በመነጋገርና በመደማመጥ ችግሮቻችንን መፍታት ስለምን ተሳነን?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • በመነጋገርና በመደማመጥ ችግሮቻችንን መፍታት ስለምን ተሳነን? #ነጻ ሀሳብ
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    UA-cam: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

КОМЕНТАРІ • 346

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete4234 Рік тому +21

    ዶከተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏የሚሰማ ይስማ

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 Рік тому +30

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌ አድምጨ የማልጠግብህ ወንድሜ ኑርልኝ የተለየህ ነህ

    • @brighttube4me
      @brighttube4me Рік тому +1

      ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም አስተዋይ ለሕዝባችን የምትራራ ቅን ሰው እናደንቅሃለን:: ጋዜጠኛ የኔነህ የምትጠይቃቸውን ጥያቄዎች እናደንቃለን:: ነገር ግን እንግዳህ መልስ ሲሰጥ መልሱን ሳይጨርስ ቢያንስ አስር ጊዜ አቋርጠኸው እራስህ በመመለስ ትጨርሳለህ:: ይሄ ለጎበዝ ጋዜጠኛ ትክክል አይደለምና እንዳይደገም:: እንግዶችህን ሙሉ በሙሉ ሀሳባቸውን የማታስጨርሳቸው ከሆነ ለምን ትጠይቃቸዋለህ? እንግዳህንም አዳማጮችህንም መረበሽ? ሌላው መጨረሻ ላይ እንግዳህን ዶ/ር ወዳጄነህን "ልትናገር የምትፈልገው ነገር ቢኖር ጌዜውን ልስጥህ:: " ብለህ መጠየቅ ነበረብህ:: መሻሻል ይደረግ::

  • @chjghu2738
    @chjghu2738 Рік тому +28

    እጅግ በጣም እንናመሰግናለን ዶክተር ወዳጄነህ አቤት እርጋታ ከእሚያስደንቅ ስብዕና የሞላብህ እንቁ ነህ የምታመልከው ቅዱስ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ኑርልን አቦ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Рік тому +12

    ዶክተርዬ አንተ ያለህበት ቦታ ሁሉ እኮ እንደት እንደምወደው አትጠገብም thank you ስሜ

  • @andualemgetachew4034
    @andualemgetachew4034 Рік тому +22

    ስሜነህ እጅክ የምከታተልህ ነኝ እስኪ የኦሮሚያ ፕሬዝዳት ሽመልስ አብዳሳን ብታቀርበው በጣም ደስተኛ ነኝ በነፃ ሀሳብ አኳያ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Рік тому +2

      ምን ነው ጃል ??!! ነፃ ሃሳብ የሌለው ሰው እንዴት ትጋብዛለህ ምን እንድንማር ኬኛን , በሰበሩን ስፍራ ሰበርናቸው , አዲስ አበባን የኦሮሞ ለማድረግ እየሰራን ነው , ተነካን የሚሉ ያልቅሱ ባይሆን ሶፍት በማቀበል እንተባበራቸዋለን ....... ወዘተ እንዴት አሰብከው ??? ሰው ጥራ ቢሉት አሉ!!!

    • @familyfirst2634
      @familyfirst2634 Рік тому

      You must be joking 😂 you sheneles yemetal begabez

    • @Future979
      @Future979 Рік тому

      You shemeles Getachew 😂

    • @abemolla5124
      @abemolla5124 Рік тому

      ምኑን ነው የምትከታተለው ውጤት አግኝተህበታል። ውጤት የሌለው ነገር ከንቱ ነው። በማደንዘዣ አትደንዝዙ።

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 Рік тому

    ዶ/ር ወዳጀነህ እጅግ አከብርሃለሁ እወድሃለሁ🌹🙏

  • @esubalewmamo7540
    @esubalewmamo7540 Рік тому +13

    ዶክተር በትክክል ገልፀህዋል ተባረክ።

  • @andualemmengistu9668
    @andualemmengistu9668 Рік тому +19

    ስሜነህ ባይፈርስ የዛሬው ፕሮግራም ጥሩ ርእስ ጀምረህ እያዳምጥኩ እያለ አቋረጥከው እንጂ ጨርሰሀል ብዬ ማመን ይቸግረኛል ፪ ክፍል ስጠብቅ አልቋ አልከን ባትጀምረው ይሻል ነበር ።

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Рік тому +2

    በጣም አርፍ ውይይት ያመንግሰት ሚድያ ሰለሆነ በተለይ መጨረሻ ላይ ውይይት ባለሰልታኖች ያሰተውላሉ ብዬ አሰባለው ዶክተር ሁሌም ክብር አለኝ

  • @eke1914
    @eke1914 Рік тому +6

    Doctor you are our nationa super start 👌 👏 🙌 👍 ❤️

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Рік тому +2

    የሕዝብን ስሜት የሚያነሳሱ ፀረ ሕዝብ የሆኑ ሰዎች በአገራችን ያለዉን መልካም አመራርና በውስጡ ያለዉን ትግል በማራከስ በግዴለሽነት በሕዝብ ይቀልዳሉ :
    ዶ/ር ወዳጄነህ ዘመንህ ይባረክ : የስነ ልቦና ትምህርትህ የሁላችንንም ህይወት የዳሰሰ ነው፡
    ለእውነት ለሰላም ለፍቅር በሚዛናዊ አእምሮ መኖር መታደል ነው : ፈጣሪ የአእምሮ ድህነትን አጥፍቶ ብልፅግናን ያውርሰን :

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 Рік тому +1

      አንተ የአእምሮ ድህነት ያለብህ ሰው ነው። የትኛውን ነው ሰላም፣ መልካም መስተዳደር፣ እድገት እያልክ የምታውራው? እረ እባካችሁ አስቡ?

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 Рік тому +1

    ዶር በጣም ከተናገርከው በጣም ያሳቀኝ በጣም የሚሰድቡኝ አሉ ብለህ ያብራራህው መንገድ።

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Рік тому +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ።ዶክተር ወዳጄነ ሰለእውነት እውነትን የሚናገር ነው።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Рік тому +9

    I'm living in the USA 🇺🇸 Michigan state. I found the interview so thoughtful and I thank Dr. Wodajenh Meharene for his relentless assistance to his beloved country Ethiopia ❗️The one thing that makes me sad and cry was when I heard about the guy who requested the shop-keeper for
    a half- Injera❓️
    Please, find the way we in the diaspora can contribute our fair share for citizens who need assistance. 🙏

    • @tadesselemi8617
      @tadesselemi8617 Рік тому

      ኢትዮጵያ county (ወረዳ?)አይደለችም።ነገር ግን country (አገር) ነች county አንተ በምትኖርበት አገር ወረዳ እንደማለት ነው።

    • @josephjacob2661
      @josephjacob2661 Рік тому

      It's simple spelling error! I don't think he doesn't know the difference between country and county!!!

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta Рік тому

    የምወደው ደኩተር ወዳጄነህ የማከብርህ የኔ ጅግና በደብ አዳምጠህ የምመልሰው ነገር ስወድልህ ግን እዳተ አዳምጠው በረጋታ በመነጋገር በደማመጥ ከዛ ከገባቸው ቢመልሱ ባይ ነኝ ሳውቁ የሚናገሩ እያወቁም የሚያጠፋ አሉና ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሀገራችን እዳተ አይነት ሰው ያስፈልጋታል ደኩተረዬ የምወድህ ንረልኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ 💚❤️💛😘🙏🙏🙏

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Рік тому +5

    የዶ/ር ወዳጄነህ ሚዲያን አለማየት ውሣኔ ትክክል ነው ምክንያቱም አብዛኛው ሰው ተሳዳቢና ነውረኛ ሆኗል። ስሜነህ ግን ምን ነክቶህ ነው ተራ አሉባልታ የምታወራው? ሐይማኖትን በተመለከተ እርሱም መጥፎ ነገር አልተናገረም ፣ አብዛኛው ሰውም እጅግ በጣም አድንቆታል የተጠቀማቸው ቃላት እንኳን የሚገርሙ ናቸው አንተ ግን የተለየ ነገር አቀረብኩ ብለህ የአሉባልተኞችን አስተያየት ይዘህ ነው የቀረብከው።

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 Рік тому +1

    ዶክተር እንዴንተ አይነት ጨዋ ስወች ለሀገራችን ባይኖራት ተስፋችን ተሟጦ ምንኛ በተጎዳን ነበር እርሶ ከጠንካራ ቤተስብም ስለወጡና በእውቀትም የዳበረ አእምሮ ስላለወት አሁንም ለህዝብዋና ለሀገር ይጠቅማል ባሉት ጉዳይ ይግፋበት እንወድዋታለን ይበርቱ 🙏

  • @GirmaB
    @GirmaB Рік тому +15

    አታስረጅብኝ ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ነው ምወድህ እቺን ሀገር አንተ ብትመራት እንዴት መልካም ነው

    • @fekadulemma8972
      @fekadulemma8972 Рік тому

      He couldn't lead his family.

    • @tsgeredademissie9885
      @tsgeredademissie9885 Рік тому

      Bamene edelacene.🙏🙏🙏

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 Рік тому +1

      Belisha, Bitaq nuro,enkon saw ye metsehf qidusu qal enkon endi ayinat sawun, laminim ayinet shumt ayimikrim.
      Lemin naw tiyeqew ?
      Paouls sila shumat singer, endi ayinat saw shumaw yilele; ye Andit mest bal yehona, yemaynakef,ye miyemnut lijoch yelut( lik naw ehenin yemolalel 2 lijoch alut).
      This is critically the first requirement for to be appointed in any public office 🏬.
      Western follow this requirement very seriously, Because much of their wisdom has to do with Bible.
      Did you gach me 👈👉

  • @habtamuoda4604
    @habtamuoda4604 Рік тому +10

    Thank you both. This is lovely discussion.

  • @yadunaelatinafu4583
    @yadunaelatinafu4583 Рік тому +8

    Doctor Wodajeneh, The smartest man ever seen.
    With due respect!

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 Рік тому

    We Love Love Dr,wedge and Dr,Dawit Dreams. Thanks a million!!!

  • @brighttube4me
    @brighttube4me Рік тому +1

    Dr. Wodajenech, በጣም አስተዋይ ለሕዝባችን የምትራራ ቅን ሰው እናደንቅሃለን:: ጋዜጠኛ የኔነህ የምትጠይቃቸውን ጥያቄዎች እናደንቃለን:: ነገር ግን እንግዳህ መልስ ሲሰጥ መልሱን ሳይጨርስ ቢያንስ አስር ጊዜ አቋርጠኸው እራስህ በመመለስ ትጨርሳለህ:: ይሄ ለጎበዝ ጋዜጠኛ ትክክል አይደለምና እንዳይደገም:: እንግዶችህን ሙሉ በሙሉ ሀሳባቸውን የማታስጨርሳቸው ከሆነ ለምን ትጠይቃቸዋለህ? እንግዳህንም አዳማጮችህንም መረበሽ?
    ሌላው መጨረሻ ላይ እንግዳህን ዶ/ር ወዳጄነህን "ልትናገር የምትፈልገው ነገር ቢኖር ጌዜውን ልስጥህ:: " ብለህ መጠየቅ ነበረብህ:: መሻሻል ይደረግ::

  • @mahmmedsufiyan7083
    @mahmmedsufiyan7083 Рік тому

    ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ተባረክ❤️❤️❤️

  • @ethiopiatikdem6809
    @ethiopiatikdem6809 Рік тому +2

    እነዛ ትዳርህን ያፈረሱ ሴቶች የኔ ነው የኔ ነው እያሉ ሶፊን ያጨናነቁ ዛሬ ብቻህን ስትሆን የት ሄዱ? ወይስ አላማቸው አንተን ብቸኛ ማድረግ ነው? አንተን የመሰለ ሰው ብቸኛ መሆን የለበትም መልካም ባል መልካም አባት ነህ ፈጣሪ መልካም ትዳርን ይሰጥህ ዘንድ ምኞቴ ነው።

  • @mohammedabdella7085
    @mohammedabdella7085 Рік тому

    አቶ ስለሞን ተሳነንና ዶክተር ወዳጄነህ በመነጋገርና በመደማመጥ ላይ የተወያዩት ለንደኔ ላለው ትውልደ ኢትዮጵያዊና በውጭ ሀገር ለሚኖሩ በሀገር ውስጥ የሚወራውንና የሚደረገውን በመጠኑም ቢሆን ስለተወያዩበት እኔ ትምህርት አግኝቸበታለሁ። ዶክተር ወዳጄ ነህ ከመንግስትም እንዲሁም ከተቃዋሚዎች መገናኝትና መውያየት በሁለት ቢላው የሚበሉ የሚባሉት በኢትዮጵያዊዎችና ትውልደ ኢትዮጵያዊኖች ነው እንጂ በስለጠነው ዓለም በተለየ በዲሞክራሲ ቢበሚተዳደሩበት ዓለም በመንግስትና በተቃዋሚዮች ሲከራከሩ ውለው ማታ አብረው እራት ውይንም ቢራ ይጠጣሉ። እኛም ምንም እንካን ያደግንበትና ሲመሩን የነበሩት እና ያሳደጉን ያልኩሁን ስማ፣ አድርግ በሚባል አስተሳሰብ ስለሆነ ከብዙ ስው ለየት ያሉ እንደ ዶክተር ወዳጄነህ በሁለት በላ የሚያስብል ስም ያስጣቸዋል። ዶክተር ወዳጄነህ ባህር ናቸው፣ ደግሞም ጥሩ አማኝ ናቸው። ሌላው ደግሞ ዶክተርነታቸውን ኢትዮጵያ ቢያገኙም ተጨማሪ ትምህርት ለማግኝት ወደ አሜሪካ ሄደወል። ትምህርታቸውን ጨርስው እዛው አሜሪካ በጥሩ ደሞዝ ተቀጥረው ይሠሩ ነበር። በሚኖሩበት አሜሪካ የሀገሩ የፖለቲካ አስራር እያዩና እየስሙ አድገዋል። ነገር ግን የሀገር ፍቅር ያሽነፋቸው በመሆኑ ሀገር ቤት ገብተው እጅግ በጣም ባነስ ደሞዝ እየስሩ በሚቻላቸው መንግድ እያገለገሉ ላሉ ስው ምርቃት ሲገባቸው በሁለት ቢላዋ የሚበሉ ብለው ሲስድባቸው እጅግ በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል። ሌላው ግራ የሚያጋባኝ በኢትዮጵያ ውስጥ ስው በዘሩ በሀይማኖቱ እየትባረና እየተገደለ ነው እየተባለ ይወራል። በሌላ በኩል ደግሞ በተለ በአዲስ አበባ አዋሳኝ ብዙ ዓመት የኖሩበት ቤቶች ሕጋዊ አደሉም ተብሎ ቤታቸው ፈርሶባቸው በመቶ ሺ የሚቀጠሩት ውጭ እያደር ነው እየተባለ ይነገራል። በተለይ በነጻ ለመጀመርያ ግዜ የተመረጠ መንግስት ባለበት ይሄ ተባለ የሚባለው አጸያፊና የወረደ አድራጎት እውነት ከሆነ ክቡር ፕራይምንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ አልስሙም አላወቁም ማለት ይቻላል ውይ?

  • @abebawtesema3240
    @abebawtesema3240 Рік тому +12

    Both you guys are awesome !

  • @michaeladanegn9324
    @michaeladanegn9324 Рік тому +6

    "ግማሽ እንጀራ አለ?" ወይኔ! ይህ ምስኪን ህዝብ የሚኖረው እኮ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው::

  • @ashenafitesfaye3122
    @ashenafitesfaye3122 Рік тому +3

    Thank you for thought

  • @ekakachewata4673
    @ekakachewata4673 Рік тому +2

    Good to hear such intelligent conversation after many encounters of vomiting from Abiy's childish speeches. Thanks!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому

    DR,ወዳጀነህ,በትንሹ እንኮን የአዋቂዋች አዋቂ ,He is a very intelligent man, እግዚአብሄርከክፉ ይጠብቅህ ጤና,እድሜ እግዚአብሔርይስጥህ! አሁን ላሉት አገር መሪዋች,በደነፍስ የሚጋልቡና አገርን መራን እያሉ አገርን እያፈረሱ ላሉ መሪዋች አማካሪ ቢሆን ኢትዮጵያ shape ትይዝ ነበር !🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️💓

  • @tesfayemesfin436
    @tesfayemesfin436 Рік тому

    አዎን ስሜነህ በጣም አስቸጋሪ ዘመን ላይ ነው የለነው። ምናልባት ይህን መቀበል የማይፈልጉ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ብቻ ይመስሉኛል ። ከምንም የበለጠ የሕዝብን አመኔታ ማጣት ከባድ ኪሣራ ነው። ውሎ አድሮ እግዚአብሔር በዘር ማንዘራቸው እንዳይፈርድ እፈራለሁ ።

  • @933bluenile
    @933bluenile Рік тому

    Fantastic program as always.. than you!

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 Рік тому

    ሰሜነህ ዋልታን አልወደውም ግን አንተን እና የምታቀርባቸው እንግዶችህ ስለምወድ እከታታላለው በርታ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ልኝ ወንድሜ

  • @matiasfikera2322
    @matiasfikera2322 Рік тому

    ዶክተር ወዳጄነህ በመጀመሪያ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ። ነገር ግን ካንተ የታዘብኩት ነገር ቢኖር ሀሳቦችህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ሚዛናዊነትን ለመጥበቅ ትላለህ እንጂ እኔ እንደሚመስለኝ በሁሉም ዘንድ በተለየ ብልጠት መወደድ ትፈልጋለህ እውነት ደግሞ አንድ ናት በሁለት እግር አንድ እንጂ ሁለት (ሶስት) ዛፍ ላይ መውጣት አይቻልም።

  • @asnisime2495
    @asnisime2495 Рік тому +1

    ዶክተር ወዳጄነህ ኢትዮጵያን መሪ ቢሆን ጠቅላይ ሚንስተር ቤሆን በጣም ጥሩ ነበር በእውነት::

  • @ttdyuddu68
    @ttdyuddu68 Рік тому +1

    ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነበር ።

  • @loveethiopia8132
    @loveethiopia8132 Рік тому +1

    ስድብ ሲጀምር የሐሳብ ደህነት ነው ፤ እኔን ብቻ ምሰል ህልሜን ኑርልኝ ከእዚህ ዝንፍ ካልክ ጩቤነህ ፣ቢላነህ፣ ገጀራ ...ነህ ማለት ለውጥ ሊያመጣ ባይችልም በቢጤው ላይክ ለሚሰክር/ለምትሰክር ልቦና ይስጣቸው ፤ዶ/ር እድሜ እና ጤና ለአንተ ሚኒስቴር መሆን አንተን አይመጥንህም በፕሮቶኮል ተጠፍረህ እግዚአብሔር የሰጠህን ነፃነት ለክብር ሰውተህ አዕምሮህ እና ያካበትከው እውቀት ለወገንህ በነፃነት ተደራሽ ከማድረግ በላይ ምን ሚኒስተርነተ አለ ? ዝም መባል በሚገባህ ወቅት ዝምታን በወሳኝ ሁኔታዎች
    ላይ በግልፅነት ከምንም ነገረ በፀዳ እራስህን ሆነ ስለምታካፍለው ግንዛቤ የሕዝብ ልጅነህ ኑርልን፣ ስሜነህ ( you are always professional) 🙏

  • @beletefessha6579
    @beletefessha6579 Рік тому +2

    ጥሩ ሐሳብ ነው::

  • @emebetgeda8096
    @emebetgeda8096 Рік тому +1

    I like you Semenhe. Dr. I used to like him, but now hummm

  • @feta_entertaiment183
    @feta_entertaiment183 Рік тому

    dr wedajeneh you are the rare scolares ethiopia kaluat.....nurelen

  • @ZemwnEra-ur7xh
    @ZemwnEra-ur7xh Рік тому

    በጣም ጥቂት ሰዎች አራሳቸውን ከማይዋዥቅ አቅማቸው ጋር ፊቴለፊት ከየትኛውም ሀሳብ ጋር ተጋፍጠው አሸናፊ ሀሳብ ወይም መሐል ላይ ሆነው አቅማቸውን የሚያሳዩ እራሳቸውን ያልገለጹ ተመሳሳይ ስብዕና ያላቸው ሰዎች አሉ። እንደወዳጄነህ እንደምሄረት ደበበ መውጣት ቢችሉ ደስባለኝ።

  • @comcell3831
    @comcell3831 Рік тому +4

    ጀግና ጋዜጠኛ እናመሰግናለን ዶ/ ወዳጄነት ንጹህ ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያድለን 😭

  • @seidmohammed1985
    @seidmohammed1985 Рік тому

    thank you my brother

  • @mujahidjibril9545
    @mujahidjibril9545 Рік тому +2

    እናመሰግናለን

  • @ekakachewata4673
    @ekakachewata4673 Рік тому +2

    Simeneh please interview Shimelis Abdissa and prove us if he really earned a BA in Philosophy.

  • @banchgetnet3825
    @banchgetnet3825 Рік тому +3

    Today conversation is around the push on Dr.Wodajene Meharene side ... It is to avoid the effect of political discourses

  • @sewnetmehon3281
    @sewnetmehon3281 Рік тому +2

    አሁን ወያኔና ኦሮሙማ በአማራ ላይ ተጣምረው ተማምለው አንድ ሆነዋል፡፡ ተጋብተዋል፡፡ የጫጉላ ሽርሽር ላይ ናቸው፡፡ አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያንን በጦርነቱ በሴራ አስፈጅተው አሁን ፍንደቃ በፍንደቃ ላይ ናቸው ፡፤ ደስታ በደስታ ላይ ናቸው፡፡
    ስምምነታቸውም ይህንን ይመሳላል፡፡
    ወያኔ ወልቃይትንና ራያን ከአማራ እንዲወስድ ፡፡ ኦሮሙማም በበኩሉ አዲስ አበባን እንዲጠቀልል፡፡ ከዚያም መለስ ዜናዊ ወደቤንሻንጉል የከለለውን የመተክል የአማራ መሬት፣ በሸዋም ደራንና ብሎም አጣየን ከሚሴን ኦሮሙማ እንዲወስድ ስምምነት አድርገው ተፈጣጥመዋል፡፡
    ወሎን ሰሜን ኦሮምያና ደቡብ ትግራይ ብለው ካርታ ሰርተዋል፡፡
    ይህ ሲሆን ቅር የማይለው የአማራ ሆዳም ስብስብ ብአዴንም ስለስምምነቱ ትንፍሽ ያላት ነገር የለችም፡፤ ዱሮስ ምን ሊተነፍስ??
    የሚገርመው ይሄው ፍጥጥማቸው መላውን 46 ሚሊዮኑን አማራ ደም ስሩን ነክቶታል፡፤ አበሳጭቶታል፡፤ አንድ አድርጎታል፡፤ይበልጥ በህቡእም በግልጽም ጠንክሮ እንዲደራጅ ረድቶታል፡፡ በየእለቱ የሚፈጸምበትም ግፍ አማራውን ይበልጥ አንዲነቱን እንደ ብረት እድጠነከር አድርጎታል፡፡
    አሁን ቁርጡ ቀን መጥቷል፡፡
    ወልቃይት ያለው ሰው አህያው ደመቀ መኮንን ሳይሆን ነበልባሉ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ነው፡፤ ይህንን እውነታ ሁሉም የዘነጉት ወይንም የናቁት ይመስላል፡፡
    አማራው ወልቃይት ወይንም ሞት ብሎ ወስኗል፡፡
    የምን ሪፍረንደም የምን ሽምግልናና የምን የማታለል ፖለቲካ???
    እውነታው ይህ ነው፡፡ እርሱም ከተከዜ ወድህና ወዲያ ነው፡፡ አለቀ!! ደቀቀ ፤
    ይህ የፈለገውን ጊዜና መስዋትነት ሊወስድ ይችላል፡፡ ይህ ትግል አጭር ቀናትን ፣ ትንሽ ወራትን ወይንም አያሌ አመታትን ወይንም አስርተ አመታትን ሊወስድ ይችላል፡፤ ወልቃይትና ጠገዴ፣ ራያ ፣መተከልና ደራ የአማራ መሬቶች ናቸው፡፤ ለአማራው ርስቶቹ ናቸው፡፤ ወሎም ወሎ ነው፡፤ የአማራ ደምስርና የአማራ መገኛ ነው፡፤ አማራ ሳይንትን የት እንደሆነ አያዉቁትምን?? አማራ ሳይንት ማለትስ ምን ማለት እንደሆነ አያዉቁትምን???
    የኢትዮጵያ መኖር አለመኖር እንቆቅልሹ የሚፈታው በወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ነው፡

  • @taytawolde727
    @taytawolde727 Рік тому +4

    Thank you for this Intellegent conversation. I like how you addressed the importance of elected officials reaching their voters and hear their issues. In the past week, I was dismayed to hear that Addis Abeba Adminstration approving housing and transporation benefits for their officials. This shows how detached they are from reality. Are they elected to solve the issues of their residents or enrich themseleves. Who is going to take care of the housing and other issues for the people that are suffering like the one who is trying to buy half injera? May God help us.

    • @abuka6424
      @abuka6424 Рік тому

      @ tayta wolde its reality the administrative persons in Addis Ababa all are the same and corrupted selfish officials totally THIEVES 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Рік тому

      Guys to be honest,
      I'm afraid that the worst is to come ❗️
      I think it's high time for the Prime Minister to resign.
      None of his road maps happens to be implementable❗️

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Рік тому

    እንደ ስምህ ነው ስራህ በርታ ።እንደዚህ አፋጥልኝ አንተ ጋ የሚመጡ ተሸንፈው እንጂ አሸንፈው አያውቁም ።ምክንያቱም ድለላ ነው የተለመደው አንተ ግን አካፋ አካፋ ስለ ትል አድናቂህ ነኝ ።አይቀርም ቢቀርብ ሽመልስን ብታፋጥትልኝ ደስ ይለኛል

  • @kirubeldagnaw9328
    @kirubeldagnaw9328 Рік тому +1

    Simenh, I appreciate your personal integrity, empathy to the peoples of the country. we need more real journalists like u. Dr wodajenh as always u are wonderful.

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 Рік тому

    Semeneh betam Akbareh nege, Wedajachen slakerebkelen Enamesegnalen 🙏

  • @dessieadal5724
    @dessieadal5724 Рік тому

    Thank you!

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 Рік тому

    ጎብዝ የኢዮጵያ ህዝብ ትልቅ አዚም ተጠምጥቦበታል ። እንደት ክዚህ አዚም እንደሚላቀቅ እኔም መልስ የለኝም። አንድ ግልጵ መሆን ያለበት ግን አንድ ህዝብ የመኖር ኢንስቲንክቱ ደክም ሁሉንም ነገር ፈዞ መቀበል ከጀመረ የዚህ ህዝብ ከምድረ ገጵ የመጥፋቱ እድል በጣም ትልቅ ነው።

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 Рік тому +1

    ማሽሟጠጡን ትተህ ጥያቄህን ብትጠይቅ ጥሩ ነው

  • @user-bt6bn4we6x
    @user-bt6bn4we6x Рік тому

    ዶ/ር ወዳጄነህ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tsehayhailemariam9378
    @tsehayhailemariam9378 Рік тому

    ጥሩ ፕሮግራም ነው, ዶክተርን ከዚህ በፊት አይቻለሁ በተለያየ ፕሮግራም , ይሄን ን ግን ዛሬ የመጀመርያ ጊዜ ነው, የጨዋ ውይይት ነው, በርታ ለወዳጆቼም አስተላልፋለሁ .

  • @abdulrahmanbulo333
    @abdulrahmanbulo333 Рік тому +2

    Good job guys

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Рік тому +1

    በጣም ጠፈተካል በሰላም ነው የህውነት አባት ጋዜጠኛ ማለት እንትን ነው ግን የኦርቶዶክስ ጉዳ ላይ ግን??

  • @henitaye493
    @henitaye493 Рік тому +1

    As a journalist simeaneh, you have to let the guest finish the answer and don't distracts them man

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Рік тому

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @felekmetaferia5005
    @felekmetaferia5005 Рік тому

    Thank you Dr. Wodajeneh, you have great ideas. I follow speech most of the time. Do you think a lot of people in our society (Ethiopia) have PTSD? thanks.

  • @kbtt1917
    @kbtt1917 Рік тому

    ዶ/ር 🙏

  • @martef6435
    @martef6435 Рік тому

    Dr wedaje silante Fetari yimesigen 🙏bro

  • @samuelseyoum8248
    @samuelseyoum8248 Рік тому +1

    የህዝብ ጥያቄዎችንና ችግርን ካነሳህ መጠየቅ ያለብን እኛ ማንም የማያቀን ነገርግን በዚህ ሀገር የምንኖር ዜጎች የምንባል ተጠርተን እንጂ ይሄ በየ ምክንያት ገንዘብና ጥቅማ ጥቅምን ሲለቃቅም የሚኖር ማህበረሰብን እየሰበሰቡ ህዝቡ የሚባለው ጨዋታ የኖርንበትና የኖርንበትም ነውና ቢተውን መልካም ነው ።

  • @SamiSolman
    @SamiSolman Рік тому +4

    ችግር መፍታት የተሳሰነን ችግሩን የሚፈጥረው፣ የሚፈልገው መንግስት ስለ ሆነ ውይይት አያስፈልገውም

  • @bekeleyilma5713
    @bekeleyilma5713 Рік тому

    ዶ/ር የእውነት ከልብ አክባሪዎ ነኝ !!

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Рік тому

    I like dr.Wedajenehe genw be principle yememera meskene sewe newe

  • @tilahunbiru4327
    @tilahunbiru4327 Рік тому

    It is not only the politicians speech , but also their program or their plan or their actions on the ground that brings the country ups and down

  • @temdegentadese3950
    @temdegentadese3950 Рік тому

    Mr semenehe, I admire you, you are very good journalists but I like when you interview politicians.

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 Рік тому

    We always respect you Dr.

  • @messya7125
    @messya7125 Рік тому

    ዶክተር ወዳጄነህን የሚወርፍ ተንኮለኛ ሰዉ መሆን አለበት ሕዝብ እንዲጠላዉ እኔ ገንቤ የሆኑት ትምህርቱን አደንቃለሁ እኔም ተጠቅሚበታለዉ ሰዉ ከሰዉ ራስ አይወርድም ምንም ነገር ጥሩ ቢደረግለትም ሀሜት የማይቀር ነዉ ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ ነዉ የምለዉ።

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Рік тому +3

    #Challenge
    እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በዚህ አብይ ጾም ወቅት ክፉ የሆነ ሀሳብ በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ላለመጻፍ እንወስን።

  • @wossenyilma2695
    @wossenyilma2695 Рік тому +2

    ዶክተርዬ እኛ የተዋህዶ ልጆች እናከብርሀለን

  • @tadesseyeshaw
    @tadesseyeshaw Рік тому

    አንተ እንቁ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታልን ዶር ወዳጀነህ።

  • @temesgenhaile5122
    @temesgenhaile5122 Рік тому

    ስሜነህ እጅግ ድንቅ ነህ ንግግሮች ህን አዳንቅህ ነኝ እባክህ ን ወንድሜ የኦሮምያ President አንድ ግዜ ይጠይቃል በእንተ ?

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 Рік тому

    Gift of Ethiopia Dr.wodajeneh!

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Рік тому

    ዶ ር የኛ ኢትዮያዊያን ዳያመንድ ሺህ አመት ኑርልን አንተን ሣዳምጥ ነፍሤ ሐሤት ታደርጋለች

  • @mariamicahel4018
    @mariamicahel4018 Рік тому

    ከትዳር አትፋታም ነበር ጎበዝ ተናጋሪ ብትሆን እና አስታዋይ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому +1

    Thanks body ኢትዮጽያን ነን የምትሉ ከሖናችሑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን እርዱት ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ወገኔ ጉልቻሕን ብትቀያይር ወጥሕን አያጣፍጠውም አብይ አንድ ስው ነው አንድ ስው ደግሞ Value አለው ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ መጪውም the same shet ነው ንዳይቆጫችሑ ።

  • @seyefemelesew7890
    @seyefemelesew7890 Рік тому

    Ewent new yeskhne weyeyet melabsen hagern ketefat yadenal Le meriwochachn ... Thanks D/r wedajneh.

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Рік тому +1

    አውቀው ነው የሚገሉት አውቀው ነው የሚያሳዳድት ለመጡለት አላማቸው በዚህ መልኲ ስለሚተገበር ነው በእነሱ እይታ ለአላማቸው ኡነርሱ ትክክል ናቸው እኛ የተነሱለትን አላማ ካወቅን በበለጠ እንረዳለን ..

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Рік тому

    Thank You D.r

  • @ademkenya
    @ademkenya Рік тому

    Thanks brother

  • @devewelyam9375
    @devewelyam9375 Рік тому

    Betam enamesegnalen gn please lemn Eritrea a'theidun balesltanat eyu Eritrea ena lyunetun btnegrun thanks

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Рік тому +2

    ስሜነህ ባይፈርስ በጣም ጥሩ ውይይት ነው አድናቂህ ነኝ ያደረጋችሁት ከዶክተር ወዳጀነህ ጋር ለዛ ያለው ቢያወራ ቢያወራ የማይጠገብ መልካም አመለካከት ያለው ሰላማዌ ሰው 😍😘👍🙏😇🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Рік тому

    Betam teru weyeyet new tebareku

  • @temesgenhaile5122
    @temesgenhaile5122 Рік тому

    ይገርማል ዶር ወደጄነህ ግሩም እይተ
    ስሜነህ ከጥሩ ሰው ጋር ግዜ አሰላፍክ ግሩም ነው

  • @mulufanta5130
    @mulufanta5130 Рік тому

    በእውነት ከልቤ በጣም ጥሩ ውይይት ነበር ግን ምንድነው ልጆቻቸው ባለቤቶቻቸው አይነግሩአቸውም ላላችሁት ሲጀመር እሚዉሉት እኮ እዛው በዛው ነወወ ድሀው ህዝብ ጋር ሰለማይውሉ አያቁትም ልል ፈልጌ ነው ።

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 Рік тому

    Semenhe wendeme adegnake negne 🙏🙏

  • @beniraseta7782
    @beniraseta7782 Рік тому

    btm ewedehalew doctor egezabeher yetebekeh ❤❤

  • @solomon6733
    @solomon6733 Рік тому +2

    ችግራችንን በውይይት ምፕፍታት እንዴት አቃተን ???
    ትክክለኛ ጥያቄ ነው ነገር ግን ትክክለኛ መልሱን በአንድ ጊዜ ማግኘት የሚቻል አይመስለኝም ለምን ችግራችን ጥልቅ ነው ስለዚህ በጠም ብዙ ምድብ የሚጠይቅ ጉዳይ ነው አሁን ላይ እኔ ሳስብ በጥልቅ አስበን መልስ ማምጣት ካልቻልን ያው የሚፈራው ነገር ውስጥ ገብተን ብዙ መስዋእትነት ከከፈልን በሃላ መልሱን እናገኘው ይሆናል ነገር ግን ውይይት ውይይት ውይይት መልካም ነው

  • @leba22
    @leba22 Рік тому +1

    Shimelesena abei hezbun kenakut koyetual aye alememarachew kalefew awedadekachewen yasayen

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Рік тому +1

    ስሜነህ በሞያህ በጣም የማከብርህ ስው ነበርክ ታዲያ ምን አጋጠመህ በብዙ መልኩ ተቀይረሀል ለእውነትና ግልፅነት የምታሳይበት ሞያህን አታበላሽው የትላንት ወዲያውን የትላንቱን የዛሬውን አትዘንጋ ሁሉንም አይተህዋልና ይቅርታ የነበረው ሙያህ እንድቆጨኝ ስላረገኝ ነው ።

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 Рік тому

    I don't understand what you want to hear but Dr, Abeyeye he doesn't say any Negative things. Please stop criticizing. I am saying the guy who give interviews.

  • @fekaduFeker-yj4rb
    @fekaduFeker-yj4rb Рік тому

    ዶ/ር ወዳጅነህ በፕሮግራሙ ላይ ለምትመልሰው መልስ በጣም እንደ ኢትዮጵያዊነት የተከተለና የነገዋን ኢትዮጵያ እንድትሆነ ያለህል ነው መልስ የምትመልሰው በጣም ትልቅ ሰው ነክ ሰሚነክ የሚልክ ሌላ ነው ምክንያቱም ማንን ላይ መጠየቅ እንዳለበት ለይቶ አንድን ብሔር ብቻ ነው መጠይቅ የሚችለው እንጂ ጠይቆ አይደለም ።

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Рік тому

    Ahune enantene shomene endegena ke tegraye gare enewaga, ere tewu selam yeshalale

  • @menegzemkifle8011
    @menegzemkifle8011 Рік тому +1

    አንጀት እርርርርርርርርርርርር የኢትዬጵያ ነገር!!!!

  • @shegawaddissie5428
    @shegawaddissie5428 Рік тому

    አመርቂ ውይይት 👏

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Рік тому +1

    እሱን ለኦሮሞማው ንገሩት? ኦሮሞማም ግፉ በዝታል። መደምሰስ ብቻ ነው ያለበት።

  • @zledeta3770
    @zledeta3770 Рік тому

    ስሜነህ አንተንና ዶ/ርን አደንቃችሁ ነበር ዛሬ ግን ደበራችሁኝ በእዉነት በጣም በጣም አድርባይነትን በእናንተ ዉስጥ አይቸአለሁና