አብርሽ ያልታሰበ ሰርፕራይዝ ተደረገ.ሩታ አኮራችን❤️💕

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 2,7 тис.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 місяців тому +289

    ሩታ ትልቅ ክብር ይገባታል የሚል እስኪ የማዳም ቅመሞች ጀግና ናቸዉ የሚል ብቻ እስኪ

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 7 місяців тому +574

    ቀስ እያላቹ እዳትረግጡኝ😂😂 ላይክ አምሮኛል ያብርሽ እና ሩታ ወዳጆች ለይኩኝ

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x 7 місяців тому +7

      እኔም ሳብስክራይብ ኣምሮኝ ነው ኣርጉሉኝ😂😂😂❤❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 7 місяців тому +4

      ግን እነአብርሽ አዲስ አበባነው እንደያሉት

    • @hayah2326
      @hayah2326 7 місяців тому +5

      አይዞሺ አትረገጭም አችኮ ነሻ ከላይ ያለሺው እያዳዳቸው እርገጫቸው👣👠👠👠😂😂😂😂❤

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 7 місяців тому

      @@hayah2326 😂😂😂🤪

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому +3

      ​@hayahውድድምሪኚ2326

  • @FgfyHhdhh
    @FgfyHhdhh 7 місяців тому +260

    እህቴ ሞተችብኝ በስደት በአርብ ቤት እንደተቃጠለች ሳያልፍላት ሞተች የናቴ ልጂ፡ከአሏህ በታች ያለችኝ እሷ ነበርች ያለችኝ በጣም ከብዶኛል ዱአ አድርጉላት ጀነትን አሏህ እንዲወፍቃት

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 7 місяців тому +6

      የኔናትአላህያጠክርእሷንምአላህይረሀማ💔💔😭😭

    • @halimaalraqi
      @halimaalraqi 7 місяців тому +6

      አይዛሸ አላህ ሶብረን ይሰጥሺ

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 7 місяців тому +8

      አሏህ ይራሀማት😢😢😢😢

    • @Hawuletbiteslam
      @Hawuletbiteslam 7 місяців тому +5

      አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃት

    • @ZahraKhatun-l6k
      @ZahraKhatun-l6k 7 місяців тому +1

      😢😢😢😢

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 7 місяців тому +48

    አብርሽና ሩታዬ ገና 300 ሺህ 1000000 ትገባላችሁ መሰናክሉን ፈተናውን በፅኑ አልፋችሁ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን አስምሮ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን🙏

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 7 місяців тому +57

    ኤፋ አሳዘነኝ😢እደሩታ አይነት መልካም ምርጥ ሴት ባገኘህና ደስ ባለነን😊❤❤❤ግን ለምን ሀይሚ አልኖረችም😢😢😢

    • @AliAhmad-fe2zz
      @AliAhmad-fe2zz 7 місяців тому +3

      እነ አበረሽ ቡታጄራ አዴሉም

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 7 місяців тому

      Maleti? ​@@AliAhmad-fe2zz

    • @ሀይሚ-19
      @ሀይሚ-19 7 місяців тому

      አወ

    • @Emauti-e3d
      @Emauti-e3d 7 місяців тому

      eko hayimi yeti nati😢

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 7 місяців тому

      ​@@Emauti-e3dጥለዋት ሸገር ገቡ እኮ

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 7 місяців тому +843

    ወንድሜ ምርጥ ጎረቤት አገኘክ ደስስ ይላሉ ደሞ❤️👌🙏

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 7 місяців тому +61

    አብርሽና ሩታን የሚወድ ❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 7 місяців тому +118

    ሩታ የአብርሽ የስኬት ሰበብ ነች ❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 7 місяців тому

      በጣም

    • @hawiname3840
      @hawiname3840 7 місяців тому

      እውነት ነው በሳል አስተዋል ልጅ ነች

    • @Emauti-e3d
      @Emauti-e3d 7 місяців тому

      alaha ayilayachu❤

    • @absabs9609
      @absabs9609 7 місяців тому

      ትክክል

  • @Menbulala
    @Menbulala 7 місяців тому +28

    የኔ ፈንድሻ ሁሉ ነገር አንቺ ያለሽበት ይደምቃል ለንጉሱ ድምቀቱ ነሽ በቃ እናንተ ያላችሁበት ሁሉ ያምራል የኔ ልዩዎች ኤፋ ትለያለህ የወንድም ጥግ ሁሌም ውድድ አረጋችዋለሁኝ በናንተ ለመጣብኝ ክፉ ነኝ ይቀጥላል ወደፊት ውዶቼ ጠላት ወደ ኃላ ፈንድሻዬ ሁሌም ፋክት በይልኝ ያንቺን ሳቅሽን ነው የምፈልገው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekiyaMohammed-y8t
    @MekiyaMohammed-y8t 7 місяців тому +12

    ሩታየ ከቤተሰቦችሽጋ ግደታ ሰላም ማውረድ አለብሽ የምትሉ ሁሉም ሰው ላች ተጨቋል የኔ ጣፋጭ የኔ ወርቅ የኔ አማላይ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 7 місяців тому +468

    አብርሽ እና ሩታ ይጋቡ የምትሉ👍👍👍

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 7 місяців тому +185

    እንኩዋን ደስ አላችሁ 😍😍💪💪💪 አብርሽ እና ሩታ ጥንካሬያቸው እጥግ ድረስ ነው የምትሉ👍💞

  • @meditube147
    @meditube147 7 місяців тому +84

    ጠላት ደስ አይበለው እናንተ ስትደሰቱ ቡዙ ሰው በናንተ ደስታ ይደሰታል ከነሱ አንዳ እኔ ነኝ ከፉ አይንካቹ❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому

      ውድድምሪኚ

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 7 місяців тому +16

    በሩታ ነው 200k የደረሰከው አበርሸ ተከባከባተ የተባረከቸ ነቸ ኮቲዋ እረጥብ ነው😊❤❤❤❤

  • @MasteWal-fo8wo
    @MasteWal-fo8wo 7 місяців тому +17

    ኧረፍቅር ሲያስቀኑ የነ ሩታ አድናቂወች እጅወደላይ ላይክ አምሮኛል አድስ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @Kkssaa-yq7rp
    @Kkssaa-yq7rp 7 місяців тому +26

    ሩታዬ የኔ ጠንካራ የኔውድ የኔልእልት የኔ ለባም ሴት እወድሻለው❣️😘አብሩሽዬ ገና ይቀጥላል ጉዞ ወደፊት🥰

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 7 місяців тому +62

    እኔ ቅርብ ጊዜ ነው ያወኳቹ ምትገርሙ ሰዎች ናቹ ዛሬ ኮመንት ሳልሰጥ ማለፍ አልቻልኩም እግ/ር ያበርታችሁ በርቱ ፍቅር ያብዛላችሁ አብርሽ ይገባሀል እሩታ አስተዋይ ሴት በጣም ነው ምወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому

      ውድድምሪኚ

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 7 місяців тому +1

      እግር????? እግ/ር????? እረ እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому

      @@ituneethiopia8427 ድምሪኚ

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 7 місяців тому +252

    በቅርቡ 300kይገባሉ የምትሉ በላይክ ወር ባልሞላ እናስገባቸው👍

    • @ሀይሚ-19
      @ሀይሚ-19 7 місяців тому +3

      አወ ሽማግሌ ሰርገ ካለ

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 7 місяців тому +2

      ይገበሉ የኛ ጀግኖች❤❤

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @kadotube9947
      @kadotube9947 7 місяців тому +1

      ስያምርሽ ይቅር😂

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 7 місяців тому

      ,​@@kadotube9947አዎ ይገባሉ

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 7 місяців тому +15

    እርጉዝ ነኝ ኬክም ላይክም አምሮኛል አብርሽ እሩታ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @MekiyaMohammed-y8t
    @MekiyaMohammed-y8t 7 місяців тому +9

    ሩታየ ይበልጥ ዛሬ ደግሞ ድምቅብላ ውበቱን ደፍቶባታል የኔ አማላይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 7 місяців тому +73

    አይችልም ሲሉ አሳያቸዉ ጀግኖች ወደፊት💪💪❤❤❤አብርሽ ወንድሜ የቅቤዉ ተራ መቸ ነዉ ሩታን ፀጉሯን ቀብተህ አሳየን

    • @ሚስክያሲን
      @ሚስክያሲን 7 місяців тому +1

      እዳርሽዉ ቅቤዉ እማ ግድ ናቸዉ😂😂😂

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 місяців тому +2

      እረ ተይ አፊያ አታስቂኝ

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 7 місяців тому +1

      አው ያሳየን😂😂❤❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 7 місяців тому

      ,አረ ተውት የምን ቅቤ

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 7 місяців тому +1

      @@ሚስክያሲን መቸም አረሳዉ🤣🥰

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 7 місяців тому +31

    አትጠገብ ሩቲዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ዉበት ብሎ ዝም ነዉ ካአይን ያዉጣሽ❤❤❤❤

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
    @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ 7 місяців тому +46

    መጨረሻችሁ ይመር አብርሽ ከሩታ ቤተሰቦች ጋር. አንድነት ለመፍጥር ሞክር ምንም ሩታ ብስቅ. ብትጫወት ከቤተሰብ ተለይቶ ሰላም የለም.
    ሽማግሌ ልካችሁ አንድ ሁኑ
    ኤፍሬም ምርጥ ወንድም ነህ ለሩታም ለአብርሽም❤❤❤

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 7 місяців тому +1

      የኔ ሃሳብ ጨነቀኝ💔😭

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o 7 місяців тому +8

    ምርጥ ሚስት ቅመም ነሽ ❤❤❤❤አብርሽ እግዚአብሄር ካሰው የምትሉ ላይክ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 7 місяців тому +6

    አብረሽና ሩታ የአመቱ የፉቅር ተምሳሌቶዋች ሁሌም የምለው ነው እንካን ደስ አላቹሁ ዳይ ወደ 300k 😂💪💪😘

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 7 місяців тому +26

    አብርሽ ሩታዬ ደስታቸው የሚያስደስታቹ ወደፊት የምትሉ ዋውው❤👍👍💪

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому

      ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤❤

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 7 місяців тому +39

    የሩታ ውጤት ከመጣች አመት ሳይሞላት 150ሰብ አፈራች የፍቅር ሰው

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 7 місяців тому

      ❤❤❤🎉

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 7 місяців тому +1

      ይገርማል

    • @ShewitAlem-s7u
      @ShewitAlem-s7u 7 місяців тому

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @መቫ
      @መቫ 7 місяців тому +2

      ​አንች ግን እንደኔ ሌላ ቤት አቴጅም እንደ ለሁሉም ባለ ኮሜንቶች መልስ ስሰጭ አይሻለው እኔ ሌላ ቤት አልሄድም የነሱን ነው ደጋግሜ የማየው

  • @Smera17
    @Smera17 7 місяців тому +94

    አበረሽ ከዚህ በላይ ይገበችዋልህ አበረሽ እና ሩታ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤🎉ናቸው የምትሉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RabiaA-x7v
    @RabiaA-x7v 7 місяців тому +5

    ዋው ሩት ያአብርሽ ልእል ኡሱ ሲያሥብሽ የኔ ጀግና ላቺ ቃላት ያጥረኛል❤❤❤❤

  • @Tነኝየስልጤወ
    @Tነኝየስልጤወ 7 місяців тому +2

    መንም ቢመጠ መንም ቢሄድ አብርሽ እና ሩተዬ በመንም አልተከቹም የናንተን ቢድዮ ብቸ ነዉ ጨርሼ የምሰመዉ ዉዶቼ ሁሌም ደስተቹን ነዉ መየት ምፈልገዉ ሩታዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ከቤተሰቦችሽ ሰለም ፍጠሩ ፈጠሪ ሁሌም ከፍተሽን የሰያኝ የኔ ወድድድድ

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 7 місяців тому +56

    ሩታ እኮ ልዩ ቅመም ነች ጣፋጭ የሆነች በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 7 місяців тому +161

    ሩታዬ የኔ ቅመም የኔ የፍቅር መምህር የኔ ልዩ አትጠገብ ናት 👍👈👌አብርሼ ገና ሲያንስህ ነው ጉዞህ ወደ ፊት ብቻ የምትሉ👍👈

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 7 місяців тому +1

      በትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 7 місяців тому

      አብይ የደቡብ ህዝብ 1000 ወታደር ብልክ 1 ገሎ አንድሺ ቢሞት ጥቅም አለው ብሏል በደቡብ ወጣት ጀኖ ሳይድ እየፈፀ መነው ፍት ለደቡብ ህዝብ ሴትም ወድም በግፍ እየታፈሰ ነው

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому

      ውድድምሪኚ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому

      @@ኢሩት ድምሪኚ

    • @Semufika45
      @Semufika45 7 місяців тому

      @@ኢሩት ቦታ ተሳስተሻል ኮሜንትሽ አልተገናኘምምምም

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 7 місяців тому +41

    ሩታ ዛሬ ደሞ የባሰ ውበቱን ደፍቶብሻል❤❤❤❤

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 7 місяців тому

      ደምሩኝ ዬምር አይኔነው ብዬነበር

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 7 місяців тому

      በጣም❤❤

    • @ShewitAlem-s7u
      @ShewitAlem-s7u 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому

      ​@@Fanes-r1tውድምድምርኚ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому

      ​@@ShewitAlem-s7uውድድምሪኚ

  • @Lili-se1rc
    @Lili-se1rc 7 місяців тому +6

    ሁሉም ለበጎ ነው የሚል ጥቅስ በጣም ነው የሚወደው❤ እና በፈተና ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም ምክንያቱም ፈተና ሲበዛ ለጥሩ ነገር ነው እና እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አሁን እየተፈተነ ያለን ሰዎች ፈተናው ያልፋል በእግዚአብሔር እንተማመን አይዞን እና የሰው ፍቅር ይስጣቸው አብርሽ እና ሩታ እንኳን ደስ አላችሁ ከእናንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 7 місяців тому +6

    አብርሽየ አደራ ሩቲዬን የምር ተንከባከባት ልእልትህን የኔ ባለ ሞያ ብየሽ አለሁ ጨዋ

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 місяців тому +233

    የአርሽና የሩታ አድናቂዎች ላይክ በሉኝ አምሮኝ ነው😂❤❤❤

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 7 місяців тому +3

      አብይ የደቡብ ህዝብ 1000 ወታደር ብልክ 1 ገሎ አንድሺ ቢሞት ጥቅም አለው ብሏል በደቡብ ወጣት ጀኖ ሳይድ እየፈፀ መነው ፍት ለደቡብ ህዝብ ሴትም ወድም በግፍ እየታፈሰ ነው

    • @GenetShikur
      @GenetShikur 7 місяців тому +1

      Wae❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZedoYasin
    @ZedoYasin 7 місяців тому +26

    እናንተ የፋቅር ተምሳሌቶች ሁሌም ደስታቹን ያሳየን

  • @bekimanberi
    @bekimanberi 7 місяців тому +46

    አብርሽንና ሩታን አይተው የማይሰለች❤❤❤200k ሰርፕራይዝ በጉጉት የጠበቀ🎉🎉🎉 እንግዶችንም አይተው በደስታ ተቀብለናል የምል ማን ነው እንደ እኔ ❤❤❤❤

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 7 місяців тому +16

    እዚ እዩ ሓቀኛ ፍቅሪ ንፉዓት ዘበነፍቅርን ሕውነትን ይግበረልኩም ዝሰረሕ ይዕወት እዩ።

  • @fafyeenatelij6473
    @fafyeenatelij6473 7 місяців тому +1

    እነዚህ ልጆች ቡታናቸውዴ ሸገር ነበር ሚመስሉኝ ስወዳቸው❤አብርሽ እና ሩታ እንኳን ደስ አላቹክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 7 місяців тому +14

    ሩታዬ የኔ ውድ የኔ ፍልቅልቅ በጣም የምወድሽ የፍቅር ተምሳሌት አብርሽ እና ሩታዬ የፍቅር ተምሳሌቶት እንኳን ደስ አላቹ❤❤🙏🙏

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 7 місяців тому +67

    ዛሬኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጂች🙏♥️♥️😘😘እንኳን ደህና ሠጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበረ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 7 місяців тому +1

      አሜን

    • @NbvMjf
      @NbvMjf 7 місяців тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤

    • @saramohammed6983
      @saramohammed6983 7 місяців тому +2

      ነገ ነውኮ ሚካኤል❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому +1

      ውድድምሪኚ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому

      ​@saraውድድምሪኚmohammed6983

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 7 місяців тому +21

    አች ልባም ሴት ስወድሽ ሩታየ❤❤

  • @MeronHailezgi
    @MeronHailezgi 7 місяців тому +3

    ሀይ ሩታዬ መጪሽ የሰመረ የተባረከ የቀና እንዲሆንልሽ ከእህትሽ ጋር እልህ ሣትያያዢ ቤተሠቦችሽን እናትና አባትሽን ካዘኑም ይቅርታ ጠይቀሽ በክብር በወግ በማረግ በፍቅር አሸንፋያቸው ከዛ ከአብርሽ ጋር ቀጥይ, የአብርሽን ፍቅረኛ የነበረችው ፍቅርን በይቅርታ ካሸነፍሽ ,ቤተሰቦችሽንማ እንዴት ትችያለሽ ይቅናሽ ሩታዬ, ክፋን በመልካም ነው ማሽነፍ እሚቻለው

  • @merd24
    @merd24 7 місяців тому +2

    ሩታና አብርሽ ጥሩ ልብ ያላቸው ስለሆነ ፍቅራቸው እውነተኛ ነው ለዛም ነው ስኬት በስኬት የሚሆኑት
    ገና ለብዙዎች ተምሳሌት ትሆናላችሁ
    በርቱ እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @RoseGerma
    @RoseGerma 7 місяців тому +19

    ❤🎉🎉🎉የኔ ሴት ሩታዬ ትለያለሽ ከዚህም በላይ ከፍ በልልን አብርሽዬ❤

  • @SeadaMohammedss
    @SeadaMohammedss 7 місяців тому +71

    ይህንcomment የምታነቡ ሁሉ አላህ ያልታሰበ የማታ እጀራ ይስጣችሁ ❤

  • @እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ
    @እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ 7 місяців тому +28

    እንኳን ለሊቀመላኩ ለቅድስ ሚካኤል አመታዊ ክብረበአል ዋዜማ በሰላም አደረሳቹየተዋህዶ ልጆችቅድስ ሚካኤልአባቴ አንተ ጠብቀን🙏

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 7 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @6ygh-c2l
    @6ygh-c2l 7 місяців тому +2

    ውይ የልጅቱ ስነስረአት የእግዳዋ ልጅ ደግሞ ስታምር ከነ ባሏ ውለዱ ክበዱ ቆጆወቹ

  • @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ
    @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ 7 місяців тому +12

    የነዚህነን ጥዶች ይቱብ አሥተዋውቀን የምትሉ ላይክ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 7 місяців тому +47

    ሩታየ ና አብርሽ የሚጋቡበት ጊዜ ነው በጉጉት የምጠብቀው❤❤❤❤

    • @haymanotbelete5295
      @haymanotbelete5295 7 місяців тому +2

      እቤቱ ገባች አላየሸም እዴ😂

  • @maymay-ev2ix
    @maymay-ev2ix 7 місяців тому +15

    ኤፋየ የወድምነትጥግ አብርሺየ የሩታየ ንጉስ እሩትነቴ የአብርሺንግስት ትለያላችሁኮ የኔሱስእሩታየ ዛሬደሞ እደትእዳማረብሺ ❤❤❤❤❤

  • @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ
    @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ 7 місяців тому +60

    A R A እንኳን ደስ አላችሁ 200K ይቀጥላል የምትሉ❤❤❤❤

    • @mana7209
      @mana7209 7 місяців тому +1

      ❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 7 місяців тому +1

      ,በደንብ ይገባል

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo 7 місяців тому +9

    ይሄ ደስታ ለጊዜ ነዉ እሩታ ቤተሰቤ ይበልጣል መጀመሪያ ከቤተሰብሽ ጋ ተስማማ ቡሀላ ይቆጭሻል አብሶ እናትሽን ባደባባይ ያሰደብሻትን አሁን የማደቅሽ ብሀላ አጠገብሽ አይኖርም የለፉልሽን ቤተሰብ አስቢ ከገባሽ

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 7 місяців тому +4

      ቆይ አንቺ ግንኙነቷ አሁን እንዴት ማቆም ትችላለች : ቤተሰብ ደግሞ ጥሩ ደረጃ ከደረሰች በጣም ነው ደስ የሚላቸው : እህቷ ገገማ ስለሆነች እንጂ ቀስ አድርጋ ቤተሰቧ እንዲረዷት ማድረግ ትችላለች : ይቆርታ በኔ ቤተሰብ የደረሰ ስለሆነ ትክክለኛ የሚዋደዱ ከሆኑ ችግር የለውም : አሁን እህቴ ከእኛ በላይ በቤተሰብ የምትወደድ እሷ ናት: ጥሩ ትዳር አላት : ትዳር የራስህ ውሳኔ ነው የሚፈልገው

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 7 місяців тому +2

      ዝምአትያቸዉምቡሀላእሷንነዉእሽሩሩየሚሉትለጊዜዉቢከፍቸዉምሲጀመርይህነገርበማንኛዉምቤተሰብላይየሚከሰትነገርነዉሚዳላይስላልወጣጀ

    • @zaharaas2155
      @zaharaas2155 7 місяців тому +4

      አወ ማማዬ የኔም ህይወት ነው ሁሉም ያልፍል ለጊዜው ነው

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 7 місяців тому

      አች እናት ገገማ አይባልም አችነሽ ገገማ እሽ የማንም እናት አትሰደብ ምነወ ስረአት አጣችሁ እማን ስትሳደቡው ወይጉድ ወላሂ እደት እዳነደድሽኝ ማንም እናትን አይሳደብ ክብር አላት​@@gebreslasegebremedhin5386

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 7 місяців тому +2

    ሩታዬ የኔ ልዩ የፍቅር መምህር ሁሉም ኣማልቶ የሰጣት ናት ❤❤ ኣብርሽ የኔ ጅግና ጉዞ ወደ ፊት ❤❤❤👍👍💪💪

  • @Fuhade2024
    @Fuhade2024 7 місяців тому +30

    #200K 🎉🎉❤🎉🎉 #ሩታ_አብርሽ እንኳን ደስ አላቹ።

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 7 місяців тому +13

    ሩታዬ እዲ ድምቅ በይልኝ ስወድሽ የኔ አመስጋኝ የኔ ስው አክባር❤❤❤❤❤በጣም ነው ምወድሽ ደሞ በቤትሽ ቅልጥፍናሽ ትጠያለሽ የኔ ሽቃጣ አብርሽዬ የሩታዬ ንጉስ እካን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @Naema-lh9xq
    @Naema-lh9xq 7 місяців тому +166

    እስኪ ሩታን የምትወዳት ላይክአድርጉ እንያችሁ

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 7 місяців тому +2

    ገና 100000000 ተገባላችሁ ዋናው ጤና እድሜ ነውጮሻች ይጨሁሉአብረሸእና ሩታወደፈት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 7 місяців тому +4

    እሩታዬ አብርሽ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ ከዚህም በላይ ይገባችኋል በርቱ ጠንክሩ እመብርሃን ተክፉ ነገር ትጠብቃችሁ👏❤🥰🎉

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 7 місяців тому +35

    ❤❤❤❤❤ሩቲ የአብርሽ ልእልት እዉቸተኛ አፍቃሪ ሴት ብየሽ አለሁ ሩቲዬ የኔ ባለ ሞያ እዉነት በጣም ልዩ ሴት ነሽ የምር

  • @ShewitAlem-s7u
    @ShewitAlem-s7u 7 місяців тому +19

    ሩታዬ እኮ ልዩ ቅመም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ጣፍጭ

  • @ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ
    @ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ 7 місяців тому +38

    በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ ተከታያችሁ ነኝ አይለያችሁ የምር አንዳድ ነገሮች ለካ ለጥንካሪ ነዉ የሚሆኑን❤ እኔም ቡዙ ዋጋ የከፈለልኝ ልጅ ነበር አምላኬ ሆይ እኔና አንተ የምናቀዉ ነዉና ችግራችነን አንድ አድርገን🤲

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 7 місяців тому

      ግንምንደነውእየሁንይለውእህትሸምንድነውምትዝባርቀውግራገባን

  • @Taybah-b4z
    @Taybah-b4z 7 місяців тому +33

    አብርሺ እና እሩታ እህቶ ሰለምታወራዉ ነገር መልስ ይስጡ የምትሉ

  • @ew5374
    @ew5374 7 місяців тому +5

    እናንተ ልጆች የቤተሰብ ምቀኛ አለባችሁ የሩታ እህት ሲገርመኝ የተንቢ ምን እየሰራች ነው ግን በእግዚአብሔር ታመኑ ጸልዩ እመብርሃ ከናንተ ጋር ትሁን በጣም ግን ይገርማል የዘመድ ምቀኛ ተጠንቀቁ

  • @maymay-ev2ix
    @maymay-ev2ix 7 місяців тому +10

    እሩትነቴ ❤❤
    የሴቶች በላይ❤❤
    ሁሉንአሟልቶ የሰጠሺ❤❤
    ስታወራ ስትናገር አደበቷጣፋጭ ❤❤❤
    የኔ የምትለይብኝ በማንም የማልቀይርሺ❤❤❤❤
    እኮንደስአላችሁ አብርሺየ የኔ ጀግና ወድም 💪💪

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 7 місяців тому +13

    አንዳንደ ምቀኛ ይኑር ትላለች ማሚ ዝቅታቸውን ለተመኙ ከፍታቸውን ከቀን ወደ ቀን እያያችሁ ነው ከፍ ከፍ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bbn8011
    @bbn8011 7 місяців тому +31

    የኛ ጀግኑች ገና ከዝህ በላይ ሆናችሁ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 7 місяців тому +1

      አዎበእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 7 місяців тому +1

    አብርሽና ሩታ በሁለት ሰሀን መብላት የለባቹህም እናተ አንድ ናቹ መለያየት የለባቹም ከእግዲህ ወዲ በአንድ ሰሀን መብላት አለባቹ ❤❤❤❤❤በመቀጠል እኳን ደሰአላቹ 2000ሺበመግባታቹ በጣም ደሰብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur 7 місяців тому +4

    የስው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ ላይ 👍👍👍👍

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 7 місяців тому +21

    አብርሽና እሩታየ ወደፊት አደራ ከጎናችሁ ነን መቸም ቢሆን ኤፋየ የወድምነት ጥግ❤❤❤❤❤❤እንወዳችሆለን

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 7 місяців тому +38

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ🎉❤ማነው እደኔ ሁሉም ተሰብስቦ ይመጣሉ ብሎ የጠበቀ😢

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
    @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 7 місяців тому +21

    ❤ሩታዬ አብርሽ ሁሌም ከፍ በሉ እኳን ደስ አላችሁ አብርሽ አደራህን ሩታዬን እዳይከፋት
    ፈጣሪ ከክፊ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @FikreDaniel-i5g
    @FikreDaniel-i5g 7 місяців тому +2

    እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽ እና ሩታ በጣም ደስ ይላል 🫶🫶🫶🫶🫶❤

  • @عَےمِےكے
    @عَےمِےكے 7 місяців тому +1

    እሩታ ቀለበት አርጋለች
    የምለዉ ገብቶችዋል ❤
    ከአብርሺ ጋር በፍቅር በቃል ኪዳን ተሳስረዋል ማለቴ ነዉ❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 7 місяців тому +22

    ሩታየ የኔ ውድ ዛሬ ደግሞ ውበቱ የለለ ነው እንኳን ደስ አላቹሁ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ቆይ ግን የት ናቹሁ ቡታጀራ ብትሆኑ ሀይሚየ ትኖር ነበር አሳዘነችኝ የኔ ቅመም አሁን ትቀናለች እኮቨ❤

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 7 місяців тому +1

      በትክክል ደምረኝ

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 7 місяців тому

      በጣም🎉🎉🎉🎉

    • @ShewitAlem-s7u
      @ShewitAlem-s7u 7 місяців тому

      በጣም❤🎉

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 7 місяців тому

      አደሉምየስራቸዉንይስጣቸዉምቀኛእደዉቤተሰብጋርእዳይዉሉአረጓቸዉያልፍልግደለምብቻ

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 7 місяців тому +1

      @@SasddGaddd-bh2xk
      በጣም አዛዘኑኝ አሁንስ ኤፋየ የኔ የዋህ እንኳንም አብሮ ሆነ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 7 місяців тому +30

    ይገባችኋል ገና መቸ እሩታየ የሴቶች ተምሳሌት ሰላማችሁ ይብዛ❤❤

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 7 місяців тому +19

    ኣብርሽ እና ሩታ ያሉበት ሁሉ ድምቀት ነው የምትሉ 💖💖💖💖💖💖💖✌️💖💖💖💖💖💖💖

  • @YIDIDYAASEGED
    @YIDIDYAASEGED 7 місяців тому +2

    ጃም ፋሚሊ ስወዳቹ እሩታ እና አብርሽ አይለያቹ እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 7 місяців тому

    ሩታዬ የኔ የዋህ ብቻ ቃላት የለኝም አንችን የምገልፁበት ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 7 місяців тому +23

    A♥️R የፍቅር ተምሳሌዎችኮ የኛ ድምቀቶች🥺💞💚

  • @zeduGualtgray
    @zeduGualtgray 7 місяців тому +39

    እሰኪ ሩታዬ አብርሸ የምትወዱ ብላይክ የኔ ውዶች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 7 місяців тому +17

    የፍቅር መምህሮች. ከዝህም በላይ ይገባችሀል እሩታ የሀገራችን ንግስት ሙሉ ሴት

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 7 місяців тому

    ይሄሁሉ እድል ከሩታ በሃላነውና እድለኛ ናትና እግዚአብሔር ከናንትጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 7 місяців тому +8

    አብርሽ አንተ ጥሩ ስዉ ነህ ህኖም ብዙም ሰዉ አትመን
    ሰዉ ጠልቼ ሳይሆን ሰዉ ማመን ከብደዋል ግዜዉ መጠንቀቅ ነዉ
    ሰዉን በሩቁ ነዉ።

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs 7 місяців тому +41

    15 ተኛ ነኝ የሩታ ናፍቆት ዩትብ ዘበኛ ሁኘ የኔ ድምቀት የኔ አገታም ልይና ደሞ እኮምታለሁ💘💘💘💘💘💘💘💘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 7 місяців тому +13

    እንዴት ነዉ ዜሬ ሩቲዬ ያማረብሽ የአብርሽ ንግስት

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 7 місяців тому +108

    ለወንድማች አብርሽ እና ለህታችን ሩታዬ ይህ ሲያንሳቻው ነው❤❤❤

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 7 місяців тому +3

      አው እሱ ልክ ነሽ ግን ምን ስለሰሩ ነው ሚያሳቸው ከስድብ የፀዳ መልስ ብቻ አመሰግናለሁ

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 7 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 7 місяців тому

      መልካምስራበራሳቸዉሙድፈታየሚሉሰዉንበመርዳትነዉየምናቃቸዉእነሱንዘርሀይማኖትቦለቲካየለምከነሱጋሰዉንሰዉበመሆኑብቻየሚቀበሉናዉዉደይህንደሞማንምየሚያቀዉነዉስለዚህይህያስባቸዎልለነሱየኔመልካሞችየጋሽየልጆችእሩታየንጨምሮ❤❤❤❤🎉🎉🎉​@@sn-jn3eg

  • @MominaAdem-km1ld
    @MominaAdem-km1ld 7 місяців тому +2

    አብርሺ እና እሩታ 200k ሰለገባቺሁ እንካንደሰ አላቺሁ ገን ምንም ያህል ከናተ ባላቅም ከቤተሰብጋ ያለውን ቺገረ እደምንም ብለህ ፊቱት ከቢተሰብጋ ሰላም ማውረዲ አለባቺሁ ከቢተስብጋ እርቆ ምንም ነገረ አይሁንም እና ቂደሚያ ቤተሰብ መደሰት አለበት

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 7 місяців тому +2

    ሩታየ ብጣም ወድሻለሁ ግን የእህትሽ ነገር ምንድ ነዉ ጨነቀኝ አረ ነገሮች ኣስተካክሊ በፈጣሪ ምንድ ነዉ ኡፍፍፍፍፍ ኣብሩሸይ ፈጣሪ ይጠብቃቹ💔💔💔😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HxhfYf-g2m
    @HxhfYf-g2m 7 місяців тому +15

    ሩታየ ትለያለሽ እኮ የኔ ቆንጆ💕💕ፍቅር እኮ ነሽ ሩታየ የኔ ልእልት💕💕💕💕💕💕

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 7 місяців тому +18

    እሩታዬ ለአብርሽ ደስታ የተፈጠርሽ እንቁ ሴት እኮ ነሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u 7 місяців тому +35

    ያኔ መሪ ዛሬ ደሞ እንዴት ነዉ ያመረብሽ ሩታዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 7 місяців тому +1

    ብቸኛሆኩ ጠይቁኝ ታስፈልጉኝ አላችሁ የሩታእና የአብርሽ ቤተሰቦች እስኪ አስደስቱኝ እኔንም የሰው ደስታየሚስደስታችሁ ደምሩኝ😭ደከመኝወላሂአራትአመቴ ተስፋልቅርጥ ትንሽቀረኝ #እዳታሳፍሩኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @tafachetakele
    @tafachetakele 7 місяців тому +1

    🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻የኔ ምርጥ ልጅ ሩታዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሩታ አብርሽ እና አፍዬ የምዎዳችሁ በልክ አሳዩኝ🎉🎉🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @tudgcfhhn
    @tudgcfhhn 7 місяців тому +84

    እስኪ ያብርሽና የሩታ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤❤

    • @DavaKalab
      @DavaKalab 7 місяців тому +1

      Be box new ምንገጭሽ ወይስ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому

      ውድድምሪኚ

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому

      ​@userውድድምሪኚ-vc2kl5wp6h

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 7 місяців тому +2

      😮😮👊👊👊👊😉😉🤣🤣🤣🤣🤣👊👊

    • @705-r6k
      @705-r6k 7 місяців тому

      ​@@DavaKalab 😂😂😂😂😂

  • @IberashIberash
    @IberashIberash 7 місяців тому +10

    እንኳን ለዚ አበቃችሁ ግን አብርሽ እሩታንና የተንብን ብታስታዋውቃቸዉ በጣም ደስይላል❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 7 місяців тому +52

    የኔ አመስጋኝ ማስተናገድ ደሞ እዴት እዳማረብሽ የኔ ሽቅርቅር መጨረሻሽ አምሮ ለማየት ያብቃኝ ባቺ ከመጣብኝ አብርሽንም አልምርም😂😂የኔው መውደድ ይባላል አሁን ቱ❤❤😂😂በጣም ነው ምወድሽ የእውነት❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 7 місяців тому +2

      የኔ ቢጤ ነሽ❤😂😂

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 7 місяців тому

      ውድድምሪኚ

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d 7 місяців тому +2

      እኔም😂😂😂

    • @ሀይሚ-19
      @ሀይሚ-19 7 місяців тому

      እኔም😅😅😅

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 7 місяців тому +2

      አሜን የሁላችንም ጉጉት ነዉ አምላክ ሁሉም ያሳካላቸዉ ❤❤❤❤

  • @sofiasofua-n9i
    @sofiasofua-n9i 7 місяців тому +3

    እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽና እሩታየ ደሞ ከዚህም በላይ አዲርጋችሁ ሁሉንም ኋደኞቻችሁን ሰብስባችሁ አክብሩ እነሙቢ የታሉ እነሀይሚ እነ ቡርኬ እነ ኤፍሬም እነ ዊይና የታሉ ሁሉንም ሰብስበህ አክብር በደብ ከዚህም በላይ አዲርገህ❤❤❤❤❤❤

    • @BobThetop-y1r
      @BobThetop-y1r 7 місяців тому

      ቡታጅራ አይደሉም 😢 እነ አብርሽ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 7 місяців тому +2

    እሩታዬ አብርሽ እንኳን ደስ አላችሁ 🎂🎉🎉