ጎዳናውን በቁርዓን ላደመቀው አብዱለጢፍ ምን ለማድረግ ታስቧል ? ከአብዱለጢፍ ቤተሰቦች ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 280

  • @dofakemal7686
    @dofakemal7686 3 місяці тому +122

    አብዱለጢፍ አብረን ነበር ቁርአን የቀራነው ለመጨረሻ ጊዜ ያገኘውት አለምባንክ ነበር ወላሂ በጣም አዝኜ ነበር አልሃምዱሊላህ አሁን በጣም ደስ ብሎኛል።

    • @sofiyamohammed2184
      @sofiyamohammed2184 3 місяці тому +7

      ሁንካን ዳሳልክ በ ማጋናቱ

    • @dofakemal7686
      @dofakemal7686 3 місяці тому

      @@sofiyamohammed2184 shukreen !

    • @መኪነኝ
      @መኪነኝ 3 місяці тому +5

      እንኳንደስአለህ ስላገኘሀው

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 3 місяці тому +2

      እኳደስአለህ

    • @dofakemal7686
      @dofakemal7686 3 місяці тому +2

      @@መኪነኝ shukreen

  • @ረሂማማሀመድከማል
    @ረሂማማሀመድከማል 3 місяці тому +63

    አብድሬ ወድማችን የኡማዉ
    ድምፅ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
    ያረብ እልህምዱሊላ አብዱለጤፈ

  • @saramaood7497
    @saramaood7497 3 місяці тому +64

    አላህዬ ሰበብ ሊያረግ ሲፈልግ ሙስሊሙ ወንድሜ አገናኘው አልሀምዱሊላህ እፉፉ😢

    • @SophiaThop
      @SophiaThop 3 місяці тому

      በጣም ወላሂ

  • @LailaEthio
    @LailaEthio 3 місяці тому +29

    አላህየ ይህ ልጂ ሂወቱ ተቀይሮ ጡሩ ደረጃላይ ደርሶ በድኑም በኢኮኖሚም አላህ ያሳየን

  • @medin.Endris
    @medin.Endris 3 місяці тому +29

    አላህን የያዘ መቸም ወድቆ አያቅም
    አላሀምዱሊላህ እኔንም ከነበርኩበት አህዋል አውቶ ዛሬ ሰለድኔ ብዙ ነገር እዳቅ ለረዳኝ አላህ ሡብሀኑ ተአላ ሺኩር ይገባው

  • @wolodessay1522
    @wolodessay1522 3 місяці тому +15

    አብዱረሂም እዚህ ጋር መታወቅ ያለበት ነገር ቤተሰብ አዳድ ጊዜ ገበናቸው እዳይታወቅ የማያደርጉትን ነገር እደሚያደርጉ ያወራሉ
    ስለዚህ ወደዚህ ሚዲያ ያመጣው አላህ ነው አሁንም ቢሆን ቤተሰቦቹ በሚሉት ነገር ላይ ተመስርቶ ለልጁ ለወደፊት የሚቋቋምበትን መንገድ ከልጁ ጋር በመመካከር ምክንያቱም ባለ ጉዳዮ እሱ ስለሆነ እርዳታ ማሰበሰብ ካለበትም እዲሰባሰብለት መደረግ አለበት ጀዛኩምላህ ኸይር።

    • @gashawabate301
      @gashawabate301 3 місяці тому +1

      ትክክል ብዙ የምናውቀው ግን በቤተሰብ መሀል ላለመግባት ዝም ብለናል አሁን ልጁ ይስተካከል ከእዚያ በሁላ ሀቁ ይወጣል።

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 3 місяці тому

      ሳህ

    • @gug6213
      @gug6213 3 місяці тому

      ትክክክል

    • @gug6213
      @gug6213 3 місяці тому

      የኔም ሀሳብ ነው አደራ አብዲረሂም

    • @gug6213
      @gug6213 3 місяці тому

      ሁሌም እየደወልክ ጠይቀው አብዱረሂም

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 3 місяці тому +23

    ❤❤❤ሀሩን የሙሢሊም መከታ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 3 місяці тому +16

    አብዱረሂም አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እየሰራህ ያለው ስራ ጥሩ ነው።በተለይ በ Tiktok እየሰራህ ያለው ስራ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት በጣም ጠቃሚ ሀሳቦች ናቸው የምታነሳቸው።

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 3 місяці тому +122

    እረ ተዉ የትናችሁ በኒአደም እሥኪ ላይክ ሠብ አድርጉ ተዉ

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 3 місяці тому +10

      በኒ አደም ፕራንክ ቦታ ናቸዉ

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 3 місяці тому

      ​@@seniyasemantube😂

    • @babydoll3635
      @babydoll3635 3 місяці тому +5

      የሐቢባ ቤት ማን ያድምቅላቸው

    • @FAMAFama-d3h
      @FAMAFama-d3h 3 місяці тому

      ​@@babydoll3635ክክክክሣህ

    • @MNn-jy2wr
      @MNn-jy2wr 3 місяці тому +1

      አረኩሽ😂

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 3 місяці тому +17

    አብዱሬ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ኢንሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @seadihusna
    @seadihusna 3 місяці тому

    ሀሩን ሚዲያ የኡማው መከታ አላህ ይጠብቅህ

  • @Hadraqq
    @Hadraqq 3 місяці тому +6

    ያረብ እደአብዱረሂም ያሉትን ወድሞች ያብዛልን የኡማው ተቆርቋሪ ማን አተ እዳብዱሬ አሏህ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይጠብቅል አተንም ዱኒያ ወልአኸይራ ያሳምርልህ ስራወችህን ሁሉ አሏህ ይቀበልህ

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 3 місяці тому +18

    መሰረቱ ጥሩ እንደነበር ያስታውቃል አላህ ይርዳው

  • @HawaAli-d1h
    @HawaAli-d1h 3 місяці тому +1

    አብለጢፍ አላህ ወኪል ያዉጣልክ ያረብ😢😢😢

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 3 місяці тому +3

    አላህየ እንደ አብዱለጢፍና አብዱረሂም በሀይማኖቴ ጠንካራ አድርገኝ

  • @ferida4432
    @ferida4432 3 місяці тому +18

    አልሀም ዱሊላህ አላህን የያዘ ከችግሩ መውጫ ይፈጥርለታል ጀዛኩም አላህ ጀምያን

  • @SelmaSelam-p9o
    @SelmaSelam-p9o 3 місяці тому +3

    እኔ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ አብዱለጢፍ መርዳት ምንችለው እኛ ብቻ ነን ግን ትልቁ ችግር ልንረዳው ሚገባው ያለ ምንም ምክንያት ከአጎቱም ከአክስቱም ከዘመድም ሊርቅና ሜዳ ላይ ሊወድቅ አይችልም ይህ ግለሰብ በችግር ሰዓት ጠይቆ ያገኘው መልስ ማያረካ መሆኑን ሲያውቅ ስደትን ምርጫ ያደረገው እመሙን ምኑን ሚያውቀው እራሱ ብቻ ነው ዛሬ ግን ቤተሠብ ነን ሚለው በዛ አንድም ቀን ትዝ ብሎቸው ማያውቁ እባካችሁን ችግሩ ሊፈታ ሚችለው በፈጣሪና በእኛ ድጋፍና በራሱ ብቻና ብቻ ነው አቅሙ ከነበራቸው ይሄ ልጅ ስደትን ባልመረጠ ዘመድ ተብዬ በቸገረ ጊዜ ፊት ይነሱና ሰው ባለ ጊዜ አለን ለማለት ይመጣሉ ::

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 3 місяці тому +15

    ወላሂ ብቻ አላህን ከያዝን እምናጣው ነገር የለም ያረብ አላህ መብቃቃትን ልባችንን አላህ በኢማን ይሙላልን ያረብ🤲

  • @habtamuShemlies
    @habtamuShemlies 3 місяці тому +4

    አብድልለጢፍ አብሮአደጌ ነው አብረን ነው የተማርነው ከልጅነቱ በጣም ጥሩ ቁርአን ቀርቷል ወንድማችን ነቢል የተናገረው ነው በጣም ደሰ ብሎኛል ሰላየውት አላህምዲሊላሀ

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 місяці тому +4

    ያአላህ እሰይ በጣም ደስ ይላል አላህን የያዘ ወድቆ አይቀርም አላህ ይርዳው

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 3 місяці тому +7

    አለም ላይ ያለ ሙስሊም ሊያግዘው ሊረዳው ይፈልጋልአጎትየው ለምን መንገድ ይዘጋበታል አጎት የቻለውን ያድርግ ሰውም የኒያውን ያድርግ መንገድ አትዝጉበት በአላህ !!!ወደ ሀገሩ ገብቶ የተሻለ ህይወት እንዲኖር መደረግ አለበት ሰው ያግዘው አትከላከሉ !!!

    • @Bintmahmud-y5k
      @Bintmahmud-y5k 3 місяці тому

      ሰው የሌለው ነው የሚረዳው መንገዲ እየዘጉ አይመስለኝም እኛ አለን ላሁኑ አስፈላጊ ከሆነ ትረድናላችሁ አሉኮ እንደውም በአሁኑሰአት እደዚህ የሚል ንብረት ያለው ቤተሰብ ካለ የሚረዳዳ ሊመሰገን ይገባል ብዙ ምንምየሚረዳ የሌላቸው አሉና

  • @medin.Endris
    @medin.Endris 3 місяці тому +6

    ወድማችንን የረዳችሁ ሁሉ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @Sadaa2024-rn9rn
    @Sadaa2024-rn9rn 3 місяці тому

    አብዱሬ ጀግናችን ጀዛኩሙሏህ ኸይርን

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r 3 місяці тому +5

    اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ ، اَللّٰهُمَّ بَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَّعَلَىٰ اٰلِ مُحَمَّدٍ ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ اٰلِ إِبْرَاهِيْمَ ، إِنَّكَ حَمِيْدٌ مَّجِيْدٌ.

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 3 місяці тому +20

    ከችግርም በኃላ ምቾት አለ አሏህ ሁሉ ነገር ለስበቡ ነው አልህምዱሊላሀ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 3 місяці тому +2

    ማሻ አሏህ ወሏሂ እናንተንም አሏህ ይጨምርላችሁ እኛ አለን ማለታችሁም ደስ ይላል
    እሱንም እናንተንም አብራችሁ ደስ ብሏችሁ እንደምናይ ተስፋ አለን ኢን ሻ አሏህ
    ወንድሜ አብዱረሂም አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤

  • @ሳራአሰፋመከነሰላም
    @ሳራአሰፋመከነሰላም 3 місяці тому +7

    አላህ የሁላችንንም ምኞት ያሳካልን ለኸይር ነገረ የምንሽቀዳደም ያርገን

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 3 місяці тому +26

    አህለን አብዱዬ ላይክ አርጉት ውዶች

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 3 місяці тому +1

    የውነት አጎት አላሕ ጤና ይስጥሕ

  • @kustr5728
    @kustr5728 3 місяці тому +6

    አልሀምዱሊላ አላህ ሁሉንም ያመቻችለት

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 3 місяці тому +4

    ሀሩን ሚዲያ አላህ ይጠብቅህ

  • @EMANOROMO
    @EMANOROMO 3 місяці тому

    Masha Allha masha Allha rabbii issini irra haa jallatu media harun jkl kerani❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FateHussen-q2i
    @FateHussen-q2i 3 місяці тому

    ማሻአላህ አብድረህማን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ አብድለጢፍ አላህ የተሻለዉን ነገር ይግጠምህ ምርጥ የዲናችን ተምሳሌት

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 3 місяці тому +55

    የሙስሊም ቤት ላይክ የለም ፈሣድ ያለበት ቤት ግን በላይክ ይጨናነቃል ማነው ይኸንን አድራጊው ማነው እራሡ ሙስሊሙ

    • @aymana1552
      @aymana1552 3 місяці тому

      👍

    • @Zebibakedir-gk8tk
      @Zebibakedir-gk8tk 3 місяці тому

      በጣም እኔም ታዝብኩ ለዝባዝኬ ድራማ ለምሰሩብን ላይካቸዉ ከ20ሺ በለይ ነዉ

    • @ሰሙቲ.ሰሙቲ
      @ሰሙቲ.ሰሙቲ 3 місяці тому

      በትክክል በመይረበ ቦታለይ ግዜን እነጠፈለ አላህ የህድነና

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 3 місяці тому

      በጣም ከኔ ጀምሮ አልስህ ይህድና

  • @አይሻየአዩቤናፋቂ
    @አይሻየአዩቤናፋቂ 3 місяці тому +3

    እናቱ አላህ ይዘንላት መልካም ልጅ የወለደ ወላጅ ሞቶም ስሙ በመልካም ይነሳል ማሀርታም ያስጠይቃል ወንድሜ አብዱ ለጢፍ የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልህ ብዙ አንጠብቃለን

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 місяці тому +5

    ማአሻአላህጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 3 місяці тому +8

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ዘበረካቱ አህለን ወንድሜችን አብድረሂም ጀግናችን

  • @ሱመያ-ተ4S
    @ሱመያ-ተ4S 3 місяці тому +5

    ሱባሀን አላህ

  • @aliyuseid55
    @aliyuseid55 3 місяці тому +1

    እናት መድረሳ ናት ያሉት ረሱል/ ሶዓወ/ እንዲህ ዓይነቷን ነው። በአያቶች ያደገ ልጅ ይቀብጣል ይባል ነበር። የእሱ አያት ግን "ልዩ መድረሣ " ናቸው።
    ለአብዱለጢፍ ጥንካሬ መሰረት እሳቸው ናቸው። አላህን ያገኘ ምን አጣ አላህንስ ያጣ ምን አገኘ?" ይባል የለ? የቁርኣን ክብር ከፍፍፍ አድርጎታል። አላህ ይጠበረቀው። የተረጋጋ ሃያት ይስጠው።
    #Jezakellah Abdurahim
    #Shukran Harun Media

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 3 місяці тому +5

    አልሀምዱሊላህያረቢልአለሚን

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj 3 місяці тому +6

    ማሻ አለህ የህዎት ተሪኩ በጣም ዳስ ይለል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 місяці тому +4

    አላህ ይጨምርልህ ያርብ ❤❤❤እሻአላህ በጉጉት እጥብቅለን ❤

  • @kemilamohammed7970
    @kemilamohammed7970 3 місяці тому

    ያረብ አላህ ያረዳው ❤

  • @ZeharaHusen-g9c
    @ZeharaHusen-g9c 3 місяці тому +2

    ዋአሊኩም.ሠላም.ማሻ.አላህ.አላህ.ይጠብቃችሁ.አልሀምዱሊላህ.

  • @azizamussa3284
    @azizamussa3284 3 місяці тому +1

    ማሽአላህ አብዱረሂም አላህ ጤና ያልብስህ ቁርአን እንዲቀራ የረዳዉ ወንድማችን ሰዉ ፈልጎ ያቀረበዉ በዚ ጉዳይ ከዓብዱለጢፍ ጎን የቆማችሁ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ❤

  • @Aminathussen-r1j
    @Aminathussen-r1j 3 місяці тому +5

    አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉

  • @abeshaabdrezak
    @abeshaabdrezak 3 місяці тому +4

    ማሻላ የሚገርም ወጣት ነው እላህ ይጨምርለት

  • @ሳራአሰፋመከነሰላም
    @ሳራአሰፋመከነሰላም 3 місяці тому +18

    ላይክ እያረጋችሁ ፔጁን ያጀመአ እናበራታው ወድማችንን ሀሮሚያዳን

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ 3 місяці тому

    😢ሱብሀን አላህ ስንቱን ህይወት ስንቱን ሀገር አዳርሶታል 😢

  • @_.fleur._4951
    @_.fleur._4951 3 місяці тому +1

    እባካችሁ ልጁን ሊረዳው የሚፈልግ የውጭ ድርጅት ሊኖር ይችላል በተግባር ደና አርጋችሁ የማትረዱት ከሆነ አታበላሹበት በ ውስጥ ርዱት ልጁ ችግሩን 1 አላህ ነው የምያቀው

  • @tebal678
    @tebal678 3 місяці тому

    አብዱሬ የኛ ውድ ወንድም ስለምታደርገው ሁሉ እናመሰግናለን

  • @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ
    @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ 3 місяці тому +1

    አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር😢

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 3 місяці тому +6

    ወሂብ ወንድሜ እና ናቢሎ የ ሀገሬ የአሰበ ተፈሪ ልጆች አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ወይኔ የእህቴ ነቢሀ አብዱል ፈታህ ልጅ አላህ ይርሀማሀ

  • @SofiaKedir-g7b
    @SofiaKedir-g7b 3 місяці тому

    አለህ መጨረሻህ ያማረ የድርግልህ ቤተሰቦችህን ስለተገኙ በጣም ደስ ብሎኛል መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለን

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 3 місяці тому +1

    አልሀምዱሊላህ አሏህ ወኪል

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤ሱበሀን አላህ❤❤❤❤

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 3 місяці тому +3

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ሡመ አልሃምዱሊላህ

  • @yvyvuh137
    @yvyvuh137 3 місяці тому +4

    ኤሊያስየእውነትሰውነህእንዳተአይነቱንያብዛልንፍገግታህይበቃልፍጣሪይርዳህ ምርጥኢትዩጵያዊነህ

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 3 місяці тому +3

    ጀዛኩምአላህኸይርአቡዱረሂምወዴሜበርቱ

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b 3 місяці тому +2

    ማአሻአሏህ

  • @su3adkelifa563
    @su3adkelifa563 3 місяці тому +1

    ጀዛኩም አላሁ ኸይረን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @guufbx
    @guufbx 3 місяці тому +4

    ማሻአላህ ትብብራችሁ ደሥ ሢል❤❤❤

  • @halimacamil9167
    @halimacamil9167 3 місяці тому

    አላህን መጠበቅ እንዲ ነው አብዱለጢፍ አላህ ይጠብቅህ ለእናንተም ጀዛቹን አላህ ይክፈላችሁ

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 3 місяці тому

    ማሻአላ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😭😭😭😭😭😭😭💯💯💯💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 3 місяці тому

    ወድማችን አብዱረሂም አላህ ኸይረን ጀዛእ ይክፈልህ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን ያረብ 🤲

  • @bdvdbbbdhf
    @bdvdbbbdhf 3 місяці тому

    ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 3 місяці тому +1

    አላህ ያግዘው ያረብ አላህ ሁሉም

  • @UudJh
    @UudJh 3 місяці тому

    አልሀምዱሊላህ ቃል የለኝም ❤❤❤

  • @IsekMohammed
    @IsekMohammed 3 місяці тому +4

    ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc 3 місяці тому +1

    الحمد الله الحمد الله በጠም ደስ ቢሎኛል ጀዘኩም አላህ ኸይራ

  • @HhxHjhx
    @HhxHjhx 3 місяці тому

    ማሻአላህ እደዚ አይነት ወድምና እህቶች ያብዛልን ያረብ ጀግና ጀግናኦች ያብዛልን

  • @mohammedabrar3255
    @mohammedabrar3255 3 місяці тому

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል

  • @dofakemal7686
    @dofakemal7686 3 місяці тому +4

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል።

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 3 місяці тому +1

    ማሽአላህ ደስ ስል አላህ የተሻለ ነገር ያምጣለት

  • @ferozaawol2946
    @ferozaawol2946 3 місяці тому

    Olrady allhamdullah for everything ❤🌹🌹💕💕

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 місяці тому

    ሀሩን ሚዲያ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @Fatuma-sz7yv
    @Fatuma-sz7yv 3 місяці тому

    Mashaallah my brother

  • @robloxNYC
    @robloxNYC 3 місяці тому

    Masha Allah my brother Abdurahm jezak Allah weker

  • @malcomx39
    @malcomx39 3 місяці тому

    ማሻአላህ ቁርአን ወደ በረሀን ይመረሐል አልሐሙዲሊላህ🎉🎉🎉❤

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 3 місяці тому +3

    ኤልያስ የእውነት ሰው ነው
    ጥሩ መስራት ለራስ ነው

  • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
    @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ

  • @Naeema11-c7i
    @Naeema11-c7i 3 місяці тому

    ማሽአላህአላህይጨምረላችሁሁላችሁም

  • @b.6015
    @b.6015 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ምርጥ አጎት ነሁ አላህ ይጨምርልሁ ማሻ አላህ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 3 місяці тому +1

    አላህ የሚወደውን ይፈትናል አላህ ከሶብሮኛቹ ያርገን 👉ወበሽሪ አልሶብሪ🤲🤲☝️👍👍

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 місяці тому +17

    እረዳታውን ባያከላክሉበት ምናለ ስማቸው እዳይጠፋዴግጠዋል እጂ ቤት ሰረተው ይሰጡታልወይ የሚረዳሰው ይረዳው ምንችግረአለው

  • @ስልጤቱያብ
    @ስልጤቱያብ 3 місяці тому

    ❤ማሻ አላህ

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @AyishaA-q9q
    @AyishaA-q9q 3 місяці тому +2

    ማአሻአላህ

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 3 місяці тому +4

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሄ ወበርከትሆ ወድሚ አብዱሩህማን ከ4 አመት በሆላ አየሆ ህ ደሥ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ

  • @ZainabTilahun
    @ZainabTilahun 3 місяці тому

    Jazak Allah Harun media❤

  • @AminaAmina-te3ho
    @AminaAmina-te3ho 3 місяці тому

    በጣም ደሰይላል ማሻአላህ

  • @UudJh
    @UudJh 3 місяці тому

    🎉🎉ማሻአላህ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 3 місяці тому

    ማሸ አለህ አለህ ይጠቢቀቹ ይጨምርለቹ❤ አቢዱልለጢፊኒም አለህ ትልቅ ደረጀ ያዲርሰው❤

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 3 місяці тому +1

    አሏህ ዬያዘ መቼምአይወድቅቅቅቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NejngmMeissaMuhammad
    @NejngmMeissaMuhammad 3 місяці тому

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 3 місяці тому +2

    ስንት ስግብግብ ሰወች. አሉ የሰውን ገንዘብ እንዴት ከህዝቡ ለመቀበብ የማይፈነቅሉት ድጋይ የለም እናተ ግን የተከበራችሁ ጨዋ ቤተሰቦች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 3 місяці тому +2

    መሸአላህ❤🎉

  • @mymuna-g9t
    @mymuna-g9t 3 місяці тому +1

    ማሻአሏህህህህህህ❤

  • @vip6526
    @vip6526 3 місяці тому

    መሽአላህ ተባረከላአ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 3 місяці тому +1

    Jzkumullah Harun Media ❤❤❤