የእነ ደብረፅዮን የአመፅ ጥሪ ከቅርቃር ለመውጣት የተደረገ ስምምነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 82

  • @EthioSelam_ኢትዮሰላም
    @EthioSelam_ኢትዮሰላም  23 години тому +6

    ሠላም የኢትዮ-ሠላም ቤተሰቦች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ እያልን በአገራችን ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ያላችሁ እይታዎችና አመለካከቶች እንዲስተናገድላችሁ የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ከዚህ በታች ባለው ethioselam2025@gmail.com የኢ-ሜል አድራሻችን ብትልኩልን በእናንተ ምርጫ ማንነታችሁን ገልፀን ወይም ሳንገልፅ የምናቀርብላችሁና የምናስተናግድላችሁ እንዲሁም የምንወያይበት መሆኑን መግለፅ እንወዳለን።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 15 годин тому

      ቴዲ የነጌታቸው ደጋፊ እንደሆንክ ግልፅ ነው ለትግራይ እያገዝክ ሳይሆን ደብረፂዎን እናጠፋለን ብሎ መከላከያ እንዲገባ እየቀሰቀሳቹ ነው ።👌 ተላዓል መንእሰይ ተነሳ ወጣት አምፅ እያሉ በየ አደራሹ ሚቀሰቅሱትን የነጌታቸውና ፃድቃን ለምን አትናገርም ?????

  • @mogestaye2644
    @mogestaye2644 Годину тому

    ተዲ ተባረክ በእውነት አንተ ብትትች ያምርብሃል ሞራሉም አለህ ድሮም አሁንም ከህዝብ ወገን ነህ እንውድሃለን❤

  • @yirdawgebremariam4554
    @yirdawgebremariam4554 9 годин тому +2

    ቴዲ ብዙ ያልገባህ ነገር እንዳለ ተረድቻለሁ ።በተለይ ስለ ሰራዊቱ እና ስለ የታችኛው ም/ቤቶች ያለህ አረዳድ አናሳ ነው

  • @yirdawgebremariam4554
    @yirdawgebremariam4554 9 годин тому +3

    የአመፅ ጥሪ ያልከው ርእሱ ትክክል አይደለም

  • @gezunegash789
    @gezunegash789 18 годин тому +5

    የዓመፅ ጥሪ የሚለው ርዕስህ በራሱ ስህተት ነው
    ያ ቡድን ብሔራዊ ክህደት ለመፈፀሙ የቴዲ ርዕዮትን የዛሬ ፕሮግራም ተመልከት

  • @temr8492
    @temr8492 20 годин тому +2

    አላህ ሠላማችንን ይመልስልን ሚሥኪኑን የአማራን ህዝብ ሥቃይ አንተው በቃ በለን ያረብ 🤲

  • @afinchohe
    @afinchohe 3 години тому +1

    ግምታዊ ነገር ላይ ትንተና አበዛህ መረጃ በሌለህ ነገር ላይ ትንታኔ አሉባልታ ይሆናል

  • @elijahda6424
    @elijahda6424 11 годин тому +1

    Weregna

  • @Tewodros-q7d
    @Tewodros-q7d 13 годин тому +3

    ትንሹ ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ😂😂😂

  • @kidaneteklu509
    @kidaneteklu509 8 годин тому +1

    I think you have a wrongly translated version!

  • @Resilience3
    @Resilience3 2 години тому +1

    እንደ ጋዜጠኛ እንደደረሰኩበት እንደማለት እንደሰማሁት ማለት የዘቀጠ ዘገባ ነ። ተው የድሮ ትንታኔ ላይ ብታተኩር የሚሻል ይመስለኛል።

  • @wolderufael
    @wolderufael 10 годин тому

    Selam le Ethiopia

  • @Dhf-o2f
    @Dhf-o2f 11 годин тому +1

    Sitet yebezabet tntenaw

  • @Say-2424
    @Say-2424 7 годин тому

    ሰላም ሰላም ቴዲ !ከReot ቴዲ በሰላም ነው የተለያያችሁት? አንድ ላይ ጥሩ ዝግጅት ነበራችሁ ማለቴ ነው !በሰላም ከሆነ አንድ ቀን በሰላም እናያችኋለን ማለት ነው

  • @HappyBeetle-oy1jy
    @HappyBeetle-oy1jy 20 годин тому +2

    የሌለ አታምጣ

  • @የቤትልጅ
    @የቤትልጅ 23 години тому +2

    ቴዳዬ ከደፂ በላይ ቅርቃር ውስጥ ያለ ማነው???

  • @Berihu321
    @Berihu321 11 годин тому +1

    መንግስት እድጣሉ ነው ምፈልገው ምክንያቱም እድሜው ይረዝማል

  • @kibreabhabte7123
    @kibreabhabte7123 6 годин тому

    ❤❤❤የትግራይ ህዝብ ድምጽ በመሆንህ ብዝዙ የትግራይ ህዝብ አመስግኖህ ሲያበቃ የትግራይ ህዝብ ምላሱን እንዲለውጥ አትገፍፍው!! እባክህ አንተም የትግራይ ህዝብና ትግሉን ከካካዱና የትግራይ ህዝብ እያስለቀሱ ካሉት ጎን ቆመህ እንዲያለቅስ አታድርገው!!! እባክህ ቴዎድሮስ😢😢😢😢

    • @abrehaleyal
      @abrehaleyal 4 години тому

      😂ተው ባክህ አታስቀኝ። የጻድቃን በቀቀን። መጀመሪያ አንተ ይግባህ። ጎጠኛ አካባቢያዊ ካልሆንክ በስተቀረ ግልጽ ነው።

  • @Dhf-o2f
    @Dhf-o2f 11 годин тому +1

    Atwash amets yetera yelem

  • @KuwaitKuwaitKuwait-z5c
    @KuwaitKuwaitKuwait-z5c 3 години тому

    Serawit yemilut abro yehwuhatn alam lemasakat lemanesasat blew enji unet leserawitu kbr asbew aydelem100% begetachew lay sgumut endiwesdu new .

  • @Resilience3
    @Resilience3 2 години тому +1

    ልትገነዘበው ነገር ያለ የሚመስለኝ የትግራይ ህዝብ አትናቁት ለህዝቡ ቁሙ ለማንም cronies አታጎብድዱ። ትግችግራን ከፈታች እራሳቹሁ ን ነፃ ታወጡ ይሆናል። ጌታቸው የትግራይ ህዝብ ፀረ ነው

  • @CJ_Y-b5n
    @CJ_Y-b5n 11 годин тому +1

    የአመፅ ጥሪ ምን ማለት? አመፅ ትርጉሙን ታውቃለህ?

  • @jeygg2348
    @jeygg2348 16 годин тому +2

    Ante ye tigray telate mehonken machine tefan..agatami sitetebek nebre. Now you clear yourself thanks .

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 22 години тому

    ቴድየእውነትነውአብይምንምብያረግልንመቸምይቅርአንለውምመቸም።

  • @firetade5839
    @firetade5839 12 годин тому

    ከህዋሀት የተባረረ ስለሆነ በህግ ነው የሚፈታው።

  • @HTHT-p5f
    @HTHT-p5f 11 годин тому

    ጌታቸው የወክለው ማን ነው ?ጉባኤ ያልገቡ ወይ ያልተገኙ በቁጥር ትንሸ ናቸው በሁለት ተክፋለዋል ማለት ይቻላል ቴዲ ?

  • @Berihu321
    @Berihu321 11 годин тому

    ከብልፅግና እኮ አማራጭ የላቸውም እደ እነገታቸው ትግሉ ተልፎታል

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 13 годин тому

    Tigray and the TPLF in the worst political crisis ever. I recognise clearly for the first time the involvement of Shabia in Tigray issues and it will be the disruption and destroying the political elites of Tigray and the federal government is very much enjoying what is happening among Tigrayans. Sad for Tigray.

  • @AstifAstif-rt2hs
    @AstifAstif-rt2hs 7 годин тому

    Mekerawu.aemara.wkesewi

  • @ibrahimali-iu1jz
    @ibrahimali-iu1jz 16 годин тому +1

    Surprising. Does that means Shabia soldiers are occupying Tigrans' border? Is Debretsion Ertria or Tigray representative. Is that the reason Ertrian goldmining export increased by 40% in the last 3 years. I think Tigrans split in two groups. AXUM, SHIRA,ADWWA VS. RAYA, TEMBEN, ENDERTA, AND OTHERS. This conflict may grow to blood shade to grab power.

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 21 годину тому

    Bewnet qalathin 100 gizi neow yemitdegagmew wasteland betam

  • @mulatuyilma163
    @mulatuyilma163 16 годин тому +2

    መንግስት ሰላማዊ ሰው ይጨፈጭፋል እያልክ ዘወትር ማስረጃ በሌለው ክስ ከምትወቅስ ንግግርህን በማስረጃ ላይ ብታደርግ።
    ህወሓት ከእንግዲህ ስለማይመለስ አእምሮህን መሬት ላይ ካለው እውነት ጋር ብታስማማ ምክሬ ነው።

  • @Berihu321
    @Berihu321 11 годин тому

    እልህ አይደልም የትግራይ ህልውና ነው

  • @YohenssAlemayohu
    @YohenssAlemayohu Годину тому

    ሂወትህ ይፍረሥ

  • @yishroon5293
    @yishroon5293 Годину тому

    ተጋሩ አትሳሳቱ ፡ ቴዲ አስፋው ፀረ ትግራይ ነው ፡ አሁን ባለው ሁኔታ ደስተኛ ነው ፡ ልደቱ አያሌው እና እሱ ጭምብላቸው ገና በደምብ አልተገለጠም ፡፡ የምመክራችሁ ሪዮትንና ዛራ ሚድያን አድምጡ ፡ ከዚህ ውጡ ፡ በጆሯችሁ መርዝ አትጥቡ ፡፡ እ/ሔር ሆይ ተጋሩን የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች ጠብቀን አሜን!!!

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 22 години тому +1

    ቴድየእግዛብሄርይጠብቅህእናመስግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @actttig9753
    @actttig9753 11 годин тому

    ያ ማየት የተሳነው ቴዎድሮስ ጏደኛህ ሆኖ ስንብተዋል::
    ግን ቴዲ የሱ አስተሳሰብና አመለካከት እንደማትከተል እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም አንተ እንደርተኛ አይደለህምና ለህሊናህ ብለህ እንደወትሮህ ለሃቅ እንደምትሰራ እምነቴ ነውና መልካም ስራ እመኝልሃለሁ::

  • @alemzewedu530
    @alemzewedu530 22 години тому +1

    ቴዲ ጀግና በርታ

  • @Resilience3
    @Resilience3 3 години тому

    እባካችሁን ዩቱበርስ የደብረፅዬን ቡድን የጌታቸው ቡድን የሚባል ነገር የለም። አንድ ህዋሃት ነው ያለው ዋጡት። ሰከን በሉ የትግራይን ሰቆቃ አታራዝሙት።

  • @biniamGere6502
    @biniamGere6502 15 годин тому

    You are wrong. 💯%

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 14 годин тому

    ፈካ ያለ ብረሀን ተጠቀም
    የተቀነጨቡ ሙዚቃ ወይም ምስል ቢኖረው እንዲሁም እንግዶች ቢኖሩህ

  • @Resilience3
    @Resilience3 2 години тому

    Pretoria is an agreement of give and take. That being said, you don’t give the ultimate power to the federal. Have you examined why the Tigray Interim Administration breaking Tigray up? Please do some homework on this topic…

  • @HabtomHagos-m3e
    @HabtomHagos-m3e 4 години тому

    ቴዲ፡ የትግራይ ህዝብ በምስሌነ የሚመራ ህዝብ ኣይደለም። የጌታቸው ረዳ ብዱን በትግራይ ፖለቲካ ኣልቆለታል። ታሪክ ሆነዋል። ኣብይ ኣህመድም ዕድሜ የሚኖረው የነ ደብረጼን ቡድን ሲበል ብቻ ነው። ኣለበለዚያ የትግራይ ህዝብ ከኤርትራ መወገኑ ኣይቀሬ ነው፡ ኣብይ ኣህመድ እንደ ኣሳድ ሻንጣውን ይዞ ሩጫው በቅርቡ ልናየው ነው።

  • @NekatibebDesalegn
    @NekatibebDesalegn 2 години тому

    ሰለምኻ ይብዛሕ ዓብይ ሰብ

  • @GebrewhdWelu
    @GebrewhdWelu 16 годин тому +1

    ብሥለት ያለዉ ትንታኔ ኣንደኛ❤❤❤❤

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 13 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Tbark

  • @BereketKiflu-y6z
    @BereketKiflu-y6z 6 годин тому

    አቤት አቤት መች ይሆን ሰዉ ባስቀመጡት የሚገኘዉ ቴዲ በጣም አምንህ ነበር መቸ ይሆን ያገኙህ እንዲህ ፍጥጥ ያለ ዉሸት ስትዋሽ ገረመኝ የሌለ ያልተባለ ተከታዬችህ ታሳሰት ይሆናል እኛ ትግርኛ ምናነብ ግን አስገረምከን ወይ ትግራይ የማንም መቀለጃ ትሆን /// እስኪ ቀን ወጦልሽ አገር ሆነሽ ለማየት ቀን ያሳየኝ እግዚአብሄር ።

  • @AskaleAskale-i5g
    @AskaleAskale-i5g 12 годин тому

    ቴድሮስ እንኳን ለዚህ ኣበቃህ እና እንደ ድሮህ ይሻላሃል እነደኩተር ደብረፅዮን የጠሩት ኣመፅ የለም 100% ኣንተ ኢ/ያ ልታደን ትግራይ ልታፈርስ ኣትችልም እና ተጋሩ ብሄራዊ ክህደት ደርሶናል ከኢ/ያ ሊያድኑ የሚፈልጉ የሸዋ ኣቀንቃይ ባንዳዎች በነ ጌታቸውና ፃድቃን ይህ ኣውቀህ ተናገር ??? ቴዲ ኣንተ ለኔ ወክለሄይ በልፈለከው ጊዜ ውክልናህ ማንሳት ትችላለህ ወይ???

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 11 годин тому

      ወካዩም ሾሚውም አብይ እኮ ነው ።😂

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 19 годин тому +2

    አላህ የኢትዮጲያን ሠላም ዳር እሥከዳር ሠላማችነን መልሥልን
    ሠላም የሚነሡነን አላህ አሣልን አሚን አሚን

  • @zemaryamboy6794
    @zemaryamboy6794 18 годин тому

    Welcome Tedy the best one🎉🎉🎉

  • @seblemeskel9702
    @seblemeskel9702 5 годин тому

    የነዶክተር ደብረፂዬን ቡድን ማለት እንዴት ትችላለህ ። በፖርቲ ደንብና ስራት ስታውቅ። ጥሩ ይዘት እያለህ
    እራሳህ ከጀሌጋ አታሰልፈው please

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 9 годин тому

    enamesegnalen

  • @YohenssAlemayohu
    @YohenssAlemayohu Годину тому

    አንተም ተገዛህ አይይይ አመል

  • @rahilhayale2627
    @rahilhayale2627 22 години тому

    Berta teda 🙏

  • @Resilience3
    @Resilience3 3 години тому

    አንተ ግን አብይ አምነህ ለትግራይ ህዝብ አስቦ "ለህዝቡ ነው እንጂ እኛ ፍቃድ አያስፈልግም " ዋው የትግራይ ህዝብ ንቀት ለካ ሁላቹሁም ላይ ነው ! Stay Out Of Tigray።

  • @TinaFikre
    @TinaFikre 6 годин тому

    Yeny ambsa

  • @yisakorsebsibe3666
    @yisakorsebsibe3666 22 години тому

    ተድይ በርታ

  • @etheth5034
    @etheth5034 21 годину тому

    ሰላም ሰላም ቴዲአችን ❤🙏

  • @shawelastatke2345
    @shawelastatke2345 13 годин тому

    re

  • @muhabahusseinabdu783
    @muhabahusseinabdu783 9 годин тому

    ለኢትዮሠላም ጥልቅና በሳል ትንታኔ አድናቆቴን ልገልጽ ወደድሁ።
    ከዚህ ትንታኔ በህልናዬ ያስተወልኩትን ለማለት ፈለግሁ።
    ለመሆኑ የህወሃት አመራሮች 60,000 ወይም ከዚያ በላይ ወጣቶችን ሰውትው አአ ከገቡ በኋላ ስለ ትግራይ ህዝብ መች ደንታ ኖራቸው ያውቃል። አአ ገብተው ክትፎና ዉስኪ ከቀመሱ በኋላ ሀብት ማካባት ነው ሥራቸው ያደረጉት። የኢትዮጵያ ህዝብ በቃን ብለው ሲያምጽባቸው 27 ዓመት ሙሉ ያላዩትን ህዝብ ግራ በማጋባትና በኢትዮጵያ ህዝብና ትግራይ መካከል የተፈጠረ ልዩነት በመፍጠር መሸሸግያው ከማድረግ አልፎ ለህወሀት ስልጣን መያዝ ያንያህል መስዋዕትነት እንዲከፍልለት አደረገ። ሞራለቢስነታቸውን ሜዳ ላይ ያሠጣው ዛሬም ያንን ጀግናና ታታሪ ህዝብ ኤፈርትና ወርቁን ለመዝረፍ የመንግሥት ስልጣን ለመቆጣጠር አሁንም በህዝቡ ለመጠቀም ማሰባቸው ነው።እንዲህ ዓይነት የዘቀጠና የበሰበሰ እመራር የትግራይን ህዝብ አይመጥንም።
    የጌታቸውም ሆነ የደብረጽዮን ቡድን የየራሳቸው አጀንዳ እንጂ ለትግራይ ህዝብ እንዴት ሰከንድ የሚያስቡ አይደለም።
    የትግራይ ህዝብ የሚገባውን ክብር ይጎናጸፍ ዘንድ ሁለቱም ሰዎች ከነቡድናቸው ከትግራይ ፖለቲካ መራቅ አለባችው።

  • @kirosbirhane7335
    @kirosbirhane7335 12 годин тому

    ቴዲ ባለ ህሊና እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @MeklitAmanuel-wf8yj
    @MeklitAmanuel-wf8yj 22 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Resilience3
    @Resilience3 2 години тому

    ሆልሽም በህዋሃት ጥላቻ የታወራቹ ህዋሃት ትጥፋ ብላችሁ ኢሃዴግን አፍርሳቹሁ ምን አገኛቹሁ? I rest my case. Please stay out of Tigray matter.

  • @jeygg2348
    @jeygg2348 16 годин тому

    You said getachew is weak but he should be stay in power. Why can you give a reason? We know the answer why you said that because getachew is weak to return tigray territory,so you want him to be in power bcs of your personal issue . We know our enemies in and out

    • @alwanoumer5023
      @alwanoumer5023 12 годин тому

      As non Tigrayan Tdys analysis is very fire and neutral can you clearly show your contradictory idea?

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 22 години тому

    ABISINIA ETHIOPIA 🇪🇹 ENA AGAME ENDEZI HUNO MAYETI ENDE ERITRAWI DESTAY WESEN YELEWM

    • @alwanoumer5023
      @alwanoumer5023 13 годин тому

      Arteran ye gize gudat new berasu gulbet yefersal ingam inisqalen.😂😂😂😂

  • @konjitkonjit2949
    @konjitkonjit2949 22 години тому

    Berta teda

  • @AsnakeMengstu
    @AsnakeMengstu 18 годин тому

    "አዉነቱን ለመናገር ጥሩና
    እዉነተኞ ትንታኔ ነዉ
    በመጀመሪያ ከጦርገቱ በፊት እደዚህ ቢነገር ጥሩ ነበር እላሁ

  • @michalleteum2445
    @michalleteum2445 22 години тому

    የሚገርም ነው የ60 ዎቹ ፖለቲኮኞች።እነሱ ቀድመው ካልጠፉ ሀገርና ህዝብ ነው የሚያጠፉት።

  • @KuwaitKuwaitKuwait-z5c
    @KuwaitKuwaitKuwait-z5c 2 години тому

    Tedi tkklegna sew nek hlina yalachu sewoch behuletum yemiwostu meglechawoch unet yet endalech mermru ena frd sstu.

  • @AsnakeMengstu
    @AsnakeMengstu 22 години тому

    አኔ እምለዉ አቶ ጌታቸዉ
    ለምን የዚህን ያህል ታገሳቸው
    ቢያንስ በህግ ለምን አይጠይቃቸወም

  • @kirosbirhane7335
    @kirosbirhane7335 12 годин тому

    ቴዲ ባለ ህሊና እግዚአብሄር ይጠብቅህ