Memehir Girma Wondimu የክፉዎች ምኞትን ተመልከቱ ለማኝ ትሁን፤የዘመኑ መንፈስ እና ሰው ትውልድ ይዳን ያልሰሙ ይስሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 277

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow День тому +64

    በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ዓሃዱ ዓምላክ አሜን።አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ቄስ ግርማ ወንድሙ መድኃኒያለም አሁንም ጸጋውን ያብዛላት ።አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @amhakefiyalew7116
    @amhakefiyalew7116 День тому +53

    አባታችን ፈጣሪ እርሶን ባይሰጠን ኖሮ በጨለማ ውስጥ ተዳፍነን እንቀር ነበር።
    እድሜውን ያብዛሎት።

    • @mare7241
      @mare7241 7 годин тому

      ❤wntnwdana❤❤❤

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p День тому +23

    በዛሬው እለት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠላታችንን ወደ ጥልቁ ይጣሊልን❤አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ День тому +55

    ዛሬኮ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ጠላታችንን ወደ ሲኦል ይሸኝልን በቃል ኪዳኑ🙏
    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋሕዶ እንቁ በረከትዎ ይደርብን ጸሎትዎ አይለየን አሜን🙏አባታችን እድሜና ጤና ያድልዎት ክፉ አይንካብን ☝️

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 День тому +13

    እልልልልልል አባታችን መምህር ግርማን በኛ ዘመን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን!

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 День тому +8

    777 የማቱሳላ እድሜ ከነቤተስበዎ ይስጠዎት የኔ አባት

  • @samssung3465k
    @samssung3465k День тому +24

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን በስመአብ የሰው ልጅ ክፋት ወዴት እየሄድን ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 День тому

      ልቦና ይስጠን😢😢😢😢😢

    • @BezwitWelela
      @BezwitWelela День тому

      😢😢😢😢😢

    • @HenaDamsa
      @HenaDamsa День тому

      እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ግን ስንት ዓመት ነው የምንኖረው ቆይ 🥲🥲🥲🥲የዚህን ያህል ክፋት 🥲🥲

    • @TnsTens
      @TnsTens День тому

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
    @ህሪተሰላሴገብረሰላሴ 16 годин тому +4

    በፀሎት ኣሰቡኝ አባታችን እንዱሁም የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @misrakbefekadu
    @misrakbefekadu День тому +5

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ ሆይ እግዚአብሔር የሰው ልጅ ክፍትን አክሽፉበት 😢😢😢😢

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g День тому +9

    አረ ጭካኔ የሰው ልጅ ከሰይጣን እኮ ሰው ባሰ እግዚኣቢሔር ሆይ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን እንደዚ ምትሰሩ ሰዎች እባካቹ ወደ እግዚኣቢሔር ተመለሱ
    ኣባታችን ዕድመዎት ያርዝምልን ጌታ ከጤና ጋ ❤❤❤

  • @ፀሐይወጣልኝ
    @ፀሐይወጣልኝ День тому +10

    እንኳን ደህና መጡ የእኔ አባት

    • @GetuShefraw
      @GetuShefraw День тому

      የትነው ያሉት

    • @AsAs-th6bu
      @AsAs-th6bu День тому

      እባካቹ ንገሩኝ የትነው ያሉው

  • @Ewunetin
    @Ewunetin День тому +6

    መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ሥራቸው ይሔ ነው ።

  • @yosephyimamu
    @yosephyimamu День тому +6

    አባታችን በረከአቶ ይደርብን አሜን!እንኳን ደህና መጡልን።

  • @Demise-k9h
    @Demise-k9h День тому +3

    አባ አባቴ ኑሩልን እርስዎ ባይኖሩ አልቀን ነበር እረዥም እድሜ ሊቁ አባታችን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 День тому +3

    እንዲህ አይነት አባት መግፍት ኢትዮጵያን ያስከፍላታል የማይሆን ስም የሰጣቸው ሁሉ በተለኝ ከቢተክህነት ይቅርታ ሊጠይቁዋቸው ይገባል ።በረከታቸው ይደርብን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg День тому +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን አንደ ቸርነትህ ማረን😢
    አባታችን እንካን ሰላም መጡልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚእብሔር ይስጥልን አባታችን በፀሎታች አስቡኝ ወለተ ስላሥ ከነ ቤተሰቦቼ😢😢

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 День тому +8

    አምላክ ሆይ ክፋ ልብ ያላቸዉን አራራልን ምድር ከሰዉ በላይ ተጨነቀች

  • @MuneKist
    @MuneKist 9 годин тому

    አባታችን መምህር ግርማ ቃል የለኝም ለእርሶ እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛሎት ስንቱ በየቤቱ ታስራል አይ አበሻ ምቀኛ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng День тому +5

    የሰዉ ክፋት እግዚኦ መሐረነክርስቶ እባካችሁ ምንም አይጠቅምም ለነፍሳችሁ አታስቡም እግዚአብሔርን አትፈሩም

  • @samssung3465k
    @samssung3465k День тому +5

    እንኳን ለሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ወርሓዊ መታሰቢያ እደረሳቹ እኔ ደካማ እህታቹ ወለተ ገብሪኤል በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta День тому +5

    አባታችን ኧረ በእግዚአብሔርአ እርሶን ባይሰጠን ምን እንሁን ነበር ❤ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤️🤲🤲🤲❤️🤲🤲🤲❤️🤲🤲🤲❤️

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 День тому +1

    እባካችሁ!
    እባካችሁ!
    እባካችሁ እሳቸዉን የማገኝበት ቦታ ጠቁሙኝ

  • @taralema6070
    @taralema6070 День тому +4

    እግዚኦኦኦ የሰው ከፍት 😭😭😭 ማረኝ መዳኒያለም😭☝️⛪️✝️

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ለናተ የደርስ እግዚአብሔር የእናቴንም ልብ ይቀይርልኝ😢😢😢

  • @hopefull-f4r
    @hopefull-f4r День тому +3

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል

  • @hopefull-f4r
    @hopefull-f4r День тому +3

    ጨርሶ ይማረን መዳኒአለም

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😢😢😢
    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @BirtukanSweet
    @BirtukanSweet 15 годин тому

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባታንን የርሶን ጣላቶን እግሮ ስር ይጣልሎት አባታንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💟💟0⃣

  • @ItearsShhg
    @ItearsShhg 12 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የጥላት ፣የምቅኛ የመተት ፣የአይነጥላ፣ባጠቃላይ የመንፍስ ሀይል ሴራ ተስፍ ከስው ልጅ ላይ ያንሳ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 День тому +3

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ማህደረ ማርያም❤❤

    • @amhaborcha5689
      @amhaborcha5689 День тому

      እባካችሁ ዬት ላገኛቸዉ እንደምችል ጠቁሙኝ

  • @ሹፌሮችእናኦፕሬተሮች
    @ሹፌሮችእናኦፕሬተሮች 20 годин тому

    ሠላም እንዴት ናችሁ አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ አባቴ አዲስ አበባ እና የክልል ከተሞች ላይ ቢያገለግሉ

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k 11 годин тому

    እግዚኦ ምድርን ክርስቶስ አቤት ይቅር በልን😢😢አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባቴ❤❤

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 День тому +1

    የኔ አባት ኑሩልን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 День тому +1

    ይህን ያደር እግዚአብሒር ይመሥገን አባታችን ለዘላለም ይኖሩልን በርከታችሆ ይደርብን አሜን

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 День тому +2

    እግዞ የአርብ አገር ክፋት በዛላይ በአይዛብ አገር ጌታ ሆይ ማረን እረ አባ ስልጣ የለውም ነው የሚሉ እኔ እማ እስከምሞት እመሰክራለሁ ስለመናፍስት😢😢😢

  • @Janette-e7j
    @Janette-e7j 11 годин тому

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተስቦ የኛ ስስት አባታችን ❤😢😢😢😢😢

  • @Eyob797
    @Eyob797 День тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ህዝብ ዕየዳነ ተስፋ ዕያገ'ኘ' ነው። እግዚአብሔር ዕንደ እርሶ ያሉትን አባቶ'ች' ያብዛልን ውድ አባት መምህር ግርማ። እግዚአብሔር ከክፉ ሰው ይሰውረን። ክፉ ሰው ትልቅ መከራ ነው።

  • @dawitvlog21
    @dawitvlog21 16 годин тому

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ....እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @Gachcher
    @Gachcher 12 годин тому

    የፈውስ አገልግሎቱ ለሁሉም እንዲደርስ ቢደረግ ምንአለበት ሚያገለግሉበት ቦታ ብትነግሩን እንኳን ምን አለበት በቻናሉ ቢቻ እያየን እኮ በመናፈቅ ብቻ እባካችሁ

  • @የእማፍቅርወዳጅ
    @የእማፍቅርወዳጅ День тому +1

    ሠላም እግዚአብሔር ይብዛልወት አባታችን እንኳን ደና መጡልን አይ ሰው ሰይጣን ከኛ ነው እኮ ክፋት የሚማር አሁን እማ😢😢😢😢

  • @mariamtesseney2214
    @mariamtesseney2214 День тому +2

    Yigermal. Egzabher yimesgen Memehir sileseten. Amen

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 8 годин тому

    እግዚአብሔር ይማረን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢

  • @ቅድሰምካኤልአባቴ
    @ቅድሰምካኤልአባቴ День тому +2

    አባታችን በእድሜ ጤና ይሰጥልን❤❤❤

  • @EyerusAdefris
    @EyerusAdefris 6 годин тому

    Egizabiher yimesgen Abatachinn edima na tenawun yistiln Amen Amen

  • @tgtadesse355
    @tgtadesse355 День тому +1

    አባታችን እርሳ ጌታ የፍቱን ብርሀን ውድርሳ ባያበራኖሮ በጨለማ ውሰጥ እያልቅሰን ነበር ይምንኖርው ይሜገርምው እኔ ሀጣትያው ሰይጣን እንዲት አርጊ ማሰር ማባር ያሰትማሩይ ሰልጣን እንደ‍ኖርይ ሰላሰትማሩይ ይሰማይ ይምድር ንጉሰ በፍስው ድሙ ይሸፍኖት።
    ዞር ስል ወደ ኋላ ታሪኬ የሚናገረው
    ባወራው የማላፍርበት ረዳቴ እግዚአብሔር ነው🙏 አባቶቻችን አምላክ ክብርን ይወስድ🙏

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 День тому +3

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t День тому

    አባታችን የአገልግሎትዋን ዘመን ይባርክልዋ🙏🏾በጣም ያሳዝናል እንደዚ አድርጋት ብለዉ ቀለል አድርገዉ የሰዉ ሂወት እንደዚ ያበላሻሉ መከራ ዉስጥ ይከታሉ መድሀኒአለም አባቴ ለሚያሳድዱ ለክፉች አሳልፈህ አትስጠኝ😢

  • @Aose-z5h
    @Aose-z5h День тому

    አየ የኛ ክፋት በስማአም 😢
    አባታችን እዲሚና ጢና ይስጦት 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tsedallove
    @tsedallove 30 хвилин тому

    የዝህ ቤተሰብ ህይወት ልክ እንደኛ ቤት በመታቶች ህይወቱ ምስቅልቅል ያለ😢😢😢

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 День тому +1

    አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎትን ዘመንኖትን ይባርክሎት 🤲🤲🤲🤲🤲 ለእናተ የደረሱ ቅዱሳን መላእክት ለእኛም ይድረሱልን😢😢😢😢

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 18 годин тому

    ለአባታችን ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 День тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @eihSauእግዚአብሔር
    @eihSauእግዚአብሔር День тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gonisyoutube2132
    @gonisyoutube2132 20 годин тому

    አባታችን እግዚአብሔር ያኑርልን እንወደወታለን።

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw День тому

    የኔ እንቁ አባት ከእርሶ ስንቱን ተማርኩ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜውትን ያርዝምልን ❤

  • @NatiSmartwa
    @NatiSmartwa День тому +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ደግ ሰው አልቃልና ከዘመኑ ክፋትና ከክፉ ሰዎች እንዲሁም ከእርኩስ መንፈስ በቸርነትህ ጠብቀን ። አሜን አሜን አሜን ። አባቴ መምህር በፀሎት ያስቡኝ ብርሃነ ስላሴ ነኝ ።

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 12 годин тому

    እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ቤተሰብ ሙሉ እንደዚህ ሆኖ ማየት ያማል

  • @AndualemTsedalu
    @AndualemTsedalu 14 годин тому

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት።

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 День тому +2

    ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆነ እግዚአብሔር በከአኑ ቤት ገባ የሁላችንም ቤት እግዘብሔርን ይግባ

  • @Yayeshe
    @Yayeshe День тому +1

    አባታችን አዲስአበባማ ከሀያ አመት በላይ ሆኖታል በ94ጎርጎርዮስ ቤተክርስትያን ያገለግሉ ነበር እኮ አባታችን አሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይሥጦት ፀጋውን ያብዛሎት ገና ወጣት እየሆኑነው ያሉት እሠይ ኑሩልን እንወዶታለን

  • @RadiyaSeman
    @RadiyaSeman День тому +1

    Ellllllll ellllllll ellllllll waqayyoofi galanii yaa ta uu abbaa keenyaa umrii tajajilaa keesani nuufi yaa dhagesisuu ❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 День тому

    በጣም የሚገርም ነው አባታችንን እግዚአቢሄር አምላክ ከነቤተሰብዎ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያክብርልን አባ በፀሎት ያአስቡኝ

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 День тому +1

    Abete fetare yeqeri beline maren ❤❤❤❤❤❤❤ Abate besluti asebuni

  • @titistyle2121
    @titistyle2121 День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Abatchein enwadotalein 1000 nurolege amen 🙏🏽

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf День тому +1

    አቤት እግዚኦ አቤቱ አምላኬ ለሰዉ ክፉ እዳልሰራ በጂሕ ስር ቁጥጥር አዉለኝ አቤት የሰዉ ክፋት እግዚኦ😢😢😢 አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ቀሪ ዘመነዋትን ጨምሮ ጨማምሮ ይደልልን🎉🎉🎉❤❤❤😢

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata День тому +1

    እግዚአብሔር ይማረን አቤት የስው ክፍት😢😢😢አባ እግዚአብሔር ይጠብቆት❤❤❤❤

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp День тому

    የኔአባቴቃለህ ይወት ያሰማልን😢😢🙏🙏

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 4 години тому

    የሰጣን ልጆች እኝን አባታችንን ነው የሚጠሉብን ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ አድርገ ስለፈጠርከኝ❤❤❤ እውነተኛ የእግዚአብሔረ‍እ ፈውስ ያለው እኛ ጋና እኛ ጋ ብቻ በመሆኑ❤❤አባታችን እድሜን ከጠናው ጋር እድል ታድርግል ወላድተ አምላክ አሜን!!!

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን❤❤❤❤

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 День тому

    ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ ወለተ እየሱስ 😢🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 День тому +2

    አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን ፀጋው ያብዛሎት

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o День тому +1

    እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ያሳዝናል እውነት 😭😭😭እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 7 годин тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 День тому

    በእውነት አባ ፀጋዎትን ያብዛሎት ለእናት የደረሰ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለኔ ለጎስቋላዋ ለወለተ ኪሮስ ይድረስልኝ😢የፈውስ ቀኔን ያቅርብልኝ❤😢

  • @BezwitWelela
    @BezwitWelela День тому

    አባታችን እደሜውን ያርዝምልን

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ День тому +1

    Egzahber yemasigen bawunat silamayenagiro sitotawu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @hiwet-p1s
    @hiwet-p1s 14 годин тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏❤️

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa День тому

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠልን ፀጋውን ያብዛሎት❤❤ ።እግዚሐብሄር በአድም በልላ መገግ ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም።ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 23 години тому

    አንታይ ዓይነት ክፍኣት ሰብ ኢና በጺሕና ሰብ ሰይጣን ዝኾነሉ ግዜ ዕድሜ ይስጦ ት አባታችን!

  • @fyry8481
    @fyry8481 9 годин тому +1

    ✅😭አቤት ሰዉ ክፋቱ✅😭

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው День тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf День тому

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @himanot2776
    @himanot2776 День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ስለስጠን

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 День тому

    የኔ አባት ጸጋዎትን ያብዛሎት የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒትአለም ወለተእየሱስን ነኝ በጸሎቶ አስቡኝ ።

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 День тому +1

    Egezuu abayet awetani men yagenalu besewlaye fetare rejiime edemi yestuti Abaa

  • @TsigeTesfaye-xi7fe
    @TsigeTesfaye-xi7fe День тому

    አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጦት አባቴ በጸሎት አስቡኝ ጽጌማርያም

  • @gHg-fc1pp
    @gHg-fc1pp День тому

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን День тому +1

    እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን ) ብላቹ።

  • @LamrotJote-sx6ve
    @LamrotJote-sx6ve 13 годин тому

    abate EndEt Endemewedot ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Bereketo Yedereben Yerso Lejoch Nektenal Bertulen

  • @19ermiyasYmer
    @19ermiyasYmer День тому +1

    እንካን በሰላም መጡ አባታችን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዝኦ 😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ እደቸርነት ማረን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l День тому

    አይዞሽ እህቴ አንቺ የሰማዩን አባትሽን ይዘሻል ❤

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤ለአባታችን እድሜና በጤና ይጠብቃልን❤❤❤

  • @AmanuelAlem-v9t
    @AmanuelAlem-v9t День тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን🙏🙏🙏

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 День тому

    የዘለዓለም ኣምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቼ መዳንዓለም እንኳን ነፃ ኣወጣችሁ ተግታችሁ ፀልዩ ክፉ እንዳይመለስ ለኣባታች እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ይፍቱን!!!!!

  • @MesiLove-o8j
    @MesiLove-o8j 8 годин тому

    እኔ እንደዚህ ነበር እጄና እግሬን የያዘኝ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በእግዚአብሔር ቸርነት ከእስራቴ ተፈትቻለሁ በወንድማችን ወልደ አማኑኤል ላይ እግዚአብሔር አድሮ ፈትቶኛል የኔ አባት😢😢

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 День тому

    እግዞ ማረን😢😢😢😢😢 አባየ ጠላተወን ከእግሮወ ሰር ቅድስሚካኤል ይጣልለወ❤❤❤❤❤

  • @Tesgabrhanaregwi
    @Tesgabrhanaregwi 39 хвилин тому

    አባይ እድሜ እና ጤና ይሰጠልን ፀጋው ያብዛሎቶ እኛ የታአሰርነው ይፍታን መድሃኒለም አሜን⛪🙏 የአባይ ወዳጆዎች ሳብሰክራይብ አድርጎኝ

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 День тому

    እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @ساره-ض6ب7ك
    @ساره-ض6ب7ك День тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሰው😢😢😢😢