🛑ብዙዋችን ያስቆጣው ጋዜጠኛ ግሩም እና የሰልፍ ጥላቻው,ጃዋር ሞሃመድ በBBC ቀርቦ ያወጣው,ማስጠንቀቂያ የደረሳት አርቲስት ዘቢባ እና የትግስት ግርማ ቪዲዮ..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @emmatsega8576
    @emmatsega8576 49 хвилин тому

    ናቲይ አፊ ቁርጥ ይበልልህ
    ቀልዱንም ቁምነገሩንም ትችልበታለህ
    በርታልን እናመሰግናለን!

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 6 годин тому +10

    እኔ እራሱ ብልፅግና ከመጣ ቦሀላ የሁሉንም የእምነት አባቶች ታዝቢያለው እኞ ከነሱ ብዙ መማር ሲገባን አዳድ የምነት አባቶች ግን ሰው ክፊ ያናግራሉ

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 години тому

      ብልፅግና ከሙጣ በሄላ ተይ ባክሽ😂 🤣🤣🤣 ውሸትሽ ግን ትላንት የተወለድን የማናውቅ አስመሰልሽው

  • @nuhaminmesfin6701
    @nuhaminmesfin6701 6 годин тому +2

    ሙአዝ ግን የምር አስተዋይ ሰው ነው thank you ❤

  • @SisayAklilu
    @SisayAklilu 6 годин тому +3

    ትለያለክ ብሮ❤❤❤❤❤❤

  • @neba1034
    @neba1034 3 години тому +1

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💝

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 6 годин тому +3

    ስላም ስላም ጀምአው

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 4 години тому +1

    በነገራችን ላይ በሞጣ ሀሳብ እስማማለሁ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 6 годин тому +3

    Natisha, way to go for the 30ks. Inshaallah for 100ks very soon cuz u deserve it

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 годин тому +2

    ሠላም ወዳጀ

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 5 годин тому +1

    ናትሻ አትጥፋብን ቶሎ ቶሎ upload please❤😅

  • @hailehaile8943
    @hailehaile8943 3 години тому

    በርታልን ናቲሻ ❤❤❤

  • @yalem1111
    @yalem1111 7 годин тому +8

    ወይ ናቲ ብስለትህ ይደንቀኛል 🙏የኔ ትውልድ

  • @judyethio2298
    @judyethio2298 4 години тому +1

    Selam

  • @temesgenamare-s8b
    @temesgenamare-s8b 3 години тому

    you are may best bro

  • @dagmawityared7293
    @dagmawityared7293 7 годин тому +4

    I am first❤

  • @JainabJainab-o3i
    @JainabJainab-o3i 4 години тому +3

    አበሻ እመነኘ ገነት እነኳ ገብቶ ሰልፍ ይወጣል

  • @AsefaB-new
    @AsefaB-new 6 годин тому +1

    It's boy Natty i love it

    • @eyobermias233
      @eyobermias233 4 години тому

      It's your boy nati.... ye yonin English atargiwa bro lol

  • @fuadmohamed6215
    @fuadmohamed6215 5 годин тому +1

    30k 🎉🎉🎉🎉 before 2024

  • @dawitteklu583
    @dawitteklu583 3 години тому

    I love your comments ❤️❤️❤️

  • @YENEYTUBE
    @YENEYTUBE 6 годин тому +1

    ፈጣሪ ምን ሰራህ ብቻ ሳይሆን የፈቀደልህን ብቻ እንድንመገብ የከለከለውንም እንድንከለከል ያዘናል በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የፈጣሪን ትዕዛዛት መጣስ ትክክል አይደለም

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 3 години тому

    What’s good 😊

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 5 годин тому +4

    ናቲ በፈጠረህ ፒያሳ ጸድታለች እብድም የለበትም ያለው ሰውዬ ኢንተርቪው የማን ቻናል ላይ ነው የተናገረው ንገረኝ ? ሙሉውን ላዳምጠው ፈልጌ ነው

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 4 години тому

      Iy sera mataat😮

    • @AbeniBenji
      @AbeniBenji 3 години тому

      ለቅጥፍና ከማሰስ ወልዳችሁ የትኛዉ ት/ቤት ልጄ ቢማር, , ,ይሻላል እያልክ , , , ዶማ ጥያቄክን ወደ ,,,😬​@@KewsrMohamed

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 години тому +2

    በ ውጭ ሀገር የመጣውን መሪ በመቃወም ሰልፍ የሚወጣ #ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው መሳቅያ ሆነናል😂🤣🤣🤣
    አንዶ ነጭ ምን አለኝ የተቃውሙ ሰልፍ የምትወጡበትን ሰአት እርዳታ አሰባስባቾ። የ እርሻ እና የ ሀኬም ቤት እቃ ብትልኮ ህዝባችሆን ከልመና ታወጡ ነበር

  • @WillowSilver
    @WillowSilver 6 годин тому +1

    ናቲሻ 30K ምን አላት እንበጣጥሰዋለን 😂

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 4 години тому +3

    ግሩም ጫላ ባለጊዜ ድርሻዋን ወስዳ ነው አትጩሁ ዝምብላቸው ተጨቆኑ ተገደሉ ብሎ አፉን ይከፍታል ሰው ተስልፎ ታግሎ ባመጣው አዲስ መንግስት ወይም የሱ መንግሥት መድረክ ለመምራት የቀደመው አልነበረም

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 3 години тому

    አባባ ግዜው ደስ ብሏቸው ደልቷቸው እኖሩ ስለሆነ፤ ስለሌላው ድንጋይ ይብላ ነው ነገሩ። 9:29
    ማሃይም ስንቱ አለ ተምሪያለው እያለ ሚፎግር። ኢሄኔ እኮ ፒችዲ አለኝ ብሎ ነው ሚኖረው፤
    If you can't understand the basic concept of free speech and human right, you shouldn't talk about free speech and human right. deddeb denqoro belew
    አገሩን ማሃይም እና ደሃ ለማረግ የመጣ ሰው አላማ ነው ሚነገረው።

  • @AbeniBenji
    @AbeniBenji 3 години тому

    2:44 - 3:14 እንደዚዓይነቶቹ ሽልጥልጥ ናቸዉ በ team ስቱ ወርዷል እያሉ ራቁት challange መሰል ነገሮችን በማስመሰል እርቃናቹን telegram ላይ ለሽቄ ፓንቻ የሚያደርጋችሁ።

  • @abdimustefa456
    @abdimustefa456 2 години тому

    ከሀገር ወጥተሀል መሰለኝ

  • @MsrtMsrt-l3t
    @MsrtMsrt-l3t 2 години тому

    Natiye😂😂😂

  • @kedirsinano902
    @kedirsinano902 5 годин тому +1

    ere sila jewar baba

  • @Milkll2020
    @Milkll2020 3 години тому +1

    በሐይማኖት በቲመጡ ጥሩ ነው የሞጣ ቀልድ 😏👎🤮🤧

  • @raskirubel8304
    @raskirubel8304 3 години тому

    ግሩም ጫላ CGTN የተቀጠረው በመንግስት ከፍተኛ ወጭ ነው፣እውቀት ኖሮት አደለም።

  • @SeblewongelMolla
    @SeblewongelMolla 6 годин тому +3

    I am The 3rd

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 4 години тому +1

    ናቲ አንተን ምከታተልህ በምክኒያት ነው የምር አንተ ለቀህ እኔ ያላየሁበት ቀን የለም

  • @sanitizertube9042
    @sanitizertube9042 4 години тому +1

    Ebedochu yet hedu becha sayehon
    Malagetachew new yasegeremege

  • @yoditniguse8318
    @yoditniguse8318 3 години тому

    ግሩም ጫላ ሳይሆን ግሩም ጨላ ቢሉት ጥሩ ነዉ የብልፅግናን ጨላ ምጥምጥ እያረገ ልቡ እበጠ ጊዜ መልሰ እለው

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 15 хвилин тому

    ኢንተርናሽናል ጋዜጠኛ ክክክክክክክ የ7ኛጨ ተማሪ የባልታዛር መንታ ወንድም ዝም በል በሉት

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 6 годин тому +1

    Too matured for your age broye intentionally new comment yemaderigilih hule just to suppurt u eshi.

  • @amanuelgirmagirma2584
    @amanuelgirmagirma2584 6 годин тому +1

    man Oromo is not habesha

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 2 години тому

    እንዴ ናቲ የመጨረሻውን ንግግሩን አልከራከርበትም ያልከው ትክክል የተናገረ መስሎህ ነው? ስንት አመት ህዝብ የቆጠበበትን ኮንዶሚኒየም እኮ ነው መንግስት ያለአግባብ ወስዶ አሁን ደግሞ ለተፈናቀሉት እየሰጠው ነው የሚለው? ያለ አግባብ ብዙ አመት ከሚበሉት ላይ ቀንሰው የቆጠብት ስዎች እኮ እያለቀሱ ነው:: እንዴት ነው ሀብት ፈጠርንላቸው እያለ ሲቀደድ ትክክል የመሰለህ?

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 Годину тому

    Sile poletica atizebariki addis silesedachi kinati akatilohali utuberu korideru akatilowachewali kinatami

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 5 годин тому +1

    እሱም ግም ነዉ።

  • @bitewlignchalla43
    @bitewlignchalla43 6 годин тому +1

    ሰታሰጠላ ምን ያንፈቀፍቅሀል እንዴት እናዳምጠው ቪዲዮውን ህፃን ነህ እንዴ ሰቀህ አልጨረሰክም

    • @geni457
      @geni457 5 годин тому +2

      😮😮 teregaga bro yante menfekfek albezam if you have any thoughts or recommendations you can ask him respectfully 🙏🙏😉 yarada leji

    • @EyuAngaw
      @EyuAngaw 5 годин тому

      zem bel kalflk weta atnagrew

    • @nazretabebe836
      @nazretabebe836 3 години тому

      ሰው ሲስቅ አትናደድ ሆድ ከባሰህ አልቅስ