"የመሃይምነት ግርሻ" በዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ አነቃቂ ንግግር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 4 роки тому +1

    ክብረት ይስጥልን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 4 роки тому +5

    በርቱ እግዚአብሔር ከተበደሉት ጋር ነው 27 ዓመት ልማት ከተከለከሉት ጋር ነው ፀሎታችን ሰርቷል ካሁን ቦኃላ በልማት ወደ ፊት ብቻ ነው አንድ አማራ ለሁሉ አማራና ኢትዮጵያ በቃ"

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 3 роки тому +2

    Wow it is powerful. Thanks a lot. It was a wake up call for me. You thought me a lot in this few minutes. God bless.

  • @solomon6733
    @solomon6733 2 роки тому +1

    በርቱ ባህር ዳር ማደግዋ በአንድ ከተማ ከምንጨራረስ አማራጭ ከተማ መፈጠሩ ጥሩ ነው

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 5 років тому +6

    ዶክተር አለማየሁ ዋሴ👌😍😍

  • @abebesemawu1298
    @abebesemawu1298 2 роки тому

    ምርጥ ሰው ♥

  • @solomon6733
    @solomon6733 2 роки тому

    እውነት በጠፋበት እውነት ሰለተናገርህ የሀገራችን ችግር ከኔ ከራሴ ጀምሮ ብዙ ደንቆሮዎች አንድ ላይ ተሰባሰበን ሀገር እናፈርሳለን ከገጠር መሀይም የከተማው የተማረው መሀየም ይበልጣል

  • @nunugirma3327
    @nunugirma3327 2 роки тому

    ላሰተዎልነነው ጥልቅ የ ሆነ መልእክት አለው ሰው የተፈለገው ለዚሁ ነወ ማንበብ ካል ገነት ነው ምድራችን ነሮችን

  • @fitsumzelalem461
    @fitsumzelalem461 Рік тому

    ዶክተር እድሜና ጤና ይስጠወት መልካም እና አስተዋይ መምህር ነዎት!!!

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 4 роки тому +1

    Egziabeher Yestelegn Doctor

  • @አለማመኔንእርዳውጌታየአለ

    እረ በውነት በጣም ደስይላል በዚሁ ቀጥሉበት

  • @tsedalkassie107
    @tsedalkassie107 5 років тому +1

    ተባርክ

  • @solomon6733
    @solomon6733 2 роки тому

    አንተ ሰው በጣም ጥሩ ነው የምትናገረው

  • @solomon6733
    @solomon6733 2 роки тому

    ነጥቡን አግኝተህዋል

  • @hjjffgy75
    @hjjffgy75 5 років тому

    ደስ ይላን

  • @mekedimbekele3954
    @mekedimbekele3954 Рік тому

    ዶክተር ይሄን ፕሮግራም ወደ ክልል ቢወርድና የመሀይምነት ግርሻ ቢቀረፍ አኔድ ኪሎ ስጋ 1000ሺ ብር ገባ ህዝብ ማንበብ ተወ እኔማንበብ ትቼ ከዛውንት ጋር ማሳለፍ ትቼአለሁ