Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V12

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 454

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 5 місяців тому +67

    አንተ ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ ወጣት ነኝ ብዙ ነውሬን በአንተ እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kinfemihrte1626
    @kinfemihrte1626 5 місяців тому +93

    ሰሜ አንተ እኮ የዘልዛላና የውሸታም ማጥፊይ መዳኒት እኮነህ ኑርልን

  • @aschenakimelese8861
    @aschenakimelese8861 5 місяців тому +14

    ሰሜ አንተ ኢትዮጵያዊ ማንነታችን ሊያጡን ተዋርደው ሊያዋርድን የሚፈልጉ ወራዶች የምትዋጋልን ጀግና ወታደራችን ነህ ተባረክ ወንድሜ

  • @alemayehuseyoum6295
    @alemayehuseyoum6295 5 місяців тому +5

    ሰላም ሰመረ !!
    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የምትሰራው እንዲህ አይነት ያፈነገጡ አካሄዶችን መሞገትና ለማህበረሰብ እይታ ማብቃት ትልቅ ክብር የሚሰጠው ስራ ነው ። ፍሬያማ ያድርግህ ፈጣሪ!!
    ይሄ ሰውዬ ነቢያትን ለመወረፍ የሰራው ድራማ ነው ቢሆንም ግን ከማስተማር ይልቅ ለማሳሳትና እምነቱን ለማሰደብ በር ከፈተ እንጂ ያሳየው ድራማ መሆኑን ማንም ሊረዳው አልቻለም።

  • @gebruhintsay-dn2ds
    @gebruhintsay-dn2ds 5 місяців тому +58

    ሰመረ ቲክቶክ ሳይ ከመናደዴ የተነሳ አብዛኛዉን ጊዜ ልቤ ድክም ይለኛል አንተ ደግሞ ጥሩ አርገህ ሃሳቤን እየገለፅክልኝ ነህ በርታ በደንብ አርገህ ገስፃቸው።

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 5 місяців тому +1

      በእሳ ቤት ቅኔ መቀኘትዋነው ይቺ ባለጌ

  • @yoniman5994
    @yoniman5994 5 місяців тому +59

    ሰምዬ መልካም ሰው እድሉን ባገኝ እውቀቱ ቢኖረኝ እንዳንተ አይነት ሰው ነበር የምሆነው እውነት ተባረክ እንደው ለኛም ልቦና ይስጠን ብልግና ጋጠወጥነት ብቻ መለያችን ይሁን 😢

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe 5 місяців тому +2

      Masabeh bcha Baki naw,❤️

  • @northstartigray6361
    @northstartigray6361 5 місяців тому +19

    ኡፍፍፍፍፍፍ.....እረ ቆንጥጥልን በደንብ! አሸማቀው ገደሉን እኮ🤦🏽‍♀️

  • @dagmawimenelik7324
    @dagmawimenelik7324 5 місяців тому +2

    ሰመረ ባሪያው በጣም ነው የማደንቅህ በርታ እራስህን ጠብቅ ያንተ አይነት ግልፅነት ዋጋ ያስከፍላል ያም ሆነ ይህ በአላማህ ሀቅንና እውየትን በመናገርህ ልትከበር ልንደግፍህ ይገባል ደጋፊህም ነኝ።

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 5 місяців тому +4

    ተባረክልን ሰመረ ሃይ ባይ ያጡትን ከሰሙ ሚዲያዎችማ ተበላሽተዋል የምያቀርቡትን እንኩዋ የማያቁ ናችው

  • @WondeW3
    @WondeW3 5 місяців тому +2

    ገና አሁን ገባኝ ለካ ፔንጤዎች ሱስ ሆኖባቸው እንጂ አሜን የሚሉት የቃሉን ትርጉም አውቀው አይደለም . ወገኔ አሜን ማለት በኛ በኦርቶዶክስ ይሁንልኝ ይደረግልኝ ማለት ነው . በፔንጤ ደግሞ ሞቅታ መጨመርያ ቃል ከሆነ ሰነባበተ በናታችሁ ልለምናችሁ ፔንጤዎች ክርስቲያን ነን ብላችሁ ስርዓት እና አምልኮ ምን እንደሆነ የሚያውቁት ኦርቶዶክስን, ካቶሊክን በጅምላ አታሰድቡ እናንተስ ስለ ለየላችሁ እዝያው በቤታችሁ ግን ክርስትያን ነን አትበሉ ከቻላችሁ መናፍቅ, ፕሮቴስታንት, ተቃዋሚ , የማርቲን ሉተር ተከታይ ብላችሁ ራሳችሁን ጥሩ

  • @eyerusalemeyerusalem8385
    @eyerusalemeyerusalem8385 5 місяців тому +6

    ሰምዬ ምን እንደገረመኝ ታውቃለህ ትልቅሰው ስለሆኑ በጭፍን ላለመንቀፍ ብለህ የጥላሁን ቤተሠብ አናግረህ ካረጋገጥክ በሗላ ነው የተቸሀቸው በእውነት አከብርሀለው የሠው ጥግ ነህ ላንተ የማወጣልህ ቃላት ሁሌም አጣለሁ ጊዜ የማይለውጥህ ምርጡና ኦርጅናሉ ኢትዮጵያዊ ነህ እድሜ ይስጥህ ኑርልን!!

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  5 місяців тому +2

      ያውም አንድ ሰው መሰለሽ እንዴ? ከአራት በላይ ሰው ጠይቄ እኮ ነው። በዚያ ላይ ደግሞ እኔም ሩቅ ስላልሆንኩ ጠንቅቄ የማውቀውን ነገር እኮ ነው እንደ ሞኝ የጠየቅኩት።

    • @zulfaanna4868
      @zulfaanna4868 5 місяців тому

      ሰለም በኮሜን መልክት አስቃሚጫ ነበር በነት መልስልኝ እበክ

    • @johnabeselloms4845
      @johnabeselloms4845 5 місяців тому

      ​@@SemereBariawethiopiaሰሜ I personally Respect you 🙏
      አሁን ግን እርማት ማድረግ ያለብህ ይመስለኛል። የጥላሁንን ቤተሰብ አናግረህ እውነቱን እንደተናገርክ ሁሉ: የነብይ ኮዳ ተብዬው ግን የዘመኑን ሀሰተኛ ነብያት ለመተቸትና ለማስተማር በ Rohobot Art Ministry ጆሮ_ወግ_ክፍል1 በሚል ርዕስ የተሰራ የፕሮቴስታንት ድራማ መሆኑን UA-cam ላይ ገብተህ ብታየውና እርማት ብታደርግበት መልካም ነው ባይ ነኝ።

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 5 місяців тому +9

    እግዚኦኦኦ ዘንድሮ ሰመረ ዘመንህ ይባረክ ልጆችህን ከክፉ ይጋርድልህ ይሄ ዘመን ገና ሌላም እንሰማለን

  • @AbiAdore
    @AbiAdore 5 місяців тому +2

    ሰሜ ምን አይነት ስርአት ያለው ቤተሰብ እንዳሳደገክ መገመት አይከብድም አንተን ያየ !❤

  • @bettyhabeshatube1572
    @bettyhabeshatube1572 5 місяців тому +8

    5:34 እንዳተ አይነት መልካም አስተሳሰብ ያለውን ሰው ያብዛልን ወንድማችን ሰመረ❤❤❤❤❤

  • @yewbdartibebu3302
    @yewbdartibebu3302 5 місяців тому +3

    Omg I was waiting for you to say sth after I watched her 😅lol thank u …

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4th 5 місяців тому +14

    ሰመረ ተባረክ ብዙ ትምህርት ሰጪ ነው የምታስተላልፈው።

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 5 місяців тому +8

    ስሜ ንገርልኝ
    ዘንድሮ ጴንጤ እንደሰገጠ ማንም አልሰገጠም ምድረ ሰገጤ .......!አይ ኢትዮጵያ እንደዚህ የሰገጤ መጫወቻ ይሁን

    • @ZaharaShumi-ty3li
      @ZaharaShumi-ty3li 5 місяців тому

      አብይ ባስቸኳይ ካልተወደ ምኑ ተይዘ

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 5 місяців тому +14

    big respect ሓወይ❤

  • @tsigegirmay2223
    @tsigegirmay2223 5 місяців тому +8

    እፎይ ምንም ማለት አልችልም አንጀቴን ቅቤ አርሰህልኗል የኔ አንጅት አርሰ ሰመሬና በጣም ነወ እምወጅህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 5 місяців тому +3

    የትኛው ጥላሁን ነው ኢሄ የኛው ጥላሁን ገሰሰን ነው ሚለው😂😂😂😂 አደነን ሰውረን መቼም ሞቷል ብሎ ነው ቀውስ ደሞ ሰዎቹ የኔፍሊም ዘሮች ናቸው አላለም😂😂

  • @teshomebelete
    @teshomebelete 3 місяці тому +1

    ሰሜ ኑርልን።

  • @binitube7524
    @binitube7524 5 місяців тому +3

    አቦ ይመች ሰሜ ንፁህ ኢቲዮጲያዊ አባቴ ሰላምህ ብዝት ይበል ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Waka619
    @Waka619 5 місяців тому +1

    ወይ ዘንድሮ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ሰሜ❤

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 5 місяців тому +4

    ሰሜ ጀግናኩሩ ኢትዮጵያዊ ክበርልን እነዚህ ባለጌ ያሳደጋቸዉ ዘልዛሎች በዚህ ዘመን ደግሞ ሁሉም ሰዉ ሚድያ በእጁ ሆነ በቃ ሀገራችን የባለጌ መፈንጫሆነች

  • @danielokubazghi7681
    @danielokubazghi7681 5 місяців тому +1

    ሰመረ ባርያው፥ፕሮግራምህ ይመቸኛል።ይሁን እንጂ የዛሬው ግን በጣም ይደብራል። "ይንፉሽ ይነፋፉሽን"የሰራችው ልጅ ወጣት፥እና፥ተስፋ ያላት ልጅ ናት ፥እቺን ልጅ criticize ያደረክበት መንገድ ግን ትክክል ኣይደለም።criticize በምታደርግበት ጊዜ "ገንቢ"በሆነ መልኩ ቢሆን ጥሩ ነው። ግጥም መግጠምም ይሁን፥በግጥም መልዕክት ማስተላለፍ ከባድ ነው፥
    Criticize ማድረግ ግን በጣም ቀላል እና ማንም ሊያደርገው የሚችለው ቀላል ስራ ነው።
    ስለዚ እቺ ልጅ ተስፋ ስጣት፥የተሳሳተችውን ነገር ካለም በቅንነት ብታስረዳት ጥሩ ነው።ከልጅቷዋ መጥፋት እና መሸማቀቅ ምንም የምታተርፈው ነገር የለም።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 місяців тому +1

    በመንገድ ተረግዛ መንገድ የተወለደች አግድም አደግ ባለጌ ናት። እረ አሁንስ መረረን አቅራቢዋ የባሰባት ዋልጌ ። ወይኔ መንግሰቱን ባልወደውም ለነዚህ አይነቶች ዋለጌዎች መድሃኒት ነበር።

  • @binyamdemissie9123
    @binyamdemissie9123 5 місяців тому +1

    ይቅርታ አድርግልኝ የዘንድሮ የጴንጤ አስተማሪዎች ግብዝነትና የተከታዮቻቸው ድንቁርና ከምድር አሸዋ የበዛ ሆኗል ። ጠቅላላ የጅምላ ድንዛዜ ውስጥ ናቸው

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 5 місяців тому +1

    ያንተን አይነቱን ያብዛልን ፥ ነውር አድራጊዎችን የሚደግፍ 80 በመቶ ተቃዋሚዎች 20 በመቶ ሆኖ አገር እንዴት ትቀጥል ይሆን????

  • @morat795
    @morat795 5 місяців тому +2

    ሰመረ የተረጋጋህ ሰዉ በወሆንህ እንጂ እነዚህ ሰዎች አብደህ ልብስህን ጥለህ ያስሮጡህ ነበር

  • @andud9200
    @andud9200 5 місяців тому +1

    ወይኔ ሀገሬ የማንም ደንቆሮ ፖስተር መጫወቻ ሆነች

  • @basscliff7599
    @basscliff7599 5 місяців тому +1

    እንደቀልድ እያሳቀ የሚያስተምር ዝግጅት ነው :: በተለይ አወቅን በማለት የህዝብን ማህበራዊ እሴት መቀለጃ በማድረግ ያለ አዋቂ ሳሚ ይሉ ዘንድ የሚበጠረቁ ካንተ መልእክት ብዙ ሊማሩበት ይገባል::

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 5 місяців тому +6

    ሰሜ ሰውየው ጥላሁንን ያዩት በህልማቸው ነው በተለይ የጋርዶቹ ይምጣብኝ። 😂😂😂😂😂😂

  • @enegennegusenshomekugn5176
    @enegennegusenshomekugn5176 Місяць тому

    ሰላም ወንድሜ ሰመረ እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ እያንዳንዱ የምታነሳቸው ሐሳቦች አንጀቴን ነው የሚያርሰው ስብከት እንደምሰማ ሁሉ ነው በስነስርዓት ከፍቼ የምሰማህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በእኔ ዘንድ በእውነት ትልቅ አክብሮት ነው ያለህ ኑርልኝ

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 5 місяців тому +6

    እኔ ግርም የሚለኝ ሚያጨበጭቡት

  • @yemaneamberber5234
    @yemaneamberber5234 Місяць тому

    የአገሩ ሰው በሙሉ አብዷል ልበል? የማን ቀጣፊ ነው በዚህ እድሜ።

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 5 місяців тому +19

    ሰሜ ኢቢኤስ ላይ የቀረበችውን ልጅ አየሀት እስኪ ስለ እሷ አንድ በለን

    • @hopefree7558
      @hopefree7558 5 місяців тому

      ልጅቶ ምን አጠፍች አሳዳጊ ነው የበደላት . በጣም አዘንኩ ልቤ ተስበረ እኔ የ ልጆች እናት ነኝ ለዛ ነው ያዘንኩት ebs no words 😡

    • @kalyewaxs9331
      @kalyewaxs9331 5 місяців тому

      Ale eko eyayen enji😂

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 Місяць тому

    መካሪ አያስጣን ተባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 4 місяці тому +1

    ዋልጌዎችን እያቀረበ ትውልዱን እየገደለ የሚገኘውና እንዲህ አይነቱን አጉል መልእክት ያቀረበው ማዲያ በሕግ መጠየቅ አለበት

  • @amarech8125
    @amarech8125 5 місяців тому +2

    ኧረ ወንድሜ ሰመረ ፈጣሪ ከረዳህ አስሮ የሚገርፍ ቃል አውርድልኝ እነዚህ አሳዳጊ የበደላቸው የትውልድ ነቀዞች አንተ ተባረክልን ፊታቸውን እንኩዋን ለማየት 🙈

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 5 місяців тому +3

    ስለ ክብር ዶክተር ጥላሁን ሰውየው ሲያወሩ በህልሙ መስሎኝ ነበር 🤣🤣🤣

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 5 місяців тому +12

    ስሜ እንዳንተ አይነት ሰዉ ግን አለ ስለ እውነት ተባረክ ረዥም እድሜ

  • @basscliff7599
    @basscliff7599 5 місяців тому

    ምን ጉድ ነው? ወይ ኢትዮጵያ እያንዳንዱን መተቸት ስለማልችል ባጠቃላይ ልቦና ይስጣችሁ::
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @weneshwolde3529
    @weneshwolde3529 5 місяців тому +2

    ወይ ጉድ ሰው ደግሞ አጨብጭቦ አጨብጭቦ እንደው የት ሊደርስ ነው???? ውይ ሰሜ በናትህ እነዚህን የማናይበት የት እንሂድ እንደው መካሪ የሚሆን ትልቅ ሰው ይጥፋ ያሳዝናል

  • @munashemsu
    @munashemsu 5 місяців тому +7

    Yena wed semr ant bicha tenger welahi ❤❤❤❤❤

  • @Yourfavoriteyoutubebanana
    @Yourfavoriteyoutubebanana 5 місяців тому +1

    በለው ጳውሎስ 3ኛ ሰማይ ስለሔደ ኣንተም ሔድክ 😂😂😂

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 5 місяців тому

    አተ ራሱ ስምህንቀይር ባርች ታዛቢው በል ወይ ጉድ 😂😂😂😂😂😂😂 እንኳን ሚዲያ እዩኝ እዩኝ አላልኩ 😂ሆ አሳቀቃቸውኮ

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 5 місяців тому +2

    አቦ ተባረክ ሰመረ ጨርሰሕ ነው የነገርክልን እንዴ አላበዙትም እንዴ በባዶ እንደው መዋሸት ትልቅ ሲቀል አየን ዋው 😡😡😡

  • @lalemwoldelalemwolde762
    @lalemwoldelalemwolde762 5 місяців тому +1

    ገስፅልኝ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @benjamin6222
    @benjamin6222 5 місяців тому +2

    ሰምዬ በርታ እንደው ስልጣኔ መስሏቸው ቤተሰብ እና ሀገር አሰዳቢዎችን እንደዚ እገራቸው ምድረ ባለጌ ሁላ ለማንኛውም አንተ በርታ

  • @zelalemadgoaichew2614
    @zelalemadgoaichew2614 4 місяці тому +1

    ሰሜ ትለያለህ ሁሉም ምትሰጠው አስተያየት ከጥላቻ እና ከወገንተኝነት የፀዳ መሆኑ አንተን ልዩ ያደርግሃል በርታ በርታ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 5 місяців тому +2

    ሰሜያችን ክበርልን ፣በርታ፣ እንደ አይነቱን ያብዛልን። በምታቀርባቸው አንጀት አርስ ትችትበጣም ታስደስተኛለህ።

  • @121416BAA
    @121416BAA 5 місяців тому +1

    እሱስ መቼም አንዴ ለይቶለታል።የአጨብጫቢዎቹ አይብስም?!

  • @birhanukassa985
    @birhanukassa985 5 місяців тому +2

    What a precious man you dear semere. May God go a head of you

  • @awolababiyaa4652
    @awolababiyaa4652 5 місяців тому +2

    Samare, I think u are lawyer. I appreciate ur works. Pls,keep it up!

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 5 місяців тому

    😅😅😅😅😅..በሂወቴ እንደዚህ ስቄ አላውቅም ሰሜ,,የኮዳ ነግር

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 5 місяців тому

      ግን የሚያጨበጭቡት ሰወች ጤኔኞች ናቸው፣??

  • @mekiyasiraj5107
    @mekiyasiraj5107 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂 bene kodaa

  • @BanchamlakWerku
    @BanchamlakWerku 5 місяців тому +5

    አይሰሜ ማፈሪያ ተበጠሰ ዘንድሮ😂😂 በተረፈ በርታ

  • @wendem739
    @wendem739 5 місяців тому +9

    ሰውዬው መቼ ነው ወደ 3ተኛው ሰማይ የሚመለሰው? መልእክት ነበረኝ

  • @Fano-gz9hf
    @Fano-gz9hf 5 місяців тому +2

    ባሬው በጣም ስጠብቅህ ነበር ያንተን የመልስ ምት. እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    የደነቆር ህዝብ እልል በሉ አሜን በሉ ሲላቸው አሜን ይላሉ ወዮ ወዮ መናፍቃን በምን ጸሎት በምን ሰግደት በምን ቅድስና ነው ከሶሰተኛው ሰማይ ደርሰህ የምትመጠው መላእክታን እንኳን ፀጉርህን ሊያሻሹህ ቀርቶ በአገባቸውም አያሳልፉህ ወሪኛ ምን ይመሰላል በፈጣሪ እረረረ መያፍቃን ልቦና ይስጣቹሁ አንተ ሰለምታወራው እኔ አፈርኩ ቱ

  • @Abrham-f2z
    @Abrham-f2z 5 місяців тому +1

    Seme tleyaleh ❤❤

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 5 місяців тому +1

    አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን ሁሉ ይጠብቅህ በጣም የሚገርመኝ ለማይረባ ዬቱበር ስንት ቪው አለው ለምን የሰሜን ዪቱበር ላይክና ሰብስክራይብ እንደማያደርግ ነው ግራ የሚገባኝ

  • @astertafesse5862
    @astertafesse5862 5 місяців тому +1

    በርታ ወንድሜ መቼም በእግዚአብሄር ተስፋ አይቆረጥም ኢትዮጵያውያን ወደ ቀደመው ክብራችንና ማንነታችን ይመልሰን ይሆናል

  • @HenokTerefe-um6pb
    @HenokTerefe-um6pb 5 місяців тому

    Seme yebalege shirop 😂😂

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Місяць тому

    ምድረ ደፋር!!!!!!!አቃጠሉን እኮ!!!!እየመነጠርክ አሸማቅልኝ!!!ሥርዓት የሚባል ነገር ጨርሶ ጠፋ እንዴ???????

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 5 місяців тому +1

    እኚህ ሰው የሚዋሹ ሰው አይደለም ሆኖም እንዲህ ስትሳደብና ስታብጠለጥል አንተም ለካ ተራ ሰውነህ:
    ፓስተር አሳየኸኝ በርሄ በአንተ የሚሰደቡ አይደሉም ልጃቸውን ጠይቅ ::

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  5 місяців тому +1

      እኔማ አንድ ተራ ሰው ነኝ እኮ! ሌላ ምንድን ነኝ ብዬ አውቃለሁ ቀድሞ ነገር? የሆነ ሆኖ ግን እኚህ ሰው የሚዋሹ አይደሉም ማለት ምን ማለት ነው? ከዚህ በላይ ምን ይዋሹ?
      በአንተ የሚሰደቡ አይደሉም የሚለው ደግሞ እጅግ ተራ የሆነ ንግግር ነው፤ ውሸታምን ውሸታም ለማለት ልዩ ክህሎት አይፈልግም። በነገራችን ላይ ጋሽ ጥላሁንም በእሳቸው አፍ የሚነሳ ሰው አይደለም። እርሱ ከዚህ አለም ተለየ ማለት እኮ ቋሚ ወገን የለውም ማለት አይደለም። ግዴታ እከሌ እከሌ ነኝ መባባል ያለብን አይመስለኝም።
      ሰውየው ስለ ጋሼ የተናገሩት ከባድ ውሸትና ነውረኝነት ነው። ። ።

    • @Joseph97864
      @Joseph97864 5 місяців тому

      Thanks man

  • @stefenyasin4483
    @stefenyasin4483 5 місяців тому +1

    #May God bless you ,semi

  • @Atede9383
    @Atede9383 5 місяців тому +1

    የተዋረድነው እኮ ትልልቅ ሰዋች ሲዋሹ በማጨብጨባችን ነው ዝቅጥ ያልነው!! እንደው ወዴት እንሂድ

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 4 місяці тому +1

    አላህ ድምፅሽን ይዝጋው።አላህ አንተን እድሜህን ያርዝመው

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Місяць тому

    ውነት ጥላሁን 2 ሠአት ሠምቶህ አርይ አለ አሡና ባለቤቱ ማልቀሰ ጀመሩ አኔ በህይወቴ እነደዚሕ ሰውዬ ውሸታም ሠምቼም አላውቅም ደግም ምን አለ 35 ሺሕ ሠው stadium ተዘጋጅቶ የመጨረሻ ብዙ ሠው የመጣው የጥላሁን concert 1500 አሡም ሌላው የቴዲ በቃ አንኳን 35 shee አዬደለም 2 ሺም የለም ወይኔ ውሸት

  • @Antenehmalkamu
    @Antenehmalkamu 4 місяці тому

    አቦ ሰምዬ አንደበቴ ነህ እኮ እወድሀለው

  • @abiylulseged3153
    @abiylulseged3153 5 місяців тому

    እይታህን በጣም ነው ምወድልህ ሰሜዋ! ያ ስብሃት የነወረውን ከዋሽንት ገጣሚዋ ጋ ሳወዳድር:~ስድአደግ፣ባለጌ፣የእናቱን አልጋ ብልግና ባደባባይ የዘረጋልንን (ማስታወሻ ላይ) ~ በግጥሙ ደሞ ፡~ ተይ'ኮ ተይ'ኮ
    ልበልሽ እንኮኮ
    እኔ ፀሎተኛ ቆራቢ ነኝ እኮ¡
    የሴት ቅዱስ - የ(ከናቱ የወጣበትን)እርኩስ የላቸው
    ሸር*ና ውሻ ~ ሁለቱ አንድ ናቸው
    ቤተስኪያን አይገቡ
    'ቄስ' አይባርካቸው........ ስድና ባለጌ መሆኑን ሁላችንም እንድናቅ
    የብልግናውን መዓት አሳውቀን
    እሱንም ባህል አጨንጋፊ ወራዳ ፅሁፉን አስታከህ አቅርብልን እንጂ እሷን ገና በዋሽንት ብቻ አትኮርኩማት~ስድ የሆነውን ስብሀት ተብዬውንም ገምግመው ሰመረ

  • @someone7006
    @someone7006 5 місяців тому

    የ ብልግና እና ነውረኝንት የ ሎሬት ተሸላሚ ስትሆን እንደዚህ ነው. ፐ,,,, ፐ,,,, ፐ,,,, ባንቺ ቤት አሁን እውቀትሽ ሞልቶ ፈሷል. ኮተታም, አንቺ እንኳን ገጣሚ ልትሆኚ ይቅር እና ተገጣጣሚ እንኳን የመሆን እድልሽ ጠባብ ነው .

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 5 місяців тому

    ደጌ ወዬዬ 😅😅😅😅 ሰሜ❤❤❤

  • @Dreamofhop603
    @Dreamofhop603 5 місяців тому

    ዘሜ ብሮ, ዘፈን ኃጢያት ነው!አዎ ጥላሁንም ሆነ የትኛው ዘፋኝ ያሳለፈው ዘመን ከንቱ ነው!ጥላሁን ጌታን ስለተቀበለ ጌታ ትልቅ አይሆንም, ስላልተቀበለውም አያንስም!ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው!"He is a legend? "Not for all of us. Plus this guy is talking from religious perspective bruh!በገንዘብ ዘራፊ, ውሸታም እና አስመሳይ ነብያት ላይ ግን የምትሰጠውን ሂስ እደግፈዋለው ብሮ!❤

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 5 місяців тому +1

    ዘርህ ይባርክ ሰምዬ ውይ እነሱ ላይበስሉ አንተ አረርክ ልቦና ይስጣቸው ።

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 5 місяців тому

    ሰመረ እኔ የአንተን ሰውን ለመመለስ የምታደርገውን ትችት እቀበለዋለሁ። ይህ ሰው ግን የሚዋሽ አይደለም የእግዚአብሔርን ቃል ሲስማ ልቡ ሊነካ ይችላል ያለው ሁሉ እውነት ይችላል ልጅ ሆኜ ለጸሎት መካነየሱስ መጥቶ ጸሎት ሲካፈል ትዝ ይለኛል ቦታው ሞልቶ ውጪ ነበርኩና ሲገባ አይቸዋለሁ ምን ልል ፈልጌ ነው ምንም ዘፋኝ ቢሆንም የጌታ ፍቅር ሊነካው ይችላል ቃሉን ሲስማ ግን ዘፈን ቶ ጌታን ተከትሎ ነው የሞተው አላሉም። ቤተሰብ ጠይቂያለሁ ምንም የተፈጠረ ነገር የለም ላልከው የትኛውን ሚስት ጠየክ? ብዙ አግብቶ ፈቷል ። ሆኖም ሰውዬው ያሉት እውነት ሊሆን ይችላል ውሸት ነው ማለት ይከብዳል።

  • @aritymedia5920
    @aritymedia5920 5 місяців тому

    ሰመረ ለምን አንረዳዳም አንድ ሀሳብ አለኝ በበጎ ዜጎች እርዳታ የሞራል ጠባቂ ተቋም አቋቁመን ጠበቃ ቡድን ኖሮ የማህበረሰቡን ሞራል የሚገፋ ሃሳብ የሚያራምድን ማንኛውንም ዜጋ አንተ የህግ ሰው ስለሆንክ በበላይነት እየመራህ መክሰስ ለምን አንጀምርም በቃ እኛ ለምን ህግ ማስከበር አንጀምርም? ቁምነገር እስኪ ይህን ሃሳብ ሚጋራ? ኮሜንት አድርጉ ። በቃ የመክሰስ መብታችንን እንጠቀም ሰሜም ሃሳብ አለህ? እውነት መንግስት ስራ በዝቶበታል ኸረ ስርአት እናስከብር በወር 100 ብር እያዋጣን ለበጎ ፈቃድ ጠበቆች ቡድን አቋቁመን በተቋም ደረጃ እንከከስ

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 5 місяців тому +1

    ወይ ጉድ የአሁኑ ባሰ ! ኧረ ምን ይባላል ? ሰዉን ጠቅላላ ምን አገኘው !?

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 5 місяців тому

    ዘመንሕ ይባረክ🙏

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 5 місяців тому

    ይህ ፡ የድንቁርና ፡ ጥግ ፡ ግብረገብነት ፡ በአጠገቧ ፡ ያላለፈፈ ፡ ስድ ፡ አደግ ፡ Do you think that makes you cool? shame on you.

  • @happiephrem5967
    @happiephrem5967 5 місяців тому

    Tebabe seteraghse neye😂😂😂

  • @angawtegabu761
    @angawtegabu761 5 місяців тому

    አሁን የፕሮቴስታንት ችግር "one man leader " የሚሉት አሰራር ነው እምነቱን መጫወቻ ያደረገው በተቋም ካልተመራ አንድ ቤተ እምነት የግለሰብ መጫወቻ ነው ሚሆነው ማንም እየተነሳ እንደሱቅ እገሌ እኮ ቸርች ከፈተ ሲባል ያሳዝናል የቲክቶክ መቀለጃ ነው የሆናችሁት

  • @b21e19
    @b21e19 5 місяців тому +1

    ኧረ እንደዉ ምን ይሻለናል
    ደግሞ በጥሌ መጡ ወይ ጉድ
    እግዚአብሔር ይፈዉሶት እግዚኦ ዉሽት

  • @happiephrem5967
    @happiephrem5967 5 місяців тому

    Getamye😂😂😂😂😂

  • @tesfuashenafi6256
    @tesfuashenafi6256 5 місяців тому

    እንደው ሳይህ እድሜ እግዜር ስቶሃል ፣ለምን ይሆን እንዲህ እምትቀደደው??ውሻ ባለጌ ነህ ስለ ጥላሁን እንዲህ ብለህ መቀባጠር ??? ጥላሁን በህይወቱ አጃቢ ኖሮት አያውቅም ግን የተበላሸ ጊዜ ላይ ደረስን???ለነገሩ ሁላችሁም ፓስተር ነን እምትሉ በሙሉ መሃይም ዳስተር ናችሁ

  • @mengistug4504
    @mengistug4504 5 місяців тому

    ስመረ እግዚአብሔር ይባርክህ ፣የሚገርመው እልል እያሉ ይሚያጨበጭቡት ፣ህዝባችን ሀይማኖትና ኮመዲ(ቀልድ) መለየት አቁሟል ፣ ይሄ ደግሞ የሚበልጠው በፕሮቲስታንት ሀይማኖት ተከታዮች ነው ቆም ብለው ቢያስቡ መልካም ነው።

  • @ሰላምአፍቃሪ
    @ሰላምአፍቃሪ 5 місяців тому

    በስመ አብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ:: በስሜ ሃሳያን ይመጣሉ የተባለው ትንቢት ይህ ነው? በጣም የወረደን ሰው እንዴት ይህ ሁሉ ሰው እንደበግ ይነዳል? እረ ንቁ እውነቱን መርምሩ: ሰውን ነው የምትከተሉ ወይስ እግዚአብሔርን? እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ::

  • @zinashtebaso
    @zinashtebaso 5 місяців тому

    ሰመ እውነትህ ነው ! ስንቱን ትችላለህ ሰም ብኖር ጥሩ ነበር

  • @genetabie9297
    @genetabie9297 4 місяці тому

    ምን ይሻላል ?ወይ ዘንድሮ ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን፡፡ እምቢ አሉ እኮ፡፡ ከሰሙማ ራሱን እግዚአብሔርን ይሰሙ ነበር እኮ ከቃሉ በላይ ሆኑ እኮ:: እንዲህ ዓይነት ነውረኛ ትውልድ ባለበት መድረክ እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀን?

  • @jics297
    @jics297 5 місяців тому +1

    ቤተሰብ ግን የላትም?
    ስታሳፍር በእውነት

  • @Tiobsta
    @Tiobsta 5 місяців тому +1

    ገሶ እንዳይዘንብብን ዘንድሮ ጭራሽ 3ኛ ሰማይ🙄🙄🙄 ኸረ እንደው አንተንስ ኮዳ ያንጠልጥሉብል

  • @melakuabegaz5452
    @melakuabegaz5452 5 місяців тому

    ሰሜ ተዋት እባክህ ትለፍልፍ። እሷ እንዲህ የምትለፈልፍበት ሚዲያ ያለው አድማጭና ተመልካች ገደል ግቡ ጠጅ ቤት ተቀምጦ ጠጁን እየኮመኮመ የአዝማሪ ግጥም ከሚያዳምጠው ታዳሚ ያነሰ ነው። በዚህ ብልግናዋ ነው አድማጭ ተመልካችም ያጣችው።

  • @tinaeshetu6994
    @tinaeshetu6994 5 місяців тому

    ሰሜ እግዚአብሔር ይስጥህ!ኘስተውሎትህን ይጨምርልህ!ያንተ አይነት አስር ቢኖር መሀበረሰባችን ይታረቅ ነበር!!!

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 5 місяців тому +1

    አንዱ ፓስተር ስሙን ረሣሁት እንጅ ታምራት ደስታም ጌታን ተቀብሎ ፣ አልቅሶ ነው የሞተው ሲል ነበር።

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 5 місяців тому

    Uuuffff I am dead😂😂😂 ወይይይ "miss call " አቤት እንዴት ክው አርጋኝ እንደነበረ ? ምን ሆና ነው ብዬ?! Semiye❤😊
    One more comment የመጭረሻዋ video "ከአብ ቀኝ ቦታ secure " አድርጌ ነው የመጣውት " ያለው በ Rohoboth Art ሚኒስትሪ የተሰራ ድራማ ነው።የድራማው ዓላማ ልክ አንተ እንዳልከው ይሄ ነገር በዛ ልክ አይደለም እና መቆም አለበት የሚል ጭብጥ በድራማ መልክ ለማስተላለፍ ነው።
    ግን እንዲህ አይነት በጭራቃ ነገር እየሰሩ እግዚአብሔርንም የእግዚአብሔርን ህዝብ እያሰደቡ እንዳሉ ግልፅ ነው።

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 5 місяців тому

    ሰመረ እነዚ ያበዱ ስብስብ ናቸው እኛ ኤርትራኖች ለኢሰያስ አፈወርቂ የምናመስግነው እንደነዚ ያለው ሃይማኖት ካገር ያባረረልን አቢይ እስካለ ያስቸግራሉ ፋኖ ከመጣ ቦታ የላቸውም ቴዲ ወዲ አስመራ

  • @MarkosAyeza
    @MarkosAyeza Місяць тому

    ሰመረ እኔ በብዙ እወድሀለሁ
    ነገር ግን ሁሉን ታቃለክህ ማለት አደለም እናም ስለጥላሁን ያወራህው ነገር ብዙም አልገባኝም

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 5 місяців тому +2

    ፍትህ ለጆሯችን አለኮ አንዱ ልጅ

  • @Solomonteshome-ch2jn
    @Solomonteshome-ch2jn 5 місяців тому

    እግዚሀብሄር ይስጥክ በጣም እወድካለው ልክ ልኮን ነው የነገርክልኝ በጣም ነው ያሳከኝ