#ዓለምአየሁእሸቴበ
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- መልካም #አዲስዓመት#2015#የቴዲአፍሮ እና #አምለሰት#የሠርግቀን10ኛዓመት። #TeddyAffro & #Amleset#wedding#10thyearAnniversary
#ዓለምአየሁእሸቴ በ#ቴዲአፍሮ እና #አምለሰት #ሠርግ ላይ #አዲስአበባቤቴ ሲዘፍን
#ALEMAYEHUEISHETE at #TEDDYAFRO'S Wedding -ONE OF MY BEST MOMENTS AS A WEDDING VIDEOGRAPHER TO SEE ALEMAYEHU EISHTE PERFORMING HIS MASTERPIECE SONG "ADDIS ABABA BETE" (Addis Ababa my Home), Which is my favorite of All time. MAY GOD REST YOU'R SOUL. -SEMERE AJEBE, Videographer & Editor. -EMRAN video production.
ያራዳ ልጅ የአዲስ አበባ ልጅ እንዲህ ነው። ዘር አያውቅ ማንንም አይንቅ ።አለማየሁ ነፍስህን ይማር»
Min Yalew Sataema Yarada Lij Tlaleh Mehaym Neger Neh. Weym Sayrdu Achbchabi Neh
ቴዲዬ እድሜ ብቻ አይደለም ለንስሐ ሞት ያብቃህ 🙏🙏🙏 የምትወዳትን የእናት ኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን 🙏🙏🙏
ለብላቴናው የሚገባው ምርቃት ነው ጋሽ አለማየሁ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ምርቃቱ ፍሬ አፍርቶ እነሱ እራሳቸው ምርጥ ድንቅ ጥንዳች እኮ ናቸው እ/ር ይጠብቃቸው ከነ ሙሉ ቤተሰባቸው
ቴዲ የኢትዮጵያ ልጅው እውነት ነው አሌክስዬ ነፍስሕ በገነት ያ
ኑራት
ክቡር ሰው ነፍስህን በገነት ያኑርልን ቴዴያችን ትዳራችሁን የአብርሃም የሣራ ያርግላችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ
ጋሼ 🙏 ነፍስህን በአጸገነት ያኑርልን 🙏
ቴድዬ ከነመላው ቤቴሰብህ እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
ስላንተ ሳወራ እረበሻለሁ 🙏🙏🙏
በጣም በጣም ደስ የሚል ማስታወሻ ምክር ነዉ ነፍስህን ይማረዉ ጋሽ አለማየሁ
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ይማርልን። አለማየሁ እሸቴ great!!!, ቴዲዬ እና አምለሰት በምክሩ ፀንታችሁ ትኖሩ ዘንድ ምኞቴ ነው።
ጋሽ አለማደሁ ነፍሰክን በገነት ያግባልን ሀዘኔ በጣም የከፉ ነዉ ዉይይ ትልቅ የኢትዬጲያ አባት አጣን መልካም ሰዉ በዘፈን መካሪያችን ቃል የለኝም ለቴዲና አምለሰት መልካም ጋብቻ የፍቅር ምሳሌዎች መታደን ነዉ በጋሽ አለማየሁ ታጅቦ መዳር እድለኞች
😭😭😭😭
ይህም ቢታይ ua-cam.com/video/ftmbEVmaN8U/v-deo.html
አሌክስ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ኡፍፍፍ ስወድህ እኮ 💚💛❤️🙏🏽
እግዚአብሔር ነፍስህን ካፀደ ገነት ከጎኑ ያሳርፍልን🙏🏾
enshallah nefisih be axede ghenet yaskemitih
*_ጋሽ አለማየሁ ነብስክን በገነት ያኑርልን ፈጣሪ_*
እሊኽ ዘፈንን የተራቀቁበት ባለ ድምፆችን መስማት ለሰሚው ለዘለዓለም በጆሮ ላይ የቀረ ትዝታ ነው፡፡
የኹሉ ነገር አስገኝ ልዑል እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር
እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው ኣሌክስ
ኣለማዮ እሼቴ ልክ በሂወትህ እያለህ ነው የመስልከኝ እንጂ የሞትክ ኣትመስልም
እግዝኣብሄር በገነት ያኑርህ
ነፍስህ ይማር
😭😭😭
R.I.P
We’ll miss you የኔ ጌታ ነፍስህን ይማረው
ኣሜን ፫😢😢😢
ለካ ለዘፋኝም ይዘፍንለታል ነብስክን በገነት ያኑርልን ቴዶዬ ይገባካል
The greatest artist forever, Alex! Rest in Peace!
የፍቅር ቤተሰብ ተምሳሌት ፍቅር ይብዛላቹ፡፡
💕❣💓💓👩👩👦👦👩👩👦👦👩👩👦👦
RIP Alex, and thanx for the wonderful years. Hopefully Teddy will celebrate his golden EYOBELYOU with Amleset
ቴዳዬ የኔ ጀግና ስታምሩ እኮ አባቴ ነፍስህን ይማረው ❤❤
አለማየው እሸቴ ነፍስህን በአፀደ ገነት ይማርህ
ጋሸአለማየሁነብስህንበአፀደገነትያኑርልን
ዋው!...ምርጥ ነበር ነብስህን ይማር ፈጣሪ
😢😢😢king alemayew big luv ♥♥♥✔
We love you Alex...you are great men blessing our hero young singer
Alemayehu the legend..
wow Alemayehu Eshete was so energetic and his voice never betrayed him. Like most of the artists of his generation Alex remembers Teddy Afro's father very well. This is a perfect wedding gift I've ever seen. The legend was happy a star was born in his image. Alex himself was a nester, which is rare in music circles. The old timers see something else in Teddy Afro that we regular people can not see. They often think he is their son.
አልዬ ነብስን ይማረው።
Thanks the legend Alemayehu Eshetye may God bless your soul 🙏 ❤ 🙌
The legendary with sweet and unpredictable sound and lyrics unforgettable rest in heaven
What a beautiful speech!! So heartfelt ❤️
ጋሼ ነፍስክን ይማአረው ቴዳአችን ብርቅዬ አርቲስታአችን
መልካም አባታዊ ምኽር ነው ጋሽ አለማየው። አይደም ትልቅ ሰውን በእድሜ ታናሽንም ማክበር እንዲህ ነው። ነብስ በክርስቶ ብቻ በንስሀ ምህረት ታገኛለች።
አንቱም ብብድዕ በትእቢት ሰኪርኹም ሰብ ትንዕቅ፣ መን ከማይ ትብል፣ ኻብ ህውነቲዊ ደንበ መኽሰብ ሰላም ፍቅሪ ንመሃር።
“Legends never die.”✝️❤️🇲🇱
ታሪክህ ሲታወስ ይኖራል ነብስ ይማር
😭😭😭
R.I.P
ኣለማዮ እሼቴ ነፍስህን ይማር
great people and great music i liove it thank you Ethiopean musicians
The leged, will remain in the hearts of Millions!
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 😍😍😍
ነፍስህ በሰላም ትረፍ ካሽ አለማየሁ እሸቴ
It's so lovely to see and hearing of "Sincere love"t from the senior Singer "Alemayehu Eshet" about "The son of Ethiopian guy Teddy Afro and regarding his dearest late father Ato Kassahun" !
God Bless you all
Peace come to ethiopia, Eritrea, sudan & Egypt, greeting from mesalemia
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉
We lost the legend 😔 R.I.P always you are great 👍 we love you sir 🙏
Amazing No words
Gashe you will be remembered..forever Legendary RIP
She
She is beauty queen and princess Leia in her first
ምርጥ ነው
ዉነት ነው
Alex .. he was a nice rational man .. . Once the vice chair man of kebele 02 kotebya during derge time .. my father was telling me he was really a nice man ....RIP.... .. rasune meslo yenore ye musika balmya new .. alme gne endza aydlchem..
በጣም ያምራል
I missed you ALEX nothing like you rest and peace my brother
ነፍሥህን ይማር ምርጥሠውነው
We love you so much you are legend!
R.I.P, it is so heart break ,Alex!!!
WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH YIFENECHALU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢😢😢😢😢😢
Rest in Heaven legend!
ጋሽ አሌክስ ነፍስ ይማር የኛ ጠባይ ግን ሁሌ ይገርመኛል ቴዲ ትዳር ከመሰረተ አመታትን አስቆጥሮ ሳለ ይህን የቪዲዮ ምስል ለማውጣት ጋሽ አሌክስ እስኪያርፍ መጠበቅ ለምን አስፈለገ ? ሁሌም ሰው ሲሞት ጠብቀን ከማወደስ በቁም ሳሉ ብናከብራቸው ነው የሚሻለው ጋሼ ስለትዳር የመከረው ምክር ትልቅ ለባለትዳሮች ጠቃሚ ቁምነገር ነው ነፍስ ይማር በድጋሚ።
እኔም ሁሌ የሚገርመኝ ነገር ነው ስው ከሞተ በኃላ ውዳሴ
እኔ ህን ብቻ ነው ያገኝሁት
long time ago I watched it
9
ኤልያስ እና ጋሽ አለማየሁ ነብሳቹን ይማር
I was never forget when l sow the first time Alex he was handsome and shelay
እጅጎ ደስ የሚል አጋጣሚ ነው; ለሁለታችሁም ለተወዳጆቹ ለነቴዲና ለተወዳጁ አለማየሁ እሸቴ የተከበረ አጋጣሚ ነው። በዚህ አጋጣሚ ለዶ/ር ቴዲ የማሳስበው ነገር ቢኖር ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም በተውኔትም በመሳሰሉት ጥበባት እንደ ንጉሴ አክሊሉ አይነቶች ሰዎች ሳየመልጡህ ብትጠቀምባቸው ብልህነት ይሆናል ብዬ ስለማስብ ብትጠቀምባቸው ጥሩ የመስለኛል። ለዚህም የጠበብ ሰው የሆኑት የተበሩት አርቲስት ጌታቸው የሚያሚያምኑበት ይመስለኛል።
RIP The legend forever ✊🏾❤️
I did not know that he passed. I am very very sad.
Surafel aus Nürnberg?
ይህም ቢታይ ua-cam.com/video/ftmbEVmaN8U/v-deo.html
Rest In Peace Sir 😢🇪🇹🇪🇹
God Bless Him. I saw him in Asmara 19sixty something.
Toujours aussi beau je l'ai vu sur des vieux clips vidéo , j'aime tout se qu'il fait
What a beautiful bride! Enjoying her day without the usual bride coyness
ነብስክን በገነት ያኑርልኝ
wow 😮😮 ❤❤❤
Rest in power gash Alex!
Rest In Peace Legend yetibeb sew Alemayehu Eshete🙏🏾
Sensational!
Nefis yimar
ትልቅ ሀብት ናቸሁ ስወዳችሁ ።
R.I.P LEGEND 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ይህም ቢታይ ua-cam.com/video/ftmbEVmaN8U/v-deo.html
አይሰው!!!!!!!!!!!! መሞቱን ሳስበው!!!!!!!! ሰው መሆኔ ይገርመኛል!!!!!
Amazing
Eko powa !!
ቴዲየ ንጉሳችን
RIP Legend 🎤😎
Yeni konjo yegebashla
ነብስ ዬማር አሌከሰ
Love it!
Love it
Thank u and please watch and enjoy the other videos I recently posted
RIP Legend yadu genet yarada lij!!!
Nice 👍
Long life to Tedi Afrom
Mot kfu I can't stop crying
ነፈሰህንይማርው
R.I.P. you're remembered forever.
Truly missed R. I. P
Love you all❤❤❤❤🙏🙏🙏
Irakutam
Rip 😥😥 alemi
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😂😂😂🎉🎉 0:30 0:39 0:46
ጋሽ አሌክስ👍
Legend RIP
Hi
May You Rest In Peace God Bless Your Soul Alemayehu🙏My condolences for the families and friends🙏➕🛐⛪😪
Yene konjo swedshe Eko
מזל טוב