የአዲስ አበባ ውሾች ክፍል 1 ደራሲ ዳንኤል ክብረት ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ On Chagni Media 2013 E.C

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • የአዲስ አበባ ውሾች ክፍል 1 ደራሲ ዳንኤል ክብረት ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ On Chagni Media 2013 E.C
    ይህ ድንቅ መፅሃፍ በሃገራችን ወቅታዊ የፖለቲካና ማህበራዊ ጉዳዮችን የሚያሳይ መሳጭ ታሪክ ነው ተዝናኑበት!
    የአዲስ አበባ ውሾች ክፍል 1 - • የአዲስ አበባ ውሾች ክፍል 1 ደራሲ...

КОМЕНТАРІ • 24

  • @ibnubeshir3128
    @ibnubeshir3128 3 роки тому +11

    እናመሰግናለን አማኑ … ክበርልን 💝

  • @jerryabera2582
    @jerryabera2582 3 роки тому +9

    አሪፍ ትረካ

  • @jonaztube
    @jonaztube 3 роки тому +13

    መምህር ለእንደኔ አይነቱ በጆሮው ለሚያነብ ሰው ፍቱን አቀራረብ ነው . . .ደስ ብሎኝ ነው ያደመጥኩት በርታልን

  • @mussealemneh2128
    @mussealemneh2128 3 роки тому +5

    gerami tereka berta

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 3 роки тому +11

    🙏በመጀመሪያ የዚን ድንቅ መፅሀፍ ደራሢ ላመሰግን ዕወዳለሁ በጣም ጥሩ አድርጎ ነው የመፅሀፉን የመጀመሪያውን ክፍል ያስቃኘን::
    🥇በማስክተል ለዚህ ድንቅ መፅሀፍ ትንፋሽ ለሆንከው 🏅የቻግኒ ሚዲያ ዘዋሪ አማኑዔል የምር እጅግ በጣም በተዋበ እና በድንቅ ብቃት ነው የተረክልን ከ 1:00:00 በላይ ባማረ መልኩ መተረክ ምን ያህል እንደሚያደክም ዕረዳሀለሁ....
    😱እንዲህም ያለ የለም! ወዝ በጥራት ከኢትዮጵያ አልፎ የአለም ዙፋን ላይ በኩራት የሚቀመጥ ውልውል ወይራ ስራ::
    👍አፋችንን አስከፍቶ ዝንብ የሚያስገባ የድብርት ደመናን የሚበትን ስራ ስላመጣህልን እናመሰግናለን... 🙏ውድ ተራኪዓችን
    🙏አማኑ:- እውነት እንደስምህ ዓማኑኤል የምንልከው ያበደ መፀሀፍ እናም ዓተራረክ ነው::
    🎹የተጠቀምከው ለስለስ ያለ 🎻 የቫዬሊን ሙዚቃ ከድምፅህ ጋር ተዳምሮ በእውነ *Amazing* ነበር..... በዕውነት የውሾቹን ገፀ-ባህሪ ሀሣብ እናም በዓጠቃላይ ያለውን የመጀመሪያው ክፍል መግቢያ አስደማሚ ነበር በጣም ጥሩ መፅሀፍ መርጠህልናል ወዳጄዋ::
    እኛ አድማጭ ተመልካቾች የአንተን ምትሃተኛነትህን የጥበብ ማደሪያ መሆንህን በውል ያወቀንልህ ለመሆኑ እጠረጥራለሁ።
    🙏ቢሆንም ክብር ለሚገባው ሰው ክብር እንስጥ እያልኩ በጣም ያማረ ወዝ ያለው ስራ ይዘህልን ስለመጣህ ከልቤ አመስግኛለሁ::
    🥇አማኑ ወንድማችን እንደ እርጎ የረጋ ፀባይ ጀሊሉ ያደለህ ሙሃባ ያዘለ እንደ እንደ ቦርዴ የወፈረ ምስጋናዬ ካለህብት ይድረስህ ወንድሜ!
    ለምርጥ ስራህ::
    ፈጣሪ ለሁላችንም ፍቅርና ጤናን ያድለን አበቃሁ::
    ቆይ ቆይ የረሣሁት ነገር በጣም የወደድኩት ገፀ_ባህሪ "ንካው" በጣም ያራዳ ልጅ መሆኑ ተመችቶኛል የመፅሀፉም ትልቅ ውበቱ ይሆናል የሚል ግምት ዓለኝ..... ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ....
    ከሰላምታ ጋር::
    አምባው ደሳለኝ::

    • @chagnimediaoffical
      @chagnimediaoffical  3 роки тому +3

      አምባው ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ!
      የደራሲው ምናብና ምልከታ እንዳልከው ጠሊቅ ነው። እሱንም ቢስ አይይብን!
      "ንካው" ዋና ባለታሪክ ነው በእሱ ዙሪያ ይሰበሰባሉ አስገራሚ ውሎ እና አዳር አላቸው ! የሚገራርሙ ገፀ ባህርያትን በውሻ እያመጣ ልክ ልካችን የሚነግረን ይሆናል።
      ከልብ አመሰግንሃለሁ!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 3 роки тому +1

      @@chagnimediaoffical
      አሜን ወንድሜ🙏
      አማኑ ወንድሜ እውነት በጣም ጥሩ መፅሀፍ ምርጫ ነው:: በርታልኝ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ...

  • @TV-yq9fv
    @TV-yq9fv 3 роки тому +6

    wow amazing book with wonderful narration dud!

  • @p.3914
    @p.3914 Рік тому +1

    ግሩም መጽሃፍ እና ቆንጆ ኣተራረክ። ብዳኒኤል እይታ ግርም ይለኛል። ምን አይነት አእምሮ እንዳለውና ጥልቅ እውቀት እንዳለው ለማንም ግልፅ ነው። ለኔ ዳኒኤል የሃበሻ የዘመኑ ፋላስፋ ብየ ልገልፀው ያንሰው እንደሆነ እንጂ አይበዛበትም። ይህን መፅሃፍ ልብ ላለውና አእምሮው ክፍት የሆነ ሰው የሂወት መመርያው ሊሆን የሚችል መፅሃፍ ነው።
    የዳንኤል መፅሃፍቶች ሁሉም ቢኖሩኝ እያልኩ እመኛለሁ።
    ባጭሩ ምርጥ መፅሃፍ ነው። ለተራኪው ከፍያለ ምስጋና ይገበዋል።

    • @chagnimediaoffical
      @chagnimediaoffical  Рік тому

      እውነት ብለሃል ሙዓዘ ጥበባት ዳንኤል ሃሳቦቹ ልዩና ትኩረት የማናደርጋቸው ግን ትርጉም የሚሰጥት እይው ገራሚ ነው፡፡ ተባረክልኝ

  • @cometrapictures5642
    @cometrapictures5642 3 роки тому +3

    ገራሚ ታሪክ ነው።

  • @ውብምስሎች
    @ውብምስሎች 3 роки тому +4

    የፈጣሪ ያለህ ልክ ልክ ነው የሚናገረው!
    ተባረክ

  • @mikiyas8967
    @mikiyas8967 3 роки тому +2

    አማኖ ደስ ይላላ

  • @saratube9788
    @saratube9788 Рік тому

    አማኑኤል ድምፂህ ናፍቆኝ ነበር ወድምየው፣ እስኪ አብረን በስማም እንበል ክፍል ፩ ከኔ ብቻ ነው ምሐል ላይ አይሰማም እኮ ጋይስ

  • @sarsweet2017
    @sarsweet2017 3 роки тому +4

    ብዙ ዩቱበሮች አስጀምርው አላስጨርስ ብለውኝ ተናድጃለው ሙሉ መፅሀፉን የምትተርከው ከሆነ አይቼ ስትጨርስ እጀምረዋለው

  • @yedrosew9319
    @yedrosew9319 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ። ከኢትዮጵያ ውጪ ላለን እና መፅሐፍ እንደልባቸን ለማናገኝ ጥሩ አማራጭ ሆነህልናልና በድጋሚ ከልብ እናመሰግናለን። ከቻልክ 27+2... ብተርክልን ። ከማመስገን አልፈን እንመርቅሀለን።።።።።

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu8422 6 місяців тому

    Erasu new wesha