Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቆንጅት መታለች ሪከርድ እንስበር💪🥰
ይሰበራልአታስብየኛምረጥጀግና❤❤❤
😢 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
ናሂ በእዉነቱ የተባረካችሁ ናችሁ አጋዥን እንደዚህ የሚያደርግ እናተን አየሁ❤
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቸው ይባርካቸው ወንድም እናመሰግናለን በጣም ደስስስ ብሎኛል😥😥🥰🥰
Nahina wubiye idime Xena yisxachu
ቆንጅት በራሷ ቻናል መታለች አበረታቷት👍ሰብስክራይብ እያረጋችሁ አግዟት🙏
ተባረኩ የተባረካቹህ❤
ወላሂበጣምምረጥናችሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በትዳራቸው ይባርካችሁ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ደግነት ለራሱ ነዉ🥰🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ያሰባችሁትን ይስጣችሁ
እመቤቴ ማርያምን ከነቤትስባችሁ ትጠብቃችሁ በሁለቱም ስልኬነው ሰ ብ ያርኳችሁ
ለናሂ እና ለዉብየ ክብር ይገባቸዋል የምትሉ👍👍👍🙏🙏
Merci beaucoup
በጣም ❤❤❤
ክብር የምገባው እግዝኣብሔር ነው
❤❤❤
Awo❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
ሰታሳዝን አሁን የኔ ሂወት ይቀየራል አለች 😢😢አው ይቀየራል አይዞሸ 😢😢❤
እኔም አሳዘነቺኝ ለናቴልብስ ገዝቸ እሄዳለሁ ስትል
እኳን እሷ እኔም አለቀስኩ😥😥❤❤❤❤❤ፈጣሪ አምላክ ይባርካቹህ😢😢😢
100K እናስገባት በእናታቺሁ ሸር አድርጋት
እሺ ዬኔማር
አወሽርሽርበናታችሁ
😭😭😭ሄወቴ ይቀየራል ለናቴ ለብስ ገዝቸ አለች እፍፍፍ
በስማም ማርያምን 😭yene hewut ለቤተሰብ ያላት ጉጉት ይሁን gn
iko marmin 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
😢😢😢❤❤❤wawawawawwueu
Thank God May god bless you the whole family!!!!
ቆጂት በረሷ ቸነል ስለመጣች ደስ የለው ብቻ 👍🥰😂
እኔ ዴስብሌኛል🎉🎉
ቆጁትበረቧቸነልሰለመጣቱደሰየለውብታ👍😍👍🎉🎉🎉🎉💐💐💐👌👌
በአንድ ቪዲዮ 10.7k ተከታይ ማገኘት እውነት እድለኛ ነሽ ቆንጂት በርቺ ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል
የመዳም ቅሞሞች 100k እናስገባት ሃያ ለእህታችን 👏🥰 ለናሂ ለውብዬ ትልቅ ምስጋና ይገባቹዋል ውዶቼ ትዳራቹ ይባረክ ማርያምን ቃል የለኝም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ የሰው ደስታ የምትፈልጉ ሰውች ናቹ 🥰🥰🥰🥰 ቆንጂት መልካም ስራ 💪👏
በትሳብ 50k❤️ ቆንጆ እንስጋባት የሚል ላይክ 🙏🤗🤗🤗🤗❤️❤️❤️
❤
ዉብየ ነፃነት ስለሰጠሻት በጣም ደስ የሚለኝ ፈጣሪ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ክበሩልን ናሂ ዉብሄ ልጅቷ እናንተ በሰጣችሗት ነፃነት በጣም ዘና ያለች ነች
ቡራእናሀይሚየመቼምአይለያዪም🎉🎉🎉
ማርያም ን አንጀቴን በላቸዉ 😢😢 ህይወት ዪቀየሪን እሚገረም ጥያቄ
ቆንጀት በረሷ ቸነል ሰለመጣች ደሰ የለዉ ብቻ ለይክ❤🎉😊
እስኪ እናበራታት❤❤❤❤❤
አሁን የኔ ህይወት ይቀየራል አለች 😢
UA-camn Konjittif banamu Namni akka kiyyati gammadan qofti like godha maatii naaf taha
Aniyyuu baayyen gamadee waqa❤❤❤❤
Dhugaa baye gamed 🎉🎉🎉❤❤❤
Mashallha Mashallha wollhi 😢😢😢
Dhugaa anisi bayyee gamadee ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
Ani moo dhugaa gammachuu nan boo'ee
ናሂ እናዉብየ የእውነት ስው ናቹህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም
የኔውድ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ቆጅትየየኔውድበርችልኝ❤❤😢😢😢😢
😢😢
ማርያም እኔም 😢
ግን የምር የምር እደናንተ አይነት አሰሪ አይቸ አላውቅም ጌታን በጣምበጣም መታደል ነው በዚህ ልክ ደግ መሆን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማር😢😢😢 የኔም ሂወት ይቀየራን አለች😢😢
የምር አስለቀስች 😭♥️😢😢🎉🎉
ሆደ ምን ያህል እደተማሰለ 😢😢
ይገባሻል ተባረኩ ወብዬ ናሂ❤❤
❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
ጀግና ሪከርድን ሰባበረችው
ለውብየ ለናሁ ቃላት ያጥርኝል የታደሎ ቤተስብ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሣችሁ ያርብ የኔ ቆንጆ ለናቴልብሥ ገዝች አልች ምሥኪን ❤❤❤❤❤❤❤ እውዳችሆለሁ በርቶማሻአላህ
እንኳን እሷ እኔም አለቀስኩኝ😢 ማርያምን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
በስማም አስለቀሰችኚ የኔማር የመዳም ቀመሞች ሸር እናድርግላት😢 ውብየና ናሂ ትለያላቹህ❤
የኔ ውድድር berchi ትልቅ ቦታ ድሬሺናልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🏃♀️🏃♀️
🙌🏼😢
ወይኔ ቆንጅትዬ እኔ እቀየራለሁ ፣?ለናቴ ልብስ እገዛለሁ ስትል እንባዬን ነው ያመጣችው። ውብዬና ናሒ እግዛብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
እኔስ
የኔል እግዚሀብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ❤❤❤
ይቺን ሚስኪን እናበረታታለን 😍🥰የኔ እህት በርቺልን ቆንጆየዋ😍
በርቺበጣም ትቀየሪያለሽ ቆጅዬ ለናቴ ልብስ ገዝቼ አላለችም እፍፍ የኔ ናት😢😢😢❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም አላህ ትልቅደርጃ ያድርሳት የምር አዛዘነችኝ ለናቴ ልብስ ስትል😢😢😢
@SADEMOHAMMED በጣም ሴት ልጅ ኮ ለናቷ እውይ አሳቢናት
ኣስለቀሰችም የምር የኔ እናት ስወዳት😢🎉🎉
ናሂ እነ ውብዬ በዚ ዘመን እንደናንተ አይነት ሰው መግኛት ከባድ ነው ፈጣሪ ይባርከቹ ♥♥
አውነት ይቱብ ላይ ኮምቸ አላውቅም ነበር በአውናት ናሂና ውብየ አግዚያብሔር ይባርካቹ ልጃቹ ያሳድግላቹ ከክፉሁሉ ይጠብቃቹ ❤❤❤የአውነት አሰለቀሰችኝ ቆንጅት የኔም ሂወት ይቀየራል ሰትል ❤የኔውድ ይቀየራል በርች❤ የሚሰጧት ነፃነት ያሰቀናል ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ባልናሚስትበጣም ወድጃችሆለሁ 🎉🎉🎉
በጣም እድለኛነሽ ቆጂት እነውብየን የመሰሉ ሰወች ላይ የጣልሽን እግዚአብሔር እያመሰገንሽ በርች ጠክሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dhugaa imiman busen bohee😢😢😢🎉🎉Galatomaa dhugaa matii jallaala😢
ወላሂ በቻልኩ ብቻየን መቶ ሽ ባስገባሗት የኔ እርግብ ሂወቴ ይቀየራል ስትል አስለቀሰችኝ አብሽሪ ሽር ላይክ እያረግን እናበረታታሻለን ከጎንሽ ነን ፈጣሪ የዋህነትሽን አይቶ ስለሚወድሽ የሰውም መውደድ ሰቶሻል❤❤🎉🎉
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢የኔ ማር
እኔ ለራሡ ዎላህ ለነቴ ለራሤ ልብስ ገዝቼ ስትል ኡፍፍፍ
@Noora-i7w እናበረታት ሁሌም
ወይኔ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ውብየ እና ናሂ ፈጣሪ በልጃችሁ በረከት ቤታችሁን ይሙላው የምር ዩቱብ ለመስራት በጣም አድካሚ ነው ግን ከፌመስ ጋር ከሆነ ቀላል ነው ቆጅየ እድለኛ ነሽ በርች😘😘
እኔ በእዉነት አንድም ቀን ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም ግን ሁል ጊዜ ነዉ የምከታተላችሁ እናማ ዛሬ አንድ ነገር ልበል W & N እድሜ እና ጤና ይስጣቹዉ ቆንጂት ደግሞ አይዞሺ በርቺ you are hero and strong woman ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ላንቺ ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰
ናሂና..ዉብየ..ትልቅ.ቦታ..ያድርሳቹ.ልጃቹህን..ያሳድግላቹ..ቆጅት.ጎበዝ.እንወድሻለን👍👍👍👍🌷👍🌷👍🌷👍🌷👍🌷👍🌷
ቆንጅትዬ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በቅርብ ከፈጣሪ ጋር በርቺ❤❤❤❤❤
ወላሂ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ🥰🥰🎉🎉🎉
የኔ ማር ኡፍፍ😢😢 አስለቀሰችኝ ለናተ ቃላት የለኝም ማሪያምን😢😢😢
ዋው ለኔም ክፈቱልኝ😢😢❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እግዚአብሔርን አሳዘነችኝ የኔ ህይወት ይቀየራል ስትል
እናንተ ጥሩ ቤተሰብ ናችው በእውነት ለ ሰራተኛ ያላችው ክብር ደሰ ይላል ተባረኩ ❤🎉🎉🎉🎉
ትችያለሽ ከሰራሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት ገና ብዙ ትሰሪያለሽ እናትሽንም ትቀይሪያሽ ገና እኮ ህፃን ልጅ ነሽ ደግሞ የልጅ ልባም❤❤❤❤
Waqayyoo umurii dheerraa sif yaa jiraachuu harmee kee❤❤Share godhaaf mee
ተባርኩ ፈጣሪ ከልጃችሁ አግኙት በደሰታ ኑሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ናሂና ወብየ አላህ ይስጣችሁ አስደሥታችኋታል ጀግኖች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በዉነት ወዳረኮቸዉ ጎበዝች ፈጣሪ ያክብራችሁ😂❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ልጅ በርቺ ያለሽባቸው ሰዋች ከእግዚያብሔር የተባረኩ ናቸው ምን ይምጣ ምንም እንዳተሬቃቸው
ንፁህልብ ስላላት መጀመሪያ ለናተ ከዛ ለናቴ አለች የኔ ማር ልብሽን አይቀይርብሽ🥰🥰🥰🥰🥰
ይሄን እግዚአብሄርን ሰው ማለት ሄኖ በቃ በጣም ነ ደሰለኝ የምር እንደዚህ የቤት አጋዥዋል እንደዚህ ትልቅ ቦታ እንድትደርስ የተመላየንም እና በጣም ደስ ብላችንም ነበረ የተማርካትንም ፍላጎት እንደሚጠብቁ በዚ አይተናል የምድር እንደሚሰራ አብራችሁ እንደምታሳድገዋል እኛም ሆነን አንጠራጠርም በጣም ደስ ብሎናል የም ❤️❤️❤️❤❤ የኔ ውድ ኮንግራ እንኳን ደስ ይገባሻል የኔ አጫጭር አዋጅ 😮😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣረ አብዝቶ ይባረካችሁ ልጃችሁን ለቁም ነገረ ያብቃላችሁ ቃል የለኝም
ኧፍፍፍፍፍ የኔ ጣፋጭ ሰታሳዝን ደሞ❤❤😢😢😢😢
አላህ ይስጣችሁ ደስታዋ እኔም ላይ ተጋባ❤❤❤
በሉ የመዳም ቅመሞች አበረታቷት ቆንጅት የዋህ ለስራዋ ጀግና ታዳጊ ልጅ ነች😢 የኛ የዋህውብዬ/ ማሂ ረጅም እድሜ ከጤና ጋርየኢትዮጵያ ቅን ልቦች ለቆንጅት ያላችሁ ቦታ በዚሁ ይቀጥል
ይቺን ልጂ አሣድጓት ቅመሞችየ አሥለቀሠችኝ😢አብሽሪ ዉደ❤❤❤
የኔ ማር እኔም ኣለቀስኩ😢😢😢
ቤተሰቦች አምሳሽ ያስተቡረ 5ok🎉🎉🎉❤❤
ማሻአላህ መልካምነት ለራስነው እወዳችሁ አላህ ይስጣችሁ እድሜና ጤና 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የኔ ትንሹዋ 😢❤አበርተት
Woooo jajabesaa maaloo uuuuffff dhugaa ufataa hadhaa kootii bitee jetee garaa naa nyatee 😢😢😢😢😢
Na gadisistii dhugaa uuuuuuffffff 😢😢😢😢
@@LensaJr-z3xmiskina wollhi 😢😢😢
Walhii nii beyee bee galatomaa😢😢❤❤🎉
Dhugaa bayyee garaa Nanyte dhugaa Bagaa gamade ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@@LensaJr-z3x Anoo boyyee boyyee dadhabee waqaa anaa durii natii fakkatee waqayyoo bakkaa yadeen hagahuu maalee
ክብር ለውብዬ እና ለናሂ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን ቅን ልባችሁን አይቀይረው እንድህ ነው ሰው ማለት❤❤❤ ቆንጅት በርች 😊❤
ቆንጅት ናሂ እና ውብዬን የመሰለ ቤተሰብ እግዚአብሔር ሰጠሸ አይዞሸ እግዚአብሔር ይመሰገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርች ለናቴ ስትል አስለቀሰችኝ
ናሂና ውብዬ ከምር ምርጥ ሰው ናቸው ማርያምን ልጃችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ እውነት ቃላት የለኝም😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
እስኪ እዴ ደስ ያለው በላይክ አሳዩኝ
እናታችን ድንግል ማርያም ትዳራችሁን ትባርኩ ባባዬን በማገስ ያሳድግላችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ !!! ቆንጅትዬበርቺ የኔ ቆንጆ
እኳን ደናመጣሽ እስኪ ቆጅትን እደኔ እሚወድ❤❤🎉
ወላሂ በጣም ዴስታየ ወዴር የለዉም ያአሏህ ናሆሜና ዉብዩ ትለያላችሁ የሰዉ ዘር አላህ ባወጣችሁት እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካችሁ ናሆም አባትህንም አላህ ጤናቼዉ ተመልሶ ሁላችንም የምንዴሰት ያድርገን ያረቢ ቆንጂት እኳን ዴስ አለሽ የኔ ፍልቅልቅ ተለዉጠሽ የምናይ አላህ ያድርገን እትልቅ ቦታ ድረሽ ማማየሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ እኔንም ዴምሩኝ የቆጂት ፋሚሌ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላሕበርችቆጅትየሳቄምንጭ😂🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ውብዬ ናሂ እውነት መታደል ነው እንደናተ ያለእህት ወንድም አይገኝም ልጃችውን ያሳድግላችው እንዲ ስንተጋገዝ ነው ፈጣሪም የሚረዳን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውብየ የባባየ እነት አላህ ይጨምርልህ እንዴሁም ባለቤትሽ
የውነት ትለያላቹህ ፈጣሬይባርካቹህ ከሰውምንምአይገኝም
አላህ ያክብራችሁ በጣም ትለያላችሁ ወላሂ ቆንጅትየ በርች እንወድሻለን
የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣሽ የኔ እንክሪታተ🎉❤🙏ናሂ እና ሁብዬ እናመሰግናለን 🥰🥰🥺
ውብዬ፡ና፡ናህዬ፡ፈጣር፡ይባርካችሁ፡በጣም፡ነው፡ምወዳችሁግዘማናችሁ፡ይባራክ፤የደግናት፡ጥጎች፡ቆንጅት፡እንኳን፡ደስ፡አለሽ
ዉብየ ebs ትቅረብ ያላትን ክብር ብትጠየቅ ለሌሎች ትምህርት ይሆናል
ወላሂአልቅሸ አልጠግብአልኩ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቺሁ ለናቴ ልብስገዝቸአለች😭😭😭😭
ቆንጅት እንካን ደስ አለሽ ዉብዬና ናሂ እግዚ አብሄር መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ❤❤🎉🎉
ናሂንና ሙብየን አለማዲነቅ ንፍገትነው የእውነት በጣም አስተዋይ ሰወችናችሁ ልክ እደመዳም ቅመሞች የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ተባረኩ ለናተ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤
ቆጂት እንኳን ደስስ❤❤❤❤❤❤
የኔዉድቆንጆትሚስኪንዉብዬአላህይሰጥሽእህቴዋ❤❤❤
ምርጥ አሠሪናቸዉ የኢያ አሠሪነኝ የምትሉ አረመኔወች ከነሡ ተማሩ
ቆንጅትን ያላችሁ እስኪ እናያችሁ🎉🎉🎉❤❤❤ እንኳን ደስ ያለሽ የበሀሻ መዳም አላህ ይስጥሽ የኔ መልካም የሰው ፊት ያየ ሰው ያውቀዋል ድካምን ውብየ እውነትም ውብ ነሽ❤❤
ይቀየራል ትንሿ እግዚአብሔር የሁሉንም ታሪክ ይቀይራል ቆንጅት ገና ትንሸ ልጅነሺ ነገ እያየንሸ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሸ❤❤❤🎉🎉🎉
እህህ ወላሂ እባ ነው የቀደመኝ አባባሏ 😢😢 የኔ እናት እናቱ ሆድ የተለወጠ የለም ሁሉምሰርቶ ነው አችም ትለወጫለሽ አችም😢
ለእናቴ ልብስ እገዛለሁ አለች😢😢
በሉ ሸቃልች እናበረታታት እቤዬ እናመሰግናለን እኔ ሰራተኛን ስወዱ ደስ ይለኛል ለምደነው wow🙏🙏🙏🙏🙏💕💕የኔ እናት ለእናትም ልብስገዝቼ ኤዳለው ስትል ልቤን ነው የነካኝ ሁፍ😢
እንኳን ደስአለሽ ቆንጀት በርችልን ዉብዬ እና ናሂ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ልጃችሁን በጥበቡ ያሳድግላቹ የምር የኔ ብጠ ሰትለወጥ ማየተ ለኔ የተከፈተ መሰለኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ እናት በርችልን ማማዬ ናሂ እና ውብየ ልጃችሁን አሏህ ያሳድግላችሁ ❤❤❤የውብየ ቅመም 😂😂😂
መጣችልን የኔ ፍልቅልቅ እንካን ደና መጣሽ በርች በደንብ ስሪ ዉብዬ እና ናሂ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማነው እንደኔ ደስ ያለው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ቅንነት ለራስ ነው ❤❤❤ጉበዞች❤❤❤ እኛደሞ የሚጠበቅብንን እናርግ❤❤❤❤
ቆንጂትየ አይዞሺ ዉብየ እና ናሂ ተባረኩ እጀራ ይዉጣላችሁ❤❤❤
ሄዮቲ ይቀየረል ወይ ለኔም ለነቲም ሊቢስ ሊገዘነው ወይ ሲትሊ አስለቀሰቺኝ ወለሂ አለሀ ይጠቢቅሊሽ የሰከሊሺ ❤❤❤❤❤❤❤ወለሂ ለኒም ዱአ አርጉሊኝ ለነቴ የሰብኩቱ አለሀ የሰከሊኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቆንጅት መታለች ሪከርድ እንስበር💪🥰
ይሰበራልአታስብየኛምረጥጀግና❤❤❤
😢 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
ናሂ በእዉነቱ የተባረካችሁ ናችሁ አጋዥን እንደዚህ የሚያደርግ እናተን አየሁ❤
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቸው ይባርካቸው ወንድም እናመሰግናለን በጣም ደስስስ ብሎኛል😥😥🥰🥰
Nahina wubiye idime Xena yisxachu
ቆንጅት በራሷ ቻናል መታለች አበረታቷት👍ሰብስክራይብ እያረጋችሁ አግዟት🙏
ተባረኩ የተባረካቹህ❤
ወላሂበጣምምረጥናችሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በትዳራቸው ይባርካችሁ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ደግነት ለራሱ ነዉ🥰🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ያሰባችሁትን ይስጣችሁ
እመቤቴ ማርያምን ከነቤትስባችሁ ትጠብቃችሁ በሁለቱም ስልኬነው ሰ ብ ያርኳችሁ
ለናሂ እና ለዉብየ ክብር ይገባቸዋል የምትሉ👍👍👍🙏🙏
Merci beaucoup
በጣም ❤❤❤
ክብር የምገባው እግዝኣብሔር ነው
❤❤❤
Awo❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
ሰታሳዝን አሁን የኔ ሂወት ይቀየራል አለች 😢😢አው ይቀየራል አይዞሸ 😢😢❤
እኔም አሳዘነቺኝ ለናቴልብስ ገዝቸ እሄዳለሁ ስትል
እኳን እሷ እኔም አለቀስኩ😥😥❤❤❤❤❤ፈጣሪ አምላክ ይባርካቹህ😢😢😢
100K እናስገባት በእናታቺሁ ሸር አድርጋት
እሺ ዬኔማር
አወሽርሽርበናታችሁ
😭😭😭ሄወቴ ይቀየራል ለናቴ ለብስ ገዝቸ አለች እፍፍፍ
በስማም ማርያምን 😭yene hewut ለቤተሰብ ያላት ጉጉት ይሁን gn
iko marmin 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
😢😢😢❤❤❤wawawawawwueu
Thank God May god bless you the whole family!!!!
ቆጂት በረሷ ቸነል ስለመጣች ደስ የለው ብቻ 👍🥰😂
እኔ ዴስብሌኛል🎉🎉
ቆጁትበረቧቸነልሰለመጣቱደሰየለውብታ👍😍👍🎉🎉🎉🎉💐💐💐👌👌
በአንድ ቪዲዮ 10.7k ተከታይ ማገኘት እውነት እድለኛ ነሽ ቆንጂት በርቺ ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራል
የመዳም ቅሞሞች 100k እናስገባት ሃያ ለእህታችን 👏🥰 ለናሂ ለውብዬ ትልቅ ምስጋና ይገባቹዋል ውዶቼ ትዳራቹ ይባረክ ማርያምን ቃል የለኝም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ የሰው ደስታ የምትፈልጉ ሰውች ናቹ 🥰🥰🥰🥰 ቆንጂት መልካም ስራ 💪👏
በትሳብ 50k❤️ ቆንጆ እንስጋባት የሚል ላይክ 🙏🤗🤗🤗🤗❤️❤️❤️
❤
ዉብየ ነፃነት ስለሰጠሻት በጣም ደስ የሚለኝ ፈጣሪ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ክበሩልን ናሂ ዉብሄ ልጅቷ እናንተ በሰጣችሗት ነፃነት በጣም ዘና ያለች ነች
ቡራእናሀይሚየመቼምአይለያዪም🎉🎉🎉
ማርያም ን አንጀቴን በላቸዉ 😢😢 ህይወት ዪቀየሪን እሚገረም ጥያቄ
ቆንጀት በረሷ ቸነል ሰለመጣች ደሰ የለዉ ብቻ ለይክ❤🎉😊
እስኪ እናበራታት❤❤❤❤❤
አሁን የኔ ህይወት ይቀየራል አለች 😢
UA-camn Konjittif banamu Namni akka kiyyati gammadan qofti like godha maatii naaf taha
Aniyyuu baayyen gamadee waqa❤❤❤❤
Dhugaa baye gamed 🎉🎉🎉❤❤❤
Mashallha Mashallha wollhi 😢😢😢
Dhugaa anisi bayyee gamadee ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
Ani moo dhugaa gammachuu nan boo'ee
ናሂ እናዉብየ የእውነት ስው ናቹህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም
የኔውድ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ቆጅትየየኔውድበርችልኝ❤❤😢😢😢😢
😢😢
ማርያም እኔም 😢
ግን የምር የምር እደናንተ አይነት አሰሪ አይቸ አላውቅም ጌታን በጣምበጣም መታደል ነው በዚህ ልክ ደግ መሆን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማር😢😢😢 የኔም ሂወት ይቀየራን አለች😢😢
የምር አስለቀስች 😭♥️😢😢🎉🎉
ሆደ ምን ያህል እደተማሰለ 😢😢
ይገባሻል ተባረኩ ወብዬ ናሂ❤❤
❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
ጀግና ሪከርድን ሰባበረችው
ለውብየ ለናሁ ቃላት ያጥርኝል የታደሎ ቤተስብ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሣችሁ ያርብ የኔ ቆንጆ ለናቴ
ልብሥ ገዝች አልች ምሥኪን ❤❤❤❤❤❤❤ እውዳችሆለሁ በርቶማሻአላህ
እንኳን እሷ እኔም አለቀስኩኝ😢 ማርያምን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
በስማም አስለቀሰችኚ የኔማር የመዳም ቀመሞች ሸር እናድርግላት😢 ውብየና ናሂ ትለያላቹህ❤
የኔ ውድድር berchi ትልቅ ቦታ ድሬሺናልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🏃♀️🏃♀️
🙌🏼😢
ወይኔ ቆንጅትዬ እኔ እቀየራለሁ ፣?ለናቴ ልብስ እገዛለሁ ስትል እንባዬን ነው ያመጣችው። ውብዬና ናሒ እግዛብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
እኔስ
የኔል እግዚሀብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
❤❤❤
ይቺን ሚስኪን እናበረታታለን 😍🥰
የኔ እህት በርቺልን ቆንጆየዋ😍
በርቺ
በጣም ትቀየሪያለሽ ቆጅዬ ለናቴ ልብስ ገዝቼ አላለችም እፍፍ የኔ ናት😢😢😢❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም አላህ ትልቅደርጃ ያድርሳት የምር አዛዘነችኝ ለናቴ ልብስ ስትል😢😢😢
@SADEMOHAMMED በጣም ሴት ልጅ ኮ ለናቷ እውይ አሳቢናት
ኣስለቀሰችም የምር የኔ እናት ስወዳት😢🎉🎉
ናሂ እነ ውብዬ በዚ ዘመን እንደናንተ አይነት ሰው መግኛት ከባድ ነው ፈጣሪ ይባርከቹ ♥♥
አውነት ይቱብ ላይ ኮምቸ አላውቅም ነበር በአውናት ናሂና ውብየ አግዚያብሔር ይባርካቹ ልጃቹ ያሳድግላቹ ከክፉሁሉ ይጠብቃቹ ❤❤❤የአውነት አሰለቀሰችኝ ቆንጅት የኔም ሂወት ይቀየራል ሰትል ❤የኔውድ ይቀየራል በርች❤ የሚሰጧት ነፃነት ያሰቀናል ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ባልናሚስትበጣም ወድጃችሆለሁ 🎉🎉🎉
በጣም እድለኛነሽ ቆጂት እነውብየን የመሰሉ ሰወች ላይ የጣልሽን እግዚአብሔር እያመሰገንሽ በርች ጠክሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dhugaa imiman busen bohee😢😢😢🎉🎉Galatomaa dhugaa matii jallaala😢
ወላሂ በቻልኩ ብቻየን መቶ ሽ ባስገባሗት የኔ እርግብ ሂወቴ ይቀየራል ስትል አስለቀሰችኝ አብሽሪ ሽር ላይክ እያረግን እናበረታታሻለን ከጎንሽ ነን ፈጣሪ የዋህነትሽን አይቶ ስለሚወድሽ የሰውም መውደድ ሰቶሻል❤❤🎉🎉
በጣም
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢የኔ ማር
እኔ ለራሡ ዎላህ ለነቴ ለራሤ ልብስ ገዝቼ ስትል ኡፍፍፍ
@Noora-i7w እናበረታት ሁሌም
ወይኔ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ውብየ እና ናሂ ፈጣሪ በልጃችሁ በረከት ቤታችሁን ይሙላው የምር ዩቱብ ለመስራት በጣም አድካሚ ነው ግን ከፌመስ ጋር ከሆነ ቀላል ነው ቆጅየ እድለኛ ነሽ በርች😘😘
እኔ በእዉነት አንድም ቀን ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም ግን ሁል ጊዜ ነዉ የምከታተላችሁ እናማ ዛሬ አንድ ነገር ልበል W & N እድሜ እና ጤና ይስጣቹዉ ቆንጂት ደግሞ አይዞሺ በርቺ you are hero and strong woman ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ላንቺ ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰
ናሂና..ዉብየ..ትልቅ.ቦታ..ያድርሳቹ.ልጃቹህን..ያሳድግላቹ..ቆጅት.ጎበዝ.እንወድሻለን👍👍👍👍🌷👍🌷👍🌷👍🌷👍🌷👍🌷
ቆንጅትዬ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በቅርብ ከፈጣሪ ጋር በርቺ❤❤❤❤❤
ወላሂ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ🥰🥰🎉🎉🎉
የኔ ማር ኡፍፍ😢😢 አስለቀሰችኝ ለናተ ቃላት የለኝም ማሪያምን😢😢😢
ዋው ለኔም ክፈቱልኝ😢😢❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እግዚአብሔርን አሳዘነችኝ የኔ ህይወት ይቀየራል ስትል
እናንተ ጥሩ ቤተሰብ ናችው በእውነት ለ ሰራተኛ ያላችው ክብር ደሰ ይላል ተባረኩ ❤🎉🎉🎉🎉
ትችያለሽ ከሰራሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት ገና ብዙ ትሰሪያለሽ እናትሽንም ትቀይሪያሽ ገና እኮ ህፃን ልጅ ነሽ ደግሞ የልጅ ልባም❤❤❤❤
Waqayyoo umurii dheerraa sif yaa jiraachuu harmee kee❤❤
Share godhaaf mee
ተባርኩ ፈጣሪ ከልጃችሁ አግኙት በደሰታ ኑሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ናሂና ወብየ አላህ ይስጣችሁ አስደሥታችኋታል ጀግኖች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በዉነት ወዳረኮቸዉ ጎበዝች ፈጣሪ ያክብራችሁ😂❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ልጅ በርቺ ያለሽባቸው ሰዋች ከእግዚያብሔር የተባረኩ ናቸው ምን ይምጣ ምንም እንዳተሬቃቸው
ንፁህልብ ስላላት መጀመሪያ ለናተ ከዛ ለናቴ አለች የኔ ማር ልብሽን አይቀይርብሽ🥰🥰🥰🥰🥰
ይሄን እግዚአብሄርን ሰው ማለት ሄኖ በቃ በጣም ነ ደሰለኝ የምር እንደዚህ የቤት አጋዥዋል እንደዚህ ትልቅ ቦታ እንድትደርስ የተመላየንም እና በጣም ደስ ብላችንም ነበረ የተማርካትንም ፍላጎት እንደሚጠብቁ በዚ አይተናል የምድር እንደሚሰራ አብራችሁ እንደምታሳድገዋል እኛም ሆነን አንጠራጠርም በጣም ደስ ብሎናል የም ❤️❤️❤️❤❤ የኔ ውድ ኮንግራ እንኳን ደስ ይገባሻል የኔ አጫጭር አዋጅ 😮😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣረ አብዝቶ ይባረካችሁ ልጃችሁን ለቁም ነገረ ያብቃላችሁ ቃል የለኝም
ኧፍፍፍፍፍ የኔ ጣፋጭ ሰታሳዝን ደሞ❤❤😢😢😢😢
አላህ ይስጣችሁ ደስታዋ እኔም ላይ ተጋባ❤❤❤
በሉ የመዳም ቅመሞች አበረታቷት ቆንጅት የዋህ ለስራዋ ጀግና ታዳጊ ልጅ ነች😢 የኛ የዋህ
ውብዬ/ ማሂ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
የኢትዮጵያ ቅን ልቦች
ለቆንጅት ያላችሁ ቦታ በዚሁ ይቀጥል
ይቺን ልጂ አሣድጓት ቅመሞችየ አሥለቀሠችኝ😢አብሽሪ ዉደ❤❤❤
የኔ ማር እኔም ኣለቀስኩ😢😢😢
ቤተሰቦች አምሳሽ ያስተቡረ 5ok🎉🎉🎉❤❤
ማሻአላህ መልካምነት ለራስነው እወዳችሁ አላህ ይስጣችሁ እድሜና ጤና 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የኔ ትንሹዋ 😢❤አበርተት
Woooo jajabesaa maaloo uuuuffff dhugaa ufataa hadhaa kootii bitee jetee garaa naa nyatee 😢😢😢😢😢
Na gadisistii dhugaa uuuuuuffffff 😢😢😢😢
@@LensaJr-z3xmiskina wollhi 😢😢😢
Walhii nii beyee bee galatomaa😢😢❤❤🎉
Dhugaa bayyee garaa Nanyte dhugaa Bagaa gamade ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@@LensaJr-z3x Anoo boyyee boyyee dadhabee waqaa anaa durii natii fakkatee waqayyoo bakkaa yadeen hagahuu maalee
ክብር ለውብዬ እና ለናሂ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን ቅን ልባችሁን አይቀይረው እንድህ ነው ሰው ማለት❤❤❤ ቆንጅት በርች 😊❤
ቆንጅት ናሂ እና ውብዬን የመሰለ ቤተሰብ እግዚአብሔር ሰጠሸ አይዞሸ እግዚአብሔር ይመሰገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርች ለናቴ ስትል አስለቀሰችኝ
ናሂና ውብዬ ከምር ምርጥ ሰው ናቸው ማርያምን ልጃችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ እውነት ቃላት የለኝም😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
እስኪ እዴ ደስ ያለው በላይክ አሳዩኝ
በጣም ❤❤❤
እናታችን ድንግል ማርያም ትዳራችሁን ትባርኩ ባባዬን በማገስ ያሳድግላችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ !!! ቆንጅትዬበርቺ የኔ ቆንጆ
እኳን ደናመጣሽ እስኪ ቆጅትን እደኔ እሚወድ❤❤🎉
ወላሂ በጣም ዴስታየ ወዴር የለዉም ያአሏህ ናሆሜና ዉብዩ ትለያላችሁ የሰዉ ዘር አላህ ባወጣችሁት እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካችሁ ናሆም አባትህንም አላህ ጤናቼዉ ተመልሶ ሁላችንም የምንዴሰት ያድርገን ያረቢ
ቆንጂት እኳን ዴስ አለሽ የኔ ፍልቅልቅ ተለዉጠሽ የምናይ አላህ ያድርገን እትልቅ ቦታ ድረሽ ማማየሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ እኔንም ዴምሩኝ የቆጂት ፋሚሌ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉