In the US job market, speaking English well and understanding different cultures are often more important than having a lot of certificates or degrees. It has become a comment trend promoting short cuts (3-6 month certification and gain paid well-that is not even working for the US citizens themselves). Focus on improving your communication skills and learning about cultural differences to succeed in your career. Your real value is doing your job well and keeping up with industry changes. No matter your profession, concentrate on being skilled at your work and staying informed about new trends.
No you don't. I am around DC. Met many folks without degree working in that field, and im working in interrelated field. Hard to get the position but there are options for people without degree or very low pay.
Your information is good. But sharing people who passed through that experience and which website or bootcamps they took will be much more helpful. Btw these job have high competition. General information you recieve as such are not helpful. Plus every state has different demand.
ምን አይነት ቅን ልብ ነዉ ያለሽ!? Very brilliant young lady! አበሻ እኮ ክፉ ነዉ 99% የሚሆነዉ የሚሰራዉን ጠይቀሽዉም አይናገርሞ! ከሰዉ አይተዉ ሰምተዉ ኮርሱን ወስደዉ በአጭር ጊዜ ብዙ ገንዘብ እየሰሩ እያየሼ የቅርብም ጉአደኛ ወዳጅ ሆነዉ አይናገሩም! የምንገርም ህዝቦች ነን! ተባረኪ ዉዴ,,,! ! !
ትክክል።
በትክክል
የኔናትዬ መልካም ሰው ነሽ.:: ጠቃሚ መረጃ ነዉ.ያቀረብሺው :: እዚህ america ይሄን መረጃ በማጣት ሰው ይቸገራል :: መልካም ሰዎች ቢኖሩም ብዙዎቹ አይናገሩም ::
እህቴ በጣም አድናቂሽ ነኝ! እኔ ከዚህ አገር ብዙ ዓመት ቆይቻለሁ:: እንዳንች አዲስ ለሚመጡ ሰዎች ያለውን መልካምና መጥፎ ነገሮች በማስተዋወቅሽ ምስጋና ይድረስሽ:: አሜሪካ የዓለም ሕዝብ የሚኖርባት አገር ናት:: ከኛ በስተቀር ሁሉም አገር ውገኑ ሲመጣ ብዙ information ያቀብላሉ:: በትክክለኛው ስዓት ስለደረስሽ በርች ወገንሽን ከመርዳት ወደ ኃላ እንደማትይ ሙሉ ተስፋ አለን
Habesha is the worst compared to others
እንደ ወሬ ቀላል ነገር የለም :: real life is different
Exactly
ጥሩ ምክርና መልእክት ነው
ነፍስ ያለው መረጃ ነው የሞተ መረጃማ ጆሮአችንን አደንቁሮታል::እንደዚ አይነት ጠቃሚ መረጃ ነው በተለይ ለኛ የሚያስፈልገው::አብዛኛው ሀበሻ ከ እውቀት ነፃ ስለሆነ በ እንቶ ፈንቶ ነው ጊዜውን የሚያቃጥለው::I can't thank you enough,
እናመሰግናለን አንቺ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ጥሩ መረጃ ነው ግን ብዙ ሙያ ይዘን በቋንቋችን ምክንያት እምንፈልገውን መስራት እልቻልንም ከምንም በላይ ቋንቋችን ላይ መስራት እንዳለብን ይሰማኛል 🙏
በትክክል እኔም የዚሁ ተጎጂ ነኝ ሀገሬ ላይ ምርጥ አገልግሎትን አገልግዬ ነበር በነርስ አሜሪካ ስመጣ ቋንቋ ባለመቻሌ ከምወደው ሙያዬ ተገልዬ እጠገረራለሁ እና ቋንቋ አንደኛ ነገር ነው ከሁሉም በፊት። የሚገርማችሁ ኢትዮጵያ እያለሁ ቋንቋ የምችል ይመስለኝ ነበር ለካስ መናገር ሌላ ትምህርት ሌላ ነው ይሄን ያወኩት ስወጣ ነው
@@amydenekew3854 enem endanch negne miserable yenber min yeshalenale
1.web designing
2.real estate broker
3. Data engineering
So helpful,thank you sis.
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይባርክሽ ። አንዳንድ ግራ የገባቸው ስለሚኖሩ ገለጻሽ በጣም ጠቃሚ ነው።
Important viedo
What an amazing content
thank you so much
your video always help someone keep going
እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝና ደስ የምትይ ልጅ ነሽ። ኩራዝ ይዘሽ ጨለማ ቤት የሚገባን ሰው እየመራሽ በመሆንሽ ላመሰግንሽ ወደድኩ። ጨለምተኛ አመለካከት ያላቸው ሰዎች እንዳይስዳክሙሽ ጽኚ።
እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጉበዝ በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው የገለጽሽው እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክሽ ሌላው ደግሞ Assistant Teacher ልጆች ለምትወዱ ስዎች እየስራችሁ ኮርሶቹን የምትወስዱበት እና ጥሩ የሚከፈልበት professional job ነው እሱንም አስቡት ።
Min Dena yikeflalu demo. Betam yewerede new kifiyaw
@@shalom744 ስንት ነው የሚከፍሉት ? የት እስቴት? በደንብ አስረጂኝ
@@jelo3241 in texas, assistant teacher $16, $17 new yelelawim state keza abizu ayrikim.
In the US job market, speaking English well and understanding different cultures are often more important than having a lot of certificates or degrees. It has become a comment trend promoting short cuts (3-6 month certification and gain paid well-that is not even working for the US citizens themselves). Focus on improving your communication skills and learning about cultural differences to succeed in your career. Your real value is doing your job well and keeping up with industry changes. No matter your profession, concentrate on being skilled at your work and staying informed about new trends.
Wow!
እናመሰግናለን ዬርድዬ ዋናው ቋንቋነው ለሁሉም ኮርስ ቋንቋችንን በምን እናሻሽል ባክሽ እሱን ስሪልን የቤቢዬ እናት❤❤❤ ከልምድሽም ከሰዎችም ካየሽው እባክሽሽ
ውዴ ቋንቋማ በልምድ ነው የሚለመደው ዝም ብለሽ አውሪ ፊልም ማየት መጸሐፍቶችን ማንበብ
@@belaynegash6550 እሺ እሺ አመሰግናለው እጥራለሁ🥰🥰🥰
አንቺ እና ፋሲል ደመወዝ በቀላሉ አትለምዱም ። ቋንቋ እና ብድር ድፍረትን ነው የሚፈልገው ፡፡ ደፋር ሁኚ። ግን ፊልም እያየሽ ያልገባሽን ምን እንደሆነ ደጋግመሽ በይው። ዩቱይብ ላይ አለ አሜሪካን አክሰንት ብለሽ ሞክሪ።
አየሽ ያኔ ተማሪ ስትባይ ለክፋት መስሎሽ
@@ethiolove5970 hilarious 😂
Appreciated 👍 the sharing information. This is what Habesha people need than bs politics and racism!!
የ IT ስራ ማግኘት እጅግ ከባድ ነው ።ኮምፕቴሽኑ በጣም ብዙ ነው ። ለአንድ ስራ እስከ 500 ሰው በትንሹ ያመልክታል ። ሎተሪ በሉት እድለኛ ከተሆነ ብቻ ነው የሚገኘው ። ሞክሬነቅ ነው የምናገረው። ግን ሎተሪ ሳይቆርጡ እንደ ይደርስ ሳንማር ስለ ሆን ተምሮ መሞከር ነው አይከፋም ።
የአበሻን ሚሰጥር በሙሉ ዘረገፍሸው thank you you are Amazing
በጣም ትልቅ ነገርነው የገለፅሺው አመሰግናለሁኝ
እናመሰግናለን ቆንጆ❤❤
እናመሠግናለን።በእዉነት ለኢዮጵያዉያን ቁልፍ ነዉ ያቀበልሽን። ይህ የተቸገረ ህዝባችን ከገባዉ ይጠቀምበታል።ተባረኪ
Channel ማግኘት ደስ ብሎኛ አስተማሪ ነው subscriber አደረኩልሽ
Good information!
really thank you so much, Yordi...We love you too
thank you , you shared important idea for us
"ለዩቲዩብ ብለሽ ነው" ልል ብዬ ሳዳምጥሽ ግን አሪፍ መረጃ በሰል ሰከን ካለ አገላለጽ ጋር👏👏 መረጃ አይናቅም በርቺ...u got. 1 more subscriber
U r special girl
Your way of explaining coherently and knowledge-based thanks keep it up!
ግልጽ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ዮርዲዬ ጥሩ መረጃ ነው በርቻ
❤❤❤❤❤በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርቺ 🙏🏽
Good Job ❤
ሰላማችሁ ብዝት ይበይ
ዮርዲዬ አሪፍ ነው የነገርሽን ይመችሽ❤
ተባረኪ
Bizu Habesha ye mayinagerew mlkaminet anchi lay be mayete, Allah keeef yale enjera yistsh. Habesha hulu endanchi bihon noro yet be deresin neber.
keep it up
ብጣም የሚግርም ምርጃ ነው አምስግናልው ብርቺልን ❤
በርቺ ጎበዝ ነሽ ❤❤
ምርጥ አቀራረብ 10Q በርች
Great
Nice
Great job 👏
Thank you Konjo
Thank you for a good information.
Thank you very much, it is beneficial
Betam gobez neshe tichiyaleshe adnakishe negine ewiketin temorkizo yemiset information tilik bota alew😍😍
I really appreciate you. This a opportunity to know and understand for.
Thank you.
መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ ስለ ዲቪ ስሪልን በሌቭል ከዛም ዲግሪ ኖሮት ዲቪ ቢመጣ መሄድ ይቻላል አመሰግናለው
Yordi betam teru information new Enmsginlen 1 qusion aleg ples mlshleg khulum sera teru kefeya yalew yatgew new
እናመሰግናለን ጡሩ ጠበቃ ካአለ አማክርን😊
Tanks 👍
አመሰግናለሁ❤🎉
Thank you maree
I am a master's holder in project leadership in Ethiopiaso i like project management.
ተባረኪ!
በርቺ ስለትብብርሽ ተባረኪ
የጥርስ ህክምና ኮርስ ለመማር ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ስራ ይገኝበታል
Thank you for heads up,what about medical assistance
You are totally amazing ❤
Thanks a lot dearest sis
Anchi temreshal it course and did you get a job , i took full stack web developer 6 month course but i didn't got a job ?
Welcome shekorena ❤️
Great sis
Thank you dear እንደመጣው ስራ እየስራው ቋንቋዬን አሻሽል ነበር ያለኝ ስመጣ ጠፍብኝ 😂 ከዛም በተከታታይ ልጆች መጡ 4 ልጅ ላይ ስደርስ እሁን በቃ ብዬ ክርስትና እንዳስነሳው CNA ተማርኩኝ ላይሰንሴን ያዝኩኝ ስራዬን እየስራው ልጆቼን እያሳደግኩ አሁንም ትምህርቴን እየቀጠልኩ ነው ነቃ በሉ ይቻላል ለማለት ነው
አንዴት እባካቹ እርዱኝ
Balish betam tekefay mehon alebet meches
ፈተናዉን እንዴት አለፈሺዉ
@@ethio_family6342 ምን ልርዳሽ ( ወይም ልርዳህ ?
@@HaqMedia236 ያው ዪቱብ ላይ ቪድዬዎች ማየት ነው ጥረት ያስፈልጋል ከእግዚአብሔር ጋር ይቻላል
Thank u
thank you !
Thank you
keep it up we love u all
Thank you konjo!
What about water well drilling ?
Could you send as the companies giving those courses
ዮርዲ ስለምትሰጪን መረጃ በጣም እናመሰግናለን እኔ ወደ አሜሪካ መምጣት በጣም እፈልጋለሁ በተለይ በህጋዊ መንገድ አሁን ልጠይቅሽ የፈለኩት እዚህ ቪዲዮ ላይ የገለጽሻቸውን ኮርሶች አዲስ አበባ ሆኜ መውሰድ አይቻልም ወይ
ሰላም እህቴ፡ የክላስ ሰርተፊኬት ያስፈልጋል አየስፈልግም፡ስንት ክላስ የደረሰ ነው የዚ ኮርስ የሚጀምሮ፡ዝም በየ መጀመር ይቻላል፡እና የትነው የምናገኘው
Thanks 4 information ወደፊት USA ስመጣ ትረጅኛለሽ Sister .
😂😂
😂😂😂unetim
ያቀረብሽው መረጃ በጣም አሪፍ ነው ወድጀዋለሁ በርችልን እህታችን ነገር ግን አንድ መጠየቅ የምፈልገው ነገር አለኝ እሱም እኔ የጨረስሁት በAccounting and finance የትምህርት ዘርፍ ነው እና በነዚህ ዘርፎች ስራ ማግኘት ይቻላል ምን አልባት መረጃው ካለሽ በሃሳብ ብትረጅኝ ብየ ነው።
እንደመጣሽ በኢትዮጵያ ዲግሪ ስራ ማግኘት አትችይም እዚህ መተሽ እንደገና ክላስ መውሰድ ይጠበቅብሻል
የኢትዮጵያ ያለሽ ድግሪ ወደዚህ አገር ተቀይሮ የቀረሽን ክሪድት ክላስ ትወስጃለሽ ወይም ትወስዳለህ ! 6 ወር ቢፈጅብሽ ነው
ኣንቺ የምትይው ዲዛይነር ከ 100 ሺህ በላይ ሰራተኞች ተበረው ከ ሁለት ኣመት በላይ ስራ ኣጥ ሆነው ተቀምጠዋል። ተባለ ብሎ መረጃ መስጠት ትክክል ኣይደለም። ሰው እዳ ገብቶ ከተማረ በኋላ ችግር ውስጥ ትጥይዋለሽ።
Do you know u need higher degree to take data engineer for 6 months what is ur background women pls
No you don't. I am around DC. Met many folks without degree working in that field, and im working in interrelated field. Hard to get the position but there are options for people without degree or very low pay.
አንድ ጥያቄ አንድ ሰው አውሮፖ ላይ ነው አፍሪክ ውስጥ ቢስራ ነው ብጣም ቢልይንር የሚሆንው
Your information is good. But sharing people who passed through that experience and which website or bootcamps they took will be much more helpful. Btw these job have high competition. General information you recieve as such are not helpful. Plus every state has different demand.
Yoredy batame kany sawe nase tabarike
I'm busy processing welcome corps sponsorship to move to USA and I'm living south africa 🇿🇦 my question there is no opportunity to open business
What about civil enginner
❤❤❤❤
It is difficult to pass interview to get It job
Absolutely true
እኔ ግን የምጨምረው በተለይ ከአገር ሳትወጡ ተምራችሁ ተዘጋጅታችሁ ብትመጡ ይገባኛል እዛ ሆናችሁ ሲነገራችሁ ዋጋ አትሰጡትም እና አንደዛ ነው
Electrician course ለመውሰድ እንዴት ልጀምር ? Please
You don't mentioned your phone
Please recognized us your c.phone
እናመሰግናለን ውድ እህታችን ተባረኪ
እኔ ግን ከጥሩ ገቢ በፊት ወገናችን የሚያስፈልገው ጥሩ ስነ ምግባር ኢትዮጲያዊነት ያ ያደግንበት ጥሩው በዚህ ሀገር አጠራር ደሞ ያልሰለጠነ ብለን የጠራነው ስነስርአታችን ቢኖር ጥሩ ነው። ከዛ በመቀጠል እራሳችንን ቤታችንን ሆነን ብንኖር ወሬሬ ወሬሬ ወሬሬ ይበዛል በስመአብ እንበል፡ ኑሮው ሌላ ውጪ የሚኮነው የሚወራው ሌላ በቃ እራስን መሆን ቢቻል። ኡፍፍፍፍ ያደክማል ወሬሬሬሬሬሬ ባዶ ያልሆኑትን ወሬሬሬሬ ኡፍፍፍፍ
1st
በጉምኝት ለመምጣት ምን ያክል ዶላር ሊኖረን ይገባል ማለቴ ግደታ ያደረጉት ይሄን ስሪልን ከዛ ግደታ ያደረጉት ዶላር ሲያልቅ እኔ እሰጣለሁ ብሎ የሚፈርም ልን ሰው ግደታ ያስፈልጋል?
Thank you, my sister, for your briefing.can I be a data analyst engineer with out a computer science knowledge ? Through Google courses
Yene ehit be mexico usa limeta proses jemrialew ena endet new please
❤
Gn meteyek yefeleghut IT new yatenahut ena het new face to face mimarew
👍👍👍👍
GED
are you CNA?