ትረካ - የገንጣዮች የቀን ቅዥት - ሜ/ጄ ሁሴን አህመድ | መስዋዕትነት እና ፅናት |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 26

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  4 дні тому +9

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele День тому +2

    አለቃዬ ነበሩ ።ይህን የሁሴን አህመድ መፅሐፍ ስላቀረብላችሁልን ክብር ያድልልን ። እዚህ ትረካ ላይ የተጠቀሱ ቦታዎችን አብዛኛውን የማውቃቸው ሲሆኑ አልጌና ላይ ያሳለፍሁት ጊዜዎችን አረሳቸውም ።

  • @zerihunejeta9104
    @zerihunejeta9104 4 дні тому +6

    ነብስ ይማር ሆኖም ሲመሩት የነበረውን ሰራዊት ለጠላት በትኖ ንብረት በሄሊኮፕተር ዘርፎ ማምለጦ እኔ እንደወታደር አዝኛለሁ። አብረን የሚመጣውን ሁሉ ሊቀበሉ ይገባ ነበር። ዛሬ በህይወት የሉም እኛ ወታደሮች በፈጣሪ ቸርነት ተርፈን በህይወት አለን። መፅሐፎን በትክክል በወቅቱ የሁአሰን ተጋድሎ ዘግበዋል። ነብስ ይማር

    • @ThomasYilima
      @ThomasYilima 2 дні тому +1

      tkikil.nahe.ene.enkowan.1991.yebademe.zamache.sehon.sera.zarfe.mreja.selanbarku.yhen.huneta.yekadmo.ywoyane.srawet.amraroche.yedrge.srawet.hager.wodade.mahonun.segaltsu.ameraru.gine.lahod.yetagaza.hode.ader.mahonun.yinageru.nbare

    • @AA-xx4zh
      @AA-xx4zh День тому

      @@ThomasYilima ኅሳቦትን በቀላሉ አንብቦ ለመረዳት በአማርኛ ፊደላት ወይም በእንግሊዝኛ ቢፅፉት ይመረጣል::

    • @uthman9979
      @uthman9979 18 годин тому

      እና ጌታችሁም ወደ ዚምባብዌ ሸሸ ::

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 15 годин тому

      ምንም ዘርፈው አልወጡም አትዋሽ

  • @ashenamamo6695
    @ashenamamo6695 4 дні тому +4

    Salute for General Husean Ahmed🇪🇹🇪🇹🇪🇹🪖 🇪🇹🇪🇹🙏🏼

  • @CoffeeBuna-xn3vn
    @CoffeeBuna-xn3vn 3 дні тому +2

    ሰማሁት ➝ እማዝነው ለምን የዚያች ቀን ነፍሳቸውን ለማዳን ሸሹ ያንን ባያደርጉ ኖሮ እና እንደ ጀነራል ተሾመ ተሰማ ከሰራዊታቸው ጋር ቢዋደቁ ኖሮ ለስማቸውም ለሰራዊቱም እልቂት መቀነስ ጥሩ ነበር በታሪካቸው በጀግንነት የተመሰከረላቸው ጀነራል ሁሴን አጨራረሳቸው ጥሩ አልነበረም በወቅቱ በቦታው እንደነበረ እና ብዙመከራ እንደተቀበለ ብዙም ጓደኞቹንም እንዳጣ አንድ የሰራዊቱ አባል እንደመሆኔ መጠን አሁን ያን ግዜ ሳስታውሰው ጀነራል ሁሴን በታሪክ ተወቃሽ የሚሆኑበትን ስራ ሰርተዋል ብዬ በሀዘን አስባለሁ
    በሳቸው ሽሽት ምክንያት በመቀርካ ወደ ጎንደር እና በከረን ወደ ሱዳን ያለ ስረአት መውጣት የሞከረው ሰራዊት አልቋል የሚለው ቃል አይገልፀውም መቼም አንድ ቀን ይኽ አሳዛኝ ታሪክ መውጣቱ አይቀርም ...

  • @mohammedyeberhan9159
    @mohammedyeberhan9159 2 дні тому +1

    Please check facts the part of his escaping from Asmara was an act of a coward, not heroism . The funny thing is that officers of the Airforce who xould have escaped themselves were cheated by the general.. They endured the hardship with the rest of us.

  • @merhawitesfu427
    @merhawitesfu427 4 дні тому +2

    ለምን ግን ሁሴን መስሃሊት የደረሰው ከፍተኛ ጉዳትና ኪሳረ ሳይነግረን ኣለፈ ? ኣሳፍሮት ነው ?😅🤣🤣🤣

  • @uthman9979
    @uthman9979 18 годин тому

    እና ጌታችሁም ወደ ዚምባብዌ ሸሸ

  • @abiytadesse2571
    @abiytadesse2571 3 дні тому +1

    oromay!

  • @ቀጠፍ
    @ቀጠፍ 4 дні тому +3

    ሽንታም የሽንታም ልጆች ትይልቱላ ሁላ

    • @likukebede8440
      @likukebede8440 3 дні тому

      በአፍህ ብላበት እንጂ አትራበት የሰው እበት

    • @ThomasYilima
      @ThomasYilima 2 дні тому

      tultulawema.ante.nahe.yhima.tkiklagna.tarek.nawe

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 15 годин тому

      ስደተኛ የስደተኛ ዘር ሀገር የለሽ

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 4 дні тому +1

    In the Bible, in Matthew chapter 12 verse 25, Jesus said: "A government divided within itself will be destroyed."
    This was exactly what happened in Ethiopia. To be divided against one another produces destruction.

  • @pridetransitllc2197
    @pridetransitllc2197 3 дні тому +2

    ምንምንኻ ኣሁን የሰው በላው ኢሳያስ ኣፈወርቒ መንግስት ተቓዋሚ ብሆንም ፤ በ1980 ወደ ሻእብያ በመሔድ ኤርትራዊ ግዴታየን የተወጣው ኤርትራዊ ነኝ እናም ምንምኻ የደርግ ስርኣት ሊያበቓ ሶስት ኣመት ሲቐረው ቢሆንም ሻብያን የተቐሊቐልኹት ብዙ ጦርነትን ተሳትፍያለው ። ጄ/ር ሑሰን ኣሕመድ በመጽሓፋ እንዳለው ለ ኢትዮጵያ ኣንድነት በቖራጥነት ሲዋደቕ የነበረ ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያ ዊ ወታደር እንደሆነ እመሰኽራለው ።
    ያም ሆነ ያ በሁለቱም ወገን ያለቑት ወገኖቻችን ባኣይንችን ላየን ሰዎች ሁሌም እማንረሳው ኻምራችን እማይጠፋ ጥቑር ጠባሳ ነው።
    በዚ ኣጋጣሚ ኣንባቢውን ም በጣም ኣደንቕና ኣመሰግናለው ።
    በመጨረሻ የ ኤርትራ ና ኢትዮጵያ በሰላም በፍቕር በወንድማማችነት ተኸባብረን መኖር የምንችለው በኢሳያስ ኣፈጨርቕ መቓብር ብቻ ነው ።

    • @samsontesfazion2416
      @samsontesfazion2416 3 дні тому +4

      Eritrawi negn telaleh wushetam junta neh leman arada lemehon tasebaleh jezba.wushetam

    • @yohanneszerazion1614
      @yohanneszerazion1614 2 дні тому +1

      AGAME 😂😂

    • @uthman9979
      @uthman9979 18 годин тому

      😂😂😂 አህያ እያልክ ብዙ ዘፈኖችን ዘፍነሃል ወዲ ቱኩል ቻ ጻዕዳ ኣፍንጫ ኮሚዳ ቻቻ

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 15 годин тому

      ​@@samsontesfazion2416እውነቱን ተናገረብህ አይደል