⛔ትልቅ ቅጥፈት በረሱል ላይ⛔ ነብያችን ሰለ ወሃብያዎች እንዲህ ብለዋል⁉️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @Ikhlastube2
    @Ikhlastube2  Рік тому +40

    🎈🎈🎈አስደሳች ዜና🎈🎈🎈
    🔹ከኢኽላስ ኦንላይን የቁርአን መድረሳ
    🔸ኢኽላስ ኦንላይን የቁርአን መድረሳ ለአመታት አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር የሚታወቅ ሲሆን ዘንድሮም የ5ኛ ዙር ምዝገባ ጀምሯል
    🔶 በመድረሳው የሚሰጡ ትምህርቶች
    ➠ቃዒደት አን ኑራኒያ (ለጀማሪ)
    ➠ቁርኣን ነዞር (በ እይታ ንባብ)
    ➠ቁርኣን ሂፍዝ (ሽምደዳ)
    ➠ በሳምንት አንድ ቀን የተጅዊድ ኪታብ ለጀማሪዎች ለሁሉም ይሰጣል
    🔶 ትምሀርቱ የሚሰጠው
    በቀጥታ ለሚፈልጉ በዙም አፕሊኬሽን ሲሆን
    በሪከርድ መቅራት ለሚፈልጉ ደግሞ በዋትስአፕ ነው።
    የቂርአት ሰአቶች በቀጥታ(በዙም አፕሊኬሽን) ለሚቀሩ
    👉 ከሱብሒ በኋላ እስከ ሁለት ሰዓት 12፡30 - 2:00 (በኢትዮ አቆጣጠር)
    👉 ከዓሱር በኋላ እስከ መግሪብ 10:20 - 12:00 (በኢትዮ አቆጣጠር)
    👉 እነዚህ ሰአቶች ለማይመቸው ደግሞ በዋትሳፕ በተመቸው ሰአት በሪከርድ መቅራት ይችላል።
    ⏰ የፈለጉትን ሰአት መርጠው መመዝገብና መቅራት ይችላሉ።
    ያለን ክፍት ቦታ ጥቂት ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ
    ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
    👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/ikhlasonline
    ሊንኩ ካልከፈተላቹህ ሰርች ቦታላይ ikhlasonline ብላቹህ ስትፅፉ ይመጣላቹሀል

    • @fathimauae6443
      @fathimauae6443 Рік тому +6

      ጀግናችንአላህይጠብቅህ

    • @اللهأوحاكبر
      @اللهأوحاكبر Рік тому +3

      👍👍👍

    • @aminaredi6931
      @aminaredi6931 Рік тому

      እኔመመዝገብ እፈልጋለሑ ግንአልገባኝም

    • @sofiasofia5057
      @sofiasofia5057 Рік тому

      ikhlasonline

    • @لاإلهإلاالله-ه7ل6ه
      @لاإلهإلاالله-ه7ل6ه Рік тому

      ገልብጠው ነው ሚሠሙት አላህ ህዳየ ይስጥህ ካልሆነ ግን አላህ ያጥፋህ
      መሀመድ አብደል ወሀብ ምን አደረጋቸው ግን አንድም ኪታቡ ላይኮ እንኳን እኔን ተከተሉ ሊል ይቅርና ያለማስረጃ አልፃፈም
      ቃለ አላህ እና ቃለ ረሱል እያለነው የፃፈው ።

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad Рік тому +3

    ጀዛክአላህኸይር ወንድማችን በርታ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @SamiraSami-e8m
    @SamiraSami-e8m 6 місяців тому +2

    ወላህ ቃላት የልኝም ኣላህ የጠብቅህ ያረብ

  • @lc09o95
    @lc09o95 Рік тому +8

    አላህ ይጠብቅህ አቡ አቲካህ ወላሂ ትምርቶችህ ምስጥ ብዬነው የማዳምጠው አላህ ይጨምርልህ እንዳንተአይነቶቹ ያብዛልን

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 Рік тому +6

    ያላየሁት ያለ አይመስለኝም የምትለቃቸውን ትምህርት ወንድማችን ጀዛክ አሏሁ ከይርን ባጢልን አመላለስህ ግልፅ ባለ ማስርጃ ነው

  • @حياةسيد-ف2ص
    @حياةسيد-ف2ص Рік тому +4

    ያረብ አላህ ሂዲያ ይሰጣቸዉ እኛንም በቀጥተኛዉ ምንገድ ያፅነን የአረብ ኢላሂ 🙏🙏🙏

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Рік тому +1

    አላህ ከጥመት ዪጠብቀን እነዝህ ጥማሟች ቀኑን ዪምራቸዉ ካልሆነ ያጥፋቸዉ ምንም እማያቁትን አጠመሙብን

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 Рік тому +5

    አላህ በደመነፍስ ከመናገር ይጠብቀን አጃኢበል ኡጃብ

  • @ቅድሚያለተዉሂድ-ሰ1ሰ

    ኢናአሊላሂወኢናኢላሂራጅኡን
    አይየነሱነገር መቼይሆንወደራሳቸውየሚመለሱት
    ወንድማችንአላህይጠብቅህበርታ🎉🎉🎉🎉

  • @sadat0fik166
    @sadat0fik166 Рік тому +5

    ላሀዉለ ወላቁወተ ኢላ ቢላ አላህ ከጥመት ይጠብቀን

  • @amnetyasin9410
    @amnetyasin9410 Рік тому +1

    ሱባሀናሏህ

  • @ከድጃየሱፍ-ፐ3ኈ
    @ከድጃየሱፍ-ፐ3ኈ Рік тому +1

    ጀዛካላህ ኸይር ወንድም አብሽር የባጢል ሰወች ብዙ ቢሆኑ ሀቅን የያዘ አንድም ቢሆን ብዙነዉ አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ ምንም እማያዉቁ ሚስኪኖችንያጠማሉ

  • @umuAbdaallah
    @umuAbdaallah Рік тому +3

    ሀስቡናላህ ወነኢመል ወኪል አላህ ወደቀጥተኛው ምንገድ ይመልሳቸው በተረፈ በርታ ወንድሜ 👍👍

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc Рік тому +2

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ ።

  • @RomaisaIbrahim
    @RomaisaIbrahim Рік тому +5

    አላህ ይጠብቀን ከነሱ ቅጥፈት
    ቤተሰቦቻችንን ይዘው ገደል የነቡቡን እነሱ አይደሉም

  • @SadiqHamdala
    @SadiqHamdala Рік тому +2

    ጀዘህ ከለህ ከርን ወንዲሜ

  • @bintmuhammed
    @bintmuhammed Рік тому +1

    ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድማችን አሏህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን

  • @Aነኝየቤታሰቦቼነፈቂ

    እንደው ምን ጉድ ናቸው ጀዛከላ ኸይር አቡ አቲካ

  • @aminahseid1684
    @aminahseid1684 Рік тому +2

    ኢናሊላህ ወኢናኢለሂራጅኡን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @اناالمسلمالحمدلله

    😢😢😢😢ላሀውል ወላቅወተኢላ ቢላህ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @ከፈንኪስየለውም
    @ከፈንኪስየለውም Рік тому +3

    አላሁአክበር ከእነዚህጥመትአላህይጠብቀን

  • @Meryemስደትመምህሬ
    @Meryemስደትመምህሬ Рік тому +2

    ጃዛካሏሁኸይር አቡአቲካ

  • @سميرة-ه9ب
    @سميرة-ه9ب Рік тому +1

    ያረቢወደይት ኢያሄድነ ነው

  • @yealahbareya712
    @yealahbareya712 Рік тому +2

    በርታ አቡ ኢያድ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @ዘነኝእውቀትፈላጊ

    ጀዛከከላሕ በርታ አልይጠብቅክ

  • @ahammadahammad3976
    @ahammadahammad3976 Рік тому +1

    ያረቢ አላህ ይህድና ጀዛከላህ ወድም

  • @ከደጃአብደላ
    @ከደጃአብደላ Рік тому +3

    ሀሰቢላህ የአላህ ቁጣ ያውረድባችው አላህ ይዘንላችው ሙሀመድ አብዱል ወሀብ

  • @rahmetgashu
    @rahmetgashu Рік тому +6

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን ጠሞ ከማጥመም አሏህ ይጠብቀን ያ ጀመአ እስኪ ቢያንስ ምንም ጊዜ የማይወስደውን ላይክ አድርጉ እሱም ልክ እንደሸር ነው እብዙ ሰወች ዘንድ እንድደርስ

  • @ummumohammedenshaallah6071
    @ummumohammedenshaallah6071 Рік тому +2

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ወንድማችን አሏህ ይጠብቅህ

  • @ጀሚላTub
    @ጀሚላTub Рік тому +2

    አላህይጠብቅህ ወድማችን

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому +5

    አላህ ሆይ ትክክለኛውን የነብያችን መንገዲ እንከተል ጨርሶ አህባሽ ጫት ቃሚ ሁኖል😢😢😢

  • @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
    @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ Рік тому +3

    ኢናአሊላህ ወኢናአለይሂራጂኡን አሏህ ይህዲህ በስ 😢

  • @SamiraSami-e8m
    @SamiraSami-e8m 6 місяців тому +1

    ወላህ እውነትኖው የት ነነሙስልሞች ኣረ ላይክ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @askask9433
    @askask9433 Рік тому +2

    ሀስቤላህ ወኒእመል ወኪል
    የህዲየም ወየሀረደየና ሲራጦል ሙስተቂም

  • @ሀዊዩቱብ-ኈ2ከ
    @ሀዊዩቱብ-ኈ2ከ Рік тому +2

    ከእንደዚህአይነት ቅጥፈት አላህ ይጠብቀን

  • @gbbh7183
    @gbbh7183 Рік тому +1

    ያረብ

  • @RemlaMiftah
    @RemlaMiftah Рік тому +2

    A.w.w Allah ytebkh yegna jegna ustazachn.

  • @gyt129
    @gyt129 Рік тому +1

    ወሌኩመ አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ እክለስ ቲዩብ አለህ ይጠብቅ ጀዘከለሁ ኸይረን ረድ ስተረግለቸዉ እንዴት ደስ እንደምለኝ

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 Рік тому +1

    ጀዛኩምአላህኸይርወድምግንክፍያአለወይየኦላዪላትምህርቱ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Рік тому +5

    እኔ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው አረዱ አለል ሙሃሊፍ የአህባሽ ጉድ አያልቅም

  • @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇸🇦☝️🌹
    «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
    كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
    اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
    كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
    الله يحفظك🇸🇦🌹🌹

  • @MehamedMehamedreshid-mk5yi
    @MehamedMehamedreshid-mk5yi Рік тому +6

    ከንደዚህ አይነት ቅጥፈት አላህ ይጠብቀን በርታ ወንድማችን ባረከላህ

  • @hadeyamohammad239
    @hadeyamohammad239 Рік тому +3

    አላህ ከጥመታችሁ ይጠብቀን ያረብ

  • @زينبعمر-ذ6ع
    @زينبعمر-ذ6ع Рік тому +1

    ረሂመሁሏህ አላህ ይዘንለት ሙሀመድ ቢንአብዱል ወሀብ

  • @LailaLaila-ir8yj
    @LailaLaila-ir8yj Рік тому +1

    አልህምድሊላ እረብላለሚን

  • @misrageleto2421
    @misrageleto2421 Рік тому +5

    አለህ የጣማማዉ መኑም አየቀነዉም አለህ ደሞ የምረዉ መኑም አያጠመዉም አለህ ሁለቹም ጥሩ መንገድ ይምረን

    • @SamiraMurad-e3o
      @SamiraMurad-e3o Рік тому

      አች ልጂ ዋሳፕ አይቀርሽ ዩቱብ አይቀርሽ ሰዉን ለማጥመም ነቅተሽ ተነስተሻል አይሳካልሽም አትልፊ

  • @لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب

    ጀዛከላህ ከይር ኢክላስ ወንድማችን አቡ ኡበይዳ ተፈኩር ሴንተር ምን ሁኖ ነው የጠፋው በሰላሙ ነው አላህ ይጠብቃችሁ የሱና ወንድሞቻችን

    • @Ikhlastube2
      @Ikhlastube2  Рік тому +1

      አገራቸው ኔትዎርክ የለም

  • @እሙሂበቱላህ-ዐ4ጀ
    @እሙሂበቱላህ-ዐ4ጀ Рік тому +4

    የፍየል ሀቅ እየበሉ ነቀሉ ትንሽ አለማፈሩ አላሁሙስተአን

  • @hanihana1841
    @hanihana1841 Рік тому +4

    😭😭😭😭እነዚህጋ ነበረ የምቀራው አብዱሶመድ ይባላል አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ብዙ ውሸታቸውን አወቅኩ እንደነዚህ አይነት ብዙ አሉ ወሎላይ😢

    • @hadraseid4616
      @hadraseid4616 Рік тому +1

      ትክክክል የትነሽ ወሎ ውዴ

    • @hanihana1841
      @hanihana1841 Рік тому

      @@hadraseid4616 ሀይቅ😞

    • @seadayimam4050
      @seadayimam4050 Рік тому

      Tememku atyim auzubillah lbshin zegtobsh new enji jelilu uztaz jegna nachew wellahi enante temamichi allah mustean ketmetschiw

    • @hanihana1841
      @hanihana1841 Рік тому

      @@seadayimam4050 ጀግንነታቸውን ለማያውቋቸው ሰወች ንገሪያቸው የሰፈሬ ሰወች ናቸው😎

    • @seadayimam4050
      @seadayimam4050 Рік тому

      @@hanihana1841 በማወቅ ዐይደለምኮ ምናልባት ዐንች ዐሏሕ ልብሽን ሥላጠመመዉ ብታዉቂቸዉም ዐታዉቂያቸዉም ዐሏሕ ሒድያ ይሥጥሽ ያረብ በሥ

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و Рік тому

    አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አኡዙቢላ ሚነሸይጧኑሯጂም
    ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላዲኒክ
    ያአላህ ምንኛ የባሰ የዘቀጠ ጥመት ነው ላሃውለውላቁወተ ኢላ ቢላ 😢😢😢😢 አላህ ሂዲያ ይስጣቸው የሱና ወንድሞቻችን በርቱልን

  • @ሀያትአድሴ
    @ሀያትአድሴ Рік тому

    አላህ ዩሱቱረ ያረብአላህ ከጥመተችዉ የጠበቀን

  • @رحمهفقفق
    @رحمهفقفق Рік тому +1

    الله يبارك فيك

  • @Amian328
    @Amian328 Рік тому

    ሱባሀን አሏህ

  • @lilaathiopea2130
    @lilaathiopea2130 Рік тому +1

    ሀሲነለሁ ወነእመልወክ
    አለህ ሂደየይሲጠዉ

  • @mohammedsiraj893
    @mohammedsiraj893 Рік тому +1

    جزاك الله اخي

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Рік тому +2

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱላይ ወበረካቱሁ

  • @አሚናትመልካዉአልሀምዱሊላ

    አህለን ጀዛኩምላህ

  • @LoveLove-ys2vv
    @LoveLove-ys2vv Рік тому +2

    S.A.W

  • @semirraadem8390
    @semirraadem8390 Рік тому +1

    Hasbiyellahu wenimel wekil are lahawle wela qwete elabillah Allahn enfra

  • @jh2195
    @jh2195 Рік тому +1

    አንተ በዝቶዋል ትለላህ እኔ አጥራብኛለች አለህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @foziyatube1752
    @foziyatube1752 Рік тому +1

    አጂብ ላኢለሀኢለላህ

  • @foziyatube1752
    @foziyatube1752 Рік тому +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን የዲሱን አፕልኬሽን ካለው ሊክ አስቀምጥልኝ

  • @jamilaja6678
    @jamilaja6678 Рік тому +2

    ላይክ አርጉ እስኪ

  • @foziaemam4813
    @foziaemam4813 Рік тому +2

    ሲጀመር አቡ ሀሰን እሱ ያለውን ና የተጎረረበትን አቂዳ ለቀውታል ሲቀጥል አቢ ሙሳ የነሱ አይነት አቂዳ የላቸው እኔማ ደሜ እኮ።ነው የሚፈላ እነዚህን ሰወች ስሰማ አላህ ይምራን አላህ ይምራችው

    • @Ikhlastube2
      @Ikhlastube2  Рік тому +3

      ይህንን ነገር አካተዋለሁ ብዬ ሪከርድ ሳረግ ረሳሁት

    • @foziaemam4813
      @foziaemam4813 Рік тому +2

      @@Ikhlastube2 ያጋጥማል ቀጥልበት አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Рік тому +15

    😢😢😢😢😢ጫት አስክሮት ነዉ አላህ ይርሀመው በቁሙ ሙቷል

    • @AfdelTewil-qs7qg
      @AfdelTewil-qs7qg Рік тому

      አባትህ ባይቅም ኖሮ አይወልድህም ነበር

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و Рік тому +3

      ​@@AfdelTewil-qs7qgጭራሽ በጫት ነው እዴ ልጂ የሚወለደ ከየት አመጣሺው ማስረጃውን አጂብ እኮነው አረ የፍየልን ሀቅ አትንኩኩኩኩ

  • @RahmaBashr
    @RahmaBashr Рік тому +2

    በረሱል ላይ የቀጠፍ በሙሀመድ ኢብኑ አብደል ወሀብ ላይ ቢቀጥፉ ምን ይገርማል

  • @lubabaabedu718
    @lubabaabedu718 Рік тому +2

    50/100 የተገናኝቶ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Рік тому +1

    አላህ. ከተንኮላቸወ ይጠብቀን

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ Рік тому +2

    ይህሰው በከባድ ስህተት ውስጥ ነው የኡማው ፊትና ሁነዋል የአላህ ቁጣ ይውረድበት

  • @zone8505
    @zone8505 Рік тому +2

    ሀዲስ በአፖልክሽን ከነ ትርጉሙ ከለ ሹክ በሉኝ

  • @kadijaakadijaa421
    @kadijaakadijaa421 Рік тому +3

    wale,ykumusalm Warhmatulhii Wabrkatuu Sallallaahu Aleeyhi wassallam Subhan allaah

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 Рік тому +2

    አህለን አቡ አቲካ

  • @ሀያትአድሴ
    @ሀያትአድሴ Рік тому

    አጅብ ነዉጅ ሌላ ምነ ይበላን ወድማችን አላህ ይጠበቀህ

  • @GhjUtt-e1r
    @GhjUtt-e1r 6 днів тому +1

    ወላሂ እውነት ነው የዋህብዮች መሪ እረሱል ሰ.አ.ወ. የሸይጧን ቀንዲ ይወጣበታል ካሉት ሀገር ነው የወጣውን ወላሂ እውነት ነው

    • @GhjUtt-e1r
      @GhjUtt-e1r 6 днів тому +1

      ሀቅ ነው የምትቀጥፉት እናንተ ናችሁ ኢብኑ ተይሚያን ና አብደል ወሀብ ናቸው መሪወቻችሁ አብደል ወሀብ እልም ያለ ጃሂል ነው 😂 ተከታዮቹም በሚገርም ሁኔታ ጃሂል ናቸው አላህ ይጠብቀን

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ

    👍👍👍👍👍👍

  • @HayatHayat-lz4vo
    @HayatHayat-lz4vo Рік тому +2

    አሰላማሊኩም ጀዛኩም አላህ ሊኩ አይከፍትም ወድማችን?

    • @Ikhlastube2
      @Ikhlastube2  Рік тому

      መመዝገቢያው ከሆነ ቴሌግራም ሰርች ማድረጊያው ላይ ikhlasonline ብለሽ ከፃፍሽ ይመጣልሻል

    • @HayatHayat-lz4vo
      @HayatHayat-lz4vo Рік тому +1

      @@Ikhlastube2 መረሀባ ሹክረን 🙏🙏🙏

  • @KhadijaKhadija-pb1qm
    @KhadijaKhadija-pb1qm Рік тому +1

    ኢናሊላሂወኢለሂራጂኡን

  • @kadijs
    @kadijs Рік тому +2

    ጫት ኢንደዚ የሰክራል ወይወይ አላህ ቀልብ ይስጠዉ

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 Рік тому +1

    አላሁል ሙስታአን በእውቀት ሳይሆን በሙቀት ነው የሚናገረው

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 Рік тому +14

    ያሳዝናል ሀስቢያላህ ወንእመል ወኪል የአህለ ሱና ዳእዋወች ብዙ ሚድያወች 300 አይሞሉም የሚከታተሉት ወላሂ በጣም አዝናለሁ አላህ ይዘንልን ውሸትን ና አለባሌ ነገሮችን ስጣንና ንፍስያችን እያሳማመርልን ተታለናል ቢዚ ሆነናል

  • @ሰሚራየአላህባሪያ

    ወአሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ ቀጣፊ አሏህ ሂዳያ ይስጠው ይስጠን

  • @SamiraMurad-e3o
    @SamiraMurad-e3o Рік тому +2

    አህባሾች እኮ የሚመሩት በቁርአን በሀድስ ሳይሆን በአቅል ነዉ

  • @gf7160
    @gf7160 Рік тому +1

    👍👍✅

  • @ferajnurie1601
    @ferajnurie1601 Рік тому +1

    አውቆ ያታኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም አላህ ከቅጥፋት ይጠብቀን

  • @gdvs9532
    @gdvs9532 Рік тому +1

    በርታ ወድማቹን ኢኻልስ ሀላሉ ሚድያ በስላም ነው የጠፍው ግን???????

    • @Ikhlastube2
      @Ikhlastube2  Рік тому +2

      አዎ ትንሽ ስራጋ አልተመቻቸለትም

    • @gdvs9532
      @gdvs9532 Рік тому +1

      @@Ikhlastube2 ስላም ከሆን ችግር የለም አላህ ያመቻችለት

    • @رضوانالإتيوبي
      @رضوانالإتيوبي Рік тому +1

      ​@@gdvs9532
      ይቅርታ!ፕሮፈይልሽን ቀይሪ።

  • @HayaAlwadaani-ol5vh
    @HayaAlwadaani-ol5vh Рік тому +1

    Ikhlas✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
    @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ Рік тому +2

    ቁስጥንጥያ የምትባለው ሀገርማነች ? የምታቁመልሱልኝ።

  • @tabakhan8359
    @tabakhan8359 Рік тому

    አላሕ እዳይሰጥሕ

  • @UmAbubekr-zs5hv
    @UmAbubekr-zs5hv 3 місяці тому

    ጫቱን እየበላ እየዘለለ አህባሽ እኛነን ከአሏህ ዘንድ ተወዳጆቹ አሉ ይገርማል ማሀይም ናቸው

  • @اللهأوحاكبر
    @اللهأوحاكبر Рік тому +2

    👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏

  • @AfdelTewil-qs7qg
    @AfdelTewil-qs7qg Рік тому

    አው በጣም ትክክል ነው ኑጅዱ ቀርኒ አብድልወሐብን ነው የሚያመላክተው ከፈለክ ፊትነቱል ውሀቢያ የሚለውን ከ200 አመታት በፊት የተፃፈውን አንብብ

    • @Ikhlastube2
      @Ikhlastube2  Рік тому +5

      ያመሀል እንዴ ሓዲሱ ነጅድ በመዲና በስተምስራቅ በኩል የኢራቅ ገጠራማ ክፍል እያለህ!? የሙሓመድ ዓ/ወሃብ ሀገርኮ ኢራቅ አደለም ካላወቅከው አገራቸው ሳዑዲ ውስጥ ነዎ

  • @FakiaAthiopi-gz7xj
    @FakiaAthiopi-gz7xj Рік тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @LoveLove-ys2vv
    @LoveLove-ys2vv Рік тому +1

    ✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Рік тому +1

    አላህ ያጥፋህ

  • @khadigekh1606
    @khadigekh1606 Рік тому +1

    አብሽር፣ወደም

  • @user-kg5le6nw3z
    @user-kg5le6nw3z Рік тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bintbaba5716
    @bintbaba5716 Рік тому +2

    ውሀ ይውሰዴውና የስሜቱን ብቻ ነውኮ የሚናገረው ኢላሂ በሀቅላይ ያፅናንንንን እኔኮ የሚገርሙኚ የሚፈልጓትን ማስረጃ ብለው ቁርጥ አድርገው ቢያመጡም ዙሮ በራቸውላይ ማስረጃ ይሆንባቸዋል ጉድ አልሀምዱሊላህ የሰለፎችን መንገድ ስላሳወቅከኚ ኢላሂዬ

    • @GhjUtt-e1r
      @GhjUtt-e1r 6 днів тому

      ወሀውን ለናንተ ያዲርገው ምዲረ ደደብ

  • @Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ

    ወድሜ መሀመድ አብዱል ወሀብ ማለት ኡስሉስ ሰላሳ ሹሮጡስላ ፣ነዋቂደል ኢስላም ,,,, የፃፉት ናቸዉ አ? ወይስ ሰም ገጠም ነዉ

  • @طيبهبينتنوري
    @طيبهبينتنوري Рік тому +1

    ኧረወደይት እያመራንነው አላህ ሂድያ ይስጣቸው ምንው ወህብያ ብለው ልገሉንነው