@@Wseifu1 😂 if he said his political party would compensate ethiopian people, we don't think that he mean TPLF political party of Tigray region, and Amhara and Oromo representative political parties used to be known as EPRDF would come again to rule ethiopia. Rather, he might.mean to say that by being as representative of Tigray region people, the current Tigray regional government can legally work as part of the current regime of ethiopia or with the possibility of a new established transitional government of ethiopia in the near future.
Yahyoch Gazeteja neW 🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻🖕🏿🖕🏿🖕🏿👎🏻🖕🏿👎🏻🖕🏿👎🏻🖕🏿👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻🖕🏿🖕🏿👎🏻🖕🏿👎🏻👎🏻👎🏻🖕🏿👎🏻
There is a saying in my Religion, when the end time comes, there are people in leading position they should not even leading Animals. Now I understand more!
ይህ ቃለመጠየቅ ከሶስት አመት በፊት የተደረገ ቃለመጠይቅ መሆኑን እንረዳ
በትክክል
@@bongatube8074 so why they post at this time as new
Yes you are write
Tertirialehu
እግዚአብሄር ይስጥልኘ🙏🏾❤️🇧🇴እኔ እኮ አሁን መስሎኝ ነበር 🤔😄
የተለያዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች ስለሆነን በግለሰቦች ፍላጎት የተነሣና አመለካከት ኢትዮጵያ መቼም አትፈርስም! የአባቶታችን አደራ አጠናክረን እዉነተኛ መሪዎች ጋር ፈጣሪን ይዘን ለአንድነታችን አጠናክረን እንተገላለን። የጋዜጠኛው ና ጌታቸዉ ረዳ ክርክር የሚያሳዉ የአመለካከት ለዉጥን ያሳያል። እዉነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር አለና!! ተፈሪ እክሌ ከሀዋሳ !!
ከ3 ዓመት በፊት የተደረገ interview ነው 😂
ጌታቸው ጥሩ ሰው ነው ፀባዩ ክፋ አይመስለኝም እድሉን ባገኝ አስታርቃቸው ነበር
በጣም ደስ ይላል ጋዘጠኛው እንዳንተ ውድወዳታም ጋዜጠኛ ያስፈልገታል ኢትዮጵያ እድሜና ጤና ይስጥህ እዝግኣብሔር
This sounds like old interview. Love the reporter!
ጎበዝ ጅግና ጋዜጠኛ በተለይ ኮንፊደት ግልጽነት : ተባረክ :
You are very talented journalist,You got full potential about Ethiopian and TPLF problem.
Getachew Reda and Tigray shows how truthful they are.
We love you goch hero hero hero I just love him super smart man
ጋዜጠናውም እንደ ጋዜጠኛ ምርጥ ነው ጌቾ ምላሱም እንደአንድ ትፅህኖ ፈጣሪ ምላሹም አሪፍ ነው ዲሲፕሊን ታሳቢን አድርጓል ።
Golden confidence. i really appreciate the interviewer
,የአማራ ህዝብና የትግራይ ህዝብን አብዛኛውን ተመሳሳይ ነገር አላቸው ያለፈውን ትተን ስለ ወደፊቷ ኢትዮጵያ እንስራ እኛ አንድ ከሆን የማንም መጫወቻ አትሆንም ነው ቢታረቁና አንድ ላይ ቢተባበሩ አገርን ያተርፋሉ። እስኪ አስታራኪ ፈልጉ።
በማርያም ይህ ሀሳብ በጣም ነው እምጋራው ኣሁንም የበለጠ ብንሰራበት ሶሻልሚድያ ላይ እንተባበርና እንስራበት
I think toooo late post, now it is @ an impossible stage. There is no Tigray due to Amhara!
እንዲህ አይነት ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ያብዛልን!🙏ግን ይሄ interview መቼ ነው⁉️ ወንድ ነህ! የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ!🙏አከብርሃለሁ!🙏🙏
የቆየ ይመስለኛል መልስ ሲሰጥ አሁን
መስከረም ላይ ስንመርጠው አለ ማለት
ከአራት አመት በፊት ነው አሁን
ቢሆን ጋዜጠኛውን ከጋዜጠኛ አርአያ ጋር
አብረው ስለሚሰሩ አይለቁትም ነበር
ክህሎት ኣመት በፍት የፖለትካ ጦርነት ባለቤት ግዜ ነው
He is just a typical puppet from Debub who grew up looking up to Amhara as superior creature
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተመረጡ ከአንድ ዓመት በኋላ
@@araratzewdy6469 የዛሬ 3 አመት
Excellent journalist
በጣም ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው ጋዜጠኛው/ስም ነህ/ እሳት ጌች ደሞ እስከዛሬ ስሜነህን ቻሌንጅ ያደረገ የሚመልስበት መንገድ በቃል ምርጥ ነው ተግባሩ ምንም ይሁን ። " የግራ እጄን ገምጬ የቀኘን እወስዳለው " ያሳቀኝ መልስ
ፓርቲ ማንም ዝምብሎ የሚገባበት ዳስ አኣይደለም ማለት ግን ትክክል ነው? ኦፕን ዶር ካልሆነ ፓርቲ የጥቂት ሰዎች ኔትዎርክ ማከማቻ አኣይሆንም ወይ
I respect journalist Simeneh Bayfers.he is the only one true,confident and faithful journalist in Ethiopia. Keep right my hero!!!
ህዝብን ማቀራረብና ሰላምን ማስፈን፥ የኢትዮጵያን እንድነት ማስጠበቅ ላይ በፍጥነት የመስራት ተምሳሌ የሆነ ዝግጅት ነው፤ ይበል።
Getachew's mind is so different on other high level of political knowledge
Getachew Reda the best communication strategist.Grand public relation expertise
አቶ ጌታቸው ረዳ በጣም ልክ ነህ።
አምበሳው ጋዜጠኛ ሁሌም ጀግና ነህ እውነተኛ ደፋር
Gech very smart politicians.
ኮሜንት የሚጽፉት ሁሉም ወይም ባብዘኛው ዕውቀት ያሌላቸው አልያም ጥላቻ እግር ተወርች ያሠራቸው ናቸው፡፡
ታዲያ አንተ ስእል እየሳልክ ነው?
selezi antem doma neh malet nw
ከገባህ እራያ የወሎ ክፍለሀገር
ወልቃይትም የጎንደር ክፍለሀገር መሆኑን ማመንህ በቂ ነው
አረ
አደለም ወርቃይት እራያ መተማ ዮሀንስ አድርቃይ እስከፀገዴ የትግራይ ግዛት ነው
@@Salma21274 አይ ጁንታው ጀግራፊ ኔፕ !!!
@@etheth5034 ተረት ተረት የላም በረት አንድ አባ ገነን መንግስት ነበረ እሽ ሁሉ የኔ የሚል ______ ብንን ሲል
This was three years ago wow look how far tplf has fallen since this interview
የጋዜጠኛዉ ኮንፊደንስ ያስደስተኛል👍
Ethiop 🇨🇬🕍🕍🇪🇹✝️💐💐🌙
ጌታቸዉ እኮ ያፌዝብናል። ገና መጥተን በደንብ የኢትዮጵያን ህዝብ እንክሰዋለን አለ እኮ! በፋሲካ የተቀጠረች ገረድ ሁልጌዜ ፋሲካ ይመስላታል እንደተባለዉ መሆኑ ነዉ!
@@Wseifu1 😂 if he said his political party would compensate ethiopian people, we don't think that he mean TPLF political party of Tigray region, and Amhara and Oromo representative political parties used to be known as EPRDF would come again to rule ethiopia. Rather, he might.mean to say that by being as representative of Tigray region people, the current Tigray regional government can legally work as part of the current regime of ethiopia or with the possibility of a new established transitional government of ethiopia in the near future.
@@merci0961 8
ጋዜጠኛ ትግረዋይ እኮ ነው ምን ነካቹ ነው
ነፍሴ እኛንም አስገድድቹህ ደፍራቹ ነበር። ግን ህግ የለም በምን እነጠይቃቹ። የመለስ መንገድ ይቅርብ፡ ለእናተ ጌቾ እንተዋወቃለን።
ጌችን አያችሁት ፍጹም መናገር አንጅ ማዳመጥ ሚባል ነገር አያውቅም
ጋዜጠኛው በርታ ጎበዝ ነህ
ጌችና ጣፋጭ መልሶቿ ከሶስት ዓመታት በፊት
ምርጥ ሃሳብነው።
ጋዜጠኛው ማነው ስሙ ጀግና ነው በናታቹህ።
Simneh Bayferse malet ye Gasteja President mehone yalebt sew new. Bravo
ገታቸዉ ረዳ ወልደ ትበል ኣዶ
ናይ በሓቂ
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ👍👍👍👍
ስወደው ጋዜጠኛው ጅግና
አኔ በእግዚአብሔር አምናለሁ ፀሎትና ምኞቴም እውን ሆኖ አያለሁ ህዝብ ተከብሮ እና ተፈርቶ የሚተዳደርበትን ቀን ፈጣሪ ያመጣል በ ህዝብ አግላይነት ስያሜ የህዝብ ተገልጋይ ሆኖ ኖሮ መሞትን የሚሻው ወንበዴ ሁሉ ይረግፋል
ከምስረታው እስከ ዛሬ አለማነው ከምትለው አንፃር የዘረፋችሁት ያወደማችሁትን ከገደላችሁት አንፃር በቁጥጥር አስላው
ሰው ዋጋ ለከፈለበት ጉዳይ ሁሌም ይሳሳል የለፋኸው ለግል ኑሮህ ነው እያሳሳህ ያለው እርሱ ነው ላንተ ኢትዮጵያ ከምትለብሰው ቲሸርት ዋጋ በታች ርካሽ ናት
አይ የብልጽግና ሀይማኖት አምላኪዎቹ መሪ አምላኪዎች አንደበታቹ ፈጣሪን እፈራለሁ ትሉና ስራቹ ሰይጣን እንካን የማይሰራው ታድያ በዚህ ስራቹ መሰለኝ ኢትዮጵያን በፍጥነት ወደ አዘቅት የወረደችው የአለም መነጋገሪያ የሆነችው
አየ ጌታቸዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጥክ
የኢትዮጵያ ምድርን በሰፈር ዎረ ዎልቃይት,,, ተው እባካችሁ ሰፈር ውስጥ አትደነባበሩ ደቡቦች ነን❤❤❤
ከቡዙሃኑ አንዱና ጎበዝ ጋዘጠኛ ኢትዬጲያዊ
Great satisfied by your responsed
Gecho master mind of all Time
አዎ ሳድቅ ትግዋይነቱን ክዶ አማራ መሆን ከፈለገ ምርጫው ነው ግን አማራ ማንነቱን አይሰጠውም መጤ ነው የሚለው ስለዚ ሰድቅ የአማራ ተላላኪ እንጂ አማራ አይሆንም
ደም ይፍረድ ሌላ ምን አቅም አለን የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ ደግ ህዝብ ነዉ ለምን ግራ እንደምታጋቡት አልገባኝም ብቻ እግዚአብሔር ለፍርድ አይቸኩልም ይቀር ይመስልሃል ጠብቅ 😥😥😥😥
እረ ኢትዮጵያችን .... ቮድካ !!!
ጀግና እና ምርጥ ንፁህ ጋዜጠኛ
ያረጀ ቪድዬ ነው
Gech, is truly brilliant as well as the journalist!
እድሜህን ያርዝመው ጋዜጠኛ ስሜነክ።።።
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም መላሹ ግን ከሀዲ ነው ። አሀዳዊ የምትለዋ ቃል ከአፉ አጠፋም።
What I see is Getachew"s word is full of golden words and he is not practically what he is talking.
Of course. As they say, “the proof is in the pudding “.
World class comedian ,
አራ የኢትዮጵያ ጋዘጤኞች ያኔ የተሸወዴውን መች አንሶ በሌላ መንገድ መታችዋል አይዞአችሁ አንሸወድም ትልንት የተቀረጸ ለማሰመሰል አትልፍ ጎቤዜ የምሉት ከታፈነ ሳምንት ልሆን ነው።
Yahyoch Gazeteja neW 🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻🖕🏿🖕🏿🖕🏿👎🏻🖕🏿👎🏻🖕🏿👎🏻🖕🏿👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻🖕🏿🖕🏿👎🏻🖕🏿👎🏻👎🏻👎🏻🖕🏿👎🏻
Eden miwedew gechen 💛❤️💛❤️💛💊💊💊❤️❤️💛💛💛❤️❤️💪💪💪Sewedek eko yebudoch medanit
ፈጣሪ ለንፁሀን ኢትዬጲያዊያን ሲል ሰላምን ያምጣልን ለናንተም ልብ ይስጣችው
ሂሉ contact Me
yeah
You are greatman!!
ጌቾ ሲያምርህ ይቅር ሁመራ የለም ስሊጥ አማረህ አሽዋ ቃምምምምም
Tileyalesh 😂😂😂😂
ማነው የወሎና የጎንደር ያደረገው እናንተ አማራዎች ብታርፉ ጥሩ ነው ከማለቃችሁ በፊት አስቡበት
ደቡቦች በናንተ ተጎዳን ተጨነቅን ;ውስጥ ወሰን ይፍርስ!! ሰሜን ደቡብ ኑ ምስራቆች ምዒራብ ኑ በጋራ በኢትዮጵያ!!!
አኔ በእግዚአብሔር አምናለሁ ፀሎትና ምኞቴም እውን ሆኖ አያለሁ ህዝብ ተከብሮ እና ተፈርቶ የሚተዳደርበትን ቀን ፈጣሪ ያመጣል በ ህዝብ አግላይነት ስያሜ የህዝብ ተገልጋይ ሆኖ ኖሮ መሞትን የሚሻው ወንበዴ ሁሉ ይረግፋል
እንደ ኣንተ ያለ ጀግና ጋዜጠኛ ብዝዝዝዝት ይበሉልን
እድሜ ለእናንተ እንደት ንው ወደፊት አብረን የንኖረው አለያያችሁንኮ አዳማችሁን አጋደላችሁን አለያያችሁን !!!!!!
ምን ያርግ እሱ ሙሴህ ላይ አልቅስ መስቀል አደባባይ ወተህ ስታሽቋልጥለት የነበረውን
ምን ቀረብሽ ግን ...?
you should blame Isayas...he planned this for so many years
ብበቁራጭ መረት አትፋጠጡ እናን ተታርካዊ ህዝቦች,,,ታግሰን የኢትዮጵያ በረከት በጋራ እንቃመስ "ደቡቦች"
ጋዜጠኛው አህገራዊ መግባባት ኮሚቴ ውስጥ ህዝቡን ወክሎ ቢገባ ጥሩ ነው። አሁንም ሁለቱንም ወገን መጠይቅ ያድርግላቸው። ጋዜጠኛ ከመዘገብ በተጨማሪ የሀገር ግንባታ ላይ ተግባራዊ ሚና ይኑረው።
Getachew is super talkative.
ጌቾ ጅግና ሳይንታይዘር
ጌታቸው እንደግለሰብ ጅግና ሰው ነው ። ፖሊቲካልም ቢሆን ይችላል
ጌች ጅግና
See how Tigray is land of freedom. Love Tigray!!!! The journalist is 100% secured in Tigray than in Addis!!!
One word Delusional!
Kikiki
Shame on you !
😂😂😂😜
Getachew is proved to me a professional lair
አረ የቆየ ነው ኡሁን ድፍሮ የሚሄድ የለም ምናልባት ኢትዮ ፎሮም ሊሆዱ ይችላሉ ካላቸው ጋዜጠኝነት ብቃት ለማለት ያክል ነው ሌላ እንካ ያትግራይ መዘገብ ኣቅም ችሎት ድፍረት የላቸዉም ብየ ነው ሳይንታዘር ጀግና።
ከሶስት አመት በፊት የተደረገ ቃለ መጠይቅን የአሁን ተደርጎ ሲቀርብ ጀግና ጋዜጠኛ ብሎ ማድነቅ የሚፈልግ ህዝብ አብይ መሪው ቢሆን ሲያንስበት ነው አዬ መረገም
እኮ😆😆😆
ጌታቸው እረዳ ክርሳም ሆዳም እናቱን ወንድሞቹን እህቶችን አማራነቱን የሽጠ ባንዳ ነው ጋዜጠኛውን እንካ ማናገር አልቻለም የህዋት ጉልበት እንደሚታወቀው እኛ ብቻ ነው መድረኩን መያዝ አለብን በማለት ነው የሚታወቁት ላለፈው 27 አመት አሁንም በመንታ ምላስ የሚታወቀው አእምሮውን ስብ እንጀ ስብ እንጅ እውቀት የለለው ለፍላፊ ነው::
ጌታቸው ምላሶ አላህ አተንና ግብር አበሮችህን ያጥፉችሁ
አይ የብልጽግና ሀይማኖት መሪ አምላኪዎች አላህ ከመጥፎ ሀሳብ ጋር አይተባበርም አላህ አንደበተን ሳይሆን ልብንና ነብስያን የሚያውቅ ፈጣሪ ነው እንደ አሁን እንዳሉት አውሬዎች አንደበቱን አሳምሮ በጨለማ የሚያጠፍን እንኳን አላህ በትግስት እያለፈው ነው
ኣንቺን ኣላህ ያጥፋሽ
Gechoo real iko new minagerawu .sileunet tikekal ngr new yalew gechoo gobez
Gecho the Comedian: "ውበቱ"!😀😀😀
you are grate
ዘር ጉዳይን ለሰብልና ለእንስሳ እናስረክብ,,,ኢትዮጽያ❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ የምን ማጎብገብ ነው ከፀረ ሰላም ወይንም ሽፍታ ጋር መነጋገር
He actually said Ethiopia 😳wow
Wish God to bring peaceful instead of the starving, suffering and crises all of Tigray people.
so you guys know his location??
great journalist
ጥሩ ንግግር ነው
ከዛዲግ በ10 እጥፍ ጌታቸው እረዳ አደንቃለሁ ዛዲግ በህዋሀት እሳቤ አልነበር አሁን ሀሳቡን የቀየረው ከህዋሀት በበለጠ ወደ ብልፆግና የገባው ለግል ጥቅሙ እና ለስልጣኑ የተደላደለ ምቾት ስለሚሰጠውነው።
አንድን ነገር በማስገደድ የሚገኘዉ ዉጤት ኪሳረትን ያስከትላል የህሊና ኪሳራንና የኢኮኖሚ ኪሳራ
ከጥበት እንውጣ ኢትዮጵያውነት እስከ ከንያ ድንበር ያልተነካ ጎ
ስሜነህ ጀግና ነህ
አቡ እሻመት ኑር ስሜነህ ይህን በጭባጫ አንቀጠቀጥህው እኮ ጀግናው በንፁህ እና በሙያው እምነትህ ሁሌም ኮርተህ ኑር ጀግናው ኑር ዘላለም
Gecho the sanitizer & we admire your brain! Hats 🎩 off
ሁለቱምጀግና/ናቸው!!!
Getachew is so smart! He manipulated the poor journalist 😝
The poor journalist?? You have no idea
The journalist is extremely talented and brilliant if you noticed he is in the driving seat
ዋዋዋ ይመችህ በውነት ወጥረ
በ፩፬ቱ ክ/ሀገር ዋና ከተማ አዲስ አበባ ሳይበጀን ይቀራል???
Getachew is Heroe
ህዋሃት ቢያዘውም ወዶ ነው ለሆዱ ቢያዘውም ይሻለን ነበር አማራ እና ትግራይ በወልቃይት እና በራያ ባለው ውዝግብ ከሀይማኖት አባት እና ሙሀሮች የሀገር ሽማግሌ ነገሮችን አቀዝቅዘው መፍታት አለበት ሀገር እንድትድን።
There is a saying in my Religion, when the end time comes, there are people in leading position they should not even leading Animals. Now I understand more!
what is the religion & why they should not lead even animals?
አበሳ ጌታቸው ሬዳ የተጋሩ ልጅ 🐆🐅💕💞
ሊጥ
@@የአሳምነውልጅከወሎ ሊጡን አተሽ ዳቦ በሙዝ ልትበይ ነው ጦጣ
Man lbel smu gazetegnaw....HARDTALK...keep it up man...enezi eko mengst sayhon ye mafia group hunew new yekoyut...