"በሜታፊዚክስ ሉሲፈር ከመውደቁ በፊት ወደ ነበረበት እንደርሳለን!" | ዶክተሮቹ ተፋጠጡ | Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 бер 2024
  • #Ethiopia #Haletatv

КОМЕНТАРІ • 351

  • @danieldesta2561
    @danieldesta2561 3 місяці тому +43

    ከዚህ ዝግጅት የምንረዳው ብዙ ነገር አለ::
    1.ዶ/ር ቀንአ ለምን ድነው የቀረቡት? የዶ/ር አብርም ሀሳብ በመቃወም አማራጭ ሀሳብ ለማሳየት ነው ወይስ ዝም ብለው ይሄ የለመድነው የአበሻ ባህሪ ለማሳየት ነው ምቀኝነት::
    2.አዘጋጆቹ ለምን ድነው ሁለቱም አንድ ላይ ያቀረቡዋቸው? ሁለቱም በተነሳው ሀሳብ ላይ ተመጣጣኝ እውቀት የላቸውም:: ዶ/ር ቀንአ በዚህ መድረክ ቦታቸው አይመስለኝም::
    ለዶ/ር አብርሀም የሚመጥን በተለይ የscience ሙሁር ቢሆን ይመረጣል::
    The right person at the right position የሚባለው እንደዚህ ነው::

    • @cephasboanerge5582
      @cephasboanerge5582 3 місяці тому +3

      EXCELLENT COMMENT! THANK YOU!!!

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 3 місяці тому +1

      @@ALENALKIERI ሃሳብህን እጋራለሁ፡ ሆኖም የአብርሃም ሃሳብ ከሳይንስ ያለፈ ነው፡ የክርስትና እምነት ሃሳቦችን ለምሳሌ ስለ መንፈስ ቅዱስ ፣ሉሲፈር ከመፅሐፍ ቅዱስ አውድ ውጭ ነው የሚጠቀምባቸው፡ በአገራችን ያሉትን መፅሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ አጋንንታዊ ልምምዶችን በሜታፊዚክስ ስም ዕውቅና እንዲያገኝና ሰዎች በአደባባይ እንዲያደርጉት የታቀደ ነው።

    • @binihameutube
      @binihameutube 3 місяці тому

      @@danieleyu6832 min malet new aganetawi lememed malet ???? Dr. Abraham eko spiritually strong sew nachew, yemiyawerut eko Eyesus kirestos asetemehero gar ande eko new endet new yeteredahaw ?

    • @binihameutube
      @binihameutube 3 місяці тому

      @@ALENALKIERI Yalteredahaw neger lay aseteyayet mestet teru ayidelm, seweran abatoch be aganete aserar new endea yemisewerut, bezu tebeboch alu eko egeziabher yemiserabachw

    • @abebetaddesse4953
      @abebetaddesse4953 3 місяці тому

      ...ምቀኛም - በጎ አሳቢም ለመኾን እኮ በቅድሚያ ሰው መኾን የግድ ነው! ጋላ ደግሞ ሰው ይመስላል እንጂ፤ ሰው በላ ልዩ ፍጡር ለመኾኑ፤ ያሳለፍናቸው ፭ ዓመታት በደምብ አሳይተውናልና!።

  • @markosalemayehu
    @markosalemayehu 3 місяці тому +20

    ጋዜጠኞው ያንተ ሲገርመኝ የባስ ይዘሕ ትመጣለሕ ለምን የዶ/ር አብርሐምን ግዜ እና የኞን ግዜ ተቀልድብናለሕ።

    • @amanuelgetenet401
      @amanuelgetenet401 3 місяці тому +1

      ጋዜጠኛው በሌላ የጋዜጠኛ ስርአት ባለው ሰውን ፣ የሰውንም ሀሳብ ፣ ታላላቆቹንም ፣ ሙያውንም በሚያከብር ሰው ይቀየር!!!!!

  • @user-ms3pc5tg5e
    @user-ms3pc5tg5e 3 місяці тому +16

    I have much respect to Dr Abraham

  • @tibebumekonnen6915
    @tibebumekonnen6915 3 місяці тому +57

    በጣም የሚገርመው በዶ/ር አብርሃም የት/ት ደረጃ ያለ ሰው ካልተገኝ በስተቀር እና እሳቸው ነገሮችን ወደ አማርኛ መልሰው ሲያሰረዱ አብራርተው ለተመልካች በሚመጥን /በምንረዳበት መልኩ የተሻለ የሳቸውን ሃሳብ በትክክል የሚገልጽ ሰው ያስፈልጋል። እንደውም ዛሬ የቀረቡት እንግዳ ምንም ነገር ሲያስረዱ አልሰማሁም እንደውም እንደ እኔ የዶ/ር ሐሳብ የከበዳቸው ነው የሚመስለኝ የሆነው ሆኖ ግን ለአዘጋጁ የምለው ሁነኛ ለሳቸው እና የሜታ ፊዚክስ ጽንሰ ሀሳብን የተረዳ ሰው ብትፈልግ ጥሩ ነው እሳቸውም በደንብ አብራርተው ጫፍ የደረሰውን ሀሳባቸውን እንማርበት ነበር።

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 3 місяці тому +1

      አንተ እስካሁን ምን የተረዳህው ነገር አለ?በጣም መማር ወይም ዕውቀት ለሰው የማይገባ ረቂቅ ሃሳቦችን መናገር ነው እንዴ?

    • @tedlatekie7156
      @tedlatekie7156 3 місяці тому +2

      መንፈራፈር ፀባያችን ነው😂😂😂😂😂

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 3 місяці тому

      @@ALENALKIERI ትክክል ነህ።

    • @sisiyamregn7517
      @sisiyamregn7517 3 місяці тому

      ሁለቱም ዶር ናቸው እኮ

    • @user-es9uu2ou2z
      @user-es9uu2ou2z 3 місяці тому

      አይ ኢትዬጲያንና አይ ኦረቶዶክስ

  • @alemayehugirma1515
    @alemayehugirma1515 3 місяці тому +14

    የደንቆሮ መንፈስ ምንኛ ታደለ ። የማይመጣጠኑ ሰዎች አታገናኝ።

    • @hayaa6575
      @hayaa6575 3 місяці тому

      Kkkkkk😂😂😂arei tewi

  • @solomonseleshi3177
    @solomonseleshi3177 3 місяці тому +5

    እንዴት እንደ ዶ/ር አብርሃም ያሉ ትልቅ ምሁርና ፈላስፋ ከንደዚ ያለ ሰው ጋር አብረህ ታቀርባለህ.ዶ /ር ቀነን ከሚከራከሩ ቢማሩ ደስ ይለኛል

  • @BarnabasNigus
    @BarnabasNigus 3 місяці тому +11

    ሜታ ፊዝክስ በግዕዝ ዲበአካል የሚል ትርጉም ሲኖረዉ ከአካል ከሚታየው ከሚዳሰሰው የሚልፍ ከቁስ አካል በላይ የሆነ በአምስቱ የስሜት ህዋስ መረዳት የሚሻገር ኑባሬ የሚብራራበት የፍልስፍና ዘርፍ ነው።

    • @amanuelgetenet401
      @amanuelgetenet401 3 місяці тому

      ጋዜጠኛው በሌላ የጋዜጠኛ ስርአት ባለው ሰውን ፣ የሰውንም ሀሳብ ፣ ታላላቆቹንም ፣ ሙያውንም በሚያከብር ሰው ይቀየር!!!!!

  • @WondeDarib
    @WondeDarib 3 місяці тому +18

    I respect doctor Abraham amaha

  • @tilikalem5626
    @tilikalem5626 3 місяці тому +9

    የዶክተር አብርሀም ሀሳብ በአጭር ለመግለፅ መነሻው quantum physics ነው E=mc2 ያም ሲገለፅ energy matter መሆን ይችላል ወይም mass ወደenergy መቀይር ይችላል ነው እዚጋር እንዴት ማለት ጥሩ ነው በ c2 ወይም በብርሀን ፍጥነት ብንወረውረው ማለት ነው. ይህን ለማብራት ከፈለግን ደሞ የግድ subatomic particleን ማወቅ አለብን እነሱ ደግሞ electron,proton and neutron ናቸው እነዚ ደሞ የራሳቸው ባሕሪ አላቸው proton and neutron በአንድ ላይ ሆነው ስለሚገኙ nucleus ብለን እንጠራቸዋለን mostly they are in energy level ሌላው electron ነች እንግዲ ባህሪዋ ሲላት energy ሲላት wave ነች እንግዲ ጨዋታው አሁን ነው ኢሚጀምርው የትኛውም ነገር universe ላይ ከነዚ 3 ውጭ አይዘልም ወይም መሰረት ናቸው ማለት ነው እንግዲ አሁን ነገሩን እንዳንደርስበት እምታወዛግበን እቺ electron እምትባል ነገር ነች የሱኡንexact position and space calculate ለማድረግ ሲሞከር የሚገኘው ውጤት እውነተኛ natural የሆነ ቦታዋ በመዛኙ effects እናጣዋለን ማለት ነው ከዚ ተነስተው ሳይኔቲስቶች uncertainty principle የሚለውን ፃፎት እንግዲ
    ወደዋናው ሀሳብ ስንመለስ advanced technology ቢኖር ወይም በርግጥ አይኖርም ከኖረ ግን ተአምር ነገር ነው የፈለግነው ነገር ወደማድረግ ደረጃ እንደርሳለን እንደማለት ነው ለምሳሌ ለመጥቀስ ክርስቶስን መውሰድ እንችላለን ደዌን ይፈውሳል ወሀ ላይ ይራመዳል ሙት ያስነሳል ከዚህም በዘለለ እንደኔ መሆን ትችላላቹ ብሉም ስልጣን እንደሰጠ ሉቃስ 10:19 ላይ ማየት ይቻላል
    ለመጠቄለል ያህል Mehta physics ክፋት የለውም....አዎ ሰፊ ነው ግን በጥልቅ በገባን ቁጥር የእዚያብሄርን የማያልቅ ድንቅ ስራ ቁልጭ አድርጎ እሚያሳይ እማያምኑትን ሳይወዱ በግዳቸው እንዲያምኑ እሚያደርግ ቆንጆ የሳይንስ ዘርፍ ነው

    • @hilemariamdamenu436
      @hilemariamdamenu436 3 місяці тому

      አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @abebeteka7170
      @abebeteka7170 3 місяці тому

      አንተ በደንብ አድርገህ ተረድተኸዋል

    • @Yamitube1
      @Yamitube1 3 місяці тому

      Abo egzer yibarkeh arif agelalets new ,recommend yemetargen metsaf ale ?

    • @abrahamalebachew4133
      @abrahamalebachew4133 3 місяці тому

      ....what do you mean? How does metaphysics start from quantum physics? As the name indicates , metaphysics means beyond physics. What is physics? It is a well established branch of science which studies about the physical universe(the one that we can perceive using out five senses. Just to mention in passing, some of our scientific instruments we use for measurement are extentions of our senses. For example, particle accelerator, microscope, telescope... extend our sense of vision. The Laser Interferometer gravitational wave observatory or LIGO which is used to detect gravitational waves extends our sense of hearing....).
      It's known that quantum physics is one branch of physics which explores the physical universe at the microscopic level(at the level of subatomic particles). It studies existence at the physical level anyway. So, it can never be used as a foundation for metaphysics which tries to explain phenomena at a different realm. In that realm, there is no physical existence; there is no space; there is no time. It's not appropriate to use quantum mechanics, classical mechanics, statistical mechanics, relativity, string theory, ... in our efforts to research reality which is utterly non-physical. You know what? we should come up with another 'mechanics' which is designed and built for that level of existence. I put the word mechanics in quotation because nobody is sure about the existence of motion in that realm.
      Correction for your misunderstanding of the famous equation E = mc^2: c here is used as a conversion factor. It doesn't mean that the object that you calculate the energy of is moving with the speed of light. In fact, only particles of light or photons move with this speed. Unfortunately, photons are massless particles(they have zero mass). So, if you use E = mc^2 for photons, then E = 0. But photons have energy and that energy is calculated in another way(E = pc for photons where p is momentum). To sum up, the E in E = mc^2 is a rest energy. For instance, put 1 kg of something on a table. That something has 9×10^16 joule of rest energy. If that object is moving with a velocity v(note that v is always less than c according to Einstein's special relativity), it will have additional kinetic energy(1/2*m*v^2) due to its motion.
      Regarding doctor Abraham's point of view about metaphysics: he takes concepts and principles from the well established science and tries to explain metaphysics. As I mentioned above, science is a tool to explore the physical universe. It has its own very strict and well defined method which is called the scientific method. Anything incompatible with this method is not science at all. It's a pseudoscience. In my point of view, we should never mix science with spirituality. Trying to have some understanding of the ultimate reality by mixing science with spirituality will not give us a true perception. How can we research a reality which is totally non-physical by using tools that are designed and developed to explore purely physical existence? Sorry, this is not a viable method.

    • @tilikalem5626
      @tilikalem5626 2 місяці тому

      @@abrahamalebachew4133 first of all you have a good concept about metaphysics before I go to my concept I have to ask you what is spirituality ? Spirituality involves exploring certain universal themes - love, compassion, altruism, life after death, wisdom and truth, with the knowledge that some people such as saints or enlightened individuals have achieved and manifested higher levels of development than the ordinary person generally it non tangible realm so the purpose of science is discovering of true meaning of universe and multiverse. One of the key notions in quantum physics relates to the unusual properties of subatomic elements. At the subatomic level we see that the building blocks of matter are not so solid and well defined as we might expect. Subatomic elements exist as fields of probability rather than as defined particles located in known space and time. Moreover, we find that it is the process of observation or measurement of that quantum state that defines that state - so until it is measured the particle exists in a state of superimposition, where it exists in many states at once. Before it is observed, the particle of matter is not actually a particle, but an abstract probability wave - it does not have a real physical state but exists only as the possible outcome of a future measurement. When the measurement takes place, the quantum probability wave collapses to a localised particle, and becomes an object of conscious experience.
      This is an interpretation of quantum behaviour known as the Copenhagen interpretation. It reveals an important aspect - that there is a relationship between the act of observation of a conscious observer and the existence of physical matter. If consciousness is so inextricably linked to matter, then from the scientific perspective, we can no longer ignore its influence.
      The role of the observer in spirituality is a central aspect. Upon deep enquiry into the nature of our outer experience with the empirical world and with the inner experience of our own being, fundamental questions arise: ‘Who is the one that is aware of this experience now?’ ‘Who is the subject of our perception and observation of our inner and outer reality? Why discovery inventions are very important ? The answer is consciousness. You can give me a lot of reason like development or make a life easier …etc but that is secondary mission. Let me give you a simple example ከአንድ ሺ አመት በፊት የነበረ ፈረስ እና አሁን ያለ ፈረስ ልዬነታቸው ምንድን ነው ሳር አጋጋጣቹው ወይስ መጋለባቸው? ፈረስ ሁሌም ፈረስ ነው የሰው ልጅስ it’s always in change. The current technology that we use is the accumulation wisdom and consciousness of all human kind.you can easily believe in GOD but it’s not easy to participate as a co-creator of creation guess what it requires general law of universe like I said before we can discover or invented but we can’t create anything from nothing through this process we know the perfection and existence of GOD in different levels and degrees.
      1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:4-6
      የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤
      አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤
      አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i 3 місяці тому +15

    አንሰርቴንቲ ማለት አንድ ነገር ፊዚካሊ አታየውም በባህሪው ግን መግለፅ ትችላለህ ማለት ነው። ለምሳሌ እ/ር ምን ይመስላል ብትባል መልኩን አታውቀውም። በባህሪው ግን ትለየዋለህ። ደግ ፣ ግርማ ሞገስ ያለው ... እያልክ ትገልፀዋለህ። ስለዚህ መልኩ ላይ እርግጠኛ አይደለህም (ቀይ ይሁን ጥቁር አጭር ይሁን እረጅም አታውቅም።(አንሰርቴን ነህ) ነገር ግን በባህሪው (ፕሮፐርቲ) ታውቀዋለህ። ቀላል ነው ለተገለጠለት።

  • @seifeselassiealemu7252
    @seifeselassiealemu7252 3 місяці тому +10

    Salute to Dr Abraham

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i 3 місяці тому +14

    በጣም የወደድኩላቸው ነገር የጊዜ አሮው ላይ ነው። ማንኛውም አለም ላይ ያለ ነገር በጊዜ ሂደት እየተዘበራረቀ እየቆሸሸ እየጠፋ የሚሄድ ነው። ምንም ነገር ዛሬ አዲስ ቢሆን ነገ ይቆሽሻል። ምንም ነገር ዛሬ ብናፀዳው ነገ ይቆሽሻል። ሁሉም አሁን ያለ ነገር ነገ እየጠፋ የሚሄድ ነው። ይህ የአለም ህግ ነው። time arrow ። በመንፈሳዊነት ግን ሁሉም ንፁህ አዲስ ነው። reverse the time arrow

    • @amanuelgetenet401
      @amanuelgetenet401 3 місяці тому +1

      ጋዜጠኛው በሌላ የጋዜጠኛ ስርአት ባለው ሰውን ፣ የሰውንም ሀሳብ ፣ ታላላቆቹንም ፣ ሙያውንም በሚያከብር ሰው ይቀየር!!!!!

  • @user-ck7nz3cc4r
    @user-ck7nz3cc4r 3 місяці тому +10

    I admire dr. abraham the things he try to explain is nice and critical. And we need interview dr.abraham with rodas

  • @benyamabraham5628
    @benyamabraham5628 3 місяці тому +4

    when the enlighten one speaks, you should listen. Dr. abraham is revealing the truth, the way and the life to become. please be humble and listen.

  • @LZRRHR
    @LZRRHR 3 місяці тому +10

    እሳቸው ችግራቸው አማርኛውን እደፈለጉ መጠቀም አልቻሉም በጣም እሙረዱ አቸው ስወች አሉ ስው ምረጡ አባቴ

  • @user-mj5jk9gf8u
    @user-mj5jk9gf8u 3 місяці тому +16

    ጆርናሊዝም ተምሮ ፊዝክስን መተቸት????

    • @user-mj5jk9gf8u
      @user-mj5jk9gf8u 3 місяці тому +2

      ጋዜጠኛው ማንን መጋበዝ እንዳለበት እንኳን አያውቅም

    • @nana2009able
      @nana2009able 3 місяці тому +1

      It's metaphysics not physics.

    • @MAXG_11
      @MAXG_11 3 місяці тому

      another level of wisdom

    • @nana2009able
      @nana2009able 3 місяці тому

      @@MAXG_11 wisdom?? Excuse me? R u considering metaphysics as a wosdom😳😳😳😳😳?

    • @MAXG_11
      @MAXG_11 3 місяці тому +1

      no i am just say thier conversation is non ballance ..aramba na kobo aynet

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i 3 місяці тому +18

    እየው ዶክተር አብርሃም ከአነጋገራቸው ቅን ሰው ናቸው። የሆነ የገባቸው ጠቃሚ እውነት አለ። እሱን ለማስረዳት እየጣሩ ነው። እንደወሬኛ ሰው መከራከር የሚችሉ አይመስለኝም። ስለዚህ የሚናገሩትን ጠቅለል ያለ ሀሳብ የሚያብራራ በእርሳቸው የትምህርት ዘርፍ ያለ ሰው ቢቀርም እውቀቱን የበለጠ ማወቅ ይቻላል። አልያ መደናቆር ነው

    • @esubalewfentahum817
      @esubalewfentahum817 3 місяці тому

      That is the point! no one understands Dr. Abraham's explanation except those who are swimming at the pool depth of spiritual life!

  • @birhanuderbew2629
    @birhanuderbew2629 3 місяці тому +5

    I appreciate his way of thinking doctor Abraham

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i 3 місяці тому +9

    ኢትዮጵያ በጣም የሚያሳዝነው እንደ ዶክተር ቀና አይነት በፍፁም ለተማሩት ትምህርት ክብር የሌላቸው እውቀትን እንደ ወሬ እንጅ የሚመለከታቸውን በደንብ የማያስረዱ የማይመለከታቸውን በሀቀኝነት አይመለከተኝም ለማለት ብቃት የሚያንሳቸው ናቸው። አሁን የተቸገርነው የግብርና ዶክተር የፓለቲካ ሙህር ነኝ የሚል አገር ፈጥረን እኮ ነው። በፈጣሪ።

  • @mersimoibiraatu3842
    @mersimoibiraatu3842 3 місяці тому +7

    Dr Abraham is in deep universe man/on the 10th dimension
    / which majority of us will never see....hats off Doc!! The other dude is just on two dimensions,,,even I doubt if he could understand the Zs....lay man who talks abt myths and old wives tales cannot understand metaphysics......

  • @user-lb6wx6ev4x
    @user-lb6wx6ev4x 3 місяці тому +4

    ዶክተር አብርም ውድ ላይብርር ናቸው

  • @user-zu4mb1tv2m
    @user-zu4mb1tv2m 3 місяці тому +14

    I think it is better if you can bring some one who has a better understanding what phd, Abraham is trying to explain . It seems very complex but simple as the same time. I suggest if you can see phd, Abraham's interview with phd , Rodas. It will be more interesting if you can bring phd , Rodas on your next program.

    • @Shaebia
      @Shaebia 3 місяці тому

      I agree. I am fascinated to see a discussion between Dr. Rodas and Dr. Abraham.

    • @Tsigreda
      @Tsigreda 3 місяці тому

      I feel the same way

    • @kemalsultan9071
      @kemalsultan9071 3 місяці тому

      Hats off Dr.Abreham! They are at different dimensional level and dr. Kene'a is not the right person for the discussion because he is from social science background and he was trying to pretend as if he knows about metaphysics but he was a man of folklore.

    • @esubalewfentahum817
      @esubalewfentahum817 3 місяці тому

      That is better, inviting of 'Ye Waldiba Abatoch"

    • @HanaHana-jb1yl
      @HanaHana-jb1yl 2 місяці тому

      Yes please let tolk doctor Abraham with doctor rodas please respect him you are hurting our heart when you let him face such this

  • @amanuelukbayohannes9790
    @amanuelukbayohannes9790 3 місяці тому +6

    This Knowledge Dr. Abraham is Very Advanced only can be understand by who have experience of Meditation that why people have difficult to understand My Advice to the Doctor is May he open his own You tube channel and teach to Young to Meditate and able to experience by Them selves !!! if there is no Financial issue to open this the problem is Money is in the Hand of Who don't Have Understanding ? May God Help this Doctor and this Nation that we may use this wisdom for the benefit of every one !!!

  • @Ethiomystic
    @Ethiomystic 3 місяці тому +4

    ለሁሉም ለሰው ልጅ ይህ ስልጣን የተሰጠ ነው ተዳፍኖብን ነው በዉሱን እምነታዊ ነገሮች (ሀይማኖት....
    በንጹህ ከፍ ባሉት ሀሳቦች ከተጠመድን አእምሮአችንን ማሰልጠን የተደረሱበት ነገሮች ናቸው እሳቸው የሚሉት ማስተዋል ያስፈልጋል እግዛብሔርነት በኛ ውስጥ የተቀበረ እውነት ነው።

    • @MAXG_11
      @MAXG_11 3 місяці тому

      thanks... you express better

  • @zerdib8481
    @zerdib8481 3 місяці тому +7

    ውይይቱን በደንብ አዳመጥኩት። ነገር ግን ርዕሱ ላይ "ተፋጠጡ" የሚያሰኝ አይደለም።
    ሁለት በእውቀት የተለያዮ ሰዎች ተፋጠጡ አያሰኝም።
    "አዲስ" አሮጌ" ብሎ መዘባረቅ አያስፈልግም።

  • @user-li8en5st1n
    @user-li8en5st1n 3 місяці тому +2

    Much respect Dr, Abrham

  • @ermanitravele2008
    @ermanitravele2008 3 місяці тому +8

    In my opinion the discussion needs better and assertive discussion group Dr Abraham puts forward a better idea concerning with explaining the features of reality that exist beyond the physical world and our immediate senses. Secondly the fundamental nature of reality, including the relationship between mind and matter, between substance. To conclude that there should be another guest in place of Dr. Kenealem

  • @mojo-tv3339
    @mojo-tv3339 3 місяці тому +10

    ዶ/ር አብራሀም ይበልጥ ከወጣቶች ጋ ብቻ ይወያዩ ምክንያቱ ከዛ በላይ ያሉ በሌላ ነገር ሲቃኙ ያደጉ ወይ ተቃኝተው ያሉ ናቸው ወጣት ግን ገና እጅ ስላልሰጠ ይበልጥ ይግባባሉ ወጣቱን የሚጠይቀው ስትራቴጅክ ነው ስለዚ ወጣት ይሻላል መጠየቁ

    • @MAXG_11
      @MAXG_11 3 місяці тому

      perfect

  • @markosalemayehu
    @markosalemayehu 3 місяці тому +6

    ጋዜጠኞውም ሆነ ዶ/ር ቀነኒ ከ ዶ/ር አብርሃም ጋር ለማወያየት አትመጥኑም ሐምን ሰለ ሜታ ፊዜክስ የምታውቁት ምንም ነገር የለምእና ጋዜጠኞ ተብየው ባለፈው የደረግከው ከ ዶ/ር አብራሃም ውይይት ሰምቸዎለው እባክሕን አንብብ አትመጥንም እኔ ዶ/ር ብሆን ካንተ ጋር ግዜዬን አላጠፋም ይባስ ብለህ ካንተ የባስ ለፌዜክስ ጋዜጠኞ ይዘሕ መቅረብ ምን ይሉታል?

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 3 місяці тому +21

    ዶር ቀነኒ ለዚህ መድረክ አይመጥኑም። ለእርሳቸው ፊዚክስ የተለመደው የነጭ ቲወሪ ነው። ዶር አብርሀም ከዚህ አልፏል

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u 3 місяці тому

      አስማተኛና ጠንቋይን ማዳመጥ መርገም ነው

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 3 місяці тому

      ምን ማለት ነው የነጭ ወይም የጥቁር ቲዎሪ ማለት? ይሄ ድንቁርና ነው።

    • @melkamukassie3248
      @melkamukassie3248 3 місяці тому

      @@danieleyu6832 Ayibalem Dani Wondime

    • @BekaluAbsera
      @BekaluAbsera 3 місяці тому +1

      Keneni 1D laye newe yalew 5D laye yederesutene litetech ayechelem

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 3 місяці тому

      @@BekaluAbsera ስለማታውቀው ነገር ለምን ታወራለህ? አንድ ሰው 5d ነው ማለት ምን ማለት ነው? 5dው ምን ሰራ? ዶክተር ቀኒኒ እንዳለው በየሚዲያው የይሆናል
      ( speculative ) ነገሮችን መናገር ይሆን 5d የሚያሰኘው? አንተ ስንተኛው d ላይ ነው ያለህው? ወንድሜ 1d ፣ 5d እያልክ አትቃዥ።

  • @getahunasefaa2128
    @getahunasefaa2128 3 місяці тому +4

    dr. abreham was proved meta physics santificaly so,i understand clearly and not not difficult as much!!

  • @Jokercom1990
    @Jokercom1990 3 місяці тому +4

    ፈጣሪህን ዝም ብለህ እመን ጥሩ እና ህግ ጠባቂ ከሆንክ ፈጣሪ ይገልጥልሀል የዛን ግዜ ተናገር ይሄ ማንም ከፈጣሪ መንፈስ የራቀ ምርምር እና እውቀት የሴጣን ነው መጨረሻው ጥፋት ነው

    • @ajeyimer8201
      @ajeyimer8201 3 місяці тому +1

      Ye senef were. Why don't you take time and read.

  • @jacobjericho8667
    @jacobjericho8667 3 місяці тому +5

    ብርሃኑ ጁላ ሜታፊዚክስ ውስጥ ምን ኣገባው😅

  • @jobeyene3342
    @jobeyene3342 3 місяці тому +4

    Please can you bring Dr.Abrham to live so we can ask questions.

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 3 місяці тому +4

    የዶ/ር ቀነአ መጋበዝ ነገሮችን እየጠራቸው ነው ከዚህ በፊት በነበሩት ውይይቶች ከጠያቂው ውስንነት የተነሳ ነገሮችን በጥራት ለማየት አቸጋሪዎች ነበሩ በርግጥ ዶ/ር አብረሃምን ኢንተርቪው ካደረጉ ዩቲዩበሮች የተሻለው ይሄኛው ዩቲዩበር ነው

    • @tedlatekie7156
      @tedlatekie7156 3 місяці тому

      ሳይገባን መከራከር የኛ ፀባይ ነው 😂😂😂😂😂

  • @gechasasolasta3301
    @gechasasolasta3301 3 місяці тому +2

    ዶ/ር አብረሃም ስለ "higher dimensions" እያወሩ የዶ/ር ቀንአን ጥያቄዎች ሳያቸው፣ በአየር ላይ ለተመታ ኳስ ሸርተቴ የሚወርዱ መስለው ነው የታዩኝ። I think there were some kind of negative energy in the discussion.

  • @jobeyene3342
    @jobeyene3342 3 місяці тому +5

    Dr.Abrham understood the foundation of our universe deeply.I wish i have a chance to discuss with him the theory of quantum mechanics and how
    Objective reality born into our observable universe ,,,

  • @user-vk6lu3we2w
    @user-vk6lu3we2w 3 місяці тому +4

    በፍፁም እዉቀታቸዉ አይመጣጠንም ቀነአ አይመጥንም ጋዜጠኛዉ የጠየቀዉን ጥያቄ እራሱ ዲፋይን ለማድረግ ሲቸገሩ ነበር

  • @semaayawi
    @semaayawi 3 місяці тому +2

    ሰማዐያዊ የእናንተን ጥያቄ በሀገሪኛ በሆነ እና በሚገባ መልኩ ያቀርባል ፤ ጥያቄዎትን በማጥናት ይገንዘቡ። ትልቅ ክብር ለ ዶር።

  • @zelalemtolesa749
    @zelalemtolesa749 3 місяці тому +1

    Good to see the major areas of philosophy first - metaphysics, Axyology, epistemology! Metaphysical issues are not explained using the scientific method if there exist such procedure! Spritual issues are metaphysical because we couldn't explain using the scientific method! Philosophical issues are tackled using logic, arguments , thought experiments, etc! I think there great gap of understanding of the different concepts and world views! What is the scope of physics? Physics is the first child of philosophy, second biology, third psychology child, litrature child, etc.

  • @Ethiomystic
    @Ethiomystic 3 місяці тому +4

    ዶክተር አብርሃም የሚሉትን ለመረዳት ምድር ላይ እውነት ናቸው ብለን ከተቀበልናቸው ከፍ ማለት ያስፈልጋል እኔ በራሴ ላይ አሁን ልገልፀው የማልችል በልልምም አይቻለሁ...እሥትንፋሴ ላይ ትኩረት አደርጋለሁ ከ15 ደቂቃዎች በኋላ ከአካሌ ወጥቼ በንፈስ አካሌን እመለከተዋለሁ ,በከባቢዬ የሚሄዱትን መናፍስት አንዴ ተመልክቻለሁ. ....

    • @hilemariamdamenu436
      @hilemariamdamenu436 3 місяці тому +1

      እውነትክ ነው ከሆነ ይገርማል

    • @Yamitube1
      @Yamitube1 3 місяці тому

      Ena hidetu mn yaml gize wesedebk ezaga lemedres

    • @Yamitube1
      @Yamitube1 3 місяці тому

      Can i get ur address

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 3 місяці тому +1

      if its true tell me your experience Please

  • @HagizeBlackboy-qf5zq
    @HagizeBlackboy-qf5zq 3 місяці тому +1

    ዶክተር አብርሃም በርቱ

  • @hailemichaeleshete3865
    @hailemichaeleshete3865 Місяць тому

    እኔ ይሄን ጉዳይ ለመረዳት ስንት ቪዲዮዎችን ፈልጌያለው መሰለህ ግን ዶክተር አብረሀም በጣም አስገረሙኝ ።ከቻልክ እሳቸውን የማገኝበትን መንገድ ብታመቻችልኝ

  • @nana2009able
    @nana2009able 3 місяці тому +1

    Dr Abraham has already made it clear what metaphysics is. @ 5:32 -@ 6:08 .
    He could have used simple words rather than using difficult scientific terminologies.

  • @LZRRHR
    @LZRRHR 3 місяці тому +4

    ጋዜጠኛውም ዶ/ር ተብየውም ከሳቸው ሀሳብ ጋር መግባባት አይችሉም መደናቆር ነው

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 9 днів тому

    the knowledge gap between the two Doctor is not filling by mountain Everest . So i admired Doctor Abraham .

  • @kassayeaddis252
    @kassayeaddis252 3 місяці тому +1

    ሁለት የማይግባቡ ሰዎች ማወያየት ትክክል አይደለም

  • @petroswondimu8472
    @petroswondimu8472 3 місяці тому +1

    Please dr Abraham..kelela physicist gar yikirebu

  • @user-yt6bx2rb3o
    @user-yt6bx2rb3o 3 місяці тому

    ዶክተር ብዙ ሰው አሉ እርስዎ ስለሚናገሩት የሚጠብቅ የጊዜ ጉዳይ እንጂ የሚናገሩት በሙሉ እውነት ነው አሁን ጊዜው ደርሳል

  • @HenokHGizaw
    @HenokHGizaw 3 місяці тому +2

    Maybe try a physicist this is proved,! It might need improvement but it's real. Dr.Abreham is only trying to make it digestible to our understanding. There are lots of quantum physics and quantum chemists who can help you to understand him. Dr. Abraham is trying to make a meaning on his findings of science. He is fighting harder to get things simplified.

  • @27be21
    @27be21 3 місяці тому +1

    ቀነአ ምን ነካው የማያውቀውን ነገር ለመከራከር ይመጣል ቢንስ ስለ ሜታ ፊዚክስ ለመከራከር የኳንትም ፊዚክስ ፅንስ ሀሳብ አንብቦ መንጣት ነበረበት ለምሳሌ ፎቶን ምን እንደሆኑ ማወቅ የመሳሰሉትን ስንት የሚነሱ ሀሳብ እያሉ ለማንኛው ቀነዓ ጊዜዬን አቃጠልከው።

  • @EliasTaye-ln7qs
    @EliasTaye-ln7qs 7 днів тому

    እባካችአሁን የ dr አብረሃመን እውቀት እውቀቱ ከሌላቸው ሰዎች ጋር እየጋበዛቸሁ ጊዜያቸውን አትግደሉባቸው ባይሆን የጀመሩትን መጽሐፍ እንዲጨረሱ ጊዜ እንስጣቸው
    dr አብረሃም አምሃ እናከብሮታለን ኑሩልን

  • @user-du4pi1uy9y
    @user-du4pi1uy9y 3 місяці тому +1

    adisu engdaw gn krkr bcha new thanks Dr Abraham

  • @ResRubenzAsoni
    @ResRubenzAsoni 3 місяці тому +1

    አደንቅዎታለው ዶክተር አብርሃም ግን መንፈሳዊውን ዓለም በሳይንሳዊ መንገድ ለማስረዳት ነው ይመስለኛል ሐሳብዎ ሚጠቀሙትም ቋንቋ እንደዛ ነው። ግን ባይቀላቅሉት ያው እኛ አንዱን አልያዝን እንኳ የርሶ ተጨምሮ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 місяці тому +1

    ዶ\ር የተረዱት አይመስለኝም እየጠየቁ ነው እያብራሩ ?ዶክተር አብርሃ በጣም ጠለቅ ያለ ዕውቀት ነው ያላቸው 😮

  • @samsonyilmadesalegn4419
    @samsonyilmadesalegn4419 21 день тому

    ያረጀ ያፈጀ አስተሳሰብ የተወጋ ይሁን

  • @addisbekele8091
    @addisbekele8091 3 місяці тому

    wow dr Abraham !

  • @kassayeaddis252
    @kassayeaddis252 3 місяці тому +7

    ይመስለኛል የዶ/ር አብርሃም ሀሳብ ለመርዳት ለየት ያለ የመንፈሳዊነት ወይም መመሰጥ የሚያስፈልግ ይመስለኛል

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa4313 3 місяці тому

    Doctor abrham eny ftrekute alalumm yatenuten nwe yakflute min endmiyawrym ygbawote aymselgnm

  • @selampetros7003
    @selampetros7003 3 місяці тому

    ምርጥ በለሙያ ነህ ይሄንን ጉዳይ እስከመጨረሻው ሂድበት

  • @biblestandard2983
    @biblestandard2983 3 місяці тому +3

    Please lets encourage our Doctors like Dr Abraham for further discoveries if we want to criticize them lets criticize them with tangible ideas that brings enlightenment to our society. please don't stop by memorizing the western countries books only try to relate them with the wisdom of our fathers. even though we went to learn from them but please think beyond that text books. like Doctor kena i think they read only the text book written by western and they gave them a certificate for doctorates but to be a doctor you need to analyze the written subjects with reality you need to add your own research to investigate and relate things around unless you will be blind as so silly escolar. please don't be assume that western only know every thing about the universe. before the western come to seen our fathers know every thing but because our weakness we are suffering. Those who are doctor try to mention escolars and wise people from our fathers we are so sick to hear the escolar of wester. Our fathers had better knowledge that the western

  • @user-kq7ix5qi8q
    @user-kq7ix5qi8q 3 місяці тому

    ጥሩ ውይይት ነበር።ሌላም እንዲህ አይነት ውይይት ቢኖር መልካም ነው

  • @GetTsita
    @GetTsita 2 місяці тому

    ዶ/ር አብርሀምን ለመረዳት really የnext generation thinking ይጠይቃል። አሁን ባለንበት የመረዳት አቅም ለመገንዘብ ለብዙ ሰዎች ከባድ ነው። ሌላ ስም እንዳይሰጧቸው ያሰጋኛል።

  • @dawitleulseged6604
    @dawitleulseged6604 3 місяці тому +4

    Everything the metaphysics teaches is exercised by ORTHODOX TEWAHDO church !!! Dr.abrham have logic n must learn a lot from ORTHODOX TEWAHDO church to reach extraordinary level as they teach but Dr.kenea is very confusing

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 3 місяці тому

      በኦርቶዶክስ ማለት እንዴት፧

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 3 місяці тому

    Respect Dr aberaham

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 3 місяці тому +1

    ምርጥ ሰው❤❤❤❤

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 3 місяці тому +3

    The man is trying to prove spirit in his lab

  • @ShakaShaka-gs4gr
    @ShakaShaka-gs4gr 3 місяці тому +1

    እያፎካከርካቸው ከሆነ ተሣሥተሃል?

  • @nardimekonnen526
    @nardimekonnen526 3 місяці тому +2

    የ ዶክተር አብረሃም የተረዱትን ለመረዳት መሞከር ይሻላል ወይሰ ሰህተታቸዉን መፈለግ ወይም ሜታ ፊዚክስን የተረዳ ሰዉ መፈለግና መልስ እንድናገኝ ማድረግ የሚሻል ይመስለኛል የባሰ ከማወሳሰብ ሳይንሱ ስህተት እንደሆነ ለማሰረዳት አትሞክሩ

  • @biblestandard2983
    @biblestandard2983 3 місяці тому +3

    i am so impressed by the way Doctor Abrham how he explains his knowledge But Doctor Kena I don't thing even he is a doctor of mythology please Haeleta Tv don't bring such unmatured person but they call them selves doctors even a child can not ask as such even he don't have any Clue about what Doctor Abrham is trying to explain .Doctor Rodas had an interview with doctor Abrham that is why they address such amazing and meaning full message to people because Doctor Rodas knows and understand the subject He is one one the wise human being we have so far on such subject matters (Dr Rodas) I am so proud by Doctor Abrham I am so impressed by your understanding we need such kind of people our Africa who fight to speak as representative of our old civilization and who recognize the wisdom of our ancestors.

  • @rehobotmitiku7631
    @rehobotmitiku7631 12 днів тому

    ያሳዝነናል dr abrhamn የጠየቁበት motive not positive meta physics is so deep

  • @yohannesadmasu2693
    @yohannesadmasu2693 3 місяці тому +1

    ጎበዝ ዛሬ አጨብጭቤልሃለሁ

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 3 місяці тому +2

    This is Athiest Wakefetta Geda vs thiest Tigray Tewzhido Kingship debate..

  • @user-vo4sr4vw6k
    @user-vo4sr4vw6k 3 місяці тому +2

    1ኛ ቆሮንቶስ 1
    20፤ ጥበበኛ የት አለ? ጻፊስ የት አለ? የዚች ዓለም መርማሪስ የት አለ? እግዚአብሔር የዚችን ዓለም ጥበብ ሞኝነት እንዲሆን አላደረገምን?

  • @lakewabebe685
    @lakewabebe685 3 місяці тому

    ችግሩ ለእርሳቸው አእምሮ እና እውቀት የሚመጥን ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ አለማግኘታቸው ነው ።
    ይሁንና በልካችን ተሚያስረዱበት የትህትና መንግድ በተለይ በተለይ በራስ የመተማመን መንፈሳቸው ያስደንቃል ።
    ሌላው አንድ ጥግ የያዙ ሰው አለመሆናቸው በተጠየቁ ቁጥር መልሳቸው ተመሳሳይ ነው ።አድንቃቸዋለሁ ።

  • @wondimuwoldebirhanhaile4695
    @wondimuwoldebirhanhaile4695 3 місяці тому

    Hello would you please discuss together with suggested departments.

  • @eliasayalew5577
    @eliasayalew5577 3 місяці тому

    Dr kenene egzeberin kaldasesku alamnim ayinet mil sew yimeslal

  • @sadamnuriye
    @sadamnuriye 22 дні тому

    doctor abrham like

  • @user-ms3pc5tg5e
    @user-ms3pc5tg5e 3 місяці тому +1

    Dr kenea please go back to school and crevice book again

  • @hailemichaeleshete3865
    @hailemichaeleshete3865 Місяць тому

    ቀልዱን ተውና የሳቸውን አድራሻ ስጠን ባክህ

  • @amanuelgetenet401
    @amanuelgetenet401 3 місяці тому +1

    ጋዜጠኛው በሌላ የጋዜጠኛ ስርአት ባለው ሰውን ፣ የሰውንም ሀሳብ ፣ ታላላቆቹንም ፣ ሙያውንም በሚያከብር ሰው ይቀየር!!!!!

  • @vacationsethiopia553
    @vacationsethiopia553 3 місяці тому +1

    Dear Dr last time... discoraged the manners of the journalist approach as he had tried being mean in the face of knowledge

  • @Kidus85kidus
    @Kidus85kidus 3 місяці тому

    Some how as general ideai hav already understood dr abrham's seemed to tell us few journalists asked him wz out even understand what is metaphysics

  • @user-em6rm2ym9m
    @user-em6rm2ym9m 3 місяці тому

    Huletum gobez nachwe, Ene gen 2tunm Ewtachwalwe🎉

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b 3 місяці тому +1

    እባክህ ይህ ዶክተር፡ ከ ደክተር አብራም ጎን መቀመጥ የለበት አይደለም፡ ምን፡ እንደሚያወራ፡ አይገባህም፡ Intellectual pride የሚባል፡በሽታ፡ አለው፡intellectual curiosity አደለም፡ ዶክቶሩ፡ያለው።
    ዶክቶር፡ አብራም፡ ከIntellectual pride ነፃ፡ናቸው፡ዶክተር፡ ሲያወሩ፡በጣም፡ ይመቿሉ። የሚመጥናቸው፡ተከራካሪ፡ አምጣልን፣እባክህ። ❤

  • @Jokercom1990
    @Jokercom1990 3 місяці тому +1

    ፈጣሪን አማኞች እራሳችሁን ጠብቁ ከእንደዚህ አይነት ሀሳብ እነዚ ላይ ሰፍሮ የሚያናዝዛቸው እርኩስ መንፈስ ነው እኛ ግን የምናምን በፈጣሪያችን ብቻ ነው የፈለግነውን የምንሆነው ይህ ማለት ደግሞ ከልብ ማመን ህግን መጠብቅ ስንችል ሁሉ ይሆንልናል እንዴት ብሎ ነው አለማዊ ትምህርት ከመንፈሳዊ ጋር ተዋህዶ ከፍታ ላይ የሚጥለን? ክፉ መንፈስ ነው ይሄ

  • @user-fv5nr6om6r
    @user-fv5nr6om6r 3 місяці тому

    yemgerm nw betam ❤❤❤

  • @oneway5093
    @oneway5093 3 місяці тому +2

    እኔ እስቲ Dr. Abraham የሚሉትን ሆነው ያሳዩን!? በተግባር ያሳዩን! ቲዮሪ ብቻ???

  • @Kemeyaloha
    @Kemeyaloha 3 місяці тому

    Can you bring science based doctor to give reaction

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii 3 місяці тому +1

    ፒኤቼዲ ውን የሰራበትን ወረቀት ማግኘት ይቻላል ። ስዊድን የት ዩኒቨርሲቲ ነው ሰራሁ ያለው ጠይቁልኝ።

  • @Kidus85kidus
    @Kidus85kidus 3 місяці тому +1

    But it doest mean we can not be co- creator coze if somebody find out valuable thing using extra dimensional way we are co creators

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 7 днів тому

    ለ ዶ/ር አብረሃም አማሃ ትልቅ አድናቆት አለኝ። አዘጋጁ ግን ትኩረት ለመሣብ ብሎ የሄደበት መንገድ እና የጋበዛቸው እንግዳ ጭምር ከደረጃ በታች /የማይመጥን/ ነው እላለሁ።

  • @AbrahamKenaw-sg6yl
    @AbrahamKenaw-sg6yl 3 місяці тому +1

    This is a debate between 95 and 5

  • @GetTsita
    @GetTsita 2 місяці тому +1

    ዶ/ር ሮዳስ የተሻለ ሊረዳቸው ይችላል።

  • @bekanmetalwork1567
    @bekanmetalwork1567 3 місяці тому +1

    There are two ways to understand the world .these are 1,the Lusifer way (the darknes way)reference book doctor rampa ,Osho,awude newest or debt era's book in ethiopia .So doctor Abraham follow and understand the dark world.2 The godway(the lightened worled) Reference book holy bible ,holy kuran.Conculiusion meta physics gets energy fromLusifer I.e the fallen prince's.

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 3 місяці тому +1

    ዶክተር ቀንአ ትክክል ነዉ እየተናገሩ ያሉት ዶ/ር አብርሀም የሚናገሩትን በግልጽ የተረዳዉ ያለ አይመስለኝም ከሚኒሊክ በፊት የነበረዉ ንጉስ ማነበር ብትለዉ መንግስቱ ነዉ የሚል ሰዉ ነዉ እዚህ ላይ አስተያየት ሚጽፈዉ

  • @zerihunbayelign8647
    @zerihunbayelign8647 3 місяці тому +1

    ስርአት ያላቸዉ የሀይማኖት መምህራን አቅርብ እና ይወያዩ

  • @samsonyilmadesalegn4419
    @samsonyilmadesalegn4419 21 день тому

    ዶክተር አብርሃም ለዚ ትዉልድ የማይመጥኑ ኢትዮጵያዊዉ አንስታይን ናቸዉ። ምናልባት የሳቸዉ ሀሳብ የሚገባን ነጮቹ ሲነግሩን ብቻ ነዉ

  • @simenehwolie850
    @simenehwolie850 3 місяці тому +1

    ዶር ቀንአ እና ዶር አብርሃም የዕውቅት ልዬነት አለ ፣ ዶር ቀንአ classical physics ላይ ናቸው ፣ ዶር አብርሃም ከclassical በላይ ናቸው

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa4313 3 місяці тому

    Doctor kenea tzgajetwe nwe ymitute Ajaeib nwe