g+1ቤት ከመስራትና ቪላ ቤት ከመስራት መንኛዉ ይሻላል እዲሁም ምን ያክል ብር ይጨርሳን ሙሉ ማብራራ በዚህ ቪዶ ይመልከቲ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 тра 2024

КОМЕНТАРІ • 20

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 2 місяці тому +1

    የምፈልገው መረጃ ነው ያቀረብክልን ሙስሊም ወድሜ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-ks5ei4uf3h
    @user-ks5ei4uf3h Місяць тому

    Enamesegnalen❤

  • @zheinambazheinamba1345
    @zheinambazheinamba1345 2 місяці тому

    አይዞህ የኔ ወድም ለስራህ ያለህን ክብር ስወድልህ❤❤

  • @T5yufu
    @T5yufu 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 2 місяці тому +1

    አሰላሟለይኩም፣የሱፌ፣አዲስ፣ቤት፣ድምፅህን ያፍነዋል፣ወጣ፣ብለህ፣አውራ፣አይሰማም

  • @bint.seid.
    @bint.seid. 2 місяці тому +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህቱላህ🎉

  • @seadaaa7345
    @seadaaa7345 2 місяці тому

    በርቱ🎉🎉🎉🎉

  • @user-fv8je4zf4x
    @user-fv8je4zf4x 2 місяці тому

    ማሻ አላህ

  • @user-ur6hw2xq5q
    @user-ur6hw2xq5q 16 днів тому

    ወልደያ ትስራለህ ወይ

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 2 місяці тому +1

    ራያ፣ቆቦ፣ያልኩህ፣ነኝ፣በውስጥ፣ቁጥር፣እሰጥሀለሁ፣ሂደህ፣ማየት፣ከቻልክ፣አይተህ፣እንድትነግረኝ፣

  • @ezs530
    @ezs530 2 місяці тому

    አቦ ይመቻችሁ ጉበዞች👍👌

  • @user-de1rw2he5g
    @user-de1rw2he5g 2 місяці тому

    አ ወ ወ ሰላም ነዉ እጃቹ ያምራል ማሻአላሕ ወደ ወልቂጤ ትሔዳላቹ ወይ መልስልኝ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 2 місяці тому

    የምፈልገው ቤት እኔም ይሄን ነበር ያሰብኩት

  • @seadaaa7345
    @seadaaa7345 2 місяці тому

    ወንድም በርቱ ጎበዛ

  • @saeedalshamranis8827
    @saeedalshamranis8827 2 місяці тому

    የኔ ወንድም እባክህን ይሄን መልስ እዳታልፈኝ የዛሬ 15አመት በፊት ጂ ፐላስ 1 መሰረት አሰርቼ እሰካሁን አለ ይበላሻል ወይም አይበላሽም በለኝ አንተ የዚ ባለሞያ ሰለሆነክ ለምንስ ይሄ ሀሉ አመት ልትል ትችላለህ በቤቱ ካርታ ክርክር ነበርኩ አሁን በአላህ ፈቃድ ካርታው እጄላይ ስለሚገባ ነው ግን በወቅቱ መሰረቱን የሰራው ሙሀንዲስ አለ የተባለ ጎበዝ ነው ሰውየውን ስላጣሁት ነው የኔ ልጅ አደራህን መልስልኝ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 2 місяці тому

    3ሚ ከነጂ ዋጋው ነው ግን ወይስ የጂ ዋጋውን ሳያካትትነው መልስልኝ በኮሜት አደራ እዳታልፈኝ

    • @yesufgashaw4285
      @yesufgashaw4285  2 місяці тому

      እስከጂ እስከማቴራሉ የጨረሰ ነዉ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 місяці тому

      @@yesufgashaw4285 ጀዛከላህ ኸይር

    • @user-sk2tz8lj3j
      @user-sk2tz8lj3j 2 місяці тому

      ቁጥረህን ላክልኝ? ኢንሻ አላህ ቤት ለመስራት አስቤለሁ እና መርጃ እፈለጋለሁ ​@@yesufgashaw4285