አረጋኸኝ ወራሽ በመልሱ 1,000,000 💸 ብር ተሸለመ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 673

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 Рік тому +124

    ሀና ሁሉ ቦታ ብትገባ አድማቂ የማትሰለች ኮንፊደንስ ያላት ልጅ ናት ❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Рік тому +3

      በፍቅር አበረታቱን ጎብኙን 🙏

  • @NasanetTadesse-z6g
    @NasanetTadesse-z6g Рік тому +72

    ሀኒዬ የሰው ደስታ የሚያስደስታት ጨዋ ሴት ሰው ወዳድ የዋህ እድሜ ኸጤና ይሰጥሽ አንቺም ባባን ድረሽው እንዲህ ደስታሽን ያሳየን መልካም ጋብቻ ሙሽሮች እመቤቴ ትባርኸው ትዳራችሁን አረግዬ ጨምሮ እድሜ ኸጤና ለሁላችሁም ይሰጣችሁ

  • @madiiwellgaatube2502
    @madiiwellgaatube2502 Рік тому +119

    ብዙ ሰርግ አይቻሉሁ እንደዚህ ሰርግ ግን አይቼ አላውቅም ባህሉን ወጉን የጠበቀ ደስ የሚል ሰርግ ነው ደሰታም ሆነ ሀዘንም የሚያምረው በሀገር ነውና ሀገራችንን ፍጣሪ ሰላም ያድርግልን ውድ ኢትዮጲያኖች መልካምየትዳር ዘመን ለሙሸሮች🎉🎉🎉❤❤❤

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Рік тому +383

    ❤❤❤ሀኒዬ ደስ ምትለኝ ከሴት አርቲስቶች ጋር አታጨበጭብ መገኘት ያለባትን ቦታ ታውቃለች ❤❤❤❤በዛላይ ጓደኞችዋ ወንዶች ናቸው ጥሩ አርገሻል ወንድ❤ ጓደኛ ❤ጋር ሀሜት፣ቅናት፣ማስመሰል፣ወሬ የለም ፍቅርና ክብር ብቻ❤❤

    • @aserlopwle
      @aserlopwle Рік тому +15

      ለዚ እኮ ነው የምወዳት ሀኒዬ ድንቡሸቡሽ ይመችሽ❤❤❤❤🎉

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Рік тому +9

      በፍቅር አበረታቱን ጎብኙን 🙏

    • @ZUZUmidiy3714
      @ZUZUmidiy3714 Рік тому +12

      ደግ አርገች ሴትኮ መርዝ ነን

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu Рік тому +13

      ሴቶች ምንም ቢሆን እንመቀኛለን 😂😂😂

    • @selam8844
      @selam8844 Рік тому +7

      በትክክል የኔ ደርባባ የኞ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому +102

    የስው መልካምነት በሆነ አቃጣሚ ይገለጻል ሀረጋህኝ ወራሽ የድሮ የጥቱ አርቲስት መልካም ስው መሆንህ በልጅህ ስርግ ታየለህ እንካን ደስ አላችሁ

    • @TadePole-g5k
      @TadePole-g5k Рік тому

      እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Рік тому

      @@TadePole-g5k ምን ማለት ነው

    • @TmTs-k9d
      @TmTs-k9d Рік тому

      Ante kohaha kemreym ers wred balga

  • @AbdulrezakKemal
    @AbdulrezakKemal Рік тому +32

    አረጌ በጣም የምወድህ የአገር ዕንቁ ነህ ሠርጉም መልሱም የሚገርም ነው ፈጣሪ በልጆች ይባርካቸው የልጅ ልጅ የምታይ ያርግህ ዕድሜ ከጤና ለሁላቹሁም ይስጣቹ የተባረከ ትዳር ያርገው

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 Рік тому +51

    ይሄ ሁሉ ስርግ የሆነው አገር ስላለን ነው:: ስው በአገሩ አምሮ ይዳራል ደግሞ በክብር ይቀበራል:: ስለዚህ ሙሹሮቹ እና ወላጆቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩኝ አሁንም አገራችንን በክብር እንድትኖር ከጥላቻ ከክፋት ከሴራ ተቆጥበን ይሄንን ሌላ አገር ላይ የሌለለ ባህላችንን እንድንጠብቅ አንድ እንሁን::ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው:: ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 Рік тому +1

      እዉነት ነዉ 100% በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆ ራል ሆኖብን ወደፊት ማየት ተስኖናል። እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Рік тому +21

    በስመአም እንደት ነው ደስ የሚል አባትኮ ክብር ነው በእውነት አርጋሀኝ እርዝም እድሚና ጤና ይስጥል የልጀ ልጀ ያሳይህ በእውነት በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነበር እስከ ምላሹ
    ሀኒዪ የኔ ቆንጆ የኔ ድቡልቡሺ ስወድሺ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Рік тому +33

    በአረግዬ ደስታ እንባዬን ነው ያነባሁት ይገባሀል የኛ የዋህ እንካን ደስ ያለህ ያለቹ መላው ቤተሰብ የጊዜያችን ምርጡ ዘፋኘ ቲታይ ቲታይ ባደባባይ ቲታይ አረግዬ much love from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 thank u ሀኒዬ ዱቡሽይዬ❤❤😂

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz Рік тому +13

    አረግዬ ይገባዋል የሀገራችን እንቁ ምርጥ ሰው ነው እንኳን ለዚ ወግ መአረግ አበቃህ።አሁንም እድሜና ጤናን ያድልህ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Рік тому +3

    አቤት ክብር አቤት ክብር ሠዉ በቁሙ እያለ ሲከበር ደስ ሲል ስራዉ ገና ወደፊት ያስከብረዋል አረጋእኝ ወራሽ ብዙ ያልተወራለት ግን የጀግና ጀግና ነዉ በቃ የምለምነዉ ሁሌም እድሜና ጤና ይስጠዉ ደግሞ እኮ ጎደኛዉን ፀጋዬ እሸቱን ና እያለ ወደመድረኩ ሲጠራዉ የፍቅሩ ጥግ ይናገራል አረጌ ፍቅር ይብዛልህ

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 Рік тому +21

    በጣም በጣም ደስ ይላል መዋደድ መወደድ መስማማት እንዲህ ያሳምርሀል ያስከብርሀል ይህ የሚያሳየው የአረጋኸኝ መልካም ሰውነት ነው እና እኛ ኢትዮጵያውያኖች ብንዋደድ ብንስማማ ይሻለና እንዴት እኮ እንደምናምር ። እግዚአብሄር ይህንን የመሰለ ፍቅር አንድነት ስላሳየኸን እናመሰግንሀለን ተስፋየን ለመለመ እንደገና ።❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 Рік тому +40

    በጣም ትመችኛለሽ ከሴት አርቲስቶች የስው ደስታ ሚያስደስትሽ ሀንቾ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotayalew903
    @hiwotayalew903 Рік тому +1

    አረጌ እንኳን ደስ አለህ ፥ ይሄን ክብር ማየት በጣም መታደል ነው ፤ እንዲህ ነው የጨዋ ሰርግ !
    ለሙሽሮቹ የተባረከ ጋብቻ ይሁንላቸው !
    ሀኒቾዬ የኔ ቆንጆ በሰው ደስታ ደስ የሚልሽ በጣም ቀና ሰው ነሽ ❤

  • @chanietewabe2479
    @chanietewabe2479 Рік тому +13

    አረጋኸኝ ወራሽ የጥንት የጠዋቱ ሞንሟናው የድምጽ ባለሙያ እንኳን የልጅህን ደስታ በህይወትህ ለማየት አበቃህ ። በርቀት የደስታህ ተካፋይ ነኝ ።🆗 🇮👍👍👍🇮🇱👈👈

  • @Mamaye12
    @Mamaye12 Рік тому +26

    ሁሉም በሀገር ያምራል ማን እንደ ሀገር , እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም
    ያድርግልን እና በሀገራችንን ወግ መአረግ ያሳየን

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Рік тому +24

    ሀኒ መልካም ሴትነሽ ሁሉየሚያምርብሽ የኔድንቡሽቡሽ አንቺንም ልጅሽ አድጎ ለወግ ያብቃሽ ማማየ❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @mahletabebemahi6878
    @mahletabebemahi6878 Рік тому +4

    አቦ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ አረጌ ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ አያት ለመሆን ደሞ ያብቃህ ብለናል ሐኒቾዬ እናመሰግናለን የአረጌን ደስታ ስላካፈልሽን አከብርሻለሁ እወድሻለሁ አንቺ ዕንቁ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 Рік тому +64

    ባልየው እራሱ ፈታ ያለነወ ይመቻቸው መልካም ጋብቻ🎉

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Рік тому +43

    ሀኒቾ ተገማሸረቺኮ ልጂሺን የምድሪ ነዉ የምትመስይዉ አቺም ለወግ ለማረግ ያብቃሺ በልጂሺ የኛ ዱባ ሀኒቾ🎉🎉❤❤😂😂😂

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Рік тому

      በፍቅር አበረታቱን ጎብኙን 🙏

    • @MylifeinKorea0479
      @MylifeinKorea0479 Рік тому

      በጣም

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Рік тому

      3ተኝ ታገባለች ያማ ወደሚስቱ ተመልሶል የሰው ባል አግብታ

    • @VyrusCitrus
      @VyrusCitrus Рік тому

      @@MesiMesi-jy2rtአረ ወይኔ ሁለተኛ በቅርቡ ያገባችው ተፋቱ እንዴ

    • @Shewayeammanu
      @Shewayeammanu Рік тому +2

      @@MesiMesi-jy2rtጥርግ ይበል ሚስቱን ትቶ ምን ያልከሰክሰዋል መጣባት እንጂ አልሄደችበትም ግን እንዴት አወቅሽ ሰው ሁሉ በሰው ቤት ነው ማግባቷንም እረስተነዋል እኮ

  • @yabdkuletsami1764
    @yabdkuletsami1764 Рік тому +11

    ሳቅሽ የምር ይጋባል አንቺም የአረጌ አይነት ወግ መአረግ እንድታይ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ሀኒቾ❤❤❤

  • @saadasaada440
    @saadasaada440 Рік тому +24

    ያመቱ ምርጥ ሰርግ እሰካሁን ያየሁቸውን ሰርጉ ሁሉ ይቦንሳል ዋው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ🎉🎉😢

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 Рік тому +9

    ብሽብሽ ያለ ደስ የሚል ሰርግ አረጋኽኝ እና ሙሽሮች የሙሽሮች ቤተሰብ ታዳሚዎች በተለይ የኢትዬጵያ አርቲስቶች በጣም ደስ ትላላችሁ ታምራላችሁ ።አንድነታችሁ ያምራል ውበታችሁ ደምቆዋል ።ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኑር። ሁሉም እንዲህ ሲተደሰቱ ያሳየን ! ክፋትን መከራን ካገራችን እና ከህዝባችን ጫንቃ ላይ እግዜአብሄር ያውርድልን ።ኢትዮጵያዊነት ውበት ኩራት ጀግንነት ደግነት ወንድነት ነው።

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому +8

    ሀኒቾ የሁሉም ድምቀት ናት ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🙏🙏🙏 እንዴት እንደ ምወዳት

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 Рік тому +1

    አረጋህኝ የኔ ትሁት የኔ የዋህ አባት ስወደው እኮ የኔ አባት እንኳን ደስ ያለህ ያላቹ የልጅ ልጅ የምታይ ያድርግህ❤ ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @TiruyeTesfaye
    @TiruyeTesfaye Рік тому +6

    እንክዋን ደስ ያለህ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላቸው!!! ወልዶ ለቁም ነገር ማድረስ እድለኝነት ነው

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +3

    አርቲስቶች ድምፃውያን የጥበብ ሰዎች ሁሉ ፍቅራችሁ ትብብራችሁ በጣም ደስ ይላል እረጋኸኝ ወራሽ ከነልጁ እድለኛ ነው:: መልካም ጋብቻ🙏🏾♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g Рік тому +8

    እንኳን ደስ አለህ አረጌ ምርጥ ድምፃዊ ነህ
    ሀኒዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት❤

  • @Netanteseume
    @Netanteseume Рік тому +13

    ሐንዬ የንየ ፈልቅልቅ አች ያለሺበት ሁሉም ድምቅ ሺብረቅ ይላል መልካም የትዳረ ዘመን ለሙሺራዉ ለሙሺሪት🎉🎉🎉

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Рік тому +3

    ሀኒቾ ባንች ሁሉም ያምራል።
    ድል ለአማራ!!

  • @YenenshAbrham
    @YenenshAbrham Рік тому +4

    ሀንቾ ምን ልበልሸ በቃ ባየንብሸ መልካምነትሸ ሁሎ በእጥፍ ተባረኪ ከሙሽሮች እሰከ ታዳሚዎቹ እሰከ ባለመዋሎቹ ሀሎም የጥንቶን ኢትዮጵያን ለዛ የተላበሰ ደግማቹሁ አግቡ የማሰኝ ዉብ ሰርግ ሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ እንዲህ ሞገሧ ይመለሰልን አሜን የሰርግ ዘፍን ዘፋኞቹ በቃ ሁሎም ደሰ የሚል ባጠቃላይ ከአለባበሰ ጀምሮ ሁሎ ዉብ ነበር ሀንቾ አጠገብሸ በሰተ ግራሸ የተቀመጠዉ ለምን ቡቡ ሆኖ ተቀረፀ

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Рік тому +6

    ሀንዬ ሁለገብ ሲያምርብሽ እግዚአብሔር እንድ ቃል ተናጋሪ እንደ አንድ ልብ አሳቢ ያድርጋቸው አሜን በሉ።

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Рік тому +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ❤🎉እንኳን ደስ አላችሁ ውድ አረጋኽኝ የልጅ ልጅህን ለማየት ያብቃህ ሙሽሮች የአብርሃም የሣራ አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክ❤🎉

  • @Mesi971
    @Mesi971 Рік тому +13

    ሃኒቾ የኔ ፍልቅልቅ ድምቀት እኮ ነሽ
    በጣም ነው ምወድሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል 😘

  • @Ambassel
    @Ambassel Рік тому +10

    ወደ ሰርግ ቤት ከመሄድ ይልቅ ወደ ለቅሶ ቤት መሄድ ይሻላል ይላል መፅሐፍ ቅዱሱ ልባቸው የተሰበረ በርሃብ አንጀታቸው የታጠፈ መኖሪያ መተንፈሻ ያጡ በእስር ቤት የታጎሩ ወገኖቻችን ጠያቂ አጥተዋል ሁሉም ነገር በልክ ሲሆን ነው የኢትዮጵያዊነት ወጉ::

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Рік тому +4

    አይ ያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ 😂ሀንቾ አምሮብሻል በርቺ አረግዬ አያት ለመሆን ያብቃህ ሙሸሮች እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 Рік тому +19

    እቺን ኮምታንቡ ሁሉ ይርፍት እንጅራ ይስጣችሁ 👍👍👍👍

  • @Sillysanriofan
    @Sillysanriofan Рік тому +11

    ሐኒ የኔ ቆንጆ አንቺም ሙሽራ መስለሻል ጤናና እድሜን ይጨምርልሽ❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Рік тому +15

    አባት ጀግና ሰው ይገባታል። ❤❤❤❤❤

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 Рік тому +1

    ሙሽሮች ጋብቻችሁን እግዚያብሄር ይባርክላችሁ አረጌ እንኳን ደስ አለህ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ። ሀኒ ሁሌም የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ቅን ሰው ነሽ አንቺንም በልጅሽ ለዚህ ወግ ማርግ እንዲያበቃሽ ምኞቴ ነወ።

  • @ginohella3563
    @ginohella3563 Рік тому

    አረጋኸኝ እንኳን ደስ አለህ። ጋብቻውን የመልካም ኢትዯጵያውያን እናት እና አባት ጋብቻ ያድርገው። የስጋው በሙሽሮች መባረክ ምን የሚሉት ወግ ነው? ቄስ የለም? መስቀሉ ምንድነው? አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መፅሐፍ አጠበች ሆነ ነገሩ ጉራ ብቻ ሚሊዮን በሚራብበት ሀገር ጉረኛ መሆን አይነፋም። ማንነታችንን አንርሳ!!!

  • @amenbeker9686
    @amenbeker9686 Рік тому +1

    ዋዉ! ደስ የሚል በሀልና ወጉን የጠበቀ ሠርግ ስላሳያችሁን ደስ ይላል! አረግዬም እንኳን ደስ አለህ! ሙሽሪት እና ሙሽራዉም ትዳራቹ በእግዚአብሔር የተወደደ ይሁን!!

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk Рік тому +1

    ሀንየ የኔ መልካም ሰው ደስታሽ ከፊትሽ ያስታውቃል እና እንኳን ደስ አለሽ💐 አረግየ በጣም ነው የምወዲህ ደስታህ ደስታችን ነው እና እንኳን ደስስስስስስ አለህ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ሁሌም ደስተኛ ሁንልን ሙሽሮቹም ውለዱ ክበዱ💐💐

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 Рік тому +6

    Happy marriage. Very beautiful wedding. Congratulations to all family and friends ❤️ 💜 ❤❤

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Рік тому +13

    ሐኒቾ.ስታምሪ.የኔቆንጆ
    ለኔ.ምናለበት.ብር.ቢሰጡኝ
    ወይሀብታም😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤መልካም.ጋብቻ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Рік тому +1

      በፍቅር አበረታቱን ጎብኙን 🙏

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Рік тому +1

      እረ ሙሽራዋ ተረሳች everyone saying ሀና ሀና 🤣🤣🤣ወይ ጉድ የ እራስዋ UA-cam channel ሰለ ሆነ she is controlling the weeding 🤣🤣🤣she should be calm down she is all over the place 🤣🤣 የምን መቀዥቀዥ ነው እንደዚህ and we’re is her husband

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 Рік тому +2

    አረጋህኝ በእውነት እኳን ደስ አለህ ለልጂህ ሰረግ በጣም ልዩነው ይውለዱ ይክበዱ አተንም ያኑረክ ለረጂም ግዜ ❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +7

    ሀኒቾ የኔ ደርባባ አለባበስሽ ያምራል የኔ ተወዳጅ እናመሰግናለን መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ለሙሽሮች ❤❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Рік тому

      በፍቅር አበረታቱን ጎብኙን 🙏

  • @asterB134
    @asterB134 Рік тому +10

    እንካን ደስ ያላችሁ ❤❤❤ ጋብቻችሁን የአብርሀም የሳራ ያድርገው

  • @marthalegesse4854
    @marthalegesse4854 Рік тому +9

    ሃንየ እንወድሻለን። ድል ለተገፋው ለተ ጨቆነው አማራ ህዝባችን። ድል ለአማራ ፋኖ እኛ አማራወች ድንቅ የሆነ ባህል ሙዚቃ ዱጋ ፆመዱጋ ቅኔ አዝማሪ መሰንቆ ዋሽንቱ ሰንቱ ተቆጥሮ የአማራ እሴቶች። አማራየ ወደፊት እሄን ዘረኛ ጋላ ሁሉ በ ጣጥሰህ ጣለው። ጋለ ወደመጣበት ማዲጋሰካር።

  • @saragetachew-w2d
    @saragetachew-w2d Рік тому +1

    በጣም ያምርል ውይ ልጆቶ እርጋታዋ አለባበሶ እንዴት እንደሚያምር❤❤❤❤

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 Рік тому +3

    ደስስስስስስስ ያምል ሰርግ ዋዉ አንደኛ ሀኒቾ አንችም ልጅሽ ለማዳር ያብቃሽ

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ

    ደሥ ሢሉ በውነት በጉደኞቹ የደመቀ ሠርግ ትዳራችሁ ይባረክ የድግል ልጅ በልጅ ይባርካችሁ

  • @Yeሀገር
    @Yeሀገር Рік тому +2

    Love, love the music selections ደንበኛ፣ የባህላዊ፣ የሰርግ፣ ዘፈኖች ❤

  • @martha1043
    @martha1043 Рік тому +6

    አረጋሀኘ ወራሽ በጣም የምወደው ዘፋኘ ነዉ እንኳን ደስ አለህ በጣም ቆንጆ ሰርግ

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Рік тому +1

    ይቅርታ አንዳንድ ሠዎች ሠርግ ነዉ የመጡት ገርሞኝ ነዉ ሀኒ ጌታ ይባርክሽ አንቺ ቅልቅሉ ላይ ትቀዉጭዋለሽ አጠገብሽ ያለዉ መላጣዉ ጎንበስ ብሎ እያነበበ ነዉ እስክሪብት ይሁን

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Рік тому +1

    እኛ ኢትዮጲያዊያ እኮ ፍቅር ነን እመቤቴን ደስስስስ ስትሉ የሚያናቁሩን ባለ ስልጣኖች ናቸው

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +1

    ዋዉ ሰርግና መልስ በጣም ያምራል♥️🌺አረግዬ ለልጅህም ለውድ ባልቤትዋም ለሁላችሁም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾♥️🌺መልካም ጋብቻ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @BelainsheMitiku
    @BelainsheMitiku Рік тому +2

    አንዬ ውድድ ነው የማረግሽ በእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ በእውነት ሀከብርሻለው።❤

  • @seada9327
    @seada9327 Рік тому +4

    ወይኔ ታስሯል ፍቅረኛዉን በመግደል ተጠርጥሮ የተባለ አርቲስት አየሁት ሲጨፍር አንየ የኒ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤❤

    • @melekeKetema
      @melekeKetema Рік тому

      ማነው አብረሀም ሻላዬ ነው?

    • @userLubaba-iq3po7cj1e
      @userLubaba-iq3po7cj1e Рік тому

      የአረጋህኝ ዘመድነውእኮ አብራሀምሻላዬ

  • @fikerfiker9837
    @fikerfiker9837 Рік тому +2

    ድሮም የጭዋ ልጅ ከጭዋ ጋር ነው እሚውልው ሀኒ ፍቅር 💯በጣም ነው እምውድሽ 💯🌹🌹🌹አገራችን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰

  • @eexx8265
    @eexx8265 Рік тому +5

    አማራ ስትሆን እኩዋን ሰርጉ ሞቱም ያምራል አማራየ❤❤❤❤❤ ሀኒየ

    • @SahoodSahu
      @SahoodSahu Рік тому +1

      እእእእእእ ከዘራኝነት. ዉጡ

    • @eexx8265
      @eexx8265 Рік тому +3

      @@SahoodSahu ዘራችንን መውደድ ዘረኝነት ከሆነ እደፈለጋችሁ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Рік тому

      ​@@SahoodSahuሌላው ሲሆን ችግር የለውም አማራው አማራነቱን ሲናገር ዘርኛ ይባላል ምን ማለት ነው🙄

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 Рік тому

      ❤❤❤ትክክል​@@ruhamabarkot4802

    • @eexx8265
      @eexx8265 Рік тому

      @@ruhamabarkot4802 ምን አቃለሁ ሁሉም ይቀኑብናል

  • @msretalemu1952
    @msretalemu1952 Рік тому +1

    እንኳን ደስአለህ የድሮ አራያ ትልቅሰው ባህሉን የማይርሳ እድሜይስህ ሙሽሮችእንኳን ደስአላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹 ተማሩእኪ እስቲ ከዚህ የራቁት ሰርግ የምደግሱ እዚህተማሩ እውነት በጣም ደስ ይላል በጣም ስአቱን ወጉን ባህሉን የጠበቀ ዋው 1ቴክሊል 2ቁርባንቀጥሎ 3ደርጃ ነውዋው ❤🥰🌹🌹🌹

  • @sakahjahik3566
    @sakahjahik3566 Рік тому +8

    ሀንዬ የኔ ቀጫጫ😂ስወድሺ ወላሂ እድሜና ጤና ይስጥሺ እስከ ቤተሰብሺ

  • @fantayekassa9476
    @fantayekassa9476 Рік тому

    ይለያል በእዉነት የሙያ አጋሮቸሁን የአንድነት ፍቅር በጣም ደስ ይላል ለአረግዬ እና ለሙሽሮቹ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ክብር ለአርቲስቶቻችን፡፡

  • @beetyube
    @beetyube Рік тому +1

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ ሀናቾዬ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን ሀናቾዬ ልዬ እሴት ነሽ እኮ እኔ የዋህ❤መልካም ትዳር❤

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis Рік тому +1

    35:37 አክባሪ ይከበራል ያከበርከዉ ሕዝብህ ነው ያከበረህና እንደዚህ ልጅህን ልጃችን ናት ብለዉ ከጎንህ የቆሙት። እንኳን ፈጣሪ ለዚህች ቀን አበቃህ ። እንደዚህ ጨዋ አድርጋ ያሳደገችን እናትየውን ነፍስ ይማር ሁላችንም ወደ እዚያው ነን። ዉለዱ ክበዱ ኑሮአችሁ እንደ ሠርጉ ይመር ይድመቅ ለሁሉም ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መከባበርና መዋደድ እንደ አርቲስቶች

  • @senaitkidane3774
    @senaitkidane3774 Рік тому +3

    Ene ke Eritrea negn Aregihegn enkan des alek ❤❤❤❤
    Hana Ene kelibe new yemiwedish film banchi ena bene Solomon bogale abet siwedachu edme ena thena ysthachu ❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +28

    አረጋኸኝ ይገበዋል❤❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Рік тому +1

      በፍቅር አበረታቱን ጎብኙን 🙏

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery Рік тому +2

    ጤና ይስጥልኝ አኒ አመሰግናለው እነጆሲ እዴሆም ሌሉች ተወዳጅ ቤተሰብ አየን መልካም ጋብቻ እንኩን ደስ አለህ ወንድም አረጋሃኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aataxdatacollectionteam4014
    @aataxdatacollectionteam4014 11 місяців тому

    አረግሽ እንኳን ደስ አለህ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ያከብሩሃል ይወዱሃል የልፋት መጨረሻ ይህ ነውና እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb Рік тому +1

    አረጌ እንካን ደስአለህ በጣም የምወድህ አርቲስት ነህ ትለያለህ ትዳራቸው የተባረከ ይሁንላቸው❤❤❤❤

  • @MeazaDegefa
    @MeazaDegefa 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ሀንች ብጣም ነው የምወድሽ

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Рік тому +1

    አረጋሀኝ እንካን ደስ አለህ ሙሉ እድሜና ጤና ይስጥህ from Eritrea❤🎉❤🎉

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Рік тому

    ሀንዬ እናመሠግናለን ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ አረጋሀኝ እንኴን ደስ አለህ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ ትዳራችሁ የአብርሀም የሳራ ተባረኩ

  • @saratube7626
    @saratube7626 Рік тому +3

    ሀንየ እናትና አባትሽን አስተዋውቂን ተይ ላችም ማስተዋሻ ነው ካነበብሻት ላይክ 🍹

  • @TeferiYhdego
    @TeferiYhdego Рік тому

    ሃና ዮዋንስ በጣም ደስ ተያለሽ ከሚዲያ እደጠፋሽው አረግዬ ልጅ ሰርግ ተበቀልሻት ሚዲያን ግን ከካሜራ ማኑ ጋር እማ ልዩ ዝግጅት ነው ያደረጋቹት ሃንዬ እንወድሻለን

  • @AbdulrezakKemal
    @AbdulrezakKemal Рік тому +2

    ሐኒቾ ፍልቅልቅ በወንዶች መሀል በጣም ታምሪያለሽ አውቀሽበታል

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 Рік тому

    የጨዋ ሰው ሰርግ ማለት ይሄ ነው ባህሉን ወጉን ጠባቂ እንዴት እንደምታምሩ ❤❤❤❤

  • @user-rr7tg3id2
    @user-rr7tg3id2 Рік тому

    ማሻ አላህ ሙስሊሞችም አሉበት አረጌ ምርጥ ሠዉ ይገባሀል ሙዚቃ ባልገድፍም ❤❤❤❤❤ያማረ የሠመረ ትዳር ያርግላቸዉ

  • @yamishalom3429
    @yamishalom3429 Рік тому

    አረግዬ ከወዳጆችህ ጋር አይለችሁ ደስታችሁ ሙሉ ይሁን መድሀኒአለም አባቴ ልጅህ ሺህ ትሁንልህ በልጆች ይባርክልህ የልጅህ ትዳርንም የተባረከ ይሁን ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁን ቃል አጣሁ እንኳን ደስ አላህ አላችሁ!!!

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz 11 місяців тому

    አንደኛ ማርያምን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 Рік тому

    ሀኒዬ የሰው ደስታ የሚያስደስታት ምርጥ ኢትዮጵያዊት❤

  • @Seada521
    @Seada521 Рік тому +10

    ሃኒቾ ግን ባልሽን የት ደብቀሽው ነው ብቻሽን ሽው ሽው የምትይው

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Рік тому

      በፍቅር አበረታቱን ጎብኙን 🙏

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ

    ሀንቾ አንችም ለዝህ ክብር ያብቃልሺ ልጂሺን
    መልካም ጋብቻ

  • @mimim9982
    @mimim9982 Рік тому +1

    ዋዉዉዉዉ እንዴት ደስ የሚል መልስ ፈጣሪ ይባርካችሁ የዘላለም ትዳር ያርገው እሱዋ በልጅ እሱ በሀብት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
    ሀኒቾ በጣም ታምሪያለሽ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Рік тому

    ታምራለች በደብአይተናታል ያብርሀምየሳራይሁንላችሁ ሀንቾ ጠፍተሻል በሰላምነው ቆጆ ደስይላል 💚💛❤️ኢትዮጽያ ለዘላለምትኑር ዘረኝነት ይውደም ታምራላችሁ💞💞💞💞💞💃💃🎉🎉

  • @welotube463
    @welotube463 Рік тому +2

    ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤ የመዳም ቅመማችየ ለኛም ቀን ይውጣልን😢 በሠው ሀገር ውበታች ጤናችን አለቀ😢

  • @user-meryem172
    @user-meryem172 Рік тому

    ሀና በጣም ነው የምወድሽ የምር አለባበስሸ ስርአትሽ ዋው የምር ደርባባ ሴት አሉ አንዳንዶቹ ሴት የሚያሰድቡ አርቲስቶች ጡታቸው ማሳየት መሰጠል የሚመስላቸው ሀንዬ እወድሻለሁ

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      የዱቄት ወተት ነጋዴዎች ወይም ደንበኞች መሆን አለባችሁ ፡ ምንጮቹ እንዲደበቁ የምትፈልጉ።

  • @ገኒ-ረ9ጸ
    @ገኒ-ረ9ጸ Рік тому +1

    ግርምሽ ስውውውውውውዎውውውውውድህ አርጋኸኝ እንኳን ደስ ያለህ ሙሹሮቹ ውለዱ ክበዱ

  • @romangina5121
    @romangina5121 Рік тому

    ባህሉንና ወጉን የጨበቀ ምርጥ የጨዎሰርግ አረግዬ እኮን ደሰአለህህህ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @tadelechhailu6967
    @tadelechhailu6967 Рік тому +1

    Encwane lethehe abcahew❤❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @miheretteka8957
    @miheretteka8957 Рік тому +2

    ዋው አገሬ እዴት እደናፈቀች ሞትም ሰርግም ባገር ነው አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @henokbereket2478
    @henokbereket2478 Рік тому +1

    ሀንዬ ያራደዬ ልጀ ሰወደሸ ከአረኪሚኬ አረሰቶች ራሰሸን ገለል አረገሸ ከተከበረ ሰው ጋረ ትዊያለሸ 1ኛ❤❤❤❤

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 Рік тому

    ሀንዬ የኔልዩ ሴት በጣም ነው የምወድሺ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅሺ የኔፈንድሻ በሄድሺበት ሁሉ ይደምቃል❤🎉😍☺️☺️☺️☺️🥀😘💕💕💖💕💖

  • @zainasied615
    @zainasied615 Рік тому +3

    ሀኒቾ ስወድሺ የኔየ ፍልቅልቅ❤❤ሁሉም ያምረብሻል

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ስታምሩ ሀንዬ የምወድሽኮ በምክኒያት ነው❤❤

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w Рік тому

      ጥንብ ሽቃላ እትድከሚ እታቅሽም 😂😂😂

    • @rozinamussa3191
      @rozinamussa3191 Рік тому

      @@Stoplying-k1w ቀሺም ሸቃላነት ክብር ነው እንጂ ስድብ አይደለው ሲጀመር ማን እንደሆንኩ አታቂኝም ስለዚህ ጥንብ ብለሽ /ብለህ ከመሳደብሽ በፊት ይሄን የገማ ማንነትሺን አፅጂ!!!!! ሀኒን መውደዴ ከሆነ ያቀጠለሽ ድፍን ኢትዮጵያዊ ነው የሚወዳት ቻይው እንግዲህ😉

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Рік тому

    አረግዬ የጥንት የጠዋቱ እንኳን ደስ አለክ አንድ ልጅህን ሺ❤❤ያርግልክ 🎉🎉🎉

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 Рік тому +1

    አረጋዬ እንካን ደስ አለክ እንካን ለዚህ አበቃህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ🎉🎉🎉

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Рік тому

    አረግዬ በድጋሚ እንኳን ደስ አለክ መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው የአብርሀምና የሳራ❤❤❤🎉🎉🎉ሀኒዬ በድጋሚ እናመሰግናለን ❤❤🎉🎉

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 Рік тому

    በጣም ልዬ የሁነ መልስ ነው አረጋእእኝ የምትወደደ ስው ነው የአብራሀም የስራ ይሁን ጋብቻ ይሁንላችሁ