ልጄን በቁርባን ያገባት ሚስቱ ገደለችው | የታዋቂው እግር ኳስ ተጫዋች ግድያ | አለልኝ አዘነ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 День тому +172

    እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ትክክለኛውን የሚያውቀው አንድ መድሀንያለም ብቻ ነው ሰዎች አትፈረዱ እግዚአብሔር እውነቱን አውጥቶ እባቸውን ያብስላቸው የሚያጽናናውን መንፈስቅዱስ ይላክላቸው

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r День тому +6

      ኧረ እግዚአብሄርን መፍራት የት ጋ ነው? እግዚአብሄርማ ገለጣት እኮ! የምን ማደናገር ነው ምን ለማለት ተፈልጎ ነው? ዕውነቱማ በቁርባን አግብታ በላችው
      ፔሬድ::

    • @bezuneshnigussie975
      @bezuneshnigussie975 День тому +5

      What are you taking about
      Police already confirmed about the death so
      You are delayed mentality

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 День тому

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽​@@Joel-t9r

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us День тому +2

      ​@@Joel-t9rእውነቱ እማ ወጣ ምንድነው ምትቀባጥሪዉ

    • @tesfaneshalemu1052
      @tesfaneshalemu1052 День тому

      @@Joel-t9r yes sewoceh lemen mamen endalefelegu gera yegebagnale yeceh yesew deyablos

  • @tigi886
    @tigi886 День тому +65

    ኡፍፍፍፍ አቤት የአባት እና የእናት እንባ እንዴት ያሰቅዛል😭 አምላክ መፅናናቱን እና ፍርዱን ይስጣችሁ።

  • @tezaLove
    @tezaLove День тому +159

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናዎት
    የኔ አባት እግዚአብሔር ያፅናዎት
    የኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ
    ነብሱን ይማረው እውነተኛ ዳኛ መድሃኒያለም ፍርዱን ይስጠን 😢

    • @ElizabethAddisu
      @ElizabethAddisu 17 годин тому +1

      እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቹ😭😭😭😭

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 9 годин тому

      Amen Geta yastinanachew

  • @JoniSore
    @JoniSore День тому +74

    ለሀዋርያቶች ያፅናና መንፈስ ቅዱስ ለእናንተም ፅናቱና ብርታቱ ይስጣችሁ

    • @godislove6010
      @godislove6010 День тому +2

      Amen

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 День тому +2

      😢😢😢😢በእውነቱ አሜን ይከብዳል የኔ እናት

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 День тому +44

    የኔ ጌታ እሱስ ታጥቦ ፀድቶ ቅዱስ ቁርባን ተቀብሎ ነዉ ያረፈዉ የሚቀበለዉ ገነት ነዉ ይብላኝ ለገዳዩ ይብላኝ ልባቸዉ ለተሰበረዉ እናትና ቤተሰቦቹ እንጂ ጌታ ሆይ መፅናናቱን ስጠዉ።

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 День тому +2

      ይብላኝ ለኛ በዚህ አለም ለምንባዝን እንጂ እርሱማ ነብሱ ከጌታዉ ጋር ናት

    • @Eristutube-k4o
      @Eristutube-k4o 19 годин тому

      እውነት ነው

  • @elizabethgezahegne9997
    @elizabethgezahegne9997 День тому +47

    ፍርድ ቤቱ የልጁን ንብረት ለእናት መስጠት አለበት ልጁ ነፍሱን ያጣው በንብረቱ ነው እሱን በማጣት የተጎዱት ቤተሰቦቹ ብቻ ሳይሆኑ ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ እና ሀገራችንም ናት እግዛብሔር ፍርዱን ይስጣቸው ገና የሚሰራ ልጅ እድሜውን ቀጠፉት

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 День тому +101

    እኔ በማንም አልፈርድም አላየሁም እግዚአብሔር ግን ደሙን ያውጣለት አድርጋው ከሆነ ፍርዱን ይስጣት ግን ደግሞ ሌላ አድርጎት ከሆነ ደሙን ያውጣለን ይብላኝ ለእነሱ እሱስ በስጋና በደሙ ከብሮ ነው የሄደው😢😢😢

    • @bezuneshnigussie975
      @bezuneshnigussie975 День тому +1

      @@rutaas2865
      You are on 1800th century
      What is the suite of police in ethiopia
      Police already gave us the evidence so what???

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 День тому +3

      @@bezuneshnigussie975 ዝም በይ ባክሽ የሆነውን አድራጊዎቹና እግዚአብሔር ናቸው እሚያውቁት ባላየሁት አልፈርድም ኢሄው ነው

    • @genetayano6059
      @genetayano6059 День тому +2

      ፖሊስ ማስረጃ አለው።

    • @bezuneshnigussie975
      @bezuneshnigussie975 День тому

      @@genetayano6059 አወ ፖሊስ ማስፈጃ ሰለዉ
      የሞት ፍርድ ይገባታል

    • @mewudedalemayehu
      @mewudedalemayehu День тому

      ​@@rutaas2865በትክክል ፈጣሪ እዉነቱን ያዉጣዉ ምንም አልተዋጠልኚም

  • @accentman5674
    @accentman5674 День тому +59

    እግረኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ከቤተሰቡ ጋር አብሮ እንዲያዝን የኀዘን ስሜታቸውን እንዲገራ ስላደረክ ትልቅ አክብሮት አለኝ:: በህግ የተያዘ ጉዳይ ስለሆነ ነው መሰለኝ ስለ ተጠርጣሪዎች ምንም መረጃ ማቅረብ አልፈለክም:: ከሚስቱ ጋር የት ተዋወቀ:. ቤተሰቦቿ የት ናቸው? ለምን ያክል ግዜ በጎደኝነት አሰላፉ? ወደ ጥርጥር የሚወስድ ፍንጭ ነበረ ? እና የመሳሰሉ ጥያቄዎች ስለልተጠየቀ ለዛ ነው ይህ ሙሉ ቃለ መጠይቅ አይደለም ለቅሶ መድረስ ነው ያልኩህ? ድጋሚ ሙሉ መረጃ እንደምታደርግ ጠብቃለሁ::

    • @ultimategain
      @ultimategain День тому

      ልጅትዋም የአርባመንጭ ልጅ ናት በጎደኝነትም ቆይተዋል

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 18 годин тому

      አማራ ነች የሰሜን ሸዎ ልጅ በውሸት ነው ለንብረት በሀሰት መረጀ የሚወነጅሎት

  • @emmy1365
    @emmy1365 День тому +13

    እናት እና አባት በህይወት እያለች ልጅ አይሙት😭😭 እናቴ እግዚአብሔር ያፅናችሁ!!!😭😭😭

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op День тому +31

    የኔእናት መፅናናት ይስጦት በጣም ምርጥ ልጅ ያጡት ፈጣሪ ይፍረድ ምን አይነት ትዉልድ ነዉ ጭካኔ የተሞላዉ ኡፍፍፍ ያማል😢😢😢😢😢

  • @helenterefe7745
    @helenterefe7745 2 дні тому +62

    የኔ እናት መጽናናትን ፈጣሪ ያድሎት

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected День тому +1

      የነዚህ ሚሲኪን ቤቴሰብ እንባ በሷ ቤቴሴብ ይግባ እድሜ ልካቸውን ያልቅሱ

  • @briktetadesse710
    @briktetadesse710 День тому +17

    በጣም ነው ሚያሳዝነው እኔ ምለው ሰው በሰላም መለያየት እየተቻለ ለምድነው መግደል መፍትሄ ሚሆነው ግን እሱም ተቀጠፈ ለቋሚዎችም የዘላለም የእግር እሳት አቤቱ ጌታሆይ ይሄን ቤተሰብ አፅናና

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 День тому +8

    ለምን ግን ሰው ከፋ ለቤተሰቡ ብቻ ሳይሆን ያሀገር ኩራት እንዴት ገደሉት የኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናናችሁ እንደዚህ የማሳዝኑ አባትና እናት እንዳሉት እያወቅሽ እንዴት ጨክንሽ ይሆን የገደልሽው በእውነት ያማል

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile День тому +10

    ኡፍፍፍፍፍ የልጅ ሀዘን ለዛውም ለሀገር የሚጠቅም ከመሞቱ አሟሟቱ ለማንም ያሳዝናል ይሄ ጀግና ሰው የህዝብ ልጅ በምን ምክንያት እራሱን ያጠፋል ቤተሰብ እኮ ያልደገፈው ትዳር በምክንያት ነው በትዳር ዙርያ ቤተሰብን ፈቃድ ማሟላት ያስፈልጋል ፈጣሪ ደሙን ያውጣለት እማማ እግዚአብሔር ያፅናችሁ😭😭😭😭😭

  • @enanu7590
    @enanu7590 День тому +20

    አይ እናት መከረኛዋ በሚጦራቸው ሰአት እሱን ቀብረው ሀዘን ላይ መቀመጥ ምን ያህል እንደሚጎዱ ብቻ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ ወገኖቸ😢😢

    • @ruthDesta
      @ruthDesta День тому +1

      😭😭😭😭😭😭

  • @ያህዌንሲ-ኀ6ለ
    @ያህዌንሲ-ኀ6ለ День тому +12

    አንጀት የሚበላ እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ ነው አግዚአብሔር ቤተሰቡን ያጽናና እናቴ እግዚአብሔር ያጽናዎት የወንድማችንንም ነፍስ ይማር ወንጀለኞቹም የእጃቸውን አምላክ ይክፈላቸው

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 2 дні тому +35

    የየዋህ ቤተሰብ ደሞ የዋስ የተባለውና የተዘረፉት ገንዘብ ባስቸኩዋይ ይመለስላቸው!!!!

  • @hailushibru9962
    @hailushibru9962 День тому +9

    ከልጃቸው ሞት ጎን ለጎን እጅግ የሚያስዝነው እራሱን እንዳጠፋ ፣ እናት እና እህቶቹ በጋብቻው ውስጥ ጣልቃ በመግባታቸው ራሱን እንደገደለ ማስወራታቸው ነው። አሳዛኝ ክስተት ነው። ቤተሰቡን እግዚአብሔር ያጽናናል።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 День тому +37

    ምናልባት ልጅቱ ሌላ የምትወደው ጎረምሳ ካላት እሱን ገላ ያለውን ሃብቱን ወርሳ የወደደችውን ለማግባት ነው ወይም የልጁን እድገት ሊያጨነግፉ በዝች ሴት ምክንያት ህይወቱን ሊያጠፉ የፈለጉ ምቀኞች ልጁን በልተውታል እግዚአብሔር እንደ አቤል ደም እውነትን ያውጣለት ወላጆቹም እግዚአብሔር ያፅናቹሁ አትፍረድ ይፈረድብሃል ስለሚል አንባቢዎች ሆይ አትፍረዱ።

    • @ሰአዳነኝስደተኛዋ
      @ሰአዳነኝስደተኛዋ День тому +1

      እውነት ነወ😢😢

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome День тому +2

      ዝም ብለሽ አትፍረጂ ሚስቱ እርጉዝ ነች አይደል መሠለኝ

    • @genetayano6059
      @genetayano6059 День тому +2

      ​@@LinaTeshomeእናቱ ስታውራ አልሰማሽም ወይ እርጉዝ አደለችም ምንም የለም ብለዋል እኮ መርጠን ባንሰማ

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 День тому +1

      @@LinaTeshome አጣርተሽ አዳምጪ ማንም ላይ አልፈረድኩም

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 18 годин тому +2

      ልጅቶ አልገደለችም

  • @elsa488
    @elsa488 День тому +15

    የኔ እናት መቃብሩ ሄጄ አወራዋለሁ ሲሉ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ አይ እናት መድሃኒያለም መፅናናትን ይስጣቹህ ለደግ ልጅዎትም ነብሱን ይማር😭

  • @yeserashworku2733
    @yeserashworku2733 День тому +11

    ወይ የኔ አባት ቃላት አጡ እግዚአብሔር ያጽናዎት በጣም ልብ ሰባሪ ነው ምን አይነት ከባድ ሀዘን ነው እረ እህቶችም ወዶችም ከዚ ዘግናኝ ነገር እንቆጠብ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 дні тому +14

    የልጅ ሞት ከበድ ህመም ነው😭😭😭😭 የኔን እናት ስብርብር ያደራገት አይዞሽ እማይዬ እግዚአብሔር መፅናናትን ያድልልን 😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ3ፐ

    የኔ እናት ደክመው ያሳደጉትን ልጅ እንደ ቀላል ተነጠቁ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናወት

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 2 дні тому +26

    “እንዲህም አለ፦ ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።”
    - ኢዮብ 1፥21

  • @VlogswithDavid
    @VlogswithDavid День тому +19

    የገደለ ይገደል የሚል ህግ ቢወጣ ኖሮ ማንም ሰው ሰው አይገድልም እግዚአብሔር ያጽናችሁ የኔ እናቴ የኔ አባት😭

    • @medhin8187
      @medhin8187 День тому +1

      ነበረ ኮ መግደል ግን ኣልቀረም ነበረ እናቴ ትነግረኝ ነበር ድሮ ። ሰዉ እንኳን መግደል መሳደብም ኣንወድም ቤታችን ና እስካሁን ኣለ ኣኢምሮዬ ላይ ።

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 День тому +48

    ዝርዝሩን እስኪታወቅ ዝም😭 እግዘብሔርን ሃዘንዎትን በጣቱ ይንቀልልዎት ብዬ አለምነዋለሁ😭

  • @HayatTofak
    @HayatTofak День тому +16

    ጀዝባ ጋዜጠኛ መቃብር ሂደው ምን ይላሉ አላለም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
    ምንም አጠያየቅህ ስርአት የለውም ይሄ ስራ አይመጥንክም😒😒😒

    • @AbrehamYohannes-zn4oo
      @AbrehamYohannes-zn4oo День тому

      betam kebte neger new ene wolajochun lemesmat new kuch yalkut

    • @haile-wold
      @haile-wold 16 годин тому

      እዉነትም ጀዝባ ነዉ።
      የማይጠየቅ ነገር ይጠይቃል

  • @B_Bella148
    @B_Bella148 День тому +11

    እባካችሁ ዩቲዩበሮች ለብር ብላችሁ በፍርድቤት የተያዘን ጉዳይ የሚዲያችሁ ማድመቂያ አታርጉት

  • @GenteSofe
    @GenteSofe День тому +9

    እግዜወ መሀረነ ክርስቶስ ሚስት ባሏን ለዚዉም በቅዱስ ቁርባን ያገባችዉን የኔናት ሁሉን የሚችል ጌታ እሱ ያጠክረወት ሁላችሁንም ያጽናችሁ😭😭😭😭😭😭

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp День тому +2

      እንኳን አንዲት ዱርዩ የእምነት አባቶች የሚበሉት እንኳን የሚሰሩትን እያየን ነዉ..ዘንድሮ ሰዉ የለም

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc 2 дні тому +16

    የእኔ እናት እግዜአብሔር ያፅናናችሁ በጣም እጅግ ያማል መፅናናቱን ያድላችሁ ::

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 День тому +10

    የምር እንባቸው አቃጠለኝ።
    ጌታ መድኃኔዓለም ሐቁን ያውጣላቸው።
    እውነት ገዳዮቹ የትዳር አጋሩ እና የአለልኝ የእህቱ ባል ከሆኑ እጅግ በጣም ይገርመኛል...!!!
    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማራት።

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 23 години тому +1

    አለልኝ ሞቱን ስሰማ በጣም አንጀቴ እርር ነው ያለው እንደ አገር አለልኝን ማጣታችን እጅግ በጣም ተጎድተናል ቤተሰቦቹ ደግሞ በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ያፅናችሁ እውነት በእግዚአብሔር ፊት በቅዱስ ቁርባን አግብታው እጆን ሰንዝራበት ከሆነ እሱ እራሱ የእውነት አምላክ ፍርዱን ይስጣት

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 2 дні тому +33

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ቀለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ በቃቹ በለን
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ኡፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናቹ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    እጅግ በጣም ያማል ያማል አሟሟቱ።

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 День тому +6

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ያሳምማል 😢😢😢መዳሕንያለም ለዚህ ቤተሰብ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ይላክላችሁ

  • @seada9327
    @seada9327 День тому +5

    የአላህ አንተ ፍረድ ለዚህ ቤተሰብም መፅፅናናትን ስጥልን😢😢

  • @Asdf-h8c
    @Asdf-h8c День тому +7

    ኖ ሚስቱ በጭራሽ አታረገውም መግደል ከፈለገች በመኖሪያ ቤቱዋ ነበር እንጂ እንግድነት በሄደችበት አታረገውም ገዳዩ መዳኒአለም ያውጣለት

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us День тому

      መረጃ እንዲሆን መኖሪያ ቤት ለምን ትገላለች

  • @habtamugutema7017
    @habtamugutema7017 День тому +7

    እግረኛው እንደ ለመደው ነገር ሊያቦካ ነው ከሚሰቲየው ሣይድ ምንም አይነት ጥያቄ አልጠየቀም ለምሣሌ እህቱ በጣም እንደሚትቀርበው ተናግራለች ስለ ሚስቱ ምን ነገረሽ ብሎ መጠየቅ ነበረበት አንድ ስለ ገዳዪዋ ሣያነሣ አርባምንጭ ደርሶ መመለሱ ለምን አስፈለገ ነው ወይስ እሷም ከዚያው ሠፈር ናት?????

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 2 дні тому +55

    ከባድ ህመም ነው ስለእውነት እግዚአብሔርፅናቱን ይስጣችሁ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م День тому

      14:36 14:36 14:36 14:36 14:36 14:36 14:37 14:44 14:44 14:49 14:49 14:49 14:49 14:52 14:52 14:52 14:53 14:53 14:53 14:53 14:53 14:53 14:53 14:53 14:53 14:53 14:53 14:54 14:54 14:54 14:54 14:54 14:54 14:54 14:54 14:54 14:54 14:54 14:55 14:55 14:55 14:55 14:55 14:55 14:55 14:55 14:55 14:55 14:55 14:56 14:56 14:56 14:56 14:56 14:56 14:57 14:57 14:57 14:57 14:57 14:58 14:58 14:58 14:58 14:58 14:58 14:58 14:58 14:58 14:58 14:58 14:58 14:58 14:58 14:58 14:59 14:59 14:59 14:59 14:59 14:59 14:59 14:59 14:59 15:00 15:00 15:00 15:00 15:00 15:00 15:00 15:00 15:01 15:01 15:02 15:02

  • @nuhaminwtensay5095
    @nuhaminwtensay5095 День тому +8

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው ግን ባለቤቱ ናት የገደለችው ለማለት ይከብዳል እውነቱን እግዚአብሄር ያውጣላቸው

  • @alexcroch4534
    @alexcroch4534 День тому +13

    እኔ ምንም ማለት አልችልም ሁሉን ያየ የተመለከተ ፍርዱን ይስጥ እባካችሁ ማንኛችሁም ብትሆኑ እስካላያችሁ ድረስ ፈራጅ አትሁኑ አሁን ላይ በሰማነው ብቻ ፈራጅ ሆነናል ያ ደግሞ ትክክል አይደለም አሁን ላይ የሰው ነገር ማመን ከባድ ሆናል ስለዚህ የሰውን ስራ ሀሳብ ጭምር የሚያቅ የሚመረምር ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ

    • @genetayano6059
      @genetayano6059 День тому +1

      @@alexcroch4534 ፖሊስ ማስረጃ አለው ።እና ሲገደል ካላየሁ አላምንም ነው?

  • @mama21021
    @mama21021 День тому +12

    እኔ ግን የዚህን ደሃ ደም እግዚአብሔር ይፍርድ።ሚስቱ ግን ያረገዘችው ለሱ አይመስለኝም ።እርጉዝ ከሆነች ፖሊስ የሚወለደውን ልጅ እና የእህቱን ባል DNA ማሰራት አለበት።ምክንያቱም እች ሴት በድንገት ከእህቱ ባል ጋር ግንኛነት ኖራት የተፈጠረ ነገር የለ ይመሰላል ።መቼም የኑፅህ ደም አይቀርም።😭😭😭

    • @ManahloshGebremariam
      @ManahloshGebremariam День тому

      ይመስላል ተክሌ በርታ ነፍሱን በገነት ያሳርፍልን ፅናት ለቤተሰቡ::

    • @ngsti4018
      @ngsti4018 День тому

      ልክ ነሽ

    • @seada9327
      @seada9327 День тому

      አ እርጉዝ ናት ??

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 День тому

      Agreed with that you are saying unbelievable that 🤔🤔😭😭😭

  • @FertunaBalayi
    @FertunaBalayi День тому +15

    አይ እናት ልብ የሚጠግነዉ አላህ ልባቹን ይጠግንሎት

  • @sebli5075
    @sebli5075 День тому +11

    እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣ ከጀርባው አንድ ነገር ይኖራል ከሁለት ወገን ያልሰሙት እውነት ለመፍረድ ይከብዳል

  • @birtukanagumassie5090
    @birtukanagumassie5090 22 години тому +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ እኛ ከአምላካቸው አንበልጥም. የዚህ አለም አልተሰራም ነበር የሰማይ አምላክ
    በደጋጎች አጠገብ ያሳርፈው

  • @MedeMede-et4yy
    @MedeMede-et4yy День тому +6

    አቦ ስው የምትገሉ ስዎች ግን ፈጣሪ ይፍረዳቹ😢😢😢

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 День тому +1

    እማማ አባባ እግዚያብሄር መጽናናትን ይስጣችሁ እግዚያብሄር የልባችሁን ስብራት ይጠግንላችሁ ለቤተሰቡ በሙሉ መጽናናትን ይስጣችሁ

  • @konjittadesse2126
    @konjittadesse2126 День тому +10

    እናት እሺ። እህት ወንድሙ ሰርጉ ላይ የማትገኙትማ የሆነ ችግር አለ። ደግሞ ፎቶ ፖሰትሽ አልፖሰትሽ ንግግርማ ካለ አለመደሰታችው ስላወቀ ነው። ደስተኛ አልነበራችውም። ሚስትዬዋ ልትገለው ለምን ፈለገች? ጥቅም እንዳይሆን ባገባች ወዲያውኑ ሀብት መካፈል አትችልም። ፍትህ ለሟች።

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 16 годин тому +1

    በጣም ያሳዝናል በእወነት ኢትዮጵያ ጀግና ወጣት ጎበዝ ልጅ አታለች ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እንመኛለን😭😭😭ፍትህ እንጠይቃለን

  • @EnatEnat-u8o
    @EnatEnat-u8o День тому +4

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ እናትየው ፈጣሪ ያፅናዎት

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 20 годин тому +1

    እዉነት በጣም ያማል ፈጣሪ ያፅናቹ የኢትዮጲያ እንቁ የሆነ ልጅ አተናል ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢😢

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 День тому +3

    መድኃኔዓለም ልባችሁን ያደንድንላችሁ መፅናናቱን ይስጣችሁ። ሐዘንን አውቀዋለሁ በእናቴ ሞት ከባድ ነው እመብርሃን ታበርታችሁ። አለኸኝ ያሳዝናል የፀፀት ሞት አስታምመው የቀበሩት እኮ አንድ ነገር ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan День тому +6

    ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን በስመአም 😢
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አሟሟታችን አሳምረው😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 День тому +23

    ጀግና ተክሌ በርታ ❤❤❤ለወዶማችን ነፍስ ይማር በከቱ የፈሰሰው ደምህን ፈጣሪ ያጥራልህ ለመላው ቤተሰብህ ፍፁም መፅናናትን ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @saronanaye
    @saronanaye День тому +3

    እውነት በጣም ያማል😭😭😭😭😭 እኝህ እናትና ቤተሰብ እውነት አደምያወሩ እንድሁ ከፍታቸው ይታወቃል ። ደግሞ እናት በጣም ብዙ ልብ የሚነካ ንግግር በጋሞኛ የተናገሩት በትክክል ወደ አማርኛ አልተተረጎመም 😷🤐 ልጅ የቋንቋ ችግር ያለባት ይመስላል የእናትን ስመት በትክክል ወደ ተመልካች አላደረሰችም 💔በጣም ልዩነት አለ .... አባትም የቋንቋ ችግር አለባቸው ስሜታቸውን በአማርኛ ለመግለጽ ከብዶኣቸዋል መሀል መሀል አማርኛ ስጠፋባቸው ጋሞኛ ቃል እየተጠቀሙ ለማስረዳት ስሞክሩ ይታያል💔 ግን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ያጽናናችሁ እሱ መዳንያለም ልባችሁን ይደግፍ ! እግዚአብሔር የፍርዱን ይስጥ ! " እርጉዝ ነኝ " ባይ እንድሁ አይነ ውሃዋን ሳያት የሆነ አረመኔ ተንከስስ ነገር ትመስላለች ። እግዚአብሔር የስራሽን የዘራሽውን ያሳጭድሽ !

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i День тому +5

    እናት አባት እህቶች ወንድሞቹእግዚአብሔር አምላክ ያጽናችሁየሞተውንም ወንድማችንን እግዚአብሄር አምላክ በአጸደገነት ነፍሱን ያሳርፍልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    እንደዉ ምን ቃል ያፅናችሗል እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢 ይብላኝ ለገዳዮቹ እሱስ ወደ አባቱ ነዉ የሄደዉ አረፈ ነፍስ ይማር

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 День тому +5

    እኔን እናቴን😭😭😭😭😭💔💔 የልጅ ሞት ቀብር እናት ሆድ ውስጥ ነው እኔን😭😭😭 አሱ የገነት ሙሽራ ነው ነብሱ በገነት ትረፍ🙏🏾 ድሙን እግዚአብሔር ያውጣለት

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi День тому +5

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ መድሀኒአለም ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @love62076
    @love62076 День тому +15

    የኔ አባት ወንድነትዎን ቆራጥነት የሚታይ ስብእናዎ የልጆት ሀዘን ስብር አድርጎት እንባዎን እንኩዋን መቆጣጠር አቃትዎት : እግዚአብሔር የልጃችሁን ደም ይፋረድላችሁ: የናንተን ህመም ማሰብም እንኩዋን ይከብዳል: እግዚአብሔር ፍፁም መፅናናትን ይስጥልን🙏

  • @behailushiferaw2031
    @behailushiferaw2031 День тому +5

    እኔ ደቡብ ላይ ኖርያለሁ ጥሩ ባህል ነው ያላቸው ነገር ግን አንድ ያየሁት ነገር ሰው ከፍ ሲል የቅናት መንፈስ አለባቸው በተለይ ወጣቱ እናም ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው እኔ ግን ከልጅቷ በላይ ጓደኞቹን እጠራጠራለሁ።

    • @tesfaneshalemu1052
      @tesfaneshalemu1052 День тому

      debuboche yekenat menefes yelebacewem yewahe nacew yemeyean wed abeya aderekew eko

    • @behailushiferaw2031
      @behailushiferaw2031 День тому +1

      @@tesfaneshalemu1052 ልክ ነሽ እህቴ ወደ 8 ዓመት ኖርያለሁ የታዘብኩትን ሀቅ ነው የነገርኩሽ እና የጠረጠርኩትን ነገር ደቡብ ምርጥ ህዝብና ምርጥ ባህል ያለበት ክልል ነው ግን ወጣቶቹ ላይ ያለውን መቀናናት ግን አይቻለሁ ሲገዳደሉም ሲቆሳሰሉም ለዛ ነው የዚህን ሚስኪን ልጅ አሟሟት ወደ ሚስቱ ለዛውም እንግዳ ለሆነች ልጅ ብቻ መስጠት ጥሩ አይደለም ኋደኛ መሳይ መጥፎ ወጣቶች የሰሩት ስራ ይመስለኛል this my personal opinion

    • @tihutscollection5773
      @tihutscollection5773 3 години тому

      ቅናት ደቡብ ላይ በጭራሽ የለም ያንተን ባህል ደቡብ ላይ አታምጣ

  • @hilinaleykun
    @hilinaleykun 22 години тому +1

    መላው ቤተሰቡ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ትክክለኛውን ገዳይ መድሐኒተ-ዓለም ይፋረደው

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች

    ይጠሏት ነበረ አይስማሙም ሰለተባለ ተጨባጭ ነገር መረጃ እስከሚገኝ ለማመን ይከብዳል 😢

    • @Adem-le5rp
      @Adem-le5rp 15 годин тому

      እናት ሁልግዜም ትክክል ናት

  • @tedted8833
    @tedted8833 День тому +17

    ለቤተሰቡ ለሀገሩ ተስፋ የነበረው ልጅ ነበር ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🙏

  • @አክሊልየአዶናይ
    @አክሊልየአዶናይ День тому +4

    እባክህን ባለቤቱን ጠይቅልን

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ День тому +2

    ሚስቱ ከሆነች የገደለችው በጣም ነው የሚያዛዝነው የሚሰጣት ቅጣት ከባድ መሆን አለበት እስከ ሞት ፍርድ እስቲ አሁን ምን አደረጋት ህይወቷን በቀየረላት ምን አለበት ለእናቱ ብላ ብትተወው እናትየው በጣም ያዛዝናሉ ውስጣቸው ነው የተጎዳው አምላክ ጽናቱን ይስጣቸው

    • @Orthodoxተዋህዶ
      @Orthodoxተዋህዶ 5 годин тому

      የሆነ ቪድወ በኤፍቢ ተለቆነበር ሰው ሰርፕርያዝ ሲያደርጉት እዛቪድወ ላይ እንደት በንደት እንደምታየው ብቻዋን አትገለውም ግንሌላዋነኛ ገዳይ ወይም ተባባሪአለ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 День тому +5

    አይ እናት ወይ ልጄ ማለት ለእናት ከባድ ነው እናት አትግባ ያለችው ሴት አለማግባት እናት ለልጇ መላይካ ናት ይባላል እውነት አላህ ያውጣው

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta День тому +2

    እፍ ተቃጠልኩ የኔ እናት 😢😢😢😢እባካቹ ፍርድ ቤት ምትሰሩ የቤተሰቡ እንጀት እንዳቃጠሉ የገዳዮች ቤተሰብም ገዳዮችም መቃጠል አለባቸው ወይኔ 😢😢😢

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg День тому +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናዎት😢😢😢 ሚስቱ ታስታውቃለች ጉዋደኞቹ የልደቱ ሰርፕራይዝ ሲያደርጉት ደስተኛ አልነበረችም ያ ቪዲዮ ምስክር ነው ምን ያህል ነቀዝ እንደሆነች

  • @EleniTeshome-t1e
    @EleniTeshome-t1e 20 годин тому

    እፍፍፍፍ የኔ እናት መስል ልጃቸውን አጡ የተረገመች 😭😭😭ነፍሱ በሰላም ትረፍ ለሳቸውም መፅናናትን ይስጣቸው ምን አይነት ቃል ያፄናናቸው በውነት 😭😭ከባዲ

  • @AlemEthiopian
    @AlemEthiopian 2 дні тому +4

    😢😢😢😢ሁፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ምን አይነት ጨካኘ ነቸ እንዴት በፍጣሪ ስም መድሐኒአለም ይፍርድብሸ እሱን አሰገድለሸ እር ጭካኔ በተክልየ ሰም እግዚኦ 😢😢😢ወይኔ ተቃጠልኩ የኔ እንባ ይፍሰሰ አልቻልኩም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @teklubirru5780
      @teklubirru5780 День тому

      አረ ። እርግጠኛ መሆን ይቀድማል ወገን።

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 дні тому +139

    የናትሆድኮ ያውቃል ይባላል ስለታያቸውነው እናትየዋ አታግባት ያሉ ወይኔ አለልኝ የኛጀግና

    • @Harambe_Afrique
      @Harambe_Afrique 2 дні тому +26

      በትክክል!!! ወላጆቻችን ዘመናዊ ትምህርት ባይማሩ እንኳን ልባቸው ከውጪኛው ዓይን በላይ ብሩህ እና አነጣጥሮ ያያል!!!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp День тому +17

      ትዳር ቶሎ ሲሆን ጥሩ አይሆንም..ወጣቶች ዘግይተዉ በሰል ብለዉ ቢጋቡ ይሻላል ::

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 День тому +3

      አላልኩትም አሉ

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn День тому

      በ​@@Harambe_Afriqueበትክክል ❤😢

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 День тому +3

      በጣም እናት ለልጇ መላይካ ናት ይባላል ተው ያለችን ምንሰማት የት በደረስን

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 2 дні тому +12

    የኔ እናት እመቃብር ቦታ ባይሄዱ ጥሩ ነው በሽታ ይሰርቃሉ አለልኝ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ

    • @Yzalm-te3fo
      @Yzalm-te3fo 14 годин тому +1

      አኔ የአናቴ ሃዘን ጎድቶናል መቃብር ቦታ ሊሄድ ሲል መሰናክል ያጋጥመናል አይሳካኝም አውነት የሆን አግዚአብሔር ከበሽታ ሊጠብቀኝ የሆናል ያንተ ኮምንት ሳነብ ለበጎ የሆናል ::

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 4 години тому

      @@Yzalm-te3fo “እንዲህም አለ፦ ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።”
      ኢዮብ 1፥21

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 4 години тому

      @@Yzalm-te3fo እህቴ በመጀመሪያ ነፍሳቸውን ይማርልን 🤲🤲 እና እህቴ ማዘን አያስፈልግም ምክንያቱም እነሱ ወደ እውነቱ ቦታ ሂደዋል ማልቀስና ማዘን የሚገባው ለራሳችን ነው በስንት በደል እየኖርን ስለራሳችን እናልቅስ የሞቱትን ማሰብ ያለብን ነፍሰ ይማር እያልን ለድሀ ማብላት ማጠጣት ነው ጥሩ ማልቀስማ እነሱንም ማቃጠል ነው እህቴ አይዟችሁ

  • @edika6970
    @edika6970 День тому +2

    😢😢 ኡፍ በጣም ያማል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ....ፍትህ ለአለልኝ

  • @zeharakassie5384
    @zeharakassie5384 День тому +14

    እኔ ግን ጥያቄየ አስክሬን ስልክ እንጨት ላይ መስቀል ቀላል ነዉ ።ሰውስ እንዴት አላያቸውም ።difficult to believe .

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 День тому +4

      ምን ማለት ነው ሰቅለውት ተገኘ እኮ !ቢቻል አይደል እንዴ ምንድነው ምታወሪው

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 День тому

      ​@@mercymercy9309ልብስ እኮ አይደለም እንዴት ስልክ እነጨት ላይ

    • @MeronDawit-m2o
      @MeronDawit-m2o День тому

      Aw gn eko askren btam kbdet alew mnm algbagm bza lay btam gezuf sew nbr😢😢ftary haqun yawtaw

  • @Konjitberhan
    @Konjitberhan День тому +2

    ወይ እንደማዉቀዉ አንጅቴን ስፍስፍ ያደረገዉ አለልይ አዘነ 😭😭በፌስቡክ በቁርባን አገባ የሚል አይቸ መታደል ብየ መንፈሳዊ ቅናት ቀንቸ ሳልጨርስ እራሱን አጠፋ የሚል ዜና ስሰማ አዘንኩ አለቀስኩ አለቀስኩ የማወቀዉ ያክል ግን ነብሱን ይማር

  • @MaritoMri
    @MaritoMri День тому +6

    በጣምያማል,የእዉነት,እግዚአብሄር,ይፈርዳል,የኔናት,እመብርአን,ታፅናሽ,😢😢😢😢

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 День тому +6

    እህህህህህህህህህህህ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ወንድማችንንም ነፍስ ይማር 💔😭😭

  • @Elamine2013
    @Elamine2013 День тому +6

    ሰዎች ያልገባኝ ነገር ሴት ልጅ ወዶ እና ወዳ ያገባችውን ሰዉ ያውም በቁርባን በክብር ያገባችውን ሰዉ በሰርጉ ማግስት ለምን ብላ ትገለዋለች? በዛ ላይ አስከሬን ስልክ እንጨት ላይ መስቀል..... ሰዉ አያይም?

    • @ashenafimengistu1568
      @ashenafimengistu1568 День тому +1

      ይሄ እኮ ፖሊስ የደረሰበት እንጂ ቤተሰቡ ያደረገዉ ነገር የለም

    • @Adem-le5rp
      @Adem-le5rp 15 годин тому

      እናትህን ነው ምታምናት ወይስ ምስትህን ???

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 День тому +1

    እንደዚህ እንብቼ አላውቅም እናት 😢😢 ምናለ ብታዛዝናችሁ በዚህ አንደበቷ ልጇን እንዴት ትግለፅው የስው ልጅ ጭካኔ 😢 እግዚአብሔር ግን መልስ አለው 😢😢😢
    እናት እግዚአብሔር ያፅናዎት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አቅሌስያእህተማርያም

    የልጅ ሞት ለእናት አባት የእግር እሳት ነው
    ወንድሞቼ ሞተው እናት አባት ውስጣችው ግብን ነው ያለው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያጽናችሁ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 дні тому +14

    እግዚአብሔር እንባዎቻቹን ያብስላቹ የሀገራችንን ተስፋ ነው ያከሸፉት የእትዮጵያ ህዝብ እንፋረዳለ አረመኖቹ ያገደሉ😢😢😢😢😢

  • @eyeruszenebe
    @eyeruszenebe День тому +7

    ምንም አልተዋጠልኝም በሙሉ ።ፈጣሪ ይፍታው

  • @FezekirMehamed
    @FezekirMehamed День тому +1

    እናትኮ ቢያንስ አልቅሳ ትተነፍሳለች አባት ግን ዉስጥ ውስጡን የሚቃጠል እህህህህህህ ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 2 дні тому +12

    እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ለቤተሰቦቹ ይስጥልን ነብስ ይማር

  • @yeglieamare8358
    @yeglieamare8358 День тому +1

    አየ መከረኛ እናት 😭ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥልን እማማ

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 День тому +9

    እረ በናትህ አጠያየቅህ ግራ ግብት ያለ ትንሽ ሰባዊነት ይኑርህ

  • @esra240
    @esra240 3 години тому

    መቼ ነው ይሄ ደሞ ምን ጉድ ነው የሀገሬ ልጆች ፀባይ እንዴት ነው አምላክ ሆይ ከሀገሬ ይህንን የክፋት የጥፋት መንፈስ አውጣልን ጣልልን ነብሱን ይማረው ቅዱስ መንፈስ መጽናናቱን ይስጣችሁ

  • @lemlemokay1348
    @lemlemokay1348 День тому +6

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ😭😭

  • @beniman7409
    @beniman7409 6 годин тому

    አግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ሚስቱ ትገለዋለች ብዬ አላስብም ለገንዘብ ብላ ከተባለ ተፋታ ማግኘት ትችላለች ገላ ምን ትጠቀማለች የኔ ግምት ነው ፈጣሪ እውነቱን ያውጣለት

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ День тому +11

    😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል እግዚአብሔር ደሙን ያውጣለት እግዚአብሔር አምላክ አፅናኙን መላአክ ይላክላችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ነብስህን በደጋጌቹ ጎን ያኑርልን ሚስት ተብየዋ አውሬ በምን ቀን አንቺን ተዋወቀ እግዚአብሔር የጂሺን ይስጥሺ እስከ ግብረ አበሮችሺ

  • @genetmekuria2538
    @genetmekuria2538 День тому

    የኔ እናት በጣም ከባድ ነው የሚለው ቃል አይገልፀውም በእውነት እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ አርባምንጭ ውስጥ የሰው ደም የጠማው ሰይጣን አለ እግዚአብሔር ይገስፀው እኔም ወንድሜን እንደዚሁ በጥዋቱ ደሙን ጠጥተው በከንቱ ቀርቷል ስልኩን እና ቦርሳውን ዘርፈውት ማጅራቱን በብረት መተውት ወንድሜ በከንቱ ቀርቷል የሚያሳዝነው ነገር ደግሞ ስልኩን እየተጠቀሙበት መሆኑና የንቀታቸው ንቀት ሲም ካርዱን እንኳን አለመቀየራቸው ሲጠየቁ ደግሞ ማስፈራራታቸው ነው የሚያሳዝነው ለማንኛውም ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ ይብላኝ ለሞተ ገዳዮች ግን ወዮላችሁ ሰው የገደለ በሰው እጅ ይሞታል ይህንን አምናችሁ ጠብቁ በታአምር አይቀርም እግረኛው ግን በጣም አደንቅህአለው በርታ ::

  • @MimiMisi-sk6sp
    @MimiMisi-sk6sp День тому +5

    አንበሳ እናት አቤት ቁመና ሲያምሩ አለልኝ በርሶ ወጥቶ ነው መለሎ የመሰለው

  • @Yoadan2023
    @Yoadan2023 2 години тому

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፅናቸው እውነቱን ያውጣላቸው የልጅ ሀዘን ከባድ ነው የእግር እሳት ነዉ

  • @CoffeeBuna-xn3vn
    @CoffeeBuna-xn3vn 2 дні тому +12

    ጉድ ነው ዘንድሮ እግዚአብሔር ይፍረድ እንግዲህ ምን ይባላል !

  • @astergezahegn6725
    @astergezahegn6725 День тому +2

    በትክክል አልተረጐመችውም ባክህ " አለልኝ ለሚስቱ ቤተሰብ ቤት ስርቶላቸዋል ለራሱ ግን ባክኖ ቀረ ብለዋል " : ይህን አልተናገረችም እና ሌሎች ንም

  • @Abeba-v6n
    @Abeba-v6n День тому +9

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪያፅናችሁ

  • @FetiyaSefaMohamed
    @FetiyaSefaMohamed 23 години тому

    የቤተብአይን ብቻ አይደለም የተገደለው የኢትዮጵያ አይን ነው የተገደለው ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ ለመላው የእግር ኳስ አድናቂዎቹ መፅናናት ይስጣቹሁ

  • @cutecell4968
    @cutecell4968 День тому +7

    እሳ በመሆኗ ምን ማስረጆ አላቸዉ ዝም ቡላቹ አታዉሩ መፊረዱ ቅ ማስረጆ ስታዮ ነዉ 🎉

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 День тому +2

      ፍርድቤቱ እኮ ነው መረጃውን ያወጣው እኔም ደንግጫለሁ 😢😢😢

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta День тому +2

    ይህ እውነት ነው። የልጅ ቀብሩ ቤተክርስቲያን ጓሮ አይደለም እናት ሆድ ውስጥ ነው እንጂ መቼም አይወጣም ትለኝ ነበር እናቴ ዛሬ እኔም እርሷን ጨካኙ ሞት ነጥቆኝ አይኔም ልቤም እያነባ መኖር ትክክት ብሎኛል ሰልችቶኛል ሀዘን ፉዞ ያደርጋል። እግዚአብሔር ያጥናዎት የኔ ምስኪን እናት። ይህ የእናት እፍኝ እፍኝ መንታ እንባ ይፋረድ።

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz День тому

      ነብዩ ሙሀመድ ናቸው ያሉት
      የልጅ ሞት አባትና እናት ሆድ ውስጥ ነው ቀብሩ ሀዘኑ መቸም አይወጣም ያሉት

    • @ChuchuYeGeta
      @ChuchuYeGeta День тому

      ​@@KkOo-jj3pz እናቴ ስትል ነው የማውቀው አንተ ያልከውን አላውቅም

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 22 години тому

      @@ChuchuYeGeta
      እኔም እማውቀው የነብያችን ንግግር እንደሆነ ነው ምናልባት ከሙስሊሞች ሰምታ ይሆናል

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 День тому +10

    እግዚአብሔር ከድንገተኛ መከራ ይጠብቃችሁ በሰላም የወጣዉ ቤተሰባችሁ በሰላም ይመለስላችሁ።ልጄ ልጄ ከሚል መከራም ፈጣሪዬ ይጠብቃ የለቅሶ አመት አይሁን ባችሁ