Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አክሊል ምን አይነት እግዚአብሔር የባረከው ነው፡፡ ተባረከ አክሊላችን፡፡ በርታልን አክሊል ሲናገር አጋንንት እሳት እንደበላው ይንጨረጨራል፡፡
ትክክል 🎉🎉
ጌታይቅርይበልህ
አተአላርፍምብለሀልናፈጣርዝምያድርግህ
መቼም አትመለሰ ምናዉቀዉ ትዝታዉ ሞቶል አሁን ያለዉ የተጠለፈዉ ትዝታዉ ነዉ ሲጠልፎህ ደግምህ ብዙነገር አርገዉት ነዉ ሁላችንም መጨረሻችን ይመር አሜን
የምር በጣም ነው ያሳዘነኝ እሄን ያክል መታወር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
✝️ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤
እግዚአብሔር:ይመስገን 🙏🏾
እግዚህአብሄር ይመስገን ልቦና ይስጥህ
አኬ የኛ መከታ እውነተኛ ሰው በርታልን እነሱን ተዋቸው አብደዋል እብድ ውሻ ሁሉንም ይነክሳል ❤❤🙏🙏🙏🙏
የፔንጤ መንፈስ እኮ ዋናው ስራው እንደ ትዝታው ልብህን እንዳታስተውል ይደፍንህና በምላስህ እግዜአብሔርንና ክብሩን አሰድቦ ይዞህ ወደሲኦል ይገባል ምክንያቱም እግዜአብሔርን የሰደበ ምህረት የለውምና
አው በኢየሱስ ላይ ለላ አማልክት የደረባቹሁ ተዘጋጁ ለስኦል
አራ ትዝታው ፈጣሪ ይቂር ይበለህ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጦው በቃ የመጨረሻ አብደሃል 😢😢😢
እና ጣረፈዣ አይደለም እንዴ ክክክክክቅ
አክሊልየ በተዋህዶ ቤት ሰው ሲኖር ትሁት ይቅርታን አዋቂ መንፈስ ቅዱስ ያለበት ልጅ ነው ጥሩ መንፈስ የሌለው ዝናብ እንደጣለበት ቆርቆሮ መጮህ ነው ትዝታው ድሮ በተዋህዶ ቤት እያለ ሊናገር የተሳነው እሚያሳዝን ደስ የሚል ሰው ነበር አሁን እንዲህ ሁኖ ቅዱስ መንፈስ እርቆት እራቁቱን የቀረ ዛፍ መስሎ የሚያወራው ሁሉ እብደት ሆኗል እግዛብሄር ከላይህ ላይ ያለውን እርኩስ መንፈስ ያንሳልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤🎉🎉🎉ልቦናዊ የመለስለት
እግዚያብሔር ይመስገን ወንድማችን አክሊል እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከዉ❤❤❤❤❤❤❤
ኣክሊል ወንድማችን ተባረክክክክክ ኣንድ ሆነህ ሺ የሆንክ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ ❤
አቤቱ አምላኬሆይ አምነው ነበር ካዱ ተቀድሰው ነበር ረከሱ ከመባል አውጣን። ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አይራቀን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን❤በቤቱ ያፅናን
ቃለሕወት ያሰማልን ወንድሞቻችን!
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ኣኬ ኣንድ ሆነህ ሺ የሆንክ ❤
ወይ የጌታ ፍቅር ይሁዳ ሐርያ አርጎ እንዴት እንዳከበረው ግን በመጨረሻ ቀሎ ተገኘ ትዛታውም እንዲህ ነው ሰይጣን በልቡ ያደረው አሁንም መሀሪው ጌታ ይማረው
እነሱም ባይፅፉም እኳ ግልፅ ነው እግዚአብሔር ይማረው ሰውን የሚጎዳ መስሎት ያጋንት መጫወቻ ሆነ ጎበዝ ንቃ
በርታ የተዋህዶ እቁ የተዋህዶልጆች እደዚህ አይነት የቤተክርስትያን እቁወች እናበረታታ😢😢😢😢
እዉነት ነዉ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበሎ
እግዚህአብሔር ይመስገን
በእውነት በርቱ የተዋህዶ ዕንቁወች
ትዝታው በጋሻው እና አሰገድ ወደ እምዬ ከተመለሱ መጮፍ ሳይሆን ልብ ብለን እረጋ ብለን ማሰብ አለብን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሀዋስ መመለሱ ደስ ብሎኛል ግን አንድ የቀራ ሀብታሙ በቅርብ እድትመለስ ተስፋ አረጋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና
እግዛብሄር ይመስገን
ዋው ጎበዝ እህቴ ትዝታው ከገባው እንዴት አሳምረሽ እንደመከርሽው ...ጌታ ይግለፅለት እውነት መያዝ ከባድ ነው።
ድንጋይ ዉሀ ዉስጥ ስለኖረ እንደ አሳ አይዋኝም እኮ ትዝታዉ።
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
አክሊል ከ እስከ እያሰለቀስክ ነው ይህ ማለት በጣም እየሰራህ ነው እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ አብራህ ትሁን በመውጫህ በመግቢያህ 🙏እንወድሀለን የኛ አክሊል❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🤲🥰
የመጥቆራ ልጆች በኣባታቸው ማፈር ጀመሩ ጥሩ ጂማሬ ነው👍
ጌታ ስለ አለን ደስ ይበለን
እኔ ስለትዝታውና እንዳልክ የምለው አለኝ ሚድያው ስለነሱ በሚድያ ምላሽ ለመስጠት የምናደርገው ምልልስ እነሱ እራሳቸውን ለማሳወቅና የተጣመመ አመለካከት ለማሳወቅ ከሚያደርጉት ጥረት የበለጠ ሆኖ ይታየኛል ስለዚህ ምን አለበት ብንተዋቸው የኔ እይታ ነው
እውነት ነው
በትክክል
ይሔን ሰሞን ምንም አይነት ነገር እየተከታተልኩ አደለም ብዙ አዲስ ነገር አለ መሰለኝ 😊😊
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!
እግዚአብሄር ይመስገን
Kale hiwot yasemalin wodimachin orthodox lezelalem tinure❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤❤❤
በመጨረሻው ዘመንየስድብ አፍ ተሰጣቸው ይሁዳ የክርስቶስ ደቀመዝሙር ነበር ሴት ድፍሮ የተባረረ ይሁዳ
Aklile E/r Edmena Tena Yistih
እግዝአብሔር ይመስገን
እግዚብሩ ተመስግን❤❤❤❤
egzabher ymesgen
ይማርክ መቼም ከአማኑኤል ማወሰድከ የለም እዛው ይማርክ
እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው።
እክል ወንድም እድሜ ጤናናናናናናና ይስጥህ
እግዚአብሔር መስገን ❤️❤️❤️
አኬ መምህራችን ተባረክ አንተ እና ወንድሞቻችን በቲክ ቶክ አማካኝነት ምን ያህል እንደነካቸውና ስራቸውን እንዳፈራርስክባቸው አወቀናል በርታ
አትፋራ አይዛህ ተመለስ ሰው አይፈራም ጌታን ሁሉም ለበጎነው ይበቃሀን ይቅር ይበልህ መሳደብ ወድነት አደለም
የኔ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉
ትዝትው እግዚአብሔር ምስትውሉን ይድልክ
ወንድማችን ቃለህይወት ያሳማልን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤
እግዛብሄር ዪመሥገን አሚን🎉🎉❤👍
ከሀዲ ነህ መጨረሻህ ያሳምርህ
ትዝታው እግዚአብሔር ወደ ልብህ ይመልስህ
ልቦና ይስጥጠዉ
Egiziyaber yimesegnn
እውነት እላችዋለው እየን የብድውሻ አትስሙት
ወድማችን ትዝታው ዛሬ ከራሱጋር አይደለም ከራሱጋር ተጣልቷል እግዚአብሔር አይነልቦናህን ያብራልህ
እግዚአብሄር ይመስገነ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ያንሳለት ይሄንን የስድብ መንፈስ
አክሊል የተባረከ ልጅ ከዚህ ሰይጣን ልጅ መነፈስ ራቅ እባክህ
Ameeeenameeeen
God bless more and more!!!!
Egzabher yemsgan❤❤❤❤❤❤❤❤ lebola yesteh
አኬ እንወዳለን 😊
Ameen
አክሊለ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ትዝታው አብዷል ግን ልብ ካለው ፊትለፊት ያውራ
አይ ትዝታው😢😢😢😢 ፀጋው ተገፍል
የዳቤሎስ ወድም ነው ትዝታው ማለት የሰይጥ ትሉቁ አባትነው ወራዳወራዳነው ክብረቤስ
👍መሥማት አልፈልግም
አክሊል የኔጀግና የኦርቶዶክስ ልጅ እንወድካለን።እድሜክን እረዘም ያርግልን።
አንተ ስትናገር እኮ መናፍስት ሁሉ ሲንቀዠቀዡ እያየን ነው ።
ይሄ ሰው እውነት ፀሎት የሚያደርግለት ሰው ያስፈልገዋል ኃይለኛ የትዕቢት እና እራስን የመኮፈስ እንዲሁም የትዕቢት መንፈስ ጥሎታል። ቃላቶቹ ሁሉ ያማሉ እውነት እግዚአብሔር ይማረው።
ትዝታው የምትባል ሰውይ ማነኝብለእ ነው የምታስበው እራስእን እንዴት ነው እንደዚህ የካብከዉ??????????
Tamo new 😢
እኮ ሲገርም 🤔
ሰውየውኮ ታሟን
ሲጀመርኮ እዳልክ ድሮም አያስወራምኮ
እንዳልክ እንደትዝታው ምላስህን አሞሀል💔💔💔💔💔💔
በአኬ አትምጣብን፤ አንተ/ትዝታው/ግን ለይቶልሃል
አይ ትዝታው እንደው ምን ማፈርያ ነህ እኔ ያልገባኝ ነገር ያንተ መፅሀፍ የስድብ ነው የታተመልህ አንተኮ ሁሉ ነገር ሸሽቶሀል እስቲ ሁሉንም ነገር ትተህ ለራስህ ፀልይ ይማርህ ፈጣሪ
ፓ/ር ትዝታው ኑርልን ❤❤❤
Kkkkkkk Nurelachwe Eyedeferek 😂😂😂😂
hulachihum yemitanadidut eko sile fetari tekorkuari sayhon leyazachihut ye emnet dirijit weginschihu mehonu new.
Egzio meharene kirstos ere tizitaw yemtbal sew min aynet aganint new yeseferebh kirstos bechernetu yeyazehn ganel yaswetalh!!
አይ የትዝታዉ መንፈስ አዛጦን መንፈስ ስለሆነ ቢመለስእንኳን ለራሱ እንጂ ቤተመቅደሷን እንዳያረክስ አደራ ቀድሞም በልቡ የተጋደመዉን ዘንዶ አሁን ዘረጋዉ ስለዚህ በራሱ አለም ይመላለስ እኛ አንፈልገዉም የቀረዉነገርአለ ካለ ይንገረን
ማነዉ ግን እናትና ልጅ ያገባ😮😮
አልቅሱ ልት ልትዝታው 😥😥😥😥
እንዳልክ ስለጮህክ የሰበክ ይመስልኬል ኤርሚ ብቻ ይበቃሀል
እንዳልክ ሽንኩርት ተንፈራፈረች😂😂😂😂
ወየኔ ወይኔ ተዝታው አካል በአንተ አፍ ይጠራ መጨረሻክን ያሳየን አሁን አንተ እውቀት ኖሮክ ድንግል የጌታዬ እናት ልጅሽ ይፍረድበት ያለው ምላስ ብቻ ሴት ውሻ ሚካኤል ቤት እያጎረሱክ ሰው ሆነክ ዛሬ ለዚ በቃክ
ልቦናይስጥ
ሚስኪን ሲያሳዝኑ ትዝታው እንዳልክ ልቦና ይስጣችሁ ወደእውነተኛው መንገድ ይምራችሁ 🙏
❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ባጠቃላይ መናፍቅ ማይት መስማት እዲት እደምፀየፋቸው እቅቅቅ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዳልክ በዳቢሎሥ እጅ እንደተያዘ ግልፅ ነው እግዚአብሔር ያሥመልጥህ
እዳልክ ግን አብዷን 😢😢ምስኪን 😢
😂😂😂 ከኦርቶዶክሰ ሲወጡ ለምንድነው የሚጨልሉት ?
የኔም ጥያቄ ነዉ አዛኝቷን😅😅😅
አኬዋ ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏 ይህ እብድ አይመጥንህም
Bnya bet farfare bnya bet yekahen tarfrafe balatk adgak labysltk awunt naw kucht naw

አሜን❤
በቤቱ ያፅናን