Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አረጋሀኝዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እንኳን ደስ አለህ ሙሽሮችም ጋብቻቹ የአብርሀምና የሳራ ያርግላቹ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤👏👏👏👏👏
ቂቂቂቂቂ ከረፈፍ ጅላጅል የአብርሐምን መንግድ ሳትሄድ የሐብርሃምን በሰከት በምኞትና በምርቃት አይመጣም
አረጋኸኝ በጣም የምወድህ አርቲስት እንኩዋን ደስ ያለህ እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃህ። ሙሽሮች የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርጋችሁ ! ወልዳችሁ ከብዳችሁ ሳሙ።
Happy to see all my Ethiopian celebrities all together in Harmony ,enjoying, having funny and they show us how they are loving ,caring each other. Well done!
አቤት ህብረት አቤት ፍቅር አሳያችሁን እንዴት እንደሚያምር ።
በቅድሚያ ሀንቾ እጅግ አመስግንሻለሁ ይህንን የመስለ ደስ የሚል ስርግ ስላሳየሽኝ ::አረጋኽኝ ወራሽ እንክዋን ደስ አለህ የልጅ ልጅህን ለመሳም ያብቃህ ::ሙሽሪት ሙሽራው የአብርሀምና የሳራ ስርግ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ::አርቲስቶቻችን ታምራላችሁ ወንድማችሁን ስላጀባችሁት ልትመስገኑ ይገባል ::አገራችንን ሰላም ያድርግልን!!!💚💛❤
አረጌ እንኳን ደስ አለህ ሙሽሮች የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ
የለበሰቻቸው ቬሎዎች ሁለቱም ያልተጋለጡ ፍፁም ጨዋነት የተላበሱ ናቸው ዋው መልካም ጋብቻ
እውነትነው፣አሁንማ፣እራቁታቸውን፣ነው፣ሴቶች፣እምንታየው፣የኔውድ፣ከአለባበስሽጀምሮ፣ምርጥነሽ፣የአብረሀም፣ና፣የሰራ፣ያርግላቹ፣ቴዳራቹህን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@@tiktokvideo-yq8ty ምን ያድርጉ ገዳዩ መንግስት ሆነ አላህ ያንሳልን እንጂ
የኔ አባት አረግዬ እንኳን ደስ አለክ የልጅክን ልጅ ለማየት እድሜና ጤናውን ይስጥክ መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሳራ ይሁን ጋብቻቹ ሀኒ እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
አረጋሀኝ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
የጨዋልጅ. የትልቅ ሰው ልጅ መሆንሽ አለባበስቹ ስረአታቹ ይሳይል ሀኒቾ ልብስሽን ወድጄዋለው❤❤❤
ለደስታም ለሀዘንም የአርቲስቶች ሕብረት ያስደስታል ሠላማችሁ ይብዛ እንደ ተከባበራችሁ ኑሩልን
ለበለው ግደለውም ህብረት አላቸው
ብዙ ግዜ የሚገርመው ቴዲን አላየወም እንደ አንድ አርቲስት???
አረጋሃኝ ሲዘፍን እስክስታ የምንጃሩ በጣም ያምርበታል ። አቤት ወግ ማእርግ ማየት እንዴት ደስ ይላል ! አረጋህኝ እንዴት ደስ እንዳለው ዋው !!!
አረግዬ እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ያለኝ በጣም ነው ያለቀስኩት የአባትና የልጅ ፍቅር ሔራንዬ ጨዋ የተረጋጋች የሴቶች ምሳሌ ባልየው በእውነት ታድለሃል እድለኛ ነህ ፈጣሪህን አመስግን አረግዬን ከመሰለ ምርጥ ደግ ትሁት ሰው ጋር መዛመድህ በቤተሰቦችህ የተመረቅህ ነህ፡፡ በደንብ ተንከባከባት ብታስቀይማት አለቀልህ ዋ!!! ለሙሽራው ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ሀንቾ ይሄንን የመሰለ ሰርግ ስለጋበዝሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡
ተመስጌን ዛሬ ከ6 አመት ቡሀላ 😢😢😢😢😢እናቴ ቤት ቁጭ ብያዬ እያየሁ ነዉ❤❤❤
ደሰ ይላል እንኳን ለሀገርሸ በቃሸ ከሰደት መልሰ
እንኳን ደስ አለሽ
ታድልሽ❤❤
❤❤❤❤❤
ወይኔ ታድለሽ እህት አለም እንኳን ዴስ አለሽ እኛንም በፆለት አስቢን❤❤❤❤❤❤
ተወዳጁ ድምጽአዊ እንኳን የልጅህን ወግ ማረግ አሳየህ ፈጣሪ ይመስገን የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ❤❤❤
ወንድሜ ደስ ብሎኛል ጌታ እንኳን ረዳህ ለዚህ ክብር ስለበቃህ ደስ ብሎኛል የአብርሀም እና የሣራ ጋብቻ ይሁንላቹ ተባረኩ
አረጌ ምርጥ እንቁ አንጋፋ ድምፃዊ እንኳን ደስ አለህ ወልዶ መዳር እንዴት ደስ ይላል ሀኒቾ የኔ ድቡሽቡሽ ስታምሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ የምንወድህና የምናከብርህ አረግዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃልህ ልጅን ቆሞ እንደመዳር ምን የሚያስደስት ነገር አለ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ አረግዬ ሀኒቾ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
አረጋኛ ወራሽ እንኳን ደስ አላህ መልካም ጋብቻ ይሁነላቹ በጣም ነው የምወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የልጅለልጅ ያሳይህ
ዲኮሩ 1ኛ ውብ ኮተት ያልበዛበት ።እስከዛሬ የማየው አዳራሽ ከሙሽሮች ይበልጥና ሙሽሮቹን ይውጣል ።ይሄ ዋዉ እጅግ ውብ ድንቅ ።የግሌ አስተያየት።ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ ምርጫችሁ አሪፍ ዲኮር ቤስት
Hanye you are a real ETHIOPIAN and I love you so much! Congratulations to Mr. Aregahegne and his family!!
ዘመን እማይሸርሕ አረጌ ድመፀ መረዋው እንኩዋን ደሰ ያለሕ መልካም የትዳር ዘመን ለሙሸሮች❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላልእኛንም ከስደት መልስ ለሞሸር ያብቃንአሜን በሉ🙏❤
Amen wude❤❤❤
አረጋከኝ እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏❤ሃንየ በጣም እናመሰግናለን 🙏❤🇪🇷
ድንቅ የኢትዮጵያ አርቲስቶች እረጅም እድሜ ።።። ለሰርገኞቹ መልካም ጋብቻ ።
አርቲስቶቻችን እንደዚህ ደስ ብሎ አችሁ ማየት ያስደስታል ይገባችሆል
Don’t worry 😉 They are happy always Lol 😝
መደነሻ ወቅት ነውን ሞራል ትሰጧቸው ???
አረጋኸኝ እንካን ለዚህ ክብር አበቃህ🙏😘 ልጅን መዳር መታደልነው በሕይወት እያሉ ተመስገን🙏❤መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏❤😘ሁላችሁ ዘፋኞች ምስጋና ይገባችካል አረጋኸኝ ትልቅ ዘፋኝነው ልጅን ሲድር እንዲህ አምራችሁ ስለአጀባችሁት👌
አረገኸኛ እንካን ደስ አለህ ለሙሽሮችም መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤
የድሮ አርቲስቶች አስቸገሩ😂 በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ለሙሽሮች፡ እንኳን ደስ አላቹ የሙሽሪት እና የሙሽራው ቤተሰቦች❤
መዳኒያለም መጨርሻችሁን ያሳምረውእንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ጋብቻ
OMG how beautiful is these 🥺🥺🥺❤❤ ያለም የሲሳይ ያድርግላቹ !
ዋው ገራሚ ሰርግ ነው አረጋህን ወራሽ እኳን ለዚ ክብር አበቃህ በጣም ደስ ሚል ነው ትዳራቸው ያብረሀም የሳራ ያርግላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረጌ እንኳን ደስ ያለህ🎉❤ሀኒዬ ክበሪልኝ ይህንን ደስታ ስላካፈልሽን🙏
አረጋሃኝ ወራሽ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ዓይንህን በአይንህ ታያለህ አሪ የ1976 የአዋሳ የወጣትነታቾን ግዜ አስታውሳለሁ;;
ሀኒቾ እንኳን ደህና መጣሽ አረጌ እንኳን ደስ አለህ ለሙሽሮቹ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤ባለጥቁር ቀሚሷ የምትጨፍረዉ ምነዉ ጡቷን አሰጣችዉ ኧረ በስመአም ወዴት እየሄድን ነዉ
አረጋኸኝ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ❤❤❤❤❤❤❤💕💕🙏🙏 ሙሽሮቹንም የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸዉ ❤❤🎉🎉🎉
ሀንዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሙሽሮች ትዳራችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን❤❤❤
አረጋኸኝ መብሩክ ሙሽሮችም እንኳን ደስ አላችሁ ሀኒቾ ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን። ከሳውዲ ከጅድየ
አንጋፋው የኢትዮጽያ አርቲሥት አረጋኸኝ ወራሽ እንኳን ደሥ አለህ ለሙሽሮችም መልካም ጋብቻ ያብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያርላቺሁ
አረጋሀኝ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሳራ ይሁን ጋብቻቹ ሀኒ እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉8
ሀንቾ በጣም ነዉ ምወድሽ😍 በጣም ደስ ትላላቹ ስንት ጊዚ እደዚህ በደስታ ተሰብስባቹ ሳያቹ አረጌ እንኳን ደስ አለህ ለተጋቢወቹም ያብርአም የሳላ ጋብቻ ይሁንላችሁ አንቾ የምወዳቸዉን አርቲስቾች ስላሳየሽን አመሰግናለዉ ከለብ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ታምሪያለሽ ታምሪያለሽ❤❤❤ታምራላቹ 😘😘
When I was Ethiopia I am listening his music!!Happy Wedding to his daughter!!(From Kenya)
ሃና አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ስለ አስፈው መሸሻ ሞት ምንም ያልሽው ነገር የለም ቪድዎም ሆነ ምንም አልሰራሽም ችግሩ ምን ይሆን ቅር የተባባላችሁበት ነገር ይኖር እና ብትመልሽልኝ ገርሞኝነው ምክንያቱም ካስፈው ጋር ብዙ ነገር አሳልፈሻል በእርግጥ በምን እንደተለያያችሁ አናውቅም ግን ምንም ቢፈጠር ብዙ ነገሮች አሳልፋችሆል እና ምን ተፈጥሮ ነው
ለቅሶውላይ ነበረች
አረጋሀኝ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ በጣም ነው የምወድህ ሙሸሮች ጋብቻቹ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ❤🙏
መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ምርጥ ሰርግ ነው ሀኒ የኔ አድምቅ እኮ ነሽ ውዴ
ሰላም ሀኒዮ ስወድሽ መልካ የወለደው ልጅ መልካምነው እነሱም የአባታቸውን የአረጋኸኝን ፈር ይከተሉ እግዚአብሔር ደግሞ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤
ሀኔዬ ሥላየሁሽ በጣም ደሥ ብሎኛል ሚዲያላይ ጠፈሽ ምንሁና ነዉ እያልኩ አሥብሽ ነበር የኔ ደርባባ ትወናሽን በጣም እወደዋለሁ። በተለይ ሦሥና ሁነሽ
ሐንዬ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የምታምሪው ፡ እንወድሻለን ፡ thank you for sharing this video
አረጋኸኝ እንኳን ደስ አለኸ ሙሽሮች ዉለዱ ክበሩ በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አርቲስት አረግዬ እንኩዋን ፈጣሪ ለዚህ ክብር አበቃህ!!!የልጅ ልጅ ለ ማየት ደሞ ያብቃን ለክርስትና ድንኩዋን እንዳንስብር ስደት ነን.. በዩቲዩብ ስብረን እንገባለን 🤣🤣😍🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍👏👏👏 እንኩዋን ደስ አለህየ አብረሀም እና የ ሳራ ስርግ ይሁንላችሁ 🎂🎶
ዋዉዉዉዉዉ ውድ አርቲስታችን አረግዬ እንኩዋን ደስ አለህየልጅህንም አለባበስ ያለማድነቅ አይቻልም የጨዋ ልጅ ባለባበሱ ያስታውቃል
አረጋህኝ ወራሽ ምርጥ ዘፋኝ ነው ልጁን ለቁም ነገር አብቅቶ እዚህ ማድረስ ደስ ይላል እንክዋን ደስ አለህ 🙏 ይህ ሁሉ ጭፈራና እስክስታ ሆይሆይታ ሀገር ሰላም ሆኖ ቢሆን ደስ ይል ነበር በልኩስ ማድረግ ይቻል ነበር ከችግረኞች ጋ ማሳለፍ ይቻል ነበር ስንት ሰው በአማራ ክልል እየተገደለ እየተራበ በጅምላ እየተቀበረ በዛ ሁሉ ሰቆቃ መሀል እናንት አያገባንም ብላችሁ አሸሼ ገዳሜ ማለት ምን ይሉታል እንደናንተ እራስወዳድ ሰዎች ናቸው ዛሬ ሀገራችንን ላለችበት መቀመቅ የከተታት ሌላው ሲሰዋ ለሀገሩ ነፃነት እናንተ ሀገር ሰላም እንደሆነ አስረሽ ምችው ከልክ በላይ ጭፈራ ምን ይሉታል ?እኛ እንክዋን ውጪ ያለነው እንደናንተ ለመጨፈር ይሰቀናል ያለንበት ሀገር ነፃ ቢሆንም ሁልግዜ ስለወጎኖቻችን ስቃይ እናስባለን አመት በአል እንክዋን አመትበአል አይመስለንም እናም ልብ ግዙ ስንቱ ተርቦ ከቀየው ተፈናቅሎ ይህንን ሁሉ ቅጥ ያጣ ጭፈራ እና ድግስ ይዘገንናል ስንቱ እየሞተ ባለበት ሀገር 24:30 መሳለቅ ይሆንባችሃል በልክ አድርጉት ለማንኛውም ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው ድል ለጀግናው ፋኖ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪
ሀኒ እንኳን ድህና መጣሺ ይቅርታና ልጠይቅሺ ከኢቢኤስ ተጣልተሺ እደወጣሺ የተሻለ ፍለጋ እናቃለን እራኪብም እዳችው ግን አሠፍው ሲሞት በፔጇም በሰይፉም ቀረበች አብረሺ ሠርተሻል ምነው አላንሺም ግን ሶሪ💔🤔
ህሌናቢስ ስለሆነች ነዋ እጅ እማይጣላ እማይታርቅ የለም
@@kamellaseid6508 አይ ሥድቡን ተይው ግን አብራው ብዙ ሠርታለች ብየ እጂ መብቷ ነው💔
ከቀብሩ ሂዳለች የላ ምን ትፈልጋላቹሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አዘን እሚደረሰው ይቱብ ላይነው❓
@@ደስታነኝየራያዋ 😏ተይ ጥብቅና አትቁሚ
አወ አላየናትም
ደስ የሚልው እንደዘምኑ ስርግ አለመሆን ዋው ነው አለባበሳቹ መልካም ጋብቻ ወልዳቹ ሳሙ
መልካም ትዳርዛሬ ለኔም ልዩ ቀን ናት ተራርቀንም ቢሆን ዛሬ የኒካህ ቀኔ ነዉ አልሀምዱሊላህ🙏 የስደት እህቶቼ የተመኛችሁትን ሳይሆን የሚያስፈልጋችሁን አላህ ሰጥቶ በደስታ ያኑራችሁ🥰🥰🥰
መብሩክ ላንችም እህታችን❤❤
ባረካላሁ ሌኪ እሁታየ
መብሩክ ተራርቆስ ውይይይይይ
መብሩክ ግን የርቀት ትዳር ለጠላቴም አልመኝም እኔ በጣም ከባድና ፈታኝ ነው ቶሎ ለመገናኘት ሞክሪ
@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ በጣም የደረሰበት ያውቀዋል
በል መከታው ማሞ የሸዋው ሳተና፣አማራን ቀና አርገው ታሪክ ድገምና።ከጎጃም ዘመነን ጥሩልኝ በሞቴ፣በማንም ደቆሮ ተቃጠለ አጀቴ።ጎንደር እሄዳለሁ አመሳፍት ሀገር፣ከሰፈር መለሰ ታሪክ ለመመርመር።ጀግናው አሳምነው አምልጦኛል ከጄ፣ወሎላይ አብቧል ያ ምሬ ወዳጄ።አንድ ነው አንድ ነው እዙ ሰሰለቱ፣ሀገር ትድናለች ተከስክሶ አጥንቱ ።አንድ ፋኖ አንድ አማራ
በሰው ሰርግ በልዩ ቀረጻ ባለቤት መስሎ መታየት አይከብድም እንዲ ጥልቅ ጥልቅ ማለት አያስከብርም መልካም ጋብቻ እንኻን የልጅህን አለም አሳየህ አረጋሀኝ ❤
Mn agebashe koye aktelsha werega yehne eko anchi andega neshe yesew serge lay video capture setargi አንግልፋቱ
ኩሩቤልየ አንተ ጨዋ የጨዋ ልጅ እንኳን ለዚህ ለተቀደሰች ቀን አደረሰህ የአብራሀምና የሳራ ትዳር ያድርግላቹ
አባት እኮ ይለያል ምነበር አይኔንእኮን ብታይ የኔ አባት አገኝህ ይሆን አባቴ ምነትህን ብቻ ለማየት😢😢
እመቤቴን ደስስ ብሎኛል እንዃን ደስስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤
እንኳን ደስ ያላችሁ መከበሪያ መኩሪያ የሆነውን አባትሽን ቀሪ ዘመኑን አስደስተሽ አኑሪው ፈጣሪ ይርዳሽ ይዳችሁ!
እንኳን ደሰ ያለህ አረጋሀኝ አርትሰቶች በጣም ታምራላችሁ እግዚያብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
ለካ ትወና ብቻ አይደለሽም ሀኒ ጭፈራም አንደኛ ነሽ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ
አረጋኸኝ እንኳን ደስ ያለህ ሙሽሮቹ ጋብቻቹህ የአብርሃም እና የሳራ ያድረገው ሀኒ አንችም ልጅሽ ለቁም ነገር ያድርስልሽ ማሬ ❤❤❤❤
እረጌ እንኮን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ የሚል ሰርግ
እንካን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ መልካም ስው መሆን እንዴት ደስ ይላል ዘመናችሁ ይባረክ
አልማዝ ተገኝ እንኳን ደረሰ አለሸ የሠፈሬ ልጅ
Aregahegh enkuan lezi keber abekah adnakeh negh zefenochen eyesemaw new yadekut
አርቲስት አረጋኽኝ እንኳን ደስ አለህ ሙሽሮች ጋብቻችሁ ይባረክ ከሙሽሪት እስከ ሜዜዎች ከሚዜዎች እስከ ተጋባዥ እንግዶች የአለባበስ ስርዓት ስላሳያችሁን እናመሰግናለን የተከበረውን የሴት ልጅ አካል እየገላለጡ መርቁልን ለሚሉት የዘመናችን ሴቶች ጥሩ ትምህርት ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ብንሸፋፈን እንኳ ውበታችን ይጎላል እንጂ አይደበዝዝም ያስከብራል።
ሃንዬ ዛሬ ትከሻሽ በደንብ ታይቷል 👏👏👏
ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ እወድሻለሁ አትጥፊብኝ አረጋኸኝ እንኳን ደስ አለህ የኔ ሸበላ መልካም 👰🤵 ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤
አረጋሀኝዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እንኳን ደስ አለህ ሙሽሮችም ጋብቻቹ የአብርሀምና የሳራ ያርግላቹ
ሀንዬ የኔ ውድ ውድድድድ ነው የማረግሽ ንግስት🫅🥰
እንኳን ደስ ያላችሁሀኒ ግን ጭፈራሽ በጣም አዝናንቶኛል ውይ እያሽ የምትዘያት ነገር በሳቅ ንው የገደልሽኝ ለማንኛውም በጣም ከልብ የምውዳቸሁና የማከብራችሁን አርቲስቶች ስላሳየሽን ምስጋናየ ይድረስሽ Thank you🎉😂❤
ጓደኝነት እድህነው አብዘሀኛዎቹ ከአሜሪካ ነው የመጡት ለጓደኛቸው ደስታ ለመካፈል እውነተኛ ጓደኛ ስጠን
ሀንየ የኔ ስትር ሴት ልብሶን ልብስ ታረጋለች አረጋህኝ እንኳን ደስ አለህ ልጅህን ለወግማረግ ስላበቃህ ሀንየ አንችም ልጅሽ ትልቅ ደራጂ ደርሶ ለወግ ማርግ ያብቃልሽ❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀደ😊
እንኳን ደስ አለሕ አረጌ ምርጥ ሰው የአብርሐም የሳራያድርግላችሑ ሙሽሮች
የኔ ፍቅር ሃንቾ ፎቃዬ❤
አረግየ,እንኳንደስአለህ,ረጅም,እድሜናጤናይሥጥህ,የልጅልጅህን,ለመሣምያብቃህ,,የልጅህምትዳርያማረ,የሠመረይሁን,አሚን
Enuye ena Mekuria beta.......m amrobachiwalEnuye huleme endamarbeshi newe yezrewm beta.......m konjoooooooo honeshal❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦☝🏾☝🏾☝🏾
አረጌ እንኳን ደስ ያለህ!የተባረከና የተቀደሰ ትዳር ለሙሽሮች
አረጌ በጣም ኮስታራ ነው ሲዘፍንም ሲዳኝም ዛሬ ግን በፈገግታ ተሞልቷል እንኳን ደስ አለህ።
የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቸው ሀንዬ ደግሞ ሽንቅጥ ብለሻል so beautiful ❤❤❤
ሀኒቾ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤❤❤❤
Aregahegne congrajulation for this amazing day, I'm happy for you and your family. Hanya you are one of my favorite artist. You look amazing.
እናት አሳድጋ የልጆንህ አለም ሳታይ መሞትዋ ያሳዝናል እንኳን ደስ አለህ
መቼነው የሞተቺ እህህህህ ያአላህ እናት አባቴ አግብቼ የልጅ ልጄን አትውሰድብኝ ሁሌም ምፈራው ይሄነ
ደስሲሉ ለልጅሲዘፍን እባዬ ነው የመጣው በውነት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🥰😢
ማዲየ ቢኖር ደግሞ የበለጠ ይሆን ነበር የኔ አባት ማዲየ ኦፉፉፉፉ
ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ፥ለሙሽሮችም መልካም ጋብቻ፤የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።ወልዳችሁ ሳሙ።ለቤተሰብም እንኳን ደስ አላችሁ።
መቼ ይሆን የምዳረው ?
አንድ ቀን
በጣም የምንወደው አርቲስት አረጋህኝ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ 🌹🌹🌹🌹🌹
በቅዲሚያ የተባረከ የተቀደሰ ሰርግ ያርግላቹ እያልኩ የምወደዉ የማከብረዉ ምርጥ ሰዉ ቢኖር አብርሀም ነዉ እና በእዉነት መታደል ነዉ በአባት ታጅቦ መዳር ያስቀናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉congira le hulachum❤❤❤
አረጋሀኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ አንተን ሳይ አባቴን ነው የማስተውሰው አንተ እና ፀሐዬ ካሴት ስታወጡ የሚቀድመው የለም ነበር
እንኳን ደስስስ አለህ አረግዬ ሙሽሮች መልካን ጋብቻ💐💐💐🌹🌹🌹
አረጋአኝ እንካን ለልጅ ሰርግ በሰላም አደረሰእ ሰርጉ የደሰታ የሳአራ የርግላቹ ።
እስከ መጨረሻው ፈጣሪ በቤቱ ያኑራችሁ በፀጋ በበረከት በኃብት በኃይማኖት ይጎብኛችሁ አረጋኸኝ ወራሽ ሆይ በሕይወት ረዳትህ በመካከል እድሜህ በመጠራቷ ብዙ ጉዳት ቢደርስብህም በልጅ ተባርከሃልና እግዚአብሔርን አመስግን የልጅ ልጅም ያሳይህ አሜን
እንኮንም ጎጃሜ ሆንኩ
Ene bewdu balbete gojame ❤❤❤😂😂
እኔም ጎጃም አማራ ❤❤❤
አረግዬን ከልጅነቴጀምሮነው የምወደው እንኩዋንደስያለህ ለሙሽሮቹም ጋብቻችሁን ያብርሀምናየሳራ ያርግላችሁ
ሀንቾ ተናፍቀሻል❤❤❤❤
እዴትደስይላል እጅግምንወድህ አረጋሀኝ እኮንለዚአበቃህ ሙሽሮቹም ጋብቻቸዉይባረክ ወልዳቹሳሙ❤❤❤
አረጌ እኳን ደስ አለህ እናቷም ይሄን ቀን ምነሁ ባየች ነበር
የወለደ አልሞተም እንኩዋን ልጅ ኖራት።
አረጋሀኝዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እንኳን ደስ አለህ ሙሽሮችም ጋብቻቹ የአብርሀምና የሳራ ያርግላቹ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤👏👏👏👏👏
ቂቂቂቂቂ ከረፈፍ ጅላጅል የአብርሐምን መንግድ ሳትሄድ የሐብርሃምን በሰከት በምኞትና በምርቃት አይመጣም
አረጋኸኝ በጣም የምወድህ አርቲስት
እንኩዋን ደስ ያለህ እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃህ። ሙሽሮች የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርጋችሁ ! ወልዳችሁ ከብዳችሁ ሳሙ።
Happy to see all my Ethiopian celebrities all together in Harmony ,enjoying, having funny and they show us how they are loving ,caring each other. Well done!
አቤት ህብረት አቤት ፍቅር አሳያችሁን እንዴት እንደሚያምር ።
በቅድሚያ ሀንቾ እጅግ አመስግንሻለሁ ይህንን የመስለ ደስ የሚል ስርግ ስላሳየሽኝ ::አረጋኽኝ ወራሽ እንክዋን ደስ አለህ የልጅ ልጅህን ለመሳም ያብቃህ ::ሙሽሪት ሙሽራው የአብርሀምና የሳራ ስርግ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ::
አርቲስቶቻችን ታምራላችሁ ወንድማችሁን ስላጀባችሁት ልትመስገኑ ይገባል ::አገራችንን ሰላም ያድርግልን!!!💚💛❤
አረጌ እንኳን ደስ አለህ ሙሽሮች የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ
የለበሰቻቸው ቬሎዎች ሁለቱም ያልተጋለጡ ፍፁም ጨዋነት የተላበሱ ናቸው ዋው መልካም ጋብቻ
እውነትነው፣አሁንማ፣እራቁታቸውን፣ነው፣ሴቶች፣እምንታየው፣የኔውድ፣ከአለባበስሽጀምሮ፣ምርጥነሽ፣የአብረሀም፣ና፣የሰራ፣ያርግላቹ፣ቴዳራቹህን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@@tiktokvideo-yq8ty ምን ያድርጉ ገዳዩ መንግስት ሆነ አላህ ያንሳልን እንጂ
የኔ አባት አረግዬ እንኳን ደስ አለክ የልጅክን ልጅ ለማየት እድሜና ጤናውን ይስጥክ መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሳራ ይሁን ጋብቻቹ ሀኒ እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
አረጋሀኝ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
የጨዋልጅ. የትልቅ ሰው ልጅ መሆንሽ አለባበስቹ ስረአታቹ ይሳይል ሀኒቾ ልብስሽን ወድጄዋለው❤❤❤
ለደስታም ለሀዘንም የአርቲስቶች ሕብረት ያስደስታል ሠላማችሁ ይብዛ እንደ ተከባበራችሁ ኑሩልን
ለበለው ግደለውም ህብረት አላቸው
ብዙ ግዜ የሚገርመው ቴዲን አላየወም እንደ አንድ አርቲስት???
አረጋሃኝ ሲዘፍን እስክስታ የምንጃሩ በጣም ያምርበታል ። አቤት ወግ ማእርግ ማየት እንዴት ደስ ይላል ! አረጋህኝ እንዴት ደስ እንዳለው ዋው !!!
አረግዬ እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ያለኝ በጣም ነው ያለቀስኩት የአባትና የልጅ ፍቅር ሔራንዬ ጨዋ የተረጋጋች የሴቶች ምሳሌ ባልየው በእውነት ታድለሃል እድለኛ ነህ ፈጣሪህን አመስግን አረግዬን ከመሰለ ምርጥ ደግ ትሁት ሰው ጋር መዛመድህ በቤተሰቦችህ የተመረቅህ ነህ፡፡ በደንብ ተንከባከባት ብታስቀይማት አለቀልህ ዋ!!! ለሙሽራው ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ሀንቾ ይሄንን የመሰለ ሰርግ ስለጋበዝሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡
ተመስጌን ዛሬ ከ6 አመት ቡሀላ 😢😢😢😢😢እናቴ ቤት ቁጭ ብያዬ እያየሁ ነዉ❤❤❤
ደሰ ይላል እንኳን ለሀገርሸ በቃሸ ከሰደት መልሰ
እንኳን ደስ አለሽ
ታድልሽ❤❤
❤❤❤❤❤
ወይኔ ታድለሽ እህት አለም እንኳን ዴስ አለሽ እኛንም በፆለት አስቢን❤❤❤❤❤❤
ተወዳጁ ድምጽአዊ እንኳን የልጅህን ወግ ማረግ አሳየህ ፈጣሪ ይመስገን የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ❤❤❤
ወንድሜ ደስ ብሎኛል ጌታ እንኳን ረዳህ ለዚህ ክብር ስለበቃህ ደስ ብሎኛል የአብርሀም እና የሣራ ጋብቻ ይሁንላቹ ተባረኩ
አረጌ ምርጥ እንቁ አንጋፋ ድምፃዊ እንኳን ደስ አለህ ወልዶ መዳር እንዴት ደስ ይላል ሀኒቾ የኔ ድቡሽቡሽ ስታምሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ የምንወድህና የምናከብርህ አረግዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃልህ ልጅን ቆሞ እንደመዳር ምን የሚያስደስት ነገር አለ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ አረግዬ ሀኒቾ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
አረጋኛ ወራሽ እንኳን ደስ አላህ መልካም ጋብቻ ይሁነላቹ በጣም ነው የምወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የልጅለልጅ ያሳይህ
ዲኮሩ 1ኛ ውብ ኮተት ያልበዛበት ።እስከዛሬ የማየው አዳራሽ ከሙሽሮች ይበልጥና ሙሽሮቹን ይውጣል ።ይሄ ዋዉ እጅግ ውብ ድንቅ ።የግሌ አስተያየት።ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ ምርጫችሁ አሪፍ ዲኮር ቤስት
Hanye you are a real ETHIOPIAN and I love you so much! Congratulations to Mr. Aregahegne and his family!!
ዘመን እማይሸርሕ አረጌ ድመፀ መረዋው እንኩዋን ደሰ ያለሕ መልካም የትዳር ዘመን ለሙሸሮች❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል
እኛንም ከስደት መልስ ለሞሸር ያብቃን
አሜን በሉ🙏❤
Amen wude❤❤❤
አረጋከኝ እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏❤ሃንየ በጣም እናመሰግናለን 🙏❤🇪🇷
ድንቅ የኢትዮጵያ አርቲስቶች እረጅም እድሜ ።።። ለሰርገኞቹ መልካም ጋብቻ ።
አርቲስቶቻችን እንደዚህ ደስ ብሎ አችሁ ማየት ያስደስታል ይገባችሆል
Don’t worry 😉 They are happy always Lol 😝
መደነሻ ወቅት ነውን ሞራል ትሰጧቸው ???
አረጋኸኝ እንካን ለዚህ ክብር አበቃህ🙏😘 ልጅን መዳር መታደልነው በሕይወት እያሉ ተመስገን🙏❤መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏❤😘ሁላችሁ ዘፋኞች ምስጋና ይገባችካል አረጋኸኝ ትልቅ ዘፋኝነው ልጅን ሲድር እንዲህ አምራችሁ ስለአጀባችሁት👌
አረገኸኛ እንካን ደስ አለህ ለሙሽሮችም መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤
የድሮ አርቲስቶች አስቸገሩ😂 በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ለሙሽሮች፡ እንኳን ደስ አላቹ የሙሽሪት እና የሙሽራው ቤተሰቦች❤
መዳኒያለም መጨርሻችሁን ያሳምረው
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ጋብቻ
OMG how beautiful is these 🥺🥺🥺❤❤ ያለም የሲሳይ ያድርግላቹ !
ዋው ገራሚ ሰርግ ነው አረጋህን ወራሽ እኳን ለዚ ክብር አበቃህ በጣም ደስ ሚል ነው ትዳራቸው ያብረሀም የሳራ ያርግላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረጌ እንኳን ደስ ያለህ🎉❤ሀኒዬ ክበሪልኝ ይህንን ደስታ ስላካፈልሽን🙏
አረጋሃኝ ወራሽ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ዓይንህን በአይንህ ታያለህ አሪ የ1976 የአዋሳ የወጣትነታቾን ግዜ አስታውሳለሁ;;
ሀኒቾ እንኳን ደህና መጣሽ አረጌ እንኳን ደስ አለህ ለሙሽሮቹ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤
ባለጥቁር ቀሚሷ የምትጨፍረዉ ምነዉ ጡቷን አሰጣችዉ ኧረ በስመአም ወዴት እየሄድን ነዉ
አረጋኸኝ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ❤❤❤❤❤❤❤💕💕🙏🙏 ሙሽሮቹንም የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸዉ ❤❤🎉🎉🎉
ሀንዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሙሽሮች ትዳራችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን❤❤❤
አረጋኸኝ መብሩክ ሙሽሮችም እንኳን ደስ አላችሁ ሀኒቾ ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን። ከሳውዲ ከጅድየ
አንጋፋው የኢትዮጽያ አርቲሥት አረጋኸኝ ወራሽ እንኳን ደሥ አለህ ለሙሽሮችም መልካም ጋብቻ ያብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያርላቺሁ
አረጋሀኝ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሳራ ይሁን ጋብቻቹ ሀኒ እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
8
ሀንቾ በጣም ነዉ ምወድሽ😍 በጣም ደስ ትላላቹ ስንት ጊዚ እደዚህ በደስታ ተሰብስባቹ ሳያቹ አረጌ እንኳን ደስ አለህ ለተጋቢወቹም ያብርአም የሳላ ጋብቻ ይሁንላችሁ አንቾ የምወዳቸዉን አርቲስቾች ስላሳየሽን አመሰግናለዉ ከለብ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ታምሪያለሽ ታምሪያለሽ❤❤❤ታምራላቹ 😘😘
When I was Ethiopia I am listening his music!!Happy Wedding to his daughter!!(From Kenya)
ሃና አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ስለ አስፈው መሸሻ ሞት ምንም ያልሽው ነገር የለም ቪድዎም ሆነ ምንም አልሰራሽም ችግሩ ምን ይሆን ቅር የተባባላችሁበት ነገር ይኖር እና ብትመልሽልኝ ገርሞኝነው ምክንያቱም ካስፈው ጋር ብዙ ነገር አሳልፈሻል በእርግጥ በምን እንደተለያያችሁ አናውቅም ግን ምንም ቢፈጠር ብዙ ነገሮች አሳልፋችሆል እና ምን ተፈጥሮ ነው
ለቅሶውላይ ነበረች
አረጋሀኝ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ በጣም ነው የምወድህ ሙሸሮች ጋብቻቹ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ❤🙏
መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ምርጥ ሰርግ ነው ሀኒ የኔ አድምቅ እኮ ነሽ ውዴ
ሰላም ሀኒዮ ስወድሽ መልካ የወለደው ልጅ መልካምነው እነሱም የአባታቸውን የአረጋኸኝን ፈር ይከተሉ እግዚአብሔር ደግሞ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤
ሀኔዬ ሥላየሁሽ በጣም ደሥ ብሎኛል ሚዲያላይ ጠፈሽ ምንሁና ነዉ እያልኩ አሥብሽ ነበር የኔ ደርባባ ትወናሽን በጣም እወደዋለሁ። በተለይ ሦሥና ሁነሽ
ሐንዬ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የምታምሪው ፡ እንወድሻለን ፡ thank you for sharing this video
አረጋኸኝ እንኳን ደስ አለኸ ሙሽሮች ዉለዱ ክበሩ በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አርቲስት አረግዬ እንኩዋን ፈጣሪ ለዚህ ክብር አበቃህ!!!
የልጅ ልጅ ለ ማየት ደሞ ያብቃን ለክርስትና ድንኩዋን እንዳንስብር ስደት ነን.. በዩቲዩብ ስብረን እንገባለን 🤣🤣😍🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍👏👏👏 እንኩዋን ደስ አለህ
የ አብረሀም እና የ ሳራ ስርግ ይሁንላችሁ 🎂🎶
ዋዉዉዉዉዉ ውድ አርቲስታችን አረግዬ እንኩዋን ደስ አለህ
የልጅህንም አለባበስ ያለማድነቅ አይቻልም የጨዋ ልጅ ባለባበሱ ያስታውቃል
አረጋህኝ ወራሽ ምርጥ ዘፋኝ ነው ልጁን ለቁም ነገር አብቅቶ እዚህ ማድረስ ደስ ይላል እንክዋን ደስ አለህ 🙏 ይህ ሁሉ ጭፈራና እስክስታ ሆይሆይታ ሀገር ሰላም ሆኖ ቢሆን ደስ ይል ነበር በልኩስ ማድረግ ይቻል ነበር ከችግረኞች ጋ ማሳለፍ ይቻል ነበር ስንት ሰው በአማራ ክልል እየተገደለ እየተራበ በጅምላ እየተቀበረ በዛ ሁሉ ሰቆቃ መሀል እናንት አያገባንም ብላችሁ አሸሼ ገዳሜ ማለት ምን ይሉታል እንደናንተ እራስወዳድ ሰዎች ናቸው ዛሬ ሀገራችንን ላለችበት መቀመቅ የከተታት ሌላው ሲሰዋ ለሀገሩ ነፃነት እናንተ ሀገር ሰላም እንደሆነ አስረሽ ምችው ከልክ በላይ ጭፈራ ምን ይሉታል ?እኛ እንክዋን ውጪ ያለነው እንደናንተ ለመጨፈር ይሰቀናል ያለንበት ሀገር ነፃ ቢሆንም ሁልግዜ ስለወጎኖቻችን ስቃይ እናስባለን አመት በአል እንክዋን አመትበአል አይመስለንም እናም ልብ ግዙ ስንቱ ተርቦ ከቀየው ተፈናቅሎ ይህንን ሁሉ ቅጥ ያጣ ጭፈራ እና ድግስ ይዘገንናል ስንቱ እየሞተ ባለበት ሀገር 24:30 መሳለቅ ይሆንባችሃል በልክ አድርጉት ለማንኛውም ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው ድል ለጀግናው ፋኖ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪
ሀኒ እንኳን ድህና መጣሺ ይቅርታና ልጠይቅሺ ከኢቢኤስ ተጣልተሺ እደወጣሺ የተሻለ ፍለጋ እናቃለን እራኪብም እዳችው ግን አሠፍው ሲሞት በፔጇም በሰይፉም ቀረበች አብረሺ ሠርተሻል ምነው አላንሺም ግን ሶሪ💔🤔
ህሌናቢስ ስለሆነች ነዋ እጅ እማይጣላ እማይታርቅ የለም
@@kamellaseid6508 አይ ሥድቡን ተይው ግን አብራው ብዙ ሠርታለች ብየ እጂ መብቷ ነው💔
ከቀብሩ ሂዳለች የላ ምን ትፈልጋላቹሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አዘን እሚደረሰው ይቱብ ላይነው❓
@@ደስታነኝየራያዋ 😏ተይ ጥብቅና አትቁሚ
አወ አላየናትም
ደስ የሚልው እንደዘምኑ ስርግ አለመሆን ዋው ነው አለባበሳቹ መልካም ጋብቻ ወልዳቹ ሳሙ
መልካም ትዳርዛሬ ለኔም ልዩ ቀን ናት ተራርቀንም ቢሆን ዛሬ የኒካህ ቀኔ ነዉ አልሀምዱሊላህ🙏 የስደት እህቶቼ የተመኛችሁትን ሳይሆን የሚያስፈልጋችሁን አላህ ሰጥቶ በደስታ ያኑራችሁ🥰🥰🥰
መብሩክ ላንችም እህታችን❤❤
ባረካላሁ ሌኪ እሁታየ
መብሩክ ተራርቆስ ውይይይይይ
መብሩክ ግን የርቀት ትዳር ለጠላቴም አልመኝም እኔ በጣም ከባድና ፈታኝ ነው ቶሎ ለመገናኘት ሞክሪ
@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ በጣም የደረሰበት ያውቀዋል
በል መከታው ማሞ የሸዋው ሳተና፣
አማራን ቀና አርገው ታሪክ ድገምና።
ከጎጃም ዘመነን ጥሩልኝ በሞቴ፣
በማንም ደቆሮ ተቃጠለ አጀቴ።
ጎንደር እሄዳለሁ አመሳፍት ሀገር፣
ከሰፈር መለሰ ታሪክ ለመመርመር።
ጀግናው አሳምነው አምልጦኛል ከጄ፣
ወሎላይ አብቧል ያ ምሬ ወዳጄ።
አንድ ነው አንድ ነው እዙ ሰሰለቱ፣
ሀገር ትድናለች ተከስክሶ አጥንቱ ።
አንድ ፋኖ አንድ አማራ
በሰው ሰርግ በልዩ ቀረጻ ባለቤት መስሎ መታየት አይከብድም እንዲ ጥልቅ ጥልቅ ማለት አያስከብርም
መልካም ጋብቻ እንኻን የልጅህን አለም አሳየህ አረጋሀኝ ❤
Mn agebashe koye aktelsha werega yehne eko anchi andega neshe yesew serge lay video capture setargi አንግልፋቱ
ኩሩቤልየ አንተ ጨዋ የጨዋ ልጅ እንኳን ለዚህ ለተቀደሰች ቀን አደረሰህ የአብራሀምና የሳራ ትዳር ያድርግላቹ
አባት እኮ ይለያል ምነበር አይኔንእኮን ብታይ የኔ አባት አገኝህ ይሆን አባቴ ምነትህን ብቻ ለማየት😢😢
እመቤቴን ደስስ ብሎኛል እንዃን ደስስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤
እንኳን ደስ ያላችሁ
መከበሪያ መኩሪያ የሆነውን አባትሽን ቀሪ ዘመኑን አስደስተሽ አኑሪው ፈጣሪ ይርዳሽ ይዳችሁ!
እንኳን ደሰ ያለህ አረጋሀኝ አርትሰቶች በጣም ታምራላችሁ እግዚያብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
ለካ ትወና ብቻ አይደለሽም ሀኒ ጭፈራም አንደኛ ነሽ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ
አረጋኸኝ እንኳን ደስ ያለህ ሙሽሮቹ ጋብቻቹህ የአብርሃም እና የሳራ ያድረገው ሀኒ አንችም ልጅሽ ለቁም ነገር ያድርስልሽ ማሬ ❤❤❤❤
እረጌ እንኮን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ የሚል ሰርግ
እንካን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ መልካም ስው መሆን እንዴት ደስ ይላል ዘመናችሁ ይባረክ
አልማዝ ተገኝ እንኳን ደረሰ አለሸ የሠፈሬ ልጅ
Aregahegh enkuan lezi keber abekah adnakeh negh zefenochen eyesemaw new yadekut
አርቲስት አረጋኽኝ እንኳን ደስ አለህ ሙሽሮች ጋብቻችሁ ይባረክ ከሙሽሪት እስከ ሜዜዎች ከሚዜዎች እስከ ተጋባዥ እንግዶች የአለባበስ ስርዓት ስላሳያችሁን እናመሰግናለን የተከበረውን የሴት ልጅ አካል እየገላለጡ መርቁልን ለሚሉት የዘመናችን ሴቶች ጥሩ ትምህርት ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ብንሸፋፈን እንኳ ውበታችን ይጎላል እንጂ አይደበዝዝም ያስከብራል።
ሃንዬ ዛሬ ትከሻሽ በደንብ ታይቷል 👏👏👏
ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ እወድሻለሁ አትጥፊብኝ አረጋኸኝ እንኳን ደስ አለህ የኔ ሸበላ መልካም 👰🤵 ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤
አረጋሀኝዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እንኳን ደስ አለህ ሙሽሮችም ጋብቻቹ የአብርሀምና የሳራ ያርግላቹ
ሀንዬ የኔ ውድ ውድድድድ ነው የማረግሽ ንግስት🫅🥰
እንኳን ደስ ያላችሁ
ሀኒ ግን ጭፈራሽ በጣም አዝናንቶኛል ውይ እያሽ የምትዘያት ነገር በሳቅ ንው የገደልሽኝ
ለማንኛውም በጣም ከልብ የምውዳቸሁና የማከብራችሁን አርቲስቶች ስላሳየሽን ምስጋናየ ይድረስሽ
Thank you🎉😂❤
ጓደኝነት እድህነው አብዘሀኛዎቹ ከአሜሪካ ነው የመጡት ለጓደኛቸው ደስታ ለመካፈል እውነተኛ ጓደኛ ስጠን
ሀንየ የኔ ስትር ሴት ልብሶን ልብስ ታረጋለች አረጋህኝ እንኳን ደስ አለህ ልጅህን ለወግማረግ ስላበቃህ ሀንየ አንችም ልጅሽ ትልቅ ደራጂ ደርሶ ለወግ ማርግ ያብቃልሽ❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀደ😊
እንኳን ደስ አለሕ አረጌ ምርጥ ሰው የአብርሐም የሳራያድርግላችሑ ሙሽሮች
የኔ ፍቅር ሃንቾ ፎቃዬ❤
አረግየ,እንኳንደስአለህ,ረጅም,እድሜናጤናይሥጥህ,የልጅልጅህን,ለመሣምያብቃህ,,የልጅህምትዳርያማረ,የሠመረይሁን,አሚን
Enuye ena Mekuria beta.......m amrobachiwal
Enuye huleme endamarbeshi newe yezrewm beta.......m konjoooooooo honeshal❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
አረጌ እንኳን ደስ ያለህ!
የተባረከና የተቀደሰ ትዳር ለሙሽሮች