Memehir Girma Wondimu 695 የመሆን እንቢታን ማን ይመራዋል? የስግደት በረከቶች ምንድናቸው? ድንቅ ትምህርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 301

  • @danielshenkut752
    @danielshenkut752 Місяць тому +19

    የኔ ውድ አባት የእርሰዎን ትምህርት ሳዳምጥ
    ህሊና፣ አእምሮና ማስተዋል ያለው ትክክለኛውን ሰው እሆናለሁ።ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥልን።ንጉስ ዳዊት ለልጁ ሰለሞንን ልጄ ሆይ ሰው ሁን አይደል ያለው እኔንም ሰው እንድሆን እያበረታችሁኝ ነው።

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 Місяць тому +30

    የኔ አባት በመስቀሎት ይባርኩኝ ስላየዎት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን !! በተረፈ የአባታችንን ትምህርት እስከመጨረሻዉ ሚያዳምጥ ካለ እሱ ሰዉ እየዳነ መሆኑ ገብቶኛል ምክናቱም ትምርታችሁን ማድመጥ እራሱ ፈተና ነዉ

  • @meteriyaye
    @meteriyaye Місяць тому +14

    ሠው መሆንን ያስተማሩኝ አባቴ እረጂም እድሜ ይስጥልን
    ጥላትወትን የእግርዎ መረገጫ ያድርግልን

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ Місяць тому +21

    የተዋሕዶ እንቁ የወንጌል ገበሬ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎት ክፉ አይንካብን🙏
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏
    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን🙏
    አባታችን በጸሎትዎ አስቡኝ ደካማ ልጅዎ ወለተ ተክለሃይማኖት ነኝ🙏

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Місяць тому +9

    የኔ አባት በዚህ በከፋ ዘመን እርሰዎን የሰጠን አምላካችን ክብር ምሰጋና ይግባው በእድሜዬ ሁሉ በረከተዎ ይደርብኝ ቃለህወትን ያሠማልን የኔ አባት አንደበተዎ እኮ አይጠገብም በፀሎት ያስቡኝ አባቴ ወለተ ኪዳን እሰከ ቤተሰቦቸ😢

  • @KiyuKiyu-u8n
    @KiyuKiyu-u8n Місяць тому +59

    አይ የኔ አባት ኮራቦታለሁ ዘመኑን ነዋጁ መምህር እንወዶታለን

    • @mare7241
      @mare7241 3 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 3 дні тому

      ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 3 дні тому

      Qlywtysmaln❤abtahn❤❤❤

  • @AbrahamBerhe2017EOTC
    @AbrahamBerhe2017EOTC Місяць тому +6

    ኣሜን!
    የእርስዎ በረከት ይደርብን
    ቃለ ህይወትንም ያሠማልን ክቡር ኣባታችን መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረዥም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 Місяць тому +10

    አሜን የኔአባት የእለት እንጀራ ይህ ነዉና ቃለህይወት ያሰማልን🙏⛪️

  • @MesseretMazengia
    @MesseretMazengia Місяць тому +5

    የኔ አባት የዘመናችን ለህዝም መዳንን የሚጮሁ አዳኛችን አዛኛችን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @ራማቲዩብ19
    @ራማቲዩብ19 29 днів тому +4

    ኑሩልኝ አባቴ ከእኔ እድሜ ቀንሶ እግዚአብሔር ለእርስዎ ይስጥልኝ (አሜን)

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Місяць тому +7

    አባታችን በፅሎት የስቢኝ ወለተ ማርያም😢😢😢

  • @Kindalemseifu
    @Kindalemseifu Місяць тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @NatanNati-g8w
    @NatanNati-g8w 28 днів тому +2

    አባቴ ኑሩልን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የመሰለ አባት ስለስጠን በጣም እንኮራለን ።

  • @astertefera151
    @astertefera151 29 днів тому +1

    እድሜ ይስጥልን ውድ አባታችን በርስ ትምህርትና ምክር ህይወቴ ተቀይሯል መቼም አይጠገብም የርሶ ይህን ወንጌል ትምህርት በረከቶ ባለሁበት ከነ ልጄቼ ትድረሰኝ አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሰላም ዋሉ

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t Місяць тому +3

    አሜን አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በፀሎትዎ ያሰቡኝ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 29 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ብዙ ነቃን የነቃ እና ያልነው ስው ልዩነቱ በጣም ይገርማል ምንም ቃለት የለኝም ብቻ ቅድስት ድንግል ማርያም ሞገስ ትሁኖት።

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ከነቤተሰብዎ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነው የተማርነው በልባችን ያሳድርብን አባ በፀሎት ያአስቡኝ

  • @TatekShibru-p9v
    @TatekShibru-p9v 23 дні тому +1

    በመንፈስ ቅዱስ የታገዘ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @werkabebagebremariyamwerka9381
    @werkabebagebremariyamwerka9381 Місяць тому +2

    አባታችን እኔ በርስዎ ትምህርት ከተኛሁበት የተነሳሁት ሰዉ የሆንኩት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ከነቤተሰበዎ በጣም እድኋለሁ

  • @ማርታ-ከ7የ
    @ማርታ-ከ7የ 6 днів тому

    ሁሌ የምጕጕ በአባታችን መባረክ ነው እግዚአብሔር ብቻ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን

  • @MogesAbebe-dp1ux
    @MogesAbebe-dp1ux Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባቴ ቃለ ህዉት ያስማልን ❤
    ወልደ እግዝኣብሄር ኣሱብልኝ ኣብዶብኛል 😢
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ስንበት
    ገብረ ማርያም
    ወልደ ስንበት
    ልጆቼ ወለተ ስንበት ክነቤተ ሶቦቼ ኣሱብኝ ኣባቴ ተማርዎችም ኣደራ 😢😢

  • @Seven-star7788
    @Seven-star7788 Місяць тому +2

    የኔ አባት ትምህርትዎ ሰላምዊ , ጥበባዊ, ክርስትያናዊ, ነው ዛሬ እርስዎን በነጠላ ሲዘነጥሉ አይች.. በጣም ከፋኝ እኔም.. የ ግርማ ጀሌ ተባልኩ እርስዎ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሚሰሩት አምላክ ግን አብዝቶ ይባርኮት ጤና ይስጦት.....
    በርስዎ ቤተ -ክርስታያን ተከበረች እንጂ... ☦️🇪🇹🥇🙏

  • @Embete-
    @Embete- Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን። ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያኑርልን።

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn 20 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw 28 днів тому +1

    ኣባቴ ቓለ ሂወት ያሰማልን ንሩልን በእድሜና በጤና እግዚኣቢሄር ጸጋው ኣብዝቶ ይስጦት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @sgsg7161
    @sgsg7161 29 днів тому +1

    አባታችን ብፀሉታች ያስብኝ ወለተ ሐዋርያ እላ 🤲

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 29 днів тому +1

    አባታችን በፅሎት የስቢኝ ወለተ አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ❤❤❤🙏🙏

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን Місяць тому +6

    ኣንደኛ ነኛ ዛሬ ተመስገን

  • @meserettadesse6542
    @meserettadesse6542 3 дні тому

    የኔ አባት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል የገልግሎት ዘመኖን ልኡል እግዚአብሔር ያረዝምሎት❤

  • @martagebre8318
    @martagebre8318 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቆት አባታችን እድሜ ይስጦት በረከቶ ይደርብን እማምላክ ትጠብቆ ለይኩን ለይኩን ለይኩን🙏🙏🙏

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 21 день тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን::ጤናና ረጅም ዕድሜ ሠጥቶ በፀጋ ላይ ፀጋዉን ያብዛሎት::ቃላት አይገልጸዉም::ለሁሉም ልዑል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን::

  • @ruthwondaferaw310
    @ruthwondaferaw310 Місяць тому +1

    Yene abat egezabeher ahunem stgawen yabezalot btm new yemewodwot erswon yeseten amelak yekeber yemesegen❤❤❤

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 26 днів тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ሺ አመት ያኑርልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelkamuAbera-o9q
    @MelkamuAbera-o9q Місяць тому +1

    አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ዕድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @TecastMasala
    @TecastMasala 28 днів тому

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባ ፀጋዉን ያብዛሎት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @babyfuntime9616
    @babyfuntime9616 Місяць тому +2

    God bless you our father

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ጤናዉን ፀጋዉን ያብዛሎት ኑሩልን❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 29 днів тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቆት❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 9 днів тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤናና ይስጥልን ❤❤❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    የእኔ ልዩ አባት ቅዱስ ወንጌል በእርስዎ አንደበት መማር መታደል ነዉ ይህንን ያደረገ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ትርፍርፍ አድርጉ ይስጥልን መደኃኔአለም ንጎሴ አባቴ በረከትወን ያሳድርብኝ አሜን፫

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 25 днів тому

    አባታችን ቃል ህዎትን ያሰማልን ❤️. ዘመኑን የወጁ አባት እግዚአብሔር ይስጠን ሽ ዓመት ኑርልን አባቴ ❤️, በርክታችው ይድርብን አሜን ❤️

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Місяць тому +1

    ቃላህዉትን ያስማል። መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ። እረሱን የሰጠን አመላክ የተመሰግን ሁን። አሜን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 29 днів тому

    አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር መልካም አባት አድርጎ እርሶን ስለሰጠን ይመስገን

  • @lia1159
    @lia1159 28 днів тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ ኣባታችን እግዚኣብሄር የሰጠን እረኛችን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Місяць тому +2

    .መልካም ትሁት ታታሪ አባታችን እንኳን ደና መጡልን ቸሩመድሐንያለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 29 днів тому

    አባታችን የእርሶን ትምህርት በጣም ነው ይሚገባኝ ደስሲሉ በእርጋታ የተሞላ ትምህርት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በድሜ በሙሉ ጤንነት ያኑርልን

  • @fikrtetadele4147
    @fikrtetadele4147 29 днів тому

    Amen Amen Amen selqaluu Yeqaluu Belbeyt Egziabehr Amlakk yetmsgen yehuun Kale hiwoten yasemalen Abtachiiin Yeftuu yebarkuun 🤲🤲🤲🌹 🌹🌹

  • @aman28el
    @aman28el 28 днів тому

    ቃሎት ያሰማልን መንግሥቱን ያድልልን በድሜ በጸጋ ያኑርልን።

  • @ferayganat5512
    @ferayganat5512 Місяць тому +2

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Abe-b4v
    @Abe-b4v 29 днів тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከቱ ይደርብን🎉🎉🎉

  • @tube7299
    @tube7299 Місяць тому

    እንኳን ደህና መጡ አባታች ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ በለው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቀወት 🙏🙏🙏

  • @zaynatzeen4951
    @zaynatzeen4951 29 днів тому +1

    የኔ ምርጥ አባት መፃናኛየ ከእግዚአብሔር በታች እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አባ ፀልዩልኝ በአህዛብ አገር ነኝ ያመኛን በጣም እግዚአብሔር ፈቅዶ እሰከማየወት በትዳሬ ሰላም የለም በህት ወድሞቸ ሰላም የለም ከኔና ከባሌም ችግር አለ እባከወት ይፀልዩልኝ አባ እዳታልፉኝ

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲 🤲🤲🤲🤲 የርሶ ትሕምርት ለእኔ ምግብ ነው❤❤❤❤❤ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 29 днів тому

    እግዚሐብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን

  • @ሻም
    @ሻም 26 днів тому

    ኣሜን ኣባታችን ዕድሜን ጤናን ይስጥት

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 7 днів тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤ ፀጋውን ያብዛልዎት🙏🙏🙏እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን ። ምን ያህል ክፉዎች ብንሆን ነው እንደዚህ የደቀቅነው።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 29 днів тому

    እግዚአብሔር ይመሰገነ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን የምንሰማውን ቅዱስ ቃል ለሕይወት ለበረከት ማሰተዋልን ይሰጠን ይስጣችሁ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Місяць тому

    ቃለሂይወትን ቃለበርከትን ያሰማልን አባታችን እኛንም አነልቦናችን ያብራልን የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AmanuelAmanuelalem
    @AmanuelAmanuelalem Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ አባት ረዥም ዕድሜና ጤና ያድልልን🙏🙏🙏❤🎉

  • @AssefaTeamir
    @AssefaTeamir Місяць тому +1

    አባታች ሰላም እድሜው ጤና ይስጦት ትምሕርቶን በጉጉት ነው የምጠባበቀው ፈጣሪ እርሶ ባይሰጠን ምን ያሕል ህዠብ አልቆ ነበር ብቻ አሁንም ፈጣሪ የበለጠ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @asmamawbelachew8893
    @asmamawbelachew8893 29 днів тому

    የተዋሕዶ እንቁ የወንጌል ገበሬ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎት ክፉ አይንካብን🙏
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏
    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን🙏
    አባታችን በጸሎትዎ አስቡኝ ደካማ ልጅዎ

  • @በላይነሽ-ከ1ቸ
    @በላይነሽ-ከ1ቸ 29 днів тому

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @Tsi541
    @Tsi541 29 днів тому

    አይ አባቴ እንደእኔ ማን የዘገየ አለ ብቻ ተመስገን ስለሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤❤ እጅግ ወዶታለው እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 25 днів тому

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑሪልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን በረኩን እስከቤተስቤ ያሳድሪብን የስማውትን ለመተግበሪ ያብቃኝ አሜን አቤቱ ልቤን ክፈት አምላኬ

  • @azmeraeri1381
    @azmeraeri1381 29 днів тому

    Amen amen amen abatie kalehiwot yasemalen egzabhier kekfu Hulu yetebkot

  • @henokestifanos6803
    @henokestifanos6803 29 днів тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን።

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህ ይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያኑርልልን❤❤❤❤❤💞💞💖💖🙏🙏🙏🙏

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን Місяць тому +2

    😮ኣሜን አባታቸን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @nappydaniel7896
    @nappydaniel7896 29 днів тому

    የኔ አባት በመስቀሎት ይባርኩኝ ስላየዎት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @adanewoldemariam3630
    @adanewoldemariam3630 29 днів тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን::

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Місяць тому +1

    አግዚአብሔር ይመስገን አባታቺን እንካን ደና መጣችሁ ቃለ ህዎትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ አግዚአብሔር ይጠብቂልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @GetachewShimels-g4o
    @GetachewShimels-g4o Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስብኝ

  • @hiwettekle4329
    @hiwettekle4329 28 днів тому

    አባታችን እግዛብሄር ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @yadngelemaryamLeg-vo7xd
    @yadngelemaryamLeg-vo7xd Місяць тому

    አባታቻን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን በረክታችዎ ይደረበኝ

  • @TigstAboye
    @TigstAboye Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት እድሜና ጤናን ያድልልን ማስተዋልን ያድልልን❤❤❤

  • @terbinosmolla1695
    @terbinosmolla1695 29 днів тому

    የምንሳሳልዎት አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ይስጥልን።

  • @seyfumengeste5400
    @seyfumengeste5400 27 днів тому +1

    ሰው ያላሳጣን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 29 днів тому

    Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 29 днів тому

    የና እንቁ አባት የኔን እድሜ ጨምሮ ይስጥልኝ በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Almash-kk3vr
    @Almash-kk3vr Місяць тому

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በፀሎቶ ያስብኝ ወለተ ሰላሴ🙏🙏🙏

  • @IssakTesfay-c5u
    @IssakTesfay-c5u 29 днів тому

    እግዚኣብሄር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ የኔ ውድ ኣባት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 29 днів тому

    የኛ እቁ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት 🙏እውነት ብለዋል አባታች ፈጣሪ ከዘገየንበት ያቃን አሜን አሜን

  • @የሚያስደስቱሃሳቦች
    @የሚያስደስቱሃሳቦች 29 днів тому

    አሜነ አባ ቃለ ህይወት የሰማልን!

  • @moges0716
    @moges0716 Місяць тому

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @SuraSurabiy
    @SuraSurabiy 14 днів тому

    አርሶን ለሰጠን ለ ሰራወት ጌታ አግዚአብሔር ክበር ምስጋና ይገባል 🙏🙏🙏

  • @elsabeth2127
    @elsabeth2127 Місяць тому

    አባቴ በረከቶት በዘመኔ ሙሉ ይደርብኝ አሜን። ረጀም እድሜን ይስጦት አሜን።

  • @aregusisay-hx5pz
    @aregusisay-hx5pz Місяць тому +3

    እንኳን ደህና መጡ ዉድ አባታችን❤❤❤

  • @عبدالرحمنالزهراني-ي4ط

    የኔውድአባትቃለህወትንያሰማልንየኔአባት❤❤❤❤

  • @SarahabtamSara
    @SarahabtamSara 29 днів тому

    Amennnnn wed abataechn kalie yewtn yasmalen tesga berekten yestlen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 29 днів тому

    Amen Amen Amen yena abata egzbiher tsegawun yabazalot erjima edamena tena yesatota berkatota yedarbana weganochachina hagerachina ethiopia 🇪🇹betalota asebuna 🤲🤲🤲be ewunet she ameta nurulana ❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @UserUser-k7v
    @UserUser-k7v Місяць тому

    እንኳን ደእና መጡ አባ የኛን ችግር የተርዱ አባት ነወት እናመሰግናለን

  • @tymordoha
    @tymordoha Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mesfintadesse8673
    @mesfintadesse8673 25 днів тому

    እግዚአብሄር አምላካችን እኚን ድንቅ አባት በክፉ አጋንንት እስራት እየተሰቃየን ላለነው ለሀረር ህዝቦች ያምጣልን አቦ , አሜን አሜን አሜን !! ?? !!

  • @TegegneMesfin
    @TegegneMesfin Місяць тому +1

    እስመ መምህረ ህግ ይሁብ በረከተ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Місяць тому

    አባታችን እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይስጥልን❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤ በፀሎትዎ አትርሱን❤

  • @matilove3643
    @matilove3643 Місяць тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ።በእድሜ በጤና ያኑርልን የኔ አባት!!!

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ባሰላም ማጡልን አባ እግዚአብሔር እርሜን ካጤና ሰላምን ካበርክት ጋ ያቆይልን የኛ ሁንቁ አባት 🙏🥰