ስራ እንዴት እናገኛለን?ምን አይነት ስራ ነው የምንሰራው?ምን ያህል ይከፈለናል?/@YOYO’S Tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 119

  • @YohanesAlehegn-td2hz
    @YohanesAlehegn-td2hz 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 10 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽጥሩ አድርገሽ አብራርታሻል ስለ አሜርካን ስራ አፈላለግና ስዓት ጎበዝ ዮርዲያኖስ ❤።

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 4 дні тому +1

    Good thanks

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 Рік тому +8

    አሪፍ መረጃ በርቺ እህታችን ከልብ እናመሰግናለን

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Місяць тому +1

    አመሰግናለሁ🙏 ጥሩ ገለፃነው እድል አይቶን ከመጣሁ ጥሩመረጃነው

  • @abdellahassen274
    @abdellahassen274 Рік тому +6

    ዮርዳኖስ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ለእውነት ክብር መስጠት ቀላል ነገር አይደለም ብዙ ጊዜ ከአሜሪካ የሚመጡ ሰዎች ለራሳቸው ማርክ ሰተው ምን እንደሚሰራ እንኳን እረስተውት ነው የሚመጡት እና ከነሱ ጋር ለመግባባት ስለምቸገር ቀድሜ አሜሪካንና እነሱን ስሰድብ ቶሎ ወደ ቦታቸው ይመለሳሉ ከዛ እንግባባለን እልሻለሁ አንቺ ግን በርቺ ጎበዝ ሴት ነሽ ምንም ጊዜ እውነት ነጻ ታወጣለች

  • @yalemabtemesgen1347
    @yalemabtemesgen1347 Рік тому +10

    ወይ ስራ እንዴት እናገኛለን ? እኛ እንዴት ከሀገር እንወጣለን የሚለውን እንጣጣራለን። ግን በጣም ምርጥ መረጃ ነው ።አንድ ሰው ወደ አሜሪካ ከመምጣቱ በፊት ማወቅ ያለበት ነገር ነው በጣም ገምቢ መረጃ ነው 🙏🙏

  • @lemmayimamu6417
    @lemmayimamu6417 10 місяців тому +3

    በጣም ነው እምናመሰግንሽ አምላክ ይባርክሽ

  • @mulualemfetene7441
    @mulualemfetene7441 16 днів тому +1

    I have followed some of your videos and you are well versed with life in America and able to explain it in a very simplified way.Huge Thanks!

  • @עדןאנדרצו
    @עדןאנדרצו 11 місяців тому +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ ስታስረጅ መምህሬን የምሰማ ነው የሚመስለኝ በርች 👏👏🥰🥰

  • @biruknetsanet6637
    @biruknetsanet6637 Рік тому +6

    It’s good information ❤

  • @AlemnesheAbeshe
    @AlemnesheAbeshe 5 місяців тому +2

    ዋወ ጌታ በጣም ነው የማመሰግንሽ ስለምትሰጪን መረጃ ተባረኪ ውዴ

  • @sendekadane3015
    @sendekadane3015 2 місяці тому +1

    ዮዮ አንቺና ኪዱ በጎ ሰሰዎች ናቹህ ተባረኩ።😊

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 10 місяців тому +3

    ቅን ነሽ❤❤❤❤❤

  • @selamawitbaye7494
    @selamawitbaye7494 Рік тому +8

    The way of your explanation was great

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 2 місяці тому +1

    ማሬ እወድሻለሁ ሙዲሽ ተመችቶኛል።❤❤❤

  • @eskendergetahun5307
    @eskendergetahun5307 Рік тому +4

    ተባረኪ ቆጆ መረጃ ነዉ ተባረኪ

  • @liya7521
    @liya7521 Рік тому +5

    ተባርኪ እምፈልገው አይነት ቪዲዮ አገኝሁ

  • @salemdsaulh4501
    @salemdsaulh4501 10 місяців тому

    እግዚእብሄር ይባርክሽ በጣም ጥሩ መረጃ ነው ያገኘሁት በርቺ

  • @nebiyuawoke2599
    @nebiyuawoke2599 7 місяців тому +2

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው።

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 11 місяців тому +1

    የኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽን በርች

  • @faceofafrica-y8u
    @faceofafrica-y8u Місяць тому

    It's good information

  • @KALKIDANASSEFA-jw1su
    @KALKIDANASSEFA-jw1su 4 місяці тому +1

    በእውነት ጌታ ይባርክሽ ግልፅ እና በግልፅ!!!!!!!!!!!!!

  • @kefyalewamene5444
    @kefyalewamene5444 9 місяців тому +1

    Thank you so much for making relevant issues clarified.

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Рік тому +5

    ጎበዝ ኢትዮጲያ ጠንክረን ከሠራን እንለወጣለን

  • @DanWork-es5mz
    @DanWork-es5mz 5 місяців тому +1

    ምርጥ ነው

  • @sifanjiragna6689
    @sifanjiragna6689 Рік тому +3

    Ewunet new yene konjo

  • @aqw12dfxegu34
    @aqw12dfxegu34 Рік тому +3

    በጣም ጥሩ ሪፓርት ነው በደንብ ንገርልን

  • @Merry2989
    @Merry2989 Рік тому +4

    ጨምረሻል በጣም ጎበዝ 🙏

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Рік тому +5

    Thanks sistuka

  • @mettik1562
    @mettik1562 4 місяці тому

    you can also be a counselor. Geniuses. i admired you every time i see your video

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Рік тому +5

    Thank you my sister

  • @saronhaile4441
    @saronhaile4441 Рік тому +1

    Berechilign yene gobez😍 akerarebesh , negerochen emetasrejibet menegex hulu des sil

  • @sendekadane3015
    @sendekadane3015 2 місяці тому

    እሺ

  • @MathewosLea
    @MathewosLea 7 місяців тому +1

    tebarek

  • @hayatmedia1823
    @hayatmedia1823 7 місяців тому +1

    Berchilgn ❤

  • @AbuleKasu
    @AbuleKasu 6 місяців тому +1

    ❤tebarek sis

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 11 місяців тому +1

    Weyi..amrca😮😮

  • @marthayesuf9195
    @marthayesuf9195 Рік тому +3

    Thanks my sister

  • @abaynehalebachew6904
    @abaynehalebachew6904 7 місяців тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Рік тому +5

    እናመሰግናለን እህታችን ስለምትሰጪን መረጃ

  • @kukushayutubechannel2994
    @kukushayutubechannel2994 Рік тому

    Enamesegenaleni wed

  • @ots2023
    @ots2023 Рік тому +3

    Thank you 😊

  • @mamanatey5601
    @mamanatey5601 Рік тому +1

    ከአውሮፓ ብዙም አይበልጥም የመሮሪያ ፈቃድ ነው አስቸጋሪው እንጅ

  • @TadeleYitina
    @TadeleYitina 2 місяці тому +1

  • @EyoAle
    @EyoAle 4 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @lidetteshome4612
    @lidetteshome4612 Рік тому +2

    Tnx yoyo that was helpful berchi

  • @hermaleasamenew5317
    @hermaleasamenew5317 Рік тому +18

    ኢትዮ እራሱ በአሁን ሰአት በአንድ ስራ አይኖርም ተጨማሪ ካልሰራሽ ኑሮ ተወዳል እዚ ሀገር መታቹ ካለረፈት/ያደክማል ላልሽው አላጋጠመሽም ይሆናል እጂ ኢትዮ እራሱ የምሰሪው ስራ ያደክማል ከስራሽ ገራ አንፃራዊ አይደለም የሚከፍሉሽ ቢያንስ ያለሽበት ሀገር ደክመሽም ብትሰሪ ከዚ ሀገር የተሻለ ይከፍሉሻል እህቴ 🥰🥰

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 Рік тому

      አሜሪካ የወዛደርነት ስራ ነው ሸክም ፅዳት እና መቀመጥ የለም እንደ አረብ ሀገር ደምሽን ነው የሚመጡት አስተርጒዋሚም አለ 97% የተማረ የተማረ የተባለው እንግሊዘኛ አይችልም ከኢትዬጵያ ሲመጣ

  • @mekdila9861
    @mekdila9861 Рік тому

    Lk nesh yetunm lsra gn kfyaw new tyake metche endemsera ergtegna negn

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሮዛጀሚል
    @ሮዛጀሚል Рік тому +3

    እያ አረብ ሀገረ 24ሠአት በትንሽ ብረ ነው ምንፈጋው ብትወሥዱን በቢዛ ጥሩ ነበረ

  • @SarahAsent
    @SarahAsent 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hope2024-g
    @hope2024-g Рік тому +2

    👍👍❤

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Місяць тому +1

    America enam lebateseboch snegrachew gr ygebachewal gn America sra mibalewn yayewt eziy new hula yemot mdb beyw zya new mwetaw

  • @nanikifle3401
    @nanikifle3401 Рік тому +2

    🙏

  • @nanikifle3401
    @nanikifle3401 Рік тому +2

    🥰

  • @TsehayGtsadik
    @TsehayGtsadik 4 місяці тому

    temrt yefelgal ende please yordi🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abdlhafiz_kafu_tube
    @abdlhafiz_kafu_tube Рік тому +5

    በጣም ጥሩ መልስ ነው የሰጠሽን ከልቤ አመሰግናለው በርቺ አንድ ቪዲዮ ብትሰሪልን ስለ DV የት ሄደን ነው Document ወደ ኢንግሊዘኛ የምናስቀይረው ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል ኢንተርቪው እንዴት እንደሆነ ምን ምን እንደ ሚጠይቁ ብትነግሪን እና Visa ካገኘን በኋላ በፍጥነት ነው አሜሪካ መሄድ ያለብን?

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Рік тому +3

      በባለፈው የጥያቄና መልስ video ላይ ስለ ዲቪ አውርቻለሁ እሱን ገብተህ ብታየው ይጠቅምህ ይሆናል document ወደ እንግሊዘኛ ለማስቀየር ግን እስታድየም ያሉት ትርጉም ቤቶች ጋር ነው
      Visa ካገኘህ በኃላ ግን ወደዚ ለመምጣት እስከ 6ወር ትችላለህ ግን የዛን ያህልም ባትቆይ ጥሩ ነው

    • @abdlhafiz_kafu_tube
      @abdlhafiz_kafu_tube Рік тому +3

      @@Yordanosbeyene512 Thank you

  • @tadelech1686
    @tadelech1686 Рік тому +2

    ያልተማረ yipelegal bentsh

  • @almazbelaye5977
    @almazbelaye5977 Рік тому +2

    Wow tiru asrediteshal tebareki ene ahuin meketer felige neber malet target endet new tiru new?

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Рік тому

      Awo target teru store new cashier kehone yemeteseriw mekomu liyadekmesh yechelale enji endelelaw sera chana aybezabeshem

  • @zenabakadir1504
    @zenabakadir1504 5 місяців тому +1

    Eshi wude sascribe arogewalehu😊.
    Demo des tyalesh😍 berchi

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 6 місяців тому

    ጥሩ የቢሮ ስራ ለማግኘት መመዘኛው ምንድ ነው

  • @haimanotabeje5883
    @haimanotabeje5883 Рік тому +3

    Yet state new yanchi malet Airport sira bizu yalew yalshiw

  • @MesfinMezmur-x6n
    @MesfinMezmur-x6n Місяць тому

    Hi

  • @SamrawitGZerihun
    @SamrawitGZerihun 10 місяців тому +1

    My situation is I live in maryland and my English is very good but having 2 babies without help I didn't take any courses so the only job I work is cusher and am tired of it!

  • @mamanatey5601
    @mamanatey5601 Рік тому +4

    እኔን የገረመኝ አሜሪካን ያህል ሀገር ሄዶ ጎዳና ተዳዳሪ የሚሆኑት በምን ምክንያት ነው ?

    • @tigitu8570
      @tigitu8570 Рік тому

      Ba suse mina mine ya sira fikade yinaxakallu

    • @yeshimebetkebede301
      @yeshimebetkebede301 Рік тому

      At bay agro batam ashigrey nawo

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Рік тому +3

      Endemenasebew kelale aydelem ande negeroch ketebelashuben melesen wede mesmeru lemegbat yekebdal

    • @abentekelly9387
      @abentekelly9387 Рік тому +2

      በስንፍና::

    • @eshetbelhu3296
      @eshetbelhu3296 10 місяців тому

      Deferent bake ground issues etc

  • @eniyatwelde3534
    @eniyatwelde3534 Рік тому +1

    Wuyi emaye mirit mereja new egizabiher yisetshe bimeta enidet siketama enidemihon sirawun lagign enji

  • @gezamelsenw1674
    @gezamelsenw1674 Рік тому +3

    አሪፍ ነው ገለጻሽ ግን interview በወረቀት ቃለመጠይቅ ነው ወይስ ቃል በቃል እናወራለን interview ከሚያደርገው ሰው ጋ ለይልን አዲስ የሆነ ሰው መናገር ማይችል ከሆነ እስኪለምድ አይሰራም ማለት ነው?

    • @demba3923
      @demba3923 Рік тому +6

      በቃል ነው እንግሊዘኛ ትንሽ መባነን አለብህ በወረቀት የሚሆነው ፎርም ለመሙላት ብቻ ነው in any case, እንግሊዘኛ ልመድ አሜሪካ የመሄድ ሀሳብ ካለህ ለውጥህ በአንተ እንግሊዘኛ ብቃት ነው ሚወሰነው ብዙ እንግሊዘኛ ከቻልክ ብዙ ትለወጣለህ ትንሽ ከቻል ትንሽ ለውጥ ምንም ካልቻልክ ምንም ለውጥ አይኖርም

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Рік тому +3

      ተባረክ ግልፅ ያለ መልስ

  • @hanahabtamu6003
    @hanahabtamu6003 Рік тому

    ከሀገር እንዴት እንውጣ መጀመሪያ

  • @yonatanalebachew
    @yonatanalebachew 4 місяці тому

    Simi single kehosh fiancy adrgesh wusegign sirawun ayasasibim limta bich

  • @yosefgetahun1457
    @yosefgetahun1457 Рік тому +1

    እሺ ስልክስ እንዴት ነው የሚሰራው ሲም ካርድ ምናምን እንዴት ነው??

  • @AbrhamTsehay-ms4wz
    @AbrhamTsehay-ms4wz 7 місяців тому

    የምር እልሻለሁ አስፈራሽኝ በባለፈው ቪዲዮ

  • @MitikeAdeme
    @MitikeAdeme 11 місяців тому

    ስልክሽን ላክልኝ እባክሽ❤❤

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    ሆድ ይቻለው ምን ያልተሰራ አለ

  • @tekuret
    @tekuret Рік тому +2

    Ethiopia eko biro quche belew seretew erefet yewesedalu bezalaye bete sigebu serategha ale wechi eko kebad new endeza seretesh betem segebi leji meyaz, bet masedat, mabesel bezalaye lejochu sebayachew kebad ezi meqemex yenafeqeshal

  • @hayathayat9596
    @hayathayat9596 Рік тому +3

    አሁን እኔ የነመዳም ሻቃላ ነኝ ሳውኡዲ ነው ያልሁት አሜሪካን መሄድ ብፈልግ እችላለሁ ማለትነው ግዴታ ድግሪ ያለው ሰው ወይም ዲቪ የወጣለት ሰው መሆን የለበትም ሳትንቂ መልሽልኝ ?

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Рік тому +1

      Wedezi lememetate degree ayasfelegem wude 12 kecheresh be DV process memetate techeyalesh

  • @betyjesus3791
    @betyjesus3791 Рік тому +5

    ኸረ በምን ላግኝሽ እኔ ትምህርት ተማሪ እየተባልኩ ነው ሁለት አመት ሙሉ መማር አልፈልግም ደግሞም ይከብዳል ትምህርቱ ምን ትመክሪኛለሽ ቀላል ኮርስ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የሚሆን ከነ ስራው ፕሊስ ፃፉልኝ

    • @maedinmedhaney1553
      @maedinmedhaney1553 Рік тому

      Enie demo memar flige mngdu mngrej atiche Ena btngrign ehtie yet state new

    • @GdhhdheHehhrhe-uv1zv
      @GdhhdheHehhrhe-uv1zv 3 місяці тому

      መማር ይሻልሻል እኔ ልምከርሽ አሜሪካ ከተማርሽ ጥሩ ቦታ ነው የምትሆኚው ብር ከለመድሽ ሳትማሪ በዃላ ችግር ነው

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Рік тому +3

    መገኛሽን ስጭኝ ፈልጌሽ ነው እሺ ውዴ

  • @Zehara-x6g
    @Zehara-x6g 11 місяців тому

    የኔውድ አስር ድረስ ተምሬለሁ ግን እንግሊዘኛ ማንበብ እንጂ ትርጉም አላውቅም ዘመድ አለኝ አሜሪካ መምጣት እችላለሁ ወይ ከመጣሁ ስራስ አገኛለሁ መልሽልኝ

  • @azebg7176
    @azebg7176 Рік тому +1

    እኔ እንግልዘኛ አልችልም እንዴት ብየ ልግባ ካናዳ ነኝ እባክሽ ንገር በጣም ተቸግርያሎህ ሰው እጂ አውጫኝ ።

    • @GdhhdheHehhrhe-uv1zv
      @GdhhdheHehhrhe-uv1zv 3 місяці тому

      ማንም ሳይለምድ ነው የገባው ከጊዜ ብዛት ይለመዳል

  • @bisrat-media
    @bisrat-media Рік тому

    የኔ እህት ልጀ ነርስ ኢትዮጰያ ቢማር አሜሪካን ሐገር ይጠቅመዋል የምታዉቂዉ ነገር ካለሽ

    • @mercyme4611
      @mercyme4611 10 місяців тому

      አዎ; ፈተና መውሰድ ነው ሚጠበቅበት::

  • @samsonadisa274
    @samsonadisa274 4 місяці тому

    ሚገርመሽ ዘመዶቼ ሁሉም ሲትዝን ናቸው ግን ሰው መውሰድ አይፈልጉም ከ20 ዓመት በላይ ኑረዋል ምቀኝነት በመርፌ ይወጓችኋል እንዴ ፈረንጆቹ?🙄

  • @betyjesus3791
    @betyjesus3791 Рік тому +4

    ወይ ፓይለት ሆኛለሁ ወይጉድ አድክም

  • @eliaskenea
    @eliaskenea Рік тому +1

    Ye Ethiopia nurse be america ena yemeketer probability?

    • @bekab5162
      @bekab5162 Рік тому +1

      Very high! You probably won't be RN until you take NCLEX in the USA depending on the state, but if you are a nurse in Ethiopia, You can work as a Med Tech,CNA, Patient care Tech, even Medical Assistant with your experience. ከዛ you have to either go to tech college (only 2 years) to get your RN license or some states might even let you sit for the NECLEX directly. Once your are registered, ይሄን ዶላር ማፈስ ነው 😁

    • @demba3923
      @demba3923 Рік тому

      @@bekab5162 😂😂 ኧረ Beka, okay let it be, 1 inquire how hard is english in america or how much needed to be as little fluent as we can furthermore do you have plenty of opportunity to consolidate your English because I've notice most country fellows live around habeshan commuintry inorder that they aint keep advancing, therefore how do you think we can overcome english to the end till we ended up fluent.

    • @mercyme4611
      @mercyme4611 10 місяців тому

      @@bekab5162Pennsylvania state mostly allows Ethiopian nurses to take exam without taking additional courses.

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 2 місяці тому

    ይቅርታ ማሬ በሰዓት 15 ብር ነው የምከፈለው ግልጽ አድርግልኝ።

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Місяць тому

      Awo neber ahun endewem minimum wage selechemere keza belay new gen endeye state ena endeye company yeleyayal kefeya

  • @enochtd7287
    @enochtd7287 Рік тому

    Pls yet state nw suggest mtadergiw, adis lmeta sw kiray bet asbeza teklala nurow kmikefelew birr antsar temetatagn hono ye community college kfya kefyem rasen eyastemarku menor chlalw? Yet state and city?

    • @frehiwotbefekadu8792
      @frehiwotbefekadu8792 10 місяців тому

      Minneapolis, Minnesota.

    • @mercyme4611
      @mercyme4611 10 місяців тому

      Cost of living in DC, MD & VA is little expensive but you will have good opportunity if you are looking for professional jobs.

  • @Yesqwertyuiop109
    @Yesqwertyuiop109 10 місяців тому

    Ketafi

  • @kukushayutubechannel2994
    @kukushayutubechannel2994 Рік тому

    Enamesegenaleni wed

  • @amimohamed4646
    @amimohamed4646 Місяць тому +1

    Hi