Berhanu Nega Interview On Walta TV (Netsa Hasab)| ከፕ/ር ብርሀኑ ነጋ ጋር በዋልታ ቴቪ የተደረገ ቃለ መጠይቅ (ነፃ ሀሳብ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 55

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 4 роки тому +3

    እንኳን አየሁህ ፕሮፌሰር. በርታልን

  • @tefemiraclevidio3819
    @tefemiraclevidio3819 4 роки тому +8

    Professor is real Professor wow! He is great.
    please guys even if somebody being opposite ,think about the actual condition of Ethiopia

  • @megeez
    @megeez 4 роки тому +1

    I agree 100% with Professor . He is a brilliant man Who is suppose to lead Ethiopia to a better place. The interviewer needs to listen first before he open his mouth .

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 4 роки тому +5

    I haven't any single doubt to say something about professor Berhnue Nega . He's one of the most prominent politicians in Ethiopia history. He's peaceful minded person. He's responsible and reasonable person.
    God bless Ethiopia!

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 роки тому +25

    To be honest professor Brhanu ሰምቼው አላውቅም ነበር እና አሁን ስሰማው በጣም የረቀቀ ፕሮፌሰር ነው

    • @kinfehabeshahd-737
      @kinfehabeshahd-737  4 роки тому

      Thanks for the Comment & Don't forget to subscribe Our Channel Like our Videos 😊

    • @jomek5209
      @jomek5209 4 роки тому

      የምትሉት ሁሉ ‹‹እውነት›› እንድሆን ይህን ያህል ካሎሪ የምታባክኑት
      ለዛሬዋ ኢትዮጵያ አላወራችሁም፡ ምክንያቱም አማራው/ኦርቶዶክስ ፈርታችሁ!!!!
      እንዳላችሁት ‹‹የብሄር ፖለትካ›› ጥሩ አይደለም ወይም ‹‹የከሸፈ›› ነው እንበል፤
      በአንድ ብሄር እና ኦርቶዶክስ ብቻ የተገነባችሁ ‹‹ኢትዮጵያ›› እንድሁ ትቀጥል ወይ!!!
      እናንተ ዶንቆሮ ሆዳሞች፡ ከ17 ሃይሎች ትጥቅ ታጥቀው ጫካ የገቡት ከዝህ በአይሁድ ባህልና ሃይመኖት ከተገነባችሁ ‹‹አገር›› ነፃ ለመውጣት ነው፡፡
      የሆነ ይሁን ወደ ፊት ለመራመድ፡ የአማራ ዕሊት ያባላሹት ታሪክ እና የአማራው ኦርቶዶክስ ያባላሹት ባህል መስተካከል እንዳለበት ብታወሩ ትንሽ ውሃ ያነሳል፡፡
      አማራን/ኦርቶዶክስ ፈርታችሁ፤ ወይም ለእነሱ ጥቅም ጠበቃ እንድትሆኑ በማህበረ ቅዱሳን ተሰማሪታችሁ እንጀራችሁን እያበሰላችሁ እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡
      ካልሆነ ….

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 роки тому +8

    Great interview and answer

    • @kinfehabeshahd-737
      @kinfehabeshahd-737  4 роки тому

      Thanks for the Comment & Don't forget to subscribe Our Channel Like our Videos 😊

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 роки тому +5

    Wow,amazing interview

    • @kinfehabeshahd-737
      @kinfehabeshahd-737  4 роки тому

      Thanks for the Comment & Don't forget to subscribe Our Channel Like our Videos 😊

  • @tinnatube3252
    @tinnatube3252 4 роки тому +2

    He is Amazing....

  • @mmcon1014
    @mmcon1014 4 роки тому +1

    Keep it up

  • @wendwessenbegashaw5475
    @wendwessenbegashaw5475 4 роки тому +1

    please p/c simeneh interview w/o betelem tafese who is partial journalist.

  • @benadmuketar8091
    @benadmuketar8091 4 роки тому +2

    He is a journalist or T p l f omg anetane belo journalist doma. He is a professor man respect him Atematenawem

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 4 роки тому

    ለስልጣን ሳይሆን ለህዝብ እናስብ

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 4 роки тому +5

    ስሜነህ ወያኔ 27 አመት የኢትዮጵያን ህዝብ ኢንዲጫወትበት ያደረገ ሆድ አደር ጋዜጠኛ። ብቃት ሳይኖረው ወያኔ ሊጠቀምበት ያስቀመጠው አሻንጉሊት። አይ ስሜነህ እህ እህ እህ እህ እህ እህ እያለ ጨርሰው እኮ። ክብር ለፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ!!!!

  • @TheBurnedFace1Lalibe
    @TheBurnedFace1Lalibe 4 роки тому +1

    ኣያ ስሜነህ ባይፈርስ፤
    መልካም ማፋጠጡ፣
    የስሜነህ ባይፈርስ፤
    ታሪክ ያፈርስዋል
    ከተንኮሉ ይመለስ።
    ለዋልታ ተቀጥረህ
    ዛቢያቸው የሆንክው፤
    ዛኅርት ፍጥረት ሆነህ
    ሕሊናህን ሸጥከው።
    ከነገር ምሰሶህ
    ውቅር ጭምጭማቱ፤
    ቆላፋነት ሥራህ
    ተንኮል ነው ግማቱ።
    በነፃ ሃሳብ ሥም
    ሕሊናን አትክሰስ፤
    ከገዳዮች ግምብ ጥግ
    አንተው ቶሎ ድረስ።
    ያሉትን በሕይወት
    የሞቱን ደግሞ፤
    በትርጁማን ቆልፍ
    አትልቀቅ ፈፅሞ።
    ግና ታሪክ ሥራ
    ብለን ብንመክርህም፤
    እንደ "አዜብ"ከቀጠልክ
    ታሪክ አይምርህም።
    ሙያህን አይደለም
    ውስጥህን ወልውለው፤
    የ"ጠይቁኝ"ክፍያ
    ነውና የሚመስለው።
    የ"ገፅታን ፍራሽ"
    በደም ስንሰማቸው፤
    የአዜብ ዘራፊነት
    የጣር የሲቃ ናቸው።
    ፍፁም የሕዝብ
    መድረክ ያላስፈልጋቸው፤
    "ነበርኩኝ"ለማለት
    "ባይፈርስ"ተመቻቸው።
    ውሸት ሽጥ ኣላልንም
    በችርቻሮ ቅጂ፤
    አስብበት ጎበዝ
    ዕውነት ፈልግ እንጂ።
    ታሪክ ያፈርስሃል
    ከተንኮል ተመለስ፤
    ካልቻልከው ግን አምልጥ
    ይቅር አትውለስለስ።
    ይሄው ነው ምክሬ
    እንደ ቤን ከምትፈርስ፤
    ሕዝብ ይናድብሃል
    ውስጥህን ተመለስ።

  • @MrKinfegebriel
    @MrKinfegebriel 4 роки тому

    Betam asdesach Interview new!! Enameseginalen Betam... we will invite our friends to subscribe!!

  • @user-lq2xo8mu1h
    @user-lq2xo8mu1h 4 роки тому +4

    It’s so funny 😂 😂😂 ወይ ጋዜጠኛ

  • @haylomzufan3049
    @haylomzufan3049 4 роки тому +5

    Walta staff is not a journalist he is TPLF cadre whom trained by former director Zeray Asgedom pubpit of Sibhat Nega. The good thing is that Prof. Birhanu is brilliant politician

    • @kinfehabeshahd-737
      @kinfehabeshahd-737  4 роки тому

      Thanks for the Comment & Don't forget to subscribe Our Channel Like our Videos 😊

  • @danielalamo2289
    @danielalamo2289 4 роки тому +1

    No sound

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 роки тому +2

    እንዴ ምንድነው ድምፁ አይሰማም,ትኩሱን ዶሮውን በልታቹህ ነው

    • @kinfehabeshahd-737
      @kinfehabeshahd-737  4 роки тому

      Thanks for the Comment & Don't forget to subscribe Our Channel Like our Videos 😊

  • @QuneeQananii
    @QuneeQananii 2 місяці тому

    Bire andegha

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 4 роки тому +1

    ፕ/ር ማንምአይወዳደረውም ምክንያቱምሊቅነው

    • @nahomtariku9559
      @nahomtariku9559 6 місяців тому

      eshi bakih like mekuas enbelewu or likelikawunt yihe jirat yehone sewuye

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 6 місяців тому

    Bire Delalawu

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 4 роки тому +1

    እስኪ ከእሱ እን ማር.

  • @ephremalemayehu7587
    @ephremalemayehu7587 3 роки тому

    Akimihine awokeh endene lidetu yale hodam meakireb sigebah. Tewaredik. 😅

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 4 роки тому

    ከበድ ያለ ጥያቄ ሁሉ ህውሀት ወይም ኦነግ ነው የሚባለው

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    ጠጥተሀል ወይ ቅመሀል መሰለኝ "ስሜነህ ቢፈርስ የፍርስህና "አንዱ የወየነ ቃለ አቀባይ 27 እንዲኖር ካደረጉት አንዱ አንተ ነህ ኢቲቪ ዛሚ ዋልታ ወዘተ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 роки тому

    ye silta timat aydel,,ke USA seyaber yametah ?? kkkkkkkkkkk

  • @nuredin537
    @nuredin537 4 роки тому

    Waste of time to listen to such a bull "professor"!

  • @yohannestilahun4771
    @yohannestilahun4771 4 роки тому +3

    ብርሃኑ ነጋ ወይ የተምታታበት ሰው ነው ወይም አምታች አጭበርባሪ ነው።