صلى الله عليه وسلم اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه وسلم اجمعين መሸአላህ ወድሜ መውሊድ ቢዲአነዉ አላህ ይዘንልን በቃ ሰብስራይብ አረኩህ መንሀጁ የተስተካከለን ሠዉ ስለሆነ የምከተለዉ
أللهم ياموقلب القلوب ثبت قلبي على دينك وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته لاحول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه لا إله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد سبحان الله الحمدلله لاإله إلا الله الله أكبر سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم واتوب إليه لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين ✅️✅️✅️
ያጀማዓ በላይክ ጀምሩት
አላህ በዚች ባለንባት ቀጥተኛ መገዲ ላይ የምንሞት ያርገን
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
2:32 إن شاءلله 2:32
@@EKRAM-r9vAmin
አሏህ ይጠብቅህ የአኹይይይይ🎉🎉🎉
ይሄ ሰውዬ ወላሂ በጣም ያሳዝነኛል በስተርጅና ጥመት አንድስንዝር ለሞት ሲቀረው ከኡማዬ ከኢስላም ይወጣል ያሉት ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን የዘንድሮው መውሊድማ እኮ ሱጁድሁላ ነበር የተወረደላቼው አላህ ይጠብቀን ግን አይፈሩም በስተርጅና ህዝቡን ሲያጡሙት የፈራሁት 😢ቀብራቼውን እንዳያመልኩት ነው ያሙቀለል ቁሉብ ሰብት ቁሉበና አላዲነክ
Amin
አሚን
በጣም😭
ምን ይቀራን ያነማ😭😭😭😭
ምን ይቀራን ያነማ😭😭😭😭
_رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ_2:32
آمين
Amiiiiiiiiin Amiiiiiiiiin
@@zufanawal 🌹
ዎንድማችን ጀዘ ከአሏህ ኸይረን
በእረጂና ወሸተ በአሏህ እጠብቀሀሎ
በድን ያምወሹተ ለይ ያአሏህ ና ያማለዓከቶች እረጊማን ይዎረድበቸወ
አላሁ ሙስተአን አላህ ይጠብቀን ከጥመታቸው ያረብ ወድማችን አቡ አቲካ
እዶ ምን ተሻላቸው ሺ አመት ላይኖሩ ለአዱንያ ዝና ብለው አሄራቸው ሚያበላሹት አላህ ሆይ ልባቸው ወደ ሀቅ እድያደላ እርዳቸው
አህለን አቡ አቲካህ ትልቅ ሰው ሲዋሽ ይዘጋል በጣም ውሸት ለሁሉም ካለመፈቀዱ ጋ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
አሚን ውደ እኔማ ደሜን ነው የሚያፈሉት አላሁ ሙስታአን 😢
በጣም
@@rahmehrousan2601 እኔ ለራሱ ይህን ሙፍቲ የሚባል ሰውየ ስጠላው በሂ እድሜው ሲዋሽ ቱ
Amen wedy
ያአላህ ጌታዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አታጃጅለኝ
አህለን አቡ አቲካህ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻ አላህ ከዚህም በላይ ትደርሳለህ ያጀምኣ ሸር ላይክ ሰብ እያደረጋችሁ ሀባይቢ
ኢንሻአላህ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው እኔ ሚመስለኝ የልጃቸው ሰርግ ላይሲጨፍሩ አይተናቸዋል ያ ጭፈራ ተመችቶቸው በየአመቱ መውሊድን ሰበብ አድርገው ሊጨፍሩ አስበው ነው እኚ ሽማግሌ አቅላቸውን ሳይስቱ አለቀረም አላህ ሆይ እደዚህ ሽማግሌ ሳታጃጅል ውሰደን
ሳታጃጅል ውሰደን👍
Ante balege neh besrat tenager
@@sahirsanam1551 ምን ማለት ነው በስርአት ተናገር ከዚህ በላይ እዴት ይግለፅልህ በዲን ላይ ፈጠራ እየጨመሩ ሰውን እያጃጃሉ ታዲያ እኛ ምን እናርግ እሳቸው ናቸው አልከበርም ያሉት እኛ ደሞ እደሳቸው አንጃጃልም እያለን ነው የኛ የሽርክ እና የአሻራኪወች ጠበቃ መጀመሪያ ስለተውሂድ ስለዲንህ ጠቅቀህ ተማር ጅል
@@RemlaMiftah በአፍሸ,ከምትቀዝኚ,በቅጥሸ,
@@NamusNamus-by9fo ጅል ያልኩህ በምክንያት ነው አነተ እኮ ነህ መጀመሪያ በአፍክ የተፀዳዳሀው
አፍህን ስትከፍት ጭንቅላትህ ባዶ እንደሆነ ያስታውቃል መልካም መቃጠል
ሌላ ጊዜ ልንገርህ አስተያየት ለመስጠትም ቢሆን ቃላት ምረጥ መሀይሙ ያው መጠሪያክ ነው ብዬ ነው
አላህሆይ ሀቲማችንን አብጅልን የእድሜመከመር ህዝብን ከማጥመም አልጠበቃቸውም አላህይጠብቀን እድሜአጥተውነው ላለው አላህምንማስተማርናአናምንያህልመኖርእንዳለባቸው ከሱ ከአላህ በላይአዋቂየለምና በአላህም ላይጭምር ድንበርእያለፉነው አላህይጠብቀን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላሀምዱሊላህ ከዚህ ጥመት ላወጣን ጌታ ስደት ባለውለታችን ነው ዱኒያን ስናሳድ አኬራንም እድናውቅ አረገን አላህ ይምራቸው ይምራን👌👌👌👍
አላሰሙአለይኩ ያጀማኣ እንዴት ናቹ ዱኣ አድርጉልኝ ሀጃ አለብኝ እናም ጊቢ ውስጥ በኒቃብ ምክንያት ችግር ውስጥ እየገባን ነው ኒቃብ እያስወለቁ ዱኣ አድርጉልን አላህ እንዲይዝልን የጃሂሎችን አፍ
ወሌኩም አሰለም ወራመቱለህ ወበራከቱ አቢሺር አለህ ያሲራቸውን ይሰጠአል
አብሽሩ
አልሃምዱሊላህ ቀጥተኛውን መንገድ ለመራኸኝ ፅናትንም ወፍቀን ያረብ
አሚንንን
🎉 🎉🎉🎉🎉 አህለን ወድምየ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀን ያረብ 😢😢😢😢😢😢
ወሌኩም አሰለም ወሪመቱለህ ወበራከቱ አቦ አትከ ትንሺ ሰዳት ከመል አለህ ይጠቢቃቹሁ ምሲሎቺንም ያቢዘልን
ኢንሻ አሏህ አይሣካላቸውም ያረቢ አሏህ ይጠብቅህ የአሏህ በሥተርጂና እድህ ቅጥፈት አሏህ ይምራችሁ ሙፍቲ በዲን ላይ መዋሸት ምን አመጣው
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
ይህን ስወዬ አላህ ይመልሰው ወደሱ በስተርጂና አረብ አሏህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነት
ሱብሀን አሏህ እነሱ ጠመው ሌሎችንም ያጠማሉ የትልቅ ትንሽ ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
ሱብሀን አላህ❤ አላህ ትክክለኛዉ መንገድ ይመራን
አላህ ወደትክክለኛው ይምራቸው እኛንመም እነሱም ❤❤❤
Amin
صلى الله عليه وسلم اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه وسلم اجمعين
መሸአላህ ወድሜ መውሊድ ቢዲአነዉ አላህ ይዘንልን በቃ ሰብስራይብ አረኩህ መንሀጁ የተስተካከለን ሠዉ ስለሆነ የምከተለዉ
ጀዛከላህ ከይር 🎉🎉🎉
ሰለላሁአለይሂወሰለም ሱብሀንአላህያረበና አላህከሾይጧን ተንኮልይጠብቀን አላህ ጠመውከሚያጠሙት ይጠብቀን በርታወንድም
انا لله وانا اليه راجعون حسبنا الله ونعم الوكيل የሰውልጂ ወደሞት እየቀረበእደት የዋሻል ሱባሀን አላህ አላህ ባሀቅላይ ያጥናን
አሚን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ 🤲🤲🤲
صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلّم
جزاك الله خيرا اخي الكريم بارك الله فيك
ብር አጥተዉ አራ ወይኔ😂😂😂😂😂😱
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ ጀዛሉሙላህ ከይረን ወንድማችን
ሙፍቲህ አላህ አፍያዎትን ይመልስሎት ሌላ ምን እላለሁ
ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ንግግር ነው. አጃይብ አይ ሙፍትህ. አላህ ይሂዲኩም በስ
ሱባሀንአላህ
ጀዛከላህ ኸይር
ሱቡሓናላህ😢😢😢
ድምፃቸውን ምትደጋግመው ነገርስ ክክክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
اللهم صلى وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير ا سبحا ن الله
አቡ አቲካ አሏህ ይጫምርልህ መሰሎቺህን የብዛልን🌹
@@Zekiya-th9hn2mr5z 🤲
😢😢😢😢subhen allah allah temo katmami allah itebken yareb
👍👍👍👍👍👍👍 ጀምረናል
አላህሆይጠሞከመጥመምበአንተእንጠበቃለንሙፍቲከራሳቸውፍላጎትአኳያዲኑንመፈሰርጀምረዋል ረሱል ሰ.ዐ.ወ እድሜአነሳቸውአልክአዋቂውጌታአላህብቻነውለቢዳእብላችሁየአላህንውሳኔእንኳንልክአይደለምእያላችሁነውየረሱልሰ.ዐ.ወ መኖርንምመሞትንምየወሰነውእሱየአለማቱጌታነውና
አህበሾች ሙሺረኮች ነቸወ ያምንለወ በመሠረጀ ነወ
ይሄ ሰውየው አህባሽ ነውዴ
ቀላል
አላህ መጭርሻቺንን ያሳምርልን
استغفر الله الظيم
أللهم ياموقلب القلوب ثبت قلبي على دينك وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته لاحول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه لا إله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد سبحان الله الحمدلله لاإله إلا الله الله أكبر سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم واتوب إليه لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين ✅️✅️✅️
Masha allah berta
ኢናላላህ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን ይሄ ሁላ ወሸትምን አመጣዉ😢 ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
አህለን ወንድማችን አቡ አቲካ
ይሄ ሙፍቲ እሚባል ሰውዬ ግን መቸ ነው እንዴሰው እሚያስበው?
وعليكم السلام ورحمة الله وبركته
صلى الله عليه وسلم
አሚን
በርታ
አላህዋ አደራህን ጠሞ ከማጥመም የአላህ
አሏህ ያበርታህ አኺ
ሙሉውን ማሰማት ነበረብህ
በምኞትአላሉም😂
Mashallah
አላህ ቀልብ ይስጣቸው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህባሺ ዲን አፍራሺ ቢድያ አጋዝ እነዚን ማላይበት የት ልሂድ
ለሀዉላ ወለቅወተ ኢላህ ቢላህ
❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ክክክክክክክክክክክ ወንድሜ በርታ አላህ ይጠብቅህ 😂
እደናተ አይነቱ ይቡዛ የሸርክ ተዋጊ አላህያብዛልን ያረብ
ድሮስ ከቀብር አምላኪ ምን ይጠበቃል
በርታ ሁሌ እየለቀክ ነው ወይስ ለኔ አይደርሰኝም
የደወል ምልክቷን አብሪያት
Mewlidu destachin nw
እውነት ካለህ እሱን አስተምር ሰዉ ምን አስለጠፈህ
አሰለሙሀይ
ሙፍቲ ዋሹ ካልክ መቅሰፋት ይወርድበሀል።
እሳቸው ነብይ ናቸው?
ከሶሓቦች መውሊድ ያከበረ አለ እንዴ?
ነው ለሳቸው ሸይጧን ወሕይ አውርዶሌላቸው ነው?
Alahu musetan alahe mchershachn yasamerln jzaklahu hyera Abu atika
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
What the hell is he???
Allah hidaya yostachew
የራሳችሁን ኡዝታዝ አተቹምደ መዉሊዲ እደሚፈቀዲኮ መግለጫሰተዉላችኋል የጃሂል የተረገምክ
አይዞን ገለቴ አይዞን¡
@@Ikhlastube2ክክክክክ ኧረ ወይኔ
ታዳእዚህምን ትሰራለሽ የኛ አዋቂ ምን አድርጉ ብለን እንተ ቻቸው የኛንኡስታዞች
@faezatube4290 አንቺ ነሽ የተረገምሽው እያየሽ እየተነገረሽ እማትቀየሪው ጃሂልስ አንቺ ነሽ እየመረረሽም ቢሆን ዋጭው መውሊድ ቢደአ ነው መውሊድ አቅላቸውን የሳቱ በጭቅላታቸው ሳይሆን በሆዳቸው የሚያስቡ የሆዳሞች ኮንሰርት ነው መጀመሪያ ተውሂድን ተማሪ የዛኔ ማሰብ ትጀምሪያለሽ ሀቅን እንጂ ሰውን አትከተይ አላህ ሆይ እራሳቸው ጠመው ሰውን ከሚያጠሙ ሰወች አንተ ጠብቀን
@@faezatube4290 አንቺ ነሽ የተረገምሽው ጃሂል መጀመሪያ ዲንሽን ተማሪ
ዲናችን ሙሉ ነው አላህ ሱብሀነ ወተአላ በቁርአን ነግሮናል
ተጨማሪ የሀባሾች ፈጠራ እና መግለጫ አይመለከተንም መውሊድ ቢደአ ነው እየመረረሽም ቢሆን ዋጭው
ቡዙ,ተሰደቢ,ተከተይ,አለህ
ለሙፍቲ,ተገቢዉን,መልስ,በመስረጀ,አለቀረብከም,ነገር,መወሰድ,,የሌላ,ስምመለጠፉ,ለምን,አስፈለገህ
አይዞን ገለቴ
ሸሪዓን እንጂ ሙፍቲን ተከተሉ አልተባልንም
@@Ikhlastube2 የመሀይም,መልሱይህነዉ,መስረደትም,መረደትም,አይችልም,
@@NamusNamus-by9fo ይቅርታ እኛ ተሳዳቢ አይደለንም ምንከተለውም ሀቅን ነው ሀቅ ተናጋሪን እናበረታታለን ማሻአላህ በል ስለ ብዛታችን ገና መች አያቹ ከዚህም በላይ እንበዛለን ሽርክን ለመቅበር ተውሂድን ለማንገስ አንተ ውይም አንቺ ለሙፍቲ ተከራከሩ እኛ ደሞ ለዲናችን
አሁን ማሀይሙ ማን አደሆነ ገባህ የራሱን መጨረሻ ሳያቅ ለሰው ጠበቃ ለሆንከው ጃሂል አንተ ነህ መሀይሙ የራስህን መጠሪያ ለሰው አሳለፈህ ትሰጣለህ መሀይምነት ያንተ መጠሪያ ነው እየመረረክም ቢሆን ዋጠው
ወድሜ ግን አድ ነገር ልገር ከመሻኢኮቸጋር ብዙ አትሳፈጥ የዶሮ ኩስ ያህል እውቀት ይዘህ አትፍጠን አደብ አድርግ ልምከርህ ካንተ በፊት እዳንተ ይፈጥኑ ግን ያንተ ሚለየው ዩቱብ ላይ ለመሸቀል ትዘባርቃለህ
ምንአጠፋ?መዉሊድአክብሩካላለነዉመዉሊድዲብንያለቢዳአነዉ
ወንድማችን አላህ ይጠብቀው እሱ እኮ ሚናገረው ሀቅ ነው መሻይሆች ያልሻቸው እኮ ውሸት ቅጥፈት ነው ሚያወሩት
ሀቅን መናገር ምኑ ነው መሳፈጥ ሚባለው?
ምን አልባት የአህባሾች ተከታይ ከሆንሽ ዲንሽን አቂዳሽን ተማሪ አንድ ሰው በሽምግልና ወይም በጥሩ ቃል ስለተናገረ ሀቅ ተደርጎ አይያዝም
ኢባዳ ትክክል ሊሆን ዘንድ ሁለት መስፈርት አለው :- ኢህላስና ሙታባአ
ኢባዳን ለአላህ ብቻ ማድረግና ነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን መከተል ነው
እነዚ እኮ ነብዩ ሰውና ናቸው ጨርሰው አላስተላለፋም ብለው እኮ አዲስ ህግጋት ሊያመጡልን ነው ህእ ሆሆሆ ምነው ወህይ ወረደላቸው እንዴ??
አላህ ቀጥ ያድርገን
ግን ሰዎች ሳይሆን ሀቅን እንከተል
አላህ ይህድይኩም በስ
@@muksinaausman965ትክክል አላህ ሂድያውን ይስጠን ያረብ
@@murad-lb5cd ምን አጠፋ ሞሊድ ይቻላል ላሉት መልስ ሰጠ አይቻልም ብሎ ሌላ ምን አረገ አንተ ራሱ አውቀህ ሞተሀል የኛ መካሪ
Ante temama sele haji umer men takena nefet
አይዞን ገለቴ
@@AmanAhmed-f5b ንፍጥስ አንተ ነህ ባዶ ጭቅላት አንተ የሰው ተከታይ ዲንህን እወቅ መጀመሪያ አዳንተ አይነቱ ነው በዱፊ በመውሊድ በጫት እየመረቀነ እየመጣ እሚቀባጥረው እውነቱ ሲነገራቹ ይመራቹዋል እየመረረህም ቢሆን ዋጠው ንፍጥስ አንተ ነህ አዝረከረከው እኮ እዚህ መተህ ምርቃናው ሲለቅህ ተመለሰህ ና እኛ ሁሌም አለን ተውሂድን የበላይ አድርገን
አሚንንንን