Ethiopia [ታሪክ]የደሕንነት ኃላፊው አስገራሚው ምስክርነት Baalu Girma | ኦሮማይ | ከአድማስ ባሻገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2021
  • #Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879 # Baalu_Girma #ከአድማስ_ባሻገር

КОМЕНТАРІ • 17

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 роки тому +1

    ገዳይ በተገዳይ መንፈስ (spirit) በሕይወቱ ሁሉ ይከተለዋል ያደነ

  • @shalomgomez2111
    @shalomgomez2111 10 місяців тому +2

    በአሉን ያለመንግስቱ ፣ፍላጎት ፣ፈቃድ ፣እውቅና ማንም ህይወቱን አይወስደው።
    ማንም ይጠቆሙው፣ማንም ምቀኛ ይኑረው፣መንግስቱ እና የመንግስቱ ቅርብ ሰወች ሳያውቁ በአሉ አይገደለም።ምክንያቱም በአሉ በደንምብ የታወቀ የህዝብ ልጅ ነው።አምባገነን መንግስቱ ስንቶችን ሊህቃን፣ምሁራን፣ፖለቲከኞችን፣እና እንቁ ኢትዮጵያውያንን ገደለ?
    ***** የቀሀስን 60 ሚንስተሮች፣ቀሀስ፣ጀነራል አማን፣ጀነራል ተፈሪ ባንቲ፣ኮሎኔል አጥናፉ አባተ፣ፀሀፊ ዮሀንስ አድማሱ፣ዶክተር ተስፋየ ደበሳይ፣ብርሀነ መስቀል ረዳ፣ሀይሌ ፊዳ፣እዚህ ላይ ሁሉንም መዘርዘር አይቻልም።ያለ መንግስቱ እውቅና እንዲሁም የፀጥታው ሀላፊ ፣ የአብዮታዋ ሰደድ ክድሬወች ውጭ ማንም አይገድለው።
    ራሱ የመገደሉ ደብዛ ጠፍቶ የቀረበት ምክንያት ከቀሀስ ግድያ ጋር ሲያመሳስለው፤በህዝብ ልብ የኖረ ሰው በመሆኑ፣ገዳዩ መንግስቱ ይህን ከህዝብ ለመደበቅ ያደረገው እንደሚሆን ግልፅ ነው።
    የሚገርመው መንግስቱ ይህን ሁሉ ጉድ ይዞ፣አንድ ቀን እንኳን ያለፈውን ምእራፍ ለመዝጋት ከህዝብ ጋር በዚህ ጉዳይ በራሱ አናሳሽነት ይቅርታ ማድረግ ሲገባው፣እንዲሁም እርሱን ቃል መጠየቅ የሚያደርጉለት ይህን ሁኔታ ከማንሳት ይልቅ ለህዝብ የማይጠቅም ቃለ ምልልስ ነው የምንሰማው።ይህ ራሱ ያለው ትውልድ ምን ያህል በሞራል የወረደን መሆኑን ያሳያል።

    • @Anjulo959
      @Anjulo959 9 місяців тому

      Totally with you 👍

  • @rohafurniture
    @rohafurniture 3 місяці тому

    የኔግምት ሲአይኤ ጋር ግንኘነት ነበረው መጵሐፊም ብዙመ ኮዶች የተልዕኮ ነው ብዬ አስባለሁ በእነሡ የታፈነ ይመስለኛል አብሯቸው ይሠራ ይመሰኛል

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 2 роки тому +2

    አነባበብህ ሁኔታው በጣም አላስፈላጊ ነው::

    • @EthioH76
      @EthioH76 2 роки тому

      I told the same many times.

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Рік тому

    #ፓኪስታናዊው በአሉ ግርማ #አልሞተም ነበረ
    በ2010 ነው የሞተው
    አገሩ ሄዶ እየኖረ ነበረ

  • @brooktaye8875
    @brooktaye8875 2 роки тому +1

    ስብስክራይብ አድርጉ የምትሉበት ይነጋገር ዘይቤ የፕሮግራሙን ደረጃ ይቀንስዋል በሌላ አባባል ተራ ስለሚያደርገው እንደፕሮግራሙ ደረጃ ስብስክራይብ አድርጉ የምትሉበት ይነጋገር ዘይቤም ክላሲክ መሆን አለበት። የመንገድ ቁአንቁእ አይመጥነውም

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 2 роки тому

    .

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 9 місяців тому

    ሰውየውኮ ሲያነብ ሊፈነዳ ነው እረ ተው በሉት።በተፈጥሮ ያልተሰጠውን ድምጽ አመጣለሁ ብሎኮ አየር አጠረው ጉድኮነው።ደራሲ በዓሉ ግርማ ስራዎቹ ሁሌም ዘላለማዊ ናቸው።እሱን ቢገሉትም ስራዎቹን ግን ጫፋቸውን መንካት አይችሉም።

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 2 роки тому +1

    እራሱ ባሪያው ነው ያስገደለው

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 2 роки тому

    baryaw new yegedelew