Ethiopia: የኑሮ ውድነት እና ቀልድ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 71

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +4

    ሁሉንም በፅናት እናልፈዋለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Lulu-cv4wq
    @Lulu-cv4wq 3 роки тому +9

    አንደኛ ኮሜንተር ነኝ እስኪ ላዳምጥህ መቸም መረጃ አቀራረብህ እኮ አንደኛ ነህ

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 Рік тому

    የረበ ስለም አውረድልኝ ምስክን ሂዝበችንን😭😭😭

  • @tigst4963
    @tigst4963 3 роки тому +2

    አድናቂህ ነኝ በምታስተላልፈው ዜና ወድም በረታ

  • @ahmedseid8019
    @ahmedseid8019 3 роки тому +1

    ምርጥ ጋዜጠኛኮ ነህ። እፍ አቀራረብህ እንደት ደስ እንደሚል

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 3 роки тому +7

    አንድ ዳቦ አምስት ብር ገባ ወይን የሀገር ሰው ፈጣሪ በረከትን ይወራዲላን🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +2

    ፈታዬ 🤣🤣ፈታ አደረግህይ ሃሃሃሃ
    ስወድህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    እግዚአብሔር በረከቱን ያምጣልን እፍፍፍፍፍ 😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @asffadfffgadfff7885
    @asffadfffgadfff7885 3 роки тому +5

    አቀራርብህ. ሳላደቅ. አላልፍም. ኑሮውድነቱ. በጣም ያስፈራል

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +3

    ሀበሻ 🤣ቀልድ አያልቅበት 🤣🤣🤣🤣🤣
    ኢትዮጵያየ ተንሳኤሽ ቅርብ ይሁን 🙏☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    አቀራረብህ ዋውውው ነው እግዚአብሔር ይድረስልን እንጂ እኛ በስደት ያለነው እራሱ አሳስቦናል ክክክክክክክክ አሳቀኝም አሳቀቀኝም አጀብ በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ እንዲሉ

  • @geni4618
    @geni4618 3 роки тому +1

    ሳላደንቅክ አላልፍም እናመሰግናለን ስለ መረጃ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 3 роки тому +1

    Feta dely I love you guys the way you talk always surprising thank you for that😘😘😘❤❤❤

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 роки тому +1

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹

  • @getachewfetahi7133
    @getachewfetahi7133 3 роки тому +1

    ይምችህ አቦ።

  • @ethioenate1449
    @ethioenate1449 3 роки тому +1

    ገባያዎች ያቃጠሉት ኑሮ ለማስወደድ ነዉ

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 роки тому +2

    ኧረ የኑሮ ወደነት ሁሉም ቦታ ነው አሁን በያለንበት ቦታ ያልጨመረ ነገር የለም ምናልባትም የሰው ቤት ሰራተኖች አስቤሳ ስለማንገዛ ይሆናል ያላወቅነው

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 роки тому

    ውዱ ከምርጡ መልእክትህ ጀርባ የምሰማው ክላሲካል ልቤንበሃሴት ያክማት ነበር ዛሬ ግን የለም ለምን

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ብልፅግና ፓርቲ ነው ደሮ ሀገረ ሰላም ነበር አሁን በያ ክልል ጦረነት እንጅ ልማት ዮለም የሰዝነል

  • @zaharazahara2831
    @zaharazahara2831 2 роки тому

    ያተው ልብ እኮ ይገርመኛል ጭቅላት ድምፃ ሁሉሉንም አሞልቶ ሰቶሀል ይመቺህ አቦ

  • @beklealex7242
    @beklealex7242 3 роки тому +1

    አባቴ አኝኮ ለእናቴ አኝካ ለኔ እኔ አኝኬ ለእህቴ 😛😂😜😜😜😜እሱ ነገር ተመችቶኝል😂

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 3 роки тому +1

    ወይ አንተ ልጅ በምሳሌዎችክ ምክንያት በፍቅር ከንፌልክ አለሁ ሙች😁🙈😁

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 3 роки тому

    አው እነሱ ማውራት ነው ሚያውቁት የደሮ ማራባት ቦታ ፈልገን ደጅ እፀናለ 2 አመት!!?

  • @abdumahmed5834
    @abdumahmed5834 3 роки тому

    👏🙏

  • @ሰለምለሀገርችንኢትዮጵያ

    ጉረኝ ህዝብ ፈቅረከሌልዉ ሙፈሪየት ሚንመረገ አለበት ከፌድረል የመጠ ሀሰብ
    አሰመን

  • @nurayahmed2471
    @nurayahmed2471 3 роки тому

    Thus who have garden they should learn how to grow fruit and vegetables in their garden.

  • @jmanshtafra6295
    @jmanshtafra6295 3 роки тому

    ሀገሪ ልግባ ሳስብ የንሮ ወድነት ያስፈራኛል ምግስት መፍቲህ ያድርግ ለምን እደሱዳን ሰላማወይ ሰልፍ እሲወጣነው የሚጠብቀው

  • @ወሎየነኝነፍጠኛው
    @ወሎየነኝነፍጠኛው 3 роки тому +1

    እረ ፈታችን እንዲት አባህ እንደምወድህ

  • @tawfikgala215
    @tawfikgala215 3 роки тому +2

    አረ በርታ ሁነተኛነህ ደሞ ድምፅህ ፣ደሞ ፣ንግግርህ ስዳ ።

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp Рік тому

    😢😢😢❤❤❤

  • @tarikucoffee1157
    @tarikucoffee1157 3 роки тому

    አሁን ይሄ የተወጋ ህዝብ የኑሮ ውድነቱ የኢትዮጵያ ትንሳዬ ምልክት ነው ብሎ እራሱ ላይ ሙድ ይይዛል

  • @benana2574
    @benana2574 3 роки тому

    Yetelemedw Soundtrack mnw keyerachut arif nbr

  • @awoketsegaye4240
    @awoketsegaye4240 3 роки тому

    የእኛ የኢትዮጲያን ችግር ሁሉም ነገር ከውጭ ነው የምናስመጣው ለዛም ነው መሰለኝ የዋጋ ውድነት የሚጨምረው ሁለተኛ የሚመስለኝ የውሃ ወደብ የለንም ይህም አንዱ ችግር ነው ሙስና ወዘተ የመሳሰሉትን ያጠናቃል

  • @ahmedawol6289
    @ahmedawol6289 3 роки тому

    😂😂😂😁😁😁😁😂😂😂😂😂ጉድ ያለህ ሰው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሁሉባለበትሰላምይሁን

    ታዲያ ኢትዮጲያ ውስጥ ሁሉ ነገር ውድ ከሆነ እርካሹ ምንድን ነው?

  • @hanaadamu3622
    @hanaadamu3622 3 роки тому

    😘😘😘🙏🙏🙏

  • @sematube2338
    @sematube2338 3 роки тому +1

    💚የሀገር ልጆች ሰብ አድርጉኝ💚

    • @mohamedabas6263
      @mohamedabas6263 3 роки тому

      የሀገር ልጅ በኑሮ ዉድነት ናላዉ ዞሮ የቤተሠቡ የሀገሩ ተጨንቆ ሰብ አድርጉኝ ቀቡኝ ማለት አይደብርም ትንሽ

  • @mndds3301
    @mndds3301 3 роки тому

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 роки тому

    Tebareka wondime
    🤣🤣 ewnetima arati kilo

  • @kebiradem8121
    @kebiradem8121 3 роки тому

    የኑሮ ውድነትን ለመሐቋቋም ሌላው አማረጭ የመንግስት መስሪያቤት እቃ ግዥ መሆነው የምገዛው እቃ ጥራት ባይኖረውም ከነጋዴው ኮሚሽን ታገኛለህ

  • @sgst5728
    @sgst5728 Рік тому

    ሁሌም አቋምህን አይቀይርህ እንወድሀለን

  • @fayzapayro5845
    @fayzapayro5845 3 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @osiyanamaki4556
    @osiyanamaki4556 3 роки тому

    🤣🤣😃😃😄😅😄😃😁😂😀

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 2 роки тому

    ያሳቀኝ 4ኪሎውነው እውነትም 4ኪሎ

  • @1Whywouldicare
    @1Whywouldicare 3 роки тому

    🤣🤣🤣🤣 you are too funny

  • @gababoushlema2262
    @gababoushlema2262 2 роки тому

    Aqerarebihe feta argognal wondeme

  • @piccipicci4847
    @piccipicci4847 3 роки тому

    አቤት ሀበሻ በቀልድ ውስጥ ቁምነገረኛ ይመችህ ፈታየ ፈታአረግኸን

  • @michelnegash628
    @michelnegash628 3 роки тому

    Lmen bankoch bzer tsyemu ere ydebral asbubet

  • @teddyredline7126
    @teddyredline7126 3 роки тому

    I like you man, gen yedorowa zena altetarachem, esu fake naw...

  • @michelnegash628
    @michelnegash628 3 роки тому

    Kkk weye 4kilo

  • @khadijakhadija9765
    @khadijakhadija9765 3 роки тому

    ፈታ ታረገኛለህ አቀራረብህ የኑሮ ውድነት አገር እን ዳን ገባ ፈራል አሳሳቢ ነው

  • @yeshim1739
    @yeshim1739 3 роки тому

    አይ እናንተ የደላው ሙቅ ያላምጣል ይባላል ስለ እንቁላል ስተነትኑ ትገርሙኛላችሁ ህዝቡ ድሮ ነው መብላት የተውን ስለዚህ አይገርመንም

  • @ساره-ح6ص
    @ساره-ح6ص 3 роки тому

    😁😁😢

  • @Oritali
    @Oritali 3 роки тому

    😀😀😀😀😀😀😀

  • @muneraethiopiya3313
    @muneraethiopiya3313 3 роки тому

    😆😆😋

  • @birtukanjima222
    @birtukanjima222 3 роки тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lemlemfantu8848
    @lemlemfantu8848 3 роки тому

    araa baxame widee nawe hulume botaa nuroo kawana etiyoo bicha ayidalme

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 роки тому

    We have plainty of lands and water. Instead of wating government to do everything for us. We have to do planting on our yards. We wasting a lot of time talking.

  • @llaallaa8020
    @llaallaa8020 3 роки тому

    😂😂😂😂😃😃😃🤨

  • @HhhHhh-bm2ix
    @HhhHhh-bm2ix 3 роки тому

    Kkkkk

  • @sutuaelsutuael2520
    @sutuaelsutuael2520 3 роки тому

    😂😂😂 ere uneteken new noro uuuuu ere ayewera

  • @getahunsulamo6016
    @getahunsulamo6016 3 роки тому

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @gababoushlema2262
    @gababoushlema2262 2 роки тому

    Hhhhhhh

  • @neamen9498
    @neamen9498 3 роки тому

    ኤርትራ ያለው የኢሳያስ ፓርቲ ስሙ ህግደፍ ነው። ትርጉሙ ደግሞ ህዝባዊ ግንባር ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ነው። ኤርትራ ውስጥ ግን ዲሞክራሲም ፍትሕም የለም። የኣብይ ፓርቲ ደግሞ ብልጽግና ነው። የኑሮ ውድነት ግን ተቃራኒውን ነው የሚያሳየው። ከኢሳያስ የተማረው ይሆን? በመልክ ቢጥፉ፣ በስም ይደግፉ የሚባለውን ተረትና ምሳሌን ያስታውሰኛል።