የአብርሽ እና ሩታ የሽምግልናው ቀን ተወሰነ.በጉጉት ሲጠበቅ ነበር🙈💕

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025
  • #abtube #famly

КОМЕНТАРІ • 6 тис.

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 7 місяців тому +925

    ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒ አለም ሲል ማነው እደኔ ደስ ያለው 🙏🙏🥰🥰

    • @Tse-የእሩታዬ
      @Tse-የእሩታዬ 7 місяців тому +3

      እኔ እማምላክን እዴት ደስ እዳለኝ አብርሽዬ ደስታህ ደስታዬ ነው እሩታዬ የኔ ሙሉ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 7 місяців тому +1

      ❤❤

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 7 місяців тому

      እኔ❤❤❤❤❤

    • @LomoHuluf
      @LomoHuluf 7 місяців тому +4

      እኔ መድሃን ኣለም ኣባቴ❤❤❤

    • @AngelEtp-c8o
      @AngelEtp-c8o 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ
    @ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ 7 місяців тому +168

    እንኳን ደስ አለህ አብርሽ ወንድሜ በደስታ አለቀስኩ ማርያምን የአንተ ጠበቃ ነኝ የኔ ጀግና ወደ ፍት ጠላት ቅጥል በሉ ዛሬ የአንተ አድናቅ ትግረወይት እህትህ ነኝ

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 7 місяців тому +6

      ማርያምን እኔም እሱን ብየነው ከዚህ ቤት የምመጠው❤

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 7 місяців тому +2

      በጣም እኔ ABጀግና ውድ ነው

    • @SdMn-e2x
      @SdMn-e2x 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks 7 місяців тому +168

    _አንድ ቀን ከፉ ነገር ተናጉር አላዉቅም አልሃምዱሊላህ ለምን በአሏህ እና በመጨረሻም ቀን ያመ መልካም ይናገር አለዛ ዝም ይበል የኛ ዉዴ ነብዩ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢብ ሙሀመድ_

    • @saadas9954
      @saadas9954 7 місяців тому +8

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ደምሪኝ ውደ

    • @bintahmed
      @bintahmed 7 місяців тому +1

      ሥለላህአለይሂ ወሰለም

    • @Hafidah-k8v
      @Hafidah-k8v 7 місяців тому

      S A w ❤❤❤

    • @mubariksaoz81
      @mubariksaoz81 7 місяців тому

      S.A.W

    • @ImanSaiid-jf9ks
      @ImanSaiid-jf9ks 7 місяців тому +4

      ua-cam.com/video/GsmUR7tsn-I/v-deo.htmlsi=95Q8pLzZi-JwaBTo
      ደምሩቶ ጀግና ሰለምቴ ወንድማችሁ ነው የኔ ስስቴች

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 7 місяців тому +26

    የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ ብሎኛል አብሬቹ ብሆን በጣም ደስ ይለኝ ነበር አብርሽዬ እሩታዬ ደስታቹን ስላየው በጣም ደስ ብሎኛን የውነቴነው የምላቹ እስቲ የአብርሽዬ እና የሩታዬን ደስታ በማየቱ የተደሰተው ማነው በላይክ አሳዩን

  • @ed4bb
    @ed4bb 7 місяців тому +73

    አብርሽ ሁሌ ግንባሯን የሚስማት ነገር ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @sarimra
    @sarimra 7 місяців тому +224

    የሩታና ያብርሽ ወዳጆች እንኮን ደስ አላችሁ ስወዳችሁ 1000k አስገቡኝ ደስታዬ ወደር የለውም ሩታዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤የኔ ውድ የፍቅር መምህሬ❤❤

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 7 місяців тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አብሽርእነዝሀዝበሀለን

    • @Wuba-etho
      @Wuba-etho 7 місяців тому

      😂😂😂😂አራ ቡሩኬ ቀልዳኛ

    • @sarimra
      @sarimra 7 місяців тому +3

      @@Wuba-etho 🙏

    • @Faeza852
      @Faeza852 7 місяців тому +2

      ሩታ የመታቀፍ ናፍቆት አለባት ከካሜራ ጀርባ አያቅፋትምንዴ አብርሽ 😂😂😂😂

    • @asmeretgebremariam1313
      @asmeretgebremariam1313 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@Faeza852

  • @sweet-e4s4v
    @sweet-e4s4v 7 місяців тому +67

    ሩታዬ ይገባሻል ክብር ለፍቅርሽ ሥትይ ብዙ ሁነሻል አብርሽም በቃሉ ታማኚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንድህ ነዉ ደሥ የሚለዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @Yewrdi-e6g
    @Yewrdi-e6g 7 місяців тому +43

    ወይኔ ደሰ ሲል የኔ ምርጦች ማነው እደኔ ደሰ ያለው ደሰታቸው ያሰደሰታችሁ በላይክ አሳዪኝ😢❤❤❤❤

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 7 місяців тому +91

    ጌታየ አሏህ ሆይ እንዴነ አብርሽ አይነት ፍቅር ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ሥጥልን ፋኖ እና መከላከያንም እንዴዚህ አይነት ፍቅር ሠጥቶ እጅለጅ አያይዞ ወዴ ልማት ያሥገባልን

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 7 місяців тому +1

      😢wonte❤❤🎉🎉

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 7 місяців тому +1

      አሚን የኔ ዉድ እህት ያረብ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 7 місяців тому

      አሚንንንን እማ

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 7 місяців тому +1

      አሚንንንንን ያርብ

    • @genet19
      @genet19 7 місяців тому +1

      Ewunet newu

  • @MMM12-dx5ko
    @MMM12-dx5ko 7 місяців тому +98

    ሀብርሽ ንግግር ጠብ አይልም የልጂ ትልቅ👍👍👍👍👍👍👍

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 7 місяців тому +565

    ማነው ከሀይሚ ቤት አቋርጦ የመጣ 😂😂😂ደስታችሁ ደስታችን ነው🎉❤

  • @DjiyFhui
    @DjiyFhui 7 місяців тому +23

    በእውነት እከታተላለሁ ግን ኮምቸ አላውቅም ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም ደሥ ይላል አብርሽና እሩታ ቤተሠብሢፈቅድ በጣም ደሥ ይላል የምር

  • @emebete6
    @emebete6 7 місяців тому +171

    ወይኔ ማርያምን የአብርሽ ነግር ዛሪ ያስደሰተው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የምፈልጋት ቀን ነበረች ዛር ክብሩ ይገባዋል ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን ሁለዬም ደስታችሁን ያሳየኝ❤️❤️❤️❤️

    • @DdFfgh-f3k
      @DdFfgh-f3k 7 місяців тому +1

      🙏🙏🙏

    • @AassAszs
      @AassAszs 7 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤የኔውቦችፍቅራችሑጪምርይበልልላችሑእሚያለያይሾይጣንንይያዝላችሑ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 7 місяців тому +1

      ጌታን ኣብርሽ ጅግና ነው በዝምታው ገዳይ ሩታዬ የኔ ጠንካራ ወደ ፉት ❤ ደሞ ተጋብተው ልጅ ወልደው ለመሳም ያብቃቸው ❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 7 місяців тому +1

      ​@@nfffdt931የአብርሸ እኮ ከዩቱበር የሚለየዉ ትልቁ የሰዉ ሰራ ይዞ አለመቅረብ ሰለሰዉ አለመሰራት በልክሰክሰ ወሬ መልሰ አለመሰጠቱ አንዱ የከፍታዉ ምክኒያትም ይሔ ነዉ አሁንም ከፍ በል 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 7 місяців тому +53

    በትክክል አብርሽ ሩታየ ልዩ ሴት ናት አትቸኩሉ ኮሜት አተሮች ለወሬ በሉ የተናገራችሁ ሰወች ይቅረታ ጠይቁ እኔ ግን ሁሌም ቢሆን ከእነሱ ጎን ነኝ የረጋ ነገር ቅቤ ይወጣዋል ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 7 місяців тому +150

    የሰዉ ደስታ የማስደስታቹ እኔንም ያሳከልሽ በሉኝ እስኪ😢😢😒😒አብርሽና ሩታ እኮን ደስ አላቹ❤

    • @tsegatsega4101
      @tsegatsega4101 7 місяців тому

      ይሳካልሽ በእውነት❤

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 7 місяців тому

      ያሣካልሽ

    • @muluastaxqe1133
      @muluastaxqe1133 7 місяців тому

      @ekramemohamad7392 አቺም ደምሪኝ

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 7 місяців тому

      ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому +1

      ሙሉየ ደምሪኝ

  • @duey2368
    @duey2368 7 місяців тому +11

    እዉነተኛ ፍቅር ፈተናዉ ብዙ ነዉ አብርሽ &ሩቲ እኳን ደስ አላችሁ እመብረሀን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ❤❤❤

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu 7 місяців тому +50

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ብለዋል የኛ ውድ ነቢ ሱለላሁ አለሂ ወሰለም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አልሃምዱሊላህ ምንም መጥፎ ቃል ተናግሬ አላቅም ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገሩ ይባል የለ እንኳን ደስ አላችሁ A&R🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayat-cb8cu
    @hayat-cb8cu 7 місяців тому +102

    ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም ግን አድናቂያችሁ ነኝ ተጋብታችሁ ለመዉለድ ያብቃችሁ🎉❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 7 місяців тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Konjitlolaso
      @Konjitlolaso 7 місяців тому

      እኔ 🥰🥰🥰

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 7 місяців тому +43

    እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልእንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስስስአላችሁደስስስስስስስስስስስብሎናል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍአብርሽ ተዋቸው ወደፊት ከእግዝአብሔር ጋር ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому +1

      እህት ደምሪኝ

    • @AassAszs
      @AassAszs 7 місяців тому +1

      በጣምደስይላል

    • @Nebyattesfay
      @Nebyattesfay 7 місяців тому

      እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዛሬ ብጣም ደሰ ይል ብስራት ተበሰሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤፣፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 7 місяців тому +4

    እንኳን ደስ ኣላቹ እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛ እንጂ ኣይበጠስም ሁሌም በእግዚአብሔር ደስስስ ይበላቹ❤❤❤የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታችን ኣምላካችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ኣምልኮ ዉዳሴ ይግባው

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi 7 місяців тому +34

    ❤❤❤ ተመስገን መታገስ ዋጋ አለው በጣም ነው ደስ ያለኝ ውስጤም የሚነግረኝ ነበረ በፍፁም አብርሽና ሩታ አይለያዩም የሚል ነበረ እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽ ሩታ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 7 місяців тому +31

    እዉነት ነዉ ለመናገር መቸኮል ተገቢ አይደለም እንኳን ደስ አለህ አብርሽዬ ሁሌም ወደ ፊት

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 7 місяців тому +30

    ደስታችሁ ደስታችን ነው የእውነት ኮሜንት አልሰጣችሁም እንጂ አእምሮዋችሁ ሰላም እንዳልሆነ እንዲሁ ያስታውቅ ነበር እንዲሁ ከላይ ከላይ እንደምትስቁ በደንብ ያስታውቅ ነበር ከዚ በኋላ በጥሩ ሰላም ትሰራላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @ik8141
    @ik8141 7 місяців тому +34

    ሀገረችን ሰላም ሆና ሰው ሁሉም እንደ እናታ ሁሌም ብወደድ ደስ ይለን ነበር 😢😢ላይክ

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому

      እህት ደምሪኝ

    • @ik8141
      @ik8141 7 місяців тому

      እሽ ዉዴ❤​@@Zehara9

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 7 місяців тому +35

    እሩታየ ደስታሽ ይጋባል በጣም ደስ ሲል እንኳን ደስአለሽ
    አብርሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ገና ያስደስትሃል በፀሎት ከጎናቹ ነኝ❤❤❤

  • @ቀብራራዋነኝየአባቷልጅ
    @ቀብራራዋነኝየአባቷልጅ 7 місяців тому +121

    ክብር ይገባት ለቅድስት ድግል ማርያም ❤❤❤❤😅😅😅😅ጥላት ቅጥል እርር ይበል ኡፍፍፍ ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ 🙆ከዚህም ቡሀላ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ማየት ያብቃኝ😢❤❤❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 7 місяців тому

      አሜን ደስስስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

    • @መቫ
      @መቫ 7 місяців тому

      አሜን

    • @ShewitAlem-s7u
      @ShewitAlem-s7u 7 місяців тому

      አሜን❤❤❤🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому +1

      ቀብራራዋ ደምሪኝ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 7 місяців тому +87

    ክብር ለድንግል ልጅ ቸሩ መድሃኒ አለም ይሁን ደስ ብሎናል ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому

      ያገሬልጂ ደምሪኝ❤

  • @GoldenEtha-d8m
    @GoldenEtha-d8m 7 місяців тому +5

    ዎዎዎዎ❤❤❤❤ እሰይይይ😂😂 ደስ ብሎናል እኔም አብረሽ እሩታዬ እንኳን ደስ አላቹ ደስታታቹ ደስታችንን ነው❤❤❤
    ግን አብረሽ እኔ አንድ ነገር ልጋራክ ሁላችንም ሰው ነን እንሰሰታሌን ጠላት ከሌለም ስኬት መድረስ አትችልም በመጸሐፍ ቅዱስ አብረሃም እናም ኢዮብ ብዙ መከራ አይቶል ግን የአንቴ ቀለል ነው ክፉ ነገር አትነጋር ሁሉም ያልፈል ሰው ኑኖ አንድ ቀን ይጠቅማል ገመድ በአንገት ላይ ስትል ነው አትነጋር ክፉ ፈጠራ ብድር ይካፍለል ኢየሱስ ክርስቶስ አንድን ስማተት አንድን ስጡ ነው ያላ አይባልም ክፉ አብረሃም በእረጅነው ጊዜ የጌየውን ልጅ እግዚአብሔር ፈተናው ለኔ ስጥ አለው እሽ ብሎ ወሰደው እግዚአብሔር ደግሞ ሌለ መስዋት አዘገጀው ስለዝ አሁንም በመልካም ነገር ተጎዙ እና አሁንስ አብረቹ አይዴሌም ወይ? ያላቹ እየደረቹ ያለቹ ስለዝ አሁንም ሌለ ነገር የሌም ለይፈቹን አብረቹ እየሰለፈቹ ነው❤😂ሩትዬዬ አነገጋርሽ ዎዎ
    መልካም ጋብቻ❤❤❤

  • @selamenyew-e9y
    @selamenyew-e9y 7 місяців тому +76

    ከወደዱት ጋር መኖር መታደል ነው ለሁሉም ሰው ያድለው ቃላት አጣሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому

      ሰላምየ ደምሪኝ

  • @ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ
    @ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ 7 місяців тому +54

    ተመስገን ኪዳነ ምህረት እናቴ እህን ደስታ ስላሰማሽኝ አብርሽ ወንድሜ ደስታህን እንጅ ሃዘንህ አያሳየኝ እንኳን ደስ አላቹህ የኔ ስስቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому

      እህትየ ደምሪኝ

  • @zewdalem
    @zewdalem 7 місяців тому +125

    የምር እኛም በጣም ደስ ብሎናል በናተ ፍቅር የተነሳ ከሀይሚ ቤት እየሩጥኩ ነው የመጣሁ እስኪ የማዳም ቅመሞች ደሞ ደስታችን በ👍እንግለፅላቸው ❤

    • @zewdalem
      @zewdalem 7 місяців тому

      @ekramemohamad7392 ❤️

    • @deme-zs5tc2qf8e
      @deme-zs5tc2qf8e 7 місяців тому

      ​@ekramemohamad7392ነደይ እንደማመር

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому +1

      ዘውዳለምየ ደምሪኝ💙

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 7 місяців тому +52

    የነማርኬንም ደስታ አላህ መልሶላቸው ያሳየን እስኪ ሁላችንም ዱአ እናድርግላቸው የምር😢

    • @BraktMulti
      @BraktMulti 7 місяців тому

      እውነት ብለሻል እህቴ ጌታን በጤምነው ያሳዘነኝ😢😢

    • @DawdDad-m4q
      @DawdDad-m4q 7 місяців тому

      ኣሜን 😢😢😢😢😢😢

  • @ሳምራዊትየክርስቶስልጅ
    @ሳምራዊትየክርስቶስልጅ 7 місяців тому +44

    ክብሩ ይስፋ ለድግል ልጅ በጣም ደስ ብሎኛል ደግሞ ነገሮች ሁሉ ተስተካክለው በድጋሜ ደስታን እደምታበስሩን ባለ ሙሉ ተስፋነኝ ደግሞም ይሆናል አልጠራጠርም የኔ ስስቶች❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому

      ሳምራዊትየ ደምሪኝ

    • @SyHi-hq3hi
      @SyHi-hq3hi 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 7 місяців тому +23

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ኪዳነ ምህረት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደስታዬን መቃጣጠር ኣልቻልኩም ሩታዬ የኔ ልእልት ይገበሻል ኣቤት ጅግንነት ኣቤት ጥንካሬ እውነተኛ ፍቅር በኣብርሽ እና ሩታ ኣየሁት ተመስገን ሰለ ሁሉም ነገር 🙏🙏🙏

  • @amrimom11
    @amrimom11 7 місяців тому +166

    እልልልልልልልል🎉🎉 ኡፍፍፍፍ በቃ ጠላት ቅጥል ይበል እልልልልል በቃ እንደኔ ይህንን ደስታ ሲሰማ ደስ ያለው ብቻ በላይክ አሳዩን 😂😂😂👍👍👍👍

    • @SaidaSaeed-tb6si
      @SaidaSaeed-tb6si 7 місяців тому +5

      ተተከል ባናትሕ😂 ፍቅርየ❤❤❤

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 7 місяців тому +2

      የወዲ ተልካሻም አለለኬ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 7 місяців тому

      Isaye ❤❤❤❤

    • @amrimom11
      @amrimom11 7 місяців тому

      @@SaidaSaeed-tb6si አህያ የሰው ሴጣን

    • @SaeedImam-l5j
      @SaeedImam-l5j 7 місяців тому

      ​@@amrimom11ባለዬ ስድ መልካም ቃጠሎ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tigistdenekew7174
    @tigistdenekew7174 7 місяців тому +18

    አብርሽ እወዳችኋለሁ ❤ግን ሁለቴ ሰምቻለሁ የፔንጤ ዘፈን ❤እባክህ ሃይማኖትህን አጠንክር እመቤቴ ድንግል ማርያም ከልጆ ጋር ትባርካችሁ

    • @tadesseyilma-gb6lb
      @tadesseyilma-gb6lb 7 місяців тому

      ማርያምን ጴንጤ ናቸው ለሰራ ነው መስቀሉ

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 7 місяців тому +50

    ዋውውውውውው እንካን ደስ አለሽ ሩታየ ሽማግሌ መላክህ የሴት ትልቅ ክብር ነው አብርሽዮ ❤

  • @BaharuBaharu-y1n
    @BaharuBaharu-y1n 7 місяців тому +39

    ዝምታን ያልገባው ንግግርም አይገባውም ፈጣሪ ከናተጋር ይሆን አብርሽ የሸፈሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому

      ውደ ደምሪኝ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 7 місяців тому +64

    ከልብሱ ወለ ከልጅቱ የምለብሰው ሁሉ አብሯትየሚሄደው አይን ሀቅ ነው ማሻአሏህ ብያለሁ

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 7 місяців тому +2

      እይ ወላህ ማአሻ አላህ

    • @AliAhmed-s1t
      @AliAhmed-s1t 7 місяців тому +2

      መሻአሏህ አለባበሷ አንደኛነች 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @SaeedImam-l5j
      @SaeedImam-l5j 7 місяців тому

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 7 місяців тому

      ማሻላህ የለበሰይው ሁሉ ያምርባታል

  • @SETUNIVERS-mo1wl
    @SETUNIVERS-mo1wl 7 місяців тому +3

    በሄዎቴ በጣም ከባዱ የሚባለዉ ጌዜ ለይ ነኚ እና በናተ ነገር ላይ ዴግሞ በጣም ስስስስ ብሎኛል አብርሽ ከምነግርህ በላይ ሁሌም በዴስታ ኑሩልኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቫ
    @መቫ 7 місяців тому +51

    የአብርሽ ንግግሮ የተመቸው ይመቸው የልቤን ነው የተናገርከው ሰው በማያገባው እየገባ ይፈተፍታል

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 7 місяців тому +2

      አወ ውዴ ምንም ቢፈጠር በቤተሰብ መሀል ጥልቅ ማለት ጥሩ አይዴለም ሜላትን እናቷን ብዙ የተቹ ሰወች አሁን ምን ሊውጣቸው ነው ምንም ቢሆን ቤተሰብ ነው

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 7 місяців тому +28

    ዋዉ ፈጣሪ እንኳን አሳካላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉ትለያላችሁ ሁለታችሁም መልካም ሰዉ ናችሁ አብርሽ የምትናገራችዉ ቃላቶች መንፈስቅዱስ የቀረባቸዉ ናቸዉ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 7 місяців тому +72

    አብርሽ ከምስጋና ውጭ ክፉአትናገር ሁሉን የሚያስተካክል አላህብቻነው❤❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 місяців тому +10

      ምን ተናገረ እንደውም ቁጥብ ነው

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 7 місяців тому +8

      ​@@anshaebrahim3901ትክክል ወላሂ ሌላ ቢሆን ስንቱን ባልተሳደበ ዉይይ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 місяців тому +11

      @@semiramohaned ወላሂ ከደረሰበትና ከተባለው አንፃር ምንም አልተናገረ እኔ ብሆን ስንቱን ተናግሬ ነበር አላህ ታጋሽ ያድርገን

    • @Zuzu-t8i
      @Zuzu-t8i 7 місяців тому +9

      ዛሬ የተናገረው ነገር ምንም ስህተት የለውም እንደውም በጣም ጎበዝ ነው ስንት ነገር ተባሉ ያው አውርተው ቀሩጂ 😂ar ❤❤❤❤ሁሌም ወደፊት

    • @zeyenebaahmed4427
      @zeyenebaahmed4427 7 місяців тому +3

      @@Zuzu-t8i ብዙሰው ቢመቀኝ ቁሞቢያድር አላህ ያገናኘውን ሰዉአያለያየዉም እኛ አመስጋኝ እንሁን

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 7 місяців тому +8

    ክብሩ ይስፋ ለመድኃኒያለም ስትል አብርሽ ደስ ይለኛል አሁንም ክብሩ ይስፋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mahlite-o4v
    @Mahlite-o4v 7 місяців тому +26

    አብርሽዬ እና ሩታዬ እኮንም የናተ አድናቂ ሆንኩኝ ደስታችሁ ደስታዬ ነው♥️♥️♥️🙏

  • @سلامسلمي-س4ر
    @سلامسلمي-س4ر 7 місяців тому +27

    እንኳን ደስስ አለሽ ሩታዬ ሸማግሌ መላክህ የሴት ትልቅ ክብር ነው አብርሽዬ🥰🥰🥰

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
    @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ 7 місяців тому +89

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁ ይመር የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው እና. አብርሽ ሁሉን ለሰው አታውሩ ፈተና ይበዛል ነገሩች እስኪስተካከሉ. እረጋ በሉ
    በቃ ይበላችሁ ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому

      ውደ ደምሪኝ

  • @KsaKsa-mw2pe
    @KsaKsa-mw2pe 7 місяців тому +3

    እንኳን ደስ አላቹ የምር የሰዉ ልጅ ደስታ የማያሰደስተዉ ሰይጣን ብቻ ነዉ ለፍቅር የተከፈለ መስዋእትነት ነዉ ደግሚ እንኳን ደስ ኣላቹ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 7 місяців тому +29

    አብርሽዬ ጌታ ሁሉን ይችላል ከዚህም በኋላ ጌታ ውብ አድርጎ ይሰራል ጌታ ለዘላለም ይባረክ

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 7 місяців тому +24

    እኛ የምንፈልገው ይህን ነው ቤተሰብ ፍቃደኛ ሲሆን ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን መጨረሻውም ይመር ሩታ&አብርሽ ፍቅር ያብዛላችሁ😘👏👏❤🍾

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 7 місяців тому +22

    በጣም ደስስስ የምትሉኝ ፈጣሪዪችንን የሚገባዉን ቦታ ቅድሚያ ሰታችሁ ስለምታመሰግኑት ነዉ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ።

  • @صفيه-ق3ث
    @صفيه-ق3ث 7 місяців тому +2

    የምመኝላችሁ ነገር ነበር እንኳን ደስ አላችሁ ሩታየና አብርሽ❤❤❤❤😢 የኔ ሩታ የልፍትሽ ውጤት

  • @meazi05946
    @meazi05946 7 місяців тому +60

    የጋሽዬ ልጆች እኮ ሲመጡ ይቱቡ ፏ ነው እሚለው❤❤❤❤

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 7 місяців тому +108

    ከልባችሁ የምትስቁበት ቀን ነበር የናፍቀኝ አልሀምዱሊላ❤❤❤❤❤❤

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 7 місяців тому +157

    እልልልልልልል እኩታዬ ይገባሻል ዋጋ ከፍለሻል ለፍቅር ብለሽ ክብርሽን ጥለሽዋል ስለዚህ ለዚህ እኳን አበቃሽ ቤተሰብ ፈቅዶ ደሞ ሰረጋችሁን ያቦላኔ ጀግና አፍቃሪ ናት የምትሉ በላይክ አሳዩኚ የሩቲ ወዳጆች

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 7 місяців тому +6

      የምን ክብር ነው የጣለቺው ለፍቅር ብላ ምን ክብሯን ጣለች

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 7 місяців тому +11

      ምንም ክብሯን አልጣለችም ለፍቅር ነዉ መሰዋት የከፈለችዉ ከዚህም በላይ ያስኪዳል ሀብቢቲ

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 7 місяців тому +6

      ​@@Meklit-wi4thምንም ክብሯ አልጣለችም 😂😂😂😂የኔ ደንቆሮ think 360 degree

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 7 місяців тому +4

      መቸ ቅብርዋ ጠለች ውሸታም ዝም ብላቹ አፋቹ አትክፈቱ አረፋቹ ተቀመጡ😏😏😏

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 7 місяців тому

      @@gebreslasegebremedhin5386 ዘመቃጠል ደንቆሮ አንች ነሺ ኩል ዝቅ🤣🤣🤣🤣👈

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 7 місяців тому +10

    የሩታንና ያብርሸን ታሪክ የቀየርክ አምላክ የኛን የማዳም ቅመሞችም ታሪክ ቀይርልን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች

  • @kokabsa1654
    @kokabsa1654 7 місяців тому +56

    ማነው ከሀይሚ ቤት እደኔ አቋርጦ የመጣው 😂 ገበዝ የጋሽዬ ልጆች ዘበኛ ሆኜ ቀረሁ በቃ 😂❤❤❤ማርያምን ስወዳቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሱስ ነው የሆኑብኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @FhkkGhvb
    @FhkkGhvb 7 місяців тому +17

    ዋው ማነው እደኔ ደስ ያለው እግዚ አብሄር ከናተጋ ይሁን A&R❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 7 місяців тому +106

    ማነው ከሀይሚ ቤት እግሩ እስኪ ሰበር በሩጫ የመጣ😂😂😂እንኳን ደስ አካችሁ አብርሽና እሩታ

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 7 місяців тому +3

    እልልልልልልልልልልልል እሩታዬ እና አብርሸ😢 ይገባችሁዋል እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ጨንቆኝ ነበር ፈጣሪ እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +124

    የአብርሽና የሩታ ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ❤

  • @hshsjejwjw1257
    @hshsjejwjw1257 7 місяців тому +62

    የማዳም ቅመሞች የኔ ሉእሎች የኔእቁወች የሁሉ ብርታቶች የርፈት እጀራ ይስጠን ጉሉ አሚን እኔም የሥደት እህታችሁነኝ

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 7 місяців тому +32

    የሩታ ቤተሠብ መልካም ፍቃዳችሁ ይሁን እንፅልይ የምትሉ👍👍👍👍

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 7 місяців тому +2

    አቤት ደስታ በርቱ ዉዶቸ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d 7 місяців тому +31

    አብርሽ,የዛሬው,ደስታህ,ለዘላለም,ያድርገው

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 7 місяців тому +63

    ያበጠዉ ይፈንዳ የታመመዉ ይሙት አብርሽ ሩታ አይለያዩሜ ለናተ ሸር ያሠበ ካለ ይሰቀል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እንኳን ደስ አላችሁ አበባዎቼ

    • @HayatSeid-mn4op
      @HayatSeid-mn4op 7 місяців тому +1

      ❤❤እልልልልል😅😅😂

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 7 місяців тому +1

      አወ ይሰቀል ወጭ በኔ🤣🤣🤣🤣

    • @ሀይሚ-19
      @ሀይሚ-19 7 місяців тому

      በትክክል😅😅😅😅😅

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 7 місяців тому

      ❤❤❤❤😂😂😂

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 7 місяців тому

      አራ እኔ ታምሜያለዉ በቃ ልሙት መለት ነው 😢😁😁😁😁😁

  • @GenetAwele
    @GenetAwele 7 місяців тому +13

    በጣም ተፈትናችዋል እናተም ፈተናችሁን እያለፋችሁት ነው ውጤታችሁም ያማረ ነው እኔ እራሱ በጣም እርግጠኝነቀርኩ ሩታዬ እና አብርሽ ሁሌም ወደፊት እንኳን ደስአላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @sghhdhdhdh
    @sghhdhdhdh 7 місяців тому +2

    ዋውውው አብረሸ እና ሩታ እንኳን ደስ አለችሁ ሁሌም በደስተሀ ኑሩሁ ስትደሳቱነው ምሀምረባቹሁ ❤❤❤በጣም ደስ ብሎኛል እልልልልል👍👍👍😍😍😍❤❤😘😘

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 7 місяців тому +15

    እልልልልል ተመስገን አምላኬ ደሰ በሎናል ደስ ይበላችሁ የአብረሐምና የሩታዬ ደጋፊዎቻቸዉ ስንመኘዉ ሰጠብቀዉ ሰንጋጋለት በእዉነት ስነጨነቅለት የነበረዉ ተመስጌን አምለኬ ክብር ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤🌹🌹❤❤❤🌹🌹❤❤

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 7 місяців тому +145

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ኪዳነ ምረት ቸር ወሬ አሰማሽኝ😢❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች ውይ እኔ በአካል ሳላቃቸው በዚህ በስልኬ አውቄአቸው ሲደሰቱ ስደሰት ሲከፋቸው ሲከፋኝ ይሄው ኡሁንም አለሁ😊❤❤❤❤

    • @Siinboone-vq1jw
      @Siinboone-vq1jw 7 місяців тому +2

      Wooooooooooooooow🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ Masha allah

  • @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
    @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ 7 місяців тому +34

    ማነው ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒያለም ሲሌ ሆዱ የሞላ❤❤❤❤❤

  • @love-jo3zs
    @love-jo3zs 7 місяців тому +1

    የኔ ውዶች እንኳን ደስ ኣሏቹ በጣም ደስ ብሎኛል አብሬቹ ብሆን በጣም ደሰ ይለኝ ነበር ኣብርሽዬ እሩታዬ ደስታቹን ስሏየው በጣም ደስ ብሎኛልን የውነቴነው የምሏቹ እስቲ የኣብርሽዬ እና የሩታዬ ደስታ በማዩቱ የተደሰተው ማነው በሏይክ አሷዩን 🤴👸🦋🥰

  • @SofiaMohammed-nj1xc
    @SofiaMohammed-nj1xc 7 місяців тому +15

    ዋው ዋው ዋው የለተ ቀኗ ኪዳነ ምህረት የልባችሁን ሀሣብ ታሣካላችሁ የኔ ብርቆች እውይ ጥላት እግዲህ እርር አለ እሠይ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 7 місяців тому +23

    እማ ፍቅር ኪዳና ምህረት ትጨመርበት አንሰ ጥቀ ተፈሳሕኩ እግዝአብሔር ይሴባሕ
    ደሞ እንኳን ለናፈቅነው ፀማችን ፀመ ሀዋርያ በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ፀማችን ፀማችን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን🥰🙏

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 7 місяців тому

      Amne ❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 7 місяців тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 7 місяців тому

      አሜን

  • @emebetfikadu5202
    @emebetfikadu5202 7 місяців тому +41

    አንድ ቀን ግን ሩታዬ ቁጭ ብላችሁ ያሳለፋችሁትን እና ቤተሰቦችሽን ያሳመንሽበትን መንገድ ታጫውቺናለሽ🎉❤🎉❤🎉

    • @Ksa-wl5zc
      @Ksa-wl5zc 7 місяців тому +1

      አወከምር ትምህርትይሆናን❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 7 місяців тому +1

      ሳህ❤😢

  • @fatimayemam7933
    @fatimayemam7933 7 місяців тому +2

    አልሐምዱሊላህ ምሥጋና ለአለማቱ ጌታ ይሁን ደሥ ብሎኛል ፓስፖርቴ ቀርቶብኝ በጣም አዝ ኘ ነበር አሁን ግን መጣልኝ አገሬ ልገባ ነዉ አልሐምዱሊላህ

  • @HadraRade
    @HadraRade 7 місяців тому +26

    ውይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልሃምዱሪላሂ በጣም ደስ ብልኛል ኡኡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሩታዬ እና አብርሽ ገና ደስታቹን ያሳየኝ የኔ ውድ የፍቅር ተምሳሌት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 7 місяців тому +31

    እንኮን ደሳላችሁ አብርሽን ስትሳደቡ የነበራችሁ ሩታን የተሳደባችሁ ባለጌና ቁሞቀሮች ታነቁ 😂😂 እንኮን ደሳላችሁ ሩታየ ❤❤❤❤ ጀግናዋ ሴት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 7 місяців тому +70

    አብሪሽ ሩታ የሚለው የውጣላችሁ ሙዚቃ ዝፈንላት እንይክ እስቲ ክፈትና በናትህ አብርሽ በዛዉም ሙዚቃው ይታወቅለት የምትሉ 👍👍ላይክ

    • @efratatube286
      @efratatube286 7 місяців тому

      እሱ ዘፍኖላት ነው እንደ ?

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 7 місяців тому +2

      ​@@efratatube286የዘፈነዉ ሌላ ልጅ እነሱን የሚወድ ልጅ ነዉ በጣም እግዜብሔር ይሰጠዉ

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 7 місяців тому +7

    በመጀመርያ እግዛብሔር ለዚህ በጎ አላማ ስለደረሳችሁ ክብሩን እሱ ይውሰድ
    ሁሌም በመንገድ ፈተና አለ ያንን ፈተና በትግስት ማለፍነው ሰው ለበደላችሁ ይቅር የሚል ልብ ይስጣችሁ
    አንዳንዴ የሰውልጅ በማያገባው ገብቶ መጥፎነገር ሊናገር ይችላል ግን እናንተ ይቅር በሉት ምክንያቱም የዛሬዋ ይቅር የምትሉት የነገው ስቅ ነውና ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому

      ማር ደምሪኝ

    • @mayeaiem1353
      @mayeaiem1353 7 місяців тому

      ZUZU. እህት አለም የት ልደምርሽ ሁሌም እግዛብሔር ወይም ነብዪ አሊ ወሰለም የሰጡን ጥሩን አርገን በምንችለው ይቅር ባይነት የበደለህን ካልሽው ያንች
      ተዋብሽ እርዝቅሽ ያማረ ይሆናል ሁሌም የበታችን እንጅ የበላይነትን አንያዝ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 7 місяців тому +20

    ይሄ ነዉ ማየት የምንፈልገዉ በአገራችን በአል ሽማጊሌ ሲላክ ደስ የሚለዉ ቤተሰብም ሲደሰት ደስ ይላል የሁለታቹም ቤተሰብ ሲደሰቱ ደስ የሚል ነገር የለም እንኳን ደስ አላቹ በርቱ🙏👏👍

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ 7 місяців тому +56

    በዉነት ስቱን ታዘብኩት በኮሜት እሩታብቻ ይመስል ፍቅር ተከትላ የሄዴችዉ ወድተከትላ እያሉ😔 እኮን ደስአላችሁ የምትስቁበት ቀንነቀር የነፈሸኝ እዉነትለመናገር❤❤❤😍😍😍😍 እግድህ ሰይጣን እርር ይቀጥል ይቀል ገመድ ባገታችዉ ይሰሩ 😂😂ዉነትህነዉ አብርሽ👍👍

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂👍

    • @Mara-uw9cz
      @Mara-uw9cz 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂❤❤

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt 7 місяців тому +2

      ቤተሰቦን አወርዳ መሄድ የተወቀ ነው በተክሊል ያገባች መሰላችሁ

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 7 місяців тому +2

      ​@@Kamila-sz7ktእርር በይ እንጂ አይቀረም በተክሊሊ ታገባለች😢😂

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 7 місяців тому

      ሰይጣን የሰው ደስታ የማይዴስታ ውጭ ሰይጣን ኣይገብ እዚ ሰው ነው ምግባ😢​@@Kamila-sz7kt

  • @AlemBatu-e5n
    @AlemBatu-e5n 7 місяців тому +17

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አላቸው የምር በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤ለሰርገቸው ቀን የድርሳቸው❤❤❤❤የአብርሃም እና የሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @DhJi-i5z
    @DhJi-i5z 7 місяців тому +3

    ዕልልልልልል ተመስገን ፈጣር እንኳን ደስስስስል ኣላቹ እኔም በጣም ነው ደስስስ ያለን የኔ ማሮች ኣቤት ስወዳቹ ኮ ኣብርሽ ና ሩታ ልዩታት ነገር በፍቅር ያኑራቹ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-ex5su3ox4xb
    @user-ex5su3ox4xb 7 місяців тому +13

    ወይኔ ሰው አለ ሰው አለ መቆጣጠር አልቻልኩም ማለት ነው መቆጣጠር እግዚአብሄርን አልቻልኩም ባቆጣጠር ሩታ የኔ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ማለት ነው ደስ ብሎኛል ጥላቶች ይቃጠሉ ርርድ ብንበሉ ጠላቶች ማለት ነው ጠላቶች ማለት ነው ከዚህ በኋላ ይይዛችሁ ሩጥ ሩጡ ተስተካከለው ነገር ሁሉ የቀረ ስታዬ ነው ደስታችን ነው በጣም ደስ ብሎኛ ወንድሜ ማለት ነው ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ አልቻልኩም እዚህ በኋላ ጠላቶች እርበሉ በሉ

  • @መክሊትአሳልፍ
    @መክሊትአሳልፍ 7 місяців тому +101

    እስቲ ሩታ እና አብርሽ የምትወድ 1000 ሺ አስገብኝ❤❤❤

  • @saramurad-v4l
    @saramurad-v4l 7 місяців тому +37

    የኔ ጀግኖች ለዚህ እኮ ነው የምወዳችሁ እሄን ላሳይን ቀን እሄ ላሳይኝ ፈገግት በጣም ነበር የናፈቀኝ አልሃምዱሊላህ የኔ አለሞች❤

  • @akezaaberha3502
    @akezaaberha3502 7 місяців тому +1

    ዋው እንኳን ደስስስ አላቹሁ በደስታቹሁ በእወነት ደስስስ ብሎናል ግን ጉራ መሰለ ወሬ አወራህ አብርሼ ጥላት እኮ ከወድቅትህ አስተማሪ ነው እንተም ዶሞ ብዙ ያየህ ሶው ነህ ሰለዝ ኩፋ ነገረ ባታወረ ደስ ይላል ጥላት ምነረው ለራሱ ነው ስኖረ ዶሞ የእጁንነው ማገኘው እና ተረጋጋ የሰው ልጅ በህይወት እስካል ፈተና አይጠፋም

  • @baliyubaliyu3934
    @baliyubaliyu3934 7 місяців тому +14

    Bagaa nuufii gammaadaan rutayee and abarsh 🎉🎉🎉🎉🎉 bagaa waaqayyoo isiin gargareee❤❤❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 7 місяців тому +42

    አቤት ስነስራአት ሩቲዬ ይህ ሁላ ተስደብሽ ይቅርታ ሰቲይ የምር አንጀቴን በላሽኝ የኔ ዉድስነስራአት ከሩቲ ተማሩ የምር❤❤❤❤❤❤ እወድሽ አለሁ የአብርሽ ንግስት

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому

      ያገሬልጂ ደምሪኝ

    • @dignishbiakout3876
      @dignishbiakout3876 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KemilaDaffis
    @KemilaDaffis 7 місяців тому +9

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ wly wly አኔ ባ ደስታ አምባየን መቆታታር አቃተኝ ዋይዕ ያ ራቢ አልልሃምዱልላአህ ሁንካንም ደሳላቹት ሁልላቺንም ሁንካንም ደሳለኝ ❤️❤️❤️❤️❤️ዋይዕ የ አልልሃ ስራ ♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @love-jo3zs
    @love-jo3zs 7 місяців тому +1

    በድጋሜ እንኳን ደስ ኣሏቹ እወነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዟ እንጂ ኣይበጠስም ሁሌም በእግዚአብሔር ደስስስ ይበሏቹ🎉 የምር በጣም ነው ደስያለኝ ጌታችን ኣምሏኳችን እየሱስ ክርስቶስ የድግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ኣምልኮዉዷሴ የግቧው 🥰🦋☔️በጣም የምወዷቹ ጥዶቼ በጣም ደስስስ ብሎኛል እኛም ውዶቼ የፍቅር ኣምላክ ይጨምራቹ 🥰🦋🤴👸 🎉❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 7 місяців тому +27

    ከሀይሚ ቤት እየረጠ የመጣው አብርሽ እና እሩታየ እኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች ሁሌም ሳቁልኝ❤❤👍👍👍👈

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 7 місяців тому +16

    እልልልል ክቡሩ ይስፋ ለመድሀኒት አለም ሲል ደስ ነዉ ያለኝ💋💋የኔ ማሮች❤❤

  • @ነፊሳ-ቈ9ረ
    @ነፊሳ-ቈ9ረ 7 місяців тому +39

    የሩታ አድናቂዎች በላይክ❤❤

  • @ቅሱ-03
    @ቅሱ-03 7 місяців тому +9

    ለመናገር የዘገየ ለመስማት የፈጠነ ሰው ሁን ኤብርሽየ ኮ ኣትናገር የዛሬ ንግግርህ ዋውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому

      መሲየ ደምሪኝ🎉🎉🎉

    • @ቅሱ-03
      @ቅሱ-03 7 місяців тому

      @@Zehara9 ኣብሽረ

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 7 місяців тому +55

    የአብርሽ የዛሬው ንግግር የተመቸው👁👁👁እማይጋዲእልልልልልልልልልልልልልልየኛ ጀግናወች

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +22

    የአብርሽና የሩታ ቤተሰቦች 50ቪ አስገቡኝ ያገሬ ልጆች❤

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 7 місяців тому +11

    እንኳን ደስ አላችሁ አብርሼ በጣም ነው ደስ ያለኝ ያንተና የሩታዬ ደስታ የኔም ደስታ ነው እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ለሁሉም ቀንና ሠአት እንዲሁም ግዜ አለው የኔ የዋሖች እግዚያብሔር ከእናቱ ጋር ሖኖ በነገሮች ሁሉ ከፊታችሁ ቀድመው ይናገሩ እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @f2660
    @f2660 7 місяців тому +5

    ደስታችሁ እስከመጨረሻዉ ያድርግላችሁ እኛም እምንፈልገዉ ይህንኑ ነዉ❤❤❤❤