Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተወልጄ ባደግኩባት ውቕሮ ከተማ እድሜየ በግምት 8 ኣመት እያለሁ (1960ዎቹ አጋማሽ ይመስለኛል) መንገደኞችን አድርሶ በመጠረግ ላይ የነበረ ፈዘዝ ያለ ሰማያዊ ቀለም የተቀባ ፎርድ አነሰተኛ አውቶቡሰ ድምፅ ማጉያ ላይ ነበር ለመደመርያ ግዜ የጌታቸው ካሳን ትዝታ ዘፈን የሰማሁት። እስከአሁን የምወደውና የማልጠግበው ዘፈን ነው። ጌታቸው ካሳ ዘፈኑ ብቻ ሳይሆን አንደበቱና ስብእናው በእውነትና ግልፅነት የተሞላ ተወዳጅ ሰው ነበር። ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት።
አይ መዓዚ ዕውቀትሽ በጣም ይገርማል ጥያቄ ጠይቀሽ ሲያቅታቸውና ስትመልሺ እኮ አብረሽ የነበርሽ ነው እኮ የሚመስለው ዕድሜሽን ያርዝምልን!
ጌች የፍቅር የሐቅ ሰዉ ነብስህን ይማረዉ ♥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
አርቲስት ጌታቸው ካሳ ጣዕም ያሉ ሙዚቃዎቹ መቸም አይረሱም ለቀድሞውም ትውልድ ለአሁኑም ለመጪውም የሚሆን እና የሚስማማ ሳቂታው ቀልደኛው ጌታቸው ነፍስህን በገነት ያኑረው 😥😥😥💔🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጌች ሁሌም የምናከብርህ የምናደንቅ ሁሌም በኢትዬጲያኖች ልብ ውስጥ ትኖራለህ💚💛❤️
ጌቾ ወርቃማ ድምፃዊ ሁሌም ስትታወስ ትኖራለህ😢 ነፍስህ ትረፍ .. መእዚ ይህንን ለታሪክ ስላስቀመጥሽልን አናመሰግናለን !
ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑራት ጌታቸው በምገርም ዓይነት ከልጅነቱ እስከ ህይወቱ ፍፃሜ ድረስ በድምፁ ላይ ምንም ለውጥ ሳይኖር የቆዬ ብቸኛ ድምፃዊ ነው ብባል ያልተጋነነ እውነት ነው ከጌታቸው ጋር አሜርካን ሀገር Queen of Sheba የምባል ኢትዮጵያ Restaurant ውስጥ ለአራት ወር ያህል ሙዝቃ አብሮ የመስራት ዕድሉ አጋጥሞኝ ከፍ ያለ ችሎታ ያለው የጥበብ ሰው መሆኑን በዓይኔ ለማየት ችያለሁ አፈሩ ይቅለለው
መዓዛ ብሩ የጋዜጠኞች ፈርጥ እጅግ በጣም መመስገን አለባት ትለያለሽ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ኑሪልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
LOVE is the winner, HATE is the LOSER !!! Thank you, you great ARTIST, GETACHEW!!!.
የጌታቸውን ሙዚቃ ዘወትር የምሰማው ድምፃዊ ነው ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን::መአዚ ተባረኪ ለሙያው የተፈጠርሽ ነሽ::
መዓዚ እንዳንቺ ያሉ ሰዎችን በማየታችን ነው በሀገራችን ተስፋ የማንቆርጠው እነሱማ ሀገራችንን ጠልተን እንድንሰደድ ነው የሚፈልጉት።
የሱን ስራዎች የሠራችሁ ሙዚቀኞች አንድቀንም ሳታመሠግኑት ከዚህ አለም ሲለይ በጣም ያሳዝናል ከቃለምልልሱ የተረዳሁት እናም እኛ ኢትዮጵያዊ ክብር መስጠት ላለብን የሀገርን ባለውለታዎች ከብርሃን ሳንሠጣቸው ከዚህ ምድር ሲያልፉ ይፀጽታል!!ነፉስህን በገነት ያኑረው ሌላ ምን እላለሁ።
በአካል ለማግኘት ሁል ጊዜ ፍላጎት ነበረኝ ነገር ግን ሳይሳካ ቀረ እነዛን ውብ ሙዚቃወችክ ስሰማቸው አስታውሳለሁ 😢አፈሩ የቅለልክ ጌታቸው ካሳ❤ መአዚ በጣም ልዩ አስተዋሽ ነሽ። እኔ ደሞ ለምንድነው ቃለመጠይቅ ማታደርገው እላለሁ ለካስ መአዝዬ ድሮ ጠይቀሸዉ ኖሯል። ጌች ነብስክ በሰላም ትረፍ❤️ እድሜ 30 ከ ስዊድን።
ጌታቸው ካሣ የሚገርም አይነት ሠው አብሬ ለጥቂት ቀናት አብሬ ለማሣለፍ ዕድሉገጥሞኛል የሚገርም ሠው ነው
ከልጅነት ጀምሮ በቲቪ ሙዚቃው ሲተላለፍ ሲዘፍን እጁን ድራም እንደሚመታ አይነት የሚያደርገው ነገር ከዛ መድረኩ ላይ ጭስ መሳይ ነገር ቡልልልል ሲል በቃ ጌታቸውን ባሰብኩ ቁጥር ትዝ የሚለኝ ነገር ነው .በማለፋ በጣም አዝኜአለሁ .አንዳንድ ሰዎች ብቸኝነት ባህሪያቸው ነው ብለን ችላ የምንልበት ሁኔታ ሰዎችን ሳናስበው እንድናጣ ያደርገናል.እርግጥ ነው ሰውን ከፍላጎቱ ውጪ ገፋፍቶ መቅረብ ልክ ላይሆን ወይም ቀላል ላይሆን ይችላል ግን አንዳንዴ ከልክ ያለፈ ነገር ስናይ ገፍተንም ቢሆን ልንቀርባቸው ,ልናዳምጣቸው ጊዜ ልንሰጣቸው ይገባል .የአቶ ጌታቸው እና የኤልያስ መልካ ሁኔታ ስለተመሳሰለብኝ ነው .በራሳቸው አለም ነው የሚኖሩት ችግር የለውም ብለን ያልነው ነገር አሳጣን .ነፍስ ይማር .ትዝታ የሚለውን ድንቅ ሙዚቃ ትተኽልን ሄደሀልና በትዝታህ ሁሌም ትዝዝ ትለናለህ .የከረመ ፍቅር ለእኔ 👍👍👍👍ስለሰጠኽን ድንቅ ሙዚቃዎች 🙏ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🤲
ነፍስ ይማር አባተችን 🇪🇹💪
Wow 💚💛❤️
ይቺ አገር ትገርመኛለች ሰው ከሞተ በዋላ ጀግና ታረጋለች በቁም እያለ ግን ባሪያ ታረጋለች የሚገባውን ክብር አላገኘም hoolywood ቢሆን ይሰው ያገር አብት ነበር የሰራው ስራ እና የኖረው ህይወት አይገናኝም አሟሟቱ ራሱ ያስደነግጣል 4 ቀን ያለምግብ አንድ ቤት ውስጥ ብቻውን ባይተዋር ነበሮ
መዓዛ ይሄን ኢንተርቪው ካደረገችው በኋላ 'ትንሽ እንኳን ሳንቲም' ባለመስጠቷ ጌቾን በእጅጉ አስመርራዋለች። ኢንተርቪው ስታደርጉ ክፈሉ እንጂ...?ጌቾ ነብስ ይማርልን!
ነብሰ ይማር ።
ነፍስ ይማር
My his sole rest in peace ,he will be in our heart for ever ,we love his music ,I just want to say thank you Artist Getachew.k .we will celebrate you and your life by listing your Golden voice let for us which is your Greatest music.❤❤❤ RIP
ጌች ❤
Rest in peace 🙏
Rest in peace
29:50 his wish one of the best !!! kkkkk
ተወልጄ ባደግኩባት ውቕሮ ከተማ እድሜየ በግምት 8 ኣመት እያለሁ (1960ዎቹ አጋማሽ ይመስለኛል) መንገደኞችን አድርሶ በመጠረግ ላይ የነበረ ፈዘዝ ያለ ሰማያዊ ቀለም የተቀባ ፎርድ አነሰተኛ አውቶቡሰ ድምፅ ማጉያ ላይ ነበር ለመደመርያ ግዜ የጌታቸው ካሳን ትዝታ ዘፈን የሰማሁት። እስከአሁን የምወደውና የማልጠግበው ዘፈን ነው። ጌታቸው ካሳ ዘፈኑ ብቻ ሳይሆን አንደበቱና ስብእናው በእውነትና ግልፅነት የተሞላ ተወዳጅ ሰው ነበር። ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት።
አይ መዓዚ ዕውቀትሽ በጣም ይገርማል ጥያቄ ጠይቀሽ ሲያቅታቸውና ስትመልሺ እኮ አብረሽ የነበርሽ ነው እኮ የሚመስለው ዕድሜሽን ያርዝምልን!
ጌች የፍቅር የሐቅ ሰዉ ነብስህን ይማረዉ ♥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
አርቲስት ጌታቸው ካሳ ጣዕም ያሉ ሙዚቃዎቹ መቸም አይረሱም ለቀድሞውም ትውልድ ለአሁኑም ለመጪውም የሚሆን እና የሚስማማ ሳቂታው ቀልደኛው ጌታቸው ነፍስህን በገነት ያኑረው 😥😥😥💔🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጌች ሁሌም የምናከብርህ የምናደንቅ ሁሌም በኢትዬጲያኖች ልብ ውስጥ ትኖራለህ💚💛❤️
ጌቾ ወርቃማ ድምፃዊ ሁሌም ስትታወስ ትኖራለህ😢 ነፍስህ ትረፍ .. መእዚ ይህንን ለታሪክ ስላስቀመጥሽልን አናመሰግናለን !
ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑራት ጌታቸው በምገርም ዓይነት ከልጅነቱ እስከ ህይወቱ ፍፃሜ ድረስ በድምፁ ላይ ምንም ለውጥ ሳይኖር የቆዬ ብቸኛ ድምፃዊ ነው ብባል ያልተጋነነ እውነት ነው ከጌታቸው ጋር አሜርካን ሀገር Queen of Sheba የምባል ኢትዮጵያ Restaurant ውስጥ ለአራት ወር ያህል ሙዝቃ አብሮ የመስራት ዕድሉ አጋጥሞኝ ከፍ ያለ ችሎታ ያለው የጥበብ ሰው መሆኑን በዓይኔ ለማየት ችያለሁ አፈሩ ይቅለለው
መዓዛ ብሩ የጋዜጠኞች ፈርጥ እጅግ በጣም መመስገን አለባት ትለያለሽ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ኑሪልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
LOVE is the winner, HATE is the LOSER !!! Thank you, you great ARTIST, GETACHEW!!!.
የጌታቸውን ሙዚቃ ዘወትር የምሰማው ድምፃዊ ነው ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን::መአዚ ተባረኪ ለሙያው የተፈጠርሽ ነሽ::
መዓዚ እንዳንቺ ያሉ ሰዎችን በማየታችን ነው በሀገራችን ተስፋ የማንቆርጠው እነሱማ ሀገራችንን ጠልተን እንድንሰደድ ነው የሚፈልጉት።
የሱን ስራዎች የሠራችሁ ሙዚቀኞች አንድቀንም ሳታመሠግኑት ከዚህ አለም ሲለይ በጣም ያሳዝናል ከቃለምልልሱ የተረዳሁት እናም እኛ ኢትዮጵያዊ ክብር መስጠት ላለብን የሀገርን ባለውለታዎች ከብርሃን ሳንሠጣቸው ከዚህ ምድር ሲያልፉ ይፀጽታል!!ነፉስህን በገነት ያኑረው ሌላ ምን እላለሁ።
በአካል ለማግኘት ሁል ጊዜ ፍላጎት ነበረኝ ነገር ግን ሳይሳካ ቀረ እነዛን ውብ ሙዚቃወችክ ስሰማቸው አስታውሳለሁ 😢አፈሩ የቅለልክ ጌታቸው ካሳ❤ መአዚ በጣም ልዩ አስተዋሽ ነሽ። እኔ ደሞ ለምንድነው ቃለመጠይቅ ማታደርገው እላለሁ ለካስ መአዝዬ ድሮ ጠይቀሸዉ ኖሯል። ጌች ነብስክ በሰላም ትረፍ❤️ እድሜ 30 ከ ስዊድን።
ጌታቸው ካሣ የሚገርም አይነት ሠው አብሬ ለጥቂት ቀናት አብሬ ለማሣለፍ ዕድሉገጥሞኛል የሚገርም ሠው ነው
ከልጅነት ጀምሮ በቲቪ ሙዚቃው ሲተላለፍ ሲዘፍን እጁን ድራም እንደሚመታ አይነት የሚያደርገው ነገር ከዛ መድረኩ ላይ ጭስ መሳይ ነገር ቡልልልል ሲል በቃ ጌታቸውን ባሰብኩ ቁጥር ትዝ የሚለኝ ነገር ነው .በማለፋ በጣም አዝኜአለሁ .አንዳንድ ሰዎች ብቸኝነት ባህሪያቸው ነው ብለን ችላ የምንልበት ሁኔታ ሰዎችን ሳናስበው እንድናጣ ያደርገናል.እርግጥ ነው ሰውን ከፍላጎቱ ውጪ ገፋፍቶ መቅረብ ልክ ላይሆን ወይም ቀላል ላይሆን ይችላል ግን አንዳንዴ ከልክ ያለፈ ነገር ስናይ ገፍተንም ቢሆን ልንቀርባቸው ,ልናዳምጣቸው ጊዜ ልንሰጣቸው ይገባል .የአቶ ጌታቸው እና የኤልያስ መልካ ሁኔታ ስለተመሳሰለብኝ ነው .በራሳቸው አለም ነው የሚኖሩት ችግር የለውም ብለን ያልነው ነገር አሳጣን .ነፍስ ይማር .ትዝታ የሚለውን ድንቅ ሙዚቃ ትተኽልን ሄደሀልና በትዝታህ ሁሌም ትዝዝ ትለናለህ .የከረመ ፍቅር ለእኔ 👍👍👍👍ስለሰጠኽን ድንቅ ሙዚቃዎች 🙏ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🤲
ነፍስ ይማር አባተችን 🇪🇹💪
Wow 💚💛❤️
ይቺ አገር ትገርመኛለች ሰው ከሞተ በዋላ ጀግና ታረጋለች በቁም እያለ ግን ባሪያ ታረጋለች የሚገባውን ክብር አላገኘም hoolywood ቢሆን ይሰው ያገር አብት ነበር የሰራው ስራ እና የኖረው ህይወት አይገናኝም አሟሟቱ ራሱ ያስደነግጣል 4 ቀን ያለምግብ አንድ ቤት ውስጥ ብቻውን ባይተዋር ነበሮ
መዓዛ ይሄን ኢንተርቪው ካደረገችው በኋላ 'ትንሽ እንኳን ሳንቲም' ባለመስጠቷ ጌቾን በእጅጉ አስመርራዋለች። ኢንተርቪው ስታደርጉ ክፈሉ እንጂ...?
ጌቾ ነብስ ይማርልን!
ነብሰ ይማር ።
ነፍስ ይማር
My his sole rest in peace ,he will be in our heart for ever ,we love his music ,I just want to say thank you Artist Getachew.k .we will celebrate you and your life by listing your Golden voice let for us which is your Greatest music.
❤❤❤ RIP