[ ትዕግስት ግርማ ሳቀችብኝ ] በታዋቂ ሰዎች እና በአርቲስቶች የተገፋችው የማዳም ቅመም!! seifu on ebs, ehuden be ebs,

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 92

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 9 місяців тому +2

    ልጆቷ ደግ እርሩ ሰለሆነች ሁሎም ሰው ደግ ይመስላታል አይዞሽ እኛ በውጨ ያለነው እንርዳሻልን ❤😢❤😢 ሰወች ክፎ ናችሁ በጣም ትንሽ ሰውች ናቸው ቀና መልካም ደግ😢 ጌዜው በጣም ያሰጠላል❤😢😢

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 9 місяців тому +3

    እህታለሜ እንደው ዝምብለሽ ፀበል ብትገቢኖሮ ሁሉም በፀሎት የማይሳካ የለምነበር አንቺ አሁን መረጋጋት አለብሽ በተረፈ እንግሊዝኛሽ በስማማ ጉድላይክ ብያለው አምላኬ ከስደት በሰላም ወዳገሬ አግባኝ ከነአምሮዬ አደራክን አበቃው

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 9 місяців тому +12

    የሚገረምው ሰው ሀገር ለፍቶ ውጤት ማጣት ከባድ እኔ ሶስት ሐገር ሔጄ ቤተሰብ እህት ወንድም በሰአቱ የሚጠቅም ሚመስል ነገር አደረግኩ ዛሬ ግን እኔ ጥገኛ ሲቀጥልም በሚያስጠላ ሁኔታ አትናገሪ አርፈሽ ኑሪ ይላሉ ለምን የለኝማ ክ,ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ ከሌለሕ የለህም እንዳሉት እናት እንኳ እስክትጠየፈን

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 9 місяців тому

      አይዞሽ እህቴ ምን ላግዝሽ??

    • @bereketnuru6457
      @bereketnuru6457 9 місяців тому

      @@clickcell4333 ለፓስፖርት እድሳት

    • @bereketnuru6457
      @bereketnuru6457 9 місяців тому

      @@clickcell4333 ስፖርት ማደሻ

    • @bereketnuru6457
      @bereketnuru6457 9 місяців тому

      @@clickcell4333 ፖስፖርት ማደሻ

    • @bereketnuru6457
      @bereketnuru6457 9 місяців тому

      @@clickcell4333 ፖስፖርት
      አድስልኝ

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 9 місяців тому +21

    አወትግስት አሽቃባጭናት የወደቀን ማቀፍና ማገዝ አትወድም ታየሁ ታየሁ ሚሉትንጅ አይዞሽእህቴ

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 9 місяців тому +1

      ደደብ ሰገጤ

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 8 місяців тому +1

      አዎ አሥመሣይ ነቺ

  • @MahiMom-ik9if
    @MahiMom-ik9if 9 місяців тому +4

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 7 місяців тому

    ይሄ እኮ ነው የሞትቬሽናል እስፒከር መጨረሻ እግዚአብሔር የማስካድ ከልክ ያለፈ ትምክህት ነው የሚያወሩት ለዛ ነው የተጎዳችው እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ

  • @Rabih3Call-yw9sv
    @Rabih3Call-yw9sv 9 місяців тому +4

    አይዙሽ አታልቅሺ ሁሉም ለበጉ ነው ፈጣሬ የሚወደዉን ነው የሚፈትነው አይዙሽ

  • @yeahtube630
    @yeahtube630 9 місяців тому +10

    ትእግስት መሳቋ እኮ ልክ ናት የማታውቀው ሰው ቤት ስጪኝ ሲላት። ሞቲቬሽን የተሳሳተ ቦታ ሲገባ።

  • @yeahtube630
    @yeahtube630 9 місяців тому +5

    ምንድነው ግን ክፍል ሁለት ነው እንዴ ምንም አልገባኝም።

  • @legese103
    @legese103 9 місяців тому +4

    ልጅቷ ራሱ የዳዊት ድሪም ሰሪት ነሸ።
    ወደ ፈጣሪሸ ተመለሸ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 9 місяців тому +10

    እዴ ትግስትም ሆነች ሌ ሎቹ የማግኘት ግዴታ የለባቸውም የራሳቸው ሂወት አላቸው ደሞ ቤት ስጭኝ ብለሽ ትግስትን መጠየቅሽ የቀለድሽ ነው የከተማው ከንቲባ አረግሻት እዴ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 9 місяців тому +5

    አርቲስት ትግስት ግርማ ይቅርታ ጠይቂያት ለደሀ አትራሪም 😢አንቺ የፈለግሽውን ብቻ ሳይሆን ደውለው የሚጠይቁሽንም እንደዚች ምሰኪን እርጂ የአንድ ቀን ሜካፕ ዋጋ ብትሰጪ ይበልጣል። በአደባባይ ይቅርታ ጠይቂያት እቺ ምስኪን እህታትንን

    • @UmuRayan-xi3rn
      @UmuRayan-xi3rn 9 місяців тому

      እሷ ከንቲባ አደለችም እኮ ደፋር 😂😂😂

    • @ፍሬ
      @ፍሬ 9 місяців тому

      አረ ባክሽ ሌላስ ወሬኛ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 9 місяців тому

      @@ፍሬ እናቱ ትግሰት ይቅርታ ካላለች ከሰረች

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 9 місяців тому

      @@UmuRayan-xi3rn ይቅርታ ካላለች ከሰረች

    • @ፍሬ
      @ፍሬ 9 місяців тому

      @@mercymercy9309 ምን ያከስራታል😂😂😂

  • @mahdereayele2494
    @mahdereayele2494 9 місяців тому +2

    ትግስትኮ ልክናት ሳታቅሽ ደውለሽ ቤትሽ ልግባ ማለት ያስቃልኮ እረ አትጃጃሉ አነቃቂ አስተማሪ እያላቹ

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 9 місяців тому +2

    ያልፋል ዛሬ አንቺ ክፉ አይደለሁም አልሽ ሰው ግን ክፉ ስለሆንሽ አላለፈልሽም ይላል።አንድ ነገር ግን ልበል በተለይ አረብ ሀገር ላሉ ተማሩ ከሌለሕ የለህም ዝም ብሏችሁ አትላኩ

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 9 місяців тому +16

    የትግስት ግርማን ስም ለማጠልሸት የተቀነባበረ ነው ትእግስት ግርማ ምርጥ ገራገር አዛኝ ያለፈችበትን ማንነቷን የማትረሳ ሰው ናት

    • @melatalem-ij1yb
      @melatalem-ij1yb 9 місяців тому +3

      ክፉ ነችኮ አላልኩም መልካም ሰው ስለሆነች ነውኮ የጠየኳት እ❤

    • @biniyamhaghos5391
      @biniyamhaghos5391 9 місяців тому +8

      ምን ስላለች ነው እንደዚህ ኣይነት ጽሁፍ ያቀረብሺው ወይም ያቀረብከው እኔኮ የሰው ነገር ይገርመኛል ጭንቀትዋና ሃዘንዋ እንኳን ትንሽ ኣይሰማችሁም እግዚኣብሄር ኣለ ደህና እርግማን ጥሩ ኣይደለም እዚህ ልቛጭ።

    • @Rabih3Call-yw9sv
      @Rabih3Call-yw9sv 9 місяців тому +4

      አይባልም የምትዎሽ ቢሁን በአራቲስት ገነት ንጋቱጋ የተናገረችዉን ነው ትክክክለኛውን ደግማ የተናገረችው ዝብለን ሰው ላይ ባንፈራድ ጥሩ ነው

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 9 місяців тому +1

      Tv lay le.metakut sew gin edezi mashekabet aref new

    • @LamrilamLamrilam
      @LamrilamLamrilam 9 місяців тому

      Slerassh enji sle sew ergtegna hono menager ayichalm

  • @lidiya727
    @lidiya727 9 місяців тому +6

    የመዳም ቅመም እያላችሁ አትጃጃሉ

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 9 місяців тому +1

    Ayezoshi ❤❤❤❤❤

  • @NigatuGetachwe
    @NigatuGetachwe 9 місяців тому +2

    ንሰሀግቢ እህቴ

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 9 місяців тому

      @@Explorer_cities የንስሀን ትርጉም ብታቂ አችም ትገቢ ነበር እውነት ነው ንስሀትግባ ከእግዚአብሔር ትነጋገር ከሰው እርዳታ የእግዚአብሔር እርዳታ ይበልጣል

  • @Saratadesse1345
    @Saratadesse1345 9 місяців тому +3

    ልትላት ትችላለች ሁሉም ሰዉ በዉጪ እንደሚታየዉ አደለም አስመሳይ ብቻ 😢

  • @UmuRayan-xi3rn
    @UmuRayan-xi3rn 9 місяців тому +2

    መስራት እየቻልሽ ለምን አልተረዳዉም ብሎ ማለቃቀስ ግን አያሳፍርም እየሰራሽ ወደ ፈጣራሽ አልቅሺ

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash 9 місяців тому +1

    ስለቤት እንኳን ትአግስት ግርማ ጋ ሳይሆን መደወል ያለብሽ የአዲስ አበባ ከንቲባ ለሆኑት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ነው ሌላው ደግሞ ታዋቂዎቸ‍ ብለሽ መጽሐፉ ላይ ያሰፈርሻቸው ሰዎች ፈቅደውልሸ ነው?ካልሆነ ግን የሚያስጠይቅ ይመስለኛል መጀመሪያ አጣሪ በዛ ደግሞ እንዳታዝኚ እንደሁኔታሽ ለግዘዉ ማስተማሩንም ብታቆዪው
    ምክንያቱም ንግግርሽ በጣም ግራ ያጋባል ይቅርታ ምንአልባትም የአይምሮ ችግር ዓይነት .

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 9 місяців тому +2

    ከሌለሽ የለሽም ጨወታው ይዞ መገኘት ነው ጣቶቻችንን ሰው ላይ ባንጠቁም።

  • @Ethiopia4331
    @Ethiopia4331 9 місяців тому +6

    ሲጀመር ትግስት የሚልዋት ሶትዮ አትመቸኝም እቺ አለቅላቂ ቴድሮስተሾመን ጋብዛ ቂጥዋን ስትቆላ ነበር እስዋ ቲክቶክ ላይ የሚቀብጡትን የሰው ሰልባጆች እንጂ መቼ ደና ሰው ትጋብዝና እቺ አስመሳይ ሳቅዋ ሁሉ የማስመሰልነው

  • @safinskia1946
    @safinskia1946 9 місяців тому +3

    ሰውን ማመን ቀብሮ ነው እናት

  • @biniyamhaghos5391
    @biniyamhaghos5391 9 місяців тому +1

    ኣይዞሽ የኔ እህት እግዚኣብሄር ይረድሻል ኣታልቅሺ

    • @melatalem-ij1yb
      @melatalem-ij1yb 9 місяців тому

      እሽ ወንድሜ አመሰግናለሁ❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 9 місяців тому +1

    ሞቲቬሽን ማለት ባዶ ነው የምንለው ለዚህ ነው። እነሱ እየለፈለሁ 6ሺ ,10ሺ ይቀበሉአችሁአል በእናተ ይበለፅጋሉ።በሚዲያ እየገባችሁም ስታዬ ገቢ ያገኛሉ ።እናንተ ግን ባዶ 3ት አመት አዳምጠሻቸው።ብሎም ትምህርት ቤትም ከፍተሽ እራስሽ ላይ ግን መስራት አልቻልሽም ።መጨረሻው ልቅሶ ሆነ። አሁንም ለመፅሀፍ ማሳተሚያ በሚል ጊዜሽን ገንዘብሽን ሳታጠፊ።ወደ ስራ ግቢ ።"ሰው ማነው፣ሐይምሮ" ሆ እንዲህ ያለ መፅሀፍ መንፈስ ቅዱስ መርቶሽ ተይ እንጂ እህቴ።
    እኔ እንደ እህት የምነግርሽ የትም ቦትል ይሁን ተቀጥረሽ ስሪ ከዛም ለግልሽ ትከፍቻለሽ ።መፅሀፉ አስፈላጊ ከሆነ ሌላ ጊዜ አሳትሚ።
    ሚዲያ ላይ የምታውቁአቸውኮ ደግነታቸውም፣ፍቅራቸው ለሚዲያ ብቻ ነውኮ ።ሞኞች ናችሁ
    በሉ ይህን ሁሉ ከምሰማ ሌላ ነገር ላዳምጥ ።ሼር የምታደርጉልኝ ግን አታድርጉልኝ።

  • @yyoredymare7823
    @yyoredymare7823 9 місяців тому +1

    ኮሜንታተሮች እስኪ ሰለሰው ሳታውቁ
    ማይባል ነገር አትበሉ

  • @SistNat
    @SistNat 9 місяців тому +1

    እንዴ እቺ ሜላት ናት🤔 ማለቴ ለመጋቢ ሀዲስ አይን ልትለግሺ ያሰብሽው ነሽ አምላኬ

  • @KalKali-m7s
    @KalKali-m7s 9 місяців тому +2

    ጤነኛ አይደለሽም ወደ ፀበል ግቢ , እኔም ብሆን እስቃለሁ የቲጂ መሳቅ ምንም አይገርምም ማንም ሰው አንቺን የመደገፍ ግዴታ የለበትም እዚህ ስም እየጠራሽ አትለፍልፊ

  • @lomi-Q9rv
    @lomi-Q9rv 8 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂ሞትቬሺናት ማለት ሙቅ ሻወር በሉት😂😂😂😂😂ወዲያዉ ይጠፋል

  • @elyanademise9227
    @elyanademise9227 9 місяців тому +1

    እኔ ያልገባኝ በግድ እርዱኝ ነው?እኔ ስደት ላይ 17 አመት ሆኖኛል ብርቅ አይደለም ዛሬ በ3ሺ ብር ተቀጥሬ እየሰራሁ ነው ።

  • @liyatliyat8072
    @liyatliyat8072 9 місяців тому +1

    የኔ እናት በመጀመሪያ አቅልሽን ሰብስቢ ሲቀጥል አሁን ያወራሺውን ሁሉም አልፎ ተሳክቶልሽ አውርተሺው ቢሆን ጥሩ ነበር ሁሉንም ተቺ እና ነቃፊ ሆንሽ ወደፊት ሊረዳሽ የሚፈልግንም ታስጨክኛለሽ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 9 місяців тому

    የኔ እህት አንቺ እኮ እህቴገር መሆን አልፈልግም ስትይ ንአልባት አስከፍተውሽ ይሆናል ባዳዎችን አላደረጉልኝም ብለሽ መውቀስ ጥሩ አይመስለኝም ሰው እኮ የሚወድሽ ሲኖርሽ ብቻ ነው

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 9 місяців тому +2

    ትግስት አሽቃባጭ ነች

  • @yyoredymare7823
    @yyoredymare7823 9 місяців тому +1

    አወ አንች ክፍ አይደለሽም አውቃለው ብዙ ወላጅ አልባ ምትርጅ ነበርሽ ሜሉ ለወደፊቱ ትምህርት ይሆንሻል

  • @MarynaMaryan
    @MarynaMaryan 9 місяців тому +2

    ሴትዬዋ ግን ጤነኛ ነች ሰርተሽ ብይይ ወሬኛ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 9 місяців тому

    ክፍል አንድ የታለ ታሪኩ አልገባኝም

  • @yyoredymare7823
    @yyoredymare7823 9 місяців тому +1

    አንች ደግ ሰለሆንሽ ነውሰው ምትርጅ ነበርሽ ግን ሁሉ ለበጎ ነው በጣም ሜሉ ላንች እሂ አይገባም አንች እንደዚህ አልነበርሽም ሰው ስለምታምኝ ነው ግን ያንች ደና መሆን በቂ ነው

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 9 місяців тому +1

    tigist betem balgy sew nat

  • @asterkahsay1387
    @asterkahsay1387 9 місяців тому +2

    እኔ ቆይ እቺ ልጅ አማረኛ ጠፍታት ነው ወይስ ጥራዝ ነጠቅ እንግሊዠንኛ የእውቀት መጀመርይን መጨረሻ የመሰላት መሰለኝ

  • @rahelwondemnhe3144
    @rahelwondemnhe3144 9 місяців тому

    How can you motivate others when you’re are not doing well in ur life ? Stop day dreaming ok? Be some one and motivate others 😂

  • @rahelwondemnhe3144
    @rahelwondemnhe3144 9 місяців тому

    Gude eko new sew 18+ kehonew eko Abat enatem Gedeta yelebetm aydelem beada serashn arefesh seri

  • @Rabih3Call-yw9sv
    @Rabih3Call-yw9sv 9 місяців тому

    ፈጣሬ የአሳብሽን ይሞላ

  • @S-G.19
    @S-G.19 9 місяців тому +4

    Tigist betam telewutalech. Genzeb simeta aymero yidefenal.

    • @tesfahunendalew
      @tesfahunendalew 9 місяців тому

      eerr bakesh bedenb semi. anech eski 100K birr lakilegn eski. men asebsh ?? hhhaaaaa

  • @MarynaMaryan
    @MarynaMaryan 9 місяців тому +1

    እራስሸን እንድት አደርገሽ ነው የምታስቢው የሰው ሰም እያነሱ ማውራት አይጠቅምም ጉሊት ሰርተሽ ሰሪ ኢጎ ኢጎ ምናምን ትላለች እንዴ ወሬኛ

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 9 місяців тому +1

    ነቅለሽ ነው እንዴ የመጣሽው እህቴ ?

  • @yasumohommed3760
    @yasumohommed3760 9 місяців тому

    Anch defar nashe hoo

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 9 місяців тому

    Sejimer Sew Beflgshae sate Manenm Mewkise Ayasfelgem betetenaa new Ehte

  • @selamawitrobinson9278
    @selamawitrobinson9278 9 місяців тому +2

    የሰው ስም አታሺ ስው የራሱህይውት አለው እህትሽ ጋር አትሄጂም

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 9 місяців тому +1

      ፀጥ በይ እሷ ታቃለች ያለፈችበትን እያለፈች ያለችበትን

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn 9 місяців тому

    Metewke new yefelegeshew

  • @ማያ-ጨ7ቨ
    @ማያ-ጨ7ቨ 9 місяців тому

    ኧረ እባክሽን የያንዳንዱን ሰው ስም እየጠራሽ አትውቀሽ እነዚህ ሌላ ሰው እረድተዋል ከተባለ እሰየው በቻሉ ጊዜ እረድተዋል ሌላውን እረድተዋልና እኔን አልረዱኝም ብለሽ በዚህ መልክ ማማረር አለብሽ ?ካልቻሉስ ?እነሱ ገንዘቡን ከመሬት ነው የሚያፈልቁት በዚህ ዘመን ማንም, ማንም ላይ አይፈርድም የኛ ሰው ሁል ጊዜ የሚያስበው ያ ሌላ ሰው የረዳው ሁል ጊዜ መርዳት እንዳለበት ነው የምናስበው እሱ ጋ ያለው አይልቅም ? አንድ ሰው እረዳ ማለት በቻለ ጊዜ እረዳ ነው ከዛ ውጭ እድሜ ልኩን ለመርዳት የሱም ገቢ እና ወጭው ተመጣጣኝ መሆን አለበት ማለት ነው እና ምን ለማለት ነው በአሁን ጊዜ በሰው አንዘን ነው በርግጥ አንችም ተቸግረሽ ነው ግን የጊዜውን ሁኔታም ማሰብ ይስፈልጋል አሁን ላይ ሰው እየተንገዳገደ ስለሚኖር:: በተረፈ አንችን ፈጣሪ የሀሳብሽን በበጎ ይሙላልሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል አሁን ኑሮው በሁሉም ላይ የከበደ ስለሆነ በሰው አትፍረጅ ፀበል ቦታ ነው ያለሽው ለሁሉም ፀልይ በሰው አትዘኝ ይሄ ክፋጌዜ ይለፍልን ሁሉም ለበጎ ነው አገራችን ህዝባችን ሰላም ይሁኑ በርች ::

  • @MartaBaraw
    @MartaBaraw 9 місяців тому

    Edana.asab.ulunm.teteshi.Sera.serteshi.minor.tetyaleshi😊

  • @halom3886
    @halom3886 9 місяців тому +1

    እና እህት ጋር መኖር ስትችይ ለምን ሰው ቤት አስፈለገሽ

  • @tesfahunendalew
    @tesfahunendalew 9 місяців тому

    hhhaaaaa. teregagi sister came back to your real life. Right now, you are staying on the sky balloon. If you want to promote your book, you can't do it like this interview. As you said in your interview, this is your full-scale ego. Please fire it.

  • @Roro-e7q2c
    @Roro-e7q2c 9 місяців тому +1

    የሰዉ ስም አታንሽህ

    • @habtomaraya3633
      @habtomaraya3633 9 місяців тому

      Dedeb kesua chigr ylk yasasebeh yih new denez shutam

    • @UmuRayan-xi3rn
      @UmuRayan-xi3rn 9 місяців тому

      ​@habtoma😂😂😂😂 አንተ ለምን አትረዳትምraya3633

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 9 місяців тому +1

    ዝም ብለሽ አትቀደጂ ትዕግስት እንስፍስፍ ነች ለሰው ልጅ የሰው ስም አታጥፊ ማንም አይሰማሽም ቀዳዳ

  • @Badru-w5l
    @Badru-w5l 9 місяців тому

    ኣፈ ቂቤ