Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አበጀ ፍቅር ፣ ትሁት፣ ደግ ፣ ሐቀኛ፣ ሙሉ ሰብእና የተላበሰ የፍትህና ጀግና የጦር መሪ ነበር ፣ነፍሱን ይማተው።
አመሰግናለሁ ፩፻፸፱(1879).
ኮሎኔል አለማየሁ አስፋው ታሪክ አይረሳዎትም:: የእነ ውርዬ አለቃ ነፍስዎት በሰላም ትረፍ::
ኮ/ል አለማየሁ አስፋው የአየርወለድ አዛዥ እና የሳንድረስት ሚሊታሪ አካዳሚ ከተማሩ ጥቂት ኢትየጵያውን ወጣት መኮንኖች አንዱ ነበሩ፣ አበጀ የአያታቸው ስም ሲሆን ለዚህም ይመስለኛል ለበረኃ ስማቸው የመረ ጡት
ከዚህ በፊትም ጠይቄአለሁ አሁንም እጠይቃለሁ፡፡ ሰለ ዘሩ ክህሽን ለምነ አትነግሩንም; ከዚህ በፊት የተሰራ ቪዲዮም ካለ አጋሩን፡፡ ሚዛናዊ ለመሆን እንድንችል ይጠቅማል ብዪ አስባለሁ፡፡ እባካችሁ ተለመኑኝ
የሚያስጠላ ንባብ ፣ዝትት!! ዝም ብሎ ወሬውን ማሽሞንሞን ብቻ።