። ኢሳያስ ብያንስ ዩኒቨርስቲ መግባት ችለዋል። ያኛው ማፈሪያ የዩኒቨርሲቲ በር አላየም ግን ዶክተር ተብሏል። ኢሳያስ በዛን ዘመን ዩኒቨርስቲ መግባቱ ሰነፍ ሳይሆን ከፍተኛ አቅም የነበረው መሆኑን የሚያሳየው። አብይ ከግዜ በኋላ በማጭበርበር ወደ ወህኒ መግባቱ አይቀርም‼️

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn День тому

    💞 ሰላም 🙏 ኽቡር ሓውና እስታሊን ጅግና ድምፂ ሕዝቢ ትግራይ ❤💛🌹💪💞🙏👍👍

  • @tigraiembeba4447
    @tigraiembeba4447 18 годин тому

    Thank you Stalin

  • @TesfayeTt-h4x
    @TesfayeTt-h4x 18 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bysi8jj
    @Bysi8jj 17 годин тому

    እንኳን ተባረረ ኣንቱም ሩጉማት ዘሪኢ ሳላዘባረርኩምዩሞ ተጋዲሉ ናጽነት ኣምጺኡ ካብኹም ገላጊሉና

  • @EbH767
    @EbH767 12 годин тому

    That is not the definition of access to the sea. He is not a lawyer. UNCLOS stated that issue as access to and from the sea. ወደ ባህር መዉጫ በር ማለት የጦር ሃይል የመገንባት መብት ይለያል።

  • @abrehetkidanekidane
    @abrehetkidanekidane 18 годин тому

    ፕረሲደንት ኢሳያስ ያለው የፕሪቶርያ ስምምነት እኛን ኣይመለከትም ነው ያለው ። እውነቱ ነው ከፈለግክ መልሰህ ስማው ህወሃትና የብልጽግና ናቸው ወደ ፕሪቶርያ ሄዱው የፈረሙ ።❤🎉❤🎉❤🎉

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 21 годину тому

    የፕሪቶርያ ውእል የግለሰቦች ሳይሆን ከአለም መንግስታትም በህውሃትና በፌደራል ነው።

  • @generalZara-ot5ce
    @generalZara-ot5ce 2 години тому

    ጎልጉል አስታልን

  • @GebremichaelGudeta
    @GebremichaelGudeta 19 годин тому

    ስታሊ ፋና የህውምሃት እንዳነብረ፡ኤርትራ በነበርኩ ጊዜ አዳምጥ ነበር።

  • @yelmabekle9857
    @yelmabekle9857 23 години тому +2

    አብይ አማራን ኦሮምኛ ተማሩ ያለን ለዚ ነው

    • @desumeku6967
      @desumeku6967 17 годин тому

      ከ5 ዓመት በኃላ ከኦሮምኛ ውጪ በኤርትራም ጭምር በቀንድ አፍሪካ አማርኛና ትግርኛ መናገር ሽብርተኝነት ተብሎ ይፈረጃል... Mark my point

  • @AberaAtaklti-tf7hn
    @AberaAtaklti-tf7hn 12 годин тому

    ስታሊን ፕሮግራምካ እቲ ዙም ብጣዕሚ ይሰፍሕ ኣሎ ኩሉ ነገር ብኣንፃር ትግ ትግ ርኣዮ! ካሊእ ሻነ ዩ።

  • @EbH767
    @EbH767 12 годин тому

    These are the key elements of nullification of Ethiopia and Somaliland agreements.
    “They acknowledged the potentially diverse benefits that could be derived from Ethiopia’s assured access to and from the sea, whilst respecting the territorial integrity of the Federal Republic of Somalia.
    They further agreed to closely work together to finalize mutually advantageous commercial arrangements through bilateral agreements, including contract, lease, and similar modalities, which will allow the Federal Democratic Republic of Ethiopia to enjoy reliable, secure and sustainable access to and from the sea, under the sovereign authority of the Federal Republic of Somalia.”

    • @EbH767
      @EbH767 12 годин тому

      Ethiopia also validated Turkey’s involvement in Somalia . …,.Heeemmmm Beal Stalin

  • @nebiyugebremedhin7118
    @nebiyugebremedhin7118 18 годин тому

    "ይሄ ይቀረሃል ጌታዪ" ጎተተዩ እዚኧን ይተርፋኹም ቶሎ ቶሎ ውሰዱ ትግራይ ውስጥ ያለው የኢጦብያ አይደለም እና ሁሉንም ነገር ውሰዱ """እያለ ቆሞ ሲያስወርር የነበረ ዘልዛላ መከላከያ ነው እንግዲህ ወደ ትግራይ ግባ እና ሰላማችንን አስከብርልን እየተባለ ያለው!

  • @mizanarefane9818
    @mizanarefane9818 12 годин тому

    Ata jegina and jegina nahi

  • @AberhaGirmay
    @AberhaGirmay 20 годин тому

    አርትስት ኪሮሰ ኩሉ ንምርአይ ምቅናይ ማለት ሁሉ ለማየት መሰንበት ብሎ እንደዘፈነው አሁንም ሆድአደር ጋዘጠኞችና ፖለቲከኞች አገሪትዋ ከፖለቲካ ስካር ልታደግዋት ባለመቻላቸው ቁልቀለት መንገድዋን ተያዘዋለች።

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 17 годин тому

    ወደ ቻይና ይሂደው ሀይልስላሴ ልኮት አይደለም ፣ለምን ከዚህ ከዚህ ብላችሁ ሪፈረንስ አትጠቅሱም

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 3 години тому

    እና ድሮስ ሮቦት ሊፈርም ነው? ህወሓት አሰና የትግራይ ህዝብ የወከላቸው አካላት ፈርመዋል
    በመንግሥት በኩል ያው ግለሰቦች ናቸው
    so what እና ምን ይጠበስ
    በሉት ይህን በምርምር እንደተገኘ የተናገረውን ግለሰብ

  • @NetsanetYirga-z3q
    @NetsanetYirga-z3q 22 години тому

    I love you 😍 💋 💗 💛 💓

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 22 години тому +4

    ኢትዮጵያ ከድሮ እስከ አሁን ታሪካቸው በሙሉ ውሸት ነው የሚግርመኝ ካለፈው ውሸት አይማሩም ሁለ ውሸት😂😂😂

  • @abebekesete
    @abebekesete 17 годин тому

    ምድረ ቱልቱላ አንድም ምንጭ የሌለው ስለ ኢሳያስ ከመተርተር ሰለ ሰባተኛው ክፍል አብይ አሕመድ ትንሽ እውነታ በነገሩን

  • @simonabraha4147
    @simonabraha4147 4 години тому

    ሁሌ 👈🏾ካለፈ በዉሓላ 🤦🏽‍♂️

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 22 години тому

    Dear,Stalin Woyane also entered by carring weapons to Addis during fall of Derg Regime.TPLF has trained most people to act like what happened in Ethiopia.

  • @gemechuworku85
    @gemechuworku85 10 годин тому

    አሁን ደግሞ የኢሳያስ ፎንቃ ያዘህ እግዚ😅😅

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 17 годин тому

    የተሳሳተ አርካይቭ ነው ያለህ ምክንያቱ አማርኛ F አምትጥተህ ዩኒቨርሲቲ አይገባም to pass amharic was compulsory to join the university he back then from the book by don connel it was mentioned that he was an engineering student ,junior to haile (former foreign minister of Eritrea).የ50 አመት ታሪክ ነው ሉሲም ታሪኳ ተገንኝቷል አይደለም የትምህርት መረጃ እናም ሲቀጥል ሰውዬ እኮ ብዙ ቋንቋ ይችላል ኢንተሊጀንስ መለክያ ከተፈለገ እኮ።ከ80 አመት ቢፊት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ጠይቀህ በቀላሉ ስለሱ ማወቅ ይቻላል።አስቂኝ የሆነ አገር

    • @lion_9048
      @lion_9048 16 годин тому

      I saw in my eye his grade report he was one of the low IQ student ,his grade was 2.6 while most of the famous politicians like Meles had 4.0.to know how he was poor student is it is enough that he was not wengate high school student like meles and andargachew .because if some one was intelligent at that time automatically he joined wingate high school with pocket money.Esyas was not wingate student ,actually he is still struggling inferiority complex because he always trying to lionize himself with with out haveing nothingEsayas joined university because the grade for ertirean was lower to discourage not to join ertirean struggle .Even his class mates witness he was poor academically .one thing stalin did not say is he had B in biology,his grade report is every where in internet even in books.speaking many language does not show yr academic performance dude teach yr self to be acadamican u have to have research paper.do not act as if u know too much

  • @AtakltAbebeKalkay
    @AtakltAbebeKalkay 14 годин тому

    ኤርትራዊያን ኢትዮጽያዊያን አይኮናን ኢሎም ከሐርኖም ዝኸአለ ምስራዝ ስርዓት ኮንፌደሬሽን ኤርትራ እዩ። ሓፀይ ሃይለስላሴ እቲ ውዕሊ ብምፍራሶም ኤርትራ አብዚ ሕዚ ዝንሄቶ ብርኪ በጺሓላ። ድሕሪ ጽንተት ትግራይ ምፍራስ ውዕሊ ፕሪቶሪያ ትግራዎት ጫፍ ዝረገጸ ጸፍሒ ክሕዙ ክገብሮም ይኽእል እዩ። ውዕሊ ፕሪቶሪያ ውልቀሰባት እዮም ፈሪሞሞ ማለት እንታይ ማለት ከምዝኾነ ቅሉዕ እዩ። ጠ/ሚ ከምኡ እንተይሎም ንምንታይ'ዩ ሓለፍቲ ግምትን ህወሓትን መብርሂ ዘይብሉ? ተሰማሚዖምሉ ድዮም?

  • @fanuelyodit7219
    @fanuelyodit7219 19 годин тому

    እስታልን ተባዕታይ ትቅየር ኣለኻ ቀጽሎ

  • @gt2578-f9t
    @gt2578-f9t 15 годин тому

    Issayas never said he’s a graduate from A.A University or elsewhere. So, Fana tultula tv can’t expose any unhidden truth.

  • @berhanedebesai62
    @berhanedebesai62 14 годин тому

    Grim Mehfer zikone Seb klite hizbi eyo zibil ....wezete bi dem hizbi Eritrea zisekere ... Ethiopia keytiferso maileya zeybilu menesey Eritrea Atfiu.

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 23 години тому

    Our Abiy Nabiy crowd , our Mosses crowd the Hands off ethiopia and our Abiy crowd , what are they saying today ? What are they saying about their Freind Isayas?! Times change what is fano saying now.?

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 День тому

    የፋና ጨወታ ትላንትን የረሳ ዛሪን በውሸት የተገነባ የራስ ትልቅነትን የሚያጸባርቅ ካለፈው መንግስት የተቀየረ አካየድ የለውም ግን እንኮን እኛ ቀጥልቅ የምንተዋወቅ አለም በምን ታቀናለች ካሉ በሩጫና በረሀብ ነው በአመት በአሜሪካ እየተደጎመች የምትኖር ድሀ አገር ላይ ተወልደህ እኛ አድገን በሚል አጸያፊ ቃላት መወራወሩ የሚገርም ነው እራሳችን አንሸጥም ከማንም አንለምን ተላላኪ ጭሎዋች አይደለንም የወሰደውን ይውሰድ በጥፍራችን ሰርተን እንቀየራለን ክብራችንን አሳልፈን አንሸጥም በዛም ለይ ከምንቀኛ ጎረቤት አውጣኝ ነው በኛላይ የመአቀብ ጋጋታው ከናንተ የተኮል ውንጀላ መሆኑን ይረዳችሁ ይሆን እደህዝብ እናንተን በርቀት ነበር መሆን የሚገባው 20አመት ምንም አይነት ለመስራት መዳኒት አዳይገባ ጭምር ኖፒስ በሚል የተኮል ፕለቲካችሁን የረሳነው መሰላችሁ ከ40-50አመት በላይ በላባቸው በደማቸው ያፈሩትን ሀብትና ንብረት የከፈሉትን የጡረታ ተቀማጭ ገንዘባቸውን ቀምተህ ገለህ አስረህ አውጥተህ የጣልካቸውን ሕዝቦችስ አረ ስንቱን እንበለው ለሰላም ያለፈውን በሰላም መፍታት የተሻለ ነው ብለን ብንቀርብ የተቻለንን ለመተጋገዝ አብሮ መኖርን ብንሻ ከባልሺ ባሌ በሚል ጨዋታ ጭራሺ እንበላችሀለን በሚል እቃቃ ጨዋታ መጣችሁ አሁን እራሳችሁ ፍረዱት ከኛ ምን ይጠበቃል ምንም አይነት ነገር ቢፈጠር ተጠያቂነት የሌለን መሆናችንን የኢትዩጲያ ሕዝብ እንዲያቀው እንፈልጋለን ባለፈው የተደረገው የማጭበርበር ውንጀላ አሁንም ይደግሙታል እወቁት ውጤቱን አብረን እናየዋለን።

  • @GeorgeGezahegn
    @GeorgeGezahegn День тому

    ❤🎉❤🎉

  • @MengestabKeflu
    @MengestabKeflu 21 годину тому

    Kewishet docteret yeshalal

  • @Odd375
    @Odd375 21 годину тому

    ዕድሜ ለነደብረፅዮን ትግራይን ገና ያጠፋታል።

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 20 годин тому +1

      ትግራይ አትጠፋም ወራሪና ገዳይ ራሱ ይጠፋል።

    • @Odd375
      @Odd375 20 годин тому

      @abebakebede1270 አባቴ በፉከራ እና በምኞት የሚሆን የለም።ፃድቃን፥ደብረፅዮን፥ጌታቸዉ እያልክ ስትታኮስ ትዉላለሕ!!!
      በሌላ በኩል በሚሊየን የሚቆጠር ተጋሩ በስቃይ ፍዳዉን ይበላል። በዚሕም በዚያ በኩል ያሉት ቡድኖች የትግራይ ዕዳዎች ናቸዉ።ዕነሡ የበሉትን ነዉ ሌላዉ ተጋሩ እየከለ ያለዉ

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 17 годин тому

    Yee isayas kee University mebarer yaweralu yenesu gudd alee aydel kee 7c kefel yetebarere

  • @melakuworke6538
    @melakuworke6538 17 годин тому

    FROM WHERE THE POOR TYRANT TPLF GOT THE MONEY TO PURCHASE? IT IS ETHIOPIANS PROPERTY!!!

    • @lion_9048
      @lion_9048 15 годин тому

      Inferiotity complex,he is talking about Isayas

  • @berhanedebesai62
    @berhanedebesai62 15 годин тому

    Stalin hawey....Etha Christmas misguagu....bi qolina nifelto eyo. Hizbi Eritrea Atfiu melagetsi gerwo hiji telagitsomulu elna ni hafrelu aykonen.

  • @siraknegusse5868
    @siraknegusse5868 17 годин тому

    ዓሌት እንዳባሻይ ገብረዝጊ ንተጋሩ ስትራተጂክ ፀላእቲ ዝኾኑ ሻዕብያ ክልተ ወደብ ክውንኑ ምግባርኩም ልክዕ ኢና ዲኻ ትብል ዘለኻ ሰገጤ ስታሊን

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 22 години тому

    Mr.Stalin you know well how much looting in 27 years Melese regime?

  • @Nihamedu23
    @Nihamedu23 День тому

    That horse from Lema Megersa was used to haul stolen goods from Tigray

  • @berhanedebesai62
    @berhanedebesai62 15 годин тому

    Taitu Tsegem Amtsia ember bihansab teklilu tiliain teziwsdo kab kindey mekra midihana

  • @elsagebredingle5315
    @elsagebredingle5315 19 годин тому

    Ashea mot ashea migidare

  • @dechassaasressaw1339
    @dechassaasressaw1339 23 години тому

    POLETICA TEFTOBEHE BE ABIY TELACHA ABDEHAL STALIN:: BE ANTE TELACHA MEKENEYAT 100% OROMO ENA OROMIA, 100% Debub ethiopia 20 million ke ABICHU GAR NEN:: ABICHU 100 amet yenurelen::

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 17 годин тому

    Yee Abiy chigingu lejoch endezza madreg new atlist yee hebretesebun cheger bigebaw

  • @WeluHagos
    @WeluHagos День тому

    ጎንደርም ለጣልያን መለከት እየ ነፉ ሲቀበሉ የሆነ ቪድዮ አይቸ ነበር ልበል?

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 День тому

      I have no doubt that was the case. 98% of Amhara are Bandas. Be that of Italians or otherwise.😊

  • @berhanedebesai62
    @berhanedebesai62 14 годин тому

    Museveni kem Kagame bi genzrb tekebilu Afrikawian sidetegnatat kikibel eye tray dollar habuni elu mis Europawian kisemamai eye elu zibil habereta yelen....bi afu Afrika endale zishikit Kagami gen kindey dollar beliulu eyo bi mekera Afrikawi sedetegna mehferi zikone sisie genzeb ..

  • @iam4all2
    @iam4all2 День тому +1

    ይሄ መሃል ሰፋሪ ሁሉም ቤት ይደንሳል, ኢሳያስ ቢሰደብ ምን አገባህ

  • @Jerry-ly6gs
    @Jerry-ly6gs День тому +1

    Good to know how you guys make fake propaganda 🤣🤣🤣

  • @teklaytesfugebru
    @teklaytesfugebru 18 годин тому

    Ayi...yemengist kadre Ethiopia be hzb, betari, be ECONOMY tilq hager new ale? Eski tsomu yemiyadir ye Ethiopia hzb wered blo yiteyiq. Ke gelaba 12o million hzb 4 million ye Israel hzb yishalal

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 День тому

    Stalin,
    The only way to get rid off Abiy is talk about the future and be ahead of him. Unfortunately, you and the other youtbers are talking what abiy and his servants have done in the past. If you continue like this, he would rule for the next 30 years and we would not get back Western Tigray and stuck with Getachew, Demke Zewedu, Alem Gebrewokde, Mongorino and Tsedkan for years. Don't forget he is not 50 yet.
    You guys also need to talk about what would happen post Abiy and Isayas. Both may fall apart simultaneously or one after the other in a matter of weeks like Assad. Russia or Egypt would not save Eritria and UAE and Turkey would not save Abiy when that crucial day comes.

  • @mogesworku-s1n
    @mogesworku-s1n 17 годин тому

    Aye istallen tasikejalhe ketketlje yehan mehayem

  • @Sabaaa-u1y
    @Sabaaa-u1y 22 години тому

    😅😅😅😅

  • @mulugetagebremedhin2133
    @mulugetagebremedhin2133 17 годин тому

    I used to trust you but now I found out that you are not genuine, trustworthy and honest so i have to unsubscribe you

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 17 годин тому

    Kkkkkkk hhhhhhh fana radio and Tv is from money of tigry people. Completely fake new
    It is robed money by Tplf Mafia from Ethiopian bank

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab249 22 години тому

    ስለነፃድቃን በአማርኛ አታወራም : ምርቱን በትግርኛ ግርዱን በአማርኛ !! ሀሀ አንሰማህም

  • @mulugetagebremedhin2133
    @mulugetagebremedhin2133 17 годин тому

    Bunch of losers: don’t try to get silly pretext for utter failure of TPLF

  • @YONIONE91
    @YONIONE91 День тому +2

    I don't understand why you are always defending Eritrea and its leadership. What ever Fana and other officials say, why it is a problem for you. Focus on Pretoria agreement that is what Tigrawot wants it to be applied and respected.

    • @senaymehretab6143
      @senaymehretab6143 День тому +2

      becouse that was not true

    • @Tsehaye-tp9mn
      @Tsehaye-tp9mn День тому

      አትቀባጥር ሻእቢያ አራዊት አረመኔታት ጄኖሳይደራት ካሕዳማት ኢዮም ዝፈፀሙዎ ገበን ክሕተቱ ኢዮም

  • @compliance5265
    @compliance5265 День тому +1

    Are you trying to defend Esayas? Sad….

    • @temesgenhaile2754
      @temesgenhaile2754 День тому +2

      Mn maleth new ante druye kante eseyas ykerbewal

    • @Tsehaye-tp9mn
      @Tsehaye-tp9mn День тому

      ጄኖሳይደሮች ባንዳዎች ሞራል የላቹም ስለ የትኛውም የትግራይ ተወላጅ የማውራት ከሀዲዎች አራዊት አራጅ የአራጅ ልጅ

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 День тому

      @@temesgenhaile2754are saying Isayas is better than him in what ways? By how many people he has killed?

    • @danieluk3151
      @danieluk3151 23 години тому

      In fact Stalin should have supported Eritrea sometime, ago, and what's wrong with exposing fana television's fake propaganda?

  • @ethiopiaethiopia2099
    @ethiopiaethiopia2099 День тому

    አይ ፋና የመላው ኢትዮጵያውያን ነው የትግራይ ኬየት አመጡት ባዶ እጃቸውን እኮ ነው የገቡት ውይ አሜሪካን እየኖሩ ዘረኝነት😂😂😂😂😂😂😂

    • @Tsehaye-tp9mn
      @Tsehaye-tp9mn День тому

      የምን ዘረኝነት ዘር ማንዘርህ ይጥፋ ዝምባም ደግሞ ዘር ምናምን ትላለህ ባንዳ የባንዳ ልጅ ጄኖሳይደር ጨፍጫፊ አረመኔዎች

  • @belaineshisak7165
    @belaineshisak7165 День тому +2

    ንፍጣም እንኳን እንደናንተ 7ኛው መሪ በጥንቆላ የመጣ ዶክተርነት ገዝቶ ዶክተር ተብየው ፈሳም ኣቢይ ኣንተ ላሃጫም ስዩም መስፉን ግም የገብሬ ቦቲ ጫማ

  • @kassukeku96
    @kassukeku96 21 годину тому

    እስታሊን አውርተህ ስትጨርስ ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ ማለቱን አትርሳ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tesfachekol5168
    @tesfachekol5168 День тому

    Setalin is bankraputed you ter, no creativity, genuinous and analysis.only roumer narator.you will never help tigrian with this poor performanc

  • @TesfayeTt-h4x
    @TesfayeTt-h4x 18 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yehatsion
    @Yehatsion 22 години тому +1

    ❤🎉❤🎉❤