Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ በርቱልን ቻግኒ ሚዲያ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን፡፡
ሰገነቶች ከልብ እናመሰግናለን!
"የአዲስ አበባ ውሾች" 🙏አማኑ ውድ ወንድማችን ሠፊ ጊዜህን ሰጥተህ ከማያልቀው ባህር ከሆነው ጥበብህ በጭልፋ ስለምታስቀምሰን ክብረት ይስጥልኝ:: የዚህን📚 መፅሀፍ ደራሢ አለማድነቅ ከቶ አይቻልም ባለንቦት ቦታ ሆነን ያለምንም ክፍያ በነፃ የትረካ ጥበብህን እንድናጣጥም ስላደረከን ክብረት ይስጥልኝ:: 🤜ከአድናቆት ባሻገር ከጠቀመህ አንድ አስተያየት ነበረኝ ብዙ ባላውቅም ከአንተ አንድ መፅሀፍ ተርከህልን ከዚያም ያንን ስትጨርስ ሌላውን ምትሀተኛ ጥበብህን በሌላ መፅሀፍ ብታስደምመን ሁለት መፅሀፍ በተከታታይ እንደጀመርክ መመልከት ችያለሁ አንተም እንዳትለፋብን የኛም የተመልካቾች ሀሣብ ለሁለት እንዳይከፈልብህ አንዱ ላይ ትኩረት ሰጥተህ ከጨረስክ በህዋላ ወደሌላው ብትሄድ ለዩቱብ ተመልካችም በየክፍሉ ተደርድሮ ስናየው ለሁሉም ቀለል ይላል.... ካጠፋሁ ይቅርታ ወይም 😉ልጥፋ የተሰማኝን ልናግር ብዬ ነው ከታላቅ አክብሮት ጋርአምባው ደሣለኝ::
አምባውዬ አመሰግናለሁ ወንድሜ !ከዕለታት መርሃ ግብሩ የቆየ ነበር በአንዳንድ ሁኔታዎች ዘግይቶ ስለነበር ነው። ከአዲስ አበባ ውሾች ሰሌዳ ጋር እኩል የሆነብኝ እንዳልከው ድክ ድክ የምትል ቻናል ስለሆነች ትፍጨርጨርና ማማው ላይ ትውጣ በሚል ነው .....!🙏
አማኑ ወንድሜ እሽ እንደዛ ከሆነ መልካም ነው ወንድማለም::
ግሩም መጽሃፍ እና ቆንጆ ኣተራረክ። ብዳኒኤል እይታ ግርም ይለኛል። ምን አይነት አእምሮ እንዳለውና ጥልቅ እውቀት እንዳለው ለማንም ግልፅ ነው። ለኔ ዳኒኤል የሃበሻ የዘመኑ ፋላስፋ ብየ ልገልፀው ያንሰው እንደሆነ እንጂ አይበዛበትም። ይህን መፅሃፍ ልብ ላለውና አእምሮው ክፍት የሆነ ሰው የሂወት መመርያው ሊሆን የሚችል መፅሃፍ ነው። የዳንኤል መፅሃፍቶች ሁሉም ቢኖሩኝ እያልኩ እመኛለሁ። ባጭሩ ምርጥ መፅሃፍ ነው። ለተራኪው ከፍያለ ምስጋና ይገበዋል።
እናመሰግናለን ምርጥ አቀራረብ
I’m enjoying the book very much! I hope we will get more books from Daniel Kbret. Thanks for your help with proper and attractive reading.
እናመስግናለን
በጣም ጥሩ ትረካ ነው ቀጣይ ክፍል ይለቀቅልን
Thank you ! I will release as soon as possible !
Nice story bro!
Enamesegnalen
aman welcom back ግን ድምፅህ ሌላ ሆነብኝ የድምፅ ነገርማ----ማማማ
Its you One of those
ቀጣይ የለዉም እንዴ
coming soon!
የዐብይ አእመድ ውሾችስ?ክብራቸውን ለቀው በርየሚከፍቱ በር የሚዘጉ ውሾች።ዳኒ ስለራሳችውም ፃፍ
አንቺ ወያኔ በደንብ ነዉ የገለፃችሁ።
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ በርቱልን ቻግኒ ሚዲያ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን፡፡
ሰገነቶች ከልብ እናመሰግናለን!
"የአዲስ አበባ ውሾች"
🙏አማኑ ውድ ወንድማችን ሠፊ ጊዜህን ሰጥተህ ከማያልቀው ባህር ከሆነው ጥበብህ በጭልፋ ስለምታስቀምሰን ክብረት ይስጥልኝ::
የዚህን📚 መፅሀፍ ደራሢ አለማድነቅ ከቶ አይቻልም ባለንቦት ቦታ ሆነን ያለምንም ክፍያ በነፃ የትረካ ጥበብህን እንድናጣጥም ስላደረከን ክብረት ይስጥልኝ::
🤜ከአድናቆት ባሻገር ከጠቀመህ አንድ አስተያየት ነበረኝ ብዙ ባላውቅም ከአንተ አንድ መፅሀፍ ተርከህልን ከዚያም ያንን ስትጨርስ ሌላውን ምትሀተኛ ጥበብህን በሌላ መፅሀፍ ብታስደምመን ሁለት መፅሀፍ በተከታታይ እንደጀመርክ መመልከት ችያለሁ አንተም እንዳትለፋብን የኛም የተመልካቾች ሀሣብ ለሁለት እንዳይከፈልብህ አንዱ ላይ ትኩረት ሰጥተህ ከጨረስክ በህዋላ ወደሌላው ብትሄድ ለዩቱብ ተመልካችም በየክፍሉ ተደርድሮ ስናየው ለሁሉም ቀለል ይላል.... ካጠፋሁ ይቅርታ ወይም 😉ልጥፋ የተሰማኝን ልናግር ብዬ ነው
ከታላቅ አክብሮት ጋር
አምባው ደሣለኝ::
አምባውዬ አመሰግናለሁ ወንድሜ !
ከዕለታት መርሃ ግብሩ የቆየ ነበር በአንዳንድ ሁኔታዎች ዘግይቶ ስለነበር ነው። ከአዲስ አበባ ውሾች ሰሌዳ ጋር እኩል የሆነብኝ እንዳልከው ድክ ድክ የምትል ቻናል ስለሆነች ትፍጨርጨርና ማማው ላይ ትውጣ በሚል ነው .....!🙏
አማኑ ወንድሜ እሽ እንደዛ ከሆነ መልካም ነው ወንድማለም::
ግሩም መጽሃፍ እና ቆንጆ ኣተራረክ። ብዳኒኤል እይታ ግርም ይለኛል። ምን አይነት አእምሮ እንዳለውና ጥልቅ እውቀት እንዳለው ለማንም ግልፅ ነው። ለኔ ዳኒኤል የሃበሻ የዘመኑ ፋላስፋ ብየ ልገልፀው ያንሰው እንደሆነ እንጂ አይበዛበትም። ይህን መፅሃፍ ልብ ላለውና አእምሮው ክፍት የሆነ ሰው የሂወት መመርያው ሊሆን የሚችል መፅሃፍ ነው።
የዳንኤል መፅሃፍቶች ሁሉም ቢኖሩኝ እያልኩ እመኛለሁ።
ባጭሩ ምርጥ መፅሃፍ ነው። ለተራኪው ከፍያለ ምስጋና ይገበዋል።
እናመሰግናለን ምርጥ አቀራረብ
I’m enjoying the book very much! I hope we will get more books from Daniel Kbret. Thanks for your help with proper and attractive reading.
እናመስግናለን
በጣም ጥሩ ትረካ ነው ቀጣይ ክፍል ይለቀቅልን
Thank you ! I will release as soon as possible !
Nice story bro!
Enamesegnalen
aman welcom back ግን ድምፅህ ሌላ ሆነብኝ የድምፅ ነገርማ----ማማማ
Its you One of those
ቀጣይ የለዉም እንዴ
coming soon!
የዐብይ አእመድ ውሾችስ?ክብራቸውን ለቀው በርየሚከፍቱ በር የሚዘጉ ውሾች።ዳኒ ስለራሳችውም ፃፍ
አንቺ ወያኔ በደንብ ነዉ የገለፃችሁ።