አዳም እና ሔዋንን ያሳተው ስልክ ነው!| "ሜታፊዚክስ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያመጣል"| ሉሲፈር 5 % ቦጭቆ ነው የወደቀው |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 304

  • @tayeteshome-sp8ro
    @tayeteshome-sp8ro 7 місяців тому +6

    የዶክተር አብረሀም ትህትና በጣም ይደንቀኛል እግዚአብሔር ይባርኮ

  • @MilkanaMegos
    @MilkanaMegos 8 місяців тому +21

    ዶር አብርሃም ኣመሃ መፅሀፍ ካላቸው ብታስተዋውቅልን
    ዶክተራችን ያሉት ነገር በትንሹም ቢሆን ገብቶኛል ከግዜ ወደ ግዜ የሆነ ሚስጢር እንዳለ እየተሰማኝ ነው እና ዶክተራች እኔም በዚህ ጉዳይ ጠንክሬ እሰራበታለው ። ሌላው ዶር አብርሃም ከ መምህር ሮዳስ ብታቀርብል ብዙ እውቀት ሊሰጡን እንደሚችሉ እርግጠኛ ነኝ ።ዶር አብርሃም ስላነቁኝ ከልቤ ኣመሰግናለው

    • @amanuelgetenet401
      @amanuelgetenet401 7 місяців тому +1

      እኔም፡ምለውው እሱን ነው ከዚ ሰውዬ(ጋዜጠኛው) ጋር ድጋሜ ባይቀርቡ እላለሁ!!!

    • @amanuelgetenet401
      @amanuelgetenet401 7 місяців тому +1

      ይሄን ጋዜጠኛ ከይሩልን ምነው ሌላ ጋዜጠኛ ጠፍቶል እንዴ!!!
      እሱ እኮ እራሱ የአንድ ወገን ደጋፊ መሆኑን በሁሉም ክፍል አረጋግጦል ስለዚህ እንደዛ ማያረግ ሰው ፈልጉ!!!!!!

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 8 місяців тому +15

    ዶ/ር አብርሃምን ደግመህ አቅርበህ ይበልጥ ብትጠይቃቸዉ።

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 8 місяців тому +13

    ዶር አብርሃም he is beyond realty he is genius ❤

  • @aliyuararsie1147
    @aliyuararsie1147 7 місяців тому +9

    ዶክተር አብርኃም እጅግ አመሰግንዎት አለሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @BiniamSetargachew-is5dz
    @BiniamSetargachew-is5dz 7 місяців тому +8

    ክብር ለ ዶክተር አብርሀም። የገባው ይጠቀምበታል

  • @binium4534
    @binium4534 8 місяців тому +23

    ዶር አብራሀ እናመሰግናለን የሚናገረዉ ግልፅ ነው

    • @RehobothAbebe
      @RehobothAbebe 8 місяців тому +1

      Some individual trying to mention whose they are? addis ababa ?!!! ethiopia's eve & adem that is why they make mistakes as it is one country doesn't have capital city what's the world or country without capital city?

  • @MickyJegena
    @MickyJegena 8 місяців тому +14

    የሁለት አለም ሠዎች ሰለሆኑ መቼም ቢሆን አይግባቡም። በተረፈ ጥሩ ውይይት ነው ቀጥሉበት።

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 7 місяців тому +5

    እኔ በራሴ ሕይወት ቅዱስ መንፈስ እንዳለ ተረድቻለሁ። ይህም የሆነው ቤተክርስቲያን ገብቼ ተቀድሼ እና አስቀድሼ ስወጣ የሚሰማኝ የተረጋጋ ስሜት የትም የማላገኘው ስሜት ነው። ክፉ መንፈስ እንዳለ የምገምተው ለምን ጸሎት ሳደርግ ያንጠራራኛል🤔ለምን እንቅልፌ ይመጣል🤔ለምንስ ያዛጋኛል። ይህ ብቻም ሳይሆን አምላክ ከሰጠኝ 24 ሰዓት ውስጥ እንዴት 30 ደቂቃ ፈጣሪን ለማመስገን ያጥረኛል🤔🤔🤔። በነዚህ እና ሌሎችም ምክንያቶች ሁለቱን መንፈሶች መርምሬ ተረድቻለሁ።

  • @YetbarekAyele-zy7qb
    @YetbarekAyele-zy7qb 7 місяців тому +4

    ዶር አብርሃም በገባኝ ልክ በጣም ጥሩ እውቀት ነው ያስተላለፋት እንደ እርሶ ያለ ሙሁር ያብዛልን

  • @geremewyilma6120
    @geremewyilma6120 7 місяців тому +4

    Dr Abrham, your contributions to the field of metaphysics are truly remarkable. Your insights have challenged and inspired me greatly.

  • @-homeofsurprise3387
    @-homeofsurprise3387 7 місяців тому +3

    ሁለቱም ካሉበት የእውቀት ዘርፍ አንጻር በጣም ድንቅ ናቸው። ሳይገባችሁ የምትዘባርቁ በጸጥታ ተማሩ። ወርቅና አልማዝ ጌጦች ናቸው። ግን በዋጋም ይሁን በአይነት አይመሳሰሉም። like that

  • @abrahamhaile3093
    @abrahamhaile3093 7 місяців тому +7

    ዶክተር አብርሃም እንደሚሉት 4dን በ3d አስተሳሰብ ለመረዳት ከባድ ስለሆነ ራስን ወደ 4d ማሳደግ ቅድሚያ ስለሚገባው ልምምዱንም ሊያስረዱ ቢሞክሩም የተገነዘባችሁላቸው አልመሰለኝም።ጌታ ኢየሱስም በእምነት ተራራን እንኳን ማዛወር የሚችል ኃይልን ሰጥቶናል ይህን በ3d ማሳየት አይቻልም ስለዚህ በእምነት ከ3d መውጣት ይቻላል። በተረፈ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አመሰግናችኋለሁ።

  • @yosiefgebreyesus9501
    @yosiefgebreyesus9501 8 місяців тому +7

    ዶክተር በኔ በኩል በጣም ገብቶኝ በጾሎቴም ድግፎኛል ❤❤❤

  • @glorybusiness8895
    @glorybusiness8895 8 місяців тому +5

    ❤❤❤Dr Kene'a has his own art of scientific approach categorization. I respect that as he is scientific. Dr Abraham has also passed classical and applied physics and accepted the Metaphysics. Let them have a private meeting as both of them are open minded non bound in religion, discuss, convince each other and come back. Probably they will come back with Dr Abraham's idea and they will teach us....openly without Dr Abraham's politeness. Anyways I appreciate today's chat more.❤❤❤

  • @SleepyBeachChairs-eq1lv
    @SleepyBeachChairs-eq1lv 8 місяців тому +36

    ዶክተር አብርሃም የሚያወራው ጥልቅ የሆነ እውቀት ነዉ ጠያቂ ጋዜጠኛው አና ዶር ቀንአ የምታወሩት በዶክተር አብርሃም አገላለፅ ተራ የ 3D አይነት አሳቤ ላይ ሆናችሁ ነዉ..... ስለዚህ ወይ ዶክተር አብርሃም ለመጠየቅ የሚያበቃ አውቀት ማዳበር ያስፈልጋል ወይ ደግሞ አሳቸው የሚናገሩት ተርም መረዳት የሚችል የፕህዚክስ አውቀት ያለው ሰው ቀርቦ አንድተይቃቸው አድርጉ.....

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 7 місяців тому +1

      ምኑ ነው ጥልቅነቱ? ተጨባጭ ያልሆነ ሃሳብ እያቀረባችሁ 3d ፣5d እያላችሁ በይሆናል ዓለም ትኖራላቹ፡ ዶክተር አብርሃም የትም አገር ተግባራዊ ያልሆነ፣ ምናባዊ ሃሳብ ( imaginative) የሆነ ነገር ነው ፡ ሜታፊዚክስ እንደ አንድ ሳይንስ ለብቻው ቢናገር ምንም አይደልም፡ ነገር ግን ከመንፈሳዊ ነገር ጋር ይቀላቅላል፡ አደገኛ አካሄዱ ይሄኔ ነው፡ የተቀላቀለ ነገር እየተናገረ ምኑ ነው ጥልቅነቱ?

    • @yewubdaryacob7264
      @yewubdaryacob7264 7 місяців тому

      Ante sew aymrohen tetekem mestsehaf kedusem ambibe

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 7 місяців тому

      @@yewubdaryacob7264 አዕምሮን መጠቀም ማለት አሁን አንቺ እንደፃፍሽው ግልፅ ያልሆነ ነገር መፃፍ ማለት ነው? ስለምን ጉዳይ ነው ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስ የማነበው?

    • @amanuelgetenet401
      @amanuelgetenet401 7 місяців тому +1

      ይሄን ጋዜጠኛ ከይሩልን ምነው ሌላ ጋዜጠኛ ጠፍቶል እንዴ!!!
      እሱ እኮ እራሱ የአንድ ወገን ደጋፊ መሆኑን በሁሉም ክፍል አረጋግጦል ስለዚህ እንደዛ ማያረግ ሰው ፈልጉ!!!!!!

    • @amanuelgetenet401
      @amanuelgetenet401 7 місяців тому

      ይሄን ጋዜጠኛ ከይሩልን ምነው ሌላ ጋዜጠኛ ጠፍቶል እንዴ!!!
      እሱ እኮ እራሱ የአንድ ወገን ደጋፊ መሆኑን በሁሉም ክፍል አረጋግጦል ስለዚህ እንደዛ ማያረግ ሰው ፈልጉ!!!!!!

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 7 місяців тому +2

    የሶስት አለም ሰዎች ብቻ ዶክተር አብርሃም ብዙ ቢናገሩ ደሥ ይለኛል

  • @sabllass1239
    @sabllass1239 14 днів тому

    ዶክተር አብርሀም ፍትፍት ነው ያበሉኝ እድሜ ይስጥልን

  • @jobeyene3342
    @jobeyene3342 8 місяців тому +6

    This is for the journalist guy, I appreciate your efforts in bringing this topic to the public by presenting Dr.Abrham
    You asked Dr. how someone can practice to achieve what was discussed, that was a very legitimate question after such an explanation was presented.
    To answer your question, it is very important to try to understand what objective reality is and what subjective reality is. Subjective reality is the father of objective reality, which means everything you see was in the mind of someone before appearing in an observable universe.Dr.Abrham was explaining in the most basic way so people can understand ,he said to concentrate your attention on one of your fingers, then you will have start feeling some effect but for this to happen, you must have elevate your vibration to the point that you are absolutely have faith that your mind can do it.But unfortunately many people are not willing to reach to that point because they have never experienced such a phenomenon,therefore they lose faith in their own abilities. So, it requires practice to arrive at the state of mind that generates vibration that can perform anything.

    • @berhanufikru2468
      @berhanufikru2468 8 місяців тому +1

      ለመሆኑ አንተ እግዚአብሔር እንዳለ ታምናለህ ። ከእርሱ ጋር ህብረት ማድረግ የምንችለው በክርስቶስ በኩል እንደሆነስ ??

    • @jobeyene3342
      @jobeyene3342 8 місяців тому

      @@berhanufikru2468 yes

    • @Yamitube1
      @Yamitube1 7 місяців тому +1

      Have u ever experience this feeling i mean transcending the limit beyond 3D if so pls explain same storys

    • @jobeyene3342
      @jobeyene3342 7 місяців тому +1

      @Yamitube1 Whenever I need In the future, I must leave the objective reality and transcend to the future. But it is tough to explain to someone. I used to never to believe such things even existed. What helped me to understand that another dimension existed was that I spent years understanding quantum mechanics, and then I started realizing something thing deeply hidden from human understanding. Many people won't believe when you try to explain because they want something visible for their eyes or something they can confirm with sense organs; that is why it is tough to convince someone with only a simple explanation. The best I can say is to assume all your sense organs are entirely not in existence; once you start to think that way, you begin to realize why you have sense organs. Your sense organs are attached to your body to fulfill what is coming from the fourth dimension.
      Another important thing is that you begin to understand very complex concepts effortlessly; for example, the idea of gravity is still not understood by the scientific community. Almost everyone gave up now. But once you begin, let your mind expand and operate with four dimensions. You will know why gravity remains unsolved.

    • @Yamitube1
      @Yamitube1 7 місяців тому

      @@jobeyene3342 yea i feel the way u feel about explaining to someone methapyscics or transcending beyond the limit .it's tough .but have u experienced about betam askefi helm mayet ena never do this practice again mekniyatun endeza aynt helmnmayt sejmr menw betewew concentrated on my finger or practicing methaphysics yasbalegn gize ale, so what do say about this kinds of way and feeling

  • @natienega5173
    @natienega5173 8 місяців тому +17

    ዶ/ር ቀንአ ለመከራከር አይደለም ለተመልካችና አድማጭነትም አየይመጥኑም። የዶ/ር አብርሀምን አስተምሮ ደጋግመው ማድመጥ ይጠበቅባቸዋል።

  • @visionn_
    @visionn_ 5 місяців тому +3

    To understand Dr. abrha, you need to be in spirit, and it flows like sweet music to your ears♡

  • @Brook4355
    @Brook4355 7 місяців тому +2

    Doctor Abraham is genius

  • @biruksileshi8348
    @biruksileshi8348 7 місяців тому +1

    ለ ሁለቱ ም ዶ/ርች አክብሮት አለኝ። እኚን የመሠሉ ዶሮች ለ ሀገር ይጥቅማሉና ፈጣሪ እድሜ ሰቶ ያቁይልኝ።

  • @Ethio88503
    @Ethio88503 8 місяців тому +5

    ዶ/ር አብርሀም በጣም አዘንኩለህ...!!!
    ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ እንኮን፣ የድንጋዩን የላይ ክፍል ለቅጽበት የለውጠዋል...!!?

  • @MOB-p7l
    @MOB-p7l 8 місяців тому +2

    ጥሩ ውይይት ነው።ሁለታችሁንም ዶክተሮች እናመሰግናለን።

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit 7 місяців тому

    ይህ ውይይት አሪፍ ነው በዚሁ ይቀጥል ልል ነበር ግን ደግሞ አንድ ሳልል ማለፍ የሌለብኝ ነገር አለ:: በቅድሚያ ለጋዜጠኛው ትልቅ አክብሮት አለኝ ሰው በሀሳብ ልዬነት ላይ እንዲወያይ ለማድረግ በመድፈርህ በእውነት ልትመሰገን ይገባሀል የሀገሬ ሰው እኔንም ጨምሮ እንዳንበጣ በደፈናው ግር ብሎ አማኞች እና አንዱ ካለ በቲፎዞ ደጋፊ እንጂ ጠያቂዎች አይደለንም እና በእውነት ይህንን አይነት በሀሳብ ልዬነት የማመንን ልምድ ማዳበርን ማስተዋወቅህ ያስመሰግንሀል በዚሁ ቀጥል ግን ማስተካከል ያለብህ ነገር ቢኖር ሰዎችን ለውይይት ስትጋብዝ ስለምታወያየው ነገር በቂ ዝግጅት እና ንባብ ብታደርግ ስለ ውይይት እርእሱ በስፋትም ባይሆን በተወሰነ መልኩ refer ብታደርግ ለሰዎቹ የሚመጥን ጥያቄን ለማቅረብ እና ለመረዳትም ጭምር ይረዳሀል::ላቀረብካቸው እንግዶች አክብሮት አለኝ በተለይ ለዶ/ር አብርሀም እሳቸው የሀገራችን የሳይንስ ሊቅ ናቸው ግን የሚመጥናቸው በሳቸው ልክ የእውቀት ልህቀት ላይ የደረሰ ሰው ጋር አልተገናኙም እንጂ ሲበዛ ምጡቅ ናቸው የሚናገሩትም ግልፅ ነው:: ስለ 3d,4d & 5d የሰው ልጅ የእይታ ደረጃን እንኮን መረዳት አቃታችው እኮ ጋዜጠኛውም ዶ/ርም ብለህ ያቀረብካቸውም በጣም ቀላሉን ነገር እንኮን መረዳት አቅቶችው እንዴት ሌላው ይገባችዋል ብቻ ግን በእውነት ያሳፍራል እናንተ እሳቸው እንዳሉት closed minded ናችው::especially ዶ/ር ማናቸው ...at least dr. የሚለው title ካላቸው ሰፋ ያለ እውቀት ቢኖራቸው መልካም ነበር ግን ያወሩት ነገርና የአረዳድ መንገዳቸው ከኔ ከመሀይሞም አልተሻለም እና ያሳፍራል በተረፈ ግን ዶክተር አብርሀም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ተባረኩ:: ስለ ልህቀት እና ስለ ሳይንስ ከምናየው ከዚህ የ3D አለም እይታ ወተን ወደ ሌላኛው አለም ወደ መንፈስ አለም እንድንደርስ በብዙ እየጣሩ ነውና ክብር ይገባዎታል በእውነት!!!እኛም ከጠባብ አስተሳሰብ ወተን እውቀቶትን እንድንተገብር እና ወደ ፈጠረን ፈጣሪ እንድንጠጋ እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን እላለሁ thanks 🙏🏻

  • @johnniemengistu
    @johnniemengistu 7 місяців тому +2

    ዶክተር አብረሃ 💗🙏💯 ረጅም እድሜ እና ጤና ምሁር ጥግ ትክክል ፊዚክስ ማለት ሜካኒካል ወደ ኳንተም ረቂቁን ቁጭ ነው ያደረጉት አየ የበታችነት ስሜት

  • @AddisMolla-tz7fs
    @AddisMolla-tz7fs 7 місяців тому

    ዶ/ር አብርሃም አምሃ እና ዶ/ር ቀነአ ጋዜጠኛውን ጨምሮ ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌም የማስበው ርእስ ላይ መወያየታቹን ከልብ ወድጄዋለሁ እኔም ስለዚህ ኤክስትራ ሴንስ ፔርሴፕሽን ላይ ብዙ ልምምድ እያደረኩ ነበር ግን ልምምዱን የማደርገው ማታ ስተኛ ስለነበር ብዙ ጊዜ ልምምድ ላይ እያለሁ በዛው እንቅልፍ ይወስደኛል ከዛም በህልሜ ያላሰብኩትና የሚያስፈራ ነገር እየታዬኝ ቅዤት አስቼገረኝ ሰላም አጣሁና ልምምዱን ትቼ ፀሎት አድርጌ መተኛት ጀመርኩ አሁን ሰላም ነኝ። ከቅዤትና ከሚያስፈራ መናፍስት ወጥቼ ልምምዱን ለመቀጠል ምን ማድረግ አለብኝ?

    • @GezuGetahun-bq3xm
      @GezuGetahun-bq3xm 7 місяців тому

      minm madreg aytebekibhim, satiterater tselotihn ketil.

  • @ANYE.MiCHELE
    @ANYE.MiCHELE 4 місяці тому

    ዶክተር ኣብርሀም እምሀ ብጣዕሚ ነምስግነኩም የገባን ነው ትምህርታቹ ❤❤❤

  • @batiamani9621
    @batiamani9621 9 днів тому

    ውድ አዘጋጅ እነዚህን የወቅቱ ሁለት ፈርጥ ምሁራንን በማቅረብህ ጊዜ ይከፍልሃል ዘመኑ ቀስበቀስ እየተለወጠ ስለሆነ መቅረባቸው የሚጠበቅ ነበር ገና የተደበቁት ሁሉ ብቅብቅ ይላሉና ደስ ሊለን ይገባል"የተጠሩት ብዙዎች የተመረጡት ግን ጥቂቶች" ከመባል አምላክ ያውጣን በርቱ እግዜር ይስጥልኝ

  • @blataour2156
    @blataour2156 6 місяців тому

    ዶክተር አብርሃም እናመሰግናለን ግን ያለህ እውቀት በመጽሃፍ መልኩ ስጠን❤

  • @YamlakFikadu-kh6si
    @YamlakFikadu-kh6si 6 місяців тому

    ዶ/ር አብርሀም እ/ር አምላክ ያክብርልን ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @amanuelgetenet401
    @amanuelgetenet401 7 місяців тому +2

    ይሄን ጋዜጠኛ ከይሩልን ምነው ሌላ ጋዜጠኛ ጠፍቶል እንዴ!!!
    እሱ እኮ እራሱ የአንድ ወገን ደጋፊ መሆኑን በሁሉም ክፍል አረጋግጦል ስለዚህ እንደዛ ማያረግ ሰው ፈልጉ!!!!!!

  • @mamushAdelo
    @mamushAdelo 7 місяців тому +1

    ዶ/ር አብርሃም ስታረዳ በቀላሉ ሰው እንድረዳህ የወንድና ሴት የፍቅር መሳሳብን ልታነሳው ትችላለህ ለምሳሌ የምትወዳት ሴት አንቴ ሳትጠራት ሰንስ ታደርጋለች ያ ማለት በ4d ስስቴም አናገርካት ማለት ነው

  • @mamushAdelo
    @mamushAdelo 7 місяців тому +1

    ዶ/ር ቀንዓ ሀሳብ በጣም ተመችቶኛል ግን እመነኝ አንተም ሞክረው

  • @AbrahamKenaw-sg6yl
    @AbrahamKenaw-sg6yl 8 місяців тому +2

    ዶክተር አብርሀም ማወቅ ያለበህ አጠገብህ ካሉት ይልቅ በዩቲዩብ የሚከታተሉህ በተሻለ የሚረዱህ መኖራቸውን ነው።

  • @tesfushegaw8143
    @tesfushegaw8143 4 місяці тому

    Wow It was A very interesting discussion, and my belief tends to Dr. Abreham's Intention which is possible though it seems impossible and difficult. lets try it

  • @endex777
    @endex777 8 місяців тому

    Thank you all of you for your ideal discussion!! Dr. Abreham I have known him almost for 9 years keep up your discovery sir!! Eyoba you are doing good!! Dr Kenia it is my first time seeing you in media and You raise basic human questions.

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 3 місяці тому +1

    በቤተክርስቲያን አስተምሮ ሁሌም ይነገራል።።በስጦታ የተሠጡት አናንያ አዛርያ ሚሣል የተባሉት ሕፃናት እና የ3አመቱ ሕፃን ቄርቆስ ።።በፀሎትና በደግነት እነ ቅዱሥ ጎርጊሥ እነአቡነ ተክለሐይማኖት ብዙ አሉ ግልፅነው ።።።መሆን ያቃተን ።የሥጋ ፍላጎታችንን ማሸነፍነው።

  • @dawittsegaye7012
    @dawittsegaye7012 5 місяців тому

    በሁለቱ መሀከል በነበረው አሳብ እጅግ ምርጥ ነው እውቀት በምክንያት ነው የሚሸመተው ከሁለቱ አሳቦች

  • @amanuelgetenet401
    @amanuelgetenet401 7 місяців тому +1

    እኔም፡ምለውው እሱን ነው ከዚ ሰውዬ(ጋዜጠኛው) ጋር ድጋሜ ባይቀርቡ እላለሁ!!!

    • @amanuelgetenet401
      @amanuelgetenet401 7 місяців тому +1

      ከ ዶር ሮዳስ ጋር ይቅረቡ ምንም open የሆነ mind ከሌለው ጋዜተኛ ጋር ጊዜዎን አያትፉ እርስዎ እኮ በእድሜዎ ብቻ ሊከበሩ ይገባል

  • @jobeyene3342
    @jobeyene3342 8 місяців тому +4

    Finding the correct vibration is what humanity needs. The main reason Jesus reveals himself as a human being is to educate us on how humans can achieve high vibration to awaken our consciousness to the level that we can reach a point where Demon won't be able to dominate our consciousness.
    It is so sad that humans valued its worth below what it was supposed to be. God created us in his image, but we continue to dwell in the lowest vibration at the point where demons can dictate our destiny.I am very happy that people like Dr.Abrham rise up to create the most fundamental awareness our society must have introduced.
    I think Dr. Abraham must be supported to expand further, like establishing a school of Methphiscs and quantum mechanics.

    • @nana2009able
      @nana2009able 8 місяців тому

      @jobeyene3342 so are you saying Jesus was teaching quantum mechanics metaphysics?????

    • @jobeyene3342
      @jobeyene3342 8 місяців тому

      @nana2009able That may be your level of understanding interpretation. No, where I said in that text, Jesus teaches quantum mechanics. If you would like to know what Jesus was teaching, please refer to all gospels in the Bible.

    • @nana2009able
      @nana2009able 8 місяців тому

      @@jobeyene3342 I will put an effort to increase my level of understanding.
      As You have mentioned in your comment "the main reason Jesus reveals himself as a human being is to educate us on how humans can achieve high vibration to awaken our consciousness " AND
      As the subject is about metaphysics, it sounds like you have linked the teaching of Jesus with what Dr. Abraham is explaining.
      of course I will read the gospels in the bible?

    • @jobeyene3342
      @jobeyene3342 8 місяців тому

      @nana2009able Well,Jesus does not need to explain or teach Metaphscices how to attens the consciousness level that leads us to the divine connection. Because Jesus himself is that consciousness. But Dr.Abrham is trying to address means how we can redirect our awakening to the consciousness that empowers us to unlock the fourth dimension, then the five dimensions through the discipline known to us as Methaphiscas.

    • @nana2009able
      @nana2009able 8 місяців тому

      @@jobeyene3342 ok but the question is why are we seeking other means to attain consciousness when we have religious practices (which is the best ). And Is it really necessary to unlock the 4 or 5 dimensions to explore the unseen?? I don't think this is encouraged in all religions.

  • @keletwo2596
    @keletwo2596 3 місяці тому

    Dr.Abraham thank you

  • @Ethiomystic
    @Ethiomystic 8 місяців тому +5

    95 አና 5 ያህል ርቀት ውሰጥ ናቹ ነገር ግን ይህን ለመረዳት ግዜው አልረፈደም ክፍት ልብ ካላቹ the new earth is coming [heaven]
    * dollars cannon....master hypnotherapist
    * Dr Joe dispenza...Researcher of epigenetics, quantum physics & neuroscience.
    *Saduguru...spiritual techer
    ልምምዱን ይነግሩናል
    ቁስ አካል ላይ ስልጣን ይኖረዋል ለምሳሌ:- በሽታ ቢይዝህ ሀኪም ጋ መሄድ አይጠበቅብህ እራስህ ትፈውሳለህ የሌሎችንም ትፈውስለህ, ትግል አልባ ህይወት ትኖራለህ ከዚህም አልፎ ሰዎችን እንደ አንድ ማየት ትጀምራለህ. .....ብዙ ብዙ

  • @wuchegoal1030
    @wuchegoal1030 7 місяців тому +1

    ዶክተር አብረሃም እናመሰኛለን!

  • @mekonnenadane7650
    @mekonnenadane7650 8 місяців тому +2

    የሰማይና የመሬት ርቀት ያህል ነው የተወያዬች ችግር ነው የፌስ ቡክ ባለቤት እና ኤልይነመስክ ከየት አመጡት ያ ሁ ቴክኖሎጂ ስለእነርሱ ትንሽ ታሪክ በናነብ መልሰ ይገኛል ዶክ አብራሀም የሚናገሩት ትክክል ነዉ

  • @Ethiopia-nd7qp
    @Ethiopia-nd7qp 6 місяців тому

    አቦ ዶ/ር አብረሃም ያውሩ ይሄኛው እንደኛ ቢያደምጥ ይሻላል ። ምክንያቱም የማይጠቅም ነገር በማውራት ጊዜ ይወስዳል ያሰለቻል

  • @sentayehuteressa3116
    @sentayehuteressa3116 3 місяці тому

    Exactly ,Doctor, your research really advise me on my real exposure ,but until I get your programme ,I was not classify my exposure in to disciplined ,i.e In short ,your theory is the question of utilizing the human manual i.e Bible or Quran, you say ,they are underutilized to apply only 5% only ,Doctor ,you are on the right track and it is the compliment of myth or mytology

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 7 місяців тому +1

    ግዜው የመገለጥ ነው ያሉት እውነት ነው
    ለመገለጥ የሚፈልግ ግን ከሀይማኖት ትምርት በላይ የሆነውን መፈሳዊ ማንነቱን መመርመር ይኖርበታል
    ማለትም 3D መውጣት ነው
    እዲስ ነገር እይደለም
    እባቶቻችን የኖሩበት ነው ወደሆላ መለስ ብለን መፈተሽ ነው
    ክርስቶስ ለኒቆዲሞስ ሰው ዳግም ካልተወለደ በስተቀር መንግስተ ሰማያትን እደማይወርስ የነገረው ማለት ው
    ፈጣሪ በሎጅክ እይደረስበትም
    የሰው ልጅ ድንቅ የሆነ በፈጣሪ እምሳል የተፈጠረ ወደ መለኮትነት መድረስ የሚችል ነው
    ከገባን የክርስቶስ ምሳሌ ነት ለሰው ልጅ ሁሉ የተሰጠ ነው💚💛❤️

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 7 місяців тому +1

    ዶክትሬት እንደፍንድሻነው ውይ የሚታደለው።

    • @berhanegizaw934
      @berhanegizaw934 7 місяців тому

      ግራ ገባንኮ ፥ ተዉ የሚልም ጠፋ ።

  • @DemisGirma-wq3dz
    @DemisGirma-wq3dz 7 місяців тому

    Dr knowledge is high level of consciousness.In the USA it very popular.

  • @MesfinKebede-r1t
    @MesfinKebede-r1t 7 місяців тому

    ዶ/ር ቀንዐ እዚህ ቦታ ባይኖሩ ደስ ይለኝ ነበር ። የዶ/ር አብርሀም እውቀት እጅግ የላቀ ነው ። ሀየር ዲያሜንሽን ሎው ዲያሜንሽን የሰው ልጅ በጥልቀት ካልተማረ እዚህ ቦታ ላይ እጅግ አላዋቂ መሆን ነው ።

  • @tayeteshome-sp8ro
    @tayeteshome-sp8ro 7 місяців тому

    ደስ የሚል ሳይንሳዊ መንፈፈሳዊ ትምህርት ነው

  • @esuali2818
    @esuali2818 8 місяців тому +13

    የሚገርም ውይይት ነው። አናለቲካል ሜታፊዚክስ እየተማራችሁ ነው ወይስ የዶክቱሩ PHD ጥናት ዲስ ፕሩፍ እያረጋችሁ? አለማወቅ ሀጢያት አይደለምና ከሶሻል ሳይንስ ሙያችሁ ወጣ ብላችሁ ቤዚክ ሳይንስ ላይ ትንሽ ክራሽ ኮርስ ብትወስዱ ዶ/ሩ የሚናገሩት ይገባችኋል

    • @AndomGereziher
      @AndomGereziher 8 місяців тому +1

      Mndnew sinece ykr ena A.B.C.D kotere endat adrgo ke d.r abrham mawrat ychilalll

    • @esuali2818
      @esuali2818 8 місяців тому

      @@AndomGereziher ወንድሜ በሶሻል ሳይንስ ምርምርና በናቱራል ሳይንስ የምትከተለው ሎጁክና ፕርንሲብል የሰማይንስ የምድር ልዩነት አላቸው እነዚህ ሰዎች ለቪትዝ መኪና የአይሱዙ ስፔርፖርት ካልገጠምን እያሉ ነው።

  • @beyeneguay3941
    @beyeneguay3941 7 місяців тому

    ሁለቱም የተለያየ የትምህርት ዓይነት ስላላቸው እኩል ደረጃ አይረዳዱም አይስማሙም።
    ለዶ/ር አብርሃ ትልቅ አድናቆት አለኝ። ያገሬ ሙሁር ስለሆኑም ደስ ብሎኛል። ይሁን እንጂ እኔ ያልተዋጠልኝ ነገር ውሃውን ስላየሁት ፀበል አልያም መርዝ ሊሆን ይችላል ያሉት ነገር ነው። ምክንያቱም ጋዜጠኛው ''በምን ኃይል ነው የሚለወጠው?'' ብሎ ሲጠይቃቸው በራሳቸው እንጂ ፈጣሪ በሰጣቸው ኃይል እንዳልሆነ እሳቤ አይቸባቸዋለሁ። ምናልባት ጥያቄው ያለዘጋጁበት ሆኖም ሊሆን ይችላል። አልፎ አልፎ የፈጣሪ መኖሩን ስገልፁ ስላየሁ ነው።

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 8 місяців тому +2

    በጣም መልካም ዉይይት ነዉ እናመሰግናለን

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel718 8 місяців тому

    Thank you both of you ❤

  • @chekolehadis9512
    @chekolehadis9512 7 місяців тому +2

    በኢትዮጵያ ውስጥ ውስጡን 70አመት የፈጀ መርጎምጎም ነው። እንደህ ይገለጥ ይታይ ጥሩ ነው።

    • @berhanegizaw934
      @berhanegizaw934 7 місяців тому

      ይገርማል ፥ ምን እንደሚያወሩ እራሳቸውም የሚያቁት አይመስልም ።

  • @sentayehuteressa3116
    @sentayehuteressa3116 3 місяці тому

    Both of you are intellect

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 7 місяців тому

    በግሌ የዶክተር አብርሀምን ትራንሴንድ ማድረግ አለብን ያሉትን ስገነዘበው በገዳም የዘጉ እና የበቁ አባቶቻችን የምንላቸውን ዓይነት ማለታቸው ይመስለኛል🤔? አባቶቻችን ጸልየውበት ጸበል የሚያደርጉትን እና ቡዳ የሚያስጮሁበትን ኢሞቶ እክስፐርመንት ብለው ገልጸውታል🤔። ይህ ማለት እኛ ከምናምነው ያምላካችን ቅዱስ እና ኃያል ስም በሆነው እግዚአብሔር የሚለወጠውን የቁርባን ስርዓታችንንም የሚነካ ነገር ስለሆነ ጥሩ ሙግትና ሳይንሱን መመርመርም ይጠይቀናል።

  • @Gyohans-nh4ph
    @Gyohans-nh4ph 8 місяців тому +1

    በመጀመርያ እናመሰግናለን ጥያቄዎች ኣለኝ
    1)ፍሪ ኢነርጂ የምንጠቀመው መች ነው ሪሊ በዚህ ኣለም ሳለን ነው ወይስ ስንሞት ነው? በዚ ምድር ሆነን ብንል ያ ጥረህ ግረህ ብላ የሚባል የኣዳም መርገም ይሻራል ማላት ነው?
    2) ኤክስትራ ዲመንሽን የደረሱ ባገራችን በቅርብ ሰዓት የደረሰ ካለ ቢነግሩን

  • @ErmiasAYirgu
    @ErmiasAYirgu 7 місяців тому

    ዶ/ር አብርሃምን ብቻቸውን በደንብ ተዘጋጅተህ ቃለ መጠይቅ ብታደርጋቸው
    ሙከራም አብረሀቸው ብታደርግ ትልቅ
    ነው ለሁላችንም። ያስፈራል ትክክል ግን ውጤቱ ትልቅ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ

  • @dawitleulseged6604
    @dawitleulseged6604 8 місяців тому +11

    ዶ/ር ቀነአን ምንም አያውቁምና የተሻለ ሰው አምጣ ድጋሜ መጋበዝ አልነበረበትም ...ከሰው ኮመንት እንደ ሀሌታ ተማሩ!ዶ/ር አብርሃም ስለ አረምሞ,ፀሎት ,ፍትሀት,መሰወር,መብቃት so on,orthodox ከምታስተምራቸውን ነው ሚያወሩት with scientific words

  • @yimerbihonegn1115
    @yimerbihonegn1115 3 місяці тому

    ዶክተር አብርሀም ጥሩ መንገድ ላይ ናቸው. ዶ.ር ቀንአም ልክ ናቸው የሚታይ የሚጨበጥ ነገር እና ምክንያታዊ እናድርገው ነው የሚሉት. የሄ ደግሞ አብዝሀኛው የአለም ህዝብ የሚያስበው ነው. ትልቅ የሚያስቡት ጥቂቶች ናቸው በቃ...

  • @samrawimekonnen4817
    @samrawimekonnen4817 7 місяців тому

    ዶ/ር አብርሃም ከአስተሳሰቦ ጋር የሚመጥን ጋዜጠኛና ተወያይ መርጠው ቢቀርቡ መልካም ነው።

  • @antenehgmedhin1961
    @antenehgmedhin1961 8 місяців тому +2

    እይ ፋዘር የሥጋ ጥበብ ከንቱ እንደ ሆነ አያውቁምን የጥበብ ባለቤት እርሱ እግዚአብሔር ነው።

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 4 дні тому

    ዶ/ር አብርሃ የሚወሩት ረቂቅ ሀሳብ ነው ዶ/ር ቀንአ ብዙ ይቀርሀል ከሳቸው ጋር አትመጣጠኑም

  • @EndalkAyele-b8t
    @EndalkAyele-b8t 8 місяців тому +1

    Guests are in way way ... different levels of understanding!

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 8 місяців тому +5

    ከዉይይቱ የተረዳሁት ዶ,ር አብርለም በተረዱበት እዉቀት ወይም ባደረጉት ጥናት ልክ ጋዜጠኛዉሞ ዶ,ር ቀንአም እየሔዱ አይመስለኝም wuantem physics based photons speed of light based on that በእኔ በጣም የተለየ እይታ ነዉ ይኼ ተራ ስብከት አይመስለኝም ምርምር ነዉ ጥናት ነዉ ፈልገህ የምታገኘዉ ነዉ

  • @wondimuwoldebirhanhaile4695
    @wondimuwoldebirhanhaile4695 8 місяців тому +2

    This is what so many believers experience. For example, you or any spiritual person can be led by spirit and pray on oil or water and apply it to your sickness. The question should be who is the source of that vibration? do you trust in God? or human beings who transcend? In 3D yes reason can work but the spirit can not be proved by reason. In another dimension when you involve the spirit you can not reason out but you only see the effect

  • @ZantanaErmy
    @ZantanaErmy 8 місяців тому +2

    i cant hear 2 sec. dr. Kenan,
    I really hear dr. Abraham one year.
    this is the way I can express the difference.
    dr Kenan is lucky he got a chance to hear with a lot of view b/s of dr. Abrham.

  • @DagimManyazewal
    @DagimManyazewal 4 місяці тому

    ሜታ physics ስለሳይንስ ሳይሆን ስለሰው አካል እና መንፈሱ ነው አንድ ማወቅ ያለብን ነገር ቢኖር "የምናውቀውም የምናውቀውም ከማናቀው ነው የመጣው "

  • @osmanadem4614
    @osmanadem4614 5 місяців тому

    የተደረገው ውይይት በጣም አስገራሚ ነው፣ ነገር ግን የዓለም ችግር እየ ተፈታ ነው። ምክንያቱ WTM ,world transformation Movement ይመክቱ ይህም Australian Scientist Jimmy Griff's group Sycologiest and Sycariststs

  • @anebaeley8475
    @anebaeley8475 4 місяці тому

    Doctor abreham ❤❤❤....

  • @bruckteshome8893
    @bruckteshome8893 7 місяців тому +1

    .Abrham is not clear how to transcends to the higher dimensions but Kena believes that it is either by prayer or by the gift of God.

    • @bruckteshome8893
      @bruckteshome8893 7 місяців тому

      Abrham has abundant,interesting and pieces of information but it seems that either he couldn't connect them or elaborate his idea for us for some reason

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 7 місяців тому

    ዶር አብርሃም ምንም ብታስረዳን ግልጽ አይደለም በጣም ግራ ያጋባል። መጣ ሄድ የሚል ነገር አለው። ግን ደግሞ ሰዎች በየቦታው በአንዴ ይታያሉ የሚለውን ፍጹም አላምንም።

  • @habtamuhaile4856
    @habtamuhaile4856 3 місяці тому

    ቀንዓ 3D Dr Abraham 4D እንዴት ሊግባቡ ይችላሉ?

  • @DagimManyazewal
    @DagimManyazewal 4 місяці тому

    2D ጥላችን ስለ 3D አካላችንን መናገር እና መረዳት እንደማይችል ሁሉ 3Dም ስለሌሎች dimension ሊረዳና እና ሊናገር አይችልም

  • @realitymedia800
    @realitymedia800 8 місяців тому +1

    Logic and argument is in 3d every thing in 3d is measureble and closed environment but spritual is in 4d. In here environment is open. So better to open your mind for 4d dr.keneh.

  • @kasayareki6656
    @kasayareki6656 5 місяців тому

    Dr. Abraham knows his subject

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um 8 місяців тому +4

    Dr. Abraham Which dimension are you in ???

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 8 місяців тому +1

    ለመሆኑ ዶክተር አብርሃም የሚለው ሃሳብ ይገባቹዋል?በእውነት ንገሩኝ።

  • @GueshGebreyesus
    @GueshGebreyesus 8 місяців тому +1

    እዉቀቱ በጣም ጠቃሚ ነዉ የሆነ ነገር እየገባኝ ነዉ ።፤እየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስን ይዞ ከሠማይ ከወረደ እየሱስ ወደ ሰማይ ሲያርግ መንፈስ ቅዱስ ከምድራችን አብሮ አርጎ ይሆን ወይ ? ዶክተርን ጠይቁልኝ አመሰግናሁ!!

    • @hailedawitsolomon9998
      @hailedawitsolomon9998 8 місяців тому

      አጅሬ !መንፈስቅዱስ የወረደው ሊመለስ አይደለም በእንዳተ ዓይነት ደካማ ሰው ሃይል ሊሰጥ ነው። ይልቅስ በጡሞና የገባቸው ሰዎችን አድምጥና ከሚሰማህ ጭንቀት ፣ ተስፋ ቢስነት ወዘተ ራስህ አውጣ።🎉🎉🎉🎉

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 8 місяців тому +1

      አረ ወንድሜ የሃይማኖት ጥያቄ የሃይማኖትን ጥያቄ ለማያውቅ እንዴት ትጠይቃለህ፧ ለጥያቄህ መልስ መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ኣለ፡ መንፈስ ቅዱስ ኣንደ ወርድዋል፡ ኣሁንም ኣለ ከኛጋር።

    • @Ethiomystic
      @Ethiomystic 8 місяців тому

      0 point energy is christ concessions

    • @MulukenAndualem-ok3um
      @MulukenAndualem-ok3um 8 місяців тому +1

      Read the bible

  • @kiflehaile2915
    @kiflehaile2915 7 місяців тому

    Good program. ሃለታ ግን የግድ አኮ ሁለቱ አብረው መቅረብ አያስፈልግም :: የተለያየ ዘርፍ ስላላቸው አንተ ማከራከር አያስፈልግህም :: ለየብቻ አቅርብ :: ካልሆነ ፕሮግራሙ ባአጭር ግዜ የሰለቻል :: This is for sure.

  • @brhanZegeye
    @brhanZegeye 8 місяців тому +3

    ስነፍጥረትን አንብ በሳይሱብቻአትጎዝ ቀነኒ

  • @TegeneBaitilegn
    @TegeneBaitilegn 7 місяців тому

    It is very interesting discussion. I just noticed Dr Abreham struggling to give understandable explanations. It is very difficult to explain space mathematics to a person who never been to school through out his life.

  • @hakiraki2957
    @hakiraki2957 7 місяців тому

    I don't have any word to describe of doctor Abraham knowledge he is so clever!
    They don't want to understand what he says
    Really they are close mined 😂😂😂 I really respect for doctor Abraham ❤

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 8 місяців тому +2

    dr ዋቄ ጎል ለማስቆጠር ሳይሆን ለመረዳት ስሙ በ dr አማርኛ be open mind every ''thign is not measurable' ቶማስ ነበር ካላየው አላምንም ያለው

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 8 місяців тому

      እውነትን feel ብታረገውም ባታረገውም እውነትነቱ ይቀጥላል አንተ ታጣዋለህ እንጂ comment ያረኩት ስለሚያነቡ ነው dr

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um 7 місяців тому

    I respect and appreciate the journalist and Dr.kena because other Journalists (UA-camrs) who met Dr. Abraham so far including Dr.Rodas didn't ask and comment anything that should be asked like this,for those of you that you are insulting people who are professional in their accademics and challenging other professionals , don't think that they don't know anything rather they have their scientific approach of understanding and categorizing things and also it is a shameful act in giving a bad image for a person by their ethnicity or anything moreover asking , challenging and understanding and digging things is vital as they are scholars and is expected from them and for you to understand things you mayn't require to be a doctor in metaphysics and also if you bring philosopher [BA,MA,PHD in pure philosophy) ,I do believe that he can challenge more than this.

  • @GetachewAbebe-lo8oo
    @GetachewAbebe-lo8oo 6 місяців тому

    የኛ ሀገር ልሂቃን ነጭ የጫነባችሁን ኘሮግራም ብቻ አታዉሩ። እንደ Dr አብራሃም ከእውነት ጋር ተስማሙ ።

  • @bekalumulugeta9791
    @bekalumulugeta9791 8 місяців тому +1

    እዚህ ውይይት ላይ በመንፈሳዊ አይን እንዴት ይታያል የሚለው ን የሚመለከታቸው ሰዎችን መጋበዝ ጥሩ ይመሰለኛል መንፈሳዊነቱን ከሁለቱ ዶክተሮች ከመላምት ነቱ ባሻገር ተጨባጩን ሊነግሩን ይችላሉ ብዬ አስባለሁ

  • @biniyammengistu-kk2dk
    @biniyammengistu-kk2dk 8 місяців тому +1

    i wan thanks all of you good discussion i have some practice agere with dr kene with those stage but no need to be spiritual but meditation any how i did it what you are talking it's true but i can't do it day to day in my life if it's ok i wan meet pro abrham

  • @yewubdaryacob7264
    @yewubdaryacob7264 7 місяців тому

    Ebakachu anbibu Doctor Abrehamn lemeteyek kemekrebachu befit enante Gena 3D layrasu nachu

  • @habtamutemesgen4584
    @habtamutemesgen4584 8 місяців тому

    Efuuu tebareku edme yistachihu, yegna zemen tiwuled kenante bizu ngr memar alebn

  • @yoditlulseged801
    @yoditlulseged801 8 місяців тому +1

    It is funny to make the water into wine we will see it don’t forget Dr.

  • @kiflehaile2915
    @kiflehaile2915 7 місяців тому

    To Dr Abrham : I PERFECTLY AND EASILY UNDERSTAND WHEN YOSAY " One can not understand the things in 4 or 5 dimension while that person is in 3D state. "". This should have been easy for the Haleta host and Dr. Actually Dr's argument that science has to have evidenceis correct but this does not mean the point that a person in 3D state can not analyze athing in 5 D state is not true.

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 5 місяців тому

    ጎበዝ ካልተገለጠለት እንዲገለጥለት ይፀልይ፡፡

  • @zerdib8481
    @zerdib8481 7 місяців тому

    አዎ ማተር ሊጠፋ ይችላል። wave and particle ። wave ሲሆን መንፈስ ሆነ ማለት particle ነቱ ጠፋ ማለት ነው ። Matter and Energy ም እንዲሁ ነው

  • @woldedereje3241
    @woldedereje3241 8 місяців тому +2

    ዶ/ር ቀናኢ መረዳት ካልቻልክ አንተ ስላልተረዳህ ትክክል አይደለም ማለት አትችልም ስለ ፊዚክስ በቂ ሂንት ያለሀ አይመስለኝም የለህም በቀላሉ እኔ የምመክርህ ስለ ኤሌክትሮማግትክ ስፔክትሬም በጥልቀት ብታጠና የዶ/ር አብርሃም ሳይንስ ጭላንጭሉ ልታይህ ልገባህ ይችላል አሁን ግን አንተ ፍልስፍና ላይ ነህ በምንም አትመጣጠኑም ያለ የጥናት ቤትህ ነዉ የተገኘሄዉ ዶ/ር አብርሃምን አታጨናንቀዉ አታምታታዉ

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 8 місяців тому +5

    እስቲ ዶር አብይን phd 😂 ጋብዘው በናቲሽ። እሱ መቼም የማያውቀው ነገር የለም። ጥሩ ሌክቸር ይሰጠናል _ ግን አደራ እላለሁ ሌላ ጥያቄ እንዳትጠይቀው

    • @Everedy-r2w
      @Everedy-r2w 7 місяців тому

      Esu hulun yawksl😂