Yes all about sacrifice,The more u work the more u get 💰 hard work pay off. America is Land of opportunity all about on our hands & vision.God bless the opportunity of land of America 🇺🇸
Ko eswam yalechiw esir bet new lemilut ayihonm tenkiro serto successful lemihonut bicha new.. kalhone homless new yemithonut sira lay tatari yalhone sew endimeta ayimekerim. Hiwotu mekmek new yemigebaw!!
በእውነት የምትሰጪው ምክር
እጅግ በጣም ጥሩ ነው
እግዚአብሔር ይባርክሽ
አስተያየትሽ ለኔ በእጅጉ ጠቅሞኛል
አሁን ያለሁት ኢትዮጵያ ነው በጥሩ
ሂወት ላይ ነኝ በባለፈው 2 አመት
ምንም ጥፋት ሳይኖርብኝ ትግርኛ ተናጋሪ በመሆኔ ብቻ 55 ቀን ታስሬ
በመሰቃየቴ ብቻ ያለኝን ሽጨ ለውጬ
ልመጣ ስል ያንቺው ምክር ሰማሁ
ታዲያ ቆም ብዬ እንዲስብ አድርጎኛል
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
አምላክ ያክብርልኝ🙏✨
አንቺ ትልቅ ደረጃ የምትደርሺ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ትልቅ አቅም በውስጥሽ አለ ተጠቀሚበትና ሰው ጥቀሚ 😘😘😘😘
እሺ በጣም አመሰግናለሁ🙏
ብሩሕ አእምሮ ነው ያለሽ፣ውስጥሽ ላለው ራእይ የመልካም ነገር ሁሉ ምንጭ የሆነው እግዚአብሒር እሱ ከፍ ወደአለው ወደአየልሽ ደረጃ ነገሮችሽን በመንፈሱ ሃይል ያስፈንጥርልሽ፣ተባረኪ ለቤተሰብሽ፣ለዘርሽ፣ለሃገርሽ፣ለሰው ዘር በሙሉእግዚአብሒርን ገላጭ፣የስኪት ምንጭ መንገድ ያድርግሽ።
እውይ የኔ ውድ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏በጣም አመሰግናለሁ✨
What a blessing it is!!!!🙏❤🙏
@@Yordanosbeyene512 በማርያም ንገሪኝ ዲቪ ሞልቼ ነበር ኢንባሲ ፈተና በእንግሊዘኛ ነው አሉኝ እኔ ደሞ እንግሊዘኛ አልችልም መፍትሄው ምንድነው ንገሪኝ
@KTspatv-do7sq አይ አስተርጏሚ አለ በአማርኛ ነው የሚጠይቁሽ ካንቺ የሚጠበቀው የሚሉሽን ተረጋግተሽ አዳምጠሽ ተረጋግተሽ መመለስ ብቻ ነው
@@Yordanosbeyene512 እሽ አህቴ አመሰግናለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ጎበዝ የምር ድንድ ነሽ እውነቱን አውተሽዋል
የወርዲዬ በጣም ጎበዝ ስወድሺ
ብዙ ሰው እብድ ነው::ምክንያቱም በቂ እረፍት ና ጥሩ ስራ ስለሌለ::8 ሰዓት የሚሰራ ሰው ሰነፍ ሳይሆን ለአንድ ሰው በቀን 8 ሰዓት መስራት ኖርማል ነው::ነገር ግን 8 ሰዓት ተሰርቶ ስለማይበቃ ነው ሰዉ ሁለት ስራ የሚሰራው::በአጠቃላይ ኑሮ አይደለም የ አሜሪካ ኑሮ::አሜሪካ በውሸት ሰማይ ላይ የወጣች ሀገር እንጂ እንደ ስሙዋ አይደለች ም::ስራው እራሱ ጤና ያሳጣል::ስለዚህ ለእኔ አሜሪካ ምንም ናት::እኛ ነን ሰማይ የሰቀልናት::
ወይኔ እኔ ላወርዳት አልቻልኩም
በባህርም ሆነ በፕሮሰስ ከጆርዳን እንዴት ነው መግባት ምችለው አረብ አገር እድሜዬን ከምጨርስ እዛ ሳይሻል አይቀርም
ምንም አይነት ቢል ሳይኖር መለወጥ ካልተቻለ ቢል በ ቢል እዳ በእዳ በሚያደርግ ሀገር ለውጥ እንዴት ይታሰባል!? ሕጋዊ ሆናቺው ከሰራቺው ከኛ እናንተ ትሻላላችሁ::ምክንያቱም የቤት ኪራይ ና ምግብ ወጪ የለባችሁም::አሜሪካ ሄደው ከተለወጡት ይልቅ አረብ ሀገር ሰርተው የተለወጡ ሰዎች ይበዛሉ::ስለዚህ እዚያው ሕጋዊ ሆነሽ ደህና ቤት ገብተሽ በጥሩ ደሞዝ ብትሰሪ ይሻልሻል::
@@JimmaworkWaktole አመሰግናለሁ
Yene konjo ende edilish new anchi yehedishibet guzo yaltemechachelish lihon yichilal neger gin constant honesh alama yizesh keserash enkilifim bitachi letinish gize enji successful mehonish ayikerim. Bizuwochim successful honewal. Once tiru investment keyzish 12hr metegnat tichiyaleshiko
ግን ንግግር ታደርጊ (ተናጋሪ) ነበርሽ? ጎበዝ ነሽ፡ ሰፊና ብዙ ሀሳብ በአጭር ደቂቃ በግልፅ ማስተላለፍ ትችያለሽ። 👏👏👏👏👏👏👏
በጣም አመሰግናለሁ🙏
በርግጥ አልነበርኩም ግን ሁሌም ጏደኞቼ ጎበዝ ተናጋሪ ነሽ ይሉኛል ስለዚህ አሁን የበለጠ አረጋገጥኩ
በጣም አውቀን እንድንመጣ ስለምትረጂን ወይም ስለምትነግሪን እናመሰግናለን ተባረኪ
በጣም በዛ ከተባለ ከ12 ሰአት በላይ መስራት አልፈልግም ቢቀርብኝ ይሻላል የእውነት
ዮርዲ ድንቅ ነሽ ተባርኪ ❤❤
ብልህ ሰው ከዚች እህታችን ማስተዋልን ይቀዳል፡ ተባረኪ ቀጥይ በደንብ
በግልጽ እንድናዉቅ ለምታደርጊዉ ጥረት እናመሰግናለን።
በትክክል እውነት ነዉ።
👍
Yes all about sacrifice,The more u work the more u get 💰 hard work pay off. America is Land of opportunity all about on our hands & vision.God bless the opportunity of land of America 🇺🇸
Exactly!! Land of opportunity!! It's about personal determination 😅
ሰራን ሰራን መጨረሻዉ ምንድን ነዉ? በህይወትስ ደስተኛ የሚያደርጉን ነገሮች ምንድናቸዉ? ለማንስ ነዉ የምንሰራዉ? እሽክርክሪቱስ ማብቂያዉ ሞት ይሆን!
Exactly true!!
❤❤በርቺቺ
You are doing such a great thing for us. Thanks alot. God bless you.
ትክክልና እውነት ብለሻል እግዚአብሔር ይባርክሸ እህቴ
አንቺ ድንቅ ተባርኪ ደሞኮ ስወድሽ
ማሂዬ😍
Thank you Yordi for being open to give critical advice for your siters and brothers.
You have been giving a good information. carry on.
I learning to much thanks my sister
Yoyo I really liked your video u know that berchi keepgoing kechalsh demo your normal day volg beteseri Arif nw let us know u more tnx
Eshi liduye I will thank you betam
Gobez berchi yene eht
Egziabher yibarksh tru information newu!👏👍
Ewunet nw leke neshe thank you so much ☺️
ተባረኪ እህቴ
የኔ እናት ሰላም አተን ነው ETH ውስጥ
??
Bravo
ዬሪድዬ ሳልወድ አሳቅሽኝ
We really loved ur contents. ESPECIALLY MEMTA LEMNFELG.
ከልጅ ጋር እንዴት ነዉ
በመሰረቱ ስምንት ሰአት መኝታ ለበሽተኛ ነው የሚፈቀደው።
Le Ethiopia gin ye nap yahil nat
please don't stop keep it up.. it's very helpful..
Eshi I will thank you so much
@@Yordanosbeyene512 ena please sele america keteruw neger yelek metfo negerunem focus adergeshe betnegrin teru nw aymroachenen ready adregen endnemeta... batekalay kechalshe america wst yalewen anchinem yagatemshen .. yemiyasekem yemiyasazenem teruwenem metfowenem becha adis mechi yetekmewal yemetyiwen.... neger gize wsedeshe sefa adergeshe betenegrin des yelenal ... eskahun leserashachew videowoche gen betam enamesgenalen
እግዚአብሔር ይስጥሽ እንዴት ነው እየሰሩ መማር የሚቻለው የኔ እናት
በርግጥ እየሰሩ መማር ቀላል አይደለም ዋጋ ያስከፍላል ግን Full time ተማሪ ከሆንሽ part time መስራት ትችያለሽ ለመማር ደግሞ ክፍያው ስለሚከብድ loan ማስፈቀድ ይኖርብሻል እሱ የራሱ ሂደት አለው
@@Yordanosbeyene512 ባክሽ በዚ ርእስ ቪድዮ ብትሰሪ
Eshi I will
I need to know about pharmacist in USA.
All health sector is better job opportunity in US
echiiii lene nat libel😊😊😊😊😂
mn aynet eser bet new gn besmeam 1 lemenenorew hiwot endi mechenek
Berchi wde anchi andegna nesh
Ko eswam yalechiw esir bet new lemilut ayihonm tenkiro serto successful lemihonut bicha new.. kalhone homless new yemithonut sira lay tatari yalhone sew endimeta ayimekerim. Hiwotu mekmek new yemigebaw!!
ወላሂ እንደዚህ ሀገር እስትረስ ያለበት ሀገር የለም በተለይ አድስ ስለሚመጣ ሰው እውነቷን ነው ሀገር ስራ ያላችሁ አታስቡት
ልባም ሴት ነሽ
ባለኝ ገንዘብ እንዴት ነው መምጣት እምችለው እስኪ መልሽልኝ ለመጀመሪያ ጊዜ እየጠየኩሽ ነው ሁሌም ቪድቶሽን አያለሁ ነገር ግን አሁን ጠየኩሽ እባክሽ አናግሪኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ene bemawukew bizu genzeb yasfeligishal invester visa lemamelket. Ethiopia yinegrushal embassy akababi form yemimolut agencys.
Kkkkkk😂 kezaf ❤
eZA Kemeketer anestna neged menegd aycalem?
Your choice
Selma yorede ke dubai wede American endet new mehede michilew agote wesedeshalew beloli estii negeregni
which country is good to raise kids? Ethiopia or America
Good question
Koy gin lemehonu yemiweraw neger ewnet new endi bekelalu America memtat yichalel ende
Esti kale Nigerign lenem
bravp
hi
😂Eski shewdugn ena wesedugn😅
ዝም ብለሽ አታዉራ ወርድ
Enqlfam senef neha
Bizu sew yeminaded kehone enkilf silekerebet new😂😂😂😂