Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ጎበዝ ነሽ ሃሳብሽን እንዳትለውጭ አንች ብዙ ታስተምሪናለሽ ጥሩ አስተሳሰብ አለሽ💚💛❤👏😘እሼ የምታቀርብልን ሰዎች በጣም አስተማሪ ናቸው💚💛❤👏😘
ኘ
የሚገርም ጥንካሬ ነው ጀግና ሴት ነሽ ክብር ለጀግና ጠነካራ ሴቶች የምትሉ በላይክ አሳያት
ደምሪኝ እህቴ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን አሜን አሜን
❤❤
Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሜን🙏🏼
አሜን
ሙሉነሽ በጣም ጨዋ ጎንደር ዩኒቨርስቲ የክፍል ጓዴ ነበረች። እንዲህ ተመንድገሽ ሳገኝሽ ደስ ብሎኛል፣ በርቺ።
የባለፈው አባቴ ታሞብኝ የተባለሁ ስልክ ቀልድ ነው አይ እንባዬ በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት አባቴን በጣም ነው የምወደው ስለ አባት የሚሰራ የሚያሳዝን አዝናለሁ ቀልድ ነው አትሉም ግፍ ነው እውነት ጠንካራ ሴት ነሽ
እኔስ እውነት መስሎኝ
ሚዲያ ላይ ሁሉንም አትመኑ ራሣችሁን አታሥጨንቁ
ወይ እኔ እራሱ አልቅሸ ልሞት
Wendeme/ehte tariku tekekelnga nw ensu tewnut enji.
የኔእናት😢❤
እጅግ በጣም አስተማሪ ጀግና ሴት ነች። ያልተፈተነች ህይወት ለስኬት አትበቃም ነውና መፈተንሽ ለበጎ ሆኖ ዛሬ በህይወትሽ መማር ላይ ነን። እግዚአብሔ ነገርን ሁሉ በጊዜውና በወቅቱ ለበጎ አደረገ ይሏችኋል ይህ ነው። እጅግ በጣም እናመሰግናለን እሸ።
በሰው ልብ ብዙ ሃሳብ አለ የእግዚአብሔር ሃሳብ ግን እርሷ ትፀናለች ቆንጆ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል በፀሎት በርቺ ሁሉም ለበጎ ነው !
ሙስሊም ክርስቲያኑ በየ እምነታችን ለሀገራችን ፅለት ዶአ እናድርግ ሀገራችን ኢቶጲያን ሠላም ያድርግልን ያረብ ወላድ አያልቅስ የኢቶጲያ እናቶች እባ ይታበስ ሀዘናቸዉን በደስታ ይቀይላቸዉ ♥♥♥♥♥ ላይ አድርጉኝ
አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን እናህዝቦቿን ከክፉ መንፈስ ይታደግልን
ዋው ሙሉዬ ደስ የሚል ታሪክ ነው ቆቆ ኪዳነምሕረትን ታስታውሻለሽ ሠላምሽ ይብዛ እህቴ የሠፈርሽ ልጅ ነኝ
ሙሉየ የኔ ውድ በጣም የምወድሽ አስተዎይ ሰው ነሽ ትውውቃችን ጎንደር ዩኒቨርስቲ ሁኖ ባጋጣሚ ደግሞ አሁን አያት አክሲዮን የቤቶች ሽያጭ አንድ አይነት ስራ ነው የምንሰራው ገረመኝ ውዷ ይሄንን ቻለንጅ ሁሉ ያሳለፍሽ አልመሰለኝም ህይወት እንደዚህ ነው ከማውቅሽ በላይ ጠንካራ እና ጥበበኛ አስተዎይ ሀይማኖተኛ ሆነሽ አየሁሽ ምርጥ ሴት ሙሉየ ደስ ብሎኛል ሰብስክራይብ እሞቦሳቲዮብ!!!!!! መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ብዙ ብዙ ታስተምሪያለሽ በርች
በጣም ጨንቆኛል ማርያምን በጸሎታቹ አስቡኝ የስደት እኅተች ወንድሞቼ ተቃጥየ የሰራሁትን በሰዉ ሃገር ልፋቴን ከንቱ ቀረሁ😢😢😢የአገሬ ሰዉ ወደ ሃገር ቤት እንዲልክልኝ የሰጠሁት ብር ካደኝ😢😢ማርያምን በሰው ሃገር የማደርገዉ ጠፋኝ!
ኣይዞሽ የኔ ዉድ እመብርሃን በምልጃዋ ታስብሽ ❤ 😢😢😢ኣይትጨነቂ ሁሉም ያልፋል
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል ልጆቹን መች ይረሳል
አይዞች ነገም ሌላ ቀን ነው:: ዋናው አንቺ ጤና
አይዞሽ እኔም እንዳንች በሰው አገርለፍቸየገዛውትን መልሶሰርቶበት ቁጭ አለ. ፈጣሪይፈርዳል አይዜሽ
😢😢😢😢😢
ድሬዎች ተዘጋጅታችኋል??? ኮሜዲያን እሸቱ ድሬዳዋ አዲሱን ''ማን እንደ ሃገር'' የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ ሊያቀርብ ነው!!! ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ tally.so/r/wa6bvZ
በሃር ዳር ሂድ እስኪ እሺ ትንሽ አስቅልን ወንድሞቸን አስቅልኝ ትንሽ
Enmetalen 💪
Are eshe ene gar tru yefkr tarik ale astemari new contact me please
ክብር ለሴቶች ሴቶች ባይኖሩ እኛ ወዶች ምን ይውጠን ነበር..?
እንደ አዳም ዘና ብለን እንኖር ነበር
እኛም ክብር ለሚስጠን ክብር ይገባዋል ክብር ልን ወድማችን
ክክክክ ምነው በሄዋን ምክንያት ነው የተሳሳትነው ትሉ የለ ለማንኛውም ጥሩ ግንዛቤ አለህ በሄዋን ብንወድቅም በድንግል ማርያም ከብረናል ክብር ለእግዚአብሔር
አይሆንላችሁም😂❤ተው@@HabtamuAwoke-q8x
ዘንዶ
እሸ ተባረክየምታቀርባቸው ሰወችየህይወት ታሪካቸውመጽሐፍ ነውእየተማርኩበት ነው ሁሌም ነው የምከተለው ፕሮግራምህንበህይወት መኖር ለካ ነገር ሌላ ቀን ነው !!
ኡፍፍ ምን ዓይነት አገላለጽ ነው? አንደበተ ርቱዕ ሴት ናት። እግዚአብሔር ይባርክሽ በልልኝ እሼ።
ጀግና ጠንካራ ነሽ በሰአቱ የማያልፍ ይመስላል ትግስት ካለ ሁሉም ያልፋል❤
እንደየ እምነታችን ለሀገራችን እንጸልይ ❤🇪🇹❤
እኔም ያረብ አገሮ ጀግና ሴት ነኝ እድሉን ባገኝ ታሪኬ ልብዙወች ትምህርት(ጥንካሬ ይሆናል❤።
😍😍😍😍
ጎበዝ
ወይ ጉድ በፊት የእውነት ታሪክ ነበር የመሰለኝ ይገርማል ደግሞ የልጅቷ አገር የአያቴ አገር ነው እንጠያየቃለን 🙏
ዋው አስታወስኳት ከምር ድቅ ነው ጥሩ አስተማሪ ታሪክ ነው እህታችን ዘርሽ ይባረክ❤❤❤❤
ደምሪኝእህቴ
የአጉቶ ሜስት መልካምነት ይገርማል ነፍስዋን በገነት ያኑርልን !🙏🙏 ግን ስንቶነው የህት /የወንድም ልጅ አምጥቶ የሜያሰቃይ ባለበት አገር ላይ ይቼን የመሰለ እህት ሴሰጠን ልዬነው ነፍሰዋን በአፀደገነት ያኑርልን ኖራ በተደሰተችነበር 🙏 ጓደኞችዋም እናመሰግናችሁዋለን ተባረኩ !🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሴት ልጅ እደዝህ ጀግና ስትሆን ደስ ይላል ❤❤❤❤
ጀግና ሴት የጠንካሬ ሴት ምሳሌ በፀናት ላይ ፀናት ይስጥሽ❤❤❤❤
ምንም ነገር ብሰማ ምኑም አያስደስተኝም ምንም አያዝናናኝም ዬሀገሬን ሰላም ብቻ ነው የሚናፍቀይ ዬሚያሳስበይ 😢😢😢😢😢😢
ማርያምን እኔ እራሱ ለካ ሁሉም ነው😢
አላህ ሰላሙን ያምጣልን ወገኖች በጫንቀት ልንሞት ነው😢😢😢😢
❤❤😢😢😢
@baniayእኔም😢😢😢chu7478
Ewnet new fitari selamun yatalin
ጌዴኡፋ ብንማረውም እዛው ያደግን ልጆችም በተለይ የዲላ ልጆች አንችልም ት/ት አሰጣጡም ተጨምሮ ። ታሪክሽ አንደኛ ነው ያስተምራል
ጀግና ሴት ፈጣሪ ያለዉ ነዉ የሚሆ ነዉ 🥰👍
እሽ ታላቅ ሰው ኑርልን❤👍❤👍❤👍❤
እኔ አብዛኛው ሂወቴን ፅፌዋለሁ አንድ አንድ ጊዜ ሲደክመኝ ገለጥ እያደረኩ አነበዋለሁ የሚገርመው የኔ ሂወት ያለፍኩበት የማይመስለኝ ከባድ ጊዜያትን አሳልፌአለሁ እግዚኣብሄር ይመስገን በብዙ ተሰብሬ በእጥፍ ጠንክሬ እነሳለሁ 😢 ፍቅርን የሚኖረው የታደለ ነው የእኔ ፍቅር በመካከላችን እየተመናመነች ነው 😢ግን ፍቅርን ስንጀመር ከእራሳችን እንጀምር እራሳችንን የወደድን ቀን የሚሄደው የሚመጣው ለኛ መሰበር ምክንያት አይሆንም ❤
💯👍
የሸዋ ህዝብ ለጎንደር በጣም ልዩ ፍቅር ነው ያለው ❤♥️
ያገሬልጅ ጎበዝ ነሽ እሸቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ቤሩነሽ
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጎበዝ በርቺልን
ሙልዬ ቆንጆ ! እግዚያብሄር ይመስገን🤲እዚህ ደርሰሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።
የኔ ቆንጆ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🥰እሼ የሰው ልክ ❤️
ድንቅ ሴት ነሽ ፍቅር ይጎዳል❤❤❤
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን እሜን በሉ ቸሩ መደሀኒአለም ሰላም ያምጣልን አሜን አሜን ሀገራችን ሰላም ከሆነ ገብተን እንስራለብ ስደተኞችም እህቴ አንች የሰሜንሸዋ ልጅ ነሽ እኔም የሰሜን ሸዋ መረሀቤቴ ልጅነኝ ይመችሽ ❤❤❤❤
ሳስዬ እያንዳንዷን ወቅት አስታውሳለሁ 😭😭😭በሰዓቱ አንችን ማውራት በራሱ ከባድ ነበረ 😭💔💔 እግዚአብሔር ይመስገን አለፈ😍😍 የኔ ብርቱ
ጠንካራ ሴት ነሽህ ጉበዝ
የኔ ቆንጆ፣ ጎበዝ ፣ብርቱ ፣ኃይማኖተኛ የወንዜ ልጅ😍 በጣም አስተማሪ ጉዞ ነው ያለፍሽው የበለጠ ከፍ ብለሽ ራዕዮችሽን እንድትኖሪየቸው ምኞቴ ነው👐 ደሞ ትችያለሽ! አቅሙ አለሽ በርቺልን 😘 የምትወጃት የአማኑኤል እናት አትለይሽ ቤተሰብሽን በበረከት ታብዛልሽ 🙏
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገነው ሀሌም ካነቺ ጋራ ይሁን፡፡
Subscribe እምቦሳ Tube www.youtube.com/@Embosatube
ፈጣሪ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣቹ የሰው እጅ አያሳያቹ
Amen Amen Amen
Amen🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Amennnn
አሜን ❤
እንኳን ደህና መጣህ አሼ መሌ
እኔም ልቤን ካስረከብኩ ብኋላ ላሽ አለኝ ይሄው እስከዛሬ በሱ ምክንያት ሌላ ጋር ልዘልቅ አልቻልኩም እሱ ግን አግብቶ ሂወቱን እያጣጣመ ነው ቢሆንም ለኸይር ነው ብየ አለሁ እያነባሁ
አይዞሽ ሊላ ለመልመድ ሞክሪ
እኔም ስብራትን አቀዋለሁ
እህቴ ያለፈውን ህይወት እንደትምህርት ወስደሽ ህይወትሽን መቀጠል ያለፈው አልፋል
የኔ ቤጤ ነሽ አች እኔም ቁሜ ቀረሁ የምር ከባድ ነው ሌላ ሂወት እንኳን ለመጀመር ሳስበው እራሱ ያስጠላኛን ደክምምም ነው እሚለኝ በቃ ለማሰብ ስሞክር😢
አይ እህቶቼ ለሚወድት ደስታመመኘትነዉ ኖሮደስተኛቢሆን ብሎየሚያሳስብም ሁኔታም አለ በርቱ ከባነዉ 💔😢
የሸዋ ልጆች😊❤ኑ ማ
❤
መጣን
Interesting !......the flow of your speach is too amazing !.👍👍👍
ዋዉ ጎበዝ ነሽ በጣም በርች ከዚህም በላይ 👍👍
I like your story you are great. Keep up what you are doing
She's smart and humbleb! Your blessed
እግዚአብሔር ይትብክሺ በርችልን ነገ በታም ትልክ ቦታ ደርሰሺ እንይሺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አየ መታደል እደዚህም አለ ለካ እኔ እንኳን ሌላ ሰው ለማግባትና ጭራሹን አላስበውም ያሳለፍኩት ሂወቴ በጣም ነው እሚያስላ የነበረውና ሁሉም ሰው በቃ አንድ መስሎ ነው እሚታየኝ የምር ስልክ ማውራት እራሱ አልፈልግም አሁን ላይ ዝብየ መኖርን መርጨ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል በየ አሰባለሁ😢
ለዚ እኮ ነው የቤት ልጅ ማግባት ሚመረጠው ነገ ጥዋት አንዱን ብታገቢ የመጀመርያሽን ነው ምታስታውሺው
የኔ ጀግና ጎበዟ ሴት ስላወቅኩሽ ደስተኛ ነኝ ገና ስተዋወቅሽ ትልቅ ህልም እንዳለሽ አስተውያለሁ ሙልሽዬ አንቺ እቺ ብቻ አደለሽም በርትተሽ ምታበረቺ ድንቅ ሴት ነሽ በትልቅ ሾው ለመገናኘት ያብቃን፤
እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሴት!❤❤❤
እሸ መሌ ላንተ ስል አደርገዋለሁ፡፡ በርች፡፡
ፈጣሪ ሰላማቹን ያብዛው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ
Kimim yalish kimem mechereshachihu yimer amen eshe dinku tebark
Love it. She’s gorgeous and nice.
ውይይ ጎንደር እያለሽ አውቄሽ በነበር ቤተሰብ ጋር ወስጄ እንደ እህቴ በተንከባከብኩሽ ።
እህቴ/ወንድሜ ጎንደርን ለማቀፍ ማን ብሎት ሙሉ ቤተሰብ እግኝቼ ነው የኖርኩት❤❤❤
በዚህ ሊክ መሆን አለነበረብሽ ወንድ ይመጣል ይሄዳል ማጣት የሊሊብሽ እናትሽን ❤
Sasu! I like your story telling style! Keep doing it!
ለ ትንሳዔ ወደ እየሩሳሌም ለመሄድ ካልተሳካላችሁ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለምናችሁ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂዱ በእግዚአብሔር ❤በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ❤ ይሄን የምታነቡ ሁሉ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂዱ እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ እራሱ እግዚአብሔር ሲፈቅድላችሁ ነው ለዛ ምድር ፀበል የሚያበቃው እሱ ይፍቀድልን
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፍቃዱ ይሁን
የት አገርነው ለምሳሌ እኛ ከራያ አላማጣ ተነስተን ለበርሚል ቅዱስ ጊወርግስ ለመሄድ አገሩ የትነው
Yet new baa maryam❤❤❤???
በእግዚአብሔር የት ነው የሚገኘው ዲያሌሲስ የሚያደርግ ወንድም አለኝ ጸበል ለመሄድ ይፈልጋል ግን ችሎ ለመሄድ አይችልም በእግዚአብሔር እርዱኝ።
እህቴ ተባረኪ
You so beautiful yene kongo Egzaber tedarshen Yetbarheke yune
ቆቆ ኪዳነ ምሕረት የቅድመ አያቶቼ የትውልድ ቦታ።
ጎንደርን እኔም ጎብኝቻታለሁ ❤
የህይወትን ውጣ ውረድ በተለያየ አቅጣጫ በመጋፈጥና አንዱ ተግዳሮት ሲጥልሽ ሌላውን ህልም በማንሳት ድንቅ የህይወት ጉዞ ተጉዘሻል ። ለችግሮችሽ መፍትሄ ራስሽን በትምህርት ሆነ በስልጠና የመቀየር እርምጃ መውሰድሽ የስኬትሽ ጥንካሬ ነው። በችግርሽ ጊዜ አብረውሽ የሚቆሙ ጓደኞችና ቤተሰቦች ማግኘትሽ ዕድለኛ ያደርግሻል። በእርግጠኝነት ባንቺ ህይወት ሌሎች እንደሚማሩ ይገባኛል ። ከመልካሙ የትዳር አጋርሽ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! ትዳራችሁን ይባርክ!!!
Eshye betam dekmohal yastawukbhalEnen ydkemegn ayzokBki enklf tegn Mariyamin tasfelgenal Yewun tesfaye ante nehh
እኔነ ግን የሚገርመኝ መቼ ነው ግን ፈጣሪ የአገራችንን ሰላም፡ፍቅርቨ፡ጤንነትሽ፡በጎነትሽ፡ደህንነትሽ፡ራብ፡ጥምሽ ይህ ሁሉ ስቃይሽ ዳግመኛ የሚመለሰው እኔን የሚቆጨኝ እኔን የሚቆጨኝ፡የሚያንገበግበኝ፡ እኔን የናፈቀኝ የአገሬ እና የኢትዮጵያዬ🎉፡እማማዬ የአገሬ ጉዳይ ብቻ ነው
የሚገርም ነው....❤❤❤
እውነተኛ መስሎኝ ማልቀሴ በሰዎቹ ብሰራ አሪፍ ነበር
እሸቱ መለሰ በብዙዎች የምትወደድ ሰው ስለሆንክ እንግዶች ስታቀርብ በተቻለህ መጠን አለባበስህን አሳምር አንዳንድ ሰዎች ስትጋብዝ በደንብ ትለብሳለህ አንዳንዶቹ ጋ ደግሞ የዊኬንድ አለባበስ ይታይብሃል እስቲ የብዙዎችን ቶክሾ ተመልከት ፀዳ ብለው ስለ ሆነ የሚቀርቡት አንተም አንዱ ሁን ልብስ ችግ የለብህ ምን ሆነህ ነው ስኒከር እና ጅንስ ህፃናቶች ጋር እና በእረፍት ቀንህ ተጠቀም እባክህ አመሰግናለሁ ይመችህ 🙏🏾
እግዚአብሔርን አኩርፌ ከእመብርሃን ጋር ነበር የማወራው ? ኪኪኪ። አሳቅሽኝ። እምነትሽ የየዋህነት ስለሆነ በስራሽ እግዚአብሔር አይቀየምም። ወደ እናቱ በቀረብሽ ጊዜ ወደ አምላክ በጣም እየቀረብሽ ነበር ።
እኔንም አሣቀችኝ😊 ልቧ ንጹህ ነው።
እሼ በርታልን ❤️🙏
ጠካራ ሴት ለቤቷ ማገር ናት
የኔም ልናገረው የከበደኚታሪክ አለኚ ግን በየት 😭😭😭😭
አይዞሽ
ጎበዝ ነሽ። እኔ ከ 15 አመት በፊት እንዳንቺ በሞት ተነጥቄ እስከዛሬ ፍርሀቱ አለቀቀኝም።
ክብብር ይገባሻል ጠካራ ሴት ❤❤❤
Amazing place I know it place
ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ ❤
ቆንጆ ነሽ ደግሞ ንግግርሽ እና ሳቅሽ ውይይይይ
እሻቱን ያምውድ ላ❤❤❤
የሚገርም ብስለት እውቀት ጥንካሬ አይቼብሻለሁ በርቺ ከንግግርሽ እንደተረዳሁት ልትደርሺ የምትችይበትን እርቀት ታይቶኛል በርቺ
ጠንካራ ሴት❤
I am excited to see you letter🥰🥰 more respect 🎉🎉🎉😂❤❤
ምነው እደኔ ስደት የሰለቸው
She is beautiful
እስክ ዱአ አድርጉልኝ ዝም ብላችሁ ምን ሁንሽነው ሳትሉኝ 😢😢😢
Allah ye hasbshn ymulalsh
I will pray for you 🙏 Be strong 💪 Remember everything will pass ✨️ 🙏 ❤
ke mimesitew tariksh betechemari minm yemaysebaber yekalat atekakemshn ejig betam adnkealhu Ezih yaderesesh Egziabher yetemesegene yhun .
ከዚህ በፊት የት ነው ያየኋት ወይስ ተመሳስላብኝ ነው
መፈተን ጠንካራአ ያደረጋል እውነት ለመናገር
ሳስየ እኔ በሂወቴ ከማከብራቼው ሰዎች ውስጥ ነሽ ድሮ ካነበረሽ ሂወት ቲኒሿን ስለማውቃት ጥንካሬን 100% እጥፍ እንደሆን እንዳውቀው አደረገኝ ይሄ ቪዲዮ
ዋው ደስ ስትይ❤
I like her point of view.
ሳየዉ እዉነት መስሎኝ ማልቀሴ ለካ ማስታወቂያ ነዉ የሜሰሩት ቨዲዎ አላምንም
እኔም እውነት መስሎኝ አልቅሻለሁ
እየሩሳሌም ትኬት ስት ነው ንንገሩኝ በማርያም💔🙏
እረ አሼ ሀረገወይን አቅርብልን እረ ባክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ውብ የሸዋዋ ቆንጆ❤
ክብርለእግዚአብሔር
Slightly same story with me. I feel you my dear
3ኛ ነኝ ዛሬ👌👍
ውይኔ ያቪዶ ድራማ ነበርዴ😢😢 እ ወይኔ አልቅሼ ነበርኮ
በጣም ጎበዝ ነሽ ሃሳብሽን እንዳትለውጭ አንች ብዙ ታስተምሪናለሽ ጥሩ አስተሳሰብ አለሽ💚💛❤👏😘እሼ የምታቀርብልን ሰዎች በጣም አስተማሪ ናቸው💚💛❤👏😘
ኘ
የሚገርም ጥንካሬ ነው ጀግና ሴት ነሽ ክብር ለጀግና ጠነካራ ሴቶች የምትሉ በላይክ አሳያት
ደምሪኝ እህቴ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን አሜን አሜን
❤❤
Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሜን🙏🏼
አሜን
ሙሉነሽ በጣም ጨዋ ጎንደር ዩኒቨርስቲ የክፍል ጓዴ ነበረች። እንዲህ ተመንድገሽ ሳገኝሽ ደስ ብሎኛል፣ በርቺ።
የባለፈው አባቴ ታሞብኝ የተባለሁ ስልክ ቀልድ ነው አይ እንባዬ በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት አባቴን በጣም ነው የምወደው ስለ አባት የሚሰራ የሚያሳዝን አዝናለሁ ቀልድ ነው አትሉም ግፍ ነው እውነት ጠንካራ ሴት ነሽ
እኔስ እውነት መስሎኝ
ሚዲያ ላይ ሁሉንም አትመኑ ራሣችሁን አታሥጨንቁ
ወይ እኔ እራሱ አልቅሸ ልሞት
Wendeme/ehte tariku tekekelnga nw ensu tewnut enji.
የኔእናት😢❤
እጅግ በጣም አስተማሪ ጀግና ሴት ነች። ያልተፈተነች ህይወት ለስኬት አትበቃም ነውና መፈተንሽ ለበጎ ሆኖ ዛሬ በህይወትሽ መማር ላይ ነን። እግዚአብሔ ነገርን ሁሉ በጊዜውና በወቅቱ ለበጎ አደረገ ይሏችኋል ይህ ነው። እጅግ በጣም እናመሰግናለን እሸ።
በሰው ልብ ብዙ ሃሳብ አለ የእግዚአብሔር ሃሳብ ግን እርሷ ትፀናለች ቆንጆ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል በፀሎት በርቺ ሁሉም ለበጎ ነው !
ሙስሊም ክርስቲያኑ በየ እምነታችን ለሀገራችን ፅለት ዶአ እናድርግ ሀገራችን ኢቶጲያን ሠላም ያድርግልን ያረብ ወላድ አያልቅስ የኢቶጲያ እናቶች እባ ይታበስ ሀዘናቸዉን በደስታ ይቀይላቸዉ ♥♥♥♥♥ ላይ አድርጉኝ
ደምሪኝ እህቴ
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን እናህዝቦቿን ከክፉ መንፈስ ይታደግልን
ዋው ሙሉዬ ደስ የሚል ታሪክ ነው ቆቆ ኪዳነምሕረትን ታስታውሻለሽ ሠላምሽ ይብዛ እህቴ የሠፈርሽ ልጅ ነኝ
ሙሉየ የኔ ውድ በጣም የምወድሽ አስተዎይ ሰው ነሽ ትውውቃችን ጎንደር ዩኒቨርስቲ ሁኖ ባጋጣሚ ደግሞ አሁን አያት አክሲዮን የቤቶች ሽያጭ አንድ አይነት ስራ ነው የምንሰራው ገረመኝ ውዷ ይሄንን ቻለንጅ ሁሉ ያሳለፍሽ አልመሰለኝም ህይወት እንደዚህ ነው ከማውቅሽ በላይ ጠንካራ እና ጥበበኛ አስተዎይ ሀይማኖተኛ ሆነሽ አየሁሽ ምርጥ ሴት ሙሉየ ደስ ብሎኛል ሰብስክራይብ እሞቦሳቲዮብ!!!!!! መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ብዙ ብዙ ታስተምሪያለሽ በርች
በጣም ጨንቆኛል ማርያምን በጸሎታቹ አስቡኝ የስደት እኅተች ወንድሞቼ ተቃጥየ የሰራሁትን በሰዉ ሃገር ልፋቴን ከንቱ ቀረሁ😢😢😢
የአገሬ ሰዉ ወደ ሃገር ቤት እንዲልክልኝ የሰጠሁት ብር ካደኝ😢😢ማርያምን በሰው ሃገር የማደርገዉ ጠፋኝ!
ኣይዞሽ የኔ ዉድ እመብርሃን በምልጃዋ ታስብሽ ❤ 😢😢😢ኣይትጨነቂ ሁሉም ያልፋል
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል ልጆቹን መች ይረሳል
አይዞች ነገም ሌላ ቀን ነው:: ዋናው አንቺ ጤና
አይዞሽ እኔም እንዳንች በሰው አገርለፍቸየገዛውትን መልሶሰርቶበት ቁጭ አለ. ፈጣሪይፈርዳል አይዜሽ
😢😢😢😢😢
ድሬዎች ተዘጋጅታችኋል??? ኮሜዲያን እሸቱ ድሬዳዋ አዲሱን ''ማን እንደ ሃገር'' የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ ሊያቀርብ ነው!!! ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/wa6bvZ
በሃር ዳር ሂድ እስኪ እሺ ትንሽ አስቅልን ወንድሞቸን አስቅልኝ ትንሽ
Enmetalen 💪
Are eshe ene gar tru yefkr tarik ale astemari new contact me please
ክብር ለሴቶች ሴቶች ባይኖሩ እኛ ወዶች ምን ይውጠን ነበር..?
እንደ አዳም ዘና ብለን እንኖር ነበር
እኛም ክብር ለሚስጠን ክብር ይገባዋል ክብር ልን ወድማችን
ክክክክ ምነው በሄዋን ምክንያት ነው የተሳሳትነው ትሉ የለ ለማንኛውም ጥሩ ግንዛቤ አለህ በሄዋን ብንወድቅም በድንግል ማርያም ከብረናል ክብር ለእግዚአብሔር
አይሆንላችሁም😂❤ተው@@HabtamuAwoke-q8x
ዘንዶ
እሸ ተባረክ
የምታቀርባቸው ሰወች
የህይወት ታሪካቸው
መጽሐፍ ነው
እየተማርኩበት ነው ሁሌም ነው የምከተለው ፕሮግራምህን
በህይወት መኖር ለካ ነገር ሌላ ቀን ነው !!
ኡፍፍ ምን ዓይነት አገላለጽ ነው? አንደበተ ርቱዕ ሴት ናት። እግዚአብሔር ይባርክሽ በልልኝ እሼ።
ጀግና ጠንካራ ነሽ በሰአቱ የማያልፍ ይመስላል ትግስት ካለ ሁሉም ያልፋል❤
እንደየ እምነታችን ለሀገራችን እንጸልይ ❤🇪🇹❤
ደምሪኝ እህቴ
እኔም ያረብ አገሮ ጀግና ሴት ነኝ እድሉን ባገኝ ታሪኬ ልብዙወች ትምህርት(ጥንካሬ ይሆናል❤።
😍😍😍😍
ጎበዝ
ጎበዝ
ወይ ጉድ በፊት የእውነት ታሪክ ነበር የመሰለኝ ይገርማል ደግሞ የልጅቷ አገር የአያቴ አገር ነው እንጠያየቃለን 🙏
ዋው አስታወስኳት ከምር ድቅ ነው ጥሩ አስተማሪ ታሪክ ነው እህታችን ዘርሽ ይባረክ❤❤❤❤
ደምሪኝ እህቴ
ደምሪኝእህቴ
የአጉቶ ሜስት መልካምነት ይገርማል ነፍስዋን በገነት ያኑርልን !🙏🙏 ግን ስንቶነው የህት /የወንድም ልጅ አምጥቶ የሜያሰቃይ ባለበት አገር ላይ ይቼን የመሰለ እህት ሴሰጠን ልዬነው ነፍሰዋን በአፀደገነት ያኑርልን ኖራ በተደሰተችነበር 🙏 ጓደኞችዋም እናመሰግናችሁዋለን ተባረኩ !🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሴት ልጅ እደዝህ ጀግና ስትሆን ደስ ይላል ❤❤❤❤
ጀግና ሴት የጠንካሬ ሴት ምሳሌ በፀናት ላይ ፀናት ይስጥሽ❤❤❤❤
ምንም ነገር ብሰማ ምኑም አያስደስተኝም ምንም አያዝናናኝም ዬሀገሬን ሰላም ብቻ ነው የሚናፍቀይ ዬሚያሳስበይ 😢😢😢😢😢😢
ማርያምን እኔ እራሱ ለካ ሁሉም ነው😢
አላህ ሰላሙን ያምጣልን ወገኖች በጫንቀት ልንሞት ነው😢😢😢😢
❤❤😢😢😢
@baniayእኔም😢😢😢chu7478
Ewnet new fitari selamun yatalin
ጌዴኡፋ ብንማረውም እዛው ያደግን ልጆችም በተለይ የዲላ ልጆች አንችልም ት/ት አሰጣጡም ተጨምሮ ። ታሪክሽ አንደኛ ነው ያስተምራል
ደምሪኝ እህቴ
ጀግና ሴት ፈጣሪ ያለዉ ነዉ የሚሆ ነዉ 🥰👍
እሽ ታላቅ ሰው ኑርልን❤👍❤👍❤👍❤
እኔ አብዛኛው ሂወቴን ፅፌዋለሁ አንድ አንድ ጊዜ ሲደክመኝ ገለጥ እያደረኩ አነበዋለሁ የሚገርመው የኔ ሂወት ያለፍኩበት የማይመስለኝ ከባድ ጊዜያትን አሳልፌአለሁ እግዚኣብሄር ይመስገን በብዙ ተሰብሬ በእጥፍ ጠንክሬ እነሳለሁ 😢 ፍቅርን የሚኖረው የታደለ ነው የእኔ ፍቅር በመካከላችን እየተመናመነች ነው 😢ግን ፍቅርን ስንጀመር ከእራሳችን እንጀምር እራሳችንን የወደድን ቀን የሚሄደው የሚመጣው ለኛ መሰበር ምክንያት አይሆንም ❤
💯👍
የሸዋ ህዝብ ለጎንደር በጣም ልዩ ፍቅር ነው ያለው ❤♥️
ያገሬልጅ ጎበዝ ነሽ እሸቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ቤሩነሽ
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጎበዝ በርቺልን
ሙልዬ ቆንጆ ! እግዚያብሄር ይመስገን🤲እዚህ ደርሰሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።
የኔ ቆንጆ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🥰እሼ የሰው ልክ ❤️
ድንቅ ሴት ነሽ ፍቅር ይጎዳል❤❤❤
ደምሪኝ እህቴ
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን እሜን በሉ ቸሩ መደሀኒአለም ሰላም ያምጣልን አሜን አሜን ሀገራችን ሰላም ከሆነ ገብተን እንስራለብ ስደተኞችም እህቴ አንች የሰሜንሸዋ ልጅ ነሽ እኔም የሰሜን ሸዋ መረሀቤቴ ልጅነኝ ይመችሽ ❤❤❤❤
ደምሪኝ እህቴ
ሳስዬ እያንዳንዷን ወቅት አስታውሳለሁ 😭😭😭በሰዓቱ አንችን ማውራት በራሱ ከባድ ነበረ 😭💔💔 እግዚአብሔር ይመስገን አለፈ😍😍 የኔ ብርቱ
ጠንካራ ሴት ነሽህ ጉበዝ
የኔ ቆንጆ፣ ጎበዝ ፣ብርቱ ፣ኃይማኖተኛ የወንዜ ልጅ😍 በጣም አስተማሪ ጉዞ ነው ያለፍሽው የበለጠ ከፍ ብለሽ ራዕዮችሽን እንድትኖሪየቸው ምኞቴ ነው👐 ደሞ ትችያለሽ! አቅሙ አለሽ በርቺልን 😘 የምትወጃት የአማኑኤል እናት አትለይሽ ቤተሰብሽን በበረከት ታብዛልሽ 🙏
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገነው ሀሌም ካነቺ ጋራ ይሁን፡፡
Subscribe
እምቦሳ Tube www.youtube.com/@Embosatube
ፈጣሪ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣቹ የሰው እጅ አያሳያቹ
Amen Amen Amen
Amen🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Amennnn
አሜን
አሜን ❤
እንኳን ደህና መጣህ አሼ መሌ
እኔም ልቤን ካስረከብኩ ብኋላ ላሽ አለኝ ይሄው እስከዛሬ በሱ ምክንያት ሌላ ጋር ልዘልቅ አልቻልኩም እሱ ግን አግብቶ ሂወቱን እያጣጣመ ነው ቢሆንም ለኸይር ነው ብየ አለሁ እያነባሁ
አይዞሽ ሊላ ለመልመድ ሞክሪ
እኔም ስብራትን አቀዋለሁ
እህቴ ያለፈውን ህይወት እንደትምህርት ወስደሽ ህይወትሽን መቀጠል ያለፈው አልፋል
የኔ ቤጤ ነሽ አች እኔም ቁሜ ቀረሁ የምር ከባድ ነው ሌላ ሂወት እንኳን ለመጀመር ሳስበው እራሱ ያስጠላኛን ደክምምም ነው እሚለኝ በቃ ለማሰብ ስሞክር😢
አይ እህቶቼ ለሚወድት ደስታመመኘትነዉ ኖሮደስተኛቢሆን ብሎየሚያሳስብም ሁኔታም አለ በርቱ ከባነዉ 💔😢
የሸዋ ልጆች😊❤ኑ ማ
❤
መጣን
Interesting !......the flow of your speach is too amazing !.👍👍👍
ዋዉ ጎበዝ ነሽ በጣም በርች ከዚህም በላይ 👍👍
I like your story you are great. Keep up what you are doing
She's smart and humbleb! Your blessed
እግዚአብሔር ይትብክሺ በርችልን ነገ በታም ትልክ ቦታ ደርሰሺ እንይሺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አየ መታደል እደዚህም አለ ለካ እኔ እንኳን ሌላ ሰው ለማግባትና ጭራሹን አላስበውም ያሳለፍኩት ሂወቴ በጣም ነው እሚያስላ የነበረውና ሁሉም ሰው በቃ አንድ መስሎ ነው እሚታየኝ የምር ስልክ ማውራት እራሱ አልፈልግም አሁን ላይ ዝብየ መኖርን መርጨ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል በየ አሰባለሁ😢
ለዚ እኮ ነው የቤት ልጅ ማግባት ሚመረጠው ነገ ጥዋት አንዱን ብታገቢ የመጀመርያሽን ነው ምታስታውሺው
የኔ ጀግና ጎበዟ ሴት ስላወቅኩሽ ደስተኛ ነኝ ገና ስተዋወቅሽ ትልቅ ህልም እንዳለሽ አስተውያለሁ ሙልሽዬ አንቺ እቺ ብቻ አደለሽም በርትተሽ ምታበረቺ ድንቅ ሴት ነሽ በትልቅ ሾው ለመገናኘት ያብቃን፤
እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሴት!❤❤❤
እሸ መሌ ላንተ ስል አደርገዋለሁ፡፡ በርች፡፡
ፈጣሪ ሰላማቹን ያብዛው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ
Kimim yalish kimem mechereshachihu yimer amen eshe dinku tebark
Love it. She’s gorgeous and nice.
ውይይ ጎንደር እያለሽ አውቄሽ በነበር ቤተሰብ ጋር ወስጄ እንደ እህቴ በተንከባከብኩሽ ።
እህቴ/ወንድሜ ጎንደርን ለማቀፍ ማን ብሎት ሙሉ ቤተሰብ እግኝቼ ነው የኖርኩት❤❤❤
በዚህ ሊክ መሆን አለነበረብሽ ወንድ ይመጣል ይሄዳል ማጣት የሊሊብሽ እናትሽን ❤
Sasu! I like your story telling style! Keep doing it!
ለ ትንሳዔ ወደ እየሩሳሌም ለመሄድ ካልተሳካላችሁ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለምናችሁ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂዱ በእግዚአብሔር ❤በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ❤ ይሄን የምታነቡ ሁሉ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂዱ እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ እራሱ እግዚአብሔር ሲፈቅድላችሁ ነው ለዛ ምድር ፀበል የሚያበቃው እሱ ይፍቀድልን
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፍቃዱ ይሁን
የት አገርነው ለምሳሌ እኛ ከራያ አላማጣ ተነስተን ለበርሚል ቅዱስ ጊወርግስ ለመሄድ አገሩ የትነው
Yet new baa maryam❤❤❤???
በእግዚአብሔር የት ነው የሚገኘው ዲያሌሲስ የሚያደርግ ወንድም አለኝ ጸበል ለመሄድ ይፈልጋል ግን ችሎ ለመሄድ አይችልም በእግዚአብሔር እርዱኝ።
እህቴ ተባረኪ
You so beautiful yene kongo Egzaber tedarshen Yetbarheke yune
ቆቆ ኪዳነ ምሕረት የቅድመ አያቶቼ የትውልድ ቦታ።
ጎንደርን እኔም ጎብኝቻታለሁ ❤
የህይወትን ውጣ ውረድ በተለያየ አቅጣጫ በመጋፈጥና አንዱ ተግዳሮት ሲጥልሽ ሌላውን ህልም በማንሳት ድንቅ የህይወት ጉዞ ተጉዘሻል ። ለችግሮችሽ መፍትሄ ራስሽን በትምህርት ሆነ በስልጠና የመቀየር እርምጃ መውሰድሽ የስኬትሽ ጥንካሬ ነው። በችግርሽ ጊዜ አብረውሽ የሚቆሙ ጓደኞችና ቤተሰቦች ማግኘትሽ ዕድለኛ ያደርግሻል። በእርግጠኝነት ባንቺ ህይወት ሌሎች እንደሚማሩ ይገባኛል ። ከመልካሙ የትዳር አጋርሽ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! ትዳራችሁን ይባርክ!!!
Eshye betam dekmohal yastawukbhal
Enen ydkemegn ayzok
Bki enklf tegn
Mariyamin tasfelgenal
Yewun tesfaye ante nehh
እኔነ ግን የሚገርመኝ መቼ ነው ግን ፈጣሪ የአገራችንን ሰላም፡ፍቅርቨ፡ጤንነትሽ፡በጎነትሽ፡ደህንነትሽ፡ራብ፡ጥምሽ ይህ ሁሉ ስቃይሽ ዳግመኛ የሚመለሰው እኔን የሚቆጨኝ እኔን የሚቆጨኝ፡የሚያንገበግበኝ፡ እኔን የናፈቀኝ የአገሬ እና የኢትዮጵያዬ🎉፡እማማዬ የአገሬ ጉዳይ ብቻ ነው
የሚገርም ነው....❤❤❤
እውነተኛ መስሎኝ ማልቀሴ በሰዎቹ ብሰራ አሪፍ ነበር
እሸቱ መለሰ በብዙዎች የምትወደድ ሰው ስለሆንክ እንግዶች ስታቀርብ በተቻለህ መጠን አለባበስህን አሳምር አንዳንድ ሰዎች ስትጋብዝ በደንብ ትለብሳለህ አንዳንዶቹ ጋ ደግሞ የዊኬንድ አለባበስ ይታይብሃል እስቲ የብዙዎችን ቶክሾ ተመልከት ፀዳ ብለው ስለ ሆነ የሚቀርቡት አንተም አንዱ ሁን ልብስ ችግ የለብህ ምን ሆነህ ነው ስኒከር እና ጅንስ ህፃናቶች ጋር እና በእረፍት ቀንህ ተጠቀም እባክህ አመሰግናለሁ ይመችህ 🙏🏾
እግዚአብሔርን አኩርፌ ከእመብርሃን ጋር ነበር የማወራው ? ኪኪኪ። አሳቅሽኝ። እምነትሽ የየዋህነት ስለሆነ በስራሽ እግዚአብሔር አይቀየምም። ወደ እናቱ በቀረብሽ ጊዜ ወደ አምላክ በጣም እየቀረብሽ ነበር ።
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ
እኔንም አሣቀችኝ😊 ልቧ ንጹህ ነው።
እሼ በርታልን ❤️🙏
ጠካራ ሴት ለቤቷ ማገር ናት
ደምሪኝ እህቴ
የኔም ልናገረው የከበደኚታሪክ አለኚ ግን በየት 😭😭😭😭
አይዞሽ
ጎበዝ ነሽ። እኔ ከ 15 አመት በፊት እንዳንቺ በሞት ተነጥቄ እስከዛሬ ፍርሀቱ አለቀቀኝም።
ክብብር ይገባሻል ጠካራ ሴት ❤❤❤
Amazing place I know it place
ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ ❤
ቆንጆ ነሽ ደግሞ ንግግርሽ እና ሳቅሽ ውይይይይ
እሻቱን ያምውድ ላ❤❤❤
የሚገርም ብስለት እውቀት ጥንካሬ አይቼብሻለሁ በርቺ ከንግግርሽ እንደተረዳሁት ልትደርሺ የምትችይበትን እርቀት ታይቶኛል በርቺ
ጠንካራ ሴት❤
I am excited to see you letter🥰🥰 more respect 🎉🎉🎉😂❤❤
ምነው እደኔ ስደት የሰለቸው
She is beautiful
እስክ ዱአ አድርጉልኝ ዝም ብላችሁ ምን ሁንሽነው ሳትሉኝ 😢😢😢
Allah ye hasbshn ymulalsh
I will pray for you 🙏
Be strong 💪
Remember everything will pass ✨️ 🙏 ❤