Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V19

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • WhatsApp / Telegram +251901133636
    PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    Ii 📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs UA-cam, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
    ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
    #ሰመረባርያው
    #semerebariaw
    #ምንይላሉ

КОМЕНТАРІ • 462

  • @nanihaile
    @nanihaile Місяць тому +62

    ሰሜ የዋልጌዎች የስርአት አጦች ልምጭ ነህ ተባረክ።

  • @AberaAb-w5e
    @AberaAb-w5e Місяць тому +91

    ብቸኛው ሰዉ ነህ ብል ማጋነን አይሆንብኝም
    ትክክለኛ ሀሳብ የምትሰጠን እዉነተኛ መንገዱን የምትነግረን ሰሜ ክብረት ይስጥልን!

  • @yonasalemu2316
    @yonasalemu2316 Місяць тому +76

    You right sema ሲጅመር motivation speaker ምን ማለት እንደሆነ የተረድ አይመስለኝም ሰሜ በህውነት በጣም ነው የማከብርህ ያለህ idea ግዜውን የጠበቀ እውነታን የያዘ ነው በርታ ወንድሜ

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 Місяць тому +41

    ወገንተኝነት ያላጠቃዉ በእዉቀት ላይ የተመሠረተ አስተያየት ፈዉስ ነዉ ተባረክ

  • @Enku_Drama
    @Enku_Drama Місяць тому +17

    ትርፍ ነሽ አዎ አላልክም😂😂 እንዴት እንደምወድህ እኮ ሰሜ 😂😂😂😂

  • @nebia.23
    @nebia.23 Місяць тому +36

    ሰሜ ኢትዮጵያዊ እሴቶቻችን እንዳይጠፉ ለምታረገው ጥረት በግሌ አመሰግናለሁ

  • @user-pv1nm6kl8h
    @user-pv1nm6kl8h Місяць тому +31

    ኧረ ሰሜ ትለያለህእኮ የውኡነት እንዴት እንደምትመቸኝእኮ አላህ ይጠብቅህ አንዳንተ ያሉሰወችን ያብዛልን!!

  • @ABUSHFaris-kj1te
    @ABUSHFaris-kj1te Місяць тому +4

    ሰመረ በጣም ትክክል ነህ ሳትሰለች እነዚህን የአስተሳሰብ አረም የሞላቸውን መንጥራቸው እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @user-fh3zw8mf5i
    @user-fh3zw8mf5i Місяць тому +22

    እረ እኔ ምስክር ነኝ ወላጆቼ ጊቢ መኪና ቆሞ የሚሠራ ጠፋ አንድ ከተገኘም ጠጥቶ፣ቅሞ መንገድ ላይ ቆሞ በቃ ያሳዝናል መስራት በፍጹም አይፈልጉም እኛ ግን በስደት ለፍተን ነው የምንቀየረው አልገባቸውም
    እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ!
    እኔም አወግዛለሁ የዳዊት ድሪምን የመሳሰሉትን ሕግ ስለሌለ ተጨማለቁ የት እንሂድ?
    በርታ ወንድሜ የሚሰማ ከተገኘ።

  • @ZenaDessie
    @ZenaDessie Місяць тому +10

    በዚሁ ከቀጠሉ አዲስ አበቤን zombie land ነው የሚያደርጎት! ይሄው ትንሽ እህቴ እሱ ጋ ሂዳ ከተመለሰች በኃላ የኮሌጅ ትምህርቴን ካላቆምኩ እያለች ነው! "ለምን?" ስንላት "እራሴን መፈለግ አለብኝ! ያላችሁበት ህይወት ደስተኛ ካልሆናችሁ አሁኑኑ አቁሙ ብሎናል" ትለናለች! አሁን እየተማርሽ ፈልጊው ብለን በግድ እያሳመናት ነው! የሚያሳዝነኝ እናቴ 2አመት ሙሉ የእሷን የኮሌጅ ክፍያ ለመክፈል የከፈለችው መስዋትነት ነው!

  • @mershaashine2020
    @mershaashine2020 Місяць тому +5

    ሰመረ እኔም ግርም ይለኝ የነበረ ነገር ነው ያነሳኸው እንዲህ አርጎ ትውልድን ማበላሸት መንግስት እጁ ከሌለበት ይሄን ያክል ልሄዱ ይችላሉ ብዬ አላምንም ተባረክ ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሰመረ እረ ንቁ ትውልድ እንደበግ አትነዱ።

  • @dagnachewbeshah-dn7ti
    @dagnachewbeshah-dn7ti Місяць тому +12

    Motivational speaker ነን የሚሉት ሰዎች ግን motivationኗን በልተዋት ስፒከሯን ነው የሚያሰሙን መሰል.. 😂😂

  • @morat795
    @morat795 Місяць тому +2

    Thank you Semere. You are the only voice who speaks the truth & you’re straight forward. The youth could benefit a lot from your wisdom.

  • @Tesfation3
    @Tesfation3 Місяць тому +12

    ኧረ ሰሜ ገደልከኝ በተለይ የድሪምስን ልክ ነህ ኑርልኝ የእዉነት ሰሜ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Місяць тому +2

    መቼም አይሰሙህም እነዚህ motivation speakers አይሰሙህም ግን እንደ ትውልድ አንተ የድርሻህን ነው የተወጣኸው የሚሰማህ ይተርፋል መንገዱንም ይመረምራል God bless you and your family!!!!!

  • @ayelekebede1565
    @ayelekebede1565 Місяць тому +3

    ሰሜ እንደው ምን ላርግህ እንዴት አይነት ድንቅ ተች ድንቅ ሀሲሳብ አመንጭ ውነተኛና ሀቀኛ ሰው ጀግና ነህ ለኔ የምታቀርባቸው ሀሳቦች በሙሉ አንጀቴን እንዴት እንደሚረሰርሰኝ እንዴት ብዬ እንደምነግርህ አላውቅም በርታ በርታ ለዘመኑ የወጣህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ በርታ

  • @worldethionews-z2v
    @worldethionews-z2v Місяць тому +8

    ትክክል አባቴ ቀጥቅጥልን😂😂

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 Місяць тому +2

    እንደው ምን ላርግህ ቃል በቃል የልባችንን አንደበት ሆነህን ልክ ልካቸውን ነግረህልናል ፣ተከታዮቹ የያዛቸው አዚም እንዲለቃቸው መሪዎቹ እንደተነቃባቸው እንዲያውቁ ይርዳቸው !!!

  • @Tensae.Megenta
    @Tensae.Megenta Місяць тому +5

    Thanks! አጀቴን ሁሌ የሚያደብነኝ እኔም እነዚህ አነቃቂ ነን የሚሉ ወጣቱን ሽባ ያደረጉ ሰዋች ናቸው

  • @woinabebaassefa1064
    @woinabebaassefa1064 Місяць тому +3

    አሁን ይህ አስተሳሰብ የወረደ ደም ለሚዲያ ይህንን ታወራለች ጸወይ ሰሜ ለህዝብ ደህነት ህግ መታሰብ አለበት ተባረክ

  • @tsegalemgashaw7595
    @tsegalemgashaw7595 Місяць тому +9

    ጌታን.....ኪድዬን ..... ጥሩ ና መልካም ሀበሻዊ ሰው ነህ። ሁላችንም እንደ አንተ አይነት የ ሀገር ፍቅር ና ሙሉ ልባምነት ይስጠን። ፈጣሪ የልብህን ያሳካልህ ወንድሜ !!!!!!

  • @natnaealzewdu6606
    @natnaealzewdu6606 Місяць тому +4

    God bless you the Great man Brother Semi with all your beloved families and all ur beloved friends I am really very appreciated and proud of you....🙏🙏🙏💖👍👍👍👍

  • @helenkibrom9142
    @helenkibrom9142 Місяць тому +2

    I really appreciate Semere Bariawu's show. He has a sharp, insightful perspective on social and cultural issues, and he presents his critiques in a way that is both articulate and hilarious. ሰሜ your ability to blend humor with important commentary makes the content engaging and thought-provoking. Keep up the great work, Semere! You're making a positive impact on society.❤

  • @tigistzegeye8690
    @tigistzegeye8690 Місяць тому +9

    እረ ሰሜ እግዚአብሄር ይስጥ እደዚህ ስርአት አስይዝልን

  • @user-kt8sl6if5f
    @user-kt8sl6if5f Місяць тому +8

    ሰመረ ትክክለኛው ተናጋሪ 👍👍👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝

  • @anwaraminm417
    @anwaraminm417 Місяць тому +1

    "Holy versionu" 😂😂😂😂😂😂

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 Місяць тому +4

    ባርያው አረ ዘመንክ ይባረክ 😂❤

  • @viva8589
    @viva8589 Місяць тому +9

    Dawit dream ሿሿ

  • @dagidag6615
    @dagidag6615 Місяць тому +13

    Thanks

  • @dejenworku3675
    @dejenworku3675 Місяць тому +22

    በስንቱ ተቃጥለህ ትችላለህ ሰሜ 😁😁😁እብድ ሁሉ ጨርቅ ለብሶ ሲንቦጫረቅ 😁😁መልስ በመስጠት ጊዜህን አታጥፋ🙏🙏🙏

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Місяць тому

      Eko😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @lidatesema8269
      @lidatesema8269 Місяць тому

      Endewim bizu xenegna mesay ebdoch hi bay yatu linegerachew yemigeba af silefetu yaweku yahil bexraqoch mawrat mechal mawek yemeselachew bedenb nigerachew bro bertalin

    • @zo-ma6557
      @zo-ma6557 Місяць тому

      ሰውን የሚያስተምር ጥሩ ነገር እያስተማረ ነው፥ ግዜ አታጥፋ አይባልም

    • @kasahunaa3371
      @kasahunaa3371 Місяць тому

      ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበሩት እነ ሶቅራጠስ ስራቸው ዘመን የተሻገረው እንዲህ ለእውነት በአደባባይ በመሟገታቸው፣ ሀብታምና ባለስልጣናትን በአደባባይ ስህተታቸውን ለማሳረም በመልፋታቸው ነው። ዛሬም ትምህርታቸው ለስት የዓለማችን ህዝብ እንጀራ ሆኗል። በወቅቱ የነበሩ ጥቂት ሀብታምና አምባገነኖች እንኳን የሚታወሱት በፈላስፎቹ ስራ የተነሳ ነው። እናም ለእውነት የምናጠፋው ጊዜ አይቆጭም።

    • @fikermulu
      @fikermulu Місяць тому

      እየ ተቃጠለ ሳይሆን የታዘበውን ለማህበረሰቡ በሚገባ እያነቃ ነው እራሱ ሰመረ እንደሚለው የዚህ ህዝብ አንዱ አካል ነኝ ይመለከተኛል ብሎ የገባበት ነው ያውም እውቀትን ተሞርክዞ
      አቦ ሰሜ ቀጥልበት

  • @solomonwendimu1074
    @solomonwendimu1074 Місяць тому +5

    I agree with you one hundred percent, keep it up, bro

  • @tigistmekuria5054
    @tigistmekuria5054 Місяць тому +6

    እውነትህ ነው ወጣቶቹ መልፋትና ማግኘት የሚለውን ትተውታል። በጣም ያሳዝናል መነገጃ ነው ያደረጓቸው

  • @Li-tj2hd
    @Li-tj2hd Місяць тому +1

    I will support your cause!
    Thank you for this opportunity!!!!

  • @abebekassahun8094
    @abebekassahun8094 Місяць тому +2

    ሰምየ አንተ ትለያለህ ያንተ መረዳት እኮ ይለያል እድሜህ ይርዘም

  • @user-zs8yz9nr7z
    @user-zs8yz9nr7z 27 днів тому +1

    Seme brilliant !

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 Місяць тому +2

    አይሰሙም ሰሜ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤

  • @BirukAwwkw-zj8ek
    @BirukAwwkw-zj8ek Місяць тому +3

    እንዳልከው ነው ሰሜ የመጀመሪያዎቹ የአለም ገልቱዎች ናቸው።እኔ ግን ስጋቴ ልጆቹን ፌመስ እንዳታረጋቸው ነው ሆን ብለውም ያረጉት ነው ሚመስለኝ ውዝግብ መፍጠር እዚህ ሀገር ከጥሩው ነገር በላይ ታዋቂ ያረጋልና

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 Місяць тому +5

    ወይ ሀገሬ ጉድሽ 😅😅😅 በእያንዳንዱ ቤት አንድ የዞረበት አለ ። እኔ ቢሌነር ነኝ ከኪስህ የጨት ጋራባ አጭከህ በሽተኛ

  • @babi619
    @babi619 Місяць тому +1

    “እኔ እየጋበዝኩት possible ነው ይላል" 😂😂😂

  • @misikirmebratu6128
    @misikirmebratu6128 Місяць тому +10

    ከተማው ላይ አዋቂ ነኝ ባዩ በዛ

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 Місяць тому +15

    እውነትም ግን አንተ ባትኖር ምን ይውጠን ነበር?🙄🙄🙄ምድረ ልቅ እየተነሱ አፋቸውን ይከፍቱብናል ባዶ ጭንቅላት ሁላ😮😮😮

  • @user-zn4sl7fb2j
    @user-zn4sl7fb2j Місяць тому +7

    ገሎቱ በዛ በሀገራችን ሰሜ 🤔

  • @user-nl9mr7qj2t
    @user-nl9mr7qj2t Місяць тому +3

    እኔ ምሳ እየጋበዝኩህ possible ነው ትለኛለህ 😅😅😅😅 ተመቸሀኝ ሰሜ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የልጆቻችን አምላክ መፍትሔ ያምጣልን

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 Місяць тому +2

    ክክክክክክክክክክክ. ጭራሽ ጎፈድ ሚ ክፍተን አላለም ውጭ ባሉ ስዎች

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 13 днів тому

    ሰሜ እነዚህን በህይወታቸው አንድ መጽሀፍ አንብበው የማያውቁ ቅንጣት ታክል እውቀትና እፍረት የሌላቸው ግብስብሶችን አጽዳልን፡፡

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Місяць тому +6

    ሰሜ ተባረክ በርታልን ❤

  • @surafelmekonen5999
    @surafelmekonen5999 Місяць тому +7

    አንጀቴ ራሰ ሰሜ

  • @onelove3763
    @onelove3763 Місяць тому +1

    እኔ አንተ ነህ የምታስቀኝ፡እንደዋዛ የምትሰጣቸው መልሶች😂😂😂😂😂😂

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 Місяць тому +1

    እድሜህ ይርዘም ሠምየ ሌላ ምን እላለሁ ስላንተ ቃላት ያንሠኛል❤👍

  • @abayenshtebebu4526
    @abayenshtebebu4526 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ አይነቱን ቦታ አሲዝልን

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Місяць тому +1

    ሰሜ ኑርልን ክፉ አይንካሕ🙏

  • @marthatanjelo7120
    @marthatanjelo7120 Місяць тому +3

    ሰሜ ጀጌናዉአጀት አርስ የ ኢትዮጵያ ልጅ ተባረክልኝ እድሜህ ረጅም ይሁን የኢትዮያ ወጣት በዚህ የወሸትተስፋ ወጣቱን እረሱን በቲቶክ ላየ እየተናዘዘ እረሱን በማጥፋት ላይ ነዉ በጣም ያሳዝናል እና በርታ ሰላም ሁን🙏

    • @helenkibrom9142
      @helenkibrom9142 Місяць тому

      እኮ ጀግናው ልክ ልኩን ይነግርልኛል

  • @zerubabelm4166
    @zerubabelm4166 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አቶ ሰመረ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በሌላ መልኩ ደሞ በሬዲዮና በቲቪ አንድ አንድ ፕሮግራሞች አሉ ትውልድን የሚገሉ አሉ እነሱንም በነካ እጅህ ነካ ነካ አድርግልን በተረፈ በርታ እናመሰግናለን

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 Місяць тому +1

    U deserve 1M subscribers !!❤❤❤ our people are somewhere else 🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️

  • @menendessalew4747
    @menendessalew4747 Місяць тому +1

    Semeye, አፍህ የተባረከ ይሆን።።😂😂😂😂😂😂

  • @eskedarbizualem5696
    @eskedarbizualem5696 Місяць тому +3

    ሰሜዋ አንተ ባትኖር መጫወቻ ነበር ሚያደርጉን ሆሆሆሆሆ😂

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 23 дні тому

    ወይኔ ወጣቱ ፈዘዘ በቃ ያሳዝናል💚💛❤🙏🌹🌷🌺💕

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd Місяць тому

    You are amazing! You are speaking my mind. Keep on preaching, my brother! I am so happy to see that people like you are calling a spade a spade.

  • @alexalelign8704
    @alexalelign8704 25 днів тому

    እግዜሀብሄር ይስጥህ ህመሜን አገኘህው !

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k Місяць тому +4

    አቤት እውቀት እንደውም አንቺ ትክክለኛ ትርፍ ነሽ ይቅር ይበለኝ😂

  • @RdewanbadruShifa-ft2ii
    @RdewanbadruShifa-ft2ii Місяць тому

    መጀማርያ አመሰግነሀለሁ አከብረሀለሁ ሁሌም የሚየነድዳኝነ የመይመስለውን ነገር ስላ የሚየዋሩ ሰዎች ሁሌም ብታወረበት ደስ ይለኘል ሰሜ በእውነት ሁል ጊዜም ሰዋዊነትን የምታስቀድም ወነድም ነህ አለህ ይጠብቅ።

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 Місяць тому +3

    እውነት ነው የልቤን ነው ያደረስከው 😂😂😂😂

  • @dagi4585
    @dagi4585 Місяць тому +3

    ተባረክ ወንድም❤❤❤

  • @elaxo19
    @elaxo19 Місяць тому +7

    ግም የግም ድግሶች ተሰብስበው ጋየን እኮ ኡኡኡኡኡኡኡ እንዴ

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia Місяць тому

    ወይ ዘንድሮን ዘንድሮ ነበር መዝፈን😂😂 ወይ ጉድ ተቃፀሊና፣
    😂😂😂 በገዛ አገሪና😂😂፣እረ የት ሄጀ ልሳቅ😂😂😂፣አንተግን ኑርልን አቦ፣❤❤❤

  • @user-xb8wl2qm5d
    @user-xb8wl2qm5d Місяць тому +1

    አረ sarcasm ነው ሰሜ የምራቸውን አይመስለኝም

  • @AngosomGebreanenya-zj7ik
    @AngosomGebreanenya-zj7ik 29 днів тому

    ይህ ሰዉየ dream አለኝ ብሎ የ ወጣቱ dream እያጠፋ ነው! ደሞ በጣም የሚገርመው ከፍለው የሚገቡ ሠዎች ። viva semere👍

  • @azebyemene750
    @azebyemene750 Місяць тому

    Be Keghe Silut Be Gera Yemigeba Marshe 😂😂😂 wey Semere 😂

  • @michon12
    @michon12 Місяць тому +2

    i don't have a word for you thanks a lot🙏🙏🙏

  • @DawitBayou
    @DawitBayou Місяць тому

    Seme blacc spitting nothing but the hard truth..Keep up uncle we watching

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 Місяць тому

    Semere ባሪያው ሳትሆን አንተ ስልት ማሩ ትባላለች ዕድሜና ጤምናህ ይብዛልህ ከካናዳ ውንድምህ ነኝ።

  • @djej2821
    @djej2821 Місяць тому

    😂😂😂 Motivation speaker makes the young generations super crazy including the PM Abiy Ahmed.

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 Місяць тому +1

    ok yene wed wendm Love U &
    I RESPECT U 🎉

  • @molla27
    @molla27 Місяць тому +2

    በርግጥ የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ጥሩ ነው ግን አንድ ነገር ይሰማኛል ነብይ ነኝ ባዩም አነቃቂ ነኝ ባዩም የማንንም እጅ ጠምዝዘው አድራሻቸው ውስጥ አይከቱም ሰው ግን እሳቱን ከውሃው መለየት አቅቶት በአቋራጭ ለመበልፀግ ይሯሯጣሉ እንደዚህ ቢሆን ኖሮ 16 ሰአት እግራችን እስኪንገበገብ ለምን በሰው አገር እንለፋለን? ብቻ ማስተዋል እግዚአብሔር ይስጠን

  • @raudashifa3377
    @raudashifa3377 Місяць тому

    ".... Yemenabah GUCCI new?"
    I love it 😅😅😅

  • @Amenamen15925
    @Amenamen15925 Місяць тому

    እኔ ልቃጠልል የልባችንን ነው ምታወራው "የ content ድርቀት " 😂ተመችቶኛል እዚህ ዘመን በመፈጠሬ ያውም ሴት መሆኔ ያሳፍረኛል.😢.... እድሜ ይስጥህ❤❤❤

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 29 днів тому

    "Online church " Mehonu newe 😂😂, Semeaaaa Nurelen ❤❤❤❤

  • @dassalejdassalej8948
    @dassalejdassalej8948 Місяць тому

    Wawu tnagarikawu gobazi barita❤❤❤❤❤❤

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure Місяць тому +3

    እነዚህ ከየት መጡ?ሲያስጠሉ ወይ ዘንድሮ ሚዲያ መቀለጃ የወረደ የወራረደ ደናቁርት😅😅😅

  • @sulimans8297
    @sulimans8297 Місяць тому

    Seme I have no word, we repeat you so much thank you be blessed keep up may Gob bless you and bless your family 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @begnatube9402
    @begnatube9402 Місяць тому +1

    ሰሜ እነ ብሮፌጥ እነ ሞጢቬሽናል ስፒቀርቀሮዎች እነምናምኖች እኮ አገራችንን አስቸገሩዋት ።

  • @andargyimer978
    @andargyimer978 Місяць тому +2

    Siwedih'ko... Keep it 👆

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Місяць тому +3

    Weyyy semye ahunes sele taxi yawerut 🙈🙉😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Місяць тому

      😂😂😂😂😂yemer betam asekognli

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Місяць тому +1

    አምሳያ የሌለህ ብቸኛው የማህበረሰብ ተቆርቋሪው ሰሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እስኪ ሰው ሰው እንሽተትና እንረዳዳ ሰሜ መንገዱን ከፍቶታልና እንሰባሰብ እንረዳዳ እንተባበር።በቀን 3 ጊዜ በልተን መቅሰስ ቀርቶብን የምናዛጋ ሰዎች አለንና እነዚህን የተቸገሩ ሰዎች ቢያንስ ባመት አንድ ጊዜ እንኳ በስርዓት ይመገቡ።ስለሌላ ምንም ማለት አልችልም ሰሜ ሰው ድንቁርናው እየባሰበት ሄዷል።

  • @lilybekele6309
    @lilybekele6309 25 днів тому

    ትክክለኛ አባባል 😂😂😂😂

  • @sulimans8297
    @sulimans8297 Місяць тому

    Mesa yegabeskewn leg please askorkumegn 😂😂😂 hooooo

  • @helusalema3536
    @helusalema3536 Місяць тому +1

    Yesidoch medhanit semew💚💛❤️

  • @habotare-pn6db
    @habotare-pn6db Місяць тому

    This man is truly doing something tangible.❤

  • @sshalom395
    @sshalom395 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂 edet feta edemetaregegn eko 🤣🤣🤣

  • @sansimilya2002
    @sansimilya2002 20 днів тому

    የነሆለለ ሁሉን ይገልጻል,,_____ ሰሜ .....

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v Місяць тому +1

    ስሜ በናትህ ጥፍት እያልክ አትምጣ ስንት ልስተካከሉና ልክ ልካቸው የምነገራቸው ስዎች ስላሉ ማለት ነው አደኖቆሩን እኮ

  • @mekdeslakew5811
    @mekdeslakew5811 Місяць тому +2

    እንደዉ ታድለህ እዉነት ነዉ እምትናገረዉ

  • @yordanosluil548
    @yordanosluil548 27 днів тому

    Kkkkkkkkkkkk weyew semryeeyyyyyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cookiese6013
    @cookiese6013 Місяць тому +1

    Thank you so much TRUE 💯‼️🎯💚💛♥️

  • @matiasworkineh5749
    @matiasworkineh5749 27 днів тому

    gibana tegna profet josyy😂😂😂😂😂

  • @KbAb-wk2ml
    @KbAb-wk2ml Місяць тому

    በትክክል ሰመረ ብቻ ፈጣሪ ይርዳን

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh Місяць тому +1

    Betam Teru Hasab new Keberelen Semere we love you & have respect you ❤ Anjeten taresewalehe le Mayafrut aremochu Egzioo 😢

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Місяць тому +4

    👍

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Місяць тому +1

    MR SEMERE , YOU NAILED THE ISSUE VERY WELL.