ታላቅ እህታችን ከአሜርካ መጣች.ኤልዱ በድንጋጤ አለቀሰች🙈😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #abtube #famly

КОМЕНТАРІ • 3 тис.

  • @Ahllame
    @Ahllame 9 місяців тому +604

    ❤❤የተደሰተ ብቻ እጂወደላይ የሰው ደስታየሚያስደስታችሁ ፈጣሪ ሁላችንንም ያስደስተን

    • @yoditethiopia9856
      @yoditethiopia9856 9 місяців тому +1

      amen amen amen

    • @LomeiLomei
      @LomeiLomei 9 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️

    • @mahbubamahbuba1827
      @mahbubamahbuba1827 9 місяців тому +1

      ☝️❤❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому +1

      ​@@LomeiLomeiዉደደማሬኚ🎉🎉

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому

      ​@@yoditethiopia9856ዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @Sariy177
    @Sariy177 9 місяців тому +616

    በአረብ ሀገር ተሰዳ የምትስራ እህት ጅግና ናት ክብር ይገባትል ይሚል እኔ ትልቅ ክብር አለኝ 👍

    • @RomanAliy
      @RomanAliy 9 місяців тому

      ሳሪ የኔ መልካም በጣም አወድሻለሁ

    • @RajanR-v6q
      @RajanR-v6q 9 місяців тому

      የኔ መልካም ሰዉ ነሽ ተባረኪ አችንም አላህ በሠላም ለቤተሰቦችሽ ያብቃሺ ከሰብሽዉ በላይ ያሳካልሽ ዉድ

  • @siwnegn1978
    @siwnegn1978 9 місяців тому +89

    የመጀመሪያ ልጅ መሆን ስቃይ ነው አውቀዋለሁ እንኳን ሰላም ገባሽ የኔ ሴት❤

  • @Semirayoutube1568
    @Semirayoutube1568 9 місяців тому +806

    እናቷን ነው የምትመስለው የምትሉ በላይክ

    • @kierkm5305
      @kierkm5305 9 місяців тому +1

      ደምሪኝ🎉

    • @atalearega2607
      @atalearega2607 9 місяців тому

      ሳህ

    • @zdtube5093
      @zdtube5093 9 місяців тому +5

      በጣም እናቷን መሳይ ናት❤❤

    • @المصدرالافضل-ظ6و
      @المصدرالافضل-ظ6و 9 місяців тому

      ሳህ

    • @zainasied615
      @zainasied615 9 місяців тому +5

      እይወላ ገና ሳያት እናቶን ቁጭ የኔየውድ ቤተሰቦች እኔም የምገናኝበት ቀን ናፍቀኝ😢😢❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 9 місяців тому +286

    ቁርጥ እናቷን የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 9 місяців тому

      🎉

    • @mbet1840
      @mbet1840 9 місяців тому

      በትክክል እናቷን ነው የምትመስለው

  • @abeba3977
    @abeba3977 9 місяців тому +77

    የቤት ታለቅ መሆን ከበድ ነው የምትሉት በላይክ አሰዩን
    Unkan በሰላም ገብሽ የና እናት❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 місяців тому +1

      እውነትሽ እኔ ራስ የቤት ታላቅ ነኝ ❤❤

    • @abeba3977
      @abeba3977 9 місяців тому +2

      @@MeMe_15j1 አይዞሽ የኔ ውብ እኔ በሴት ታላቅ ነኝ ብተይ ሁሉ ነገር በእኔ ላይ ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን እሱ እዬረዳኝ ነው እኔም እየበርተውኝ ነው አንችም በርች በሰው አገር ያሌንኒ ሰደድተኞች ጌታ ኢየሱስ ይጠብቀን አሜን❤❤♥♥♥💗

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 9 місяців тому +844

    አሞኛል 8 ቀን ሆነኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ🙏😭

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 місяців тому +664

    የአብርሽ እና የሩታን ሰርግ በጉጉት የሚጠብቅ ብቻ እስኪ👍👍 ደምሩኝ ጋይስ💋

    • @TgtaMal-ky4kl
      @TgtaMal-ky4kl 9 місяців тому +5

      ኤሬ የአንተም ናፈቀን

    • @bintislaam
      @bintislaam 9 місяців тому +2

      Ene negn bura😭🤣

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 9 місяців тому +6

      እኔ እየጠበኩ ነው የነሱን ብቻ ሳይሆን ያተና የኔንም እየጠበኩ ነው❤😂😂😂

    • @AmoHanan-w9g
      @AmoHanan-w9g 9 місяців тому +4

      ብሩክ ያተንም ሰርግ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому +1

      ዉዶቸ ደምሩኚ🎉🎉

  • @MmNv-l4m
    @MmNv-l4m 9 місяців тому +34

    የእውነት ሁሉ ነገሮ ከነ ድምጦ እናቶዋን ቁርጥ ነው አቤት የሰው ዘር 😢😢😢😢😢❤❤❤እኛም እደዚህ ስደት በቃ ብሎን ላገራች ያብቃን

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 9 місяців тому

      አሚንን

    • @Faeza852
      @Faeza852 9 місяців тому

      አሚን ርስቃችንን በሀገራችን ያስፋልን

  • @rabi1011
    @rabi1011 9 місяців тому +135

    እናቷን ነዉ የምትመስለዉ የኔ አብሮ ማልቀስ እህህ የቤተሰብ ናፍቆት የደረሰበት ነዉ የሚያቀዉ😢😢😢 የኔ ድንቡሽ አክስቴን መሰለችኝ 🥰🥰

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 9 місяців тому +209

    እናቷን ትመስላለች 🥰
    ኤልዱ ነበረች የመጀመሪያ ልጅ የምትመስለኝ በእዉነት

    • @kierkm5305
      @kierkm5305 9 місяців тому

      ደምሪኝ🎉

    • @seble-u5j
      @seble-u5j 9 місяців тому +1

      King fano❤

    • @Mameቦረና
      @Mameቦረና 9 місяців тому +1

      ደምሪኝያጌሬልጂ

    • @meriworsa2194
      @meriworsa2194 9 місяців тому

      ሄልዶ እህታቸው አትመሰለኝም

    • @seble-u5j
      @seble-u5j 9 місяців тому

      @@Mameቦረና ደመርኩሽ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 9 місяців тому +15

    ላጣቹ እየመሰለኝ ስትል የኔ ማልቀስ እውነቷ ነው ባሁን ሰአት ግዜው ከባድ ነው ጠዋት ያየናቸው ከሰአት እያጣናቸው ነው እካን በሰላም ከቤተሰብሽ ተገናኘሽ የኤልዱ ታላቅ ግን እኮ ኤልዱ ነበር የሁላቸውም ታላቅ የምትመስለን ደስ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 9 місяців тому +394

    እኔም ቀጣይ ወር ሀገሬ ልገባ ነው ዱአ አድርጉልኝ በሰላም ግቢ በሉኝ😊😊❤🎉

    • @UHgGvhj
      @UHgGvhj 9 місяців тому +5

      በሰላም ጊቢ

    • @fatemaAaaa-cl9vf
      @fatemaAaaa-cl9vf 9 місяців тому +3

      በሠለም ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 9 місяців тому +4

      በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ❤

    • @SeadaAil
      @SeadaAil 9 місяців тому +2

      በሰላም ግቢ❤❤

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 9 місяців тому +2

      በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽውድ

  • @fikirye19
    @fikirye19 9 місяців тому +87

    የመጀመሬ ኮማች💪💫ወይኔ የኔ እናት ደስ ስትሉ የኛ ጨረቃወች እደኔ በደስታ የደነገጠ ማነዉ ማርያምን ታላቅ እህታቸዉ ስታምር❤❤😢😢😢

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 9 місяців тому +12

    የዛሬው ቀን ደስታ ደግሞ ይለያል እፍፍፍ አብሬ ነው ያለቀስኩት አልዳዬ የኔ ደግ ትለያለሽ እንኩዋን ደስስስ አላቺሁ ማዘርን ቁርጥ ናት ደግሞ የኔ ዉድ አይይይይ ስደት

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 9 місяців тому +257

    አብርሽ የሁሉም የስኬት መንስዔ ነዉ የምትሉ❤❤❤❤👌

    • @Mነኝየሶሊናፋቂ
      @Mነኝየሶሊናፋቂ 9 місяців тому +3

      የሰው ስም አጥፊ ሳንጋደል በአደባባይ ሌብነት 😮😮

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому

      ዉደደምሬኚ🎉🎉🎉​@@Mነኝየሶሊናፋቂ

    • @kierkm5305
      @kierkm5305 9 місяців тому

      ደምሪኝ

    • @awlaw6688
      @awlaw6688 9 місяців тому +1

      ሀይሚንም ጃማራቹሀት

    • @kierkm5305
      @kierkm5305 9 місяців тому

      @@awlaw6688 ደምሪኝ🙏

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 9 місяців тому +254

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ❤😂

  • @Habiba-p4o9v
    @Habiba-p4o9v 9 місяців тому +30

    ልቤት አሞኛል እስኪ ይማርሽ በልኝ የናተ ፀለት እና ዳአዋ ይደርሳል 😢

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 9 місяців тому +73

    በጣም ደስ ብሎኛል እስቲ የጋሽዬን ቤተሰብ የሚወዳቸው ❤❤❤❤

  • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
    @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 9 місяців тому +97

    *_ወይኔ የኔ አብሮ ማልቀስ ጌታየሆይ እኔስ መቸየሆን እህቶቸን እማገኛቸው እፍፍፍፍፍፍፍ እህት ማለት እናት እኮናት 💦💦💦💦💦_*

    • @ፊዳከያረሱለሏSAW
      @ፊዳከያረሱለሏSAW 9 місяців тому

      😢አድ ቀንማማየ😢😢❤❤

    • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
      @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 9 місяців тому

      ​@@ፊዳከያረሱለሏSAW*ኢንሻአላህ በአሏህ ፍቃድ💦💦💦*

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 9 місяців тому

      እናቴ በሩት ግጥም በርቺ ቲክቶክ መደር ወስደው አዳሜን አቃጠሉት❤❤❤አይተሽዋል ግን ቲክቶክ ላይ ሁሉም ባለ ኮመታን ጥሩልኝ ሲል አደኛዋ እኔ ነኝ❤❤❤😢

    • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
      @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 9 місяців тому

      ​@@SetiAl-jv4yi*_ቶክቶክ አልጠቀምም ማማየ 🎉🎉🎉🎉_*

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 9 місяців тому

      @@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ የሽት ነው ለካ ብዙ ስው እኔ ነኝ ብሎዋል የምር ወየው

  • @MedinKiduse
    @MedinKiduse 9 місяців тому +16

    እናቷን ቁጭ ግን ደስ ስትሉ አላህዬ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 9 місяців тому +634

    የአብሬሽ ድምቀት ሩታ ነች የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 9 місяців тому +6

      በትክክል ቤተሰብ ስብሰባቸው ❤❤❤አየ ሩታ ማር ነገር

    • @ስርካዲስንጋአቱ
      @ስርካዲስንጋአቱ 9 місяців тому +11

      አይባልም አዳአዴ ከቤተሰቦቹ ጋአ ይስረለን አበዛቹት

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ 9 місяців тому +3

      ሳሕ

    • @HawaAseen
      @HawaAseen 9 місяців тому +12

      አሽቃባጭ,,ሁላ,,እሩታእሩታየምትሉት,,ምዲረአሽቃባጭሁላ

    • @ስርካዲስንጋአቱ
      @ስርካዲስንጋአቱ 9 місяців тому +7

      አሽቃባጭ ብቻ እሩታም ስተመጣ ደስ ይለናል ቤተሰቦቹም ሲመጡ ደስ የለናል ስትናገሩ አስተዉሉ

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 9 місяців тому +44

    ማሻ አላህ እናትህን ነው የምመሥለው በእውነት አናቅም ነበር የመጀመሪያ ልጂ ኤዱን ነበር የምመሥለኝ ❤❤❤❤❤❤ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 9 місяців тому +6

    wow በትክክል እናታችሁን ቁጭ እሳቸዉን ነዉ የምትመስለዉ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እህቴ ዞሮ ዞሮ መግቢያዉ አገር ነዉና ፈጣሪዬ አኛንም ለሀገራችን አብቃን ያረብ ❤🎉❤🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 9 місяців тому +59

    እኔም አብሬ አለቀስኩ ወላሂ ደስታምኮ ያስለቅሳል ሀቂቃ እኔም እህትና ወድሜ በባሀር መተው ስቅወበላቸው አልቅሻለሁ ደስ ታም ያስለቅሳል ❤❤እህትና ወድሜን በ6አመቴ አግኝኅቸው አልዱሊላህ አሁን ደሞ አላህዋ እናቴን ትንሹወድሜን አያቶቸን ሙሎቤተሰቦቸጋ ሀሳቤን አሳክተህ በሰላም አገናኝኝ ያረብ❤

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 9 місяців тому +69

    አይገርምም እናታቸውም አባታቸውም ወጣት ነቸው ልጆቻቸው ማሻ አላህ እኔም ኤልዱ ነበር የመጀመረያ ልጅ ነበር ምትመስለኝ

    • @merrytube8231
      @merrytube8231 9 місяців тому

      Betamm

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 9 місяців тому

      እኔምኢልዱብቻነውየምትመስለኝ

    • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
      @ራቢTubeራቢይቲዮብ 9 місяців тому

      እኔም❤❤

    • @kidsttube
      @kidsttube 9 місяців тому

      ባለፈውኮ አቢኒ ኢተርቢው ሲያደርጋት ኤልዱን ከባሏ ጋር የተገናኘችው በትልቅ እህቷ እደሆነ ተናግራለች

    • @ኢለሀም-ቨ2ኰ
      @ኢለሀም-ቨ2ኰ 9 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 9 місяців тому +11

    እኔ አህት የለኝም ያላቹ ተድላቹ እህት ማለት የናት ምትክ ናት❤❤❤❤❤❤

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 8 місяців тому

      እኔም የለኝ ሁለት ወድሞች አሉኝ እነሱኑ እግዚአብሄር ይባርክልኝ ❤❤❤❤

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New 9 місяців тому +53

    ታላቅ እህት ልክ እንደናት ናት እንኳን በሰላም መጣችላችሁ 🙏😥💝💝💞💕💖😍😍😍😘😘😘😘

  • @hyat-lp8vy8qc3l
    @hyat-lp8vy8qc3l 9 місяців тому +69

    ኤልዱ ግን የዋህ ነች ቶሎ ነው እባዋ የሚቀድማት እደኔ😢😢😢😢አይለያችሁ የጋሽየ ልጆች

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 9 місяців тому

      WARGA.YTETKYTLSE..ASKBCEKKKKCAYWE

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 9 місяців тому +4

    የኔ እህት እንዴ ቤተሰብ ጋ ሳምንት ወር በቂ ነው እዛው መቅረት የለብሽም ክብርሽን እንዳታጪ ኣንድ ወር ተጠምቀሽ ፀበል ተባርከሽ. ወደ ስራሽ ወደ ነበርሽበት ተመለሺ እሺ ምክሬ ነው እዛው ቀርተሽ ብኃላ እንዳቆጭሽ ምክሬ ነው

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 9 місяців тому +43

    አብርሽ ታላቅ እህታችሁ ማዘርን ቁጭ ነች❤

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር 9 місяців тому +22

    ደስ ይላል የተራራቀሰ በሰላም ሲገናኝ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን የከን እድል ለሁላችንም ይስጠን እኔም 1 እህት አለቺኝ በጣም ናፍቃኛለች እግዚአብሔር ፈቅዶ እዳያት ያብቃኝ

  • @محمدمحمد-ه8ص9ج
    @محمدمحمد-ه8ص9ج 21 день тому

    የሠውደሥታ የሚያሥደሥታችሁ እደኔ እጅወደላይ እሕት ያላችሁ ግን ታድላችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እኔግን አድምየለኝ😢😢😢😢😢😢

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 9 місяців тому +29

    ሁለተኛዋ ትልቋ ሀይሚ🎉🎉🎉
    በቃ የአብርሽን ሰርግ በቅርቡ እንበላለን ።

  • @Eldu2119
    @Eldu2119 9 місяців тому +47

    እንኳን ደና መጣሽልን የኔ ውድ እህት ❤

    • @ኢለሀም-ቨ2ኰ
      @ኢለሀም-ቨ2ኰ 9 місяців тому

      እንኳን ደስአላችሁ ሰላም በጤናእንኳ አገናኛችሁ ❤❤❤

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 9 місяців тому

      እንኳን ደስ አላችሁ ኤልዱዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @promobile9759
      @promobile9759 9 місяців тому +1

      እኳደስ አላችሁ ኤልዳየ❤እዳው እባይቀድምሻል እደኔ ለደስታውም ለሀዘኑም አይዞሺ ❤🎉

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 9 місяців тому

      እንኳን ደስ አላቹሁ ኤልዱየ ያንችና የሩታየ እንባ ቅርብ ነውኮ❤

    • @መቫ
      @መቫ 9 місяців тому +1

      እንኳን ደስ አላቹህ

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 9 місяців тому +3

    የኔ ቆንጆ እንዃን በሰላም ተመልሺ ደግሞ በ100%mother ነው የምትመስለው 🙏እንዴዚህ ከቤተሰብ ራቃቸው በውጭ የላቸው እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 9 місяців тому +66

    ቅመሞቸ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ጥሩ አፍቃሪ ያድላችሁ እወዳችሇለሁ በርቱ❤❤❤

    • @Nesrya.
      @Nesrya. 9 місяців тому

      ወዳች።ደምሩኝ።

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 9 місяців тому

      አሚን🙏

    • @SeadaAil
      @SeadaAil 9 місяців тому

      አሚን❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому

      ​@@Nesrya.ዉደደምሬኚ🎉🎉

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому +1

      ​@@Afiya.tube_2ዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @HayatMuhammadHayatMuhammad
    @HayatMuhammadHayatMuhammad 9 місяців тому +42

    እኔም ኢሻአላህ ካራት ወርቦሀላ እገባለሁ ባአላህፍቃድ ዱአአድርጉልኝ❤

  • @SitinaAhemd
    @SitinaAhemd 9 місяців тому +6

    የእህት ነገር ይጠናብኛል እሱም አንድትና አላህ ይጠብቅልኝ 😢😢😢😢😢

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 9 місяців тому +13

    እኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ሆይ እኔም ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን ከምወዳቸው ቤተሰቦቸ በሰላም ያገናኝ ያረብ

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 9 місяців тому +27

    ውይይይይ ቁርጥ እናቷን የኔ ድቡሸ ይቺን የመሰለች እህት እያለቻችሁ እደት ሳትነግሩን ስላየኋት ደስስስስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @meseret6608
    @meseret6608 9 місяців тому +3

    እንኳን ደስ አለክ አብርሺ እኔ ታላቅ የምመስለኝ ኤልዱ ነበረ ግን በጣም ደስ ይላል ማዘርን ነው የምትመስሎ ፈጣሪ አይለያቹ እና አብርሺ ምከራት እንዳት መለስ❤❤❤❤

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 9 місяців тому +50

    ዋዉዉ ዛሬ ደስ ስትሉ❤ እህት ያላችሁ ታድላችሁ እኔስ የለኝም😢 እኔ ብቻ ነኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞች አሉኝ ሞቼ የምወዳቸው የሚወዱኝ ሳልደውል 8 ቀን ከቆይሁ የሚደውሉሉኝ ስስቶቼ ❤❤❤❤❤

  • @almaze214
    @almaze214 9 місяців тому +18

    አንድ ቀን እማየ ስታወራ ሰምቻታለው
    ስለአሳለፉት ነገር እንተርቢ ያረካቸው ቀን
    ለማንኛውም እንኳን ደስ አላቹ ደስታቹ ደስታችን ነው

  • @merongm5989
    @merongm5989 9 місяців тому +8

    ቁጭ ማዘርን ዋው ደስ ሲል እናትን መምሰል እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 9 місяців тому +33

    የጋሽዬ ልጅች በጣም ትለያላቹ እህታችን እንኳን በሰላም ገባሽ
    ፍቅር የሆን ቤተስብ ናቻ ማነው እንዴኔ. የልብ የሚወዳቻ በላይክ አሳዬኝ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ሩታዬ ተናፍቃለች አብርሽ አምጣልን

  • @ጋልማርያምኪሓ
    @ጋልማርያምኪሓ 9 місяців тому +11

    ዋው ለእናትዋ ነው እምትመስለው የኔ ድንቡሽብሽ አሜን አብርሽ ወጥቶ ከመቅረት ስትል😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 9 місяців тому +7

    ዋዉ ኤልዱ እራሱ እሕታችሁ አትመስለኝም ነበር አንተ ነበርክ የመጀመሪያ ልጅ የምትመስለኝ❤እኔም አንድ ነች እሕቴ በጣም ነው የናፈቀችኝ😢ብዙ ደስ የሚልና የሚናስተምር ነገር አላቸው ቀስ ብለን እጠብቃለን❤ደስቻችሁ እስከ ዳር ይሁን

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 9 місяців тому +23

    እናታቸውኮ ገና ልጅ ናት ልጆቻቸው ትላልቅ ናቸው በጣም ደስስ ይላል ልጅ በልጅነት ጥሩ ነው❤❤❤

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب 9 місяців тому

      ስለወፈሩ ነው ውፍት ያበላሻል

  • @خديجهخديجه-ه6ث
    @خديجهخديجه-ه6ث 9 місяців тому +56

    ስታምር አብርሸ ወይኔ እህታለምየ ሥትል አለቀስኩ ወድም አብርሽ በተሠቡሁሉ ደሥሥትሉ🎉❤🎉❤🎉

  • @WeyinYenatea
    @WeyinYenatea 9 місяців тому +2

    ዋዉዉዉዉዉዉ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤እኔም አብሬ ነዉ ያለቀስኩት እኛስ ስደተኞች መቸ ይሆን ከቤተሰቦቻችን ተገናኝተን የምንደሰተዉ😢😢 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ👌👌👌👌

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 9 місяців тому +10

    በቤታቸው እናታቸው የምትመስል ገና ዘሬ አየን እናቱወ እርሱዋ ቁጫ ስታምር የኔ ቆንጆ እንኮን በሰለም ተገነኛቹ

  • @biraek
    @biraek 9 місяців тому +27

    ዋው በጣም ይገርማል የምር አብርሺይ ታድለሀል እወነተኛ አፈቃሪይ ሩት አለችይ እህቶችከ ድሙው ውድድድ የሜድርጎህህህህህ

  • @akjgy1054
    @akjgy1054 9 місяців тому +3

    እናታቹ ትመስላለች እንኻን ለአገራዋ አበቃት ደስብሎናል የኛተ ደስታ ስናይ❤❤❤

  • @የኡሚልጅ-የ6ቈ
    @የኡሚልጅ-የ6ቈ 9 місяців тому +82

    የምስራች ዛሬ እኔ አንደኛ ነኝ😅ላይክ አምሮኝ ነዉ😢

  • @ሪቾነኝ
    @ሪቾነኝ 9 місяців тому +13

    የኔ አብሮ ማልቀስ ኡፍፍፍፍ እኔም ኤልዱ ነበር የምትመስለኝ ታላቅ እህታችሁ🌹

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 9 місяців тому +2

    እንኳን በአካለስጋ ለቤተሰብ አገናኘሽ እህታችን ከምር ማዘርን ቁጭ የሰውሀገር የሰው ነው ደስታው በሀገርነው የሰው ሀገር ለመስራት እንጅ ለኑሮ ምንእደመየሀገራችን ❤

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 9 місяців тому +18

    ዋው ኮንግራ ብያለሁ ኣብርሽየ ሁላችሁም እንካን ደስ ኣላቹ በተለይ እናትና ኣባትህ እንካን ደስ ኣላቸው እህታችንም እንካን በሰላም ወደ ኣገርዋ ተመለሰች እንግዲህ የኣብርሽና የሩትየ ሰርግ በኣሜሪካ እናደርገዋለን ሃሳባችን ቀይረናል እስከ እዛ በሰላም ያቆየን 🙏❤😂

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 9 місяців тому +30

    ታይቶ የማይጠገቡ እንኳን በሰላም መጣቹልን የኔ ልዩዎች የሚድያው ድምቀቶች❤እንኳን ደስ አላቹ🎉

  • @አልሀሙዲሊላህ
    @አልሀሙዲሊላህ 9 місяців тому +3

    ማዛርን። ቁርጥ። እኮን። ባሳላም። ካባታሳቦቺሽ። ጋር። ታጋነኛሺ። ጋንኮ። ጋሺዬ። ሀይሚን። ሲቆጡ። ሴት። ልልጆጄን። ሲሉ። ግራ። ይጋባኝ። ነባር❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 9 місяців тому +31

    ሩታየ ናፍቃናለች ኡኡ አምጧት ሆ አብርሽ ደግሞ እየከሳህ ነው ካሁኑ የትዳር ሀሳብ ገባህ መሠለኝ 😂

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 9 місяців тому +1

      ፍቅሮ ነው

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 9 місяців тому +4

      አይይ ወደሱ ተገለበጠ ፍቅሩ አብርሺ ጠበቅ አርገህ ያዝ ወዲም ሩታየ አጫጫቺው ሰውን የኔቆጆ የሴት በላይ

    • @erukya
      @erukya 9 місяців тому +1

      ከሳደ ግን እኔአልታወቀኝም ግን አሳብ አብዝቶ ይሆናል

    • @erukya
      @erukya 9 місяців тому +1

      ከሳደ እኔ አለየልኝም ሀሳብ አብዝቶ ይሆናል ወይም ፎንቃ ወደሱ ተገልብጦ ይሆናል

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 9 місяців тому +2

      @@erukya ይቺ ጎጆ አሳሰበቺው መሰል አብርሺ ጠከር በል ግን ደህናነው አልከሳም

  • @comcell1549
    @comcell1549 9 місяців тому +33

    ብሩክርና ሃምን የሚ ጠበቁ ሳዎቺ አላቺሁው ዎይ 😂😂😂😂አት ጨነቁ እየ መጡ ነው 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
    @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ 9 місяців тому +5

    እኔስ በሞት አጥቻት ሁሌም ለቅሶ ነው አላህ ጀነተል ፍርዶውስን ይወፍቃት ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 9 місяців тому

      አይዞን

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 9 місяців тому

      አይዞን😢😢😢

    • @YasminShefik
      @YasminShefik 9 місяців тому

      አላህ ሰብሩን ይስጥሽ ዱአ እና ሰደቃ አርጊላት

    • @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
      @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ 9 місяців тому

      @@YasminShefik አሚን ማማዬ እሽ ኢንሻአላህ

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 місяців тому

      አላህሱብሩንይስጥሺአላህይዝንላትአብሽሪ

  • @serkalmyouTube
    @serkalmyouTube 9 місяців тому +19

    ቁጭ እናትህን ነው ምትመሥል አብርሽ❤❤❤

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw 9 місяців тому +15

    አልቅሰው አስለቀሱኝ 😢😢😢አይይይ ስደት አይንህ ይጥፋ እኔም በቤተሰብ ናፍቆት ተሰቃየሁ .......😢😢😢😢😢

  • @Fateha-yj6ef
    @Fateha-yj6ef 9 місяців тому +6

    እናትዋ ነዉ የምትመስለዉ እህትና እህት ሲገናኙ ኡፍፍፍ አስለቀሳቹኝ የምር ደሥ የሚል ሰፕራይዝ

  • @ቤተሠብ
    @ቤተሠብ 9 місяців тому +53

    ማነዉ እደኔ ይሄን ቤተሠብ የሚወድ❤❤

    • @ሊን
      @ሊን 9 місяців тому

      እኔ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому

      ​@@ሊንዉደ ደምሩኚ🎉🎉

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 9 місяців тому

      🌷🌷🌷🍬🍬🍬🍬

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ 9 місяців тому +18

    ለእኛም የዚን ደስታ ይድረሰን የምር እኔም የቤተሰብ ናፍቆት ሊገለኝ ነው

  • @AsAs-s5p
    @AsAs-s5p 5 місяців тому

    ደስታችሁ ደስታችን ነዉ ግን መስቀል ለምን አላደረገችም ቢያንስ ሀገርሽ ስትገቢ ማድረግ አለብሽ የኔ ቆንጆ ስታምር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መስቀል ታድርግ የምትሉ ላይክ ❤❤👍👍👍👍

  • @KokobKokob-i2b
    @KokobKokob-i2b 9 місяців тому +10

    አብርሽ እሩታዬ ምነው ጠፍች😢 ወይኔ ደስ ስትሉ የኒ ማሬች❤❤😊ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😊❤

  • @Sነኝስደተኛዋ-m6l
    @Sነኝስደተኛዋ-m6l 9 місяців тому +45

    እስቲ የአብርሽን ቤተሰብ እንደኔ የሚወድ በለይክ አሰዩኝ

    • @kierkm5305
      @kierkm5305 9 місяців тому +1

      ደምሪኝ ቆጆ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 9 місяців тому

      ,እኔ ምርጥ ናቸው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meditube147
    @meditube147 9 місяців тому +5

    የጋሽዬ ቤተሰብ እንካን ደስ አላቹ እኔም ኣስለቀሳችሁኝ❤❤❤

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 9 місяців тому +9

    መማን ይከብደል እናቷን ቁልጭ ትመስለለች በጣም ደስስስስ ብሎኛል እንኳንደስስስስአለቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 9 місяців тому +10

    ደሞኮ እናቶን ነው እምትመስለው ቁርጥ❤❤❤❤❤ማሸአላህ እኔም እናቴን ምሳይ ነኝ❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 9 місяців тому +2

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አሏህ ያስደስታችሁ 🎉🎉🎉 ኤልዱዬ የኔ የዋህ ቶሎ እምባሽ የሚመጣው ነገርስ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ እኛም በስዴት አለም ያለነው አሏህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋ ያገናኝን ያረብ።

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 9 місяців тому +45

    አረ ኡኡኡ ሩታ ናፍቃናለች በህግ አምላክ አምጣት አብርሽ😢

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 9 місяців тому +6

    እናቷን መሣይ ድቡሽቡሽ ያለች ቆንጆ እንኳን ደሥ አለሽ ታድለሽ ቤተሠቦችሽን አገኘሽ❤❤🎉🎉🎉🎉 እኛሥ መቸ ይሆን የምናገኛቸው ላይሞላ ሒወት በሠው ሀገር ተሠቃየን አይይ አች አለም ሣያልፍልን የሚያልፍብን ሥንቶቻችን ነን 😢😢😢

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 9 місяців тому +4

    ወይኔኤ የምር መልካ ግን የናታዋኣ ነው ቁጭ ራስዋኣ እንካንም በሰላም መጣሽ የኔ እህት

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 9 місяців тому +6

    ወይኔ ወላሂ ታላቋ ኤልዱ ትመስለኝ ነበር ሌላም አለይደ ዋው❤❤❤እደት ደስ የሚል ቤተስብ ነው

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 9 місяців тому +14

    እኔ አንዳንዴ ከጋሽዬ አነጋገር አንዳንዴ ሌላም እህት ወድም እንዳላቹሁ እጠራጠር ነበር እናታቹሁን ደም ምትመልሰው እንካን በሰላም ገባች እህት አብርሽ እንካን ደስ አለህ 😘😘😘😘🙏🙏🙏

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 9 місяців тому

      እኔ ሌላ እህት እንዳላቸው ይሰማኝ ነበር ግን ውጭ አትመስለኝም ነበር

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 9 місяців тому +4

    ወላሂ አነጋገሯ ያሥደሠተው አፏንኳ አልቀየረችም የምር ያለው ሠው ይግደለኝኝኝኝ❤❤❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 9 місяців тому +12

    ማሻላ ኣብርሽዬ እንካን ደስ አለህ ቡዙነሽ እህታችን እንካን በሰለም ገባሽ

  • @seasea3347
    @seasea3347 9 місяців тому +8

    አብርሽ እሩታ ናፍቃናለች እህትሌላ እንዳለህ አላቅም ነበር ደሰ ይላል❤❤❤❤

  • @frankheering7927
    @frankheering7927 9 місяців тому +2

    እንኳን ለሀገርሽ ለቤተሰቦችሽ በሰላም አበቃሽ:: 100 % እናቷን ትመስላለች❤❤❤

  • @sofianurtata7929
    @sofianurtata7929 9 місяців тому +9

    እካን በደህና መጣሽ ስታምር ሀይሚን ነው የመሳለችኝ ላኔ ብቻ ነው❤❤

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 9 місяців тому +31

    ቁርጥ እናቷን ስታምር ባልጀራሞች ናቸው❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሚመስሉት

    • @kierkm5305
      @kierkm5305 9 місяців тому +1

      ደምሪኝ

    • @fifiwm
      @fifiwm 9 місяців тому +1

      አብርሽ ለአንተና ለሩታ ሰርግ ነው የመጣችው አይደል

  • @ሀሊመትHalimet
    @ሀሊመትHalimet 8 місяців тому

    ወይኔአስለቀሳችሁኚ😭😭😭😭ኤሉየስደነግጥ፡እንኳንደህናመጣሽ፡እህትአለም፡ለናንተደስብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉፡አላህበደስታያኑራችሁዘመናችሁይባረክ፡ብቻፃፌአልጨርሰውም✍️እወዳችሁለሁበጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 9 місяців тому +13

    እናቴህ ነው ይምትመስለው ዋውው እንኳዕ ደስ አላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @promobile9759
    @promobile9759 9 місяців тому +13

    እኳደስአላችሁ ግን እረ ሩታየናፈቀችኝኝኝኝኝ አጣልንሆ❤🎉🎉🎉

  • @FathimaFaath-o9d
    @FathimaFaath-o9d 9 місяців тому +1

    ወላሂ እደዛሬዉ አልቅሽ አላቅም የምር ሠላማቺሁ ብዝትይበል😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 9 місяців тому +12

    ለምን ነው ግን እሩት ሳትኖር ደስ የማይለኝ እሶን ሳይ ዉስጤ ደስ ይለዋል እሩታዬ የት ነሽ ♥️♥️♥️♥️

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 9 місяців тому +2

      ዩቱብ ።ያስጠላል ያለሷ ሩታየ የሴት በላይ ቲክቶክ እራሱ በሷነው የሚያምረው

    • @حايات
      @حايات 9 місяців тому

      የራሳቹ ጉዳይ እና እሷ ላትፍለከለክ ነው

    • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
      @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 9 місяців тому

      ​@@Jamela-ql5eh🔪👈 ይግባልሽ ቅቅናም

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 9 місяців тому +1

      እኔ በጣምነዉ የደበረኘ ሩታዬ የኔ ሱሱ ነይልን

  • @Saedaomer
    @Saedaomer 9 місяців тому +22

    ማነዉ እደኔ እነሡን ለማየት ሠአት የሚቆጥር❤❤❤❤❤ ኧረ ጋይሥ እራሴንም አሥረሳችሁኝ ሆሆሆ😢

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ቁርጥ እናተቀን ነዉ የምመሥለዉ እህህህህህ ደሥ ነዉ ያላችሁኝ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 9 місяців тому +4

    እንኳንም ደስስስ አላችው እናቴ እና ጋሽዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር🎉🎉🎉🎉አብርሽ ኤፋ ሃይሚ ኤልዱ እንኳን ደስስ አላችው ❤❤❤❤❤ የሰው ደስታ የምያስደስታችው ላይክ እኛንም በሰላም ከቤተስቦቻችን ጋር ያገናኘነ🎉🎉🎉

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 9 місяців тому +9

    አስለቀሳችሁኝ ማርያምን እኔም ለቤቱ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ከታናሾቼ ጋር አብሬ አላደግንም ስዴት ሁሌ በቀጠሮ እፍ

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 8 місяців тому

    😢😢😢ያአላህ እኛንም በስደት ያለነውን በሰላም ለቤተሰቦቻችን ያብቃን ያረብ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @GgfFyf-b4q
    @GgfFyf-b4q 9 місяців тому +42

    እናታችሁን ነው የምመስለው❤❤❤❤

    • @ዙዙዬ
      @ዙዙዬ 9 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 9 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ አቤት እንዴት ደስ ይላል አብርሽ በእውነት እድለኛ ናችሁ ከእረጅም ዓመታት በሓላ እንዲህ በደስታ ታላቅ እህታችሁ በሰላም ስለተጨመረች ዋውው😢❤❤❤❤❤

  • @tube7756
    @tube7756 9 місяців тому +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤ እኛንም በሰላም ከቤተሰቦቻችን ለመገናኘት ያብቃን🙏

  • @uadh7751
    @uadh7751 9 місяців тому +41

    ሩታ እና አብርሽን እዳኔ ምቶዱ በዛውም አዳኝ ናኝ ላይክ ግጩኝ ስዋዳቹ ❤❤❤❤❤ 💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰 አላህ ሳበቹትን በሙሉ ያሳከለቹ 💖🥰