Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
IDOL ሁሌም ቢሆን አንተ የምትሰራዉ ማንም ሰዉ የማያስበዉን ነገር ስለምትሰራ ነዉ በቃ IDOL አንተ ሁሌም ልዩ ነህ ፕሮግራሞች በጣም የሚገራርሙ ናቸዉ ARSEN+HENRY=ARSENAL IDOL👌👌👌👌👌
ቬንገር በጣም ከሚገርመኝ አስተሳሰባቸው ደጋፊ የእኛን ጨዋታ ሊመለከት ብዙ ገንዘብ ከፍሎ የሚመጣው ሊዝናና ነው ስለዚህ ደጋፊን የሚያዝናና እና የሚያስደስት ቡድን ይዘን መቅረብ አለብን ሲሉ ሰምቻቸዋለው በአንድ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እና ቬንገር የእውነት የተለዩ ናቸው። እኔ አርሰናል ልቤ ውስጥ የገባው በ2008/09 ያንን የውቦች ውብ ጨዋታን በሚጫወትበት አመት ነበር❤🎉🎉
አሌ በጣም ትለያለህ ❤❤❤
You are GOAT Journalist👏👏😍
Alazar❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሌክሶ ምንም ጥያቄ የለውም በርካታ አመታት ያለዋንጫ እየተጋዘ እንኳን አሁንም ከአርሴናል ውጭ የምለው በእነኝህ ሁለት ሰዎች ነው በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ🎉
Thank you Alazar😍
አፍህ ቁርጥ ይበልልኝ ጥም ቆራጭ የ እግር ኳስ ምንጭ ነህ አሊዝ። ልክ ነህ በአርሰናል በጣም ሁለቱም ትልቅ ሌጀንድ እኔ በእኔ እድሜ ሄነሪን ለጥቂት ጊዜ ነው ያየሁት የአርሰናል ደጋፊ የሆንኩት አባቴን ተከትዬ ቢሆንም በደምብ መረደቱ ኖሮኝ በለጋ እድሜ ማየት ስጀምር የልብ ደጋፊ ያረገኝ ሴክስ ፋብሪጋስ ነው በጉዳት ምክንያት አርሰናል ከ አስቶንቪላ ሴስክ በጉዳት ምክንያት ቤንች ላይ አስቶንቪላ እሰከ 54 ደቂቃ አርሰናልን 2-0 ይመራ ነበር ከዛም አርሰን ከነ ጉዳቱ 54' ላይ ፋብሪጋስን ከነ ጉዳቱ ቀይረው አስገቡት 2Assist እና 1goal አስቆጥሮ በ 76' ተቀይሮ ወጣ ጨዋታውም 3-2 አለቀ ያ ትልቁ ምክንያቴ ነበር
ጨዋታው ከ ቶትነሃም አይደል እንዴ የነበረው? እኔም እንዳንተ ፋብሪጋስን ሳስብ ይሄ ጨዋታ ነው ትዝ የሚለኝ
ጨዋታው ከስቶንቪላ ጋር ነው ግን ውጤት ተሳስቻለው ፋብሪጋስ 54' ተቀይሮ ሲገባ 0-0 ነበሩ ከዛ ሁለት ጎሎችን እንደውም አንዱን በቅጣት ፋብሪጋስ አስቆጥሮ 83' ላይ ተቀይሮ ወጣ 2009 በፈረንጆች Gunners Forever with alez
በትክክል ቬንገር ደሃውን አርሰናል ባያሰለጥን እደሁኑ ተጫዋች ቢገዛ የምንግዜም ምርጡ አሰልጣኝ ይሆን ነበር
Aliz the best football journalist in ethiopian journalism history!
ኧረ እኛ እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ program በትግስት ስላዘጋጀህልን 🙌🏻
ቼልሲን comeback አርገን 5-3 ያሸነፍነበት ጨዋታ van persie hattrick የሰራበት ጨዋታ ያነው አርሴናልን በተለየ መልኩ እንድደግፍ ያረገኝ ከዛ ባለፈ ስለ ግሩም ትንታኔክ ስለ አርሴናል ስለ ሁለቱ lengenዎች በስፋት እንድናውቅ ስላረከን እናመሰግናለን ባለህበት ሰላመ እግዚአብሔር አይለይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ❤❤🖤
❤
ወጥ የሆነ ወለፍ ዘለፍ ያላለ ድንቅ ለጆሮ የሚጥም ትንታኔ ትችላለህ ምናለ ሌሎች ጋዜጠኛ ነኝ ባዮች አንተጋ መተዉ ጋዜጠኝነትን ቢማሩ
አሊዝ የኛ ብርቱ፣ከች አልህ በጠዋቱ!እናመሰግናለን!!
ሰለ ቲቲ ቀኑን ሙሉ ብሰማ አይሰለቸኝም❤
የአርሰናል ደጋፊ የሆንኩት በንዋንኳን ካኑ ምክንያት ይመስለኛል ምክንያቱም መጀመሪያ ኳስ ማየት ስጀምር በአፍሪካ ዋንጫ ስለነበር እና በጊዜው የነበረው የናይጄሪያ ደጋፊ ስለነበርኩ፣ በአርሰናል የማልረሳው ጨዋታ 2004/05 ከ Middlesbrough 5-3 እንዲሁም ከ Tottenham 5-4 ፤ 2002 old Trafford ላይ Wiltord ያስቆጠራት ዋንጫ 🏆 ማሸነፊያ ። የ2008 Fabrigas, Hleb, Van persie, Flamini, Nasri የነበሩበት ምርጥ ኳስ የሚጫወት ቡድን ። 2006 champions League final አሁን ድረስ ሳስበው የምር እናደዳለው።
Alazer the best journalist
Alazer ! 👍🏼 You're amazing Good job & Thanks
አንተ ስለ አርሰናል በተለይ ስለኦንሪ ስታወራ ውለህ ብታድር የምታስመኝ ድንቅ አቀራረብ አለህ❤
ክበርልን የተወደድክ ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን!
Ena new manesgin yemigabn akirerbih endeni asmera lelminor enkan yemigeba arif new ena
እኔ አርሰናልን ከ2012 ጀምሮ ነው አርሰናልን መደገፍ የጀመርኩት ከዛ ጊዜ ጀምሮ በተቻለኝ አቅም የአርሰናል ጨዋታ አያልፈኝም
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሰላም ሰላም አሊዝና ምሳ ሰላማቹ ይብዛ
Jamie Caragher " መጣ ያዘው በፈጣሪ ስም አስቁሙሉኝ " ብሎ እየጮኸ The Great Man Henry አምጥቶ ስጥት " Goal !!! " Caragher ሲርበተበት ራሱን ጠልፎ ወድቆ ተኝቶ ነበር ጎሉን ያያት
🙏🙏🙏
Thanks Boss🎉
Tnxs aleza👍
Wow tank you
Ante ye journalistochu cruyiff ( Alisachin) ante sitawera mawukew tarik hula adiss tarik yihonibignal ❤❤❤
Mine is due to Kanu then arsen makes me to be in love with football as well as Arsenal Memorable game Arsenal vs Liverpool which ended 4 each ... Arsavin score 4
It's because of titi I support arsenal. Huge fan of him.
❤❤❤ እናመሰግናለን
ela ወሳኝ
Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤ very nicw, intertaining... Program 👍👍👍 keep it up brother
Bexam bexam bexam bexam bexam enamsegenalen metat
❤❤❤❤
The Arsenal Training Centre, Sobha Realty Training Centre.
Alazar tilk yehone egirkousawi tintentenahn ke-adnakot ga eketatelalew.andand analisisochn ke misil ga bitasdegifew arif nw.
ይመችህ።
the first view and comment
🤍❤️
Arsenal champion mhiono ba Hilimonowi irafi 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ለምንድነው ሰሞኑን ስለ ዩናይትድ ማታወራው አልገባኝም!!!
ስለ ሽንፈት ይንገር ይመችካል
ስለ ኳስ ሰለ ማይገባህ 😂 የ ትኛውን ዮናይትድ ነው ሚወራለት ??
13ኛ ሰለሆነ ሙታን ቡድን ምን ይበል? 😊
አበበ ግደይ ጋር ኢድ እዛ በነፍ አለ የውሽት ትንታኔ ትስማለክ የህልም እንጀራ ሆድክን ነፍቶ ይሽኝካል😂😂😂😂😅
😂😂😂😂@@Afro-sport94
❤❤❤❤❤
IDOL ሁሌም ቢሆን አንተ የምትሰራዉ ማንም ሰዉ የማያስበዉን ነገር ስለምትሰራ ነዉ በቃ IDOL አንተ ሁሌም ልዩ ነህ ፕሮግራሞች በጣም የሚገራርሙ ናቸዉ
ARSEN+HENRY=ARSENAL
IDOL👌👌👌👌👌
ቬንገር በጣም ከሚገርመኝ አስተሳሰባቸው ደጋፊ የእኛን ጨዋታ ሊመለከት ብዙ ገንዘብ ከፍሎ የሚመጣው ሊዝናና ነው ስለዚህ ደጋፊን የሚያዝናና እና የሚያስደስት ቡድን ይዘን መቅረብ አለብን ሲሉ ሰምቻቸዋለው በአንድ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እና ቬንገር የእውነት የተለዩ ናቸው። እኔ አርሰናል ልቤ ውስጥ የገባው በ2008/09 ያንን የውቦች ውብ ጨዋታን በሚጫወትበት አመት ነበር❤🎉🎉
አሌ በጣም ትለያለህ ❤❤❤
You are GOAT Journalist👏👏😍
Alazar❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሌክሶ ምንም ጥያቄ የለውም በርካታ አመታት ያለዋንጫ እየተጋዘ እንኳን አሁንም ከአርሴናል ውጭ የምለው በእነኝህ ሁለት ሰዎች ነው በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ🎉
Thank you Alazar😍
አፍህ ቁርጥ ይበልልኝ ጥም ቆራጭ የ እግር ኳስ ምንጭ ነህ አሊዝ።
ልክ ነህ በአርሰናል በጣም ሁለቱም ትልቅ ሌጀንድ እኔ በእኔ እድሜ ሄነሪን ለጥቂት ጊዜ ነው ያየሁት የአርሰናል ደጋፊ የሆንኩት አባቴን ተከትዬ ቢሆንም በደምብ መረደቱ ኖሮኝ በለጋ እድሜ ማየት ስጀምር የልብ ደጋፊ ያረገኝ ሴክስ ፋብሪጋስ ነው በጉዳት ምክንያት አርሰናል ከ አስቶንቪላ ሴስክ በጉዳት ምክንያት ቤንች ላይ አስቶንቪላ እሰከ 54 ደቂቃ አርሰናልን 2-0 ይመራ ነበር ከዛም አርሰን ከነ ጉዳቱ 54' ላይ ፋብሪጋስን ከነ ጉዳቱ ቀይረው አስገቡት 2Assist እና 1goal አስቆጥሮ በ 76' ተቀይሮ ወጣ ጨዋታውም 3-2 አለቀ ያ ትልቁ ምክንያቴ ነበር
ጨዋታው ከ ቶትነሃም አይደል እንዴ የነበረው? እኔም እንዳንተ ፋብሪጋስን ሳስብ ይሄ ጨዋታ ነው ትዝ የሚለኝ
ጨዋታው ከስቶንቪላ ጋር ነው ግን ውጤት ተሳስቻለው ፋብሪጋስ 54' ተቀይሮ ሲገባ 0-0 ነበሩ ከዛ ሁለት ጎሎችን እንደውም አንዱን በቅጣት ፋብሪጋስ አስቆጥሮ 83' ላይ ተቀይሮ ወጣ 2009 በፈረንጆች Gunners Forever with alez
በትክክል ቬንገር ደሃውን አርሰናል ባያሰለጥን እደሁኑ ተጫዋች ቢገዛ የምንግዜም ምርጡ አሰልጣኝ ይሆን ነበር
Aliz the best football journalist in ethiopian journalism history!
ኧረ እኛ እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ program በትግስት ስላዘጋጀህልን 🙌🏻
ቼልሲን comeback አርገን 5-3 ያሸነፍነበት ጨዋታ van persie hattrick የሰራበት ጨዋታ ያነው አርሴናልን በተለየ መልኩ እንድደግፍ ያረገኝ ከዛ ባለፈ ስለ ግሩም ትንታኔክ ስለ አርሴናል ስለ ሁለቱ lengenዎች በስፋት እንድናውቅ ስላረከን እናመሰግናለን ባለህበት ሰላመ እግዚአብሔር አይለይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ❤❤🖤
❤
ወጥ የሆነ ወለፍ ዘለፍ ያላለ ድንቅ ለጆሮ የሚጥም ትንታኔ ትችላለህ ምናለ ሌሎች ጋዜጠኛ ነኝ ባዮች አንተጋ መተዉ ጋዜጠኝነትን ቢማሩ
አሊዝ የኛ ብርቱ፣
ከች አልህ በጠዋቱ!
እናመሰግናለን!!
ሰለ ቲቲ ቀኑን ሙሉ ብሰማ አይሰለቸኝም❤
የአርሰናል ደጋፊ የሆንኩት በንዋንኳን ካኑ ምክንያት ይመስለኛል ምክንያቱም መጀመሪያ ኳስ ማየት ስጀምር በአፍሪካ ዋንጫ ስለነበር እና በጊዜው የነበረው የናይጄሪያ ደጋፊ ስለነበርኩ፣ በአርሰናል የማልረሳው ጨዋታ 2004/05 ከ Middlesbrough 5-3 እንዲሁም ከ Tottenham 5-4 ፤ 2002 old Trafford ላይ Wiltord ያስቆጠራት ዋንጫ 🏆 ማሸነፊያ ። የ2008 Fabrigas, Hleb, Van persie, Flamini, Nasri የነበሩበት ምርጥ ኳስ የሚጫወት ቡድን ። 2006 champions League final አሁን ድረስ ሳስበው የምር እናደዳለው።
Alazer the best journalist
Alazer ! 👍🏼 You're amazing Good job & Thanks
አንተ ስለ አርሰናል በተለይ ስለኦንሪ ስታወራ ውለህ ብታድር የምታስመኝ ድንቅ አቀራረብ አለህ❤
ክበርልን የተወደድክ ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን!
Ena new manesgin yemigabn akirerbih endeni asmera lelminor enkan yemigeba arif new ena
እኔ አርሰናልን ከ2012 ጀምሮ ነው አርሰናልን መደገፍ የጀመርኩት ከዛ ጊዜ ጀምሮ በተቻለኝ አቅም የአርሰናል ጨዋታ አያልፈኝም
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሰላም ሰላም አሊዝና ምሳ ሰላማቹ ይብዛ
Jamie Caragher " መጣ ያዘው በፈጣሪ ስም አስቁሙሉኝ " ብሎ እየጮኸ The Great Man Henry አምጥቶ ስጥት " Goal !!! " Caragher ሲርበተበት ራሱን ጠልፎ ወድቆ ተኝቶ ነበር ጎሉን ያያት
🙏🙏🙏
Thanks Boss🎉
Tnxs aleza👍
Wow tank you
Ante ye journalistochu cruyiff ( Alisachin) ante sitawera mawukew tarik hula adiss tarik yihonibignal ❤❤❤
Mine is due to Kanu then arsen makes me to be in love with football as well as Arsenal
Memorable game Arsenal vs Liverpool which ended 4 each ... Arsavin score 4