ወደ አሜሪካ ከመምጣታችሁ በፊት ልታውቋቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች/you need to know before you come to America/@YOYO’S Tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 56

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z Рік тому +7

    ስለ ቅንነትሽ እግዝያብሔር ይባርክሽ ዮርዲዬ

  • @መንገደኛነውልቡሽ
    @መንገደኛነውልቡሽ 3 місяці тому +1

    የኔ አንቺን እስክትጨርሺ ድረስ በጥሞና አፍጥጦ ማዳመጥ ምን ይሉታል ፡ 😂😂😂😂 ዲቢ ሞላውና ዞረብኝ
    እንደው ውሰጂኝና ልጅሽን ልጠቡቅ በነፃ ልስራ የተወሰነ አመት
    ከአረብ አገር መቶ ፕርሰንት ይሻላል ስራ ችግር የለውም ነበር መሔዱ ነው ችግሩ እብድ እጠብቅ ነበር
    እረ ጆርዳን ነኝ እንዴት ነው መምጣት ምችለው
    አንቺን ግን ውድድድ❤❤❤❤❤

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 Рік тому +8

    በጣም አመሰግናለሁ አስተሳሰቤን ነው የለወጥሽው በርቺ😘😘😘

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 Рік тому +6

    እውነት ነው እሱ ያለፈበትን መከራ ሁሉ አንቺም እንድታልፊበት ይፈልጋል በቀላሉ system ውስጥ እንድትገቢ አይፈልግም አሜሪካ ዋጋ ከፍሎ መማርም ሆነ ሰርቶ ገንዘብ ማግኘት እንችላለን ኢትዬጵያ ግን ተምረሽ ስራ ማግኘቱ ከባድ ነውስራም ብታገኚ ደሞዙ ለኑሮሽ በቂ አይደለም እዛ ከሰራሽ ግን አገርሽ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ትችያለሽ ተምረሽም ጥሩ ገንዘብ መያዝ ትችያለሽ ቅን ልብ ነው ያለሽ በርቺ

  • @melakulake785
    @melakulake785 28 днів тому +1

    tankyou selmekrocse lamemtat hasabe lay selhonen

  • @ermiatumo8006
    @ermiatumo8006 Рік тому +4

    I always enjoy your contents keep up your good work yordiye

  • @nikodimosbekele
    @nikodimosbekele Рік тому +4

    What a confident girl with amazing explanation👍

  • @Sabamuluneh
    @Sabamuluneh 8 місяців тому +2

    አመሰግናለሁ ቅን ነሽ

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 11 місяців тому +2

    ስለ ግልፅነትሽ ጌታ ይባርክሽ❤❤❤❤

  • @Oliver-y7n1y
    @Oliver-y7n1y Рік тому +3

    Yene wud geta yibarkish

  • @semiramustefa8358
    @semiramustefa8358 Рік тому +3

    Thank you sis I will come soon insha Allah and your advice will help me alot keep it up

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 Рік тому +2

    ባለፈው ለኑሮ የተሻለ 10የአሜሪካ ከተማን በጥሩሁኔታ አቅርበሽልናል በቀጣው በጣምውድየሆኑትን 10ድረስ ቁጥርአንድ ማነው እስከአስርብታቀርቢልን

  • @bettyhaile1514
    @bettyhaile1514 11 місяців тому +2

    Kale Heywet Yasemalen, I agree with almost all you've said!!! Keep it up 💪💕

  • @amarekassa1634
    @amarekassa1634 Рік тому +1

    ሽኮር እናመሰግናለን

  • @mercy2123
    @mercy2123 Рік тому +3

    Great Content thaks Yordi, we need more informative video. ❤

  • @mastewalelias8039
    @mastewalelias8039 Рік тому +3

    Yordiye thank you for sharing your experience 💚💛❤️

  • @Wise-me1
    @Wise-me1 Рік тому +3

    hey you are so genuine and confident !!! i like you'!!!!

  • @Gebrela-f9l
    @Gebrela-f9l Рік тому +2

    ዬርዲዬ ቃላት የለኝም ላንቺ በርቼልኝ ቅንነትሽን ይጨምርልሽ በጣም ለገባውሰው ጥቅም ያለው ምክር ነው የምትመክሪው የጎመኗ ነገር የኔም ችግር ናት የምደፋወሰ ይበዛል ከምሰራው😂😂😂😂 ተባረኪ

  • @mimmisamu5085
    @mimmisamu5085 Рік тому +2

    Yene gobez proud of you yesefere lij❤❤❤

  • @AbuleKasu
    @AbuleKasu 8 місяців тому +1

    Berchiln ehtachin❤❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Рік тому +1

    Exactly

  • @mulualemdebela7539
    @mulualemdebela7539 Рік тому +1

    በርቺልን

  • @mikimaraki-nr1lo
    @mikimaraki-nr1lo 10 місяців тому +1

    Thanks yorda

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 2 місяці тому +1

    የኔ ቆንጆ አሜሪካ ያለ ሰው ኢንፎርሜሽን አይነግሩሽም

  • @NilieYimam
    @NilieYimam 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ you are so supportive

  • @Abela229
    @Abela229 Рік тому +3

    አሜሪካ ክሬዲት ካርድ ካለን በቀላሉ ገንዘብ መበደር የምንችል ከሆነ ተበድረን የግል ስራ መስራት እንችላለን ወይ? በተረፈ እጅግ በጣም አሪፍ ምክር ነው በርቺ እናመሰግናለን

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Рік тому

      አይ እንደዛ እንኳን ቀላል አይደለም personal loan ሲሰጡን ክሬዲት ካርድ ስላለን ብቻ ዝም ብለው ብዙ ብር አይሰጡንም

    • @libsewerkdawit
      @libsewerkdawit Рік тому

      ​@@Yordanosbeyene512ሰላም ዮርዲ አሜሪካ በቸርች በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እንዴት ነው ሚገባው በትአግዥኝ እኔ ዲያቆን ነኝ አገልጋይ የቤተ ክርስቲያን እህቴ

  • @mekashmezgebu7232
    @mekashmezgebu7232 9 місяців тому +1

    Thank you good work❤❤❤

  • @bettydan4693
    @bettydan4693 Рік тому +2

    Thank u dear❤

  • @shubisaabera8429
    @shubisaabera8429 Рік тому +1

    Thanks

  • @Bekalu-c2i
    @Bekalu-c2i 9 місяців тому

    Proses lejmr nber mn yakel geza yefjal

  • @LilyWorassa
    @LilyWorassa Рік тому +1

    You are erill❤

  • @Sharktank-jc6th
    @Sharktank-jc6th 7 місяців тому

    ተሳስተሻል አሜሪካ አልጋ በ አልጋ ናት❤

  • @BethelehemAyele
    @BethelehemAyele Рік тому +1

    Yordi bemegemeriya betam tnx🙏🏽
    Ene ahun dv kederesegene memar nw mefelegew mechel yemeseleshal?

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 Рік тому

    ማርእዚሀገር ማር ከባድ ነው ስትዪ ግልጽ አይደለሞ አብራርተሽ አስረጂን አመሰግናለሁ።

  • @LetarikLeti
    @LetarikLeti Рік тому +1

    ❤❤

  • @tsedallove
    @tsedallove Рік тому +1

    የኔ መልካም ለምክርሽ ለግልጽነትሽ እናመሰግናለን!
    ብንጠይቅም ግልጽ ሁኖ እውነቱን እሚናገር የለም ራሳቸውን አርቀው መንግስተ ሰማዕት ያሉ ነው እሚመስላቸው😢
    እኔ እምልሽ ሰርቶ ተቀይሮ ወዳገር ተመልሶ ቢስነስ ለመስራት ያስችላል የሚሰረው ስራ ወይስ ከለት ፍጆታ እማይተርፍ ነው?
    ለመኖር ከሆነ ሃገሬ ምን አለኝ

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Рік тому +1

      It’s about you ነው ማለት እንደምናስበው ቀላል አይደለም ገንዘብ መያዝ እዚህ ሀገር ግን አንቺ ለአላማሽ ፅኑ ከሆንሽ ሌሎች ፍላጎቶችሽን ትተሽ የፈጀውን ግዜ ፈጅቶ አላማሽን ማሳካት ትችያለሽ አለዚያ ግን ኑሮዬን እየኖርኩ ያንን አሳካለሁ ብሎ ማለት የማይታሰብ ነው

    • @tsedallove
      @tsedallove Рік тому +1

      የኔ ውድ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ለገለፃሽ ❤❤❤❤
      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @selamawitdinku4074
    @selamawitdinku4074 Рік тому +2

    Er awo laddis sew lnuro lsera lhulum ngre lbet kiray ymishalwu state yte nwu

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Рік тому +1

      ይሄን በደንብ በvideo ልመልስልሽ ከነማብራሪያው

    • @Keabe-q8z
      @Keabe-q8z Рік тому +1

      ​@@Yordanosbeyene512እንጠብቃለን ዮርዲዬ መምጣቴ አይቀር አንድ ቀን❤

    • @tsehayalemayehu410
      @tsehayalemayehu410 Рік тому

      Hi Yordanos , I want to know how to apply for an invitation to bring my brother. Please, can you send me your email address? Thank you

  • @rahmetrahmet5146
    @rahmetrahmet5146 Рік тому

    እረ በናታቹ መልስ ስጪኝ አሜሪካ በቱሪስት ቪዛ ሚወሰደኝ ሰው አግኝቼ ነበር አሜሪካ ወስጥ ያለ መኖሬያ ፍቃድ በድብቅ መስራት እችላለሁ ወይ??

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Рік тому +2

      Wanaw neteb yemiwesdesh sew manew yemilew new ezih hager yale sew new process yemiyadergelesh weyes ezaw Ethiopia yale sew new weyes Ethiopia sewochen wede america enelekalen yemilu derejetoch nachew birr kefeyena enelekshalen yalush yehen sawek eko new teyakeshen yememeleselesh mekniyatum ezih hager kale sew wechi yetegnawem sew Ethiopian west hono lanchi visitor visa liyasetesh aychelm eyachebereberush lihone yechelale ya malet ke America embassy wechi ye American visa yemiset menem aynet derejet yelem selezi Weye teyakeshen astekakeye Weye kome belesh asebibet man ewesdeshalehu endalesh

    • @rahmetrahmet5146
      @rahmetrahmet5146 Рік тому

      @@Yordanosbeyene512 ልጁ ያለው ኢትዮጲያ ነው ግን ይቻላል ከ40 ሰው በይ ወስጄያለሁ ብሉ እኔም ፕሮሰሱ ካሜራ ይዤ ነው ምንጀምርው አልኩት እሱ ማረያምን መ100% ይሳካል አለኝ የጠየቀኝ 450ሺ ነው እኔ በጣም አመንኩት እስካሁን በዚህ መገድ ሂዶ የሚያውቅ ሰው አታውቂም?

  • @abebaF2949
    @abebaF2949 Рік тому

    Yoye benatesh ke Europe wed American move marge enfilegalen ena mendenew metebekebegn kebalegar new and balebete nationality alew ene gin yelegnm yet setet new konjo lemenur and we live in Belgium 🇧🇪

    • @Yordanossenay
      @Yordanossenay Рік тому +1

      Minem aytebekebeshem ye Green Card guday becha yasasebeshal

    • @abebaF2949
      @abebaF2949 Рік тому

      @@Yordanossenay thank you 🙏

  • @halidhussen3919
    @halidhussen3919 Рік тому

    ዩርዲ how can I communicate with you it is urgent please?

  • @feventibebu9575
    @feventibebu9575 Рік тому +1

    Are ene memchaw menged new yetefabgn ehte anchi gn melkam set nesh

  • @shubisaabera8429
    @shubisaabera8429 Рік тому +1

    Thanks

  • @bemnetkedir6425
    @bemnetkedir6425 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @awelyasin.9636
    @awelyasin.9636 Рік тому +1

    Thanks

  • @FatumaworkuAbdela-pm8vw
    @FatumaworkuAbdela-pm8vw 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤