Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በአካል ለማግኘት ሁል ጊዜ ፍላጎት ነበረኝ ነገር ግን ሳይሳካ ቀረ እነዛን ውብ ሙዚቃወችክ ስሰማቸው አስታውሳለሁ 😢አፈሩ የቅለልክ ጌታቸው ካሳ❤ መአዚ በጣም ልዩ አስተዋሽ ነሽ። እኔ ደሞ ለምንድነው ቃለመጠይቅ ማታደርገው እላለሁ ለካስ መአዝዬ ድሮ ጠይቀሸዉ ኖሯል። ጌች ነብስክ በሰላም ትረፍ❤️ እድሜ 30 ከ ስዊድን።
Edmehin menageru lemin asfelege? Bayhon I am single bitil chikochin tagegn yihon neber!
@@wachisomoges-oq9qw ሲውድን የቆንጆወች አገር መሆኑን ማን በነገረክ😆 ለማንኛውም በወጣቶች በጣም እንደሚደመጥ ለመጥቀስ ነው። ሌላው ደሞ ልጅ ሳለሁ አያቴ ሲሰማው ትዘ ይለኛል 3 ትውልድ ይለሀል ይሆ ነው።
እኔም ቃለመጠይ እንዳደረገችለት አላወኩም ነበር አሁን ሲሞት ነው ያወኩት እናም መስማት የምፈልጋቸውን ነገሮችን በማግኘቴ ደስ አለኝ ።
The Legendary getachew kassa በጣም ልጅ ብንሆንም ልጅነታችንን ካሳማሩልን ድንቅ ሙዚቀኞች አንዱ ነበር ነፍስ ይማር ።
Nefs Yemar Getachew Kassa Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Getcho, thank you. You are taking me 60 years back. That Was the best time of my life.
ሁለቱንም ክፍል አድምጬዋለሁ፤ የማስታወስ ችሎታው በጣም የሚገርም ነው። ጌች ምርጥ ድምፃዊ ነበር፤ አፈሩን ገለባ ያድርግለት። መዓዚንም በጣም እናመሰግናለን።
እናንተ ያለፋችሁበት በሙዚቃ ነው እንግዲህ አሁን ያሬድ ነጉ እና መሰሎቹ የሚጫወቱበት ምንኛ ተናፋቂ ዘመን ነው ለማንኛውም ነፍስህ በሰላም ትረፍ
የአስመራ ወጣቶች ለሁሉም የአዲስ አበባ ዘፉኞች እንወዳቸዉ ነበር በተለይ ጌታቸው ካሳን አለማየሁ እሸቴን ማሕሙድ መሐመድን ! በዚህ ጊዜ ዳያስቦራ የምንገኝ የአስመራ ተወላጆችም በጌታቸው ካሳ ዕረፍት በጣም አዝነናል እየተደዋወልንም ስለእርሱ እናወራለን።ጌትሽ በሰላም እረፍ ! ትተህልን የሄድከዉ ምን ጊዜም የማይጠገቡ የማይሰለቹ ተወዳጆች ዘፈኖችህን እየሰማን በክብር ስናስታውስህ እንኖራለን።
የመጨረሻ ዘመኑ ከባድ ነበር አይገባውም ነፍሱን እረፍት ይስጣት።
Thank you meazu for keeping the memory of this great artist
ፈጣሪ የጋሼን ነፍስ ይማርልን!!!
ጌቾ በጣም ደስ የሚል ታላቅ ሙዚቀኛ Rip😢
እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን
ነብስ ይማር! ድንቅ ሰው ነበር::❤
ኢንተርቪውን ባልሰማ ጥሩ ነበር ።ሁሉንም ትቼዋለሁ
ነፍስ ይማር
R I P I’m 55, Getcho’s musics used to play in hour house along his colleagues like Dr. Tilahun, Aster , Mehamude Ahmed
RIP GETACHEW KASSA
Rest in peace !!!!! ❤❤❤❤
መአዚ አሁንም አሁንም ቢሰሙት አይሰለችም። ከአንቺ በሳል ሙያ ጋርም አባክሽን የተሾመ ምትኩ ቃለመጠይቅ አለ ወይ ከሌለስ እባክሽ አሰሚን።
ማንም ኢትዬጵያዊ ዘፋኝ በሱልክ የተጫወተ የለም። ነብሱ በሰላም ትረፍ!!!!!
If you could you share the Friday night interview you did about Kassa Tessema???
ምነው መዐዝዬ እባክሽ ወይዘሮ እጅጋየሁ በየነን አቅርቢልን። ሁለታችሁ የምታምሩ ወይዘሮዎች ስትጨዋወቱ መስማት አምሮናል። እባክሽ እንደምንም ብለሽ አቅርቢልን እኒያን የመሰሉ ደማም ወይዘሮ ባለብዙ ታሪክ።ስንቱን ካገር ሃገር እየዞርሽ ስታሰሚን አጠገብሽ ያሉትን ትልቅ ሴት እንዴት ማየት ተሳነሽ?። በቅርብ እንጠብቃለን። ከአደራ ጋር።
ምን አይነት ጂኒየስ የጥበብ ሰዉ ?!!
Rip
__________________ ጌታቸው:- ጭ’ጭምታመዓዛ :- ጭምጭምታሰው በጉብዝናው ወራት ለእርጅናው ግዜ ለምን ኣያስብም!... ለምን ___________________ ወይ ግዜ!
3 type 'ARADA' hahaha really interesting
አሻም ማለት ምን ማለት ነዉ ? ጅብ ይሸምሽምሽ አቦ ! ! ብጣሻም አሮጊት
Your comment correct but we never know the life way ….
በአካል ለማግኘት ሁል ጊዜ ፍላጎት ነበረኝ ነገር ግን ሳይሳካ ቀረ እነዛን ውብ ሙዚቃወችክ ስሰማቸው አስታውሳለሁ 😢አፈሩ የቅለልክ ጌታቸው ካሳ❤ መአዚ በጣም ልዩ አስተዋሽ ነሽ። እኔ ደሞ ለምንድነው ቃለመጠይቅ ማታደርገው እላለሁ ለካስ መአዝዬ ድሮ ጠይቀሸዉ ኖሯል። ጌች ነብስክ በሰላም ትረፍ❤️ እድሜ 30 ከ ስዊድን።
Edmehin menageru lemin asfelege? Bayhon I am single bitil chikochin tagegn yihon neber!
@@wachisomoges-oq9qw ሲውድን የቆንጆወች አገር መሆኑን ማን በነገረክ😆 ለማንኛውም በወጣቶች በጣም እንደሚደመጥ ለመጥቀስ ነው። ሌላው ደሞ ልጅ ሳለሁ አያቴ ሲሰማው ትዘ ይለኛል 3 ትውልድ ይለሀል ይሆ ነው።
እኔም ቃለመጠይ እንዳደረገችለት አላወኩም ነበር አሁን ሲሞት ነው ያወኩት እናም መስማት የምፈልጋቸውን ነገሮችን በማግኘቴ ደስ አለኝ ።
The Legendary getachew kassa በጣም ልጅ ብንሆንም ልጅነታችንን ካሳማሩልን ድንቅ ሙዚቀኞች አንዱ ነበር ነፍስ ይማር ።
Nefs Yemar Getachew Kassa Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Getcho, thank you. You are taking me 60 years back. That Was the best time of my life.
ሁለቱንም ክፍል አድምጬዋለሁ፤ የማስታወስ ችሎታው በጣም የሚገርም ነው።
ጌች ምርጥ ድምፃዊ ነበር፤ አፈሩን ገለባ ያድርግለት። መዓዚንም በጣም እናመሰግናለን።
እናንተ ያለፋችሁበት በሙዚቃ ነው እንግዲህ አሁን ያሬድ ነጉ እና መሰሎቹ የሚጫወቱበት ምንኛ ተናፋቂ ዘመን ነው ለማንኛውም ነፍስህ በሰላም ትረፍ
የአስመራ ወጣቶች ለሁሉም የአዲስ አበባ ዘፉኞች እንወዳቸዉ ነበር በተለይ ጌታቸው ካሳን አለማየሁ እሸቴን ማሕሙድ መሐመድን ! በዚህ ጊዜ ዳያስቦራ የምንገኝ የአስመራ ተወላጆችም በጌታቸው ካሳ ዕረፍት በጣም አዝነናል እየተደዋወልንም ስለእርሱ እናወራለን።
ጌትሽ በሰላም እረፍ ! ትተህልን የሄድከዉ ምን ጊዜም የማይጠገቡ የማይሰለቹ ተወዳጆች ዘፈኖችህን እየሰማን በክብር ስናስታውስህ እንኖራለን።
የመጨረሻ ዘመኑ ከባድ ነበር አይገባውም ነፍሱን እረፍት ይስጣት።
Thank you meazu for keeping the memory of this great artist
ፈጣሪ የጋሼን ነፍስ ይማርልን!!!
ጌቾ በጣም ደስ የሚል ታላቅ ሙዚቀኛ Rip😢
እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን
ነብስ ይማር! ድንቅ ሰው ነበር::❤
ኢንተርቪውን ባልሰማ ጥሩ ነበር ።ሁሉንም ትቼዋለሁ
ነፍስ ይማር
R I P
I’m 55, Getcho’s musics used to play in hour house along his colleagues like Dr. Tilahun, Aster , Mehamude Ahmed
RIP GETACHEW KASSA
Rest in peace !!!!! ❤❤❤❤
መአዚ አሁንም አሁንም ቢሰሙት አይሰለችም። ከአንቺ በሳል ሙያ ጋርም አባክሽን የተሾመ ምትኩ ቃለመጠይቅ አለ ወይ ከሌለስ እባክሽ አሰሚን።
ማንም ኢትዬጵያዊ ዘፋኝ በሱልክ የተጫወተ የለም። ነብሱ በሰላም ትረፍ!!!!!
If you could you share the Friday night interview you did about Kassa Tessema???
ምነው መዐዝዬ እባክሽ ወይዘሮ እጅጋየሁ በየነን አቅርቢልን። ሁለታችሁ የምታምሩ ወይዘሮዎች ስትጨዋወቱ መስማት አምሮናል። እባክሽ እንደምንም ብለሽ አቅርቢልን እኒያን የመሰሉ ደማም ወይዘሮ ባለብዙ ታሪክ።ስንቱን ካገር ሃገር እየዞርሽ ስታሰሚን አጠገብሽ ያሉትን ትልቅ ሴት እንዴት ማየት ተሳነሽ?። በቅርብ እንጠብቃለን። ከአደራ ጋር።
ምን አይነት ጂኒየስ የጥበብ ሰዉ ?!!
Rip
__________________
ጌታቸው:- ጭ’ጭምታ
መዓዛ :- ጭምጭምታ
ሰው በጉብዝናው ወራት ለእርጅናው ግዜ ለምን ኣያስብም!... ለምን
___________________ ወይ ግዜ!